Wow , I am proud of you , thanks for sharing this amazing testimony, please share your family and friends invite them to the family to join our health journey
Dr Danny our community is very Lucky to have you. Thankyou for your advise sometimes I feel I am sitting in a lecture room, your advise is above and beyond. Stay blessed
የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
አንደኛ ነህ ዶክተር ዳኒዬ ስለዲስክ መቼ ነው የምትመጣልኝ ዲስክ አለብኝ ሲቲ እስካን ታይቼዋለሁ ድርቀትና ዲስኩ የሚያገናኝው ነገር አለን???
ወይኔ እኔ ተሰቃየሁ ኪንታሮት ሁሉ ያዘኝ እረጅም ዘመን
አንዳንዴ ሰገራዬ ሁሉ እንደ አህያ ፋንድያ ዱብ ዱብ ነው የሚለው
የኔ ድርቀት የተለየ ነው ኪንታሮት ሁሉ ነው ያስያዘኝ
ሀኪም እንዳልሄድ ኮሮና ፈራሁ ውይ
@@anwarsherif5040 እረእኔም እዬተሰቃየሁ ነዉ
@@ኢክራምየወረባቦዋ
ሰውነቴ አለቀ በሰቀቀን
ምርጥጥ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር
በሌለህ ግዜ ግዜህን ለወገንህ ሰጥተህ ጠቃሚ ትምህርትህን ስላጋራኸን ተባረክልን
እናመሰግናለን ቀና ነትህ አይለየን ለምትሰጠን ግዜና ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን
ብሩክ ቅዱስ ሁንልን። አሜን። ኑርልን። አሜን።
ዶክተር ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ እኔ በጣም ነው የምቸገረው
Tankyou
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥልን። የምትሰጠን ትምህርት የማይከፈልበት ነፃ ህክምና ነው።
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ከቤተሰብህ ጋር ይሁን ዶክተር ። እናመሰግናለን ።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተርየ የኔም ችግር ይሄነው በጣም ያመኛል
በጣ፡እናመሰግናለን፡ሁሌም፡ጠቃሚ፡ነው፡የምታስተምረው፡ተባረክ፡እድሜ፡ይስጥህ፡ደስብሎናል፡ስላየንህ፡፡👍
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
እናመሰግናለን ዶ/ር በጣም የተቸገርንበት ነገር ቢኖር የሆድ ድርቀት ነው
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ክነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር አምላክአችን ሰላምህን ያብዛልህ🙏❤️😃!
Dr Daniel እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በድጋሚ በድብ ነው ያብራራክልን ተባረክ 🙏🙏🙏!
ስላም ዶክተር እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ትምህርት
Thank you doctor
ተባረክ ዶ/ር ዳኒ ጊዜህን ሰጥተህ ሞያዊ ምክር ስለሰጠኸን አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ ያለሕን እውቀት ምንም ሳትስስት እንድ እኛላይ እንደምታፈስ እግዚአብሔር አሑንም የምትሻውን ሑሉ ያፉስልሕ እኔማ ብዙ ግንዛቤ አግኝቻለው ባንተ ትምሕርት በፊት ምክር ውጤት ያላመጣውበትን ነገር ያንተን ምክር ሳክልበት ውጤታማ እሖናለው ለምሳሌ ውፍረት ለመቀነስ እየታገልኩ ብዙም ውጤት አላፍም ነበር አሑንግን እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ ምክር ሲታከልቡት ውጤታማ እየሖንኩ ነኝ ፆምን በጣም እፈራ ነበር በድርቀት የተነሳ እሱንም አትክልት አብዝተሽ ተጠቀሚ ያልከኝን በመስማት ውጤታማ ሖኛለው በፊት ያዝ ለቀቅ ነበር የማረገው በጣም አመስግናለው ❤️ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏
Wow , I am proud of you , thanks for sharing this amazing testimony, please share your family and friends invite them to the family to join our health journey
Thank you brother! እኔ ለሆድ ድርቀት ፍቱን መድሀኒት oatmeal , ተልባ እና ጥዋት ባዶ ሆድ ሎሚበውሀ መጠጣት እና Apple cider vinegar አንድ የሻይ ማንኪያ በአንድ ሙሉ ብርጭቆ ውሀ በጥብጦ በባዶ ሆድ መጠጣት ፍቱን መድኃኒት ነው።
እኔም የአንችን ሀሳብ እጋራለሁ
እራሴንም ይህንን ዘዴ ነው የምጠቀመው
በጣም ደስተኛ ነኝ
ItsyourboyMrChawi ሎሚው አያከሳም ሁሌ ሲጠጣ?
@@rodastsegaye4779 I wish ቢያከሳኝ ደስ ይለኝ ነበር እውነት ነው ትኩስ ውሀ ብሎም ያከሳል እኔ ግን ጨግዋራዬን ስለሚያመኝ ትኩስ መጠጣት አልችልም ሆኖም ግን ከምግብ በህዋላ ሎሚ በትንሹ ጨምቄ ንጹህ ማር ትንሽ በለብ ያለ ውሀ እጠጣለሁ it's good for digestions and vitamin c
ጌታ ይባርክህ ዶክተር እናመሰግናለን ከልብ
ግን ይህ ድርቀት እምባለው በሽታ በተለይ 😢ስደት ላይ የለነውን ይጠቃናል ለምን እንደሆነ አልገባኝም እኔም በሰገራ ድርቀት እየተሰቃየሁ ነው ሁላችሁም ከደዚህ አይነት በሽታ አላህ የውጣን😢😢
እኔም አሁን አሞኛል 6ቀን ምንም የለም
አንየም በጣም🥺
በትክክል
እኔም እየተቸገረሁ ነው
እውነትሺን ነው ይሄ በውጭ ሃገር በምንኖር በአብዛኛው ሰው ላይ ያለ ትልቅ ችግር ነው እኔም እረዘም ላለ ጊዜ ነው ሚያሰቃየኝ አልፎ አልፎ ደህና እሆናለሁ ተመልሶ ይመጣል እናም ጤፉ ችግር ያለበት ይመስለኛል
ውይ ዶክተርዬ እንዴት ብዬ ዬመስግንህ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ልጠይቅህ እያሰብኩኝ ነው የመለስክልኝ ከልቤ አመሰግናለው
ሰላም ለንተ ጊዜህን ሰጠህ ለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ተባረክ 💕💕💕
ዳኒ ኮለን ካንሰርና ድርቀት ያለው ዝምድናን ጠቅሰህ እኔ ስቼ እንደሆን ይቀርታ።
ከልያም ጨምረህ አስተምረኝ።
የትምህርትህ ተጠቃሚ
ተባረክ
አዎ in very small % it has a link
Thank you so much,we are blessed to have you! God bless your family!
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ
አመሰግናለሁ ድርቀት በጣም ነው የሚያስቸግረኝ አመሰግናለሁ
መምህር አመሰግናለሁ እር እኔስ አሰቃይቶ ገደለኝ የኔ ደግሞ እታች ነው አልወጣ ያለኝ እጂ ሆዴ ን አያመኝም አሁን ግራ ገባኝ 😭😭😭ተሰቃየሁ 😭😭እፍፍፍ
እኔም😭😭😭
ዶክተር በዉነት በጦም እናመሰግናለን እኔም ይሄ ችግር አለብኝ ግን እሰ የሚፈጠርብኝ የወተት ውጤትችን ብዙ ከበላሁ ወይም ምንም አይነት እስፖርቶችን ካልሰራሀ ነዉ ችግር የሚኔርብኝ
ዶክተ ደአንኤል በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን 😄😄😄
Dr Danny our community is very Lucky to have you. Thankyou for your advise sometimes I feel I am sitting in a lecture room, your advise is above and beyond. Stay blessed
ስላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ዳኒ እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
ዶክተር እድሜ ጤና ይስጥወት ምርጥ ኢትዩጵያዊ ነህ
እንኳን ደህና መጡ ዶ/ር ዳኒ ኮረና ቢዚ አደረገን እኮ እናመሰግናለን፣
በበኩሌ በጣም ግራ ተጋብቼ ምሆነው አጥቼ ቆየሁኝ ሰለሁሉም እናመሰግናለን
እእናመሰግናለን በጣም ስጨንቀኝ መጣሁ
ደክተር በጣም አመሰግናለሁ ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ስለሇነ በድጋሚ አመሰግኖታለሁ ሰላም ሁኑልን
Thanks so much DR Danay takes so much Good blasé you more!!!!!!!!!
Thanks D/R Daniy
d/r ebakehe Eje እጀ በጣም እየደረቀ ያመኛል መፍትሄ ካለህ ታጥፎ ለመዘርጋት በጣም እቸገራለሁ
ስፔሻሊት እንዲያዪ ምክር ነው !!
ተባረክ ጌዜህን ሰጥተህ ስለምታደርግ
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ !!
ዶ/ር ዴቭ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህም እኔም በድርቀትና ሆዴ እየተነፋ ተቸግሬ ነበር በምግብ እና በውሃ ሞክሬ ምንም ለውጥ አላኘሁም ብዙ ውሃ ስጠጣ ጭራሽ ሆዴ ያብጣል አሁን መድሃኒቱን እሞክራለሁ አመሰግናለሁ!!
ለዚህ የሆድ እቃ ሃኪም ማየት አለቦት
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ተቸግሬ አለው
የሁል ጊዜ ችግሬ ነው!!! Thank you!
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተራችን
በጣም እናመሰግናለን
ደኩተር እግዚአብሔር ይስጥህ ተቸግሬለው. እሽ እናመስግናለን
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ዶክተር እናመሰግናለን
Enamesgenalen docter
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳልኤል ፕሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በተልያዩ ህመሞች የምትሰጠን መረጃም ሆነ ምክር በጣም ጠቃሚ ስለሆኑ በቅድሚያ ሳላመሰግንህ አላልፍም ይህን የሆንከውን እንድትሆን ያደረገህን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን። አሁን ልጠይቅህ ይምፈልገው ይጓደኛዬ ልጅ የ6ወር ናት ሀይለኛ ድርቀት አለባት ታዲያ በዚህ ምክንያት ሁል ጊዜ አፕልና sweet potato ብቻ ነው የምትመግባት እባክህን ምን ማድረግ እንዳለባት ምክር ብትለግሰን !?ሰላም!!
እናመስግናለን ወድማችን
Geta yebarekh
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር!!!
Tebarek dr dani betam tekami timhrt new geta yibarkih
ተባረክ
ዶክተርየ ወንድማችን እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹💞💞❣️
ሰላም ዶክተር ስለትምህርትህ እግዛቤሄር ይስጥልን እኔ ብተቀም እዴው ባስር ቀን ብገባ ነው እና በጣም ይመኛል በምጠቀም ሰአት ደሞ ትንሽ እንደ ትርፍ ስጋ አወጣብኝ መላ በለኝ ተልባ ጥሩ ነው ይላሉ ምን ትላለህ
እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል
እግዚአብሔር ይባርክህ
የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ሰላምክ፣ከመላው፣ቤተሰብክ፣ጋር፣ይብዛልን፣አሜን
ተባረክልኝ ዶ/ር በጣም ነው የጠቀምከን ❤❤❤
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
As usual important information God bless you
God bless you my dear brother
እናመሰጌናለን. ዶክተር.
Tanks dr.Daniel bless you and your family
እናመሰግናለን እኔ በምፈልገው ሥአት መጣክ
Thank you Dr Daniel God bless you more
እናመሰግናለን
Dr Dani Thank You For your Information GOD Bless you Long Life!!!
አረ ደኩተርየ እኔ በጣም ጨቆኛል እበላለሁ እጠጣለሁ ግን 5-6 ቀን ሠገራ የሚባል አይመጣኝ እኔ ሆዴን እና በጎን እና በጎኔ በጣም ያመኛል በጣም ነዉ የጨነቀኝ
ኦፍፍፎ እግዚአብሄር ይፈዉስሽ
@@imdove7528 amen
Enamasaginalyn❤❤❤👏👏👏
እናመሰግናለን ዶክተር
ተባረክልኝ ወንድሜ♥♥♥
Geta Yibarkh Dr ❤️👍
እናመሰግናለን ዶ/ር
Dr ተባረክ
ዶ/ር ስለደግነትህ በጣም አመሰግናለሁ።
ናመሰግናለን ዶክተር አው እኔም እቸገራለሁ👍👍👍👍👍👍👍👍
ዛሬስ ትልቁ ችግሬ ነው ይዘክ የመጣክልኝ
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ለመጠየቅ የምፈልገው ርእስ ነበር የ እህቴ ልጅ ነው 7 አመቱ ነው በጣም ይቸገራል 10 ቀን ሁሉ ይቆያል ያለወሰደችው ህክምና የለም በ ካሜራ ሁሉ ታይቶአል ችግር የለበትም አንዳንድ ሰዎች እንደዚህ ናቸው አሉ ከዛ ውጪ ሳይኮሎጂ ነው በጣም በ ፋይበር የበለፀጉ ምግቦች በጣም ይወስዳል ኢትዮጵያ ነው ያው የ 4 አመት ልጅ ሆኖ ነው የጀመረው ምን ትመክረናለህ
በFB messenger contact me
Try Gluten free and dairy free food/ either simultaneously or separately.
ሰላምህ ይብዛ ዶ/ር ዳኒ እባክህ ግሳት ሊገለኝ ነኝ ሀኪም ቤት ሄጄ የጨጓራ ምርመራ አድርገውልኝ ችግር የለብሽም ብለውኛል ሆዴ በጣም አየር ይይዛል ለማውጣት እቸገራለሁ ሳገሳ ድምፁ በጣም ይጮሀል አሁን አሁን ልብ ምቴ እራሱ በጣም ጨምሯል ልክ ምግብ ከበላሁ በኋላ በጣም ይመታል ሆስፒታል እንዳልሄድ ኮሮናን ፈራሁ
በጣምአመሠግናለው ዶክተር
ሁሉም ሰላም ነው ሰላም ላንተ ይሁን
Enamesegnalen dockor dani egzabher edme ena tena yistih
Tebareklneee!!!
Kalate yelegme nureleeee...!
Dr Daniel,you always give us helpful advice,really appreciate.
አመሰግናለው
GBU Dr.
Thank you Doctor!
Listening your program, I have improved my Amharic Language. I love your program.
Dekiter selamh yibza betam turuna teqami merejana timhrt new yene hulum adrge minm lewt yelegim gin hulum silih adachim medanit ras mitat amogeinkan adivl aliwesdim batekalay minm ayinet medanit aliwesdim gin bedem wiha tetaleho yeteleyaye lehod dirket yemihonu hula gin adirgaleh gin minm ayinet mefith alaGegehum
Thank you dr Dan I appreciate !!!
ፈጣሪ ይርዳን ያረብ
አመሠግናለሁ ተባረክ
God bless you
ሰላም ወንድማችን ለጉልበት ህመም መፍቴ ንገረን የብዙ ሰዎች ችግር ተባርክ
Thank you D/r Danale yhanse
ስለትምህርት በጣም አመሰግን አለሁ ይቅርታ አንድ ጥይቄ አለኝ ከባድ የሆነ የጉሮሮ ህመም አለብኝ ግን ብዙ ሆዴን የማቃጠል ሀይለኛ ቃር ምግብ ስበላ በጣም ያመኛል ምግብ ካልበላሁ ጤነኛ ነኝ ታሜ አልተኛም ብዙ ጊዜደግሞ ደረቴ አካባቢ የማቃጠል ወይምየመለብለብ ስሜትበጣም ያባሰብኝ ደግሞ ሪሰርች አድርጌ ላንግቴየተጠቀምኩት አሲዳማ ነገር እንደሎሚ ትኩስ ነገር ናቸውየጀመረኝ ቃሩ ነብሰ ንጥር እያለሁ ነበር አሁን ከወለድኩም አልተወኝም ዶ/ር ስትወልጅ ይተውሻል ብሎኝ ነበር
Enamesegenalen..But I prefer use Natural way.
እናመሰግናለን ዶ/ር። በተጨማሪ በአረብ ሀገራት royal tea የሚባል ሻይ ቅጠል አለ በየ ሱፐርማርኬቱ ስለሚገኝ እሱን በመጠቀም መፍትሄ ማግኘትም ይቻላል
God bless you. Doctore 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏