Christmas has origins in a number of pagan festivals and traditions, including the Roman festival of Saturnalia. So the Western world Christian church chose December 25 to celebrate Christmas in order to adopt and absorb the traditions of the pagan festivals. However, that is completely different from Ethiopian Orthodox in that the Ethiopian Thewahedo Orthodox follows the Biblical origin of Christ birth.
አቡዬ በጣም የማደንቅክ ድንቅ የኦርቶዶክስ ልጅ ተባረክ ትልቅ አቅም ያለክ ልጅ ነክ ስንወድክ እኮ❤ ለሁላችውም ትልቅ ክብር አለኝ ፈለገ ልደት ኤርሚ አቡዬ ዘመናችው ይባረክ የወንጌል ዘመን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቼ❤❤❤❤❤❤
አቡ ወንድማችን በጣም ጥሩ አድርገህ አቅርበህዋል። ጌታ መድሃኒዓለም ጸጋውን ያብዛልህ።
ዋው አቡ ወድማችን ምርጥ አገላለፅ እግዚአብሔር ይመስገን
ቃል ህይወት ያስማልን ኦርቶዶክስም ከእናተ ብዙ ተማርን ተምሬን ፍሬም ለማፍራት ያብቃን
❤❤❤
ይሄን እንደማር ከሚጣፍጠውን ትምህታችሁን በመጽሃፍ መልክ በተለያየ ርዕስ ብታሳትሙት ብዙ ምዕመን በቀላሉ ለመረዳትና እውነቱን ለማወቅ ይረዳል። የኦርቶዶክስ አስተምህሮ እጅግ ጥልቅ እና ባህር ነው።
ወንድሞቻችን በጣም እንወዳችኋለን እንደናንተ አይነት እውቅት ያላቸውነ ትውልድ ያብዛልን ፈጣሪ አምላክ
አቡ እና ወንድሞቻችን❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለሕይወት ያሰማልን አቡ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ተኑር
abu en wendumochachn kalehywet yasemaln ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
አብ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወድሞቼ በርቱ እግ ዚ አብሔር ይጨምርላችሁ ፈለገ ኤርሚ ጆሲ ወድማችን እግ ዚ አብሔር ይርዳህ
እውነት ለመናገር ሰዎች አቡ ጋዲ እዮባ ድንቅ አቅም አላቸው አትጥፉ ወንድሞች ሁላችሁንም ክርስቶስ ይባርካችሁ
በውጭ ሀገር ያሉትም ሀገሮች እንደ Russia, Serbia, Ukraine … የ Orthodox እምነት ተከታዮች ገናን የሚያከብሩት January 7 (ታህሣሥ 29) ነው
ቃልይወትያሰማልን❤❤❤❤
አቡየ ❤❤❤❤
ዋው አቡዬ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ
Still December 24 celebrated for Santa Claus in outside Ethiopia Abueiye explains very good!
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤
እኛስ በአቡሻህር ቀመር በአባቶቻችን እናውቃለን🎉🎉🎉ቤንጤ በምንድነው የጌታን ልደት የሚያውቁት??🙄
😅😅
የአቡ ቀመር ስህተት ነው ዘካሪያስ ካህን እንጂ በአመት አንዴ የሚሰዋ ሊቀካህን አደለም
@ketty-x7t እናንተ ሠዎች ማታቁትን እኮ ይጠየቃል! አንድ ሰው እኮ ካህንም ሊቀ ካህንም ሊሆን ይችላል(ለምሳሌ በአገራችን አንድ ቄስ ካህንም ነው ዲያቆንም ነው እንዴት?? ያቄስ ቄስ ከመሆኑ በፊት ዲያቆን ነበር ስለዚህ ስልጣኑ ከፍ አለን'ጂ አስፈላጊ ከሆነ(ዲያቆን ከሌለ ባጋጣሚ) ያ ቄስ እንደ ዲያቆን ሆኖ ያገለግላል።🙏👍
Christmas has origins in a number of pagan festivals and traditions, including the Roman festival of Saturnalia. So the Western world Christian church chose December 25 to celebrate Christmas in order to adopt and absorb the traditions of the pagan festivals. However, that is completely different from Ethiopian Orthodox in that the Ethiopian Thewahedo Orthodox follows the Biblical origin of Christ birth.
ዘካሪያስ ካህን እንጂ ሊቀ ካህን አደለም ይሄን እንኳን የማያውቅ አስተማሪ አቆጣጠር ቢሳሳት አይገርምም ያሳፍራል
የእንቁጣጣሽን ቀን ቤተክርስቲያን ህዱ ሁላችሁም
የኦርቶዶክስ ወጣት አርበኞች፣ አቡ፣ ልደተቃል፣ፈለገ አትናቲዎስ፣ ኤርሚ፣ጋዲ፣መዝሙረ ያሬድ፣ዘማርያም፣አኬ፣እዮባ፣ተሙ፣እና ሌሎችም። ቀጣዮች ጆሲ እና ኑሃሚን እግዚአብሔር ያበርታችሁ
Memelaw orthodox be Egypt, Russia....bez ken new menskebrew
Ye Egyptian orthodox calender kegna ga yemesaselal
የጌታን የልደት ቀን ማወቅ እንደ ትልቅ እውቀት አርገው ጆሲን ይሸውዱታል ይሄ እኮ ጎግል ላይ በአንድ ሰርች የሚገኝ መረጃ ነው እንደተደበቀ አርገው ምናምን ማንኛውም አይሁዳዊ የሚያቀው እውቀት ነው ይሄ ኢትዮጵያውያን ስለሆንን ነው እኛ እንጂ
@@dagi7673 የፍቅረኛህን የልደት ቀን ማወቅስ ወንድሜ? እሱስ ቁምነገር ነው? ለእኛ ከጌታ ልደት እና ትንሳኤ በላይ የሚሆን ከህሊና በላይ የሆነ ነገር የለንም። አይሁድ አይደለም ይሄን ትንሿን ነገር እንኳን በስርዓት እንድናውቅ አይፈልጉም። እነሱ የሚታወቁት በሃሰት ትምህርታቸው ነውና። እና ወዳጄ የጌታን ልደት ያለምክኒያት ከማክበር አምልጥ እና ወደ ብርሃኑ ና 💜💜💜💜
@@ahati_dingle አሁን ፍቅረኛን ምን አመጣው ወንድሜ ለማንኛውም እኔ የተቃወምኩት እነሱ የተናገሩበትን መንገድ ነው በጣም ድብቅ እንደሆነ ምስጢር እና ልክ ቤተክርስቲያኑዋ(የኢትዮዽያ) ይህ ትምህርት ከእሷ እንደተገኘ አርገው ልጁ ላይ ለመሳል መሞከራቸውን ነው ልጁ የመፅሀፍ እውቀት ምንም ስለሌለው እንጂ መፅሀፍ ቅዱስን ያነበበ ሰው ሊያቀው የሚችለው እውቀት ነው ስለ አየሁድ ታሪክ, ባህል, ካላንደር.. ደሞ ጠለቅ ብሎ ላጠና ሰው በጣም ግልፅ የሆነ እውቀት ነው። እኔ ደግሞ አከብራለው አላልኩኝም ስለዚህ አንተ ነህ ያለምክንያት ከማክበር ማምለጥ ያለብህ ቢያንስ ከ 3 በላይ ቀናቶች አሉ የልደቱ ቀን ነው ተብለው ሚገመቱ ለአንተ ቤተ/ክ በዚ ቀን ነው ልደቱ ብላ የሰጠቻት የግብፅ ቤተ/ክ እራሷ ልደቱ ብላ ትጠቀምበት የነበሩ ቀናቶች ስለዚ እሱን በደምብ መርምረህ ብትደርስበት እልሀለው ተባረክ!!
@@dagi7673 ከመጀመሪያውኑ አንተ ማታከብር ከሆነ ይህን ልትረዳው አትችልም ወንድሜ... ለማክበር ያብቃህ 🙏
😁😁
December 25 ነው ውጪ የሚያከብሩት
ካቶሊኮችና ፕሮቴስታንቶች ናቸው እንጅ December 25 ሚያከብሩት በዓለም ሁሉ ያሉ ኦርቶዶክሶች በታሕሳስ 29 (January 7) ነው።
ቅዠዠዠትትት
አይዞህ ወንድሜ... ለቤቱ ያብቃህ 🙏