G&B Ministry song of the week አንተ ታውቃለህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • አንተ ታውቃለህ ማለቱ
    አለማወቅን ማወቁ
    ይበጃል እንጂ አይጎዳም
    ታላቅ ታምራት ያሳያል
    /2/
    እኔ ለኔ አላወቅም
    አንተ ግን ታውቃለህ
    ያኔ ታምር ትሰራለህ
    /2/
    (ሕዝቅኤል 37)
    በሸለቆው ውስጥ አመጣኝ
    ብዙ አጥንቶችን አሳየኝ
    እነዚህ በህይወት ይኖራሉ
    ብሎ ጠየቀኝ በቃሉ
    እኔም መለስኩኝ ለጌታ
    አንተ ታውቃለህ አልኩና
    ነፍስ ዘራባቸው አምላኬ
    ህዝብ ሆነው አየሁ ባይኖቼ
    እኔ ለኔ አላወቅም
    አንተ ግን ታውቃለህ
    ያኔ ታምር ትሰራለህ
    /2/
    አንተ ታውቃለህ ማለቱ
    አለማወቅን ማወቁ
    ይበጃል እንጂ አይጎዳም
    ታላቅ ታምራት ያሳያል
    /2/
    (ማርቆስ 4)
    በታንኳዬ ላይ በባህር
    ጉዞ ጀምሬ ልሻገር
    አውራቂስ ንፋስ መጣብኝ
    ታንኳዬ ተንገላታብኝ
    እኔም ጠራሁት ጌታዬን
    ተረድቼ አለመቻሌን
    ፀጥ አደረገልኝ ነፋሱን
    ክብር ይሁን ለንጉሱ
    እኔ ለኔ አላወቅም
    አንተ ግን ታውቃለህ
    ያኔ ታምር ትሰራለህ
    /2/
    ሁሉ ይቻልሃል ማለቱ
    ደካማነትን ማወቁ
    ይበጃል እንጂ አይጎዳም
    ታላቅ ታምራት ያሳያል
    /2/
    (ማርቆስ 9)
    ልጄ ተይዞ ባጋንንት
    አልቻም ከቶ ሊያድኑት
    የሱስ ጋር ይዤው መጣሁኝ
    አድንልኝ ባክህ አልኩኝ
    ታምናለህ ወይ አለኝ ጌታ
    እኔም ለርሱ መለስኩና
    አለማመኔን እርዳልኝ
    ስለው ልጄን አዳነልኝ
    እኔ ለኔ አላወቅም
    አንተ ግን ታውቃለህ
    ያኔ ታምር ትሰራለህ
    /2/
    እምነቴን እርዳው ማለቱ
    አለማመንን ማወቁ
    ይበጃል እንጂ አይጎዳም
    ታላቅ ታምራት ያሳያል
    /2/
    (ዮሐንስ 21)
    ትወደኛለህ ያለኝ ቀን
    አልክድህም እለው ነበር
    ግን አላረኩም እንዳልኩት
    ጌታን በሰው ፊት ከዳሁት
    ሌላ ቀን ደግሞ ጠየቀኝ
    ትወደኛለህ ወይ ሲለኝ
    አንተ ታውቃለህ እኔም አልኩኝ
    ዳግም ለሥራው ተሾምኩኝ
    እኔ ለኔ አላወቅም
    አንተ ግን ታውቃለህ
    ያኔ ታምር ትሰራለህ
    /2/
    አንተ ታውቃለህ ማለቱ
    አለማወቅን ማወቁ
    ይበጃል እንጂ አይጎዳም
    ታላቅ ታምራት ያሳያል
    /2/
    እኔ ለኔ አላወቅም
    አንተ ግን ታውቃለህ
    ያኔ ታምር ትሰራለህ
    /2/

КОМЕНТАРІ • 60

  • @Mahybu
    @Mahybu Рік тому +1

    እኔ ለኔ አላውቅም አንተ ግን ታውቃለህ😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏

  • @woeimegosiyoum1971
    @woeimegosiyoum1971 6 місяців тому +1

    እጅግ ተባሪኬየለሁ፡፡ ጌታ አምላኬ ይባርካችሁ፡፡

  • @user-tk1fm1bm9t
    @user-tk1fm1bm9t 4 місяці тому

    Yeah zemare 100 geze semahut len eko new get yesetachuh ewedachuhalehu tebarekulign 😢❤

  • @hanadekita3538
    @hanadekita3538 2 роки тому

    Ameeeeeen Geta Zemenachihun Yibarik.Eyabereke Yibarikachu

  • @user-tt4pb5uf2s
    @user-tt4pb5uf2s 2 роки тому

    Amen Amen Amen😘😍👋👋💚💪

  • @iyasutolasa7812
    @iyasutolasa7812 2 роки тому +3

    ጌታ ያዉቃል ማለት ጥበብ ነዉ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому

    አሜን አንተ ታዉቃለህ

  • @DM-qo5sy
    @DM-qo5sy 2 роки тому

    ameeeeeeen anteetaawukaleh yene geta 🙏💯💯☑

  • @ZedYak-jn7ok
    @ZedYak-jn7ok 2 місяці тому

    አባ😢😢🙏 አለማመኔን እርዳው....

  • @albazarello45
    @albazarello45 Рік тому

    Amen Amen Amne

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 2 роки тому

    Amen hallelujah

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 2 роки тому

    ተባረኩ

  • @samsonloha7537
    @samsonloha7537 Рік тому +2

    I am not sure how many times I have listened to this song! You guys are a blessing to our country!

    • @yaaaab335
      @yaaaab335 6 місяців тому

      same here, I have listened to it countless times

  • @handa7572
    @handa7572 Рік тому

    God bless you G&B,

  • @diboratameru3213
    @diboratameru3213 2 роки тому +1

    እኔ ለኔ አላወቅም
    አንተ ግን ታውቃለህ
    ያኔ ታምር ትሰራለህ...እውነት ነው ስለ እኔ ከኔ በላይ ጌታ ያውቃል !!! i love you so much bless you

  • @diboratameru3213
    @diboratameru3213 2 роки тому

    Amen

  • @abyssiniachurchofafricaaca5421

    great song thank you G &B am following your ministry since early age ...it so profound to touch deep consciousness

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 2 роки тому

    geta eyesus yibarkachu

  • @godallmighty6539
    @godallmighty6539 2 роки тому

    እውነት ነው በተለይ አለማወቅን አውቆ በጌታ ላይ ማረፉ አዋቂነት ነው፡፡ ፍሬውም ይጣፍጣል፡፡

  • @adaneasnake8969
    @adaneasnake8969 2 роки тому

    God Bless You.

  • @ermisbooks2095
    @ermisbooks2095 Рік тому

    Sweet song!! Blessings!!

  • @alexaa8202
    @alexaa8202 2 роки тому

    God bless more blessings

  • @tesfaneshgichamo
    @tesfaneshgichamo Рік тому

    AMEN!

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 роки тому +2

    Amen tebarku

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail 2 роки тому

    የዝማሬ ቅኔ አሁንም ይብዛላችሁ

  • @lilitsegaye6856
    @lilitsegaye6856 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 2 роки тому +3

    እውነት ነው ስለ እኔ ከኔ በላይ ጌታ ያውቃል !!!ሁሌም እወዳችዋለው ተባረኩ

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 2 роки тому +2

    አሜንንንን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ዘመናችሁን ይለምልም።ተባረኩ።🙏❤❤❤❤🙏

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 2 роки тому +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተባሪካለሁ በዚህ መዝሙር።

  • @henok6736
    @henok6736 2 роки тому +1

    ነፍስ ይዳን እባካችሁ እንደገባችሁ ላይክ ሼር አድርጉ ተባረኩ

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 2 роки тому +1

    አሜን፡፡ ጌታ ዘመናቹን ይባረክ፡፡

  • @hizkielchibssa1825
    @hizkielchibssa1825 2 роки тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ.

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 2 роки тому +1

    በእርግጥ እኔ ለእኔ አላውቀውም ዳኛዬ አንተ ግን ታውቃለህ

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 2 роки тому +2

    ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ✊✊✊✊✊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GenetSol
    @GenetSol 2 роки тому +1

    አሜን ጌታ አዋቂ ነው ተባረኩ

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e 2 роки тому

    ዝማሮቺ ስስማ አረካታ አሌ በእውነት ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ጌታ ይባረካችሁ ❤️❤️

  • @mekbibabebe4351
    @mekbibabebe4351 2 роки тому +1

    አሜን ጌታ ይባርካችሁ።

  • @kabibeti
    @kabibeti 2 роки тому +1

    እግዚኣብሄር ይፈልጥ🙌🏾😇

  • @amarchmegiso3610
    @amarchmegiso3610 Рік тому

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ!!!

  • @desta5885
    @desta5885 2 роки тому

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹሁ። በጣም ተባርኬአለሁ። ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹሁ።

  • @tsegenetmuareta8218
    @tsegenetmuareta8218 2 роки тому +1

    Getayawkal & Bruktawit God bless you.i love you.God Knows all of our lives.🙏🙏🙏

  • @tarikalemu6760
    @tarikalemu6760 2 роки тому +1

    May God bless you dear brother and sister you blessing us🙏❤

  • @ruthkebede755
    @ruthkebede755 2 роки тому +1

    አሜን

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 2 роки тому +1

    ጌታ ዘመንናችሁ ይባርከከ።

  • @sarakinfe6989
    @sarakinfe6989 2 роки тому +1

    GBU more & more

  • @alexaa8202
    @alexaa8202 2 роки тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ተባራኩ።

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Рік тому

    የምወዳቾሁ የባቴ ብሩካን ተባረኩልኝ

  • @wassanewollega5186
    @wassanewollega5186 2 роки тому

    አሜን አሜን ጌታ አምላክ ይባርካቹዉ ።

  • @tageseergando1378
    @tageseergando1378 2 роки тому +1

    this song is build me forever God bless you G&B

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому

    Thanks so much ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @bereketyishak7739
    @bereketyishak7739 2 роки тому

    What a song!!!👌👌👌👌 ጌታ ያብዛላችሁ

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 2 роки тому +1

    Stay blessed!