God bless you again brother Dr. Daniel. You do not need to apologize for teaching openly like it should be taught. It is our secrecy that kills most of us... Didn't they say, "beshitawin yedebeqe medanit ayigegniletim?" Knowledge is power when it is used, so thank you for sharing openly from the wealth of your knowledge. I really appreciate your clear and thorough explanation. Tebarek again and again!!!
Lemme tell you I have been suffering with this Situation I visit my doctor every week because of this but I learned a lot from this video I thank you so much Dr
ትክክል እኔ በእራሴ ያጋጠመኝን መመስከር እችላለሁ ከወለድሁ ከአስር ቀን በኅላ ትንሽ ሌላ ህመም አመመኝና ሀኪም ቤት ስሄድ የሽንት ቧንቧ እንፌክሽንም የምርመራ ውጤትሽ ያሳያል አሉኝ እና መዳህኒት መከታተል ጀመርሁ ከዛ በኅላ ግን ሺንቴ መጦ ትንሽ ከቆየሁ ስቃዩ በጣም ከባድ ነው አሁን ግን ፀበል ከተጠመቅሁ በኅላ ምንም ነገር የለም በጣም ጤነኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድሜ በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ለወደፊቱ ግን ትምህርቱ እንግሊዘኛ ለማይሰሙ እናቶቻችን ሁሉ ጠቃሚ ስለሆነ ከቻልክ እንግሊዝኛውን ባትጨምር መልካም ነው ስለድፍረቴ ይቅርታ
የበለጠ እምነቴን አጠነከርሽዉ ፀበል ተጠምቄ ዳንሁ ስትይ እልልልልልል ክብር ለእግዚአብሄር እኔም ከአለብኝ ነገር እፈወሳለሁ ብጠመቅ እግዚአብሄር በዶክቶሮች አድሮ ስለፈወሰኝም አመሠግነዋለሁ ለድጋሜዉም ፀበል እጠመቃለሁ
እውነትሽ ን ነው በአብዛኛው እንጊሊዘኛ ስለሆነ ምንሜ አልገባኝም
እናምስኛለን ለ ትምርቱ በዚው......
በጣም እናመሰግናለን እኔ በዚህ በሽታ እሰቃይ ነበር አሁን ተገላገልኩ እህቶቼ ከምንም በላይ ንጽህና አስተጣጠባችሁን አስተካክሉ ማህጸን ከምንም በላይ ንጽህና ይፈልጋል ፓንት በቀን ሁለት ጊዜ ብትቀይሩ ሀሪፍ ነው ላይቆሽሽ ይችላል ግን መቀየሩ ሀሪፍ ነው መጀመሪያ ህክምና አድርጋችሁ መደሀኒቱን ተጠቅማችሁ ይህንን ካደረካችሁ ትድናላችሁ በ አላህ ፍቃድ በጣም ከባድ ህመም ነው በጣም ስለሚያሳክክ
ምን አድርገሽ ነው የተሻለሽ እህቴ
ማማየ በምን ለቀቀሽ
የኔ ውድ መድሀኒት ካለው ንገሪን በአላህ እኔ ተቸግሬአለሁ
ምልክቱ ምንድነው ????
በምንተሻለሽ እኔተሰቃየሁ
ወይኔ ወንድሜ ገና ዛሬ ነው ያየሁክ ሰብሰክራይብ አረኩህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ በጣም ያስጨንቀኝ ነገር ነበር እኔ ማህፀኔ ይመስለኝ ነበር እሺ ስለምክርህ እናመሰግናለን በእውነት እህቶቼ ጠዋት ስትነሱ ሁሌም 2" ብርጭቆ ውሀ ጠጡ ከምግብ በፊት ከዛም ቀን ሙሉ እያረፋቹ ጠጡ
እህቴ በስደት ሁኘ በጭንቀትልሞትነዉማህፀኔን እየመሠለኝ እስኪ የfb😢ስምሸንንገራሪኝ ላማክርሽ😢😢
ነይ ልገርሽ እማ@@እረቂቅ-ሙሉ
የሆድ መነፋት እና ለውስጥ የሆድ ህመም ምን አይነት ምክር ትመክረናለህ አንተ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ፍቱን መዳኒት ነህ ዶክተር እግዚያብሄር እውቀትህን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታይባርክህ
ዶክተርየ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያሰኛል አላህ ያስዴስትህ
በጣምምምምም እናመስግናለን እማይጠቅም ላይ ቢዚ ከመሆን ስለ ጤናችሁ ብትማሩ ጥሩ ይመስለኛል
God bless you
እውነትሽ ነው እህቴ ከጤና የሚበልጥ ነገር የለም
ምርጥ ምክር ነው. ግን. ከተጠቃንስ. መፍትሄው. ምንይሁን
@@meronkassahunofficial3079 ppp0⁹
የታመመ ሰው መፍትሄው ብታብራራልን ደስ ይለናል ጎበዝ በርታ !!!(
እህቶቸ ውሀ አብዝታችሁ ጠጡ ሽታችሁን በሰአቱ አሰግዱ እኔ የዚህ በሽታ ተጠቂ ነበርኩ ከበሽታው መጠከር ልክ ከእብርቴ ስር በጣም አበጠ በጣም ተሰቃየው ሆፖራሲውን በመሆን እብጠቱ ወጣ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ ዶክተሩም መዳኒቴ ውሄ እደሆነ ተመከርኩ ውሆ ትልቅ መዳኒት ነው
የኔ ውድ መድሀኒት አለው እንዴ የኔም አንዳንዴ ያብጥብኛል አትለፊኝ እህቴ ስደት ላይ ስቃይ ነው
እኔም እብርቴ ስር አብጦ ተሰቃየሁ እና ሀኪም ሀጄ ነበር ጠጠር አለው አሉኝ
እኔ የሜገርመኝ ዴስላይክ የምታረጉ ስዋች ለምን ጥሩ ትምህርት እየስጠ ነው ተባረክ
እግ/ር ዘመንህን ይባረክ በጣም ቅን ነህ ዋጋህ ከላይ ነው ከመሰግናለው
ድንቅ ሰው ነው ነህ:: አንተን የመሰለ በእውቀቱ ወገኖቹን በሚገባቸው ቋንቋ መካሪ : አስተማሪ : ሰው ስላለኝ በጣም እድለኛ ነኝ :: በርታ ! ጤና እና ሰላም ይብዛልህ ::
ከተያዝን በኋላ መፍትሄ ብዙ ግዜ ሀኪሞች እንዳንተ ማብራሪ አይሰጡም ስለሁሉም መልካምነትህ አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ዛሬ ነው ያየሁክ ይሄ በአንድ ቀን ሶስተኛ ቪዲዮዬ ነው በርታልን ከዚህ ጋር በተገናኘ አንዳንድ መድሃኔቶችን ብትፅፍልን ደስ ይለኛል ከተፈጠረ በኋላ
ዳክተር ለወንዶች እንፌከሽኑ ፍሬዉ ድረሰ ህመም አለዉ እንዲ
llpllllllplllllllllllllplpllllllpllllpllpppplllllplplpplpplllppllllpplpllppplllllpllpplllpllppllpplpllllllplpplpllpllllllllllplpppllpllplllpllplllpl
llplpllpllllpllllplllpllpllpppplplllllllpppllppllpplppllllpplplpllllpllplpppppplllpplplpppppppllpplpplllplplpllllpl
በጣም እንጂ
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ቀድሜ ብሰማው ደስ ይለኝ ነበር ብዙ ጊዜ ታምሜ አውቃለው እስካሁን ድረስ እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው
ማስተማርህ በጣም ወድጀዋለሁ ግን መጨረሻ የበሽታ መደሂኒት ብትገልፅልን መልካም ነው ይህ ቀድሞ ጥንቃቂ ነው በበሽታው ከተያዙስ የሚከላከሉበት ውጤታማው መደሂኒቱን ብገልፅልን
የተደበቀ ግን ባለማወቅ የሚበላሹ ነገሮችን ስላሳየኸን ተባረክ እውቀት ይጨምርልህ
እኔም ያየሁት ዛሬነዉ ዶክተር እናመሰግናለን ዘላለም ኑርልን
በጣም የሠለቸኝ ያማረረኝና ያልተወኝ በሽታ ነው ሥለምክርህ በጣም ደሥብሎኝ ሠምቸሀለሁ ሌላው የጠቀሥካቸው መደሀኒቶች አገርውሥጥ የሉም ካሉ ቦታውን ብጠቁመን ከሌሉ ባሉት የተሻሉትን ብትነግረን እና ቀጣይ ቪዲዮ ብትሠራልን ማለቴ ከተያዝን በሃላ ሥላለው መፍትሄ 10q እድሜና ጤና ይሥጥህ ወድሜ!!
አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በበለጠ እግ /ሔር ዕውቀት ይጨምርልህ ተባረክ❤❤
አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶ/ር
በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሰውን፡ለመርዳት፡ደከመኝ፡የማይል፡የደግ፡ሰው፡ዘር፡እንዲህ፡ሰውን፡ይጠቅማል፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥህ፡፡በሰጠኽው፡ትምህርት፡ተጠቅሜአለሁ፡ደስ፡ብሎኛል፡አመሰግናለሁ፡፡
ወድሜ እድሜ ይሥጥህ ምክርህ እይለየን ቅን መሆን ለራሥ ነው
በህይወቴ ደስ ያለኝ ያንተን ፔጅ ያገኘሁ ቀን ነው እግዛብሄር ይባርክህ ከፈጣሪ በታች የብዞዎቻችን መፍትሄ ነህ
አሜን እኔም እንዴት ደስ እንደሚለኝ ❤❤
ታክማችሁ የዳናችሁ ለታመምንው ንገሩን ቢላሂ አለይኩም
@najatbeiነtendris6398 ነይ እማ ልገርሽ
ዘመንክ ይባረክ ዶክተር በዚ በሽታ ብዙ ሴቶች ተጠቂ ነን መፍቴውንም ንገረን ዶክተር
እጅግ በጣም አመስግናለሁ ዶክተር እኔ የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ ግን በምን እንደሆነ አላውቅም ድሮ ወሃ አልጠጣም ነበር ምናልባት መታጠቢያ ነገሮች እጠቀም ነበር ዛሬ በተለይ የተማርኩት ምንም ነገር መጠቀም እንደሌለብን ነው ፈጣሪ ይባርክህ
የኔ ትሁት ግልጽ አስተማሪ ቀና። የአነጋገር ስጦታ የተሰጠህ ዶክተራችን አያስተማርክ ያለኸው ዕውነትና ስነሥርዓትን የሕክምናን ሳይንስ የተከተለ ነው ግሩምና ጠቃሚ ትምህርት ነው። ስለዚህ አትሸማቀቅ አትጨነቅም ። አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ይባርክህ👍❤
ዶክተር በሞያህ ሰው ከመርዳትህም በላይ ትህትናህ እንኳን ከአንተ እናት ኢትዮጵያችን ተገኘን እላለው::
እግዚአብሔር ዘመንንህን ይባርክልህ: ይቅናህ: ልጅ ይውጣልህ: ስንቱ ክፍታፍ በነፃ በስድብ በሚለበልበት ዘመን አንተ ሰው እየረዳህ በትህትና መሽቆጥቆጥህን ሳይ በተባረከው ዘመን ከተባረከ ቤተሰብ የተገኛህ መሆንህን ተረዳው::
በጣም እናመሰግናለን
ኢፊክሽን እራስ ያማል ዶክተር
@@omukalide3276aw.mare
በጣም አስፈላጊ ምክር ነው ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንህም ይባርከው
እግዚአብሔር ይስጥህ ህመሜን ነው የገለፅህልኝ እድሜህ ይርዘምልህ ውንድሜ ገና ዛሬ ነው ያየሁህ
ጥሩ ትምርት ነው እየሰኸው የየለኸው ነገር ገን ይበልጥ ትምህርትህ የማረ እንዲሆን ጋቦንህ ብትለብስ የግሌ ኣስተያየት ነው አመሰግናለው
ህክምናዉን ስራለን ዶክተር አናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ትልቅ ትምህርት ነው የስተማርከኝ ተባረክ
ረበና እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወዲማችን በደግነት በሚገባን መልኩ ጥሩ ምክር ትምርት ነው የሰጠኸን ይልመዲብህ
ጌታ.ይባርክህ.በጣም.የሚገርም.ትምህርት.ነው
ዶክተር የውነት በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ኢስጥህ
በጣምእናመሠግናለን ዶክተርየ ጥሩማስተማርለራስነው
ወንድማችን ስላምህ ይብዛ ጥሩ ትምህርት ነው በሽታው ከተያዘን መፍትሔ ካለ ንገረን ቭድዩ ስራልን
በጣም ጥሩ ትምህርቶች ናቸው የምታቀርበው እናመስግናለ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Dr በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትሰጠን ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ ዕውቀቱን ይጨምርልህ፡፡
ከልብህ ትክክለኛ የሆነውን ነገር እንጂ ላይክና ኮሜንት ለማግኘት ብለህ እንዳልሆነ በግልፅ ያስረዳል ፡፡በርታልን ወንድማችን ፡፡
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ዶ/ር ዮሐንስ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ምክር ነው.
በጣም፡እናመሰግናለን፣ዶ./ር
lehizbi be masebna be mechenek yemtadergew yalehew astewsio betam kelal aydelem ena Dr Daniel yohans enameseginihalen ketilibet 💕💕💕💕
ሰለምክርህ እ/ር ይባርክህ.
ሁሉም ባለሙያዎች እንዳንተ ቢሆኑ ህዝባችን ብዙ ግንዛቤ በኖረው ነበረ.
በርታ .I love your passion and keep it up!!!!
(እግዚአብሔር )🙏 እ/ግ xxx
ዶክተር እናመሰግናለን በጣም ገንቢ ትምህርት ነዉ ለጤናችን ጠቃሚ ነዉ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ዛሬ ነው ያየሁት ግን እኔም በኢንፌክሽን ተጠቂ ነኝ በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር ሳብስክራይብ አድረጌሃለሁ በተናገርካቸው ነገሮች ተጠቃሚ እንደምሆን ተስፋ አለኝ አላህ ይጠብቅህ
ብዙ ግዜ ሐኪም ተመላልሻለሁ መድኃኒት ወስጃለሁ ግን አልጠፋም ስለመረጃህ በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር በ
ዶክተር በጣም ብዙ ተምራለሁ እናመሰግናለን ጊታ ዪባረክክ
ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር እንደገና በዚህ ስለገለጠህ እንዴት እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንትን ስለስጠን ።
እውነትንው። እናመስግናለን።
እኔ። አንድ። ችግር። አለብኝ። ችግሪም። ሽንቴ። በምሸናበት። ሠአት። የማቃጠል። ሥሜት። አለብኝ። እንና። ምን። ባረግ። ይሻለኛል። እና። ደግሞሽንቴ። ሽሸናም። ቁርጥ። ቁርጥ። ይላል። እነዚህን። ብያሥረዱኝ። ደሥ። ይለኛል። አመሠግናለው። እድሜ። ይሥጦት።
@@feiwonezerabruk7481 እኔ እንዚህ ሲቃጥለኝ ነበር ስምርመራ የእንኩላልት ጥጥር ነው ተባልኩኝ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን አስፈላጊ ትምህርት ነው በርታልን እናመሰግናለን !!!!!!!!!
በቅንነት በሚገባ ተንትነህ ህዝብህን እያስተማር እና እያገለገልክ ስልሆነ ተባርከሀል በጣም እናመሰግናለን፡፡
ዶ/ር ዮሐንስ በጣም እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ እንመኝልህአለን ።
ጊዜ ሥታገኝ ስለ ፕሮሥቴት ችግር ቪዲዮ ብትሰራ ጥሩ ነበር
በጣም ሊደገፍ የሚገባ ቻናል ። ተባረክ ።
እጂግ በጣም ቱሩትምህርት ናው ዶክተር 👌
ጌታ ይባርክህ ምልክት ወይም በህመም ለተያዘ ሰው በምን መዳን እና መከላከል እንደሚቻል ብትሰራ ዘመንህ ይባረክ
በቫክቴሪያ ከተያዙ ወይም ከተጠቁ በሗላ ያለውን መፍትሄዎች በዝረዝር ብትነግረን ( ለወንዶች )
ለተጠቃነው መደሀኒቱን ብነግረን
God bless you again brother Dr. Daniel. You do not need to apologize for teaching openly like it should be taught. It is our secrecy that kills most of us... Didn't they say, "beshitawin yedebeqe medanit ayigegniletim?" Knowledge is power when it is used, so thank you for sharing openly from the wealth of your knowledge. I really appreciate your clear and thorough explanation. Tebarek again and again!!!
ዶክተር እባክህ ያሳክከኛል እሚቀባና እሚዋጥ ሰተውኝ ለ አንድ ወር ይሻለኛል ደግሞ ጊዜ እያየ ያመኛል አልነቀለልኝም በእግዚያአብሄር አሪፍ ይነቅልልሻል እምትለውን መዳህኒት እዘዝልኝ
ጌታ ይባርክህ ብዙ ተምሬበታለው በጣም ነው እምቸገረው በዚህ በሽታ የሆድ ድርቀትም በጣም ነው እሚያስቸግረኝ ምንም የእህል ዘር መብላት አልቻልኩም ለእንፌክሽኑ እሱ ያገለጠኝ ይመስለኛል መፍቴውን እንድትነግረኝ በትትና እጠይቃለው ዶ/ር ተባረክ ትትህናህን አድንቄልሀለው ይጨመርልህ
ዶ/ር አብዝቶ የባርክህ እኔ በጣም በጣም እየተሠቃየው ነው😢😢😢 የሽት ቶቦ ኢፌክሽን ነው የምባለው ሆሊም ሀኪም ጋር ስሂድ የማህፀን ቶቦ ሽ ዝግ ነው ተብዬ በሱ ምክንያት አለቅሳለው ካገባው 7 አመቴ ነወ ይህው አሁን ደሞ በዚ በሽታ እየተሰቀየው ነው አሁንም የምፅፍልህ ታምሜ ተኝቺ ነው😢😢😢😢 እባክህ እባክህ እርዳኝ ሳትመልስልኝ እንዳታልፈኝዶ/ር
ሀይ እናት ለማህፀን ትቦሽ ቅርንፉድ ለአነድ ሳምንት ዘፍዝፈሽ ለ 21 ቀን በባዶ ሆድሽ ጠጭ አይዞሽ ታረግዣለሽ
የመሀፀን ትቦ መዘጋትና የሺንት ትቦ ኢንፌክሺን የተለያየ ነው
ትክክል
ተባርክ ዉንድማቸን እናመሰግናለን
Batam enamesagenalan batam teru temrtnaw
ጠቃሚ ምክር ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶክተር
በጣም እጂግ ጠቃሚ ነዉ የሰማነዉ ትምህርት ነዉ እነነመሰግናለን ዶክተር
እንዴት ደስ የሚል እውቀት ነው Thank you 🙏
ዘመንህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ
God bless you brother! የምታቀርባቸው ነገሮች ጥሩና ጠቃሚ ናቸዉ ደግሞም ሳይንሳዊ ናቸው። በ ነገራችን ላይ እኔ ፋርማሲስት ነኝ እና ለህዝብ የምጠቅም ነገር መስራትህ ጥሩ ነዉ ቀጥልበት እላለው። 🌼🌻
እናመሰግናለን
እስቲ የሚያሳክክናየሚያቃልመፍቴሂካለህ
Aaaaàaaaaaaààaàaàaààaàaàaàaaaaaaaaàaaaaaaaaàaaaaàààaaaaaaaàaààaàaàaaààaààaaàaaaaàaaàaaàaaaaaàaaaààaaaaàààaààaaaaaaàaa
👍
ሰው ግን ችግር አለባቸው ለምን ነዉ ዲስላይክ የምታደርጉት ትገርማላችሁ ጡሩ ነገር መስማት አትፈልጉም ማለት ነዉ ጉድ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከፍተናል እና በምህርቱ ይየን
የሚሰራ ሰው እኮ ብዙ ምቀኛ አለው ምቀኞች ናቸው ዲስላይክ የሚያረጉት በዚሁ ቀጥል በርታ ዶክተር
በጣም አመሰግናለው፡፡Dr.በግራ ጎኔ በኩል ህይወት ያለው ሚመስል ነገር ይንቀሳቀሳል፡ብዙ አልትራሳውንድ ተነስቻለሁ፡፡ሁሉም ጤነኛ ነው ይሉኛል፡አንዳንዶቹ የባክቴሪያ መድሀኒት ይሠጡኛል፡፡ ምን ትመክረኛለህ፡፡
Selam ihite ahun teshaleshi
Dr እጅግ በጣም እናመሠግናለን በዘመንክሁሉ ሠላምክ ይብዛ ፈጣሪ ይጠብቅ ተባረክ
እናመሰግና ለን ወድማችን ዘመንህ ይባሮክ
Thank you God bless you
Thanks much & God blesse u again and again with much of Knowledges,,,,
መድሐኒያለም ዘመንክን ይባርክ
እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ሰጠኸን።
ዶ ር ዳኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነው የምናከብርህ
ሰላእ ሰላም ደክተር በጣም አመሰግናለው በእውነት እኔ እህትህ በስደት የምኖርም በጣም አሰቃየኝ ህክምናም ሂጃለው መዳኒትም ወስጄ ለጊዜው ተሻለኝ ግን እየቆዬ እየመጣ ያሰቃየኛል እባክህ ምክርህን እሻለው ደኩተር በተለይ በሰው አገር ሁነህ ከባድ ነው………
እህቴ እኔም አረብ አገር ነኝ በጣም ያመኛል አኪምም ትሄዳለህ ግን ለግዝው ዪሻለኛ ተመልስ ዪመጣል እፍ የሴት ልጀ ሰቃዪ
drink pure cranberry juice it will help you.
እህቴ እኔም እዳች በጣም ነው የተሰቃየው ግን አብዘተሽ ዋሃ ጠጪ ተሎ ቶሎ ሽንሽንም መሽናት ሞቅ ባለ ዋሃ መታጠብም ትንሽ ህመሙን ቀንሶልኛል እህትቼ እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን
@@hirottelahon6038 በውስጥ አዋሪኝ እህቴ እኔም እዳቺ በረብ አገር ነኝ ህክምና ተመልሼ ሂጃለው ግን ለጊዜው እንጂ ለውጥ የለውም ህመሙ ያው ነው
@@እግአብሔብርይመስገን 33166995
ያተ የሆነው ነገር ሁሉ ይበርክትልህ. እዳታይነቱን ያብዛልን. አቦ. የተቀደስክ ሰው. ትልቅ ነጥብ ነው ያነሳህልን.
እድሜና ጤና ይስጥልን ይበልጥ እውቀትና ጥበብ ይጨምርልህ ዶክተር በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ቻናልህን አገላለፅህ እጅግ በጣም ደስ ይላል በተለይ ቶሎ ህክምና ለመሄድ በማይመች ቦታ ላይ ላለን ሰዎች ልንወስድ የሚያስፈልጉን መድኃኒቶችን እይስቀመጥክልን ነው በርታ
በጣም፣እናመሰግናለን፣ዶክተር፣የእድሜ፣ዘመንህን፣የብዛልን
በጣም አስፈላጊ ቶፒክ ነው ተባረክ ጥበብህ ብዝት ይበል
Wow wow wow this is really wonderful. teaching I thank you so much thank you hone. Doctor.Tiching without charge...
Thanks
ዶክተር ምናለበት ኢትዮጵያ ብትሆን ምን ያህል በተጠቀምን ነበር ተባረክ ዶክተር የኔ ጥያቄ የሀሞት ጠጠር ስሜቱ ምንድነው መፍትኽውስ እግር ያማል እባክህ ዶክተር በደንብ አስረዳን እመስግናለሁ
@@haimanotemanuel1109 ooooiik
@@webitwondfraw7725 iii
እናመሰግናለን ወንድም ተባረክ
ደክትር ልትረዳኝ ትችላላክ በነትክ አኪም እደአለድ ሰደትኛንኝ አልችልም እነ በጣም ብልቴን እየስከከኝ ያቃጥለኛል በጣም ያስክክኛል ልታወኝ አልቻለም ትኝሽ ቆየብኝ የምአድን መዳንቲ ከለ ንገረኝ ከቻልክ መልስልኝ ዶክትረ 💝💝💝💞💞💕👌👌
በጣምጥሩ:ትምህርትነዉ:ዶክተርእናመሰግናለን::
ጌታ ይባርክህ ወንድምዬ🙏🙏❤❤❤
በእውነት እገዚየብሔር ይባርክህ ኑርልን እርሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ
እውነት እጅግ በጣም በጣም ጥሩ አርገህ ነው የገለጥከወተባረክ
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር
እኔ በዚህ ህመም በጣም ነው የምሰቃየው እንዲያው መድሐኒቱን ብታመላክተን
ዶክተር አመሰግናለሁ ከምር ጠቃሚ መረጃ ነው ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር ከቻልክ ማስታገሻውን ብትነግር በተለይ ስደት ላይ ይከብዳል
ብግዶንሱን እየዘፈዘፍሽ ጠጪ ውሃ
በትክክል በጣም ደስ የሚል ትምህርት እኔ ምንም አልጠቀምም ፈጣሪ በሰጠን ነፁህ ውሀ ነው የምጠቀመው ተጠንቀቁ ሴቶች
ጤና ይስጥልኝ doctorበጣምእናመሰግናለን
አጋጣሚ ዛሬአሞኝ አኪም ቤት ነበር እና ምርመራ ሲደርገልኝ እን ፌክሽን ነውአሉኝ ነገር ግን ምንም አይነት ማብራርያ አልሰጡኝም ነበር አሁን አጋጣሚ ያንተን መረጃ አገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ
Lemme tell you I have been suffering with this Situation I visit my doctor every week because of this but I learned a lot from this video I thank you so much Dr
ቴኪው ወንድም ያንተ ሚስት ታድላ የኛስ ወንዶች ደነዞች ናቸው።
ለሰጠኽን ትምህርት እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችህ
ዶ/ር ኤሊ እናመሸግናለን አድ ጥያቄ አለኝ የሆድ ድርቀት
ተቸገርኩኝ ምን ልጠቀም ዶ/ር ኤሊ
@@zyeinabeje9594 ገ
ትክክል የኔማር ግን አሣክሽኝ
Thank you so much Dr Daniel excellent advice and education God bless you abundantly 😀
ጠቃሚ ምክር ነው ዶክተር ክበርልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ
God bless you Dr. Daniel! Thank you for your advice.!
O my God ...you can't imagine how you helping me God Bless u
ሰላም ዶክተር በውስጥ መስመር ብታናግረኅ እፈልጋለዉ ምን በኝግኔ ይወጋኞል ይነገረ ቤረደ ሲመጣ ብቻነዉ የሚተወኝ መዉለድም ፈልጌ ሞከርኩ ግን አልያዘልኝም ለዛ ብትረዳኝብየነው ከጌታ ፍቃድ
❤
God bless you dr we love you
9676718840👏⛪✋🙅😀😍🙌
Docter.hulgiza.yemadkekna.mefleklek.betam.yaschegregnal.yeshent.banba.enfaction.bacteriafenges.ale eshete ye.medanit.stekem.legizawteshelogn.ne er.masakekun.betam.yaschegregnal
በጣም ይመለከተኛል ዶክተርዬ እኔ ቶሎ ቶሎ እየተመላለሠ ተቸግሬያለውውውውውው
በጣም እጅግ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር ላማክርህ ነበር ግን እንዴት ላግኝህ እንዴት ማዉራት እችላለሁ እርዳኝ እባክህ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
እኔ ያማኛ ወንድም
እናመሠግናለንከተያዝንበሗላመፈትሔው
@@cbndb9960 መፍቲሄው ጠፋኝ ሆስፒታል ስሆድ በሽታው አልተገኝልኝ እኔ በጣም እዬጓዳኝ ነው የአይኔ ስር ያብጣል በጣም ነው ሽንት እሚያመላልሰኝ ዶክተሮቹ እንግሊዘኛም አላቅ አረበኛም አላቅ ምን ይሻለኝ ከፋርማሲ የሆነ በውሃ ተበጥብጦ እሚጠጣ ሰጡኝ ይፈላል ጨጎራየን ፈራሁ መፍቲየውን ንገሩኝ
በጣም ጥሩ ትምህርት እግኝቻለሁ ወንድሜ የኔ ችግር ምን መሰለህ በልቴ በግብረስጋ ግንኙነት ግዜ ዝግት ይልብኛል ከፍተኛ የሆነ ድርቀት አለኝ እድሜዬ 50 ሲሆን ከባለቤቴ ጋ ጥሩ የሚባል መረዳዳ ነበረን ግን ይኽው 1 አመት ሊሞላኝ ነው ይህ ችግር ከተፈጠረ እኔ ብዙ ጥረት አደርጋለሁ ግን ትርፌ መላላጥ ሆነብኝ ባለቤቴም ቅር እያለው ነው ሊረዳኝ አልቻለም በትዳር ከ30 ዓመት በላይ ሆኖኗል ትዳሬ በስትርጅና ሊበተን ነው ባለቤቴም እስቢበት እያለ ይነጫነጫል። በምክር ድረስልኝ ወንድሜ
ህክምና መከተትል ነው
የመሀፀን አለመከፈት ስንፈተ ወሲብ ነው ለወሲብ ፍላጎት ስለሌለሺ ነው መሀፀንሺ ዝግ የሚሆነው ለዚህ መፍትሄው አመጋገብ መቀየርና ቀለል ያሉ አስፖርት ነው
ተባረክ በክፍያ የማይገኝ ትምህርት ነዉ
ጤና እና እድሜ ይስጥህ ጥሩ አገላለፅ ከልብ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉