🙏 Eski Meskelih Sir 🙏 እስኪ መስቀልህ ስር 🙏 by Gospel singer Yoseph Bekele, Yigerem and Tinsae.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 797

  • @tamadegfa1940
    @tamadegfa1940 Рік тому +44

    እሥከ ዛሬ ከሠማኋቸው መዝሙሮች ለኔ 1ኛ

    • @abrehamdako2171
      @abrehamdako2171 4 місяці тому +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 10 місяців тому +51

    ❤❤❤ዮሴፍ በቀለ እንዴት እንደምወድህ አጠይቀኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮሲ አተ የእውነት ለእግዚአብሄር የኖርክ ሰው ነህ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @zechariasmulugeta
    @zechariasmulugeta Рік тому +111

    ወንድም ዬሴፍ በእነዚህ ዝማሬዎች ወደ ጌታ ቤት በመጣውባቸው ጊዜያት በኢየሱስ ፍቅር ልቤ እየቀለጠ የሰማዋቸሁ ።ዛሬም ያ ፍቅር ትኩስ ነው!ተባረክልኝ ወንድሜ!

  • @AretaAnjajo
    @AretaAnjajo 9 місяців тому +27

    ጌታ ሆይ ለነፍሴ ስለሞትክልኝ አመሰግንሀለሁ እባክህን አባቴ ህወተን ነፍሴን ዳግም ሞት አሳልፈህ አትስጣት ምህርትህ በህወቴ ይብዛ አይኔ ይከፈት አሜን አሜን።

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 11 місяців тому +26

    ይሄን መዝሙር ስሰማው እራሴን መቆጣጠር አልችልም ። ምክንያቱም ለሞት አንድ እርምጃ ሲቀረኝ ጌታ እኔን ያዳነበት ወደቤቱ ወደጉያው ያስገባበት መዝሙር ነው
    ልጠጣው ያዘጋጀሁትን መርዝ የጣልኩበት ከመለኮት ጋር ሌላ አለም ውስጥ ያስገባኝ ታሪኬን ህይወቴን የቀየረልኝ ጌታን ያገናኘን ድንቅ ዝማሬ ነው ❤❤❤❤

  • @YESHUHA_CATHOLIC16
    @YESHUHA_CATHOLIC16 Рік тому +68

    ድሮ ህፃን እያለው ነበር የሰማውት ግን በጣም ውስጤን የነካው መዝሙር ነው ...መስቀሉ ስር ሁሌም ሸክሜን እንደጣልኩ ነው አፍሬ አላውቅም ....ስሙ ይባረክ

  • @negassiaraiaghebremariam8921
    @negassiaraiaghebremariam8921 Рік тому +38

    ያህንን መዝሙር ልትዘምር በመንፈሱ
    የቃኘህ እግዛብሔር ይባረክ አንተም
    ዘመንህ ሁሉ እየዘመርክ ኑር ተባረኩ

  • @selamawitkarcho
    @selamawitkarcho 8 місяців тому +12

    ሁሌም በዕንባ የምሰማው እና ከጌታ ጋር ምስጥሬን የማወራበት መዝሙር ነው፡፡ ጌታ ይባርክህ፡፡

  • @esayastaddes545
    @esayastaddes545 Рік тому +69

    ቁስሉ የሚሸት በጦር ሐይል የተኛ ጠያቂ የሌለው መሔድ የማይችል ውርቸር የምሚገፋ ሰው ነበርኩ ይሔመዝሙር ስሰማው የማለውቀው ደስታ የማላውቀው የይቅርታ የፍቅር ሰው አደረገኝ ኢየሱስ መጣና ጠየቀኝ ፈወሰኝ የሚያበራ የሚያንፀባርቅ ከፀሐይ ይልቅ የሚያበሬ ኢየሱስ አላስቻለውም ሁሉ ጌታ የሁሉ አባት ኢየሱስ ሚስጥረኛ የሚችል የሚሸከም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ምን ብለው ያስረዳልኛል ቃል አጠረኝ ኢየሱስ ኢየሱስ ሸክሜን ያሳረፈኝ ጌታ ኢየሱስ

    • @natalies2474
      @natalies2474 Рік тому +3

      አሜን ሁሉን ቻዩ ደረስልህ

    • @genetgirma1056
      @genetgirma1056 Рік тому +1

      Amen Amen

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Рік тому

      አሜን አሜን

    • @tigmit5080
      @tigmit5080 9 місяців тому

      Praises God

    • @emuyebaba2743
      @emuyebaba2743 5 місяців тому +1

      አሜን “ተፈጸመ “ ብሎ ሸክማችንን ያስወገደዉ የሱስ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤

  • @eliaslegese3835
    @eliaslegese3835 8 місяців тому +14

    በጣም ኦድለኛ ነህ ዮሴፍ እግዚአብሔር በእንተ ጠቀመብህ ለትውልድ መመለሻ አደረገህ እንወድሀለን እረጅም እድሜ ያኑርህ

  • @AlelignWorku
    @AlelignWorku Рік тому +30

    ዮሲዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ኢየሱስን ብቻ የሚያሳዩ ዝማሬዎችህ ትዝታዎቼ አይደሉም ዛሬም አዲሶቼ ናቸው ባንተ አልፎ የሚሰራው የአባቴ መንፈስ የተባረከ ይሁን ዮሲዬ እወድሀለሁ በሽምግልናህ ወራት ምርኩዝና ብርሀን በሚሆን አገልግሎት መቀጠል ይሁንልህ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ አሜን 🤲✝️❤️

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Рік тому +281

    በዕንባ ነው የምሰማው ውይ አባዬ "መራራውን ፅዋ ጠጣህ በእኔ ፈንታ የታሰርሁበትን ሰንሰለቴን ፈታ" ዮሲዬ ብሩክ ነህ የሰማይ አምላከ እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤

  • @masreshamaldo3840
    @masreshamaldo3840 11 місяців тому +169

    ወገኖቼ ለኔ ፀልዩልኝ በፀጋ አድጌ ለእግዚአብሔር መንግስት በመዘመር በስብከት ማደግ ፍልጋለዉ ከኢየሱስ ዉጭ ለላ የለይኝም

    • @tamiratbzuneh3871
      @tamiratbzuneh3871 10 місяців тому +10

      ተግተህ ጰልይ ሁሉም ተሰጥቶናል አትታክት በዋናነት በዘለአለም ሕይወት መዝገብ ላይ እኔ ተጵፍያለሁኝ በል።ተባረክልኝ።

    • @tigmit5080
      @tigmit5080 9 місяців тому +9

      የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይርዳህ ወንድሜ

    • @odaamanuel9650
      @odaamanuel9650 6 місяців тому

      May God answers your prayer!

    • @Ethiopian197
      @Ethiopian197 6 місяців тому +2

      አይዞ አንድ ቀን አለች የምትከበርባት፤ እስክትደርስ ሳትታክት ጸልይ። ጌታ ይረዳሃል

    • @jituboru
      @jituboru 5 місяців тому

      ❤❤❤​@@tigmit5080

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Рік тому +32

    ምገርመኝ ይህንን መዝሙር ስዴት ላይ ነኝ ምፅናናበት መዝሙርነው ልበ ያርፋል ይህንን መዝሙር ሁለ ምሰማ ነው ❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Рік тому +20

    ሁል ጊዜ በእንባ የምስማው መዝሙር😢ጆሲዬ ተባረክልኝ እንወድሃለን አባቴ❤❤❤❤

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ Рік тому +31

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢 አባዬ ክብር ይሁንልህ ። የጌታ ፀጋና ስላም ክመንፍሳችሁ ጋ ይሁን የተውደዳችሁ ❤❤❤❤

  • @aloniabfares1991
    @aloniabfares1991 2 місяці тому +3

    ኣሜንንንንን ❤❤❤❤ በኢየሱስ ክርስቶስ

  • @MarsitEndrias
    @MarsitEndrias 9 місяців тому +3

    የመስቀሉ ፍቅር በዚ አለም ለምንኖር ይግባን፡ የእውነት መንፈስ ይግለጥልን አንድንኖርለት ይርዳን ።አሜን አባ ጌታ ይባርክህ ኢየሱስን ከሚኖሩት ከሚያሳዩት ውስጥ ነህ እወድሀለሁ በጌታ ፍቅር ። የልጅነቴ ማስታወሻ የምለው መዝሙር ነው ፡ አባቴም ያስተምረኝ ያለማምደኝ ነበር አባቴንም ጌታ ይባርከው። ደሞ አንድ መዝሙርህን እኔና አባቴ የእውነት በጣም እንወደዋለን ሌላውንስ አንዳትለኝ እሺ አባ ሁሉም የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነውና የሚጠላ አይኖርም።መዝሙሩም ስምህ ድንቅ መካር ኃያል ብርቱ ፣
    አላረጀም ኢየሱስ የናዝሬቱ ።
    አንተ ጌታ ነህ ስምህም ኃያል ፣
    ሠማይ ምድሩ ሁሉ ያውቅሀል ።
    ጌታ አንተ ጌታ ነህ
    ወሰን የሌለህ
    ወደር የሌለህ
    ተባረክልኝ ዘምራለሁ ዘምርልኝ ዘምሩልኝ

  • @eskindergezahegn2237
    @eskindergezahegn2237 Рік тому +11

    ጌታ ኢየሱስ ይክበር 💜💜💜💜💜💜♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️አሜን አሜን ምነኛ እድለኞች ነን

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg Рік тому +16

    ታላቅ የጌታ ሰው ዘመንክ በሙሉ ይባሬክ ሃሌ ሉያ እሽ መንፈስ ቅዱስ አሜንንንንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @weyinshetteshome8665
    @weyinshetteshome8665 8 місяців тому +4

    Amen amen amen tebarekilgn yosi tsegaw yibzalih 🙏🙏🙏

  • @ShibriShibri
    @ShibriShibri 15 днів тому +1

    😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏Aba.Eyasusi Edata.yalamanawi.Ababa.Ababa.geta.Eyasusi.birikiriki.yarigi.zalami.yatabaraka.yiwini.zamari

  • @zelalemH-f1i
    @zelalemH-f1i 17 днів тому +1

    ዘመናችን ከመስቀልህ ስር ይለቅልን ተባረክ ዮስዬ

  • @adameyakobe3964
    @adameyakobe3964 Рік тому +10

    እግዛብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ሁሉም መዝሙሮችህ ወደ ፅሎትናጌታን ወደማየት ቢወስደኝም ይሄኛው ንግ ልዪ ነው ዘመንህን ቤትህን ይባርክልህ😂😂😂😂

  • @loveofchrist8127
    @loveofchrist8127 19 днів тому +1

    ናቱዬ ገና መስማት ስጀምር....
    የተደረገልኝን ፍቅር እያሰብኩ በዚህ መዝሙር ደግሞ.... ፍቅሬን እየጨመርኩ
    ስደጋግመዉ..... ነብሴ ሀሴት አረገች።
    ጌታ ያብዛህ... ጓድ❤

  • @Nnbbbbvvvv
    @Nnbbbbvvvv 3 місяці тому +1

    Tselot sikebedegne bemeba zemerew tegnalewa maleda semsa Lela Ken ❤❤ temesgen amelake

  • @Hundumak
    @Hundumak 21 день тому +1

    ሁሌ ዳጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ❤❤❤❤ተበረክልን ወንድማችን ዮሴፍ በቀለ።🎉🎉🎉

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 20 днів тому +2

    ሁሉን የሆንክልኝ ኢየሱስ ምን ቃላት ይገልጽሓል አንተን የኔ አባት የኔ እናት የኔ ሁሉ አባ ኢየሱሴ ውዴ ሁሌም መስቀልህ ስር ይሁን አድራሻዬ አመሰግንሃለው እወድሃለው ኢየሱሴ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 Місяць тому +2

    እውነተኛ የእረፍት ጌታ እየሱስ አሜን🙏🙏

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 11 місяців тому +4

    በመንፈስ ቅዱስ የታገዘ መዝሙር ምንጊዜም አያረጅም አዲስ ሆኖ እንደገና ታድሶ ይመጣል ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚለው ያንስሀል ባንተ ውስጥ ያለው ጌታ እየሱስ ይባረክ።

  • @michaelberhanu245
    @michaelberhanu245 11 місяців тому +17

    I remember in 1997 (Ethiopian Calender) listening to this song in the middle of the night and realizing God's love for me, His Love is still there.

  • @DestaHosiso
    @DestaHosiso Місяць тому +1

    ጨለማና ጭገግ ከሆነው አለም ውጥታን አይነችንን ኢየሱስ ላይ እንድነቀራቅር ያደራገው መዝሙር፣ዮሴፍ መንፈሳዊ አበታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥ❤

  • @fayamulugeta7904
    @fayamulugeta7904 10 місяців тому +3

    ይህንን መዝሙር ስሰማ በቃ መግለፅ የማልችለው ነገር ይሰማኛል 😢

  • @BirukKassa-tp1pt
    @BirukKassa-tp1pt Місяць тому +3

    አሜ❤❤❤❤❤❤❤ ዘመንን ሁሉ ክርስቶስ ይጠቀም አባቴ ተባሬክ

  • @yishakhailu
    @yishakhailu Рік тому +18

    ተባረክልን ጆዬ ሀደሮ መጥተህ ባረሰረስከን መንፈስ ለዓለም ሁሉ ድረስ እንወድሃለን የሀደሮ ቁ1 ቃለህይወት ወጣቶች።

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 2 місяці тому +1

    እሰይ አሁንም በእሱ ፍቅርና ምህረት እየተደነቃችሁ ኑሩ፣ቅሩ፣ዘመናችሁ ይባረክ!ለምልሙ!🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BafanaTuck
    @BafanaTuck Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይባርክ ዮስ በአንተ መዝሙር ነዉ ጌታን ያገኘሁት ዘመን ሁሉ ይለመልማል አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Рік тому +13

    አሜን ኢየሱስ የሕይወት ጌታ አዳኝ አበራች ክብር ለአንተ ይሁን የተባረክ ጆሲ ጸጋ ይብዛልህ

  • @tigistdegefu9926
    @tigistdegefu9926 3 місяці тому +1

    ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ በ እንባ የሚያልቅ ቅባቱ ያለበት መዝሙር ነው ጆሲዬ የኛ በረከት ተባረክልን እንወድሀለን ዘመንህን የኖርክለት አምላክ ይኑርልክ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @merymery-hi4ti
    @merymery-hi4ti 8 місяців тому +4

    Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 4 місяці тому +7

    ዘማሪ ዮሴፍ ጌታ አብዝቶ የአገልግሎት ዘመንህን በፀጋው ይባርከው አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tamrathelabuo6012
    @tamrathelabuo6012 3 місяці тому +1

    አሜ ንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አን አሜ ን አሜን አሜን

  • @hassetsamson8497
    @hassetsamson8497 11 місяців тому +3

    ሁሉ ያለቀበትን መስቀልክን እያየሁ መከራዮንና ችግሬን እረሳለሁ አባ አሜን እየሱስ / ዮሲዬ ተባረክልኝ

  • @KefyalewKama-o8c
    @KefyalewKama-o8c Місяць тому +2

    እጅግ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው ከልጅነት ጀምሮ የምወደው መዝሙር ነው ተባረክ አንድ ቀን ራሱ እየሰማው ለሊቱን ሙሉ እየሰማው ስልከን ሳልዘጋ ያደርኩት ቀንም አለው

  • @rokofficialchannel
    @rokofficialchannel Рік тому +16

    ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው!!! ❤❤❤

  • @biraneshSorto
    @biraneshSorto Місяць тому +3

    አሜንንን 😭አሜንንን ❤️‍🔥አሜንንን ❤️‍🔥አሜንንን

  • @selamwitgebererul53
    @selamwitgebererul53 8 місяців тому +4

    Amen hallelujah! My favorite song 🎵 God bless you abundantly ❤

  • @zenazedo6461
    @zenazedo6461 Рік тому +7

    ኡፍፍፍፍ ያኔ ኢየሱስ ስም ብሩክ ይሁ
    ታበራክ ሰው ሁኒ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Goitom3855
    @Goitom3855 Рік тому +39

    I can't stop crying while listening this song....I go back to my child hood and still i am dwelling in the house of God. His mercy and love. Thank you Jesus. And yosiye you are blessed.

    • @سارهساره-د3خ3ع
      @سارهساره-د3خ3ع Рік тому +1

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️📖📖📖📖📖📖🤲🤲🤲❤️📖📖📖✝️🛐📖📖✝️🛐✝️🛐

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 Рік тому +6

    ወድ /አግዚአብሔር ሰው ተባረክህ ብየሱስም ክብር ክብር ሁሉ ለ አግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን //ሁላችንም ተባረክ በብዙ ጸጋ ❤❤❤❤❤❤

  • @CheerfulBackpacker-iu2jf
    @CheerfulBackpacker-iu2jf 3 місяці тому +3

    ልብ የምኔካ ዝማሬ አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ስሴማዉ በእንባ ነዉ ተባረክ ጆስየ ዘመንክ ይባረከ ተባረኩ ሁላችሁም የምወደዉ ዝማሬ

  • @SimretHaile-wo3xm
    @SimretHaile-wo3xm 8 днів тому +1

    እኔም እያስጨነቀኝ ያለዉን ሽክሚን መስቀሉ ስር ጣልኩኝ አምላኬ ካለብኝ ጭንቀት እግ/ር እንደምደርስልኝ አመንኩት እባካችሁ ክርስቲያኖች ለቀሪዉ ዘመኔ ፅልዩልኝ እግ/ር ይባርካችሁ

  • @suzieworku
    @suzieworku 3 місяці тому +1

    እናመሰግንሀለሁ የተደአገልኝ ሳስበው ወዳንተ አሳፈኝ ጌታሆይ

  • @tizitawoldehana6777
    @tizitawoldehana6777 Рік тому +4

    ወንድሜ ዮሴፍ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
    ተተኪ ልጅ የሰጠህ ጌታ ይባረክ
    እናነተ በረከታችንናችሁ እንወዳችሁአለን::

  • @winawina4119
    @winawina4119 Рік тому +3

    ውስጤን የሚያረሰርስ መዝሙር ሁሌም በእንባ የማዳምጠው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @yoakob-777
    @yoakob-777 Рік тому +7

    ይህ መዝሙር የሮም Roma ኢታሊ ካሎንቲና አናኒና ወንድምና እህቶች አስተውሳለሁ ጥሩ መንረፈሳዊ ህይወት ነበረን❤❤ Italian ሙሉ ከሳረጎዞ እስከ ሚላኖ እወደቹሁና እናፍቃለሁ❤❤❤

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 Рік тому +7

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ጆስዬ ስወድህ። ጌታ ይባርክ

  • @EfremKiflemariam-bt9lz
    @EfremKiflemariam-bt9lz 20 днів тому +2

    ምሕረት ኣምላኽ ይገርም'ዩ..... ውሉድ ኣምላኽ ክትበሃል ኣብዚ ግዜ'ዚ.... ከመይ
    ዝበለ ፍቕሪ'ዩ! እሞ ከኣ እቲ ምድሓን ካብ ቁጣዓ.... እቲ ናይ ዘልኣለም ዝዳሓናሉ ምኽንያት ብ ስምብራቱ ሓዌና....... ብ ኣፍካ
    የሱስ ጎይታ'ዩ እንተበልካ :ብ ልብኻ ኣምላኽ ካብ ምውታን ከም ዘተንሰኦ እንተኣመንካ ትድሕን ::ሃሌ ሉያ..... አሜን.

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 20 днів тому

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ምህራትገለሶ
    @ምህራትገለሶ 5 місяців тому +4

    አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ተበረክልን ፓስቴር ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!!

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e 4 місяці тому +3

    ወንድሜ ዮሴፍ እግዚአብሔር ጨምሮጨማምሮ ይባርክህ ስሠማው በእንባ ነው ወደእውነተኛ መንፈስ የሚመራ ዝማሬ ነው !!!!!

  • @lunayeshitila768
    @lunayeshitila768 Рік тому +2

    በእውነት ሰማይን ከፍቶ የሚያሳይ ዝማሬ ነው ስሰማው ነፍስ አልቀረልኝም ፈዋሽ ነው

  • @BIRTUKAN-tw2gu
    @BIRTUKAN-tw2gu Місяць тому +2

    ይህ መዝሙር ተጀምሮ እስክያልቅ እምባ በእምባ ያደርገኛል ልጅ እያለው ምንም ሳይገባኝ በእምባ እጥለቀለቅ ነበር😢

  • @هدىالشامسي-ك7خ
    @هدىالشامسي-ك7خ 2 місяці тому +3

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @esseteabebebekele6693
    @esseteabebebekele6693 Рік тому +20

    One of my favourite songs. May you know that some 15 years back, I used to listen this song every day day two or three consecutive years. Jesus is the only hope, confidence and refugee we have. God bless you and your team or worshippers.

  • @getaendalk4309
    @getaendalk4309 Рік тому +1

    Amen yeteberekachiw ye Egizihabher sew nachiw Amen amen.

  • @habameamanuel498
    @habameamanuel498 Рік тому +31

    I was a little kid when I listened this song... It was so touching and spirit filled that made me cry and even with out knowing why I was crying. It makes me miss the old childhood days..... Be blessed yosiye!

  • @MelkamukeneakeneaKenea-z5w
    @MelkamukeneakeneaKenea-z5w 3 місяці тому

    ጌታ ሆይ ስለ ቤኪ ኣመሰግንሃለው ምን ዓይነት ኣምላክ ነህ።ተተተተተተባረኪ የኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ

  • @sebletilye3174
    @sebletilye3174 11 місяців тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጌታ ዝምናችሁን ኣሜንኣሜንኣሜንጌታዝምናችሁንይባርከው ❤❤❤❤❤

  • @AbuAbebe-pq1qg
    @AbuAbebe-pq1qg Рік тому +1

    Amen manignawum qanbar yisabar😢😮 yosiye ye imba yetsalot saw igzabher cariso yibarikihi

  • @usersami37
    @usersami37 Місяць тому

    በአንድ ቀን ውስጥ ከአስር ጊዜ በላይ ሰምቻለሁ ይህንን መዝሙር በጣም ልብን የሚያረካ መዝሙር ነው እግዚአብሄር ይባርክ❤❤❤❤

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 6 місяців тому +1

    አኔ በሰደት ላይ አገር የምኖረው ኢሂን መዝሙር ሰሠማው ችግሬን አረሣለው ከጌታ ከየሡሰ ቁጥጥር ወጪ ቸግር የለም ለምን ቢባል ሁሉ አዳቸንን ከፉሎልናል ሰለዚ በዚ ጌታ አንፀናናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YosefDebele-x7m
    @YosefDebele-x7m 8 місяців тому

    እጅግ ድንቅ ሁሌም ድንቅ ዘላለማዊ ድንቅ በፀጋ ቅባት ያለበት ዝማሬዎች ናቸው ለእኔ የህወቴ መሰረት ሆነውኛል አሁንም ጆሲ በፀጋው ሙላት ተባረክ አሁንም የልብህን መሻትና ጥማትህን ሁሉ ቪዥንህን ሁሉ አምላክ የስኬት ጫፍ ያድርስህ ጌታ ፊተኛ ይሁንልህ ለምልም ድመድቅ ውረስ!! ከ❤አክብሮት አለኝ

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k Місяць тому

    የሆነ ግዜ በጣም ክፍት ብሎኚ እሄንን መዝሙር ደጋግሜ ስሰማው ተፅናናሁበት በስውር ሀገር ሁኘ😢😢😢😢😢

  • @mesfinzewuda
    @mesfinzewuda 10 місяців тому

    በዚህ ዕድሜ የእግዚአብሔር ባሪያ መሆን እንደ የአለ ደስታ ነው እግዚአብሔር መሰከረ አንቴ ላይ አለ ፀጋ እኔ ተፈወሱንል

  • @Wondebek
    @Wondebek 7 місяців тому +2

    ኦኦኦኦኦኦኦኦ ኢኢኢኢየየየየሱሱሱሱሱስስስዬዬዬዬ የኔኔኔኔኔ አአአአባባባባባትትትትት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለውለታህ ምን ምላሽ ይኖረን ይሁን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 አባባባባባዬዬዬዬዬዬ ኢየሱስ😭😭😭😭😭😭

  • @tamiratbzuneh3871
    @tamiratbzuneh3871 10 місяців тому

    ሸክማችንን ሀሉ የወሰደልንን ሞታችንን የሞተለነነ ኦ ድንቅ መካር ሐያል እግዚአብሔርን በዝማሬዉ ዉስጥ ሆኜ እጅግ በጣም አመሠግነዋለሁኝ።ምኔን ልስጠዉ ለዚህ ጌታ ሁላችሁ በአምልኮ ዉሰጥ ያላችሀሁ ተባረኩልኝ።😊😊

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 Місяць тому

    አሜን አሜን መልካም
    አምላክ ነህ ወዳጆቼ መታደልነው
    በጌታ ቤት መኖራችን ❤❤❤

  • @RahelBirhane-z6i
    @RahelBirhane-z6i 2 місяці тому +1

    I can't stop listening this mezmur. I feel blessed. Tebarekulegn.

  • @MuluTeshome-o3m
    @MuluTeshome-o3m 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ አሁንም ዘመንህን ይለምልም ወንድሜ አንተን ስሰማ እበረታለሁ❤❤❤❤❤

  • @girmamenamo9844
    @girmamenamo9844 День тому

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ።
    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክልኝ።

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Рік тому +5

    Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,, you are blessed ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @abalokaje3486
    @abalokaje3486 Рік тому +6

    Oh countless glory and thanks be to God almighty forever Amen 🙏 God saved us by his only begotten son Jesus chirst.
    No words to say just thank you dear God!!!!

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch1026 Рік тому +2

    አሜን ኢየሱስ እረፍት ነው BLESS IN JESUS NAME

  • @mayzamarkos9385
    @mayzamarkos9385 Рік тому +1

    ዮሲዬ የትውልድ አባት ብሩክ ነህ የሰማይ አምላከ እግዚአብሄር ዘር ማንዘርህን ይባርክህ❤❤❤

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ 😢😢🙌😭💔💔

  • @eligotesfumedia2612
    @eligotesfumedia2612 Місяць тому

    Fresh all time, ሁሌም የሚፈዉስበት መዝሙር፣ ጌታ ይባርክህ!

  • @TesfaneshAyasy-d6x
    @TesfaneshAyasy-d6x 3 місяці тому

    አሜንን የኔ አባቴ ከዚ ባለይ ጻጋ ይጫምሪል ታባሩኩ ሁለቹም ጌታ ይባሪኪአሜንንን😢😢😢😢😢😢🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WinSet-cu2gq
    @WinSet-cu2gq 10 місяців тому +2

    ጌታ፣እየሱሲ፣ሽክሜ፣ተሽካመልኝ፣ጌታእድሜይስጥታበራክ

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 3 місяці тому

    አባቴ እግዚአብሔር ጤናነ ሰለም ይስጦት የሰጦትን እርጋታ አይዉሰድቦት

  • @DariusAlex-uh7zv
    @DariusAlex-uh7zv 4 місяці тому +1

    Amen amen..... zemar Yosef geta abiztoh tsega yabizah

  • @HIRBOSALESA
    @HIRBOSALESA 4 місяці тому +1

    Amen, lord Jesus Christ thank you for everything you have done for me

  • @MasaratMasarat-iy3vk
    @MasaratMasarat-iy3vk 26 днів тому

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏ታባርክ ጌታ አምላኬ ይባርክህ ታባርክ ቡሩክ ነህ❤❤❤❤❤

  • @bereketgizaw6529
    @bereketgizaw6529 3 місяці тому

    ወንድሜ ከዚህ የበለጠ ቅባት በጌታ በእየሱስ ስም በላይህ ላይ ይፍሰስ ለምልም ተባረክ

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 7 місяців тому

    በዕንባ ነው የምሰማው ውይ አባዬ "መራራውን ፅዋ ጠጣህ በእኔ ፈንታ የታሰርሁበትን ሰንሰለቴን ፈታ" ዮሲዬ ብሩክ ነህ የሰማይ አምላከ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @Birukti-d8c
    @Birukti-d8c Рік тому +4

    ጌታ ተባርክ ልላምንም ማልት አልችልም በእንባ ነው መዘምራው ተባረክ .........😂😂

  • @MahletFiseha-p6v
    @MahletFiseha-p6v Місяць тому

    ተባረክልን ሁሌ በእንባ ምሰማው መዝሙር ነው❤❤❤❤

  • @KibeKibe-zq7xc
    @KibeKibe-zq7xc 5 місяців тому

    ጌታዬን እጅግ በጣም እወደዋለው ❤❤❤
    ምክንያቱም ለእኔ ሲል ህይወቱን አሳልፎ ስለሰጠኝ ነው
    አባ እወድሀለው

  • @MelkamuMamo-vk1nm
    @MelkamuMamo-vk1nm Рік тому +1

    jos ተባርኪ ዘመንህ ይለምልም

  • @asterjovanni
    @asterjovanni 26 днів тому

    Amen ahun bezi mezmur keneberkubet teshagreyalew

  • @ZemachErdapo-d5j
    @ZemachErdapo-d5j 6 днів тому

    አበዬ እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ያሳድግህ ሀገሬ አንድ መልዕክት አለኝ
    ተስፋ አሌሽ ፡፡