Song of the week "እንዴት ወጣሁት" Ethiopian New Year 2014

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024
  • እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
    እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
    ኢየሱስ ባይደርስልኝ አውቆ
    እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
    እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
    እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
    ኢየሱስ ባይሆን ከኔ ጋራ
    እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
    ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
    ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
    ኢየሱሴ ነው የኔ አባባ
    ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
    ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
    ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
    እንዳላስጨነቃት ህይወቴን
    ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
    አሳልፎናል ያንን መከራ
    አሳልፎናል ያንን መከራ
    እግዚአብሄር ሆኖ ከኛ ጋራ
    አሳልፎናል ያንን መከራ
    ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
    ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
    ክፉው በኛ ላይ እንዳይመጣ
    እግዚአብሄር ቀድሞ ለኛ ወጣ
    ህይወት ውጣ ውረድ - አለው ከባድ መንገድ
    በመውደቅ መነሳት - ኑሮ ሆኖ ክሳት
    ስወድቅ አዳልጦኝ - የያዝኩት አምልጦኝ
    ሸለቆም ቢያስገባኝ እጁን ልኮ አወጣኝ
    እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
    እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
    ኢየሱስ ባይደርስልኝ አውቆ
    እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
    ካንደኛው መከራ ወጥቼ ሳላመልጥ
    በሌላኛው ዳግም ስወድቅ እና ስሰምጥ
    ሲደራረብብኝ መከራው በላዬ
    እንዴት አልፈው ነበር ባይረዳኝ ጌታዬ
    እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
    እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
    ኢየሱስ ባይሆን ከኔ ጋራ
    እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
    ፈተናው መከራው ሲብዛ ሲከፋ
    ሁሉም ሆድ ብሶታል አጽናኝ ከምድር ጠፋ
    እንባዬን ካይኔ ላይ ጠርጎ የሚያብሰው
    የሱስ ደረስ እንጂ አልተገኘም ከሰው
    ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
    ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
    ኢየሱሴ ነው የኔ አባባ
    ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
    እንደፈራሁ አውቆ እንደተጨነኩኝ
    ጠላቴ እየዛተ ሲመጣ ፈራሁኝ
    ግን የሱስ ሲመጣ በድንገት በክብሩ
    አጣሁት ጠላቴን ከነመፈጠሩ
    ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
    ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
    እንዳላስጨነቃት ህይወቴን
    ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
    ሕዝብን የሚያስጨንቅ መከራ ወረደ
    መፍትሄን ፍለጋ ሁሉም ልቡ ራደ
    ቢሆንብን በኛ ግን እንዳመጣጡ
    መች እንተርፍ ነበረ ክብርን ለርሱ ስጡ
    አሳልፎናል ያንን መከራ
    አሳልፎናል ያንን መከራ
    እግዚአብሄር ሆኖ ከኛ ጋራ
    አሳልፎናል ያንን መከራ
    በፍጻሜው ዘመን ሰይጣን ተቆጥቶ
    ሕዝብን ሊፈጅ መጣ በክፋት ተሞልቶ
    ነገር ግን አምላኬ ዛሬም በምህረቱ
    ቀድሞ አፈረሰው አደረገው ከንቱ
    ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
    ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
    ክፉው በኛ ላይ እንዳይመጣ
    እግዚአብሄር ቀድሞ ለኛ ወጣ
    እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
    እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
    ኢየሱስ ባይደርስልኝ አውቆ
    እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
    እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
    እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
    ኢየሱስ ባይሆን ከኔ ጋራ
    እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
    ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
    ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
    ኢየሱሴ ነው የኔ አባባ
    ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
    ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
    ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
    እንዳላስጨነቃት ህይወቴን
    ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
    አሳልፎናል ያንን መከራ
    አሳልፎናል ያንን መከራ
    እግዚአብሄር ሆኖ ከኛ ጋራ
    አሳልፎናል ያንን መከራ
    ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
    ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
    ክፉው በኛ ላይ እንዳይመጣ
    እግዚአብሄር ቀድሞ ለኛ ወጣ

КОМЕНТАРІ • 95

  • @meskeremhaile2008
    @meskeremhaile2008 3 роки тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ሁል ጊዜ ቀድሞን እየወጣ ስለሚያሻግረን

  • @terfechabebe2933
    @terfechabebe2933 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazalanche3709
    @almazalanche3709 Рік тому

    አሜሜን ንንንንን ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ ተባረኩኝ ቤተሰቦቼ ይህ ፀጋ አይወሰድባችሁ

  • @tadelekebede3274
    @tadelekebede3274 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ በህይወታችሁ ሁሉ ይምራችሁ፣ይባርካችሁ፤ በጣም እወዳችኋለሁ፤ደግሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኜ በ1984ዓ.ም. አፍንጮ በር አካባቢ ግታር አሰልጥናችሁኝ ነበር፡፡ ተባረኩልኝ፡፡

  • @SaraBh-z2s
    @SaraBh-z2s 3 місяці тому +1

    ለዚህ ዝመሪ እንዴት ብዬ እንዴምገልጽ ቃል የለኝም ጸጋ ይብዘለችሁ ❤❤

  • @pharesbarnabas1435
    @pharesbarnabas1435 Рік тому

    #ሕይወቴን ነው የዘመራችሁት፤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @kebedeabera9087
    @kebedeabera9087 Рік тому

    አዉኘትነዊጌታአብዝቶይባረካችሁ

  • @eyasuisrael9311
    @eyasuisrael9311 2 роки тому

    እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
    እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
    ኢየሱስ ባይደርስልኝ አውቆ
    Ameen.

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 3 роки тому

    ልልልልልልልልልተመሰገን ተመስገን በኢየሱሴ አለፍኩት ስንቱን ፈተና ተመስገን

  • @selamlema4138
    @selamlema4138 Рік тому

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 3 роки тому +1

    ያስጨነቀኝ የት ጠፋ የምልበት ጊዜ ነው የናፈቀኝ ። አሁንማ እጅ ሰጠሁ ተስፋ ቆረጥኩ። የጭንቀት መጫወቻ ሆኜ መኖር ሰለቸኝ። መሞትን ሳይሆን መኖርን ፈራሁ

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 3 роки тому +1

      Effff ayzoshe yamyalfe minm nagre yalme tasfa atikurcha ba ewnte yalfe

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 2 роки тому

    ተመሠገን አቤቴ እውነት ነው እንደት አለፈለኩት እሰይ ሀለሉያ በጌታ ሰም ተበርኩ

  • @kassabcellmimiyegetaliji2042
    @kassabcellmimiyegetaliji2042 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ♥♥🙏🙏

  • @DaveJesus-r1b
    @DaveJesus-r1b 3 місяці тому

    አሜን እግ/ር ይባራክዉ

  • @selomemichale87
    @selomemichale87 3 роки тому +1

    ተባረኩ የሰማይ አምላክ ፀጋ ይጨምርላቹ ዘመናቹ ይለምልም!!!!

  • @yanitaraya5214
    @yanitaraya5214 3 роки тому

    አሜን እግዚአቢሄር ከኛጋ ባይሆን ኖሮ የትኛውም መከራችን አናልፈውም ነበር፡፡

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 3 роки тому +1

    May God bless you richly I love you so much G and B

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 3 роки тому

    አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ዘመናችሁ ይለምልም

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Рік тому

    May GOD bless you more and more ✝️✝️🙏🏻🙏🏻

  • @mebratsimeon4779
    @mebratsimeon4779 2 роки тому

    አሜን ሃሌሉያ

  • @MestuAdane
    @MestuAdane 2 місяці тому

    ጌታ ያብዛላችሁ

  • @tatekegermewe4881
    @tatekegermewe4881 Рік тому

    ዘመንውች ይባረክ ❤❤❤❤።

  • @Merii25
    @Merii25 3 роки тому +2

    Amennnnn!!! 🙌🙌
    Love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 роки тому

    ተባረኩልኝ ፣ጌታ ዘመናቹሁ ይባረክ፣አሁንም አሰትፋሳቹሁን ፣በዝት ይበልልኝ

  • @sitotawkibret
    @sitotawkibret 3 роки тому +5

    በዝማሬም ሆነ በቃል ተግታችሁ ጌታን ስለምታገለግሉ እና የቅዱሳንን ልብ ስለምታሳርፉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ! በናንተ ሱስ ከተያዝኩ ከራርሜአለሁ ከኢትዮጵያ አሁን እስካለሁበት አገር እንደማይሰለች ምግብ ሁሌ እየተመገብኳችሁ አለሁ። መቼም የተሠማኝን ልበል እና እዚህ ዝማሬ ላይ ስትዘምሩ፣
    እንዴት ወጣሁት ያን ሸለቆ?
    እንዴት ወጣሁት ያን ሸለቆ? ብላችሁ ተገርማችኋል፣ ከዚያ ይህን እማ እሱስ ደካማነቴን አውቆ ባይደርስልኝ አልወጣውም ነበር ብሎ ለማለት እንደገና ወደ ጥያቄ ገብቶ አዝማቹ ያልቃል ግን ሙሉ መልስ መሆን የሚችል የነበረው እንደተንጠለጠለ ባያልቅ የምለውን ተረድታችሁኝ ከሆነ አላውቅም ።
    እንዴት ወጣሁት ያን ሸለቆ/፪/
    እየሱስ ባይደርስልኝ አውቆ፣ ካለ በኋላ
    አልወጣም ነበር ያን ሸለቆ ቢሆን
    መልስ ይሰጠዋል ለጥያቄው መልሶ በጥያቄ ከሚያልቅ። ሲቀጥል
    ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ ፪
    እየሱሴ ነው የኔ አባባ
    ደርሶ ያበሠው ያይኔን እንባ ቢሆን
    ምክንያቱም እየሱስ ነው ደርሶ ያበሠው ጥያቄ የለውም።
    እንዴት አለፍኩት ያን መከራ ፪
    እሱስ ባይሆን ከኔ ጋራ
    አላልፍም ነበር ያን መከራ፣ በሚል ቢሆን። እሱስ አብሮ ስላለ አልፈነዋል እስከሆነ ድረስ ሙሉ የሚሆነው ያ ይመሥለኛል።
    ዞራችሁ አስቡት ይህንን ስል በፍፁም ትህትና እንጂ በሌላ ነገር አይደለም ። በተረፈ ተባረኩ!!

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz 3 роки тому

    Amen!!!! Beteley lenem🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @StarfordDyton
    @StarfordDyton Рік тому

    Ewunat yi mazmur lane nw yetezemeraw geta zamanachihun ybark

  • @Peter_mergia7
    @Peter_mergia7 3 роки тому

    Thank you jesus ellllelllleeel

  • @ትዝታክበሪጌትዬክበሪአበበ

    ጌታ ዘማነቹን ይበራክ ሁሌም መልዕት አሌ በማዝሙረቹ አሜን ተበራኩ❤

  • @ayehutzewdie9980
    @ayehutzewdie9980 Рік тому

    ጌታ ይባርካችሁ!!!

  • @samuelmehari6397
    @samuelmehari6397 3 роки тому

    እልልልልልልል የእውነት ልቤን የነካኝ መዝሙር እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁላችሁ

  • @peteralone7236
    @peteralone7236 3 роки тому

    Elllllllllllllllllllllllllllllllllll ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @richardpayet7678
    @richardpayet7678 2 роки тому

    Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sitotewaal4925
    @sitotewaal4925 3 роки тому

    Ehe betisabi BaEwunet Liyu betisabi new zamanachu yibaraki

  • @KebedeayalewKibiret-wy6wu
    @KebedeayalewKibiret-wy6wu Рік тому

    ተባረኩልኝ

  • @buzunejido6608
    @buzunejido6608 2 роки тому

    Zemenachu ybarek

  • @macstoor9992
    @macstoor9992 3 роки тому

    Amen

  • @misiganaayele7676
    @misiganaayele7676 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ በይረደልን እንደት አንሆን ነበር ተባረኩ ዘመነችሁ ይበረክ

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido8398 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለአግዚአብሔር. ይሁን እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido8398 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏

  • @daggadagga3623
    @daggadagga3623 Рік тому

    Ameeeen ameeeen tabarKu

  • @mikiyasdemstru1680
    @mikiyasdemstru1680 3 роки тому

    አሜን፡ዘመናቹን፡እግዚአብሔር፡ይባርከው፡

  • @astersemere7665
    @astersemere7665 3 роки тому

    Amen Amen 🙏

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido8398 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን. ተባርኩ

  • @GammeeTesfaye
    @GammeeTesfaye Рік тому

    ooooooooooooo! it is amazing song May God bless you
    geta yibarkachu, waaqayyo sin haa ebbisu eebbifamtoota ijoollee waaqayyo

  • @fikirabicho8065
    @fikirabicho8065 3 роки тому

    ተበረኩልኝ የኔ ዉዶች።

  • @fasikayohannes956
    @fasikayohannes956 3 роки тому

    Elllllllllllllllllllllllllllll hallelujah Eyesus

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @hldanabenyam8313
    @hldanabenyam8313 3 роки тому +1

    That's right

  • @pastordawitgirmaeshetu7337
    @pastordawitgirmaeshetu7337 3 роки тому +2

    GOD bless u both with your family.
    Blessd song.
    JESUS my glory Amen.

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 3 роки тому +5

    እሰይይ እልልልልልልልል እውነት ነው ጌታ ባይደርስልኝ ኖሮ እንዴት አልፈው ነበር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ ለምልሙ

  • @titititi6831
    @titititi6831 3 роки тому

    🙏

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 3 роки тому

    Amen amen🌹🌹🌹🌹

  • @meskishameskiye150
    @meskishameskiye150 2 роки тому

    ❤❤❤🙏

  • @girmadawit8279
    @girmadawit8279 3 роки тому

    ጌታ ይባርካችሁ እወዳችሃለሁ

  • @almasgutama5535
    @almasgutama5535 3 роки тому

    Gòd bless tabarku

  • @SebleBirhanu-w9k
    @SebleBirhanu-w9k Місяць тому

    😇🥰💕😇

  • @tsigesedamo4244
    @tsigesedamo4244 3 роки тому

    God bless you more

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 роки тому

    Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen 🙏

  • @GenetSol
    @GenetSol 3 роки тому

    Amen ewnet new bezu alfeku tebareku

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 3 роки тому

    አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ

  • @rufta.
    @rufta. 3 роки тому

    Amen ☝️🇪🇷🙏🇪🇹☝️

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 3 роки тому +4

    What a blessing song!! Stay blessed ❤❤ Have a blessed 2014!!

  • @temnithadera3694
    @temnithadera3694 3 роки тому

    ጌታ እየሱስ ይመስገን ።

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 3 роки тому

    አሜን 🙏🙏

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 3 роки тому

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብቶ ይባርካችሁ ፀጋው ያብዛላቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች🌻🌼🌻 🙏

  • @ononline3004
    @ononline3004 3 роки тому

    Amen ilililil 😘🀄😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🎻👏👏👏👏👏 geta eyesus yibarikachuuuu

  • @ethiopiaeritrea7586
    @ethiopiaeritrea7586 3 роки тому

    Amen 🙏🏾 Tebareki ❤️❤️

  • @abebenegeri1823
    @abebenegeri1823 3 роки тому +1

    God bless you dear family!!!!

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 3 роки тому +2

    God bless you guys !!A blessing song 🎵 🙏 Endte wethaut yan shelko eysues byderslign Awko !!

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 3 роки тому

    አሜን አሜን ተባረኩ!

  • @fikrucherenet7160
    @fikrucherenet7160 3 роки тому

    God bless you.your songs are always full of holly spirit

  • @addisteshome3359
    @addisteshome3359 3 роки тому

    🙏❤️❤️❤️🙇🏽🙇🏽🙇🏽🙇🏽

  • @amanuelsisay6487
    @amanuelsisay6487 3 роки тому

    በጣም ጌታይባርካችሁ! በአገልግሎታችሁ በጣም እየተጠቀምኩ ነው…. ተባረኩ፡፡
    ከሰማይ በታች ከምድርም በላይ
    ካንተ በስተቀር ምንም እንዳላይ
    አይኔን አንሳልኝ ከፍጥረታት ላይ
    የሚለውን መዝሙር ሙሉውን ቅጥር ማግኘት ከቻላክ ላስቸግርህ….
    በዛውም መጽሃፍ ላይ ለአብሁ ክፍል መግብያ ልጠቀምብት ፍቃድም እየተየኩ መቼና እንደታተመና ቁትር ስንት እንደሆነ አብረህ ብትልክልኝ ደስ ይለኛል፡፡
    ተባረኩ!
    አመሰግናለሁ

    • @samidana1599
      @samidana1599 3 роки тому

      ምንልእብል ከእኔ እድሜ ይሰኤጣአቹ
      ለኤኔ የምለኤውየለኤኝም ዘኤመኤናአቹ
      በኤደሙ ሽፍንይበኤል ውድድድድ

  • @SebleBirhanu-w9k
    @SebleBirhanu-w9k Місяць тому

    😮

  • @dastetadesse782
    @dastetadesse782 3 роки тому

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen God bless you to oli tami Ameeen Ameeen 🙌🙌🙌🙌🙌🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏❤❤💗💘💝💞👍

  • @tadelekebede3274
    @tadelekebede3274 2 роки тому

    Thanks to God!!! Blessings!

  • @yosephgirmay2416
    @yosephgirmay2416 3 роки тому

    Wow this is a wonderful song really ....guys god bless your heart tnx god bless

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido8398 3 роки тому

    ሰላም 🤝

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 3 роки тому +1

    God bless you family. ⚘⚘🙏💖💗💗
    Happy New Year melkam Enkutatash! 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @meem3233
    @meem3233 3 роки тому

    Amen amen God bless u more

  • @mennadatan274
    @mennadatan274 3 роки тому

    Getish and Birikti may The lord flourish you everyday as you serve him with grace and joy . Bless you

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 3 роки тому

    May God bless you more 🙏❤you both

  • @tigistdemoz2952
    @tigistdemoz2952 3 роки тому

    አቤት!! እውነት ነው እንዴት አለፍኩት? እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @melseifu8424
    @melseifu8424 3 роки тому

    my blessings! may God bless you abundantly! keep shining 💟💟

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @meskishameskiye150
    @meskishameskiye150 2 роки тому

    ❤❤❤🙏

  • @amanuelmasebo2284
    @amanuelmasebo2284 3 роки тому

    Amen❤🙏🙏🙏