Thank you Dr, Dani! God Bless you and your family richly. I am so proud to be an Ethiopian when I see a well rounded person spiritually and intellectually such as you. May God bless you with more wisdom and knowledge my dear brother.
Thank you, thank you, than you our brother. I have been approved on myself, it works incredibly. Since I had a chest pain which is 20 years a go I do my deep breathing by using my nose, I have never involved with any kinds of lung disease, so it works. Thank you for the information x
ይህ በጣም አስፈላጊ መረጃ ስለሆነ የእኔጤና ቤተሰቦች ይህን ቪዲዮ ላይክ እና ሼር በማድረግ ህዝባችንን እንርዳ ። ጥያቄዎች እና አስተያየቶቻችሁን በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ።
የኔ ጤና - Yene Tena እድሜና ጤናህን ያርዝምልክ ካለችክ ሰአት ላይ ሰውን የሚጠቅም ምክር ማቅረብክ ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ
ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ ትምህርት ህ በጣም እከታተላለሁ በተግባርም አርጌው ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ ደረቴላይ ድፍን ያረገኛል እንደሳል እያረኩ ነው ምተነፍሰው ሌሊት ቁጭ ብዬ ነው ማድረው እያፈነኝ አንዳንዴ ሙሉ ትንፍሽ ነው ቀጥ ይልብኛል ሀኪቤት ሄጄ ልቤን መርምረውኝ የጨጓራ መድሀኒት ነው የስጡኝ ወንድሜ በጣም ነው የከበደኝ በሰው ሀገር
@@yousefalkandary9968 የሳንባ ምርመራ አድርገው ያውቃሉ?
እዴት ነእ ወድሜ ሰሞኑን ደረቴና ልቤ አካባቢ ይሰማኛል እግሬንም መገጣጠሚያ አካባቢ ያመኛል አኪም ቤት አልኤድኩም በችግር ምክንያት ምን ላድርግ ምን ይሆን እመሜ እባክእ ንገረኝ ጀርባዬንም ያቃጥለኛል
Egziabher yetebekelen D.r Dani enamesegenalen💚💛❤ ene tiyake alegn menem ayenet salad (selata) sebela hode yetamenal bezu gize hikemena sadereg Victoria gastric (chegara)cheger new yemebalew ebakeh mela belegn D.r D amesegenewalehu 👏
ዉድ ዶክተር ዳንኤል
የምትለቃቸውን ትምህርቶች ከምከታተሉ አድናቂዎች አንዱ ነኝ:: ይህችን መልክት የምልክልህ ለወደር የለሽ ቸርነትህ ላመሰግንህ ነዉ :: ተባረክ ወንድሜ ::
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ትልቅ ስጦታችን ነህ ። ኑርልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰብህ።
ተባረክልን እንዲ አብራርተህ ሁሌም ስለምታስረዳን እጅግ እናመሰግናለን መልካም በአል 🙏🏿
ዶ/ር ዳንኤል መልካም የፋሲካ በዐል ከቤተሰብህ ጋር ያድርግልህ ፡ እናመሰግናለን በርታ።
በጣም ተወዳጅ ትምህርት ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባርክህ የባቴብሩክ
እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር ዳኒ ባለህበት ሰላምህ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን
ለማይረባ ነገር ሁሉ ሰብስክራይብ እናረጋለን ይህ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው የህወት ጉዳይ ነው ሸር ላይክ ሰብስክራይብ አርጉ
ዶ/ር ዳኒ የምታነሳቸው ሀሳቦች ወቅታዊ ከመሆናቸው ባለፈ እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው!! እግ/ር ሰላም እና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ!! እናመሰግናለን::
መልካም ትንሳኤ እጅግ ባጣም እናመሰግናለን ሰላካፈሉን ሞያዎን
ሁሉም ባለሙያ እንደ አንተ ቅን ሆነው ሙያቸውን ቢያካፍሉን እንዴት ጥሩ ነበር። ለማንኛውም ዶ/ር ዳንኤል እናመስግንሀለን ።
ዶ ር ዳንሄል ዮሐንሥ ጌታ ይጠብቆህ ከነቤተሰብህ
ሳላም ዶ/ር የምታስተላልፋቸው መልዕክቶችህ መልካም ናቸው ይህንን ዕውቀት የሰጠህን ልዑል እግዚአብሔርን ከማመስገን ወደ ኾላ እንዳትል እግዚአብሔር በህይወትህ ዘመንህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን!!!
ስለ መልካም የማበረታቻ ቃል ከልብ አመሰግናለሁ
ዶ/ር ዳኒ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ እናመስግናለን
አንተ ዶ/ር እንደው ተባረክ ዘርህ ይባረክ ምን አይነት ወገን ነህ ? ኡፍ ! ኢትዮጵያን እንጠቀምበት ወገን።
በኢየሱስ ድም ተሸፈን🙏🙏🙏
ወንድማችን አላህ ይስጥልን እጅግ እጅግ ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኽው በጣም አድርጌ ላመሰህንህ እውዳለሁ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅና እንድንጠነቀቅ እያደረከን ያለኽው አሁንም በድጋሚ አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
ወንድማችን ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ባለህ ሁሉ አብዝተህ እየጠቀምከንና እያገለገልከን ስለሆነ በጣም የላቀ ምስጋናየን እነሆ እላለሁ:: ያብዛልህ ይጨምርልህም!!
ስላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ዳንኤል. በጣም እናስግናለን ለምክርክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Thank you so much. God bless you
Thank you so much
በጣም እናመሰግናለን። በጭንቅ ጌዜየ ቪዲዎችህን ተከታትየዋቸዋለሀ። ቫይረሱን ለማሸነፍ ረድቶኛል። ሙያህን ያዳብረው። እግዚኣብሄር ይስጥልኝ።
በጣም ትመስገናለህ ሳይንስ የሚመክረውን ካለህ ሙያ ጋር እያዋዛህ የምትስጠን ምክርና ትንታና እጅግ ጠቃሚ በመሆኑ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው እግዚአብሄር ይርዳህ
ዶ/ር እናመሠግናለን በጣም የሚሠጡት ትምህርት ግንዛቤ ለሚወሥድ በጣም ትልቅ ነው በርታልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ትልቅ ስጦታችን ነህ ።ኑርልን በእድሜ በጤና ከነቤተስብህ።
Dr በጣም አናመስግናለን በየግዜው በምትስጠን የጤና ትምህርት አና አየተጠቀምንበት ነው ።🧡💛💚
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው አለ ተስፍሽ !እውነት ነው
ምስጋናየ ከልብ ነው
እውቀት ከስራም ከንግግርም ትቀድማለች። ሰዚህ ያረብ።ጠቃሚ እውቀትን ጨምርልኝ አውቄ አሳውቅ ዘንድ
ዶ/ር ዳኒ ምርጥ ሰው !መልካም የትንሳኤ በዓል ከነቤተሰቦችህ እመኝልሀለው!!!!!
እናመሰግናለን አናም እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሰህ
ዶ/ር በጣም ጠቃሚ መረጃ ሰለምትሰጠን እናመሰግናለን
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
ተባረክልን ዶ/ር ዳኒ ከነ ቤተሰብህ። health provideres ,የማይሰጡንን ነገር ነው እየሰጠህን ያለው።
Dr Daniel,thank you for your kindness.
Enamesaginalen fetari yebarkeh
ዶ/ር ዳኒ እናመሰግናለን እ/ር ይባርክህ
Thank you Dr, Dani! God Bless you and your family richly. I am so proud to be an Ethiopian when I see a well rounded person spiritually and intellectually such as you. May God bless you with more wisdom and knowledge my dear brother.
Thank you for the nice words.
ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ👍
እግዚአብሔር ይባርክህ አቀራረብህ በጣም ምርጥ ነው
ዶክተር በጣም እነመሰግናለን ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ
Hi.❤
Tebarek
Thank.you.gesus
ዶር እግዚአብሔር ይስጥልን
ሁሉም ትምህርትህ ጠቃሚ ነው።
Thank you so much Dr you are so blessed all the family again and again
እናመሰግናለን ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን!
Thank you so much brother. Your comitment and effort to serve us is invaluable. May God bless you and your family.
Good blasé you DR Danal keep safe your family
Thanks my brother to give us always such good advice❤️
ተባረክ አሜንንን
እናመስግን አለን ዶክተር
ተባረክልን, great to have you !
እናመሰግናለን Dr ሞክሬው በጣም ጥሩ ነው!
Thanks for Amazon message!God bless Dr!
Thank you 🙏🙏🙏
አንዳተ ያለውን ያብዛልን
አንተ ወገን አየረዳክ ነው
ሌላው ደግሞ አፍውን ይገልበታል..... !!!
Thank you Dr. Daniel !
thank you a lot its very helpful video God bless
Thank you so much for your information. The way you exclaimed is understandable. GOD bless you and your family.
Betam enameseginalen Geta yibarkh Dr Dani
Thank you Dr! God bless you.
እናመሰግናለን የኔ ጤና
Thank you for your time.
GOD bless you.
Nice explanation, I wish you r my FAM. Practician
Thanksat very difficult time to share your knowledge God blesse you ❤🙏🙏🙏
እናመስግናለን ጠቃሚመረጃ ነው!!
Thank you 🙏 Dr Dani 😍😍😍😇😇😇🤩🤩🤩
እናመሰግናለን ዶ/ር ተባረክ
ሰላም ወንድማችን እን ኳን ደህናመጣህ
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር በጣም ጠቃሚ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ !
Thank you 🙏🏻 our beloved brother 😊God bless you all 🙏🏻
God bless you
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል
Selam Dr
Thank you for giving us a lot of information and God bless you
EGZAABIHER Ybarkh ene betam eyetetkemku nw ashma betam yaschgregnal ena bygzew eketatelk aloh zemebk ybarek dr
D/R mekerh tekemonal tebarek
Thank you god bless you we love you 🙏👍❤
እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል
Thanks a lot, wonderful explanation!!!.
Thank you for give us information God bless you.
እናመሰግናለን ዶክቶር
በጥአምአመሰግንአለው። ሰልአምይብዝአልኝኝ
Thank you, thank you, than you our brother. I have been approved on myself, it works incredibly. Since I had a chest pain which is 20 years a go I do my deep breathing by using my nose, I have never involved with any kinds of lung disease, so it works. Thank you for the information x
Dr wendmalem enkan aderseh edma tana ysth amesegnalehu !!!
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ!
It is very useful medical information. Thank you dear Dr.
God bless you abundantly!
Thanks Dr Daniel for your lesone and your time.
Thank you Dr. Daniyee God bless you!!
ዶ/ር ጌታ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ በጣም ጠቅመኸናል
enamesegnalen wendm tebarek
Dai God bless
Tebarek
እናመሰግናለን ዶክተር
Tankyou dr
Thank you Dr. you provide very nice lesson!
በጣም በርታልን የኛየጤና ዋስትና ጌታ ይጠብቅህ
DR Danay Good blasé you
እናመሰግንሀለን። ኑርልን
Ten times thank you, Dr