Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የአገልግሎትህን ዘመንህን መድሐኒዓለም ይባርክልህ መዝሙረ
መዝሙረ ያሬድ ትህትናህ ድንቅ ነው። እግ/ር ፀጋህን ያብዛልህ።
ኢየሱስ ጌታ ነዉ ስላሉ መጽሐፍ ቅዱስ የምያውቁ ይመስላችኋል እንደ?ከእዉቀት ነጻ መሆናቸዉ በየአዳራሹ ይርገማቸዉ ይመርቃቸዉ ሳያዉቁ አሜን ማለታቸዉ ማስረጃ ነዉ ።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤
ፀጋው የበዛልህ መዝሙረ ያሬድ እግዝአብሔር እብዝቶ እብዝቶ ይባርክህ ብርታቱን ጤናውን ይስጥህ
ቃለህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን ❤❤❤
ፕሮቴስታንት ሁሉ መፅሐፍ ቅዱስየሚያውቁ በጣም የሚያነቡ ይመስለኝ ነበር ሰለ ቅዱስ ጻውሎስ ደቀመዝሙር ጢሞቲዎስ እንዃን አያውቅም wow ብታነበው መልሱን ታገኘው ነበር ጢሞቲዎስን ቅዱስ ጻውሎስ በ ኤፌሶን ለቀጻጻስ አርጎ እንደሾመው ታውቃለህ ጴንጤዎች በጻጻስ አታምኑም ብዬ ነው ግማሽ ነው የምታውቁት አምላክ ይገርዳህ 💒
❤❤❤እግዚአብሔር ቀጥታውን መንገድ ያላትን እርቶዶክስ ተዋህዶን ስላለሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለው❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
1 bcha sayhon 1000 gza egzabar ymesgen 👑⛪⛪⛪👑👑❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፔንጤዎችን የማድረቅ መንፈስ ይዟቸዋል
መዝሙር ያሬድ ቃል አጣውልክ የኦርቶዶክስ በመሆንክ ኮራው ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤እንወድካለን በጌታ ስም
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ተባረክ ዳቆኒዬ❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏🎉🎉🎉
መዝሙርዬ ፈጣሪ ይጣብቅእ❤❤❤❤❤❤
መዝሙረ ያሬድ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ዴቆን መዝሙረ ያሬድ ዘመንክ ይባረክ የኔ ቱሁት ❤❤❤❤❤
ቀጣዩን ክፍል እየጠበኩ ነው ። እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙረ
መዝሙርዬ የአገልግሎት ዘመንክን አምላክ ይባርክልክ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራችን ነክ ለእያንዳንዱ የመናፍቅ ጥያቄ መፅሐፋዊ መልስ ስለምሰጠን እናመሰግናለን ይህ ከአምላክ ዘንዳ ነው ትልቅ ፀጋ ነው ያለክ ብዙልን ጀግና ወንድሞች መታችዋል በርቱልን ከኪሳቸው እያወጡ የሚያስተምሩትን መናፍቆች እያሳፈራችው ነው
I am from Ethiopian Orrhodox Church but I don't know this at all. Thank you dear Yared!!!
selam nuhami tsegurshin bitshefignwu.
mezmure yared Egzyabher amlk yagelglot zemenhn yabzalh ,gizehn hulu ybark zemenh yedest yeselam yhunlhnlh.nu bebrhnu temelalesu enlalen Egziyabher ymesgen.
ሰዎች እምነትን ማወቅ አለብን ፈጣሪ ይባርካችሁ
መናፍቅን እንዲህ እያንከላበስክና እያንከባለልክ ባዶነቱን ካላሳየኸው የሚገባቸው ሰዎች አይደለም!!!! ከዲያቆን መዝሙረ ያሬድ ጋር ልትወያይ ከገባህ አፈር አስግጦ እንደሚለቅህ ማወቅ አለብህ!!!!
ምን ጥያቄ አለው የተዋህዶ ልጆች እኮ መረጃ ሳይዙ አይከራከሩም ምክንያቱም. እምየ ተዋህዶ መልስ ሞልቶ ተርፏታል❤❤❤
Weyi protecetantoch😂😂ke ewket neta😂 mezemur yared tigestik des yilali kalehiwet yasemalin❤❤❤🙏
መዝሙረ ትግስትህ❤❤❤
Egziabhere edeme ketena ga yesteke mezemurye
ውይይቱን ትቶ ኮሜንት ያነባል ኧረ ውይይይይይ😂😂😂😂😂 ፕሮቴስታትን ወይኔ አንድ ጊዜ አቃቢህግ አንድ ጊዜ ካፓኒ ወይ አለማወቅ ከባድ ነው ማርያምን 😢😢😢
ያሬዶ ግን የተሟለ ስብዕናን ተችረሃል እነሱ ግን ዳግም ከእናታቸው እና ከመንፈስ መወለድ አለባቸው ግራ ተጋብተው ሰውን ግራ ያገባሉ ችግር የሆኑ የዘመኑ ቀልደኛች ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ይሁናቸው
በማስረጃ ላይ ተመርክዞ መማማሩ ጥሩ ነበር ብዙም ትምህርት አግኝቼበታለኹ። ይህንንም ለምታረጉ የቤተክርስትያንዋ አገልጋዬች እግዚአብሔር ይባርካችኹ። ይህ ሆኖ ሳለ ሁከት እና ክርክር ስለበዛበት በጣም ይጨንቃል መንፈስ ቅዱስ በዚህ ውስጥም አይኖርም ። የሚከታተሉ ሰዎችንም አስቡ እባካችኹ እንማማራለን ብለን እግዚአብሔር እንዳናሳዝን እንጠንቀቅ። እኔ መስማት ብፈልግም ስላልቻልኩ ትቼ ወጥቻለኹ።
ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት ለዘለዖለምም ትኑር
ፕሮቴስታንት አማኞች መዝሙረ ጋር እራቁታችሁን አትግቡ ትርፉ የሁላችንንም ጊዜ ማባከን ነው -- እህታችን በርቺልን ገባ እያልሽ ደግሞ መስመር አስይዥልን ...
ወጅባራ ነገር ነው አሶርዱትና ፊልዱን ይስራ ሲጀመር ተቀምጠን የምናዳምጠዉ አይነት ሠዉ አይደለም ፍርድ ቤት ይላል መጻፍ ቅዱስ እየተወራ
ወይኔ ባዶነት ሲያሳዝን😢😢😢😢😢
ያሬድ ፡ ምንም ፡ ችግር ፡ የለም ፡ ተይው ፡ አትበል ፡ መስመር ፡ ሲስት ፡ የቤቱ ፡ ባለቤት ፡ የሆነችው ፡ መሳሳቱን ፡ ስትነግረው ፡ አትቃወማት ፡ ትክክለኛ ፡ ነች
ወይኔ ሰውየው ስለ መፅሐፍቅዱስ እያወራ ካፓኒ አላለም😂😂😂😂😂😂
ይህ ዘመን መቼም መናፍቁ የተዋረደበት ከኪሱ እያወጣ ሲያስተምር የነበረው ሁሉ ያፈረበት ጊዜ ነው ኦርቶዶክስ ደግሞ የበለጠ እምነታችንን የምናጠነክርበት ነው የመናፍቁንም ምንነት የተረዳንበት ምንም አይነት የወንጌል አስተምሮ የሌላቸው መሆኑን አውቀናል ታሳፍራላችው መልስ ሲያጣወደሰድብ ገባ ጉዳችው ወጣ
መዝ 38 ላረፈች መታሰቢያ አድርግ ይላል
በራዕና በህልም መላዕክት ያናገረዉ ቅዱስ ሰዉ ትርጉም ስጠፋዉ ይገርማል
አማራ ክልል ነው ያለው ለብርድ ብሎ አረቄዋን አየነፋ ነው ውጣ አየር አትያዝ
ጭቅጭቁ በጣም ያስጠላል አውቆ እንዲላወቀ ሲሆን ያስጠላል ላለመረታት ነው ልቦናውን ይክፈትለት
እንዴት ክእውነት ከቃሉ ለመሸሽ የሚያደርጉትን ትግል በግለፅ ይታይባቸዋል ያሳዝናል
Enekane oretodokes honku
ኑአሚንን ልሸውድ የወንጌል አርበኛው መጣብክ ላብ ላብ አይበልክ የተጠየከውን መልስ አይዞን አይ መናፍቅ አይ ወንጌላዊያን ወንጌላዊያን እኮ መልስ ሊኖራቸው ይገባል ያሳፍራል
መናፍቃን ልክ እንደአባታቻው ዲያቢሎስ ደረቅ ናቸው፣ የእምነት መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደዋል የተባለላቸው ናቸው፣ ሴጣን ወንዴም ያው ነው
የጋጠ ወጥ መንደር ፕሮቴስታንት ነዉ ግን በዚ አጋጣሚ ማንነታችሁን አወቅን የተዋህዶ ልጆች እድሚያችሁ ይርዘም ግን ትእግስታችሁ በጣም በዛ እንዲህ አይነቱን እበት መታገስህ
Dn. Mezmure wondme kalehiwot yasemalin bebetu yatsinalin ageligilotihin Egzeabher yabzalihMenafikan.. Gin..... Ebakachihu be Egzeabher Kal atizebabetu mastewal yadilachihu Ebakachihu libonachihun kift adirgachihu temaru
Ke yared gar befikir meweyayt yalchale sew kemanem gar meweyayt ayechelem. Geta tsegawen yabzalih
ከነዚህ ሰዎች ጋር ክርክር አያስፈልግም ሴት ስለሆነች ሊያደናግራት
ወይ ፕሮቴስታንት አመአክት አያገለጉሉም አያማልዱም የሚሉ ፕሮቴስታንት መልአይ ያገለግላሉ ብሎ መሰከረ አንድ ነገር አትፀኑም አሳዛኝ ፍጥሮች
የፌዝ መንፈስ
እኔን እኔ ጭንቅ ይበለኝ ዲያቆን በቃ ተዉት ካሜራ ቢያበራ ላብ በላብ ሆኗል
😂
Min aynet temama sewnew?
33:32 ጭራሽ እንደ ቅድስት ማርያም 😂😂😂
😂😂
ኦርቶዶክስነት መመረጥ ነው ስንል በምክንያት ነው፡፡
ስንት አይነት ባለጌ ሰው አለ በፈጣሪ ከእውቀት ነፃ ሁላ ወይ አያዳምጥ ወይ እውቀት የለው
ወንድሜ ሚክያስ ፣- ፍጡር infallible ነው meaning- we all are not perfect, የአንድን ሰው ሕይወት ከሕይወት መዝገብ መሰረዝ ያንተ ፖስተር አየደለም ሐዋሪየትም ስልጣን አልተሰጣቸውም የፍርዱ ባለቤትም ሆነ ፈራጁ አንድ አምላክ ሲሆን ፍርዱም በሰማያዊ አገልጋያቹ ይፈፀማል ።
በፕሮቴስታንት የሞው ወንድማቸው ጉድጓድ ቆፈር ቆፈር ይወረውሩታል ምክንያቱ ኦርተደኩስ ሰለሞቱ ፍትሃት ፀሎት ታደርጋለች ብሎ ይከሰሉ አሳዛኝ ፍጥሮች
mezmure weladite amlak eweketehen tabzaw
ያያቱን ቤት ይዉረስ በቃ
እውነትም ፊልድ ነው ሙክክ ብሏል
ለማውራት ነው የጠባው
አረ በስመአም በጫት የደነዘዘ እንዴት ይመልስ
ይሄ ደሞ ከየት የመጣ ከብት ነው 😂😂😂😂😂😂
ኦረ አይባልም😊
ለምን አዘጋበትም ጨቅጫቃ እውቀት የለውም
😂😂😂😂😂
ወይ ፕሮቴስታንት መፅሀፍ ቅዱስን ጭራሽ የማያቁ ለሸክም ብቻና ለማስመሰል ነው እንዲህ የሚጠቀሙበት ለዚህ እኮ ነው እናንተን ፈፅሞ አላውቃችሁም ከኔ ራቁ የሚላቸው የሚጠሩት ጌታ ሌላ ስለሆነ
ያሬዶ ጥያቄ ስትጠይቅ single words ላይ መሰረት ታደርጋለህ ያ ደሞ brought hesitation for us , trying to learn most instead . በዕርግጥ ይሰለቻል !!!
ደቆሮ ነው እይሰማም
አቤት ዘንድሮ ጴንጤ ጉድ ፈላበት።
Bexami 😂😂😂😂
ጫት ቁሞ ነውእንዴ የገባው ሰውዮው😎
Weyne kisara😂 ere tew😂
ቅሌታም መናፍቅ መረጃ የላቸውም ።
ua-cam.com/video/W6M2ZkeP7r8/v-deo.html
Hahaha fild negn alalem metsafkidus siteyek beslam temeles sibal almelesm ekoyalew eshi selam koy Amlake Getaye hoy amesgnkalew orthodox seladerkgn sele meretkegn
መዝሙረ ከንቱ ድካም ነው ሰካራም ነው ምንም እውቀት የለውም ጢሞቲዎስ ማነው ይላል
Wey ayawku wey kes bilew ayaweru chuhet bicha!!😂
Wendsha do you have hearing problem before you open your mouse read the Bible
ሰው መዋሸት የለበትም ። በህይወት እያለ ንስሃ ግባ እንጅ በፍታህት አትፈታም ። ባንተ መልካም ምኞት ሰው የሚድን ከሆነ ማንም ሲኦል አይገባም ። ማንም እንደፈለገ በሀጢያት ባህር እየዋኘ ይኖራል ማለት ነው። ጾሎትና ፍህታት ሰው ሳይሞት ሲኦል ሳይገባ እንጅ ከሞተ ካመለጠ በኋላ ፍህታት የሚባል መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።።ቀልደኛ አትሁን በምድር ኢየሱስን ተቀበል ስትሞት በሰማይ ስትሄድ ኢየሱስ እንዲቀበልህ ።። በምድር ኢየሱስን አልቀበልም እያልክ ኑረህ በጠላትነት ስትመላለስ ኑረህ ስትሞት በፍታት ልትፈታ የምታስብ ከሆነ ከስረሃል። ሙታን ሙታናቸውን ይቅበሩ የሚለው የጌታ ቃል ይፈጸምብሃል እንጅ። እኔን የሚገርመኝ ክርስቲያን ነኝ ብሎ ኢየሱስ ሲባል አይኑ ደም እየለበሰ ሲሞት ፍታህት ይላል ? ጥሩ ቀልድ ነው ይህ በዘራችሁ አይድረስ ። ሰው የሚድነው በሰው መልካም ምኞት አይደለም ንስሃ በመግባት መንገድን ከጌታ ጋር በማድረግ ብቻ ነው።
የአገልግሎትህን ዘመንህን መድሐኒዓለም ይባርክልህ መዝሙረ
መዝሙረ ያሬድ ትህትናህ ድንቅ ነው። እግ/ር ፀጋህን ያብዛልህ።
ኢየሱስ ጌታ ነዉ ስላሉ መጽሐፍ ቅዱስ የምያውቁ ይመስላችኋል እንደ?ከእዉቀት ነጻ መሆናቸዉ በየአዳራሹ ይርገማቸዉ ይመርቃቸዉ ሳያዉቁ አሜን ማለታቸዉ ማስረጃ ነዉ ።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤
ፀጋው የበዛልህ መዝሙረ ያሬድ እግዝአብሔር እብዝቶ እብዝቶ ይባርክህ ብርታቱን ጤናውን ይስጥህ
ቃለህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን ❤❤❤
ፕሮቴስታንት ሁሉ መፅሐፍ ቅዱስየሚያውቁ በጣም የሚያነቡ ይመስለኝ ነበር ሰለ ቅዱስ ጻውሎስ ደቀመዝሙር ጢሞቲዎስ እንዃን አያውቅም wow ብታነበው መልሱን ታገኘው ነበር ጢሞቲዎስን ቅዱስ ጻውሎስ በ ኤፌሶን ለቀጻጻስ አርጎ እንደሾመው ታውቃለህ ጴንጤዎች በጻጻስ አታምኑም ብዬ ነው ግማሽ ነው የምታውቁት አምላክ ይገርዳህ 💒
❤❤❤እግዚአብሔር ቀጥታውን መንገድ ያላትን እርቶዶክስ ተዋህዶን ስላለሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለው❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
1 bcha sayhon 1000 gza egzabar ymesgen 👑⛪⛪⛪👑👑❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፔንጤዎችን የማድረቅ መንፈስ ይዟቸዋል
መዝሙር ያሬድ ቃል አጣውልክ የኦርቶዶክስ በመሆንክ ኮራው ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤እንወድካለን በጌታ ስም
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ተባረክ ዳቆኒዬ❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏🎉🎉🎉
መዝሙርዬ ፈጣሪ ይጣብቅእ❤❤❤❤❤❤
መዝሙረ ያሬድ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ዴቆን መዝሙረ ያሬድ ዘመንክ ይባረክ የኔ ቱሁት ❤❤❤❤❤
ቀጣዩን ክፍል እየጠበኩ ነው ። እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙረ
መዝሙርዬ የአገልግሎት ዘመንክን አምላክ ይባርክልክ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራችን ነክ ለእያንዳንዱ የመናፍቅ ጥያቄ መፅሐፋዊ መልስ ስለምሰጠን እናመሰግናለን ይህ ከአምላክ ዘንዳ ነው ትልቅ ፀጋ ነው ያለክ ብዙልን ጀግና ወንድሞች መታችዋል በርቱልን ከኪሳቸው እያወጡ የሚያስተምሩትን መናፍቆች እያሳፈራችው ነው
I am from Ethiopian Orrhodox Church but I don't know this at all. Thank you dear Yared!!!
selam nuhami tsegurshin bitshefignwu.
mezmure yared Egzyabher amlk yagelglot zemenhn yabzalh ,gizehn hulu ybark zemenh yedest yeselam yhunlhnlh.nu bebrhnu temelalesu enlalen Egziyabher ymesgen.
ሰዎች እምነትን ማወቅ አለብን ፈጣሪ ይባርካችሁ
መናፍቅን እንዲህ እያንከላበስክና እያንከባለልክ ባዶነቱን ካላሳየኸው የሚገባቸው ሰዎች አይደለም!!!! ከዲያቆን መዝሙረ ያሬድ ጋር ልትወያይ ከገባህ አፈር አስግጦ እንደሚለቅህ ማወቅ አለብህ!!!!
ምን ጥያቄ አለው የተዋህዶ ልጆች እኮ መረጃ ሳይዙ አይከራከሩም ምክንያቱም. እምየ ተዋህዶ መልስ ሞልቶ ተርፏታል❤❤❤
Weyi protecetantoch😂😂ke ewket neta😂 mezemur yared tigestik des yilali kalehiwet yasemalin❤❤❤🙏
መዝሙረ ትግስትህ❤❤❤
Egziabhere edeme ketena ga yesteke mezemurye
ውይይቱን ትቶ ኮሜንት ያነባል ኧረ ውይይይይይ😂😂😂😂😂 ፕሮቴስታትን ወይኔ አንድ ጊዜ አቃቢህግ አንድ ጊዜ ካፓኒ ወይ አለማወቅ ከባድ ነው ማርያምን 😢😢😢
ያሬዶ ግን የተሟለ ስብዕናን ተችረሃል እነሱ ግን ዳግም ከእናታቸው እና ከመንፈስ መወለድ አለባቸው ግራ ተጋብተው ሰውን ግራ ያገባሉ ችግር የሆኑ የዘመኑ ቀልደኛች ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ይሁናቸው
በማስረጃ ላይ ተመርክዞ መማማሩ ጥሩ ነበር ብዙም ትምህርት አግኝቼበታለኹ። ይህንንም ለምታረጉ የቤተክርስትያንዋ አገልጋዬች እግዚአብሔር ይባርካችኹ። ይህ ሆኖ ሳለ ሁከት እና ክርክር ስለበዛበት በጣም ይጨንቃል መንፈስ ቅዱስ በዚህ ውስጥም አይኖርም ። የሚከታተሉ ሰዎችንም አስቡ እባካችኹ እንማማራለን ብለን እግዚአብሔር እንዳናሳዝን እንጠንቀቅ። እኔ መስማት ብፈልግም ስላልቻልኩ ትቼ ወጥቻለኹ።
ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት ለዘለዖለምም ትኑር
ፕሮቴስታንት አማኞች መዝሙረ ጋር እራቁታችሁን አትግቡ ትርፉ የሁላችንንም ጊዜ ማባከን ነው -- እህታችን በርቺልን ገባ እያልሽ ደግሞ መስመር አስይዥልን ...
ወጅባራ ነገር ነው አሶርዱትና ፊልዱን ይስራ ሲጀመር ተቀምጠን የምናዳምጠዉ አይነት ሠዉ አይደለም ፍርድ ቤት ይላል መጻፍ ቅዱስ እየተወራ
ወይኔ ባዶነት ሲያሳዝን😢😢😢😢😢
ያሬድ ፡ ምንም ፡ ችግር ፡ የለም ፡ ተይው ፡ አትበል ፡ መስመር ፡ ሲስት ፡ የቤቱ ፡ ባለቤት ፡ የሆነችው ፡ መሳሳቱን ፡ ስትነግረው ፡ አትቃወማት ፡ ትክክለኛ ፡ ነች
ወይኔ ሰውየው ስለ መፅሐፍቅዱስ እያወራ ካፓኒ አላለም😂😂😂😂😂😂
ይህ ዘመን መቼም መናፍቁ የተዋረደበት ከኪሱ እያወጣ ሲያስተምር የነበረው ሁሉ ያፈረበት ጊዜ ነው ኦርቶዶክስ ደግሞ የበለጠ እምነታችንን የምናጠነክርበት ነው የመናፍቁንም ምንነት የተረዳንበት ምንም አይነት የወንጌል አስተምሮ የሌላቸው መሆኑን አውቀናል ታሳፍራላችው መልስ ሲያጣወደሰድብ ገባ ጉዳችው ወጣ
መዝ 38 ላረፈች መታሰቢያ አድርግ ይላል
በራዕና በህልም መላዕክት ያናገረዉ ቅዱስ ሰዉ ትርጉም ስጠፋዉ ይገርማል
አማራ ክልል ነው ያለው ለብርድ ብሎ አረቄዋን አየነፋ ነው ውጣ አየር አትያዝ
ጭቅጭቁ በጣም ያስጠላል አውቆ እንዲላወቀ ሲሆን ያስጠላል ላለመረታት ነው ልቦናውን ይክፈትለት
እንዴት ክእውነት ከቃሉ ለመሸሽ የሚያደርጉትን ትግል በግለፅ ይታይባቸዋል ያሳዝናል
Enekane oretodokes honku
ኑአሚንን ልሸውድ የወንጌል አርበኛው መጣብክ ላብ ላብ አይበልክ የተጠየከውን መልስ አይዞን አይ መናፍቅ አይ ወንጌላዊያን ወንጌላዊያን እኮ መልስ ሊኖራቸው ይገባል ያሳፍራል
መናፍቃን ልክ እንደአባታቻው ዲያቢሎስ ደረቅ ናቸው፣ የእምነት መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደዋል የተባለላቸው ናቸው፣ ሴጣን ወንዴም ያው ነው
የጋጠ ወጥ መንደር ፕሮቴስታንት ነዉ ግን በዚ አጋጣሚ ማንነታችሁን አወቅን የተዋህዶ ልጆች እድሚያችሁ ይርዘም ግን ትእግስታችሁ በጣም በዛ እንዲህ አይነቱን እበት መታገስህ
Dn. Mezmure wondme kalehiwot yasemalin bebetu yatsinalin ageligilotihin Egzeabher yabzalih
Menafikan.. Gin..... Ebakachihu be Egzeabher Kal atizebabetu mastewal yadilachihu Ebakachihu libonachihun kift adirgachihu temaru
Ke yared gar befikir meweyayt yalchale sew kemanem gar meweyayt ayechelem. Geta tsegawen yabzalih
ከነዚህ ሰዎች ጋር ክርክር አያስፈልግም ሴት ስለሆነች ሊያደናግራት
ወይ ፕሮቴስታንት አመአክት አያገለጉሉም አያማልዱም የሚሉ ፕሮቴስታንት መልአይ ያገለግላሉ ብሎ መሰከረ አንድ ነገር አትፀኑም አሳዛኝ ፍጥሮች
የፌዝ መንፈስ
እኔን እኔ ጭንቅ ይበለኝ ዲያቆን በቃ ተዉት ካሜራ ቢያበራ ላብ በላብ ሆኗል
😂
Min aynet temama sewnew?
33:32 ጭራሽ እንደ ቅድስት ማርያም 😂😂😂
😂😂
ኦርቶዶክስነት መመረጥ ነው ስንል በምክንያት ነው፡፡
ስንት አይነት ባለጌ ሰው አለ በፈጣሪ ከእውቀት ነፃ ሁላ ወይ አያዳምጥ ወይ እውቀት የለው
ወንድሜ ሚክያስ ፣- ፍጡር infallible ነው meaning- we all are not perfect, የአንድን ሰው ሕይወት ከሕይወት መዝገብ መሰረዝ ያንተ ፖስተር አየደለም ሐዋሪየትም ስልጣን አልተሰጣቸውም የፍርዱ ባለቤትም ሆነ ፈራጁ አንድ አምላክ ሲሆን ፍርዱም በሰማያዊ አገልጋያቹ ይፈፀማል ።
በፕሮቴስታንት የሞው ወንድማቸው ጉድጓድ ቆፈር ቆፈር ይወረውሩታል ምክንያቱ ኦርተደኩስ ሰለሞቱ ፍትሃት ፀሎት ታደርጋለች ብሎ ይከሰሉ አሳዛኝ ፍጥሮች
mezmure weladite amlak eweketehen tabzaw
ያያቱን ቤት ይዉረስ በቃ
እውነትም ፊልድ ነው ሙክክ ብሏል
ለማውራት ነው የጠባው
አረ በስመአም በጫት የደነዘዘ እንዴት ይመልስ
ይሄ ደሞ ከየት የመጣ ከብት ነው 😂😂😂😂😂😂
ኦረ አይባልም😊
ለምን አዘጋበትም ጨቅጫቃ እውቀት የለውም
😂😂😂😂😂
ወይ ፕሮቴስታንት መፅሀፍ ቅዱስን ጭራሽ የማያቁ ለሸክም ብቻና ለማስመሰል ነው እንዲህ የሚጠቀሙበት ለዚህ እኮ ነው እናንተን ፈፅሞ አላውቃችሁም ከኔ ራቁ የሚላቸው የሚጠሩት ጌታ ሌላ ስለሆነ
ያሬዶ ጥያቄ ስትጠይቅ single words ላይ መሰረት ታደርጋለህ ያ ደሞ brought hesitation for us , trying to learn most instead . በዕርግጥ ይሰለቻል !!!
ደቆሮ ነው እይሰማም
አቤት ዘንድሮ ጴንጤ ጉድ ፈላበት።
Bexami 😂😂😂😂
ጫት ቁሞ ነውእንዴ የገባው ሰውዮው😎
Weyne kisara😂 ere tew😂
ቅሌታም መናፍቅ መረጃ የላቸውም ።
ua-cam.com/video/W6M2ZkeP7r8/v-deo.html
Hahaha fild negn alalem metsafkidus siteyek beslam temeles sibal almelesm ekoyalew eshi selam koy
Amlake Getaye hoy amesgnkalew orthodox seladerkgn sele meretkegn