ቤሪ ፡ አልበሜ እንደወጣ ነው ከሀገር የወጣሁት | Berry

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • After the release of her critically acclaimed debut album titled "Kemin Netsa Lewta", Bisrat H/Mariam aka Berry had disappeared from the Ethiopian music scene for a very long while. Dawit Tesfaye sat with Berry to talk about her music journey, and why she disappeared.
    #dejaf #podcast #BisratHailemariam #Berry #dawittesfaye #interview #ቁጥር፳ #season2 #season2finale #Ethiopianmusic #music #album #EliasMelka #musicvideo #ethiopiancinema #film #newethiopianfilm #movies #comedy #drama #habesha #Canada #USA #Eritrea

КОМЕНТАРІ • 276

  • @eyobhailu1031
    @eyobhailu1031 Місяць тому +30

    እናመሠግናለን ዴቭ
    በቀጣይ
    1. ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ
    2. ጋዜጠኛ ደረጄ ኃይሌ
    3. ደራሲ አዳም ረታ
    4. ተዋናይ ሙሉአለም ታደሰ
    5. ደራሲ በውቀቱ ስዩም
    6. ደራሲና መራሄ ተውኔት ጌትነት እንየው
    ወደ ደጃፍ ቢቀርቡልን

  • @meleket_media1986
    @meleket_media1986 Місяць тому +90

    ወይኔ ዴቭ ከሳምንት እስከ ሳምንት ልባችንን እያንጠለጠልክ!ይሄ podcast እመኑኝ....በኢትዮጵያ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪ የሚሆን የልባችን ማረፊያ የሆነ ደጃፍ ነው!

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Місяць тому +89

    የኤልያስ መልካ አድናቂዎች Like 👍Button

  • @AlexTsegu-rm4rn
    @AlexTsegu-rm4rn Місяць тому +95

    አረ ኣበጋዝ ይቅረብ የምትሉ like ኣርጉኝ

  • @estifanoseshete-mz2zp
    @estifanoseshete-mz2zp Місяць тому +64

    አበጋዝ ክብር ወርቅ ይቅርብልን
    ዳዊት እባክህ

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Місяць тому +37

    ዳዊት ለምትሰጠን አገልግሎት በጣም አመሰግናለሁ!

  • @samuelfanta6844
    @samuelfanta6844 Місяць тому +22

    My ቤሪ ❤🎉 the one N only . ኤሊያስ በጥበብ አለም ላይ ውብ ቀለም የሳለብሽ ቢራቢሮ ❤ ሊደገም የማይችል Album . ዴቮዬ ያንተ ፓድካስት እራሱ ሱስ ነው ።

  • @hiwottadesse3913
    @hiwottadesse3913 Місяць тому +20

    እንደ "ከምን ነፃ ልውጣ" ሁሉን ነገሩ የሚያምር አልበም is so rare...Tanks davye for bringing the beloved berry❤❤❤

  • @yonatanadmassu2060
    @yonatanadmassu2060 Місяць тому +19

    ዴቭ የምር የጋዜጠኝነት ልኩ ነህ።
    የምር የምትገርም ሰው ነህ።
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። ምናለ ያንተን ፕሮግራም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢከታተለው

  • @melakuteklmar1683
    @melakuteklmar1683 Місяць тому +43

    Underated album , welcome Beri🎉🎉🎉

  • @neba1034
    @neba1034 Місяць тому +32

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ😘😘😘

  • @GodisloveItsme
    @GodisloveItsme Місяць тому +10

    ቤሪ በጣም ገራሚ አልበም ነበር የሠራችው በተለይ ህሊና የሚለው እና እንዴት ወዶታል የሚለው wow❤

  • @ZenaDessie
    @ZenaDessie Місяць тому +4

    ዴቭ ለኤሊያስ መልካ ያለህ አድናቆት እና ሁሌም ከእሱ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ሰዎች ስትጠየቅ ስለእሱ እንዲያዎሩ የምትገፋፋበት መንገድ ለኛ ለኤሊያስ አድናቂዎች ብዙ መረጃ እንድናገኝ እየረዳን ነውና ቀጥልበት! የቤሪ አልበም ቀስ በቀስ ከጆሮ አልፎ ወደ ውስጥ የሚገባ መልክት ያለው ድንቅ ስራ ነው! እኔም እንዳንተ "ግን ገብቷችኃል?" እያልኩ ብዙ ወዳጆቼ ጋ አውርተንበታል!

  • @eliasassefa8472
    @eliasassefa8472 Місяць тому +5

    በጣም በተደጋጋሚ ከማድመጤ ጊቢ እያለሁ የ Protestant መዝሙር እየመሰላቸው እምነት ቀየርክ እንዴ ተብየ አቃለሁ❤

  • @jorgbehailu9491
    @jorgbehailu9491 Місяць тому +8

    የምር ይሄ ፖድካስት ሚዲያ ላይ ብዙም የማናያቸው በስራቸው ደግሞ በጣም ትልቅ ቦታ ያሉ ሰወችን ስለሚያቀርብ ልዩ ነዉ ቤሪን በጣም ነው የምወዳት❤

  • @user-gt2lv1fs9o
    @user-gt2lv1fs9o Місяць тому +31

    አረ በማሪያም ዳግማዊ አሊን አቅረብልን

  • @samuelhj4074
    @samuelhj4074 Місяць тому +4

    ቤሬዬ በጣም የሚገርም አልበም ሁሌም ስሰማዉ የማላቀዉ ስሜት አለ በተለይ ምህረት እና እወነት እንባ እንባ ይለኛል ያሳዝነኛል

  • @esmaelmohammed817
    @esmaelmohammed817 Місяць тому +3

    ቤሪዬ ከኤላ ጋርእዮብ መኮንን ጋር በህይወት እያለአብራችሁ የሰራችሁት መሆኑን ከኤላ አንደበት ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል ምርጥ አልበም ነው ሁሌም እንደአዲስ እሰማዋለሁ አይጠገብም የሂወት ትምህርት ነው አልበሙ!!!!

  • @user-zu6re8uw1y
    @user-zu6re8uw1y Місяць тому +8

    የሰው ልጅ የት እንደሚሰራ አታውቀውም ፣ ግሩም የህይወት ተሞክሮ ነው 🙌🏿

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 Місяць тому +1

    ደጋግሜ ባዳምጠው የማልሰለቸው ምርጥ አልበም ዴቭ እናመሰግናለን ምርጧን ስለጋበዝካት ህሊና የሚለውን ሙዚቃሽን እጅግ በጣም እወደዋለው

  • @nameless-ie1gj
    @nameless-ie1gj Місяць тому +2

    ስለ ባለቤትሽ ሲነሳ Your eyes convey the depth of sorrow and loss አይዞሽ እንኳንም በርትተሽ ተመለሽ ቤሪ

  • @estifabay1037
    @estifabay1037 Місяць тому +7

    finally, she is here I can't wait to see your performance and your new album or singles.

  • @Haabte12
    @Haabte12 Місяць тому +3

    ዴቭ ሁሌም ይገርመኛል ሁሉ ነገር የተማላለት podcast የሀሳብ ፍሰት የእንግዳ አመራረጥ የአንተን አድማጭነት አንደኝ በቃ የምር በነካ አጂህ አንዷአለም ተስፋየ ጋብዝልን አላለው ከታላቅ አክብሮት

  • @desstadessta
    @desstadessta Місяць тому +4

    ቤሪዬ የኔ የምንግዜም ምርጥ! ለዛ ፕሮግራም ላይ ከብርሀኑ ድጋፌ ጋር ኢንተርቪዉ ስታረጊ የአዲስ አበባን ማስታወቂያ መለጠፊያዎች ስትቆጣጠሪ ትዝ ይለኛል። ከባልሽ ሞት በኋላ ጠፋሽ ብዬ ከፍቶኝ ነበር። እንኳን በደህና መጣሽ ዉዷ! አልበምሽን ዛሬም ድረስ በፍቅር እሰማዋለሁ።

  • @seyaman7719
    @seyaman7719 Місяць тому +1

    ቤር በጣም የምወድሽ አድናቂሽ እዚሁ አጠገቤ መሆንሽን እንኳን እንዳለሽ እላውቅም ነበር ብቻ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛ የሚገርም አጋጣሚ ቤሪ የስፈሪ ልጅ እንደሆነች አላውቅም እኔ የተማርኩበት ገነሜ መማርሽ ዲቭንም ጨምሮ ዲቭ አደራ ከ ቤሪን እንዳትለቃት አደራ አደራ አደራ

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep Місяць тому +1

    የቤሪ አልበም በጣም ምርጥ እንደነበር ዳዊት ስትናገር ሰማሁ። በወቅቱ በጣም ሙዚቃ የማዳምጥበት ወቅት ነበር። ፖስተሯ ተሰቅሎ አይቻለሁ ዘፈኗንም በጨረፍታ ሰምቼዋለሁ እንዴት እንዳመለጠኝ ግን ገርሞኛል።

  • @nike7267
    @nike7267 Місяць тому +9

    ዴቭ የወንዶች ጉዳይ አድማሱ አቅረብልን

  • @wedikahsay4308
    @wedikahsay4308 24 дні тому

    I recently realized that i was a good music listener as a kid because i sometimes listen to very old ethiopian music and seem to remember the lyrics as well as the melody. I can say ethiopian music has evolved and believe people who don't even understand the language can enjoy it thanks to the great artists.

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 Місяць тому +4

    የቤሪ አልበም መደመጥ ያለበት አስገራሚ ስራ ነው ❤

  • @user-mr8xj8jq6y
    @user-mr8xj8jq6y Місяць тому +3

    ቤሪ ያንቺን አልበም በተለያየ የህይወት ስሜቶች ውስጥ በማልፍበት ጊዜያቶች ምፅናናበት መደሰትባቸው ናቸው ያለፈ አለፈ ፣ ምህረት እና እውነት፣ ቀኑ መጣ እነዚህ ሙዚቃዎች ከክርስቶስ አስተምህሮዎች በዜማ ተሰርተው የቀረብ ይመስላሉ ። ይህን አልበም ላቀረቡት ሰዎች ልባዊ ምስጋና ይድረስ።

    • @aklilwola3973
      @aklilwola3973 Місяць тому

      Thanks to melodist,song writer and composer,Elias Melka

  • @mvab3252
    @mvab3252 Місяць тому +1

    ተጀምሮ እስኪያልቅ #በፈገግታ ነው ያየሁት #ብስርዬ ይመችሽ ❤️🤗🇪🇹🔥

  • @sam_in8736
    @sam_in8736 Місяць тому +5

    Berry❤❤❤❤am commenting this before I'm watching the video...soooo excited

  • @ZanawZamaw
    @ZanawZamaw Місяць тому +4

    This interview ድንገት የሚመስል ነገር አለው ግን❤

    • @tsegeredatayework
      @tsegeredatayework Місяць тому +1

      በጣም , በተለይ መጀመሪያው ላይ ቁጥብ ሆነች የሆነ ብቻ ዘና አላለችም

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Місяць тому +1

    ኤልያስ መልካ የማይደገም ሰው ቤሪን ባላት ችሎታ ተጠቅሞ የከረከማት ኤሊም ቤሪም ሆሁለታችሁንንም ይህን የመሰለ ስራ ስለሰጣችሁን በጣም እናመሰግናለን በሌላ ስራ እንደምትመጪ ተስፋ አለን እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @girmagetahun2568
    @girmagetahun2568 Місяць тому +1

    "ምን አለበት ባለፍኩኝ
    ለቁጣ ባልፈጠንኩኝ"#Story of my life..
    ልክ እንደግጥምሽ ምጥን/ቁጥብ ያለች#Amesginenal Berry.. & Thanks Deve As always..!

  • @hizkiasmebratu6962
    @hizkiasmebratu6962 Місяць тому +5

    Jerry betam underrated musician ever❤❤❤

  • @JahAdam
    @JahAdam Місяць тому

    ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ስለእናንተ ዴቭ መቼም ቃለመጠይቅህ ጨዋታውን እንደ ጅረት ኩልል ብሎ እንዲሄድ የምታደርግበትን ጥበብ ብዙም ሰዎች ላይ አልገጠመኝም ተባረክ ወዳጄ፤ ጄሪዬ የኔ ንጹህ ከዓመታት በኋላ ከሃዘንሽ ተጽናንተሽ ዳግም ህይወት ጀምረሽ በፍሬ ተባርከሽ ወደ ነፍስሽ ጥሪ ውቢቷ ሙዚቃ ስለመጣሽልን አንድዬን አመሰገንኩ፤ ዛሬ እኔ የተሰማኝ እረፍት እናንተም በዘመናችሁ ሁሉ ይደረግላችሁ!

  • @abrelohd
    @abrelohd Місяць тому +1

    ደጃ አዝማች ገነሜ for life 🥰🥰🥰

  • @YE.Sheger_Lijoch
    @YE.Sheger_Lijoch Місяць тому +6

    ዴቫ ዛሬ ጠላውን ነው መሰለኝ አላስወራ ስትላት ወቸው ጉድ ፖድካስት ነው የመሰለኝ😅

    • @hiwotshewaamare3791
      @hiwotshewaamare3791 Місяць тому

      ወቸው ጉድ😂😂😂 መጀመሪያ ላይ ከማውራት ተቆጥባለች, ነፃ ሆና እንድታወራ መሰለኝ በ futuring ያገዛት

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 26 днів тому +1

    ሀሪፍ conversation Dave 👍

  • @millala7327
    @millala7327 Місяць тому

    ዴቭ ያንተን ፖድካስት ሰሰማ ትልቅ እርጋታ ይሰማኛል በጣም አመሰግናለው በጣም ትልልቅ ሰዎችን እያቀረብክ እያስተማርከን ነው 🙏🙏🙏

  • @wedikahsay4308
    @wedikahsay4308 24 дні тому

    A very good friend of mine gifted the Albem for my birthday. I didn't even open it for quite a while. Once i listened to it, I couldn't stop. An awesome job. Elias is one of a kind. Berry is also a great discovery, she's cool

  • @rahelmulugeta5391
    @rahelmulugeta5391 Місяць тому +1

    Welcomeback Berry dear..i was accidentally introduced to your album year after the album released.. but i have never stopped litsening and i believe i have influenced many as well..cant wait to hear you sing live ..please 🙏

  • @habtamuasfaw2062
    @habtamuasfaw2062 Місяць тому +1

    Dawit, please have Abdu Kiar to your podcast and that will complete your podcast ❤🎉

  • @JohnnyTechnologies
    @JohnnyTechnologies Місяць тому +2

    🙏🙏🙏🙏 Thank you Dave, very great to see you back Berry!

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 Місяць тому

    ደጋግሜ ባዳምጠው የማልሰለቸው ምርጥ አልበም ዴቭ እናመሰግናለን ምርጧን ስለጋበዝካት

  • @Colorsofmusic-c6j
    @Colorsofmusic-c6j Місяць тому

    She is just pure soul❤how i love her 🎉look forward to ur show ❤

  • @akliludereje4186
    @akliludereje4186 Місяць тому

    በጣም ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ ዴቫ !
    በቃ ሌላው ቀርቶ ስላየኋት ደስተኛ ነኝ🙏 ከኤሌ ስራዎች በጣም የምወዳው ቤሪዬ አንደኛ ፤ ልዑል ... እንኳን በተጎዳሽበት ተፈወስሽ🙏👍 ኀሊፉ 🌼

  • @etstar7625
    @etstar7625 Місяць тому +4

    SHE IS UNDERRATED ❤❤❤

    • @etstar7625
      @etstar7625 Місяць тому

      ua-cam.com/video/Aa9oTflR44Q/v-deo.html

  • @user-se4vq9zr6r
    @user-se4vq9zr6r Місяць тому +1

    ዋው ጋዜጠኝነት ጥግ አቀራረብ ስለሚጠይቀው ሰው ጥናት እንዴት መጠየቅ ስነስርዓት ዋው

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Місяць тому

    ቤሪሻ ደና ስለሆሽ ስለበረታሽ ደስተኛ ሆነሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ዴቫ እናመሰግናለን

  • @seyfedemissie5442
    @seyfedemissie5442 День тому

    ይህን የመሰለ አልበም በሚገባው ልክ ለምን እንዳልተደመጠ ውስጤ ላይ የነበረውን ጥያቄ የመለሰልኝ ኢንተርቪው ነው! Thank you!

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Місяць тому

    ለልፋትህ ጊዜ ሰተ ስለምታወራቸው እናመሰግናለን
    እባክህ ብዙ የሰጠንን ብዙ ስለስራዎቹ ሊለን የምንፈልገው በዙ መስማት የምንፈልገው 3 -4 ሳምንት ከተቻለ `ነዋይ ደበበን´ እባክህ ጋብዝልን 🙏🙏

  • @abiy3408
    @abiy3408 Місяць тому

    When I first saw this channel's notification, I didn't know who she was, so I ignored the interview. I hadn't heard of her or listened to any of her music. However, after listening to this podcast, I respect her. Thank you, Dejaf.

  • @silverroad1659
    @silverroad1659 Місяць тому +2

    Betam yemewedewum album, thanks beri

  • @ephremaregawi7590
    @ephremaregawi7590 Місяць тому +1

    your album is a masterpiece!, Berrisha

  • @yidneqachewawraris3010
    @yidneqachewawraris3010 Місяць тому +8

    I love berry's album. Don't get me wrong I don't wanna listen any of this conversation and waste my time. Dave u r inviting famous people just bc zey r famous. Zere r amazing people we can learn from in other fields instead of art. Pls invite more serious pple like Dr. Alemayehu Wassie on z next episodes. Peace n love bro.

    • @ermiasteshome2009
      @ermiasteshome2009 Місяць тому +2

      Dr. Alex is already invited, check it out

    • @johannesfesseha2955
      @johannesfesseha2955 Місяць тому

      This is one of the best interviews she was one of the best new coming singer unfortunately her personal life incapacitated her from being one of the best Artist

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Місяць тому +1

    ቤሪ ምርጥ አልበም ነው ሁሌ ነው እምስማው❤

  • @abrhambelete9629
    @abrhambelete9629 Місяць тому

    በጣም እናመሠግናለን ዴቭ ... ሌላኛዋን የኤልያስን በረከት ስለጋበዝክልን .. 🙏🙏🙏

  • @bemnetamogne1550
    @bemnetamogne1550 Місяць тому +1

    Your gave us the best album. Thank you Berry

  • @yakobtadesse2429
    @yakobtadesse2429 Місяць тому +1

    My favorite album of all the time Berry❤❤❤

  • @ትዕግስት_ወልደአብ
    @ትዕግስት_ወልደአብ Місяць тому

    Davo, ይሄ Episode እራሱ አልበም ነው ♥️ 🙏🏼

  • @TilahunMekonenn
    @TilahunMekonenn Місяць тому +4

    ዴቭ ዛሬ ገና ያንተ ባህሪ ያልሆነ ኢንተርቪው ሆነብኝ ቀደም ቀደም እያልክ እሷነቷን በደንብ ያልገለፀችበት ነው። ለኔ ዛሬ የተሰማኝ

    • @eliassisay7060
      @eliassisay7060 Місяць тому

      በጣም ትክክል ሀሳብ ነው፡እኔ እራሴ ተቸግሪ ነው እየሰማሁ ያለሁት፡፡

  • @KirubelMessay
    @KirubelMessay Місяць тому +3

    አላስወራ አልካት እስቲ ዝም ብለህ አዳምጥ።።መልስ ሳያልቅ ጥያቄ አጠይቅ።።።ሀሳብ አስጨርስ አትቸኩል።።

    • @fuadfeki1963
      @fuadfeki1963 Місяць тому +1

      Berry bzum ye intervew sew aydelechim dev hono new eheninim esu yawkatall

    • @Sassy387
      @Sassy387 Місяць тому +2

      ​@fuadfeki1963 bihonim he was a bit interruptive today. He talked too much and barely let her finish her lines.

    • @zinashkebede3479
      @zinashkebede3479 26 днів тому

      thanks that is what I feel....it is so disturbing

  • @Zane-561
    @Zane-561 Місяць тому +7

    በመጀመሪያ አንተ ጠይቅ እሷ ትናገር እባክህ ወይ በጣም አውቅሻለው ይመስልብሀል .. እና ብዙ ልትጫወት የምትችለውን ልጅ አንተው ብቻህን እንደሆነ ነው የተሰማኝ ...

    • @AhmedSeid-do2bf
      @AhmedSeid-do2bf Місяць тому +1

      Dave was interrupted while she was speaking because he was very excited at that moment. ቀላል ነገር ነው አታካብደው 😊

  • @dagimelke5999
    @dagimelke5999 Місяць тому +2

    ዴቭ እባክህ ነዋይ ደበበን አቅርበው በጣም ብዙ ታሪክ ብዙ ዜማ ብዙ ግጥም ብዙ እዉቀት ያለው ሰው ነው

    • @woldu100
      @woldu100 Місяць тому

      በትክክል!!!❤

  • @mihiretdr
    @mihiretdr Місяць тому +1

    ቤሪ ❤
    ዳዊት በጣም እናመሰግናለን

  • @bereketmoges5941
    @bereketmoges5941 Місяць тому

    Berry በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @fitsumamenu8528
    @fitsumamenu8528 Місяць тому

    ቤሪ እንደስራዋ ያልተሠማላት ምርጥ ሙዚቀኛ

  • @birhanemehari8537
    @birhanemehari8537 Місяць тому

    እንደጥሩ ሙዚቃነቱ በደንብ ያልተሰማ ምርጥ ሙዚቃ የሰራች ❤ ቤሪ
    እነዴ ምን ጉድ ነው እስክንል አብዛኞቻንን በሚያስማማ ሁኔታ ድምፅ ሳይኖራቸው እየጮሁ ሊያስጮሁን 🤨😅 በደረሱ እንደ "አሸን" የፈሉ ( አሸን )ግን ምንድነው 😅 ሳያስከርዙን እንደ ቤሪ ያሉ ድምፀ መረዋዎች with full package ❤ ከተፍ ይሉና እረፍት ይሰጡናል 🙏🙏🙏
    thanks for inviting Beri🙏🙏

    • @tsegeredatayework
      @tsegeredatayework Місяць тому +1

      አሸን ማለት አንበጣ እያልን የምንጠራው ነገር ክንፉ ሲረግፍ ዝናብ ሲዘንብ በክረምት በብዛት ይመጣል እሱ ነው

    • @birhanemehari8537
      @birhanemehari8537 Місяць тому

      @@tsegeredatayework 🙏🙏🙏

  • @user-rp4cc2bn9p
    @user-rp4cc2bn9p Місяць тому +1

    ወይ ጉድ!! Wow unexpected interview!!!

  • @yidnekachewbessir1798
    @yidnekachewbessir1798 Місяць тому +6

    I wish someday መዓዚ (ሸገር) እዚህ መድረክ ላይ እንደማያት!!

    • @EyuJerry-fw6yv
      @EyuJerry-fw6yv Місяць тому

      Elclasico nwa

    • @yidnekachewbessir1798
      @yidnekachewbessir1798 Місяць тому

      @@EyuJerry-fw6yv esu gar enkwan alderesem! But meteyek yechlal so interesting emihon ymeslegnal!!

  • @natantadesse3748
    @natantadesse3748 Місяць тому +8

    Please!🙏🙏 Next guest ABEGAZ(ሺዎታ)

  • @Live-music1462
    @Live-music1462 Місяць тому +1

    የእንግዳ ምርጫዎችህ ........
    የጥያቄዎችህ ፍሰት ......
    በአጭር ጊዜ ውስጥ እጅግ ከሚደመጡ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኞች ጋዜጠኛ ደረጄ ሃይሌ እንዲሁም መአዛ ብሩ ድምር ቃና ያለው
    ደሞ ያንተ ብቻ የሆነ ጆሮ ገብ ወግ ስለስጠህን እናመስግናለን

  • @AbillaOriginal-sb6tm
    @AbillaOriginal-sb6tm Місяць тому

    ቤሪን በጣም ነው ምወዳት አሪፍ አልበም ነበር ያወጣችው።
    ቀጣይ jonny raggan
    እንዲሁም ዳግማዊ አሊን ቢቀርቡ ደስ ይለኛል።

  • @yoditgetachew2000
    @yoditgetachew2000 Місяць тому +1

    Wuyaaa thank u davi familiar disction

  • @hahu3881
    @hahu3881 Місяць тому

    Glad to see you Beri! Your album is one of my all time favorites! Keep going! Sending you lots of love!❤️

  • @mossay7048
    @mossay7048 Місяць тому +1

    Oh, ምርጥ አልበም ነው ግን በቅጡ እንኳን ፕሮሞት ያደረገችው አይመስለኝም

    • @akeebay21
      @akeebay21 Місяць тому +1

      No almost. Half million badget

    • @desstadessta
      @desstadessta Місяць тому +1

      ከተማዉ ሁሉ በቆንጆ ሴት ፎቶ ተሞልቶ ነዉ የተዋወቀዉ። ችግሩ ቤሪ ብቻ ነዉ የሚል የነበረዉ። አብዛኞቻችን ከግቢ ተማሪዎች ሌላ ምንድነዉ ብሎ የጠየቀ ያለ አልመሰለኝም። እኔ በዛ ጊዜ የጊቢ ተማሪ ስለነበርኩ የ4/5/6 ኪሎ ማስታወቂያን አይቼ ሌላ ማስታወቂያ ነበር የመሰለኝ ከዛ ሬዲዮ ላይ ቤሪ የምትባል አዲስ አርቲስት እንደመጣች ሲነገር ሰማሁ። ማስታወቂያ ሰርተዋል ግን የተወዛገበ ነበር

  • @Et_1888
    @Et_1888 Місяць тому

    ዴቭ በጣም ትችላለህ ። ቤሪን የዛሬ 10 ወይ 8 አመት ይመስለኝል ሸገር ኤፌም ከ 3 ዜና በኋላ የዘፈን ምርጫ ነበር ነቢል መሀመድ ነበር አቅራበው ስሰማት ማነች ብዬ ሳስብ ትዝ ይለኝ ነበር በፍቅር ነበር ምወዳት ። ህሊና የሚለውን ዘፈና ። መች ነው ድጋሚ ምዘፍነው ብዬ አስብ ነበር ❤❤❤ ደግሞ ስላቀረብካት ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ😊😊😊

  • @Zerituye
    @Zerituye Місяць тому

    Very pleasant. So happy to finally learn more about her

  • @wyneh7757
    @wyneh7757 Місяць тому +3

    ምንድነዉ ካፍ ካፏ የምታወራዉ እረ ትንሽ አዳምጣት

  • @tewodroskidane5784
    @tewodroskidane5784 Місяць тому

    It's one of the best albums! Thanks, Dave.

  • @easyaaron
    @easyaaron Місяць тому

    ቤሪ በጣም ነው የምወድሽ ሳይሽ የተሰማኝ ስሜት ❤❤❤

  • @12mengistu
    @12mengistu Місяць тому

    Berry my favorite ur the best
    thank you Dave to bring Berry

  • @user-wq7gd1pr6w
    @user-wq7gd1pr6w 10 днів тому

    ጠፍተካል ቆየህ በሰላም ነው አዎ በለኝ

  • @solomonmichael1582
    @solomonmichael1582 Місяць тому

    Jerry, I love your performnace in the stage. Your voice and songs were memorable.

  • @solomonkassahun9577
    @solomonkassahun9577 Місяць тому

    When your album came out I was reading 'tower in the sky' by hiwot tefera and it takes me to a great ትዝታ

  • @dman8794
    @dman8794 Місяць тому +1

    berry ❤

  • @eyob22
    @eyob22 Місяць тому +2

    አበጋዝ "ምድር አንቀጥቃጭ አልበም" ብሎታል።

  • @seneyeeshete9729
    @seneyeeshete9729 Місяць тому

    በጣም የምወዳት አርቲስት ቤሪዬ በርቺ እህቴ

  • @abenezergirma7115
    @abenezergirma7115 Місяць тому

    ያው.... እንደ አዲስ የቤሪን አልበም ደሞ ልንሰማ ነው !!!
    አልበሙ,መፅሀፍቱ,ሲንግሉ,የቀደመ ቃለመጠይቅ ሁሉ እንደአዲስ እንገርበው ዘንድ ደጃፍ አስገድዶናል ።

  • @meronakalu1685
    @meronakalu1685 Місяць тому +1

    Weye berry betam new miwedech betam bezu tezeta new yalegn

  • @kalebabebe5754
    @kalebabebe5754 Місяць тому

    ኦ ቤሪዬ ስወድሽ ሚገርም ማይሰለች አልበም እኮ ነው ያለሽ ሚገርም ስራ ኤላ ❤❤❤

  • @samuelhj4074
    @samuelhj4074 Місяць тому +1

    ዳዊት የሚገርም ፕሮግራም በናትህ ሞክሼህን ዳዊት መለሰን አቅርብልን የጠፋ ሰዉ ምንም ኢንተርቪው የሌለዉ ግን ብዙ የሚነገርለት ነገር ያለዉ አቅርበዉ አደራ

  • @user-mx5sh3kr3v
    @user-mx5sh3kr3v Місяць тому +1

    Underated Album!❤

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 Місяць тому +3

    ዳዊት በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር እባክህ ቴዲ አፍሮን አቅርብልን!!!!!

  • @user-zy2fv2tk1r
    @user-zy2fv2tk1r Місяць тому +1

    ትግስት ዋልተንጉስን አቅርብልን አዲስ ባወጣችው መፅሀፍ ዙሪያ ብትጠይቃት ደስ ይለናል።

  • @silverroad1659
    @silverroad1659 Місяць тому +1

    Beri, we love you 🥰

  • @KakaHassen
    @KakaHassen Місяць тому +1

    Best album ever ❤❤❤❤❤

  • @Nar-Dos
    @Nar-Dos Місяць тому +2

    ከሀገር ሲወጣ ሙዚቃ በጣም ሌዩ ትርጉም አለው በጣም ሆድ ያሰብሳል, ያስተከዛል ያስደስታል.... ጥሩ አድማጭ ያርጋል