Bemejemeria Efuyeee ❤❤❤ mezmur hiwot new siketel dawit be melkol fit lebse negesenawen awleko be amlaku fit amleko siyakerb melkol endi new yalechew abeni zemariwochen beteley slehiwot meselernetachew satawk judge kemadreg zem maletem mret ewedhalew bro
betam des bemil menfes zemrotal ....gin mersat yelelebin mezimurun yetekebelewu sewu min ayinet ye holy sprite nikiki binorewu endehone newu ....i have great love and respect for Afrem Alemu
Ye nigusu ye egzihabiyer lij yeyesus kirstos lij mohon mw yimiyawatash esu newuna kemot yimiyadinew mary ke mot yemasmelet siltan yelatim only jesus tebareki
orthodoks negn gin endezik yalu ye protestant mezmuroch madamet betam des ylegnal ende asteyayet.... endezik aynet mezmurochin btketluba chew arif new menfesawi menfesawi yshetal tebark betam ye memest mezmur new keep it up
I live alone and I was fine all day at work then tonight without reason I feel Sick ,I have headache and strong fever, I worried to go hospital it's night and no one with me, then when I open this music and start to listen it, all my pain is gone immediately, Praise God! No one here with me but God is my father and good Shepherd, he protect me always
ይህን መዝሙር መኪናዬ ውስጥ እያዳመጥኩ ስነዳ አንድ ህፃን ከመንገድ ዳር እየሮጠ ወደመንገዴ ገባ። ከነበረኝ ፍጥነት አንፃር መኪናውን ማቆም ስለማልችል ልጁን ለማዳን ስል መሪ በሀይል አዞርኩ። አቅጣጫውን የቀየረው መኪናዬ መንገድ ዳር ቆሞ ከነበረ የጭነት ISUZU ጋር ለመላተም ሲል ለመግለፅ በሚቸግረኝ ፍጥነት መኪናዬን እንደገና ወደመንገዱ አዞርኩት። እግዚአብሔር እጄን ይዞት ነበረ እንጂ እኔማ በዚያው አደጋ አንደማደርስ ወይም እንደሚደርስብኝ አምኜ ነበር። መኪናውን አቁሜ ይህን መዝሙር በእምባ ሰማሁት። እግዚአብሔር ለኔም ለዚያ ልጅም እረኛችን ነበር። ሙሉ ቀን መዝሙሩን ስሰማው ዋልኩ። እየሱስ ጌታ ነው።
ዋው ኢየሱስ ጌታ ነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው
እሰይ ይሄ ደግ ጌታ እንዴት እንደሚታደገን ያውቅበታል እኮ
አሹ ክብር ለእርሱ ይሁን
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይክበር
እየሱስ ጌታ ነው😢😢😢
ውስጤ ቁስል ብሏል ትዳሬ ሊፈርስ ጫፍ ደርሷል ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኝ ድንገት ይህን ዝማሬ ሰማሁት አሁንም እየሰማሁት ነው እየበረታሁ በዚ ዝማሬ ያለው መረጋጋት እኔንም እያረጋጋኝ ነው እናንተም ቅዱሳን በፀሎታችሁ አስቡኝ ተባረኩልኝ
ጌታ አምላክ በነገርሽ ላይ ጦልቃ ይግባ
አይዞሽ ፀልዬ ፍፁም perfect የሆነ ትዳር በአለም የለም ለዲያቢሎስ እድልንፈንታን አትስጪዉ።
Yetgnawm fetena ena chgr keigzihabher yematsenant akm belay aydlm ayzosh 🥰
ፀሎት የማይቀይረው ነገር የለም ሴጣን የሚፈራው የሚፀልይን ሰው ነው እህቴ በርትተሽ ፀልይ ጌታ ነገርን መቀየር ይችላል i know በዚህ ስሜት እንደሚከብድ ግን ጌታን ነው የምልሽ ፀልይበት ለቀናት ፣ ለሳምንታት፣ ለወራት ነገር ሲቀየር በዓይንሽ ታያለሽ ። ትልቁ ምክሬ ነው እንወድሻለን ❤
ምናልባት ለፀሎት ፈቃደኛ ከሆንሽ በ 0911121108 ደውይ ተባረኪ
ወደ ትምርት ሲሄድ ይሄ መዝሙር ያደመጥኩት፡ወስጤ ተነካ፡ ኣዎ ትምርቴን ስማር ለማጥናት ኣገዘኝ፡ እውነት እረኛዬ እየሱስ ነው።😢😢😢😢🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ዋው ጌታ ይባረክ
ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@@girmabeletesongs
የመዝሙሩን ግጥም ኣስቀምጥሉን እባካቹ በጣም ተባርከናል ጌታ እየሱስ ኣብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን እየሱስ ጠባቂያችን ነው ❤መዝሙሩ በመንፈስ ያስነካል
Wow gad❤
Amen
በመጀመርያ መንፈሱን ሳይሰስት ያፈሰሰልን አምላካችን ይባረክ፡፡
በመቀጠል ሁላችሁም አምላኬ እንደባለፀግነቱ በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ይሙላባችሁ❤፡፡
በዚህ ዝማሬ አልፎ ህዝቡን የሚባርክ መንፈስ ቅዱስ ይክበር፡፡
እንዲህ ያሉትን በእግዚአብሄር ቃል የተዋቡ ዝማሬዎችን ከሰማይ እየተቀበላችሁ ለቤ/ክ በረከት እንዲሆን ያበረከታችሁ ዘማርያን ጌታ ይባርካችሁ ፡፡
የዚህ መዝሙር ተቀባይ ኤፍሬም አለሙ (ኤፊ) በቅርበት ከማቃቸው ዘማሪዎች እግዚአብሔርን የምትፈራ , ቅን , የዋህ እና የቤ/ክ ድንቅ ስጦታ ነህና ጌታ ይባርክህ
በሁሉ ጌታችን ኢየሱስ ይክበር፡፡ c✝️
ቀጥልበት bro
Amen , you too bless you more. 🙏
GOD BLESS YOU BROTHER
Amen Antm tebark
Werhawi amlkow mechi mechi new??
ያ ፡ ዳዊት ፡ እውነቱን ፡ እኮ ፡ ነው
ኧረኛዬ ፡ ብሎ ፡ የዘመረው
ከአንበሳ ፡ ከድብ ፡ ስታተርፈው
ያለአንተ ፡ ማን ፡ አስተዋሽ ፡ አለው
ገበታን ፡ አዘጋጀህለት
ንግስናን ፡ አንተው ፡ ስታነግሰው
ባይዘምር ፡ ይገርመኝ ፡ ነበር
የእኔም ፡ ታሪክ ፡ እንደዳዊት ፡ አለ
አባትዬ ፡ አባብዬ ፡ ነህ
አባትዬ ፡ ነህ ፡ የነፍሴ ፡ ጠባቂን
ከአንበሳና ፡ ከድብ ፡ ከአውሬው ፡ ከነጣቂ
መሰማሪያን ፡ ከአገኘሁ ፡ ቆየው
እረኛዬን ፡ ስለተጠጋሁ
በክንፎቹ ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ ሆኜ
እኖራለሁ ፡ ተደላድዬ
ከወከባ ነፃ የሆነ ከሰማይ ጋር የሚያነካካ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
Amen
@@girmabeletesongs,,UHi
እውነትም ወከባ
ለምትሰሙት ሁሉ ተባረኩ
አሜን አሁን አራተኛ እየሰማሁት ነው ኢየሱስ እኮ ይለያል ፍቅሩ ውለታው ትግስቱ ❤❤❤❤
ኸረ ይኼን መረጋጋት ለኤፍሬም አሳዩልን። ሌሎች ዘማሪዎችም እዩ ...በየ ቤ/ያኑ በመዝሙር የምታገልግሉ ሁሉ እዩ ፣ ተመልከቱ ። መዝሙር በእርጋታ ሲሆን ግን ሲያምር...መልዕክቱም ሰው ልብ ጋር የሚደርሰው እንዲህ ሲሆን ነው።
Mestaf Kdusen bedenb alemanbeb yasayal.
መዝሙር ስሎው ስኮን ብቻ የእግዚአብሔር መገኘት የምያመጣ ከመሰለህ ተሳስተሃል።
በቃ እግዜር ዎልዝ ብቻ ምወድ ይመስላል ብዙዎቹን።
መፅሐፍ ላይ እንደዛ አናገኝም። ይሄ ሀይማኖታዊ amelekaket ነው።
be tikikil
Bemejemeria Efuyeee ❤❤❤ mezmur hiwot new siketel dawit be melkol fit lebse negesenawen awleko be amlaku fit amleko siyakerb melkol endi new yalechew abeni zemariwochen beteley slehiwot meselernetachew satawk judge kemadreg zem maletem mret ewedhalew bro
መድረኮቻችንን እግዘብሔርን ይጎብኝ ያለማንም እርዳታ ጩኸት ጭፈራ ክብሩ ሕዝቡን እንዲህ ይደፍናል❤❤❤❤❤ በዚህ መንፈስ ውስጥ አለመንበርከክ አይቻልም። ድርዬውን ጌታ ያውርደው አመድረክ በሰው ጊዜናሕይወት የሚያላግጡ።
@@Grandas7358 ena chifera new miyametaw
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄን መዝሙር ስሰማው የድሮ ፕሮቴስታንት ጎረቤታችን አስታወስኳቸው እነዛ ደግ ሰዎች በስነ-ስርአታቸው ሰፈሩ ሁሉ የ ሚቀናባቸው ግን ደግሞ ጴንጤ ስለሆኑ የሚገለሉ አጥራቸውን በድንጋይ የ ሚመታባቸው ይገርማል ብቻ የድሮዎቹ ጴንጤዎች ትዝ አሉኝ ❤
Waw
Eyesusn yale hula endetegfa nw ayyy emama ethiopia
አለን አለን የድንጋይ ናዳ የሚወርድብን አሁንም በዚ ዘመን የምንገለል ተመስገን ልዪነት ስለሆነ ክብር ይገባዋል ለዚ ብቸኛ ጌታ ኢየሱስ
@@Happy-m8vEgziabher Emnethnina melkamnethn ablto ykfelh. ❤❤❤
አስታውሳለው ቤተሰቦቼ እድር እንዳይገቡ፣ የቀብር ቦታ እንዳይሰጣቸው፣ ተከራይተው የምናመልክባቸውን ቤቶች በድንጋይ ናዳ ሲያዋክቡ፣ አስታውሳለው ልጅ እያለን በትምህርት ቤታችን መምህራን መጤዎች በሰልባጅ የመጣ እየተባለ በየመማሪያችን ክፍል ውስጥ ስንሰደብ፣ አስታውሳለው እንደክፉ አድራጊ ስንቆጠር፣ አብረን መጫወት ስንከለከል፣ አስታውሳለው ሌላም ሌላም ብዙ ነገር.....
ዘማሪዎች ለአለባበሳችው 💜👏👏👏👏👏 አንገት ከደፋንበት ውርደት ይህን አይነት ስርአት ያክለው አለባበስና ከዝላይ ከጭፈራ የወጣ አምልኮ ማየት ነበር የናፈቀኝ 💜💜💜💜💜ተባረኩ !!
ይህንን መዝሙር መጀመሪያ የወንድሜ መኪና ውስጥ አዳመጥኩት አዳመጥኩት .....የጌታን ከአንበሳና ከድብ ጥበቃ እያሰላሰልኩ ነፍሴ በአምላኩዋ እረሰረሰች .....እቤቴም ገብቼ የአምላኬን ጥበቃ ወደሁዋላ አያሰብኩ ዝማሬዉን ማድመጥ ማቆም አልቻልኩም የጥበቃዉን ብዛት በቃላት መግለፅ አልችልም።
እግዚአብሔር ይመስገን
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም። ደግሞ ማንም እንዳይሰድበኝ
ደሞ ማንም እዳይሰድብኝ ደሰ ይላል😂😂😂
enjoy sis Jesus is lord and savior
Who gives worship to protestant only. God is good. God bless you all ❤
😍😍😍💙💙💙💙💙💙
Yana ehet manem bisedbshe enkon tefat altefashem atsebi
ኤፍሬም ይሄን መዝሙር በርግጥም ከጌታ ተቀብሎታል
ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ በእርጋታ ስለዘመራቹት እኛም እያንዳንዱን ቃል በእርጋታ ሰምተን ስለተባረክን thank you
ፀጋ ይብዛላችሁ
ከሞት አፋፊ ተርፌ የሰመውት ዝማሬ ደስ የምን ነበረ መክነ ስነዳ ሳላውቅ stop sign ደርሼ መክና መቆም አቃተኝ ጥሼ ገበው ጌታ አተረፈኝ ከተረፍኩኝ በሃለ እሄንን መዝሙር መስማት ጀመርኩ ሰይጣን አፈረ።
እግር አሞኝ እቤት ተኝቼ ነው የሰማወት ግን በሞት እንኳን ከጌታ ጋር ያገንኝኝ መዝሙር ነው ተባረክ በዚህ አምልኮ ተፈወሰኩ እረኛዬ እግዚአብሔር ነው
Amen
በሌላ ክብር መገለጥ ይሁን በቃ ዝምበል ለምለም
በጣም ግሩም ዝማሬ ነው የሙዚቃው መሳሪያ ዝቅ ብሎ የዘማሪዎቹ ድምፅ ጎላ ብሎ መሠማቱ ዉበት ሰጥቶታል በዚህ አጋጣሚ በመሳሪያ ጩኸት የምታደነቁሩን በየቤተክርስቲያኑ ያላችሁ እንዲህ እናምልክ እስቲ ጌታ መስማት የሚፈልገው የእኛን ድምፅ ነው 😊
ትክክለኛ ሀሳብ
ትክክል
መሰማሪያን ካገኘው ቆየው
እረኛዬን ስለተመካው
በክንፎቹ ጥላ ስር ሆኜ
እኖራለው ተደላድዬ
እልልልልል am still hearing this strong and healing song haleluja
Thanks ሰማሪያ ምል መስሎኝ ግራ ገብቶኝ ነበር
በእረኝነትህ ውስጥ ሆነን ከስንቱ አመለጥን ጌታችን ስምህ ይባረክ! ጌታ አብዝቶ ይብርካችሁ!
አሜን
AMEN
ያኔው ለዛ ያለው የፕሮቴስታንት ስናዳምጠው ያደግነው እኔ የሌላ እምነት ተከታይ ነኘ በጣም ነው የምወደው መዝሙሩን❤❤❤❤
መንግድ የጠፋብኝ ሰው ነኝ ወዴት መጒዝ እዳለብኝ አላውቅም ልቤ ማረፊያ አጣ ፥አምላክ ወደ እራሱ እዲመራኝ ፅልዩልኝ???
ጌታ ኢየሱስ በወንጌል ሲናገር እኔ እውነትም መንገድም ህይወትም ነኝ ይላል ይሔ ጌታ ወደ መንገድህ ሣይሆን ወደመንገዱ ይምራህ❤
እረኛው በመንፈሱ ይምራህ። ተስፋ አትቁረጥ ይህም ያልፋል ወንድሜ።
Ayzon geta Ale
Seigneur prend soin de ton fils et ramène le à toi comme le fils prodigue pardonne ses péchés, ses faiblesses et restaure le dans ta sainte présence
መዝሙሩን እንደአዲስ ሰማሁት መስማት ማቆም አቃተኝ የጌታ ክብር በላያችሁ ላይ ይታያል እርጋታችሁ ጭፈራ የሌለበት ❤❤❤❤ብርክበሉ
Amen
ጌታ ሆይ ይህን ወንድም ስለሰጠን ስምህ ይባረክ!!! ወድማችን ግርምሽ ፀጋው ይብዛልህ አትያዝ እየጨመርክ ሂድ። የጌታን የልብ ሃሳብ እንድትዘምር የስራው ባለቤት ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ። እሱ ስለወደደህ እኛ እኖድሃለንና። እድሜ ልክህን እንድትዘምር ጌታችን ይርዳህ። አሜን
ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙራችሁን ግን ከልጂነቴ ጀምሮ ይመስጠኛል በጣም ነው ማደምጠው!!!ምንም ማረግ አይቻልም !!!!
ይህ ደስታ ከጌታ ከኢየሱስ መንፈሰ ነው የእግዚአብሔር ዓላማ ፍቅር ነው ።ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው ይላል ቅዱስ ወንጌል
ወስንና ደስታህ ሙሉ የዘለዓለም ሕይወት ይሁንልህ አሜን።
22 ሙሉ ወንጌሎች እወዳችዋለው የ90ዎቹ የፀሎት ህብረት አገልጋይ ነኝ የእንባችን ፍሬዎቻችንን እንተን ሳይ ስሰማችሁ ብዙ ወደዋላ ሄጄ በትዝታ እንባዬ መጣ እንኳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ድምቅ ብሎ ታየ ።እወዳችዋለሁ አዎ እረኛችን እሱ እና እሱ ነው
ኤፍሬም ጌታ ዘመንህን ትዳርህን ልጂህን ጌታ ብርክ ያርጋችሁ ዘመን የማይሽረው ዝማሬህ አሁንም እያረሰረስን ነው ተቢረክ
ይሄ ዘማሪ ደረጀ በለጠ ነው፣ ኤፍሬም አይደለም፣ መባረክ ያለበትን ባርኩ።
ልዩነቱ ወንድማችን ግርማ የሚያሳየው ጌታን እንጂ ራሱን አለመሆኑ ነው። በዚህ ክፉ ዘመን የእግዚአብሔርን ክብር የሚዘምሩ ብቻ ሳይሆን የሚዘምሩትን ህይወት የሚኖሩ የእውነት ዘማሪዎች ያልነፈገን ጌታ ይባረክ።
Amen and amen
Amen! Egziabher Yimesgen!
betam des bemil menfes zemrotal ....gin mersat yelelebin mezimurun yetekebelewu sewu min ayinet ye holy sprite nikiki binorewu endehone newu ....i have great love and respect for Afrem Alemu
😅😅@@BirukLulseged
@@girmabeletesongs❤❤❤
በህልሜ ጠላት በሴት ተመስሎ ልትመታኝ ስትል ከዛ እኔ ጥያት እላያ ላይ ቆሜ እሄ መዝሙር እዘምር ነበር ተባረክ
ግርማ በለጠ እና የአምልኮ ቡድኑ ይህን መዝሙር የዘመረበትን መንፈስ ለሁሉም የኢትዮጵያ ዘማሪያን ይስጥ እንጂ ምን ይባላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ene Orthodox Negn 😢😢Gin Betam Wedjewalehu Tebareku Alchalkum 😢😢😢Geta Yibarek Enbayen Mekotatr Alichalkum Uffffff Eysus Fikr Neh Amlake 😢😢😢Mesheshegiye Abye😢😢😢😢😢
ያ ዳዊት እውነቱን እኮ ነው እረኛዬ ብሎ የዘመረው ከአንበሳ ከድብ ስታተርፈው ያላንተ ማን አስታዋሽ አለው። ለምን ቢባል እረኛዬን ይዤ🎸🎹🎺🎷🎤🎼
እልልልልልል ሀሌሉያ ሀሌሉያ ይሄን መዝሙር ስሰማው ይነዝረኛል 😢 የጌታ ስም የተባረከ ይሁን። ተባረኩ ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ 🙌
አሜን አሜን ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
ግርምየ ልጂነቴን ሃያ ሁለት ሙሊወንጌል በብዙ ያገለገልከንን ግዜ ትዝ አለኝ በምህረቱ በፀጋው ተሸፍነህ ቅባቱን ጠብቀህ እንደያዝከው አያለሁ ወንድሜ ባንተ የሚገለጠው ይህ በረከት ለሚሊወኖች ነውና ደስ ይበልህ አሁንም አጥብቀህ ያዘው ከሚወድህና ከሚያከብርህ ወንድምህ
Amen amen be blessed
ጌታ አምላኬ ሆይ እንደዝህ በመንፈስ ቅዱስ የተረጋጋ ትውልደ አብዛልን ያለው መንፈስ እጅግ ደስ ይላል ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
አሁን በዚህ ሰአት ያለሁበት ሁነታ ይህነዉ ለማለት ብከብደኝም ግን ይህን ዚማረ ስሰማ የተሰማኝ ደስታ ልነግራቹ አልችልም ብቻ ጌታ ታላቅ ነዉ
አሜን አሜን
ህይወቴ እንደ ደዊት በብዙ መከራ ያለፍ እና ጌታ እረኛዬ የሆነኝ ነኝ።ወንድሞቼ የአባቴ ልጆች ተባረኩ።ይህንን መዝሙር አዳምጬው አልጠግብም።
ገና ጌታ ተቀብዬ ነበር አረብ ሀገር የሄድኩት 8 ዓመተ ስቆይ ሲያስደንቀኝ ነበር ቃሉን አነባለው ተደብቄ በጸሎት አለቅስ ነበር ክፉ በኦኑብኝ አረቦች ሲበቀልል አያለው መልካመ ለኦኑኝ ቤታቸውን በደስታ ሲሞላ አይ ነበር አብሮነቱን በምድረ በዳ በቻውን እንደ ብዙ ሰው ያጽንናናኝ ነበር አብሮነቱን አረብ ሀገር ነው ያወኩት
መንፈስ ቂዱስ ያለበት በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ ኡፍፍፍ 😢😢😢መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባራክ ❤❤❤
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤
መንፈስ ቅዱስ ያለበት በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነዉ ጌታ እየሱስ ዘመናቹ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ 🙇🙇🙇🙇🙇😍😍😍
🎉
እሰይ ዳንኪራ የሌለበት ዝማሬ ኤፍሬም አለሙ በ ጌታ ጭፈራ ይቅርብህ ዝማሬዎችህ ነፍስ ነበሩ እኮ ወንድም ግርማ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
Koy eferem endet nw yezemerew ?
ወይ ጉድ😢እሱም ሲዘምር ደስ ይላል ጌታ ለሱ ው .....
@@tsinatnega18 እሱም በ ቆንጆ ድምፁ ቆንጆ አርጎ ዘምሮታል አሁን አሁን ግን ዝላይ ስላበዛ ነው
@@tsinatnega18 ልክ ነህ efrem men yaregachu yene mezemur abreketelen. ጭፍን ፍርድ
እኔ እኮ ሚገርመኝ አብራቹ ዘላቹ ዘላቹ አሁን ምታሙት ነገር። ደሞ የኢትዮጵያ ጴንጤ አንዱን መስቀል ደሞ ሌላው ሲመጣ መጣል የመጣውን መስቀል እንወዳለን እግዚአብሔር ይፈውሰን። ኤፍሬምም ግርማም በተረዱት ዘምረዋል።❤
ያለሁበት ሁኔታ በእርግጥ ልክ አደለም ነገር ግን ይሄን አምልኮ ሳይ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ተባረኩልኝ❤❤❤❤
Ayzohe geta malkam naw yawtahal tesfa alhe bro
ሊነጋ ሲል እንደዚህ ነው ቢሆንም ከሡ ጥላ ሥር እንዳትሸሺ
@@MilionDinoAmeseginalew ❤❤
እልልልልልል እልልልልልል ሀሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
ተባረክ አሜን እረኛዬ እየጠበቀኝ ነው❤❤❤
My beautiful mum used to keep asking me to play this mazmur before she passed away 😢 now I keep playing it ❤
I assure you that she is singing this very song before the Almighty.
My mom too, I miss you Mamy ❤
ከውሀ የረጋ ❤❤❤ መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር። ግርምሽ መዘምራኖቹ መሳሪያ ተጫዎቹቹ ሁላችሁ 😮😮😮😮❤❤❤❤❤
በአውነት እንዲህ አይነት ዘማሪዎች ይብዙልን ሙሉ መዝሙሩን እንድናጣጥመው አደረከእ ነፍሳችን ፈሰሰች በጌታ ፊት❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ይሄን መዝሙር ከእንቅልፌ ጠዋት ሰነሳ መዝሙሩ በልቤ ወሰጥ ይጮሀል ከተነሳው ጮክ ብየ ቤቱን ሁሉ በማሰማት መዘመር ጀመርኩ እኔ በመንፈስ ቅዱስ ልቤ ሰነካ ይሰማኛል ይሂው አሁን ከሰአት 3 pm ላይ እየሰማሀት ነው አባቴ እግዚአብሔር እወድካለው። ዮሐንስ 3:16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። እግዚአብሔር ይወድሻል ይወድሀል ተባረኩ።
ያባቴ ልጆች ተባረኩ ዛሬ ገና ነው ያየዃቹ መዝሙሩ ግን እንደዛሬ ዉስጤ ረስርሶበት አያውቅም ከዚህም በላይ ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤
Amen
እግዚአብሔር ይባርክህ❤ አሁንም ለበረከት ሁን።በአንተም ዝማሬዎችን ንጉሱን ኢየሱስ የምናመልክበትን ጊዜ እናፍቃለሁ።በርታ❤
አሜን አሜን
የተወደድክ ወንድማችን ግርምሽና የአምልኮ መሪዎች እንዲሁም ሙዚቀኞች ሁሉ ተባረኩልን! የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።በዝማሬዉ ተባርከናል!
Amen amen
ምን አይነት መንፈስ እና ፀጋ ያለበት ልጅ ነው በጌታ🥰 የተባረክ 🙏😘
Amen be blessed
ወንድም ግርማ በለጠ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እንደ አንተ ረጋ ያሉ ዘማሪዎችን ያብዛልን ሁላችሁም ተባረኩ እወዳችኋለሁ ❤❤❤
እባካችሁ አንዳንድ ዘማሪዎች መረጋጋትን ከዚህ ወንድም ተማሩ እንዴት እንደሚያረሰርስ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ተባረክ ወንድሜ !!!
Amen
ይሄ መዝሙር ህይወቴን ቀየረዉ እዉነትም እረኛዬ ነህ አሜን
አሜን
በሃጢአት በወደኩበት ተስፍ ቆርጬ ለሰጠፍ ስል ተስፋ እንዳልቆርጥ የመለሰኝ ዝማሬ ❤
በመንፈስ ቅዱስ በሙሉ ሙላት ሲሆን እንዴት ደስ ይላል።ዘማሪው እ/ር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል አዘማመር
አሜን
እግዚአብሔር የህይወቴ መልካም እረኛዬ ነው 🤲
Amen
ይሄንን መዝሙር ለሊት ሙሉ ሰማሁት እዛው ውስጥ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ በቦታው የነበራችሁ እድለኛ ናችሁ ከናንተም አልፎ በዩ ቱዩብ ለእኛም ደረሰን ተባረኩ በመንፈሱ ያረሰረሰን ጌታ ኢየሱስ ከፍ ይበል!!!!!
Amen amen
አው ጉባኤም በጣም ደስ ይላል🙏 የት ቤ/ክ ነው?
22 full gospel church
22 full gospel church
ስለዝማሬው ጌታ ይባርካችሁ!❤ይጠብቃችሁ❤❤
Amen
የረጋና በክርስቶስ ፀጋ ልብን የሚሞላ ውብ መዝሙር!! ተባረኩ!! ተባረኩ!! ተባረኩ!!
አምልኮ በዚሁ ከቀጠለ የቤተክርስቲያን ክብር ይመለሳል
😢😢😢😢 እረኛዬ ነህ የምድረበዳ ጥላዬ ከማውቀው ከማላውቀው ያስመለጥከኝ የኔ እረኛ ኢየሱስዬዬዬዬዬዬዬዬዬ አባትዬ ተባረክ ስለሁሉም ❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀዘንን የሚያስረሳ መንፈስ አሉ ብዙልን ❤❤❤❤❤
Amen amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
የማይጠገብ መዝሙር መንፈሰ ቅዱሰያለበት ተባረክ።
በአጠቃላይ መዘምራኖችና መሳርያ ተጨዋቾች ወ/ም ግርማ ዘመናችሁ ይባረክ!!! በጣም በጣም ተባርኬበታለሁ።
አሜን አሜን
ብዙ መዝሙሩ እሰማለሁ ይሄ መዝሙር በተለይ ደጋግሜ ስሰማው እውነት በጣም ነው ነፍሴ ሐሴት ያረገው በሰው አገር ሆኖ በተለይ በስራ ቦታዬ ላይ የማየው የአውሬው አዮነት ሁሌ አፍን ከፍቶ የሚጠባበቀኙን ሳይ አለኝ እረኛ አሳልፎ የማይሰጥ እየሱስ እ ረኛዬ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤
Ammmmmen
ይህን በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘን ዝማሬ በጣም በጣም ነው ሁል ጊዜ የምሰማው። በእውነት ውስጤ በደስታና በሰላም እሞላለሁ !!!
ይሄንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም
What a blessing !
አሁንም ፀልይ ኢየሱስ ለሁሉም መለስ ነዉና
❤❤❤❤❤❤❤አረ እንደው ጴንጤን ለምን ትወጅዋለሽ ብትሉኝ ለእግዚሀብሄር ብቻ 24 ሰአት ሚጮሁት መሆንም እኮ ያለብት እንደዛ ነው❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 iergnaye iyesuse yenfse iregna!!!!!
ኣባ ኣባ ኣቤቱ ኣንተ ከስንቱ ኣወጣኽኝ ስንቱን ኣሳለፍከኝ ሰው ኣትሆንም ስባል ሰው ኣደረከኝ በዘላለማዊ ፍቅርህ ወደድከኝ ኣከበርከኝ ኣንተ መልካም ኣባት ነህ ጌታ እየሱስ 😭😭😭😭😭 ከሁሉ በላይ ነህ 🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን
He loved us and died for us while we were sinners. 😢 we are nothing before his presence, yet he gave us identity as his children. Love beyond nature.
እኔ የወላዲተ አምላክ ልጂ ነኝ። በአማላጂነቷ የማምን ነገር ግን ይሄን ዝማሬ አለመስማት አልቻልኩም ።ያውም ከእንባ ጋር። ነፍሴ አብዝታ ወደደችው።
ከስንቱ ወጥመድ እንዳስመለጠኝ ሳስታውስጥ እውነትም እረኛዬ ነው😭😭😭😭
Ye nigusu ye egzihabiyer lij yeyesus kirstos lij mohon mw yimiyawatash esu newuna kemot yimiyadinew mary ke mot yemasmelet siltan yelatim only jesus tebareki
አሜን
ሃኒ።አባብዬ ለማለት የሚቻለው ዳግም ከአባትየው ከቸወለድን እኮ ነው።የዮሃንስ ወንጌል ምእራፍ ሦስትን ሙሉውን በእርጋታ አነብቢው።ተባረኪ።
ስምቸው አልጠግብ አልኩ ዘማሪውም አብራችሁ የዘመራችሁ ህዝቡንም እግዚአብሔር ይባርከው ጸጋው ይብዛልን
orthodoks negn gin endezik yalu ye protestant mezmuroch madamet betam des ylegnal ende asteyayet.... endezik aynet mezmurochin btketluba chew arif new menfesawi menfesawi yshetal tebark betam ye memest mezmur new keep it up
አሜንንንን የምድረ በዳው ጉዋዴ ኢየሱስዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ አባትዬ አባብዬ ነህ
Amen amen
Amen from Rwanda 🇷🇼❤️
የምር የኔ በጣም ምርጡ ዘማሪ ነህ ግርማ በጌታ ዝማሬዎችህን በጣም ስለምንባረክባቸው በየጊዜው ልቀቅልን በጣም እንወድሀለን 🙏🙏🙏🙏
ይህን መዝሙር ብሰማው ብሰማው እንዴት ልጥገበው?
የአምላኬ እረኝነት ገኖ ይዘመርለት፡፡
ኢየሱስ እንዲህ አለ “መልካም እረኛ እኔ ነኝ፡፡ መልካም እረኛ ነፍሱን ስለበጎቹ ያኖራል፡፡”
ዮሐንስ ወንዴል 10፡11
Amen amen
እግዝአብሔር እርኛያዬ ነው ይህን መዝሙር በጣምነው ምወደወ ስሰማ እንባይ ያንቀኛል በስዴት ላይ እረኛ ሆኖልኝ ለዝ ደርሻለሁ እኔ ግን መቸ ይሁን ጌታ ሆይ እንደዝ ቆመ ምዘምርልህ መፀለይ መፃፍ ቅዱስን ማንበብ አቅቶኛል ለስጋ ብቻ የቱጋ ጎደለብኝ እያልኩ ኝ ነወ ባሁን ሰዓት እየሱስ ስመጣ ምን መልስለታለሁ ብቻ ፈራለሁ አይ ስዴት የመዳም ቅመሞች መቸ ይሁን ምነጋልን።
Amen 😢😢1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
3 ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
4 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
5 በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
6 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
Amen be blessed glory to Jesus
Uffffffffffffff!! ❤❤❤❤❤ ውስጤ እርፍ አለ ።መንፈስ ቅዱስ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
Ene catholic negn gn yeha mezmur bebzu tebarekabetalhu eregna lehone amelakachen kebru Hulu lesu hehum tebareku❤
Amen amen
በእረኛዬ በእውነት ተመኝ እረኛ ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ ያለበት መዝሙር ነው በእውነቱ እግዚአብሔር አባት ባይሆን ኖረው እነዚህ ዓመታት እጀግ ከበድ ነበሩ የእግዚአብሔር ክንድ አሻግረውኝ አሁንም በቤቱ አለው .......ሁኔታ ሳይሆን እግዚአብሔር ያለው ብቻ ነው በእኔ ህይወት የምሆነው ምክንያቱም ዋስትናዬ አባትዬ አበባ የእግዚአብሔር ልጅ ❤❤❤
ተባረኩ የአባቴ ልጆች ❤❤❤❤
Amen amen
ኤፍረምን ከምናስታውሳቸዉ መዚሙሮቹ ይህች ዋነኛዋ ናት። ስሰማዉ እንጃ ልዩ መልዕክት ትሰጠኛለች
አለቅ አለኝ ይሄ መዝሙር
መዝሙሩን እንደ አዲስ እየሰማሁ እና እየተባረኩበት ነው 😮
ግርምሽዬ ዘመንህ ይባረክ።ያንተን የተረጋጋ መዝሙር ሰምቶ ያለመባረክ አይቻልም ።ይብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤😍😍😍
😢😢 አባብዬ ነሕ የነፍሴ ጠባቂ😓
I live alone and I was fine all day at work then tonight without reason I feel Sick ,I have headache and strong fever, I worried to go hospital it's night and no one with me, then when I open this music and start to listen it, all my pain is gone immediately, Praise God! No one here with me but God is my father and good Shepherd, he protect me always
አባ የኔ ጌታ ልዑል እግዚያብሄር ሆይ! ጥበቃህ በዝቶልኝ ከክፉ አመለጥኩኝ። እግዚያብሄር ይባርካችሁ!
😢😢😢😢😢😢 i can't stop oooooo JESUS IS MY SHEPHERD እረኛዬ ኢየሱስዬ ❤ የቴንፖ ወረድ ማለት የመዝሙሩን መንፈስ የበለጠ አጎላው be bless ግርምሽ 🙏🙏🙏
Amen amen
በእንባ እየሰማሁ ነው😭😭😭😭😭 ደግሜ ደጋግሜ ሰምቻለው ግን አሁንም አልበቃኝም። አይብቃኝ እንደዚህ ጌታን የሚያስናፍቅ ከሆነ። በወጣትነቴ ብዙ ብዙ የእግዚአብሔርን እረኝነት አይቻለውና በሕይወቴ፣ ልሰባበሩኝ ከተነሱ አንበሶችና ድቦችም (ካንተ እንበልጣለን ከሚሉ ጉልበተኞች) ደጋግሞ ሲያስጥለኝ አይቻለው። አይደለም ልሰባበሩኝ በቁጣቸው እንዳልሰጋና እንዳላዝን በመንፈስ ቅዱስ እያጽናናኝ ደግፎ አቅፎኝ በክንፎቹ ጥላ ስር አስጠልሎኝ በጠላቶቼ ፊት ራሴን በዘይት ቀብቶ ገበታንም አዘጋጅቶልኝ በሞገስ እየኖርኩ ነው፣ ገናም እኖራለሁ። አባብዬ የእኔ አባት እግዚአብሔር😭😭😭
Amen amen
@@girmabeletesongs በጣም ተባረክልኝ። አዘማመርህ እንዴት ደስ እንደምለኝ🥰🥰🥰
Abatachn,zebegnachn,tebakiyachn,selamachn,tenachin❤🎉
ከአለባበስ፣ጀምሮ፡መልካም፡የመንፈስ፡ቅዱስ፡ለዛ፡ያለው፡ዝማሬ፡ነው፡ጌታ፡ይባርካችሁ፡፡ወ፡ም፡ጌቱ፡ነኝ፡ከዋርያዊት፡ቤተክርስቲያን፡፡
ያ ዳዊት እዉነቱን እኮ ነው እረኛየ ብሎ የዘመረው ከአንበሳ ከድብ ስታተርፈው ያለአንተ ማን አስታዋሽ አለው 🙏🙏🙏🙏 የኔም ታሪክ እንደ ዳዊት አለ ❤️❤️❤️❤️❤️
❤ልብን መንፈስ የሚያረጋጋ መዝሙር!!
አሜን እረኛችን ድምፅህን መስማት ይሁንልን
Amen
በክርስቶስ ተባርከሀል ለሰውም በረከት ነህ
Amen amen
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እየሱስ እርኛዬ ነው እውነት ባልብት ሃግር ቢሩት ነው እና ማልም ባልላብት 😭እርኛዬ ሆነ 😭በብዙ አድግ ማን አልይ ያልክት ግዜ እኔ አልልሽ አልኝ እርኛዬ ህንኝ መዝሙር ስስማ ባውጥህ ያልና ጥያቄ ሁሉ ይህዴብናል ባእውነት ታበረክ ዉድሜ እህንን ትልቅ ይሆን ቃል ጌታ እየሱስ ስላ ጋልጥልከ ጻጋ ኤግዚያብሔር አምሰግናለሁ ❤️
አሜን አሜን ተባረኩ
😢😢ጌታ ክብሩን ይውሰሰድ
እረኛዬ ን ይዤ ቅጥሩን እዘላለው
ሐሩር እንዳይጎዳኝ ጥላን አግኝቻለው አሜን ተባረክ❤
ያ ዳዊት እውነት እኮ ነው እረኛዬ ብሎ የዘመረው👏👏👏👏❤❤❤ተባረኩ እልልልልልልልልልልልል
ዋው ጥሩ አድርገህ ዘምረከዋል ተባረክ 🥰🙏 እሔ ነው የናፈቀን ከአለባበር እርጋታ መንፈስ ቅዱስ ያለበት አምልኮ ❤🙏
ይህንን መዝሙር ስሰማ ስዘምር እዴት ነብሴ እርስርስ ነው የምለው በርግጥም የኔም ታሪክ ነው በእውነት እጅግ በጣም ነው የተባረኩበት።
ኤፍሬም ዘመረ አሁን ደሞ በተለየ ሁኔታ ተዘመረ ጌታ ይባርክህ
Amen amen