እኔም ሀይሌ ነኝ - ሩጫ Disciplined አድርጎኛል S08 EP81

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 719

  • @nuruseid7027
    @nuruseid7027 9 місяців тому +196

    ሀገራት የየራሳቸው መታወቂያና ብራንድ አላቸው የኛ የኢትዮጵያውያን መታወቂችን ደግሞ ሀይሌ ነው።ከዋሊያ ባልተናነሰ መልኩ ለኢትዮጵያ ብርቅዬና እራሱን የቻለ ቅርስ ነው። ሀይሌ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ። sense of ownership plus integrity, diligence , respect finally success.
    ኑርልን

  • @ShibeshiShiferaw
    @ShibeshiShiferaw 9 місяців тому +19

    ሀይሌ በጣም የማከብረው ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው ከሱ የሚያስቀናኝ በቀላሉ የሚረካ አይደለም በስኬቱ የሚኩራራ አይደለም የሁዋላውን እየረሳ የፊቱን ለመያዝ የሚዘረጋ የትጋት ምሳሌ ነው

  • @Wuyyt
    @Wuyyt 9 місяців тому +29

    ባሳለፍነው 20ና 30 አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ በጨዋነት፣ በታታሪነት፣ በፅናት፣ በታማኝነት የሚወዳደርህ አንድም የለም። ሳቂታ፣ ሽቁጥቁጥ፣ የማይሰበር፣ ሰርቶ የሚያሰራ፣ የኢትዮጵያዊነት መለኪያ፣ ባያድለን ነው እንጅ ከሰማይ በታች የዘመናችን አርማ አንተ ነህ። ሃይሌ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ፣ ለሃገሬ ስላበረከትከው ሁሉ ከልቤ አመሰግናለሁ። እድሜ ይጥህ፣ ልጆችህን ይባርክልህ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 9 місяців тому +1

      አሜን አሜን ብዬለታለሁ❤❤❤

  • @kidistgetu4757
    @kidistgetu4757 10 місяців тому +91

    እናትህ ትውለድ መንታ መንታውን ማለት ላንተ ነው ሀይልዬ ... much love and respect ❤❤❤

  • @QetsibetMedia
    @QetsibetMedia 9 місяців тому +21

    ‹‹መሪዎች እንደ ስማችሁ በመሪነት ቦታ ላይ ተገኛችሁ›› በዚህ እድሜአችሁ የምታቀርቧቸው እንግዶች ለወጣቱ በጣም ትምህርት ሰጪ ናቸው፤ሚዲያዎች በሙሉ ጨዋታ በጨዋታ በሆኑበት ወቅት የእናንተ እዚህ መገኘት በእውነት መታደል ነው።
    አትሌት ሃይሌ ደግሞ የብዙ ኢትዮጵያውን መለያ ነህ እረጅም እድሜ ከጤናና ስኬት ጋር እመኝልሃለሁ፤አንተን መሪ ላይ ብዙ ጊዜ ስጠብቅህ ነበር።

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 9 місяців тому +4

    ሀይሌ ልዩ ትልቅ ሰው እነዚ አማተር ጋዜጠኞች ሣትንቅ ይህን ያህል ግዜህን ሰተህ በመገኘትህ ክቡር የክቡር ትልቅ ትልቅ የኢትዮጵያ እንቁ ሰው መሆንህን ያሣያል❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 10 місяців тому +55

    አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ በጣም እማከብርህ ና በጣም እምወድህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሰዉ ነህ በገባህበት ሁሉ ስኬታማና ለኢትዮጵያ ትልቅ የለዉጥ ሀይል ነህ እናት ስም ታቃለች ሀይሌ ብላሀለች አሏህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ አቅራቢወቹም በጣም አመሰግናለሁ ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 9 місяців тому

      እጅግ በጣም እኔም እወደዋለሁ

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 9 місяців тому

      Yes he is pure Ethiopian to you, Abiy Ahmed.
      Haile reminds me the Genocidal war in #Tigray. He helped murder Tigray mothers and children. And I don’t think he regrets what he has done.

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 10 днів тому +2

    Dear Meri Group, I like the English subtitle. It is a great effort! Well done!

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 9 місяців тому +14

    Haile is charismatic, smart, truthful & loves his country !
    Pride & treasure for our country !!

  • @mimiberhe2635
    @mimiberhe2635 9 місяців тому +10

    I met Haile in person at his Haile Grand Hotel in Addis Ababa during my visit. I was with my husband and son. He approached us and greeted us with respect. It was clear then that he is a respectful man. Long live Haile Gebreselassie!

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 10 місяців тому +29

    ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሤ እጅግ በጣም እንወድሀለን ። ግሩም ቆይታ ነዉ ። ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን ለጥዑም ዝግጅታችሁ ኃይልዬ ክበርልኝ ግሩም ነዉ ።

  • @gebriedagnew5392
    @gebriedagnew5392 9 місяців тому +4

    ሀገራት የየራሳቸው መታወቂያና ብራንድ አላቸው የኛ የኢትዮጵያውያን መታወቂችን ደግሞ ሀይሌ ነው።ከዋሊያ ባልተናነሰ መልኩ ለኢትዮጵያ ብርቅዬና እራሱን የቻለ ቅርስ ነው። ሀይሌ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ። sense of ownership plus integrity, diligence , respect finally success.
    ኑርልን and lastly i understand that haile is not only fast in running but he is also fast in his brain and positive thinking

  • @aamm69302
    @aamm69302 9 місяців тому +12

    ሰለሀገር አያሰብክ ስታድግ፡ እድሜልክህን የሀገር ጉዳይ ብቻ ነው የሚያሳስብህ። ሀይሌ እናከብርሀለን።

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 9 місяців тому +4

    ሀይልየ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ የዘመኔ ጀግና እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @meseretbirru2889
    @meseretbirru2889 9 місяців тому +4

    ሀይሌ ጀግናው ኢትዮጽያዊ ❤ እኔም በአንተ ሪዞርት ተስተናግጃለሁ. ፍፁም ስረእት ያላቸው ጨዋነት የተሞላው መስተንግዶአችሁ የሚደነቅ ነው❤ ለዚህ ደግሞ ዋናውን ሚና የምትጯወተው አንተ የምትሳየው የጠነከረው በዲሲፕሊን የምትሰጠው አመራርህ ነው❤ ዘመንህ, ቤተሰብህ, ንሮህ ይባረክ❤ በጣም አድናቂህ, አክባሪህ ነኝ❤

  • @HikmaMukerem
    @HikmaMukerem 10 місяців тому +41

    ኮመንት ፅፌ አላውቅም አሁን ግን ለመፃፍ ተገደድኩ መሪ ፖድካስት በጣም የምከታተለው ቻናል ነው ስለ ምታቀርቡልን የቢዝነስ ሀሳቦችና እንግዶች ከልብ እናመሰግናለን ከዛሬው ትልቅ እንግዳ ጋር መልካም ቆይታ ይሁንልን

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 9 місяців тому +10

    ሀይሌ! ስለፍትህ ያወራሃት ነገር በጣም ተመችታናለች🙏... በተለይ በዚህ ዘመን ፍትህ ጠፍቷል

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 9 місяців тому +4

    ኃይሌ እውነት ጀግና ነህ! የጠላህ ብዙ ያውራ የራሱ ጉዳይ! እኔ ግን ከአዲሳባ አርባምንጭ ስንሄድ አውሮፕላን ውስጥ ያወራኸንን መቼም አልረሳውም! ባጋጣሚ ጂንካ Transit አድርገን ስለነበር ወደ አርባ ምንጭ የሄድነው ካንተ ጋር ብዙ ለማውራት እድሉን አጊንተን ነበር፡፡ በምናነሳልህ ሀሳቦች ሁሉ ጥሩ መልስ ትሰጣለህ፡ ሰውን አትንቅም፡ መልካምነት በውስጥህ ይታያል፡ ምክንያታዊ ነህ ... በውነት በንግግርህ እኔ ብቻ ሳልሆን ጓደኞቼም ጭምር በተመስጦ ነበር ስንሰማህ የነበረው፡፡ እውነት ጀግና ነህ!

  • @nnavi8284
    @nnavi8284 9 місяців тому +3

    Haile Gebreselassie is a great hero. What he said about " ትክክለኛ ሰውን በትክክል ቦታ ማስቀመጥ" is one of the greatest challenges we have in Ethiopia. ሙስና: ወገንተኝነት: ዘረኛ የሆነ አሰራር ሀገራችንን እየጎተተ ይገኛል::

  • @rob21112
    @rob21112 10 місяців тому +20

    Haile explains everthg with simplicity. Quality of a hard worker!!

  • @theodoreeyob
    @theodoreeyob 10 місяців тому +69

    He's a national pride, honestly! One in a 100 million!

    • @hardsg
      @hardsg 9 місяців тому

      ኦሮሞ ነው አማራ?

    • @BirrrFinancialContents
      @BirrrFinancialContents 9 місяців тому +5

      በብሔር ልትቦድነው ነው? ኧረ መጥበብና ማጥበብ እናቁም!

    • @ahmedhussen5580
      @ahmedhussen5580 9 місяців тому +3

      ኢትዮጵያን ማደግ መበልፅግ ከፈለግን truelly ምሳሌያችን ሀይሌ " ብቻ ከሆነ እንደግለሰብ እንደ ሀገረ ማደግ መመንደግ "" """ ይቻላል ""

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 9 місяців тому

      ​@@hardsgere yemiteyeq ena yemayteyeq neger ewequ . Maseb atichilum?

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 9 місяців тому

      He is an evil in the eye of Tigrayans!

  • @kalisto-l8w
    @kalisto-l8w 10 місяців тому +9

    ኃይሌ በትምህርት ና በተማረ ሰው ያምናል ጥሩ የሰራን ያመሰግናል እይታውና ህልሞቹ እጅግ ይማርካል

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 9 місяців тому +9

    ሀይሌ እንደዚህ ተረጋግቶ የሚጠይቀው ሰው ጋር ነው መቅረብ ያለበት። በየጊዜው ሰይፉ ጋር እየቀረበ በመዋከብ መፎገር የለበትም።

  • @NameIQ
    @NameIQ 10 місяців тому +12

    Thanks Man and also meri podcast.
    ስለ property tax እና ሌላም የመንግሥት ከአፍ ነጠቃ policy ... ባለሀብቶችን ብቻ ሳይሆን ብዙ መስራት የሚችሉ ሰዎችም ገና ላልገቡበት፣ ገብተው ለከሰሩበትም ጭምር ትልቅ ተስፋ አስቆራጭ እና የentrepreneur risk taker መገለጫ ባሕሪን እንደ ትልቅ ሞኝነት እያስቆጠረ ነው። ቢታሰብበት መልካም ነው።

  • @FRAJOURNEY
    @FRAJOURNEY 10 місяців тому +40

    underrated podcast in ethiopia

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 9 місяців тому +8

    SIMPLE, FUNNY, HUMBLE , KIND...EXTRAORDINARY MAN

  • @wondayenzer5191
    @wondayenzer5191 9 місяців тому +8

    Haile is living legend and he need monument at Adwa park as he is sign of pure Ethiopia and real patriotism .
    Thanks guys for hosting him

  • @simatube66
    @simatube66 9 місяців тому +3

    ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና! የባህር ዳር ህንፃን ጨረታ ማሽነፍህን ሁላችንም በትክክል ሰምተን ነበር ፣ በመሃል ደላሎች ገቡና ሼኩ ትንሽ ጨምረው እንደቀሙህ ነው የምናውቀው ።
    ቀኑ ሲደርስ እውነቱ ይወጣል ።

  • @doitright593
    @doitright593 9 місяців тому +1

    ዋው በጣም ፈታ እያልኩ እየተማርኩ ያየሁት ፕሮግራም ነው, ሀይሌ እሯጭ ብቻ እንዳልሆነ በደንብ የገባኝ ዛሬ ነው, thank you all the MERI teams as always, God bless you all ❤

  • @DalwakShow
    @DalwakShow 9 місяців тому +4

    Thanks Haile for coming am asking him in the next he is the guest Thanks @Meripodcast for inviting him really appreciate 👍

  • @O_L_D89
    @O_L_D89 10 місяців тому +11

    በፍጹም ጨዋታህ እና ቁምነገርህ የማይጠገብ ጀግናችን ❤❤

  • @wondwosenshiferaw9209
    @wondwosenshiferaw9209 9 місяців тому +3

    Thank you so much, Haile! I have no words to describe your contribution and service to Ethiopia. I learn a lot from your life experience.🥰😍😍😘

  • @Haile-ep6dj
    @Haile-ep6dj 9 місяців тому +2

    ሀይሌ ልዩ የኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ መከታ ኩራት እና ዋልታ ነህ በሁሉም መስክ

  • @frehiwotrobba6045
    @frehiwotrobba6045 10 місяців тому +12

    Thank you so much Meri’woch to bring Haile on your show, he is my hero and my 5 year old son, my son is preparing Haile’d biography for his school project in USA. My son loves Haile and want to come Ethiopia to meet Haile ❤❤❤❤❤

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 9 місяців тому +2

    ጀግናችን ሃይሌ ኑርልን ባንዲራችንን ከፍ ስለምታደርግ አንተም ከፍ በል ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @merydan
    @merydan 10 місяців тому +4

    ውይይ ሀይልዬ በጣም ተማረሃል በሲስተሙ😢 ጎበዝና ለብዙዎች ተምሳሌት ነህና እግዚአብሔር ሙሉ ጤናና እድሜ እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው። ❤

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 9 місяців тому +2

    እዳንተ ያለ እናት መንታ መንታ ትውለድ ሁሌም ከፉ በልልን የኛ ኢትዮጲያ አርማ።

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 9 місяців тому +4

    ኢትዮጵያን ማደግ መበልፅግ ከፈለግን truelly ምሳሌያችን ሀይሌ " ብቻ ከሆነ እንደግለሰብ እንደ ሀገረ ማደግ መመንደግ "" """ ይቻላል "" long live HAILE G/Selasse he is trully ETHIOPIAN !!!!እወድሃለሁ ሀይላችን !!!

  • @andenetter5593
    @andenetter5593 9 місяців тому +2

    Mr Haile you are truly a real businessman, very impressive. I very much enjoyed this interview. Thank you.

  • @bettymekuria3891
    @bettymekuria3891 9 місяців тому +1

    I always admire Haile. Never tired of listening to him. Very motivational. Long live and Good health❤❤❤

  • @ForyouYou-j9t
    @ForyouYou-j9t 17 днів тому +1

    FUNNY & HUMBLE MAN

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 9 місяців тому +2

    ሃይሌ ለኢትዯጵያውያን ታላቅ ተምሳሌት ነህ ለእኔ እንደዜጏ እንዲሁም ባአካል ባላገኝህም በድርጅትህ ተገልግያለሁአንተን ባለላገኝህም ደራሩቱን አግኝቼ አድናቅቴን ባካፍልም አንተን አንድቀን አግኝሃለሁ ጀግና ትሁት አድናቂህ ወንድምህ

  • @shineGebeyehu
    @shineGebeyehu 9 місяців тому +2

    Haile I have no words to tell about you, some times words have no power to extend your admiration.You are the symbol of hard work,honesty, love of a country,love of your people,helping others through themselves,best picture of Ethiopia, in all you are every thing for us(Ethiopians).I admire and love you a lot.May God bless you in every thing you do and wish you a long and healthy life.

  • @yohannesdemessie2924
    @yohannesdemessie2924 10 місяців тому +5

    ቃለመጠይቁ ሀገራዊ ውበትና ክህሎት የተላበሰው ሀይሌ ሁሉንም ጥበቡን በእሱ አረዳድ በአማርኛ በመመለሱ ነው እንደኔ አይነቶቹ ዳያስፖራዎች የእውቀት መለኪያ ይመስል ሁሉንም ነገር ያለቦታው በውጭ ሀገር ቁዋንቁዋ ሲዘባርቁት ከርመዋል።

  • @AAH4029
    @AAH4029 9 місяців тому +1

    Haile-One of my reasons that I love being 🇪🇹n!
    Thank you Meri Podcast for hosting this living legend.

  • @alsekela
    @alsekela 10 місяців тому +19

    ቁም ነገር ከሳቅ ጨዋታ ጋር ሀይሌ ሀይላችን ይለያል❤🙏😂 ያልታወቀበት ቀልደኛ ተጫዋችም ነዉ። የቄሳር ነገር ግን 🤦‍♀️😂❤

  • @Onemovie12
    @Onemovie12 10 місяців тому +7

    Haile, your tireless work ethic and commitment are truly inspiring. Your dedication serves as a valuable lesson for all of us. Thank you for being a shining example of hard work and perseverance. Kenean & Tigabu thank you for inviting a great man!

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 9 місяців тому +1

    Very nice job🎉🎉

  • @naturerelaxfm7388
    @naturerelaxfm7388 9 місяців тому +1

    appreciate you taking this beautiful tutorial Haile. This is great lesson plan and message, Haile nice Meri podcast

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 9 місяців тому +1

    Coffee farm try in illuababor, ale comma nice fertile place , Haile try cofee farm in Gore Ale commaa.🎉

  • @melmeja
    @melmeja 9 місяців тому +1

    *ኩራታችን ነህ ሃይሌ ፡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!*

  • @kidus6
    @kidus6 10 місяців тому +6

    Simple and linear presentation of business planning and decision-making with humor and humility, in a language that everyone understands. Love the way Meri guys moderated the discussion

  • @lealemtekletsion
    @lealemtekletsion 9 місяців тому +3

    You are the man of principle
    Proud of you

  • @bsquadserious
    @bsquadserious 8 місяців тому +1

    Thank you so much meri podcast.
    ሐይሌ you have no idea how much you inspired me.
    Hopefully ትልቅ ቦታ ላይ እንደምንገናኝ!🔥🙏🔥

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 9 місяців тому

    Literally, this guy he can run Ethiopia ሻለቃ ሀይሌ እግዚአብሔር እድሜ ከቴና ጋር ይስትልን💚 💛 ❤🙏🏽

  • @alexbelay8459
    @alexbelay8459 9 місяців тому +2

    This guy is actual legend on track and off track for real for real (fr fr)salute sir

  • @ephremlegesse8160
    @ephremlegesse8160 10 місяців тому +17

    Our hero Haile❤❤እኔም ሀይሌ ነኝ!!

    • @BereketAsfew-k4j
      @BereketAsfew-k4j 10 місяців тому +1

      my hero
      my modale ....

    • @adonay83
      @adonay83 10 місяців тому +1

      Ene gn kenenisa negn

  • @onegod4395
    @onegod4395 10 місяців тому +8

    What a genius! May you live long Hailisha! God bless you ❤❤❤

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038
    @MajorBerhanuwoldesenbetket4038 9 місяців тому

    ይህንን እውነተኛ ታርክ የሚቃወም አስገንጣይ እና ገንጣይ ብቃወሙ አይገርምም ሀቁን የኤርትራ ክ/ሀገር ዋና አስተዳዳሪ የነበሩና ዘመናቸውን በሙሉ ለሀገር የኖረን ሰው መኮነን ÷ መተቸት ራስን ካለማወቅ ውጭ ምን ይባላል እድሜና ጤና ለክቡር ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ 💚💛❤️

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 25 днів тому

    በጣም በጣም አስተማሪ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው። ሠርቶ ለፍቶ ያገኘ ሰው ስለሥራው እንደዚህ ረጋ ብሎ ሲያብራራ ለሌላው ትልቅ ዕውቀት ይሰጣል።

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 9 місяців тому +1

    Ethiopia is the People and the people are Ethiopia. You are the genius pure gifted not only for your own but also the Country. Ethiopia has to take care of you and support you. God bless you all!

  • @nebiyatabayneh
    @nebiyatabayneh 9 місяців тому +3

    This has been a very inspiring and educational episode. Thank you so much guys, keep it up!

  • @GiftiKiya
    @GiftiKiya 9 місяців тому +1

    Haile our great hero, I am proud of you.

  • @ForyouYou-j9t
    @ForyouYou-j9t 17 днів тому +1

    An icon ethiopia is proud of , Haile Gebresilase

  • @Wassie12
    @Wassie12 10 місяців тому +2

    Best Interview ሀይሌ ቀለል አድርጎ እያዝናና የሚያነሳው ሀሳብ ደስ ይላል!

  • @teferraalemayehu3579
    @teferraalemayehu3579 10 місяців тому +7

    You are national hero of us, the role model, sign of endurance, example of one love to a country/citizens, and above all discipline

  • @MikyasAssefaEshete
    @MikyasAssefaEshete 9 місяців тому +2

    Haile, A Spring of Wisdom. The love and respect I have for you is immense. Just looking you is a Motivation.

  • @jo3378
    @jo3378 9 місяців тому +1

    Respect Meri podcast Producers and whole crew all of u are empower and educate the young generation .keep it up

  • @rahelwondie114
    @rahelwondie114 9 місяців тому +1

    የመርህ ሰው 👌👌👌

  • @bethlehemsahle7521
    @bethlehemsahle7521 10 місяців тому +4

    ሃይሌን ጋብዛችሁ አንጀታችንን አራሳችሁት! መሪዎች እናመሰግናችኋለን:: 💚💛❤️

  • @Vevobeta
    @Vevobeta 10 місяців тому +132

    ማነው እንደኔ ማየት ሳይጀምር Like ያደረገው?❤😊

  • @r.m.mfamilyethiopian9508
    @r.m.mfamilyethiopian9508 9 місяців тому +1

    wise men, haile
    Pride n treasure for ma country 🎉🎉

  • @davidodav
    @davidodav 10 місяців тому +2

    I have no words to appreciate Haile! He is a living proof of working hard and getting successful in life! Much appreciation to these two young presenters! I like the way how you allow him to finish his ideas and not interrupt him! Great job, young men! I can't wait for the second part! I wish my country will be a safe zone so I can invest my hard-earned money and knowledge in my beloved country! Praying for that to happen!

  • @alimtanta2934
    @alimtanta2934 9 місяців тому +1

    It would be lovely if you could add an English subtitle for those for whom Amharic is not so good in the western world. This man has some important messages to learn from.

  • @amanuelgetachew3370
    @amanuelgetachew3370 10 місяців тому +5

    Haile's achievements as an entrepreneur and a record-breaking runner are truly inspiring! His dedication, discipline, and innovative mindset shine through in every endeavor he takes on. Listening to him on the Meri podcast was incredibly motivating and insightful. I loved hearing about his journey, both in business and on the track. Looking forward to more episodes featuring such remarkable guests!

  • @Withinnature21
    @Withinnature21 5 місяців тому

    ህይወትን ከተግባር የኖረ ምርጥ ሰው ስለጋበዛቹሁ thank you so much 🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 9 місяців тому +10

    Haile,I respect you because you’re The Ethiopians 🇪🇹 hero!🙏🏾✌🏽🕊️

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 9 місяців тому

      He is an evil in the eye of Tigrayans!

  • @meseretdessalegne9096
    @meseretdessalegne9096 9 місяців тому +2

    You are a real hero Haile! Proud of you!

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 9 місяців тому

      He is an evil in the eye of Tigrayans!

  • @selamsol8865
    @selamsol8865 10 місяців тому +4

    Weyne Haile 😍😍🥺🥺 Abate . What a great episode 💕 Our hero, Our Life time legends 🙌we love you Our Haile Gebresilase❤ I feel honored while I am watching today's Podcast.

    • @FootyArts
      @FootyArts 10 місяців тому

      Sol anf neger laschegrsh please

  • @barok8920
    @barok8920 9 місяців тому +1

    ሀይልዬ ከልቤ ነው የማከብርህ፡የምወድህ፡አንድ ን ከደረጀ ሀይሌ ጋ ኢንተርቪ ብታደርግ ደስ ይለኛል፡ምክንያት ጠንከር ያለ ውይይት እንድታደርግ ስለምፈልግ።

  • @samrawityemaneh5711
    @samrawityemaneh5711 9 місяців тому +1

    One of the greatest Entrepreneurs and Businessman in Ethiopia. I have enjoyed and learned in every minute of his interview.

  • @lemmadegefa5456
    @lemmadegefa5456 9 місяців тому +1

    Haile, you are one of the kind! You're exemplary. You're versed with the right concepts and principles helpful for many people aspiring to do business. ❤

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 6 місяців тому

    The older Haile gets, the more he is getting adoreable. A sign of patriotism. ❤❤❤❤

  • @aoda98
    @aoda98 9 місяців тому +1

    መሪዎች ፕሮግራማቹና የምታቀርቧቸው እንግዶች በጣም ጠቃሚ ነው።ሀይሌን ስላቀረባቹ እናመሰግናለን! ከሱ በጣም ብዙ መማር ይቻላል።

  • @URCHRISTIANOSUI
    @URCHRISTIANOSUI 10 місяців тому +40

    The Only Elite Person loved and respected by Eritreans 🇪🇷🇪🇷 🇪🇷

    • @abuye3081
      @abuye3081 9 місяців тому

      We don't care abt ur love. Love ur own legends.

    • @URCHRISTIANOSUI
      @URCHRISTIANOSUI 9 місяців тому +2

      @@abuye3081 Use ‘I’ not We .

    • @AshenafiYana-dv1mo
      @AshenafiYana-dv1mo 9 місяців тому

      By Ertrians? By the world ... Ertrians should respect every Ethiopians for we are taking care of many ( millions) Ertirians Here in our country. Honestly speaking ur ppl are not bad , they trive, positive to etc. But I am talking to You...Don't be arrogant!

    • @URCHRISTIANOSUI
      @URCHRISTIANOSUI 9 місяців тому

      @@AshenafiYana-dv1mo Thank you for taking care of my people 🙏🏽😂😂.Do you work at Macedonia Senior Center? We are helping you by spending our dollars on your economy Mister Dummy. You sound like you are feeding and sheltering us out of your pocket. Do you know how much your government is getting paid by UNHCR for having refugees(although we live like tourists thanks to our relatives remittance) in your country? So economically your people are being helped by my people’s presence. That’s the fact Shove it down.

    • @abuye3081
      @abuye3081 9 місяців тому

      @@URCHRISTIANOSUI leave our country mfs

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 10 місяців тому +3

    ሀይሌ የጥንካሬ ተምሳሌት ሀገር ወዳድ ትሁት ሰው ነው እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ ይጨምርልህ ለኢትዮጵያ ሲል እግዚአብሄር እድሜህን ያራዘመው። እርግጠኛ መሆን የምፈልገው ግን ልጆችህም የአንተን value በማክበር ተከትለው ይሆን?

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 10 місяців тому +2

    የሚገርም ቆይታ ነበር እኔ ብዙ ነገር ተምራለው አመስግናለው ከዚህም በላይ ክፍ በልልን ወንድማችን እኔ ከስደት መልስ ትልቅ ህልም አለኝ ሃገሬ ከፍታሽ ቅርብ ነው ይቐንየለይ

  • @salt2276
    @salt2276 9 місяців тому +4

    ሃይሌ ከዘረኝነት የፀዳህ ጀግናዬ ነህ ክበርልኝ

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 5 місяців тому

      He is genocider. He was supporting Abiy in Tigray.war. What about now Abiy is at war with Amhara. He did not say anything

  • @amigos7u
    @amigos7u 10 місяців тому +2

    Thanks haile for ur suggestions, thoughts and experience may God bless u,Meri's u r doing Good job tnxs so much for doing this for us we love u guys keep pushing bros 😊

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 9 місяців тому +1

    Hailey, you are the best, the greatest examplar our country needs. May God grants you health and longevity.

  • @JonathanGebremariam
    @JonathanGebremariam 9 місяців тому +2

    Haile Hotel and Resort's HOSPITALITY is NUMBER ONE in ETHIOPIA.

  • @mesfinwolde3221
    @mesfinwolde3221 10 місяців тому +8

    Thanks meriwoch for presenting the great haile gebresillassie❤

  • @sosi6207
    @sosi6207 9 місяців тому +2

    ሀይሌ አንበሳችን ስለ የቤት መግዛትና መሸጥ ዋጋ የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር የሚያውቅ ያለ አይመስለኝም። እዳልከው ወደፊት ምን እንደሚመታብን አላውቅም። ምን አይነት ዘመን እንደደረስን አላውቅም።የኑሮ ውድነቱ እረ ስንቱ። ብቻ አምላክ ምህረት ያውርድ

  • @tehutTadesse
    @tehutTadesse Місяць тому

    ሀይሌ የኔ የሁልጊዜ ጀግና እኔ በሱ ንግግር ህይወቴ ተቀይሩአል much respect ❤❤❤

  • @ForyouYou-j9t
    @ForyouYou-j9t 17 днів тому +1

    One of the legends in sport history

  • @tegeneyimer3566
    @tegeneyimer3566 9 місяців тому +1

    Athlete Haile is one of the legend and best exemplary hero in many ways!

  • @Zemen-bezy-zemen
    @Zemen-bezy-zemen 9 місяців тому +3

    I really need to thank you guys, haile is a great book to learn.

  • @tigist79
    @tigist79 9 місяців тому +1

    ጀግናየ

  • @EphremEphy
    @EphremEphy 9 місяців тому +6

    ሀይሌ ነበር ኢትዮጵያን መምራት የነበረበት!

  • @alexanderfantaye5901
    @alexanderfantaye5901 5 місяців тому

    What A podcast! Love this podcast and the presenters for giving Haile the space to tell his stories and not intervening his flow of ideas, but at the same time asking relevant information that can be much valuable. The leading questions are very well-articulated and to the point that the Haile feel at home to share his keen opinion and observations like never before.