ይሄን ቪዲዮ ላኪለት ፣ ትሰለቻታለህ| How to be a Good man

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 104

  • @GhGh-b8y
    @GhGh-b8y 3 дні тому +15

    ለታናሽ ወድሜ እልክለታለሁ ምርጥየ ወድም አለኝ የኔ ውድ ወድም በህክምና ትምህርት ተመርቆ ስራ አጥቶ እየተጨናነቀብኝ እየተከራተተብኝ ነው ብር ልላክልህ የራስክን ስራ ጀምር ብለው እቢ ተልጂነቴ ጀምረሽ ለፍተሻል ተግዲህ ታቺብር አልፈልግም ነይና የራስሽን ኑሮ ኑሪ እያለኝ ይመክረኛል አላህወይ ለወድሜ መልካም የሆነን እሪዚቅ ክፈትለት ያረብ

  • @TsionAlene
    @TsionAlene 2 дні тому +3

    እናመሰግናለን ኪራ ለሴቶችም ብትሰራልን ደስ ይለናል 🙏

  • @EyerusalemAnebessi
    @EyerusalemAnebessi 5 годин тому

    እግዚአብሔር ከዚህ ይበልጥ እውቀት ይጨርልህ ጎበዝ በርታ😊

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 дні тому +2

    እዉነት ነዉ!! ትክክለኛ መሪያችን ፈጣሪ ነዉ
    እናመሰግናለን ኪራ ምርጥ!!❤❤❤❤❤❤

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f 3 дні тому +7

    ኡነት ትክክል ነህ ስራ የማይሰራ ወድ በጣም ነው የሚስጠላው ወድ ልጅ ስራ ሲሰራ ነው የሚምረው

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Годину тому

      ታድለሽ እንዲህ የሚያስብ ወንድም አለሽ😢

  • @AmbesaNayzgi
    @AmbesaNayzgi День тому +1

    Thank you

  • @Sassy387
    @Sassy387 3 дні тому +2

    Egziabher yirdah yasebkewin lemasrat. Your intentions are pure. ❤

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 2 дні тому

    በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ልጅ ማየቴ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አመስግነዋለሁ ልቦናህን ይጠብቅልህ ❤🤲

  • @BirukKassie-oe4qq
    @BirukKassie-oe4qq 2 дні тому +2

    Kira when u say subscribe malet new like it seems like someone forced u to say Ena like it betam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 3 дні тому +2

    እኮን ደህና መጣህ ኪራ ብዙትምርቶችን ወስጃለዉ አሏህ ይጨምርልህ

  • @Tamre123-c8x
    @Tamre123-c8x 3 дні тому +1

    ኪራ እናመሰግናለን ለምስጠን ትምርት

  • @betelhemadaneyutub6277
    @betelhemadaneyutub6277 2 дні тому +1

    በጣም አናመሰግናለን ክራዬ በጣም ብዙ ትምህርት አግቻለሁ ካተ የርቀት ፍቅር አስትርስ ውስጥ ገብቻለሁ ሱሰኛ ስው ማፍቀር ከባድ ነው በጣም ይዋሻል የውሸት መሃላ ስድጋገም አንዴት ድክም አዳለኝ

  • @-kdsti
    @-kdsti 3 дні тому +2

    Welcome back ሓወይ❤

  • @yosefm8931
    @yosefm8931 3 дні тому +1

    ኪራየ እናመሰግናለን አረብ ሀገር ላለን ሰወች ስራልን ቪዲዮ በስራ ህይወት ዙሪያ በተረፈ ክበርልኝ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 3 дні тому +2

    በጣም ትክክል ነህ ተባረክ ኪሩ

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 2 дні тому +2

    እውነት ብለአል ወንድሜ
    ወንድ ልጅ ስራ ይኑረውም ባይኖረው ብቻ ወጥቶ ሲገባ ነው እንጂ ጭምት ሆኖ ቤት ውስጥ ሲቀመጥ በጣም ነው ሚጨንቀው
    ኡፍ እኔማ ያለ ስራ ተቀምጠው ሳያቸው እንባዬ ይመጣል😢

  • @RiduMukter
    @RiduMukter 3 дні тому +2

    ኪራ ለምትሰጠን ትምርት እናመሰግናለን

  • @Senayit-s3h
    @Senayit-s3h 3 дні тому +1

    እውነት ነው ኪራ እናመሰግናለን

  • @Esyenh444
    @Esyenh444 2 дні тому

    Powerful🔥🔥 thank you🙏🙏🙏

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 3 дні тому +1

    አመሰግናለሁ ኪሩ ❤

  • @AbcAbc-wn2rz
    @AbcAbc-wn2rz 3 дні тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ኪራዬ🎉

  • @ashara-ashara
    @ashara-ashara 2 дні тому +1

    እውቀቱን ይጨምርልህ ብሮዬ

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 3 дні тому +1

    Thank you kiraye❤🙏Allah rezem edma ke tana ga yesth 🤲

  • @MameMan-f6r
    @MameMan-f6r 2 години тому

    አመሰግናለሁ

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 3 дні тому +1

    Amazing keep it up ❤❤

  • @NiguseBiniyam
    @NiguseBiniyam 3 дні тому +2

    Welcome man❤

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam 3 дні тому +3

    እውነት ነው ኮራየ እኔ የማይሰራ ወንድ በጣም ያስጠላኛል ለምን ሊስትሮ አይጠርግም ግን መስራት ግድ ነው ባሁኑ ሰአት እኛ ሴቶች ባል ሁነን ወንዶቹን ሚስት አድርገናቼዋል ተቀምጠው እየቀለብን

  • @Mekdestiumelsan
    @Mekdestiumelsan 2 дні тому

    Good topic

  • @BirukKassie-oe4qq
    @BirukKassie-oe4qq 2 дні тому +1

    Selam kiraye love u

  • @MaziHailay
    @MaziHailay 3 дні тому +1

    ኪርያ እምወድህ እንኳን ብሰላም መጣህ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    ዋዉዉ የምገርም ሃሳብ አዳሞቻችን ኑኑ ተመካከሩ😊❤❤

  • @Honey2712.
    @Honey2712. 2 дні тому +2

    ኪራ ስወድህኮ

  • @misrakgetachew
    @misrakgetachew 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ewnet new mikirh yimechegnal tebarek wondime

  • @Maza-cf5ln
    @Maza-cf5ln 3 дні тому +1

    You are right 👍

  • @LovelyLizard-rh6ue
    @LovelyLizard-rh6ue 3 дні тому +1

    እወነት ነው ኪራዬ ምንም ስህተት የለውም ❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 дні тому +1

    በትክክል ወድሜ ወድ ልጅ በግደታ ሊሠራ ይገባዋል
    ግን እኮ የኛ ወዶች በአብዘሀኛው ሥራ እና የቤተሠብ ሀላፊነት መሸከም አይችሉም ፈሪናቸው የአሥተዳደግ ችግር ይመሥለኛል
    ሥንመክራቸውም አይሠሙም ምንአባታቸው እናድርጋቸው 😂😂😂 ቆሎ ሢያር ይሥቃል አሉ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 3 дні тому +1

    ስወድህ🎉❤❤❤❤

  • @ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ

    ❤❤woll come ❤ኪራዬ ዬኝ ኩራታችን ይህንን ትምህርት ዬምታዳምጡ ሁሉ በለተ ቀኑ ቸሩ መድሀኒአለም ሀሳባቸውን ይሙላ

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ

    ምን አለ ሁሉም ወንድ እንዳንተ ቢያስብ❤🎉 😢

  • @MeremaJemalYusera
    @MeremaJemalYusera 3 дні тому +1

    Takikal naki 🎉🎉

  • @Sebli16-u1o
    @Sebli16-u1o 3 дні тому +2

    Kiraye betam yemigerm wetat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bemaryam hulachihum sher adrgu lebizu sewochi medres alebet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kiraye hulem gerami

  • @sitoahmed
    @sitoahmed 2 дні тому +1

    ኪራዬ❤❤❤❤

  • @SusuLove-r4r
    @SusuLove-r4r 3 дні тому +2

    ኪራ እንኳን ሰላም መጣክ እኔ ቦይ ፊረንድም የለኝም ግን አዳምጠዋለሁኝ

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 3 дні тому +1

    ታዛዥ ነን ኪራ እንኳን ደህና መጣክ ግን ሳልጨርስ አልክም 😊

  • @Usama-ds2ww
    @Usama-ds2ww 20 годин тому

    Thanks

  • @jfudyr4497
    @jfudyr4497 3 дні тому +1

    የኔ ኣንበሳ 🤍

  • @betTerefa
    @betTerefa 3 дні тому +1

    Kira silamitsaxan mikir inamasanginalen baxam xuru naw👍

  • @2003j.f
    @2003j.f 3 дні тому +1

    Welcome bro ❤❤❤❤

  • @Solamint
    @Solamint 3 дні тому +1

    እንካን ደህና መጣክ

  • @Hdksbe
    @Hdksbe 3 дні тому +1

    ❤❤❤ኪራ ❤❤

  • @Bizuye-f7b
    @Bizuye-f7b 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ kirubel

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 3 дні тому +1

    እሽ ኪራ ❤️

  • @kedrozil4925
    @kedrozil4925 2 дні тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yosef-birra
    @Yosef-birra 3 дні тому +1

    Esi

  • @SADIYAWORKU
    @SADIYAWORKU 2 дні тому

    ደቂቃ ይጨመር 🥰🥰

  • @tgrayadey-j1x
    @tgrayadey-j1x 3 дні тому +1

    ስስቴ😍ወንዶችየ ኑሱሙ ይጠቅማቸዋል

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 3 дні тому +1

    Kiraye berta berta

  • @zinashzeleke7172
    @zinashzeleke7172 3 дні тому +1

    denku ❤🎉

  • @DgdyDhdy-g1h
    @DgdyDhdy-g1h 3 дні тому +1

    ኪራየ😢

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dirrbe-z3l
    @Dirrbe-z3l 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @HayatMensur-y4g
    @HayatMensur-y4g 2 дні тому

    bro enea lewedm lesetm yemtserawn new mayewm madamtewm nurlgn

  • @hawawalo6548
    @hawawalo6548 3 дні тому +1

    አህለን

  • @tifit589
    @tifit589 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤

  • @FatmaHussain-b2k
    @FatmaHussain-b2k 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abom7md368
    @abom7md368 День тому

    maryamn be medam slik new emayh❤❤

  • @mahidesta-tp6zi
    @mahidesta-tp6zi День тому

    ❤🎉❤🎉

  • @egezabeharmarey2315
    @egezabeharmarey2315 3 дні тому +1

    Esekawene salarage ayedabrme enda😂😂❤

  • @FeleSu
    @FeleSu День тому

    10p kera bertalge betame merte
    Astmariyacine nehi keraya

  • @EnatuFekadu
    @EnatuFekadu 3 дні тому +1

    ❤❤

  • @SeadaSeada-i1h
    @SeadaSeada-i1h 3 дні тому +3

    ወንዶችን አጥበንም ብናሰጣቸዉ አይስተካከሉም😊

  • @سعادهسعاده-غ2ه
    @سعادهسعاده-غ2ه 2 дні тому

    የት አሉ ወዶች ግን መማር ትተዋል ማለት ነው

  • @mihretsahle-p1y
    @mihretsahle-p1y 3 дні тому +1

    በግል ማግኘት አይቻልም መልስልኝ አንተን

  • @habiba3933
    @habiba3933 13 годин тому

    አተን ነበር ማግባት

  • @habiba3933
    @habiba3933 13 годин тому

    ወዲልጂ ካልሠራ ማን እሡን ያገባል😅😅😅

  • @TeybaYassin-wt4kw
    @TeybaYassin-wt4kw 3 дні тому +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 3 дні тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🙏

  • @TigisttarqegnDemise
    @TigisttarqegnDemise 3 дні тому +1

    ግን ላይ ስብስክራይብ አታርጉም ውይ አይክፍልበት 🥰🥰🥰

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 3 дні тому +1

    ሰው አስጠላኝ ምን ይሻለኝ😊

  • @Hanansiyu
    @Hanansiyu 3 дні тому +1

    Welcome ❤

  • @TsegaTsega-zk5yr
    @TsegaTsega-zk5yr 3 дні тому +3

    ከተጋባን 4አመት ሆነን 1ቆንጅዬ ወንድ ልጅ ወልደናል ባለቤቴ በጣም መልካም ትዳሩን አክባሪ ከስራ ወደ ቤት ከቤት ወደ ስራ የሚል ከምንም ሱስ ነፃ የሆነ ሰው ነበር ከወለድኩ በሗላ ግን ተቀየረብኝ ይነጫነጫል ስበብ እየፈለገ ይጨቃጨቃል የሆነ ቀን ስልኩን ለልጁ ሰጥቶት ወደ ውጭ ወጣ ተደወለለት ሲደጋገም አነሳሁት ሴት ናት እርሱ አለመሆኑን ስታውቅ ዘጋችው በተደወለበት አድራሻ ቴሌግራም ስገባ ጭራሽ ስለሚገዙት ቤት ሁሉ አውርተዋል ሲመጣ ጠየኩት ከአንች ጋ መግባባት ስላልቻልን መለየት እፈልጋለሁ ለልጀ ስል ነው አብሬሽ የነበርኩት አለኝ አሁንም ልጅቱ ጋ ያወራሉ ልጀ
    ታህሳስ 30 ሁለት አመቱ እኔ ትዳሬን ማጣት አልፈለግም እንደት ትዳሬን ልታደገው 😢😢😢

    • @edenlegesse8299
      @edenlegesse8299 3 дні тому +1

      ይሄ ሰው የአንቺ አይደለም ለአንቺ ያለው ይመጣል እራስሽን አጠንክሪ

    • @edenlegesse8299
      @edenlegesse8299 3 дні тому +1

      እህት በናትሽ ያቺኛዋም ሴት እንዳትጎዳ ልጅ እንዳለው ንገሪያት

    • @TsegaTsega-zk5yr
      @TsegaTsega-zk5yr 3 дні тому

      @@edenlegesse8299 ታውቃለች ቁጥሯን ወስጀ ባለ ትዳር የልጅ አባት ነው ባክሽን ከሂወቱ ውጭ ብየ ላዋራት ሞክርኩ ተሳደበች😥

    • @TsegaTsega-zk5yr
      @TsegaTsega-zk5yr 3 дні тому

      ​@@edenlegesse8299 ልጅ እንዳለው ታውቃለች

    • @ድካምብቻ-ዘ9የ
      @ድካምብቻ-ዘ9የ 3 дні тому

      ወንድ ልጅ አንድ ጊዜ ለመሄድ ካሰበ አይቆይም ስለዚ እራስሽን ጠብቂ😢

  • @eimanlove
    @eimanlove 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeremaJemalYusera
    @MeremaJemalYusera 3 дні тому +1

    Takikal naki 🎉🎉

  • @Mesi_25
    @Mesi_25 3 дні тому +1

    ❤🎉

  • @RanaRana-z2d
    @RanaRana-z2d 3 дні тому +1

    ❤❤

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 3 дні тому +1

    ❤😊

  • @Halima1-q9t
    @Halima1-q9t 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤

  • @louloukhaleej4244
    @louloukhaleej4244 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Buze-z9w
    @Buze-z9w 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤

  • @abom7md368
    @abom7md368 День тому

    ❤❤❤❤