If you love him, atleast sacrifice something... be majic endikeyer new metfelegiw ?? sele Tidar aweriw , metfelegiwen negeriw ...endiw seterotu mayhon tedar ena mayhon tewled tefetralachu
Kira anten ina yonin bamayate bamkatatale min yahil indatlawxku ataqim teenager age layi negn gin kamitasibow bly nw yelawaxegn Sila relationship sayihon normal personal development layi kamitasibow bly damo xabiq andi qan podcast layi indamiqrb irgitagna neyn 🎉
ኪራየ ይገርምሃል ወንድ ልጅ ብዙን ጊዜ ምክር መስማት አይፈልግም ጥሩም ይሁን መጥፎም እራሱ ባሰበው ብቻ ነው መጎዝ የሚፈልገው ለራሱ የሚጠቅመውን እንኮን ብትነግረው የበታችነት ስለሚሰማው አይሰማም አሁን እንኮን ይህን ፕሮግራም በብዛት ሴቶች ነን የምንሰማህ
ወንድ ልጅ በራሱ የማስተዳደር ሃላፌነት እንዳለበት ካላወቀ ሚስቱ ብታግዘው ተመልሶ ይደድባል እንጅ በፍጹም አይሻሻልም
የማስተዳደር ሃላፌነት እንዳለበት አውቆ ዛሬ ገንዘብ ባይኖረው ነገ ግን የተሻለ ህይወት ይኖረዋል ወንድነቱን ያወቀ መቸም ቢሆን ወድቆ አይቀርም ይነሳል
Yebetachinet yisemawal yemilew betam lisemeribet yigebal 🎉
ኧረ እውነት ነው
ትክክል🙏
ere ene ahun betam eyesemahut new Kirubel betam yimechegnal gn wend negn
ትክክል ይህ ነው ያስቸገረው ምክርማ ቢሠሙ ስቶች በተለወጡ ነበር እዳውም እድሠሙ ቢደረጉ ጭራሽ ለነሡ ሣይሆን ለቢዝነስ የሚሠሩ ነው የሚመስላቸው ሠራሀ አሞታቸውን ግድል ነው ያረጉት ጭራሽ እደ ሴት ልጂ ጥገኛ ሆነው እርፍ ኡፍ አሁንስ እጂ እጂ ነው ያሉኝ
ኪራ እኔም እሱን ነዉ ያልኩት ራስክን ቀይር በጥዋት ተነስተህ ስራ ራስክር ቀይር የተሻለ ሁን አልኩት እሱ ግን ሚያደርገዉ ተኝቶ እኔ ስራ እየገባሁ ደዉሎ ደብሮኛል ናፍቀሽኛል አዉሪኝ ይላል።እንደሚወደኝ አዉቃለሁ ግን ከኔ የተሻለ ካልሆነ ምኑን ባል ሆነ ገንዘብ አድለም ቁም ነገሩ ለምን ጋሪ አይገፋም ግን ራሱን ለመቀየር ተነሳሽነት የሌለዉ ሰዉ ነዉ።እና እኔ አይሆንም አልኩት እሱ ምን አለ በጣም በጣም ባለጌ ነሽ ራስ ወዳድ ነሽ አለ።እሽ አልኩት አበቃ ሴት ነኝ የነገ ህይወቴ ያሳስበኛል ወልጀ እሱ እጅ ላይ ስወድቅ ምንም እንዲጎለኝ አልፈልግም ይህ ራስ ወዳድነት አድለም እዉነት😂ኪራ አንተ ግን ወንዶችን ሰብስበህ የሆነ በኪኒን መልክ ሚወስዱት እና እኛን እንዳንተ ሚረዱበት ነገር ብትሰጥልን😂 እንደ ሀሳብ 🙏🥰🥰እመብርሀን ሁሌም ሞገስ ትሁንህ
ኪራ በጣም አንደኛ ሀሳብ ነው።❤ እስቲ ግን ስለተመመሳሳይ እድሜ relationship and marriage ምን ታስባለህ video ብትሰራበት አሪፍ ይመሰለኛል። 🙏🙏
አነጋገርህ ላይ ምታረገው ጥንቃቄ በጣም ነው ማደንቅህ
ሴት ሰትሆን የምትመርጠው ባልም አባትም ነው ሰለዚህ ዓላማውን እሱነቱን ጠንቅቃ ማወቅ አለባት የተሳሳተ ባል ከመረጠች ግን እሶንም ልጆቿንም ዋጋ ያሰከፍላታል ሰለዚህ ወንዶች ዝግጅ ሳትሆን ሴት ጓደኛም አያሰፍልግህም በርትተ እራሰህን ለውጥ ከዛ ሁሉም ይደርሳል🙏💯
ናቲን እንየው የምትሉ እንጅ ወደላይ 🤚🏽
አቢኒስየትሂዶነው ናቲ እሚለው ደሞ😊
😂😂😂ኮመንታተሮች እራሱ ትመቹኛላችሁ ትኩርታችሁ የማን ስም እንደተጠራና እንዳልተጠራ
Yehew alen 😂
ያልከው ሁሉ ብዙ ነገር እንዳስተውል አድርጎኛል እንደው አርብ ሀገር ያልከው ላይ ሌላም ቪድዮ ስርተህ ብትመክረን ብታስተምረን ደስ ይለኛል እባክን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይስራልን የምትሉ ላይክ???😊
ያሁኑ ወዶች አላማ የላቸውም መብላት መጠጣት መደሰት መውጣት ብቻ ነው የሚፈልጉት እራሳቸውን በሀሳብ መወጠረ አይፈልጉም ሴቶች ደሞ የአሁኑን ሳይሆን አረቀው ያስባሉ አልተግባባንም ከነሱ ጋረ😢
በጣም
ማርያምን እውነትሽን ነው ግን የኔ ጥያቄ ነው ሁሉም ወንዶች ናቸው ግን ለሁሉም ግድ የማይሰጣቸው እኔም ያነገር ስለሰለቸኝ ሳየው ለውጥ ስለማላይበት እየወደድኩት ተለይቸዋለው
@@TeshayArgawa ይሻላል ጨጓራ በሺተኛ ከሚኮን ብቸኝነት ነፀነት ነው ወላሂ ምንም አላማ የላቸውም ለማሰማት ረዳት ስትሞክሪ ጭቅጭቅ ይመስላቸዋል
ere atagelabtut
እናተ ሴቶች በድላችሁም ተበዳይ ትሆናላችሁ ከሃዲ እኮ ናችሁ አፈር ብሉ አለም ላይ ያላችሁ ሴቶች እናተን እንደ እባብ ቅፕጥቅጦ ነበር የእሊትሪክ ሽቦ ላይ ጥሎ መሄድ ነብስ እንኳን እንዳይዘራባችሁ ቆሻሾች ናችሁ እናተን የሚያምን ማነው የተረገመ ካልሆነ እንደናንተ ወንድ ተበድሎ አይለፈልፍም ብቻውን አልቅሶ ቁስሉን ያድናል እማትረቡ ሰይጣኖች
ችግሩኮ እምናይህ ሴቶች ነን 95%ለማንኛውም በርታልን
ኪራ ለሁላችንም የሚሆን ትልቅ ትምህርት ነው የምትሰጠን በርታ ።ሴቶች ብቻ አይደለንም ወንዶችም አሉ ።
ሴት ነኝ ግን ማወቅ ስላለብኝ አየዋለው ምክንያቱም አንተ ምክርህ ደስ ስለሚለኝ
ሲጀመር ወንድ የለም😂
ውይይይይ ኪራዬ ውስጥህማ የሆነች ምርጥ ሴት አለች ሹክ የምትልህ እሷንስ መቼ ነው የምታሳየን😂😂😂ሴትነት እንግዲ ብልህነት ነው ለዛ መሰለኝ አሁን ሴት የጠፋው ብልህ መሆን አይፈልጉም ደስተኛ ብቻ ከሆኑ የኖሩ እየመሰላቸው እስኪ አሁን ስላለነው ወጣት ሴቶች ሴትነት አውራን ክብሩን እያሳጣነው ስለሆነ plsssss
የኔ አስተሳሰብ ራሱ ለብሶ ከሚጀነን ለኔና ለምኖልዳቸው ልጆች የሚጨነቅና የሚሰራ ነው የሚመቸኚ በትክክል ገልፀከዋል 👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ኪራ እዉነት ነው እኛ ወንዶች መንቃት አለብን መጀመሪያ ከመፍረዳችን በፊት እኔ ምን አጉድዬ ነው ወይም እኔስ ምን ያህል እራሴ ላይ ሰርቻለው ማለት አለብን እላለው። በገንዘብ ብቻ ሳይሆን ባልካቸው መስፈርቶች ሁሉ።ገንዘቡ እራሳችን ላይ እስከሰራን ድረስ ወይም ተነሳሽነቱ ካለን ቀስ ብሎ ይመጣል። ግን ያልካቸውን መስፈርቶች በሙሉ ለማሟላት እየጣርክ ዛሬ ካልሆነ የምትል ሴት ግን ላንተ አቶንህም እቺ ሴት ላንተ ጠንቅ ናት።ለማንኛውም ስለሰጠሀን ምክር እናመሰግናለን❤❤
ምክሮችህ ልብ ላለዉ ሰዉ ህይወትን ይቀይራል ሁሌ ነው የምከታተልህ🥰🥰
በጣም ትክክል ነክ አመሰግናለሁ ❤🙏
እራስህን ሳትችል ለላውን አትሸከምም። I also believe in that ✔️✔️✔️
ኪራዬ አንደበትህ ይባረክ የተናገርካቸው ነገሮች በሙሉ በጣም ልክ እና ልክ ነው ምንም የጎደለው ነገር የለም ሴት የቱንም ያህል የተማረች ጥሩ የስራ የገቢ ሁኔታ ቢኖራትም ለባልነት አልፎ ተርፎ ለልጆችዋ አባትነት የምትመርጠው ወንድ ቤቱን ሂወቱን ራሱን በደንብ መምራት የሚችል የራሱ የሆነ አቅዋም ያለው ባጭሩ በሁኔታዎች ሁሉ እኔ አለው ብሎ ከፊት የሚቆም ብርቱ ወንድ ነው ምትፈልገው ይህ መሆኑ ደሞ ክፋት የለውም ምክንያቱም ነገን በትኩረት አሻግሮ ከማየት አንፃር ግድ ስለሆነ 🙏🙏❤️
🎉🎉ዋው ኪራ እሚገርም ነው የዛሬው አገላለፅህ በተለይ ሁለተኛው ላይመጨረሻው ላይ የገለፅከው በጣም እሚገርም ነው ተባረክ ኪራ እኔ አልቀየምህም በርታ እንኳን ደህና መጣህ አዲሳባ ደስ ብሎኛል ኪራ🎉🎉
😁😁😁😁ሰምተነዋል እኛ እህቶችህ ያንተን ቪዲዮ አለማየት አንችልም ኪሩየ የኔ እንቁ
ሆይ ሆይ😂 ኪራ ይመችክ የሰዉ ልብ ዉስጥ ገብተክ ምቶጣዉ ነገር😊🥰😍
ትክክል ወድሜ በብዛት የምንከታተልህ ሤቶች ነን
ይህን ለወዶቻችን ብንልክላቸው ሣይሠሙትነው የሚያጠፉት
ወይ አያቁ ወይአይረዱ
ሥህተታቸውን ሥለማያርሙ እኮነው ፍች የሚበዛው 😊😊😊
ያንተን ምክር ሰምቸ እዉነተኛ አፍቃሪየን አግቻለዉ thank you❤❤❤❤❤❤❤ bro
ብዙ ትምርት እየወሠድን ነዉ ቀጥልበት ወንድም❤
እኛ ሴቶች ጥገኛ አደለንም በተለይ በመዳም ቤት ያለን
bisotishn new mitawerw😂😂😂😂
እውነቷ ነው ብቻችንም እየኖርን ነው ወንድ ደሞ ወንድ ካል ሆነ ምን ያደርግልናል😂😊@@Yemariyam21md
ቴንኪዩ ኪራዬ❤ ወንዶቹማ ደንዘዋል እኛ ሴቶች እናዳምጥህ 😊
Tkikil Nek bro Tiru Eyta Alk beziyalay Lekalatochik yemtadergew Tnkake Des yilal Tebarek
ኪራየ እውነት ትለያለህ. በርታልን ወንዲሜ ❤❤❤
*_ኪራየ ወንድሜ😇💙😍_*
እንኳን ደህና መጣህልን !አትዬ ነው ኪራዬ ግድ ነው እናያለን ❤
አንድ ወንድ አንተ ያልከው አይነት ወንድ አናውቅም ቢሰሩና ጠንካራ ከሆኑ ሴሰኛ ናቸው ሴሰኛ ካልሆኑ መሪ ከመሆን ይልቅ ገዥ ይሆናሉ አሁን እራሱ አንተን እያዩ ያሉት ሴቶች ናቸው
Betam tikikil new
U r saying the right thing 😊
አንተ ብቻ ምክር ስጥ ኪራየ❤❤❤
አዎ እኛ ሴቶች እንደሚባለው ብር ብቻ አንፈልግም ግን ለባልነት ብቁ የሆኑ ወንዶችን ስንመርጥ ለገንዘብ ነው ይላሉ 🙄🙄
ብሮ ምርጥዬ ነው።
እናመሰግናለን ኪራችን❤❤❤
ቪዲዮው ለወንዶች ነው ብትልም ስለምወድህ እና ስለምትመቸኝ አየዋለሁ...
ወንዶች ኑ አዳምጡ ተማሩ ባላዬ ላሽ አትበሉ 😂 በርታ ወንድሜ❤
ያንተ ምክር የምንሰማው በአብዛኛው ሴቶች ነን ወንዶችዬ ኑ እስቲ ስሙ.🙄 ኪሩ ወንድሜ💙💪💪
ይህ ትምህርት ለኔ ነው እውነት ቁልጭ አድረገህ ነው የሳልህኝ ወንድሜ
እውነት ነው ኪራ እናመሠግናለን
kiraye yene wd wendm mn alebet hulum sew endante byasb noro swedh eko yelbe new yetenagerkew ❤❤❤
ወላሂ ትክክል 😊👌👌👌
Great job keep it up ❤❤
እረ በፈጠራችሁ ወንዶች ኑና አዳምጡ እኛንም ተረዱን ያለስማችን ስም አትስጡን
ወዶች ቲክቶክላይ የሤት ዳሌ ይዩጅ እንደዚህ ያለ ቦታማ አይገኙም 😅😅😅😅😅😅😅
እንኳን ደና መጣህልን ኪራነት
ኪራዬ በእውነት ተባረክ❤😂
ስለኛ ስታወራ ኪራ ታቃለህ አንዳንዴ ከእውቀትህ የተነሳ ሴት ነበር ወይ ሴት ዉጦ ነው እላለው ይጨመርልህ አይወስድብህ ወንድምዬ❤
ሃሃሃሃሃ ኪሩዬ መላጣ ሰውዬ ባሌ መላጣ ነው :: thank you for sharing ❤
ይመችክ 👍👍✅
😂😂😂 ለወንዶች ነው እምሰማው ሴቶች😂😂😂
በትክክል🥰🥰
Huge fan bro for real😊!
May ALLAH bless you
ኪራዬ ብሙጎሳ እንወስድዋለን መምህራችን እናመሰግንሃለን 🙏😘😂
የወንዶችን ego ግን አየኸዋ ካንተ ምክር መስማት ሽንፈት ሆኖባቸው አያዩህም ወይስ እኛ ሰምተን እንድንነግራቸው እየጠበቁ ነው እእእእ
ኪራ አደኛ እኮነክ❤🎉
ኪራዬ በነገርህ ላይ የብዙ ደካማ ወንድ መፈጠር ምክንያቶቹ በአብዛኛው ሴቶች ነን ምክንያቱም እንኳን ባል ጓደኛ መሆን እማይችል ሰው እያገባን ነው። ግን እድል ባያገኙ ኖሮ እድል ለማግኘት ሲሉ የምሬን ነው ወንዳ ወንድ ይሆኑ ነበረ። ስለገንዘብ እያወራሁ አደለም። ሽቅርቅር ወንዶች አልበዙባቹም? አይሰሩም! አይለፉም!አይፀልዩ አያስቀድሱ..... የሆነ በቃ ሴታሴት ወንዶች እየበዙ ነው። እኔ የምር ያሣስበኛል!🤔🤔🤔
Come on 🙄... a girl will never sacrifice her life for love, but boys will
የኔ ውድ እውነት ነው❤❤❤😢😢😢😢😢
ትክክል 😢
u r right about the coming of 'melata sewye' in our late twenenties or thirit
😂
እንካን ደህና መጣህ ኪራ🎉🎉
Tankiwu. Wendmachn. Endante. Aynet. Mekari. Slagegen. Enamesegnalen
ምርጥ ወንድማችን ምክርህ ይመቸኛል
❤❤🎉🎉.ዬወንዶች.ኮሜት.ኑ.አናብብ ሴቶች ላይክ😂😂😂
መች አሉና
እኮ ጫት ቤት ናችው🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤫🤭
አደኛነኝ😂🎉🎉🎉🎉🌺🌺🌺
የተናገርከው ሁሉ👌👍❤🎉🎉🎉
😂😂ልጅቱዋ ግን ተመቸችኝ በርታልን በመቀጠል አሁን ሰአት ግራ እየገባን ነው ፉቅር ወይስ ገንዘብ እንደሚፈልጉ አናውቅም ❤ፈጣሪ ፉቅር አብዝቶ ይስጠን አሚንን
Thanks kira tebarek
🎉❤በትክክል
ወንድልጂ ከሌለዉ ቆንጆ ቢሆን ባለሀብት ቢሆን የሂወት ግብ ከሌለዉ ባዶነዉ ምክኒያቱም ሰወኝነት የለዉም
ሰላምህ ይብዛልኝ ወድማለም
ትክክለኛ መልስ ትችላለክ❤
እንደዛ ነዋ 'ሚሠራው kiru 😊
ኪራዬ የምወድህ❤❤❤❤❤
ትክክል ❤🌹🌹
ትችላለህ ሥልህ በምክኒያት ነው እኔ በበኩሌ የኔ ያልኩት ሠው ጊፍት እንደሠጠኝ የማሥበው እራሡን ለመቀየር መጣሩ ነው
Welcome bro ❤❤❤❤
ስወድህ በርታ
አሪፍ ነው
ሰወደህበርታ😮😮😮😮
ትክክክልእዴኔነሺእኔምአለሁበትግንብንጋባ ብዬሳስብግንይዴብረኛልየኔዉየቃላትሺግርአለበት 👍👍👍👍
ትክክል አንድ ሴት እያፈቀረች ከልቦ እዴመቀስ እየቆረጣት ትተዎለች ገምግማ አይታ በሁሉም ነገር ትክክል ካልመሰላት
ይገርማሀል አሁን ላይ 1+10 ነው ብትሉ ትክክለኛ ናቹ የምላቹ life lay negn የመዳም ቅመሞች ረመዳን ሲመጣ የዛሬ አመት ሀገሬ እነኝህ የምትሉ ግን ደግሞ አመቱ ተመልሶ የመጣባቹ ቤተሰብ አድርጉኝ😢
እኔ በጣም የምወደው ልጅ አለ ሂወቴን ስጪዉ ቢሉኝ እንኳን ለሱ አልሳሳም ግን አሁን አሁን ሳየው እሚያወራኝ ነገር ሁሉ ለጊዜያዊ ነገር ብቻ ነው ለትዳር አላማ ያለው አይደለም ከሱ መራቅ እፈልጋለሁ በጣም እወደዋለሁ እንደት ልራቀው ??
መተዉ ነዋ እማይሆንሽ ከሆነ
If you love him, atleast sacrifice something... be majic endikeyer new metfelegiw ?? sele Tidar aweriw , metfelegiwen negeriw ...endiw seterotu mayhon tedar ena mayhon tewled tefetralachu
ቃስ ብለሽ በሌላ ሰው አስፈትኝው ከዛ 😢ታቂዋለሽ
@@EMU_AYMNA እሺ
ትክክል ነህ አትሸማቀቅ ❤❤❤❤
ሰላም ኪራ እኔኮ ዴስስስ እምትለኝ ነገር ሚድያ ላይ ራስህን ሆነህ ነው እምትመጣው
Tebarek kiraye hiwoten eyetadeklgn new i am 18
በጣም ትክክል ነህ
Kira anten ina yonin bamayate bamkatatale min yahil indatlawxku ataqim teenager age layi negn gin kamitasibow bly nw yelawaxegn Sila relationship sayihon normal personal development layi kamitasibow bly damo xabiq andi qan podcast layi indamiqrb irgitagna neyn 🎉
ኪራየ አድስ አባ እንደት ነው ተስማማህ ብራየ
እኔ ምን ሁነህ ሰላው ዳታ ዘጋብኝ ይላል እታዴ እኔን ሁሊ እንዴት ሊስተዳድረኝ ነው ነይ እንጋባ እሚለኝ ደፍር ነው ይህ ከንቱ😂😂😂 ምክርህ❤
Yenam😂😂😢
Thank you kira ❤
ምንለ እሄን ያተን ምክር የኔባል ቢሠማልኝና ቢከታተልልኝ እደት ደሥ ባለኝ ነበር
Wendme selkehen endet lagegn pls😢...?
ሳያውቅበት ያለቀበት ነው እሚሉትየኛ ቤተሰብ የመበተን ምክንያት ይህነው ያባታችን ስህተት 😢😢😢
ኪራዬ❤
እዳው ያነጋገርክ ለዛ ❤❤
ትክክል 🥰🥰🥰
Abeni hede ende😮
Anyways migerm ngr nw yenegerken ❤
zara gena comment setehu balan eyewededkut yetleyehut lemelewet slemayasb new anten alemadnek nfugnet new👌👌👌
ናየ ንጉስ🥰😘
ተባበረኝ በጌታ ❤