Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዘ - ማርያም ትልይብኛለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች 🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆችም እየተማርንበት ነው በርቱልን
የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን
የተዋህዶ ልጆች አናፍርባችሁም❤እርጋታችሁ ትህትናችው በእውነት እግዚአብሔር ስለእናንተ የተመሰገነ ይሁን 🙏❤️🙏
ዘማሪያም የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ 🙏ትዕግስትህ 🙏
ብቻ የሚለው ቃል የሚስማማው 1፡አንድ አምላክ(ፈጣሪ፡ጌታ) ብቻ2፡አንድ ጥምቀት ብቻ3፡አንዲት ሃይማኖት ብቻ ።
ልክ ኖት እኮ ኤፌ 4:5 ላይ እንዳለው🥰🥰ምርጡ ኮሜንት🥰
የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤❤❤
የኛ ልጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእውነቱ እንኳን ተወለዳችሁልኝ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ ኦርቶዶክሶች ቃለ ሂወትን ያሰማልን በርቱ ❤❤❤
እንዴት መንፈስን የሚገዛ ወንጌል ነው የሰበከን ዘማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በፀሎታችሁ አስቡት
ኦርቶዶክሶች ግርም የሚለኝ እዚ ግባ የማይባል ነገር በሚናገሩ መምህራኖቻችሁ በጣም በመደነቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን የምትሉት ነገር ነው ። ሰው ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊባል የሚገባው የህይወት ቃል የሆነው ኢየሱስን ሲሰብክ ነው ።
@AsayewFeleke kaltegeletelh aygebahm ጌታ እየሱስ ይርዳህ አምልጥ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኧረ አይባልም እናንተ ጋ
🎉🎉🎉🎉🎉
ለኛም ለኦርቶዶክስ ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤
የተዋህዶ ልጆች እግዚያብሄር ያብዛችሁ ኑሩልን መምህሮቻችን
የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን 🙏 የዘማርያምን ትግስት አለማድነቅ አይቻልም
ልክ ነው በፀሎታቹ አስቡት
በርቱልን ተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤❤
እነዚህ ጴንጤዎችኮ ምላሳቸው 40 ክንድ ነው😮አሁን ክብር ይግባቸውና እንቁ ወንድሞቻችን ከነሱም አልፎ ለኛም በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ውስጥ ለምንኖርና በቂ እውቀት ለሌለን ሰዎችበቂ እውቀት እንዲኖረን እየረዳችሁን ነውና ዘመናችሁ የበረከት ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉
በርቱ በፀሎታችሁ አስቧቸው
እምዬ ኦርቶዶክስ ትሕትናዋ ብቻ ይበቃል ተባረኩልኝ❤❤❤❤
ኦርቶዶክሥ ሐይማኖቴየዘላለም ቤተ❤❤❤
⛪️🙏🙏🙏🙏 tebareku tihtinachu betam dass yilal orthodox mehon memeret nw ,metadel nw kal hiwot yasemalin
ዘማርያም መምህር ምርጥ ድያቆ ፈጣሪ ይጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን ዘማርያም
መላው የኦርቶዶክስ ልጆች ትህትና ከእግዚአብሔር ተምራችሗል ቃለ ህይወት ያሰማልን
መናፍቃን መጀመሪያ ኦርቶዶክስን ለመቀፍ ሲፈልጉ እኛ ኦርቶዶክስ ነበርን ይላሉ ስለ ኦርቶዶክስ ግን አንዲት ፊደል አያውቁም ለማንኛውም መናፍቃን ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ዓይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው እነሱ ከገንዘብ ጋር የተያያዘ ወንጌል ነው የሚሰግዱት እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ወንጌል እየሰበኩ አይደለም ለዛ ነው የሚናደዱት እግዚአብሔር ደሞ እንደሚናገረው እናንተ ለስጋችሁ አትጨነቁ ዛሬ ከበላችሁ ለነገ አትጨነቁ ይላል ቃሉ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቸ
ልክ ነው አሜን አሜን ስራ ነው እኮ ለነሱ ወንጌል እንስራ ነው ሚሉት
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው (የተዋሕዶ እቁዎች ሥወዳቹ❤❤❤❤
አቤት ኦርቶዶክሳውያን ትህትናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሃን እናቴተመሥገንልጅሽ ኦርቶዶክሥ አድርጎ ሥለመረጠኝ
ዘማርያም መምህር ምርጥ ድያቆን ፈጣሪ ይጠብቅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ መምህራኖችቻችን በመንጫጫትና በመጮህ የሚያምኑትን በትህትና ስለምታስተምሯቸው በርቹ እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ። ተባረኩ
I am very proud to be orthodox 🥰🙏
me tooo🥰🥰🥰
ዲን ዘማርያም በጣም ትክክል ነው ክርስቲያን ነኝ የሚል ስለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ መማር ማወቅ የሚፈልግ ሰው ጭፍን ጥላቻውን ማስወገድ መቻል አለበት:: ❤
ዘመንህ ይባረክ ኦርቶዶክስ ለዘላለምፀንታ ትኑር አሜንንንንን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዘማርይም ምን አይነት ነህ ተባረክ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታል ትክክለኛ እውነተኛ ነህ ሁሌም ከጎነህ ነን ሁሌም ወንድሞቻችን ተባሩኩ ኮርተንባችሁአል አዘጋጅ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እንወድሀለን ❤❤❤❤
አሜን እኛም እንወዳችኋለን ወንድሞቻችንወንድሞቻችንን በፀሎታቹ አስቧቸው🥰🥰
በእዉነት ወድሞቼ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ እኛም ማናቀዉ እንድናቅ እየረዳን ነዉ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱልን ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ
ወንድሞቼ እንደናተ ያለውን ያብዛለን አሜን🙏🏻❤️🌹
እግዚአብሔር ከእናተ ከወንድሞቻችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏
Zemenachu yibarek orthodox bemehone korahu❤❤❤❤❤❤
ኧረ ብዙ ሚያኮሩ ወንድሞች አሉሽ 🥰🥰🥰 እነ አኬ ኢዮባ ጋዲ ሌሎችም እዚ ቪዲዮ ላይ የሌሉት ሌሎች ላይ አሉ 🥰🥰🥰በፀሎትሽ አስቢያቸው
በርቱልኝ ወንድሞቼ በዚህም ብዙ መማማር ይቻላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!
እድሜ ለጥልቁ አለምና የእርዳታ እምነት መሆኑን የምታቀው
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ አይ ጴንጤ ተክለፈለፉ እኮ ኦርቶዶክሳዊያን በርቱልን ጴንጤዎች ልብ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ጂግኖች በርቱልን የጠፍውን ትውልድ መልሱት ።
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንላደረገ ወንድሞቻቺን ቃለህይዉትን ያሰማልን
የተዎህዶ።።እቁ ።አልማዝ ።።ወርቅ ልጆች ❤❤❤❤❤ተባረኩ በውነት ከምንም በላይ ትትና
Ufff ye ortodox lijoch memihiran kale hiwot yasemachu betam rekahubachu
መናፍቃን እኮ መጮኽ ብቻ ማዳመጥ የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም ጌታ ሆይ ትዕግስቱን ስጠን
Qale Heyewat yasamalen Dn 🙏Manafeqan Setayequ Ega Enemaralen Egzhbher yemasgen ❤
❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰ዘ ማርያም❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትምህርቲ እና ከገላለጽ እግዚአብሔር አብዛቶ ያባርካቻሁ::
ዲያቆን ዘማርያም እባካችሁ እነዚ እየገቡ ዲያቆንየ፥ ፈለግዬ እዪዬዬ እያሉ የሚቅለሰለሱትን አትመኑ አይመጥኗችሁም ❤
ኦርቶዶክስ ነኝ፣ ነገር ግን በጣም ባዶነት ተሰማኝ😢፣ ተማር ተማር አለኝ።ማምነው ግን ኦርቶዶክስ ርትዕት ሃይማኖት እንደሆነች ነው።ቃለ ህይወት ያሰማልን ደያቆናት❤
መማር ይችላሉ አረፈደም መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት አኬ ይሰጣል record አለ ከፈለጉ አውሩ ልክሎታለው በ ቴሌግራም በዚህ user name @Shineonlin ወይ ደሞ እዚሁ ይከታተሉእግዜር ይርዳዎት 🥰🥰
ቃለሂወት ያሠማልን ብዙ ተምሬ አለው❤❤❤❤
አቤት ትዕግስት ወንድሞቻችን እንደት ደስ ይላል የተሰጣችሁ ፀጋ በዬ ዳሱ ወሮ በላ ነብይ ነን ባዮች ነጋዴዎች የጋቷቸውን የውሸት ትምህርት እያመጡ አፋቸውን ሲከፍቱ በትዕግስት ሰምታችሁ እውነቱን እንዲያውቁ የምትሄዱበት መንገድ እጅግ ክብር ይገባችኋል ልዑል እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጊዜ ሰቶ ቤተክርስቲያመን ሄዶ ካልና ቀዳማይን የሚማር የለም ችግራችን ይህ ነው
❤የተዋሕዶ ልሳኖች እግዚአብሔር ይቀድሳችሁ🎉
እመቤቴ ትጠብቃቺሁ ተዋህዶ ዘለአለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማሮች በርቱልን እንቁ የተዋህዶ ልጆች ደሞ በዮቱብ ስለመጣቹ ደስብሎናል❤
እየሱስ ጌታ ነው አለቀ።
ተባረክ ወንድም ዲያቆን ዘማርያም ።
ዘማሪያም ቃለ ህይወት ያሰማልን ተብስረክ
ማርያም እናቴ የጌታዬ እናት
ዘማርያም❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ብቻ የሚለው ቃል የሚሰማማውአድ ፈጣር አዲት ሀይማኖት❤❤❤❤ አድጥምቀት
ወንድሞቼ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እነዛ ልቦና ይስጣቸው ግራ ገብቷቸዋል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወንድሞች ድንግል ትጠብቃችሁ❤❤❤
ዘማርያም ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ እረጅማመት ያድላችሁው
አሜን አሜን
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
አቤት ትግሰታቻሁ🙏🙏🙏
አቤት ጌታ እየሱሰ ትግሰታችሁ
የክርስቶስ ሠላም ከናንተጋር ይሁን እኔ ባዶ ነኝእናንተን ስሰማ እደሠታለው ሙሉ እድሆን በፀሎት አስቡኝ
ትምህርት እኮ መሠረታዊ ጀምሮ ነበር ከፈለግሽ ልክልሻለው በውስጥ አውሪኝ telegr ላይ በዚህ @shineonlim username
አሠይይይ ቃል ህይወት ያሠማልን ክብራን ወንድሞቻችንና መምህራኖችን እባካቹ እንደዚ እያረጋቹ ትክቶክ የለለን በዚ ልቀቁልን እንማርቤት❤❤❤
እሺ ችግር የለም እንለቃለን🥰🥰🥰
ትእግስታችሁን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።❤ ስንት አይነት ሰው ነው የሚመጣው? እግዙኦ ማሀረን ክርስቶስ
🙏🙏🙏
Dyako Zemaryam egziabher abzito tiegistun yeseteh wendimachin kale hiwetin yasemalign awko ledenekore masredatina mastemar tsinat yteykal amlak libonawin ystilinmastewalun yadililin
🥰🥰
ፈለገ❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን
አቤት ጌታ እየሱሰ
እውነትን ፍለጋ ከልብ ከሆነ አቦ መጦ መወያዬት እንጂ ሌላ ትርፍ ንግግር አያስፈልግም ምክንያቱም ዲያቆን ን ዘማሪያም ሲያስረድ እኮ የሚያወጣው ቃል መንፈሱ ያረጋጋሃል ፍቅር የሆነ መምህር ነው ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው መምህር ወንድሞቸ እናተን እግዛብሄር ለመንጋዎች መልካም እረኛ ነው የሰጠን ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን
በፀሎታቺ አስቡት
እናንቴ መናፍቃን የስድብ እና የክደት እንቆች እ/ር ይፈርድባቸውም እየዋሻችሁ እንደ አሳማ ተኝታችው የምትበሉበት ቀን አይቀጥልም ያበቃል እስከዛ ስድባቹን ቀጥሉበት 👌👌👌
እዚህ መድረክ ላይ እውነት እላችኋለሁ መንፈሳዊ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ትግስትን እራሱ እንማርበታለን ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በርቱንልን እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ቤተክርስቲያን ሁሌም መልስ አላት ❤❤❤❤❤❤
በፀሎታችሁ ወንድሞችን አስቡዋቸው
Endw men gud nachew medmamt yemayechlu wendmoche egziyabhr gulbet yhunachu ❤❤❤❤❤
Mengeste semaye egebalehu yalekew lije ....aweye aweye....
Dr zebenen and ande bitasgebut arif nw felege
ዘማርያም አቤት ትህትና
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤🙏🙏🥰🥰🥰
በስመአብ ግሩም ነው ኦርቶዶክሳዊነት መባረክ ነው❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛ ወንጌል ነው ብላችሁ በምታምኑት እና በምትተገብሩት ላይ ተወያዩ ፀረ ወንጌልን ብትተውት
❤❤❤❤⛪⛪
በርቱ ኦርቶዶክሶች
ትህትናችሁ ልዩ ነው።
የምር አበክሮ የሚቆጣ ችግሩን መሽፈን ስለሚፈልግነው ደስ ይላል ጥሩነው
Zemariam wondme egzeabher tsegawin yabzalih Tihtinah des yilal
ይህ ሰው Psalms 5 አማ - መዝሙር9: በአፋቸው እውነት የለምና፥ልባቸውም ከንቱ ነው፤ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤በምላሳቸው ይሸነግላሉ። የተባለው እሱን ይመስላል
እህ ---- ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ የሚሉት ነገር----- አውቀው ምዕመናንን ወደነሱ ለመሳብ የሚጠቀሙት----ሀሰተኛ ምናባዊ የሆነ -------ቅመማቸው ነው
Please next
ዘማሪያም ወጥቶ ነበር ልደት ከሌሎች ጋ ር ቀጥሏልua-cam.com/video/HQ2F_o2SQ3c/v-deo.htmlሊንኩ ይኸውና እህታችን🥰🥰
ዘማሪያም እኳ ለመናፍቃን Leonel messi ነው
መርቆራ አላለም አይንህ ቁራ ያውጣው
hahahha
😂😂በዛላይ ካፉ በላይ ሰው ካፉ በታች ውሻ አላለም ስለ 2ቱ ከለባት መሰለኝ ሚያወራው ይሄ ከልብ!
❤
ዘ - ማርያም ትልይብኛለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች 🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆችም እየተማርንበት ነው በርቱልን
የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን
የተዋህዶ ልጆች አናፍርባችሁም❤እርጋታችሁ ትህትናችው በእውነት እግዚአብሔር ስለእናንተ የተመሰገነ ይሁን 🙏❤️🙏
ዘማሪያም የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ 🙏
ትዕግስትህ 🙏
ብቻ የሚለው ቃል የሚስማማው
1፡አንድ አምላክ(ፈጣሪ፡ጌታ) ብቻ
2፡አንድ ጥምቀት ብቻ
3፡አንዲት ሃይማኖት ብቻ ።
ልክ ኖት እኮ ኤፌ 4:5 ላይ እንዳለው🥰🥰
ምርጡ ኮሜንት🥰
የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤❤❤
የኛ ልጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእውነቱ እንኳን ተወለዳችሁልኝ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ ኦርቶዶክሶች ቃለ ሂወትን ያሰማልን በርቱ ❤❤❤
እንዴት መንፈስን የሚገዛ ወንጌል ነው የሰበከን ዘማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በፀሎታችሁ አስቡት
ኦርቶዶክሶች ግርም የሚለኝ እዚ ግባ የማይባል ነገር በሚናገሩ መምህራኖቻችሁ በጣም በመደነቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን የምትሉት ነገር ነው ። ሰው ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊባል የሚገባው የህይወት ቃል የሆነው ኢየሱስን ሲሰብክ ነው ።
@AsayewFeleke kaltegeletelh aygebahm ጌታ እየሱስ ይርዳህ አምልጥ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኧረ አይባልም እናንተ ጋ
🎉🎉🎉🎉🎉
ለኛም ለኦርቶዶክስ ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤
የተዋህዶ ልጆች እግዚያብሄር ያብዛችሁ ኑሩልን መምህሮቻችን
የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን 🙏 የዘማርያምን ትግስት አለማድነቅ አይቻልም
ልክ ነው በፀሎታቹ አስቡት
በርቱልን ተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤❤
እነዚህ ጴንጤዎችኮ ምላሳቸው 40 ክንድ ነው😮አሁን ክብር ይግባቸውና እንቁ ወንድሞቻችን ከነሱም አልፎ ለኛም በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ውስጥ ለምንኖርና በቂ እውቀት ለሌለን ሰዎችበቂ እውቀት እንዲኖረን እየረዳችሁን ነውና ዘመናችሁ የበረከት ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉
በርቱ በፀሎታችሁ አስቧቸው
እምዬ ኦርቶዶክስ ትሕትናዋ ብቻ ይበቃል ተባረኩልኝ❤❤❤❤
ኦርቶዶክሥ ሐይማኖቴ
የዘላለም ቤተ❤❤❤
⛪️🙏🙏🙏🙏 tebareku tihtinachu betam dass yilal orthodox mehon memeret nw ,metadel nw kal hiwot yasemalin
ዘማርያም መምህር ምርጥ ድያቆ ፈጣሪ ይጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን ዘማርያም
መላው የኦርቶዶክስ ልጆች ትህትና ከእግዚአብሔር ተምራችሗል ቃለ ህይወት ያሰማልን
መናፍቃን መጀመሪያ ኦርቶዶክስን ለመቀፍ ሲፈልጉ እኛ ኦርቶዶክስ ነበርን ይላሉ ስለ ኦርቶዶክስ ግን አንዲት ፊደል አያውቁም ለማንኛውም መናፍቃን ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ዓይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው እነሱ ከገንዘብ ጋር የተያያዘ ወንጌል ነው የሚሰግዱት እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ወንጌል እየሰበኩ አይደለም ለዛ ነው የሚናደዱት እግዚአብሔር ደሞ እንደሚናገረው እናንተ ለስጋችሁ አትጨነቁ ዛሬ ከበላችሁ ለነገ አትጨነቁ ይላል ቃሉ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቸ
ልክ ነው አሜን አሜን ስራ ነው እኮ ለነሱ ወንጌል እንስራ ነው ሚሉት
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው (የተዋሕዶ እቁዎች ሥወዳቹ❤❤❤❤
አቤት ኦርቶዶክሳውያን ትህትናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሃን እናቴተመሥገንልጅሽ ኦርቶዶክሥ አድርጎ ሥለመረጠኝ
ዘማርያም መምህር ምርጥ ድያቆን ፈጣሪ ይጠብቅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ መምህራኖችቻችን በመንጫጫትና በመጮህ የሚያምኑትን በትህትና ስለምታስተምሯቸው በርቹ እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ። ተባረኩ
I am very proud to be orthodox 🥰🙏
me tooo🥰🥰🥰
ዲን ዘማርያም በጣም ትክክል ነው ክርስቲያን ነኝ የሚል ስለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ መማር ማወቅ የሚፈልግ ሰው ጭፍን ጥላቻውን ማስወገድ መቻል አለበት::
❤
ዘመንህ ይባረክ ኦርቶዶክስ ለዘላለምፀንታ ትኑር አሜንንንንን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዘማርይም ምን አይነት ነህ ተባረክ ወንድሜ እድሜ
ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታል ትክክለኛ እውነተኛ ነህ ሁሌም ከጎነህ ነን ሁሌም ወንድሞቻችን ተባሩኩ ኮርተንባችሁአል አዘጋጅ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እንወድሀለን ❤❤❤❤
አሜን እኛም እንወዳችኋለን ወንድሞቻችን
ወንድሞቻችንን በፀሎታቹ አስቧቸው🥰🥰
በእዉነት ወድሞቼ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ እኛም ማናቀዉ እንድናቅ እየረዳን ነዉ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱልን ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ
ወንድሞቼ እንደናተ ያለውን ያብዛለን አሜን🙏🏻❤️🌹
እግዚአብሔር ከእናተ ከወንድሞቻችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏
Zemenachu yibarek orthodox bemehone korahu❤❤❤❤❤❤
ኧረ ብዙ ሚያኮሩ ወንድሞች አሉሽ 🥰🥰🥰
እነ አኬ ኢዮባ ጋዲ ሌሎችም እዚ ቪዲዮ ላይ የሌሉት ሌሎች ላይ አሉ 🥰🥰🥰
በፀሎትሽ አስቢያቸው
በርቱልኝ ወንድሞቼ በዚህም ብዙ መማማር ይቻላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!
እድሜ ለጥልቁ አለምና የእርዳታ እምነት መሆኑን የምታቀው
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ አይ ጴንጤ ተክለፈለፉ እኮ ኦርቶዶክሳዊያን በርቱልን ጴንጤዎች ልብ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ጂግኖች በርቱልን የጠፍውን ትውልድ መልሱት ።
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንላደረገ
ወንድሞቻቺን ቃለህይዉትን ያሰማልን
የተዎህዶ።።እቁ ።አልማዝ ።።ወርቅ ልጆች ❤❤❤❤❤ተባረኩ በውነት ከምንም በላይ ትትና
Ufff ye ortodox lijoch memihiran kale hiwot yasemachu betam rekahubachu
መናፍቃን እኮ መጮኽ ብቻ ማዳመጥ የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም ጌታ ሆይ ትዕግስቱን ስጠን
Qale Heyewat yasamalen Dn 🙏Manafeqan Setayequ Ega Enemaralen Egzhbher yemasgen ❤
❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰ዘ ማርያም❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትምህርቲ እና ከገላለጽ እግዚአብሔር አብዛቶ ያባርካቻሁ::
ዲያቆን ዘማርያም እባካችሁ እነዚ እየገቡ ዲያቆንየ፥ ፈለግዬ እዪዬዬ እያሉ የሚቅለሰለሱትን አትመኑ አይመጥኗችሁም ❤
ኦርቶዶክስ ነኝ፣ ነገር ግን በጣም ባዶነት ተሰማኝ😢፣ ተማር ተማር አለኝ።
ማምነው ግን ኦርቶዶክስ ርትዕት ሃይማኖት እንደሆነች ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደያቆናት❤
መማር ይችላሉ አረፈደም መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት አኬ ይሰጣል record አለ ከፈለጉ አውሩ ልክሎታለው በ ቴሌግራም በዚህ user name @Shineonlin
ወይ ደሞ እዚሁ ይከታተሉ
እግዜር ይርዳዎት 🥰🥰
ቃለሂወት ያሠማልን ብዙ ተምሬ አለው❤❤❤❤
አቤት ትዕግስት ወንድሞቻችን እንደት ደስ ይላል የተሰጣችሁ ፀጋ
በዬ ዳሱ ወሮ በላ ነብይ ነን ባዮች ነጋዴዎች የጋቷቸውን የውሸት ትምህርት እያመጡ አፋቸውን ሲከፍቱ በትዕግስት ሰምታችሁ እውነቱን እንዲያውቁ የምትሄዱበት መንገድ እጅግ ክብር ይገባችኋል ልዑል እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጊዜ ሰቶ ቤተክርስቲያመን ሄዶ ካልና ቀዳማይን የሚማር የለም ችግራችን ይህ ነው
❤የተዋሕዶ ልሳኖች እግዚአብሔር ይቀድሳችሁ🎉
እመቤቴ ትጠብቃቺሁ ተዋህዶ ዘለአለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማሮች በርቱልን እንቁ የተዋህዶ ልጆች ደሞ በዮቱብ ስለመጣቹ ደስብሎናል❤
እየሱስ ጌታ ነው አለቀ።
ተባረክ ወንድም ዲያቆን ዘማርያም ።
ዘማሪያም ቃለ ህይወት ያሰማልን ተብስረክ
ማርያም እናቴ የጌታዬ እናት
ዘማርያም❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ብቻ የሚለው ቃል የሚሰማማውአድ ፈጣር አዲት ሀይማኖት❤❤❤❤ አድጥምቀት
ወንድሞቼ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እነዛ ልቦና ይስጣቸው ግራ ገብቷቸዋል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወንድሞች ድንግል ትጠብቃችሁ❤❤❤
ዘማርያም ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ እረጅማመት ያድላችሁው
አሜን አሜን
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
አቤት ትግሰታቻሁ🙏🙏🙏
አቤት ጌታ እየሱሰ ትግሰታችሁ
የክርስቶስ ሠላም ከናንተጋር ይሁን እኔ ባዶ ነኝእናንተን ስሰማ እደሠታለው ሙሉ እድሆን በፀሎት አስቡኝ
ትምህርት እኮ መሠረታዊ ጀምሮ ነበር ከፈለግሽ ልክልሻለው በውስጥ አውሪኝ telegr ላይ በዚህ @shineonlim username
አሠይይይ ቃል ህይወት ያሠማልን ክብራን ወንድሞቻችንና መምህራኖችን እባካቹ እንደዚ እያረጋቹ ትክቶክ የለለን በዚ ልቀቁልን እንማርቤት❤❤❤
እሺ ችግር የለም እንለቃለን🥰🥰🥰
ትእግስታችሁን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።❤ ስንት አይነት ሰው ነው የሚመጣው? እግዙኦ ማሀረን ክርስቶስ
🙏🙏🙏
Dyako Zemaryam egziabher abzito tiegistun yeseteh wendimachin kale hiwetin yasemalign awko ledenekore masredatina mastemar tsinat yteykal amlak libonawin ystilinmastewalun yadililin
🥰🥰
ፈለገ❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን
አቤት ጌታ እየሱሰ
እውነትን ፍለጋ ከልብ ከሆነ አቦ መጦ መወያዬት እንጂ ሌላ ትርፍ ንግግር አያስፈልግም ምክንያቱም ዲያቆን ን ዘማሪያም ሲያስረድ እኮ የሚያወጣው ቃል መንፈሱ ያረጋጋሃል ፍቅር የሆነ መምህር ነው ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው መምህር ወንድሞቸ እናተን እግዛብሄር ለመንጋዎች መልካም እረኛ ነው የሰጠን ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን
በፀሎታቺ አስቡት
እናንቴ መናፍቃን የስድብ እና የክደት እንቆች እ/ር ይፈርድባቸውም እየዋሻችሁ እንደ አሳማ ተኝታችው የምትበሉበት ቀን አይቀጥልም ያበቃል እስከዛ ስድባቹን ቀጥሉበት 👌👌👌
እዚህ መድረክ ላይ እውነት እላችኋለሁ መንፈሳዊ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ትግስትን እራሱ እንማርበታለን ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በርቱንልን እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ቤተክርስቲያን ሁሌም መልስ አላት ❤❤❤❤❤❤
በፀሎታችሁ ወንድሞችን አስቡዋቸው
Endw men gud nachew medmamt yemayechlu wendmoche egziyabhr gulbet yhunachu ❤❤❤❤❤
Mengeste semaye egebalehu yalekew lije ....aweye aweye....
Dr zebenen and ande bitasgebut arif nw felege
ዘማርያም አቤት ትህትና
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤🙏🙏🥰🥰🥰
በስመአብ ግሩም ነው ኦርቶዶክሳዊነት መባረክ ነው❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛ ወንጌል ነው ብላችሁ በምታምኑት እና በምትተገብሩት ላይ ተወያዩ ፀረ ወንጌልን ብትተውት
❤❤❤❤⛪⛪
በርቱ ኦርቶዶክሶች
ትህትናችሁ ልዩ ነው።
የምር አበክሮ የሚቆጣ ችግሩን መሽፈን ስለሚፈልግነው ደስ ይላል ጥሩነው
Zemariam wondme egzeabher tsegawin yabzalih Tihtinah des yilal
ይህ ሰው Psalms 5 አማ - መዝሙር
9: በአፋቸው እውነት የለምና፥
ልባቸውም ከንቱ ነው፤
ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤
በምላሳቸው ይሸነግላሉ። የተባለው እሱን ይመስላል
እህ ---- ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ የሚሉት ነገር----- አውቀው ምዕመናንን ወደነሱ ለመሳብ የሚጠቀሙት----ሀሰተኛ ምናባዊ የሆነ -------ቅመማቸው ነው
Please next
ዘማሪያም ወጥቶ ነበር ልደት ከሌሎች ጋ ር ቀጥሏል
ua-cam.com/video/HQ2F_o2SQ3c/v-deo.html
ሊንኩ ይኸውና እህታችን🥰🥰
ዘማሪያም እኳ ለመናፍቃን Leonel messi ነው
መርቆራ አላለም አይንህ ቁራ ያውጣው
hahahha
😂😂በዛላይ ካፉ በላይ ሰው ካፉ በታች ውሻ አላለም ስለ 2ቱ ከለባት መሰለኝ ሚያወራው ይሄ ከልብ!
❤