🛑 ተዘጋጁ መጪው ጊዜ ከባድ ነው የቁልቁለት ጉዞ ይጠብቀናል ብራቹ ቀልጥዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie

КОМЕНТАРІ • 53

  • @MB-lo3fo
    @MB-lo3fo Місяць тому +3

    I love this man !!!!!! Meles zenawi Egziber nebsihin yimarew 🥰🥰🥰 balehibet ewek- you are the best leader Ethiopia ever had! ♥️

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Місяць тому

    ተበደር የኛ ጌታ የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም አሉ::የልመና ሞገስም ይብዛልህ!::ለምነህ ደህና ነገር ብትሰራበት ባልቆጨም ነበር::ያው የጦር መሳሪያ ለመግዛት ነው::ምን አይነት መርገም ነዉ የመጣብን!? መበደ እንደ ጀግንነት ተቆጥሮ ሲወራ መስማት:: ሰላቢ!

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Місяць тому +6

    አረ የብሩ ሲገርመን ከነህዝቡ እንዳይሸጧት ሀገራችንን እሱን ፍሩልን

    • @addisgirma8211
      @addisgirma8211 Місяць тому +2

      ግን እኮ ህዝቡ ባይሸጥ ኖሮ እኮ በየብስ እና በባህር አይሰደድም ነበር:: ተሽጦም ከሱ ይፈለጋል😢

    • @YesytChekole
      @YesytChekole Місяць тому

      እህ ተሽጠናልኮ ለማን የሚለውን መጠየቅ ያለብን

    • @ygbelay2366
      @ygbelay2366 Місяць тому +1

      ህዝቡ ምንም የተረዳው ነገር አለመኖሩን የሚያሳይ ኮሜንት የብር መግዛት ማዳከም የመጨረሻው አገር የመሽጥ ስምምነት ነው ነብሴ😢😢😢

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Місяць тому

    በዚህ ከቀጠሉ ህዝብን ጨፍጭፈው ሀገረችንን ይሸጧታል ተስፋ ያደረግንባቸውም ሀገርን ከማዳን ይልቅ በስልጣን ሽኩቻ ተጠምደዋል😢😢😢

  • @helenemso32
    @helenemso32 Місяць тому +4

    መለስ ምርጥ መሪ

  • @birhanekidanegirmay
    @birhanekidanegirmay Місяць тому

    ያባባ ተስፋዬ ትዉልድ ፈሪና በፈሪሀ እግዛብሄር ታንፆ ያደገ ትዉልድ ነዉ

  • @esmailibrahim642
    @esmailibrahim642 Місяць тому +2

    ኣረ ቤንጃ (ብሬ በጣምም አታስፈሩን የኢትዮጵያ ህዝብ በቸርነቱ እንጂ በኢኮኖሚው መጨመርና መቀነስ ጠብቆ አይደለም የሚኖረው

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому

    ❤መንግስት ና ህግ የለም ። አቢይ አህመድ ሌት ና ቀን ስለንግስናው ነው የሚያስቦው ። እናቴ 7ኛ ኑጉስ ትሆናለህ ብለኛለች ብል ብግልፅ ነግረናል ስለ ንግስናው እንጂ ስለ ህዝቡ አይስብም❤

  • @Sebat24
    @Sebat24 Місяць тому +7

    በነ መለስ እርሀብ አልነበርም ኢኮኖሚያችን ጥሩ ነበር አብይ👎👎👎👎👎👎

  • @ketemawadmassu7785
    @ketemawadmassu7785 Місяць тому +2

    Guys I usually follow your program and learn a lot from it. I would like to comment on today's topic. Just to correct you on the civil society budget management rule imposed during Meles time. 30/70 was for administrative and project costs. However, 10/90 was for local NGOs who was eligible to work civil rights that 90% fund collected in country was allowed to work civil rights related activities.

  • @helinakebede848
    @helinakebede848 Місяць тому

    zena mesemate is a weapon in ethiopia

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому

    ❤ብድሩ ፦ ለስልጣን እድሜ ማራዘሚያ አቢይ አህመድ ና ለጫካ ቤተመንግስቱ ግንባታ የኑጉስ ለድሮን ታንክ ጥይት አቢይ አህመድ ይጠቀምበታል ብድሩ እንጂ ህዝቡ በንሮ ውድነት ለስቃይ መድረግ ነው 100% ህዝቡ ❤

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому

    ❤መለስ ዜናዊ ( ተነስ ተነስ ተነስ ኤረ ተነሥሥሥሥሥ)❤አለቅን በንሮውድነት ፣ በጦሩነት ፥ ላእላውነታችን በሱዳንና በኤረትራ ተወሮ ፥ ተነሥሥሥሥሥ

  • @yamiyemesrachwadaje1898
    @yamiyemesrachwadaje1898 Місяць тому +1

    ምን ጉድ ነው ቆይ

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 Місяць тому +2

    አውሮፖ አውሮፖ የሚለውን ዘፈን የተዘፈነለት መንገድ እኮ የተሰራውም በብድር ነው ስለዚ እንዳልከው 60 በ30 ሳይሆን ባስር ብለህ አስበው

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 Місяць тому +1

    ወይ ጉዳችን ምን ይሻለናል ለማንኛውም ከርሀብ ከጦርነት ያውጣን ዝም ሆነኮ ነገሩ

  • @arefainegebrou1144
    @arefainegebrou1144 Місяць тому +1

    ነፍሳቸውን ይማር እንዴት ያስቃል?

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Місяць тому +1

    መጨረሻችን ናፈቀኝ በእውነት

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Місяць тому +1

    ቤንጃዬ እና ሰውሱ ምን አይነት ጥንቃቄ ያድርግ እስቲ ሌል ፕሮግራም ስሩልን እንደሀገር በጣም ሊያሳስበን የሚገባ ጉዳይ ነውኮ

  • @Sebat24
    @Sebat24 Місяць тому +2

    Benja thanks አብይ ያልተማረ ወደል አህያ ሞት መከራ ጦረነት የመሪት መንቀጥቀጥ በሱ ጊዜ እንዲህ ሆነ አብይን የሚገል ወንድ ጠፍ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ Місяць тому

    እኔምለው አገሯ ምን እስክቶን ነው ህዝቡ የሚጠብቀው ይሄ መንግስት ነገ ይሄዳል የሚያሳዝነው መጪው መንግስትና እኛ ኢትዮጲያዊያን ነን አረ እንንቃ ከዚ የባሰ ሳይመጣ ይሄን አውሬ የሆነ መንግስት በጋራ እናስወግደው ዘረኝነት ይቅርባቹ አንድ የቀረ የለም ቤቱ ችግርያልገባ የመንገድ ማብራትና መናፈሻ እየሰራ ሀኛ ኢትዮጲያዊያን ምን ይጠቅመናል ህዝቡን ቀዚ ስድስት አመት ከ3 ሚሊዮን በላይ ህዝብ አለቀ አውንመሰ ድረስ ውግያ ነው ሐች እደሆነ ማብቅያው አይታወቅም በዛላይ ደሞ ቤት ፈረሳው የተማሪ እገታ የንሮ ውድነት አረ በቃን በሉ ኢትዮጲያዊያን ምን እስኪመጣ ነው የምጠብቁት 🤔🤔🤔🤔⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️

  • @YesytChekole
    @YesytChekole Місяць тому

    እናተ አልገባችሁም ይሉናል ትንሽ ፍርፋሪ የቀመሱ ከሸጠንማ ቆየኮ ግን እደቸርነቱ እንኖራለን ወይ አብረን እጠፋለን

  • @TG503-u1u
    @TG503-u1u Місяць тому

    ማን ነበረ አንድ ብርን ከአንድ ዶላር ጋር እኩል አደርገዋለው ሲል የነበረው አነቃቂው ሰው ? 😂
    አሰቃቂው ሰው ብዬሀለው ባለህልመኛው።
    ግን እግዚአብሔር ህዝቤን ልቀቅ ብሎሀል የእውነት።

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib Місяць тому

    Benuro wdnet elqet eyawejebn Enkuan desalachu yemel mengst Are gobez zim maletachin yihon yihe hulu nket? KeEwiket netsa yehone mengst

  • @Hannah_Te
    @Hannah_Te Місяць тому +1

    I’m glad this topic is being critically questioned and challenged across the social platform.
    Neoliberalism is the shortcut to make the rich richer and the poor poorer. Let’s look at the west, what’s happening to the healthcare system and what are the pharmaceutical companies doing? On the contrary look at majority of European countries and the quality of life. Thats the difference between mixed market economy and neoliberalism.
    In a poor country like Ethiopia where economy was afloat by the government’s control and subsidization, giving all the power to the market to control is jackpot for handful of individuals and unimaginably harrowing for the majority.
    Ethiopia was headed towards building a wider middle class population balancing the top and bottom. On the other hand Kenya, South Africa, and Nigeria had a larger higher class, few middle class, and majority in the lower class. Now Ethiopia is headed the same direction as Kenya and co.
    The next few years will be hell on earth for Ethiopia considering the majority is now in the lower class classification. Civil unrest, poverty, and marginalization loading…
    P.S የአባቷ የKarl Marx ልጅ😂

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Місяць тому +1

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 Місяць тому +2

    አሪፍ እይታ ነው ያያችሁት! የኔግምት ደግሞ በሚቀጥሉት 2 ወይ 3 ወር ውስጥ መንግስት በኑሮ ውድነት ምክንያት ከሀገር የሚሰደደ ይመስለኛል!!!

  • @Kassegntadele
    @Kassegntadele Місяць тому

    የተማራችሁ መስሎኝ ነበር በእውነት ግን ______ ናችሁ ለካ አይ ትንተና !!!!

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 Місяць тому

    የምትጠራችው የገንዝእብ ስሞች ሲያምሩ 😂😂😂

  • @birhanekidanegirmay
    @birhanekidanegirmay Місяць тому

    ምንድነዉ ጉዱ በሀይልና በፕሮፓጋንዳ ከበሮ የተመታለት የጀግናዉ መለስ ዜናዊ አስክሬን ያስቃዠን ጀመር መሰለኝ ዛሬ እንቅልፌ አይመጣም

    • @birhanekidanegirmay
      @birhanekidanegirmay Місяць тому

      ሰዉ እንሁን በራሳችን ላይ እንዲሆን የማንፈልገዉን ነገር በሌላዉ ላይ አናድርግ

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1m Місяць тому

    የ 27 አመቱ ጨለማ እንኳን በራላቹሁ 😅😅😅

    • @kt1651
      @kt1651 Місяць тому +1

      ያም ጨለማ ይሄም ጨለማ ነው የጨለማ ልዩነት የለውም

    • @user-kv1mf1mr1m
      @user-kv1mf1mr1m Місяць тому

      @@kt1651 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😝

    • @user-kv1mf1mr1m
      @user-kv1mf1mr1m Місяць тому

      No more 😝😝😝😝

    • @YesytChekole
      @YesytChekole Місяць тому

      ጅል 27 አመት ዘር ነው ያጨድነው ከጦርነት እስከ እርሀብ ቂል

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 Місяць тому

    እኝኝኝ አበዛቹ ምንድነው ሁሉንም ነገር መቃወም ማጣጣል ቤንጃ ተበላሽተሀል በል ቻው

  • @me_212
    @me_212 Місяць тому

    አይ ሀበሻ... 😂😂😂😂ወሬ ብቻ... እሺ ኢኮኖሚስቶች

  • @saeedmo7973
    @saeedmo7973 Місяць тому

    If you don’t have enough knowledge about something you invite someone who have the knowledge to give a speech. I’m not hear to attack you. I don’t have anything against you. But it’s shameful that you try to give an economic analysis with out having the knowledge . So wrong and immoral in every scale.

  • @ethiopiamekuria6230
    @ethiopiamekuria6230 Місяць тому

    ዶላርህ ብላክ መዘረዘረ ስለቀረብህ ተቀባጥራለህ ማንም አይሰማህም

    • @ms-bp8pp
      @ms-bp8pp Місяць тому

      ብላክ ማርኬት ህጋዊ እውቅና ተሰጠው አንተ ወይም አነች ላትሰማ ትችላለህ ብድር ላማግኘት ተብሎ ለዛውም የህዝቡን የኑሮ ደረጃለማየለውጥ ለጦር መሳሪያ መግዥያ እና ለቤተመንግስ መስሪያ ለፓርክ መስሪያ ለሚውል

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 Місяць тому

    አረ በእውቀት እናውራ ዝምብሎ ትንተና ነውር ነው።

    • @bisrattube1978
      @bisrattube1978 Місяць тому

      ከእውቀት ውጪ የሆነብህ የቱ ጋር ነው

    • @YesytChekole
      @YesytChekole Місяць тому

      አይደል እነእውቀት ብዙ