ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 177

  • @jfDh-yp8ip
    @jfDh-yp8ip День тому +22

    ሳደክም በወሬ ሰርተህ ጨርሰህዋን አለ ፣ እውነት ነው በኔ የደረሰውንነው ያወራኸው ሲበዛ ወሬኛ ነበርኩ ከማውራቴ የተነሳ ወደፊት እዳልራመድ አቅም የለኝም. እዳልወድቅ እነዛ የሰከስኳቸው ጓደኞቸ ምን ይሉኛል ብየ ለብዙ ግዜ ከዜሮጀምሬ ስሰራ ለውጥ እደማገኝ እያወኩ. ምን ይሉኛል በማለት ቁሜ የቀረሁበት ግዜ ነበር. ፣ በለፈለፉ ባፍይጠፉ አደል የሚባለው ትረቱስ ክክክክክክ ተመስገን. ከዛ ያወጣኸኝ ጌታ በጣምነውየማመሰግነው ከፈጣሪበታች. ደካማጎኔን አውቆ. እጀን ጎትቶ ካለሁበት ቦታ ያደረሰኝ. ወድሜ.። አተም ብዙወቹን እየቀየርክ ነው.ያለኸው ተባረክ

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 День тому +12

    ደግሞ እስልምናየን ሙቸ የምወደው ዛሬ ላይ የአለም ተመራማሪም ሆነ የሳይስ አጥኒወች የተናገሩትን የኔ ነብይ ግን ከዛሬ 1445 አመት በፊት አስተምረውንና በኢስላም አስውበው አስጠቀቅውነ አልፈዋል። ምን ስልጣኔ ከጥግ ቢደርስ ወላሂ ከኢስልምና አስተምሮት አይቀድምምም። አልሀምዱሊላህ በውደታህ በእስልመና የባረከኝ የአላማቱ ጌታ ምስጋና ይደረስህ ❤❤❤

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs День тому +13

    ኢንሻአላህ ዝም ያልኩና ድብቅ እሆናለሁ ግልፅነቴ ገደል ነው ያስገባኝ በስ አልሀምዱሊላህ ጉዞ ወደ ፊት ቢኢዝኒላህ ☝️♥️💐

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny 3 години тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ!!!

  • @MilishMsa
    @MilishMsa День тому +10

    wow በተለይ ፕላናችሁ አትናገሩ ያልከው በጣም ትትክል ነክ🔥

  • @YezichMengiste
    @YezichMengiste День тому +8

    Tok's for you bi rather ካተ ብዙ ተምሪያለው ሰዎች ለምን ዝም አሉኝ ብየ እንቅልፍ የማጣ ስለራሳቼው ትንሽ ጠቆም አድርገው ስለኔ ብዙ የሚያስዘረግፉኝ ከቱ ፍጡር ነበርኩኝ ምን ነበር ቀደም ብየ ባቅሕ ንሮ

  • @HabasiKhfda
    @HabasiKhfda День тому +8

    ጎበዝ ነህ ይመችህ እኔ እንካነ ጓደኛየ ልቤ ነዉ ሌላ ጓደኛ የጥረስ ብቻ ነዉ❤

  • @Selamgaltigray
    @Selamgaltigray День тому +2

    ኪራዬ እናመሰግናለን ድብቅመሆን የመሰለ ነገር የለም ማዉራት በጣም ይጎዳል ሞራልህ ኣቅምህ ገደል ዉስጥ ይከተዋል በህይወቴ ኣይቼዋለሁ ።አንተ ፈጣሪ ያኑርልን 🙏❤❤❤❤

  • @hanandawd5053
    @hanandawd5053 День тому +9

    ያሰባችሁት እስኪሳካ አታውሩ ምቀኛ አለና ብለውናል የኛ ውድ ነበይ ሙሀመድ ሠ አ ወ😊😊

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 11 годин тому +2

    ኪራ ምን እንደምልህ አላውቅም አብዛኛዎቻችን ያለንበት ኪዝ ነው ያስተማርከው በትክክል አዳምጠው ከሚተገብርቱ ያድርገን ሚዲያን ለበጎ ነገር መጠቀም ማለት ይሄ ነው አላህ ሂዳያ ይስጥህ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ትደራሽነት እንዲኖረው 👍 አድርጉ በርታ

  • @senaitbereket9530
    @senaitbereket9530 День тому +6

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ከልባችን ከሰማነው

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 День тому +2

    ምርጥና እስማርት ወጣት ነህ እናመሰግናለነረ ከልብ ❤

  • @SentyihKebede
    @SentyihKebede 16 годин тому +3

    kiraye Yene Mirt Gadegha Mikrhn Adamtalehu Yene talak Wedm❤❤❤❤

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 23 години тому +2

    የኔ ድንቅ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ ከነ መላው ቤተሰብክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinmersha7769
    @mesfinmersha7769 День тому +5

    የምድራችን አላስፈላጊው ነገር ጓደኛ ነው ጥቅሙም ጉዳቱም በአፍንጫዬ ይውጣ ውድቀቴንም ስኬቴንም ከእግዚአብሔርና ከቤተሰቦቼ ጋር አጣጥመዋለው

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee День тому +2

    🎉🎉ዋው ኪራ ምናባቴ ላርግህ እድሜ ዘመንህ ይባረክ አጋጣሚ ሆኖ ዛሬ ከፍቅረኛዬ ጋር የመጀመሪያው የተናገርከውን ጎደኛ ምረጥ በዚህ ዙሪያ እያወራንበት ነበር ሁለተኛው በተለይሐሳብህን አስቀድሞ ጥሩአደለም መናገር ዋው ኪራ በርታ🎉🎉

  • @SaraAhmeeed
    @SaraAhmeeed День тому +2

    ሰላም ኪሩቤል እንዴት ነህ የኔ ጌታ ተበረክ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GKu-kg7hl
    @GKu-kg7hl 23 години тому +2

    ላንተ ቃል የለኝም ኪራ ምነው አቢኒን or አጠገብ ያለውን በሚ ያስፈገኝ ሰዓት ላይ ነውይ ይሄን እውቀት ያገኘውት 🙏🏼🙏🏼 big respect

  • @hekmamohammed2076
    @hekmamohammed2076 День тому +4

    Thankyou ኪራ የዛሬው 100% 👌በርታልን❤

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam День тому +4

    የኔ ዉድ ስጠብቀዉ የነበረዉ ምርጥ ትምህርት ስወድህ ኪራየ ወላሂ ሳላዳምጥህ በፊት ነዉ ላይክ ያደረኩህ❤❤❤❤❤

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 22 години тому +2

    እግዚያብሄር ዘመንክትን ሁሉ ይባርከው በትክክል❤❤❤❤

  • @addisberhane8554
    @addisberhane8554 2 години тому +1

    WOW!! SO PROUD TO BE YOUR SOCIAL MEDIA FRIEND

  • @-mj8cn
    @-mj8cn День тому +4

    የኔ ደካማ ጎን የነበረው እቅዴን ማውራት ነበር አሁን ትቻለሁ ግን አሁን ያለብኝ ድክመት ካለፈው ስህተት አለመማር አንተ እዳልከው አለማስታዎል በጣም እጥራለሁ ሰው እደሪሞት እዳይጠቀሙኝ ግን አቃተኝ

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c День тому +5

    15 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
    33: አትሳቱ፤ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል እና ።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ

    እኳን ደህና መጣህ እንዳዉ ትምህርትህን ስወድልህ
    አገላለፅህ ይለያል ሁሌ አያልፈኝም
    ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha День тому +2

    ኪራዬ ኣሪፍ ኣሪፍ ትምህርቶች እየስተማርካን ክበርልን ትንሹ መምህራችን🙏😘😘😘

  • @zahraabrar7679
    @zahraabrar7679 21 годину тому +3

    በትክክክል በተለይ ፕላናችንን ለሰው አለመናገር በርታልን

  • @mesfinmekuria5183
    @mesfinmekuria5183 5 годин тому

    አስተማሪ ነው ብዙ ወጣቶችን ማዳን የሚችል ሃሳብ ነው።

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk 17 годин тому +1

    ፈጣሪ ምስክሬ አንተን የወለደች የተሸከመች ማዕፀን የተባረከች ትሁን ኪራ ምርጥ ሰው ❤️❤️🙏🙏

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih День тому +2

    ኦ የዛሬው ይለያል በጣም አኔም የተለወትኩበት ሬስ ነው አግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs День тому +3

    ኢ ወላህ ልክ ነህ ያወራነው ሁሉ ምንም አይሣካም እኔ እራሡ ሞክሬዋለሁ ጭራሽ እዳላሠብኩት እረ እዳውም ትዝ እራሡ አይለኝም ኤጭ የሚደብር ስሜት ነው 😢

  • @habibasualih6686
    @habibasualih6686 21 годину тому +1

    በጣም ወሳኝ ነገሮችን ነው የታናገርከው የሰው ልጅ ግል ስቶንለት ይንቅሀል ሁሉ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 День тому +2

    በፍጥነት ገባዉ
    የዛሬዉ ለኔ አስፈላጊ ወሳኝ ነዉ!!
    ኪራ ምርጥ!!❤❤❤❤

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን День тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ በትክክል ሰው ዉጪ እንጂ ዉስጥ አይታወቅም ነገሮች ሆኖ ወይም ሳይሆን ሰው ማዉራት አይቀርም እራሱ መሆኑ ጥበብ ነው የሚገርም ምክር ነው አመሰግነዋለሁ

  • @EmailAhmed-e7d
    @EmailAhmed-e7d 23 години тому +2

    ይመቺህ እራሴን እንድፈትሽ ነው ያደረከኝ

  • @Renikolouyret
    @Renikolouyret День тому +1

    ዛሬ ልኪን ነዉ የነገርከኝ 👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኬራዬ እናመሰግናለን

  • @BerihuFitiwi
    @BerihuFitiwi 3 години тому

    Tnx kira betamm des mil asab New....Fetari tsegawn yabzalh🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ydidyaenbakom5622
    @ydidyaenbakom5622 8 годин тому +1

    Kira ምርጥ እና አስተማሪ videoነው ግን 14ደቂቃ:34ሴኮንድ ላይ ያለውን ግን edit አድርገው ሚቻል ከሆነ ባሌ ነው ያልከው ሚስቴ በሚለው አሰተካክለው አንዳንድ ሰው እንከን ነው ሚያወጣ 🙏🙏

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    ኪራዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AmelmalQ8
    @AmelmalQ8 День тому +2

    eunkan dena metak kirubel wandemachin betam dink vediyo nw thanks❤❤❤❤❤❤

  • @WionshetFikadu-qv7je
    @WionshetFikadu-qv7je День тому +2

    ልክ ነህ በዚ ጊዜ ከሰው ጋር መኖር ከባድ ነው ፣❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WerkeAbebe-xw2fq
    @WerkeAbebe-xw2fq 22 години тому +1

    Betam Enamesegenalen Kira kemayehonu Gwadegni Enekoteb Beka ❤❤❤❤

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 23 години тому +2

    እዉነት ነዉ እኔ ማዳም ቤት ሁኘ መንጃፈቃድ መማር ጀምሬ ከቤተሰብ እስከ ጓደኛ ያልነገርኩት የለም ገና ሳላገኘዉ ስሜቱን አጣጥሜ ጨርሼ አሁን ማጥናት ራሱ አስጠለኝ ደግሞ የ Uae መንጃፈቃድ ከባድ ነዉ😂

  • @BelaToo
    @BelaToo День тому +2

    ኪራየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መካሪችን🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @-kdsti
    @-kdsti День тому +4

    የቀንየልና ኬራ ወንድም የልቤን ነው የተናገርከው እንደው በንግግር ማሃል ኣንዳዴ እናገራለው ቦሃላ በጣም ነው የሚቆጨኝ ጠቃቅን ነገሮችም ቢሆን መናገር ኣልፈልግም ካሁን ቦሃላ ኣልናገርም እል እና ግን ኣልቻልኩም🥹

    • @kedjaRechd
      @kedjaRechd День тому

      እኔ እራሱ አልናገርም ብዬ ልምል እደርስና ቆይ ቢያመልጠኝስ እላለሁ

  • @SihamAwel
    @SihamAwel 6 годин тому

    እናመሰግናለን አላህ ሂድያ ይስጥህ ይህን አእምሮህን ኢስላምን የምታስተምርበት ያድርግልህ

  • @SaraZenabe-m2j
    @SaraZenabe-m2j День тому +2

    እናመሰግናለን ወንድም ኪራ

  • @dfghtyui4174
    @dfghtyui4174 5 годин тому

    ትክክል በለሃል ወንድም በርታ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Bisራት
    @Bisራት День тому +2

    ትምህርቶችህ ምርጥ ናቸው!!!!!!!!!!!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 День тому +2

    አባቴ አሁን ሶሻል ሚዲይ ላይ እንደናተ ለወደፊት የሚጠቅም ናገር የሚሰተምሩትን ናው የምከታተለው እንጅ የቡና ወሬ የሰፈር ወሬ ገጣም ናው የምጠላው ምን ይጠቀመኛል ለኔ ሂወት

  • @Senayit-s3h
    @Senayit-s3h 2 години тому

    የምትለው ሁሉ እውነት እናመሰገናለን ኪራ ምርጥ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @radirr4636
    @radirr4636 16 годин тому +3

    100% ትክክል

  • @BirukKassie-oe4qq
    @BirukKassie-oe4qq День тому +4

    Lovely boy🎉🎉🎉tnx

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 23 години тому +1

    ክበርልኝ ወንድምዬ አለም በጎደኛ ምክንያት እኔ ገደል ገብቻለሁ🥺

  • @Eyou12
    @Eyou12 6 годин тому

    3:31 እውነት ነው ሁለት ጓደኛ ነበሩኝ
    1ኛዋ በአእምነትዋ ጠንካራ ናት ቤተክርስቲያን የምታበዛ ልጅ ነች
    2ኛዋ ደሞ ክለብ የምታበዛ ናት መዝናናት የምትወድ ልጅ ናት
    ሁለቱም ተፅኖ ነበራቸው በኔ ሂወት ላይ
    አሁን ደሞ የኔ ውሳኔ 1ኛዋ እስካ አሁን ከኔጋ አለች 2ተኛዋ አስቀረህዋት 👌እና ግድ ነው ጓደኛ መምረጥ

  • @MahiderAlene
    @MahiderAlene День тому +1

    Kiraya tebareklgn egziabhar bante tenageregn !!

  • @TcTc-r7c
    @TcTc-r7c 9 годин тому +1

    ያልካንት እፅፋታለዉ እንደዛ ኣረጋለዉ ካልተለወጥኩ እቀጠሃለዉ መጥቸ እኔ ያስቸገረኝ ኦቨር ድብርት ነዉ 😢😢

  • @Selamgaltigray
    @Selamgaltigray День тому +1

    ስሜታቹ ተቆጣጠሩ በጣም ልክ ነክ❤❤❤

  • @الياسهزازي-ك7ه
    @الياسهزازي-ك7ه 21 годину тому +2

    እኔ ጓደኛ የለኝም ብቸኛ ነኝ ደግሞም ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤ላካፈልከን ሃሳብ እናመሰግናሃለን🙏💕

  • @Alhemdulihi
    @Alhemdulihi День тому +2

    የሰዉ አበሳ ይመችህ ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanSibatu
    @RomanSibatu 14 годин тому +2

    Thank you very much🙏🙏🙏

  • @ZeenatOmar-o5m
    @ZeenatOmar-o5m День тому +1

    እንካን ደህና መጣህ ኪራ🎉🎉
    ሸገር እንዴት ይዞሀል አብሽር

  • @leotedi-s2k
    @leotedi-s2k 3 години тому

    የፈጣሪ ያለ ምን አይነት ሰው ነክ ፈጣሪ የምታስበውን ያሳካልክ ኪራ ኑርልን

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam День тому +5

    አንድ ሰዉ በጓደኛዉ እምነት ላይነዉ ነብዩና ሙሀመድ ሰዐወ❤

  • @EyerusalemBekele-eo3ql
    @EyerusalemBekele-eo3ql День тому +2

    ስለምክርህ አመሰግናለሁ ይሄ የኔ ህይወት ነው

  • @fathimafa6444
    @fathimafa6444 День тому +1

    ኪራዬ የኔወድም እኳንደህናመጣህ ❤🎉

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf День тому +2

    ኪራ ኑሪልን አቦ ይመችክ

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 День тому +1

    kiraye tebark geta fkadu yihunlgni yanurgni etyekalhu bilha alkehm 6 month

  • @EphremShura-u2y
    @EphremShura-u2y 19 годин тому +1

    Thanks kira for advice ❤

  • @Aerova6
    @Aerova6 День тому +2

    This is impressive fr. Thank you kira. Your superb!

  • @SebleBelay-b1d
    @SebleBelay-b1d День тому +1

    Kiraye denanhe ewnte new bereta yena wendem🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnuEnuti-x2t
    @EnuEnuti-x2t День тому +1

    Ewnt nw kedeme yawrahut tesaketom ayakem 😢😢😢 ...... tnx bro

  • @user-MamushA
    @user-MamushA День тому +1

    Thank you brother I love you❤❤❤

  • @TalinTewodros
    @TalinTewodros День тому +1

    wow Amazing speech thanks bro 🙏🏻🥰🥰

  • @mintamirMekonnen-t3z
    @mintamirMekonnen-t3z День тому +2

    ኪራ በጣም ጎበዝ

  • @EmuGetu-w8r
    @EmuGetu-w8r 5 годин тому

    Thanks bro endklal bzu ngr eytmarku nw

  • @TigistMaru-st9mx
    @TigistMaru-st9mx 14 годин тому +1

    Ur more than amazing seriously ur helping me betam

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 13 годин тому +2

    I strongly agreed!!❤❤❤

  • @senafanetefa3783
    @senafanetefa3783 12 годин тому +1

    Jabadhu 💪🤩

  • @mitha247
    @mitha247 День тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጓደኛ የለኝም እራሴን መስዬ ነው የምኖረው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 День тому +1

    ኮመንት እንደምታናብ አውቃለው የቁጠባና የኢንቨሰት መንት ምንድናው ልይናቱ ፖሊሰ አሰርዳኝ

  • @MarmaAdam
    @MarmaAdam День тому +2

    እኔግን የውሴኔ ሰውአይደለሁም እወስንና በቃአይሆንምብየ እልና መልሸ ደሞ ልክአይደለሁም እያልኩ እራሴን እወቅስለሁ እስኪ ምንላድርግ መልስልኝ????

  • @እቢ
    @እቢ 4 години тому

    ዋዉ መኪናዉን፣ስልኩን ፣የኪራይ ቤቱን እያሳየ ብር ሞልታል እዚህ ሃገር ብትመጣ እያለ አንዳንድ ስደተኞች ኃላ ኢትዮጵያ እንዴት ይምጣ😂😂😂 እኔ አንድ ሰሞን ጀምሮኝ ነበር ግን ትቸዋለሁ 😂

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 4 години тому

    Wwwwooowww thanks so much my brother ❤❤❤❤

  • @weynua-tube
    @weynua-tube День тому +1

    Thank u k😘 tlk tmhrt new yemtastelalfln ene bante mkr esha alah erasen elewutalehu

  • @meselebahiru8099
    @meselebahiru8099 12 годин тому +1

    Melkam, bro🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NatiBoo-n4n
    @NatiBoo-n4n День тому +2

    tnxs ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samiwalii8962
    @samiwalii8962 День тому +1

    እንኳን ደና መጣህ ኪራዬ❤🎉

  • @ElisabeteAbebe
    @ElisabeteAbebe 12 годин тому +2

    Enem. Salawukewu. Yididyan. Gadegaye. Kira. And. Yonas moh. Wendmoche. Nachewe. Lene

  • @menalusete-vd1xe
    @menalusete-vd1xe День тому +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ 🥺 ❤

  • @Hanuhanu-n1g
    @Hanuhanu-n1g День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤Ewnet new

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 День тому +1

    በትክክል ❤🙏

  • @و6ض
    @و6ض День тому +1

    በጣም ትክክል ❤

  • @KibromTeka-b7i
    @KibromTeka-b7i День тому +1

    ጎበዝ ቀጥልበት❤❤❤

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k День тому +1

    Thank you kiraye 🙏❤️

  • @freecell7438
    @freecell7438 День тому +1

    thank you bro ❤❤❤❤❤

  • @SelinaLove-r6p
    @SelinaLove-r6p 5 годин тому

    des ylall hulem mtnagerew ngger arife new berta ❤❤❤❤

  • @mesfinmekuria5183
    @mesfinmekuria5183 5 годин тому

    ኪራ ከልብ እናመሰግናለን

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k День тому +1

    Thanks my bro best of one!!!

  • @WerkeAbebe-xw2fq
    @WerkeAbebe-xw2fq 22 години тому +1

    Wunet Nw❤