አይኔ የሚያይ እየመሰላቸው ስደናቀፍ እያየሽ አትሄጂም ይሉኛል! እንደወርቅ የነጠረችው ወጣት ክፍል 1 Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @jeri3637
    @jeri3637 2 роки тому +74

    አይዞሽ እህቴ የብራሃን እናት እመብራሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ብራሃንሽን ትመልስልሽ ጠበል ተጠበይ ብዙ ችግሮችን አልፎ የሆነ ቦታ ለመድረስ ከጀርባችን ያሉ ሰዎች ትልቅ ሚና አላቸው

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 роки тому +180

    የኔ ልጅ እባክሽ የፃድቃኔን ፀበል ተጠመቂ በእውነት ትድኛለሽ ሴጣን ነው አይንሽ ይበራል እመኝኝ ልጄ የሴጣን ስራ ነው ሴጣን መግደል ስለማይችል ነው እመኝኝ ትድኛለሽ

  • @Dan77779
    @Dan77779 2 роки тому +81

    የሚያሳዝንም የሚያስገርምም ታሪክ ነው ያለሽ። ብርቱ ወጣት ነሽ። እግዚአብሔር ፈውስሽን ሙሉ ያድርግልሽ።

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 2 роки тому +69

    “ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።”
    - ዮሐንስ 14፥14

  • @ጆኒማር
    @ጆኒማር 2 роки тому +197

    እህቴ ትድኛለሽ እርግጠኛ ነኝ ይሄ የሰይጣን ስራ ነዉ ጎበዝ ተማሪ ከሆሽ ሰዉ መተት ሰርቶብሽ ይሆናል እህቴ ፀበል ሂጂ ሀኪቤት አትሂጂ እመቤቴ ያይን ብርሀን አይንሽን ታበራዋለች

    • @gafat
      @gafat 2 роки тому +5

      ከንግግሯ ይመስለኛል የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነች ስለዚህ ፀበል የምትሄድ አይመስለኝም

    • @ጆኒማር
      @ጆኒማር 2 роки тому +3

      @@gafat ልክነሽ እህቴ ከምጥ ወደ ድጡ

    • @andyt3046
      @andyt3046 2 роки тому +3

      የዮሐንስ ወንጌል 3: 16-18
      16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። አለም የሚድነው ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ መስቀል ላይ የሰራውን ስራ አምነን ስንቀበል ብቻ ነው:: ሌላ መዳኛ የለም::

    • @Lula2090
      @Lula2090 2 роки тому

      Yemetetesh rasesh metetam nesh yeraseshen sera neu methauereu.kefuche

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 2 роки тому

      Amen 🙏

  • @enush7338
    @enush7338 2 роки тому +23

    ማማዬ ደሞ ስታምሪ🥰..የታምንሽው እግዚያብሄር ፈውስሽን ሙሉ ያርግልሽ🙌

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 роки тому +62

    እግዚአብሔር ታምሩን በዝህች ንጹህ ወጣት ላይ አሳይቷል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @gsgd6865
      @gsgd6865 Рік тому

      ​@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ 😂u❤❤❤

      😢6

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 2 роки тому +35

    የኛ ህዝብ ምን ያህል ክፉ ምቀኛ እደሆነ ያሳዝናል ለዚህ መዳኒቱ ፀበል ብቻ ነው

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ

    የኔ ቆንጆ ጌታ እየሱስ ይፈውስሽ ትድኛለሽ ቢቻ ፀልይ እግዚሃብሔር ይሰማሻል ይፈውስሻልም

  • @tewedajgirmaerget4356
    @tewedajgirmaerget4356 2 роки тому +14

    የእኔ ቆንጆ ዉብ እህት ጌታ እየሱስ ያን እይነ ስዉር እንትፍ ብሎ እንደፈወሰዉ።ተግተሽ ጸልይ ትፈወሻለሽ።እኔና ቤተሰቦቼ እንጸልይልሻለን ተአምር በህይወትሽ ይሆናል።

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 роки тому +20

    እህቴ ለዚህ መፍትሄው ፀበል ብቻ ነው በእርግጠኝነት ትድኛለሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የኔቆንጆ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 2 роки тому +43

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨርሶ ይፈዉሰሻል ጌታ ቸር ነው ብርሀንሸ ይመለሳል የፈጠረሸ አምላክ ቸር አምላከ በሜቀጥለዉ ኢተርብሸ የብርሀንሸ በርቶ ፈጣሪ ለማመስገን ያብቃን የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @gafat
    @gafat 2 роки тому +7

    አንድ አሜሪካዊ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እንዲህ የህይወት አይነት ህመም አጋጥሞት እጅ እና እግሩን እስከመቆረጥ እንደደረሰ ቪድዮ አይቻለሁ ሲጣራ ደግሞ አብሮት የሚኖር ጓደኛው ምግቡን እንደመረዘበት ይገመታል ብለው ነበር በወቅቱ ይህች ልጅ ቆንጆ እና ጎበዝ ተማሪ ስለሆነች የቀናባት የሆነ ሰው ለዚህ እንደዳረጋት ይሰማኛል እግዚአብሔር ጨርሶ እንዲምርሽ እመኝልሻለሁ

  • @Adventures.2024
    @Adventures.2024 2 роки тому +88

    ክብር ሁሉ ለ ጌታ ይሁን እግርሽን እና እጅሽን የፈወሰ አምላክ አይንሽንም ይፈወሳል ኢየሱስ ታማኝ አምላክ ነው!!!

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 роки тому +1

      Eyesus yemibal sim min ayinet yenetere kidus sim nw eyesus eyesus demoko sitafit simu
      Eyesus geta nw
      Seyitanina telat mikatelibet sim eyesus
      Simu sitera yamichohu wuy eyesus tebarekilign

    • @sarahabib4492
      @sarahabib4492 2 роки тому

      Suraphel demisega bitihed tidenalech digimet new hikimina ayasefeligem

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому

      አሁን አታይምዴ

    • @yigardubelay1427
      @yigardubelay1427 Рік тому

      בבכע,

  • @tsedaleedeto2688
    @tsedaleedeto2688 2 роки тому +48

    ሲጀመር ህመሜ መናገር ከልክሎኝ ነበር ብላለች፣ ሲቀጥል ተፈጥሮዋ ሊሆን ይችላል አነጋገሯ። ይቺን ድንቅ ልጅ ሕግዚአብሔር አይንሽን ያብራው፣ ጎበዝ በርቺ እንደማለት፣ አነጋገርሽ ምናምን እያሉ የሰው ሞራል መስበር ምን ዓይነት ፍጥረቶች ነን እባካችሁ። እረ ሕግዚአብሔርን እንፍራ። ዓይናችሁን ጨፍናችሁ እራሳችሁን ፈትኑ።

    • @setswaterproof8081
      @setswaterproof8081 2 роки тому +4

      እንደዛ የሚሉት መርዙን ከሰጡዋት ወገን የሆኑት ናቸው

    • @teddyafro1061
      @teddyafro1061 2 роки тому +4

      ግዴለም መጥፎ የሚናገር ነገ ወደሱ ይደርሳል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭድ

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 2 роки тому +17

    ሕይወትዬ የኔ ቆንጆ እህት ጐበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ አሁንም አይንሽ ያያል ምንም አልጐደለብሽም ልብሽ ብርሃኑን እያበራልሽ ነው አሁንም አይንሽ ይበራል እግዚአብሄር ይረዳሻል፡፡

  • @ahaduyene6310
    @ahaduyene6310 2 роки тому +6

    ምርጥ ልጅ፣ ፈጣሪ ሳታስቢው ብርሃንሽን ያብራልሽ፡፡ በርቺ በጣም ተምሳሌት የምትሆኚ ልጅ ነሽ

  • @mihertabreham1142
    @mihertabreham1142 2 роки тому +23

    ጸበል ሂጂ 🙏🙏🙏

  • @seniyaefdsiyum3964
    @seniyaefdsiyum3964 2 роки тому +3

    በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እግሮቸሸ ስለተፈቱ አይንሽን እግዚአብሔር ያበራል እንደ ቀን እየሱስ ጌታ ነው።

  • @genetkwt6461
    @genetkwt6461 2 роки тому +19

    የኔ ፍቅር የሚቻል ከሆነ እኔ አንድ አይኔ ልስጣት
    ሁለታችን አንድ አንድ እንጠቀም ግን አሁን ያለሁት
    አረብ ሀገር ነው ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ከአንድ አመት በኋላ እመጠለው እስከዛ እድሜ እና ጤና ከሰጠን
    ለሁላችንም አስፈላጊ ከሆንም ሁሉ ትቼ እመጣለው

    • @meseretgebremikael3009
      @meseretgebremikael3009 2 роки тому

      ጌተ ሆይ በእቴ የጀመርከውን ተዓምር እባክህ ፈጽመው

  • @d.birhane1233
    @d.birhane1233 2 роки тому +11

    ህይወቴ! የህይወት ውጣ ውረድሽን ከአንደበትሽ ስሰማውእጅግ ተደነቅኩ:: እምቅ ጥንካሬሽንም ሳስበው ይህ ብርታት ከእግዚአብሔር ዘንድ ካልሆነ በስተቀር ካንች እንዳይደለ ለመረዳትችያለሁ:: አንች ለቤተሰቦችሽ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም የጥንካሬና የብርታት ተምሳሌት ሆነሻል:: ቸሩ ፈጣሪ በእራሱ መንገድ የአይንሽን ብርሀን መልሶልሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው::

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 2 роки тому +1

    መምህር ተስፋየ አበራ የሚሰጣቸውን ትምህርቶች በይቱብ ተከታተይ ጎበዝ ከሆሽ ትድኛለሽ በእግዚአብሄር ሀይል

  • @zinabmohammed9735
    @zinabmohammed9735 2 роки тому +1

    በረች እህቴ ይሄ የሰው እጅ ነው አይንሺ ተመልሶ ማየት እንደሚችል የኔ እምነት ነው በአምነትሺ ፅኚ ወደአላህ ተጠጊ ይሄ አካለ ጎደሎ አድረገው ያደናቀፈውሺ ያፈራሉ አንች ገና ታሪክ ትቀይሪያከሺ እንደኛ ህዝብ ሰው በላ የለም በቁም እየገደሉመጥፎን ሰው ልቦና የሰጥልን

  • @ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ

    እጅህ እና እግርሽን የፈታልሽ አምላክ የአይንሽን ብለን እግዚአብሔር ያብራልሽ
    እርግጠኛ ነኝ የሰው እጅ ነው ወደ ፀበል ቦታ ሄጂ ወደ ፃድቃኔ ማርያም ወይም ቃጥላ ማርያም ድንግል ማርያም ትርዳሽ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 роки тому

      Area esoha protestant nate majamariya simu enje satisamu astayet atsixu tsabalachehun yizachehu kuce ballu

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
    ጠንካራ ውብ ጀግና ልጅ ነሽ ቀርው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +30

    በጣም ይገርማል ያሳዛናል😭የመንፈስ አሰራር ነው:: እባክሽን ከቻልሽ ወደ ፀበል ሂጂ:: እግዚአብሔር ይማርሽ🙏🏾

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 2 роки тому +24

    ይሄን ጸበል ነዉ የሚያድነዉ የመንፈስ ስራ ነዉ ህክምና ሊያድነዉ አይችልም ብቻ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @emuchillisauce5617
    @emuchillisauce5617 2 роки тому +5

    ፀበል ሂጂ መድኃኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ፈውሱን ይላክልሽ የኔ አህት

  • @amiratube6888
    @amiratube6888 2 роки тому +4

    አክስትሽ ግን እጂግ መመስገን አለባት የእናት ምትክ ናት ።አችንም አላህ ብርሀንሽን ይክፈትልሽ ጎበዝነሽ

  • @senaitnigusse3220
    @senaitnigusse3220 2 роки тому +4

    ይህቺሽ ልዩ ናት ። አምላክ ደግሞ አንድ ቀን; ጊዜው ሲደርስ አይንሽን👁👁👁 አብርቶ 🤭surprise ያደርግሻል🙏🙏🙏 ጀግና ነሽ 💪💪💪ውብ ነሽ ;ጠንካራ ነሽ በርቺ የኔ ውድ።

  • @abinaturaltube
    @abinaturaltube 2 роки тому +2

    አንቺ ጀግና እና ብርቱ ወጣት ነሽ እግዚአብሔር ክብሩን በአንቺ አሳይቷል ጨርሶ ይምርሻል በእርግጠኝነት ደግመሽ ለምስክርነት እንደምትመጪ አምናለሁ ፡፡

  • @andyt3046
    @andyt3046 2 роки тому +8

    የዮሐንስ ወንጌል 3: 16-18
    16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ኢየሱስ ጌታ ነው::

  • @samrawitabebe716
    @samrawitabebe716 2 роки тому +12

    እህቴ በናትሽ ሃይማኖትሽ ምንም ቢሆን ቃጥላ ማርያም ሂደሽ ተጠምቂ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ፡፡

  • @martabiru444
    @martabiru444 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይማርሽ ድንግል ማርያም እፍ ትበልብሽ በዙ ጸበል አለ አዲስ አበባ ውስጥ ተጠመቂ ትድያኛለሽ

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 2 роки тому +4

    ፅበል ተፅበይ የሰይጣን ስራ ነው
    ደሞ ስታምሪ በማርያም ቆንጆ

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 роки тому

    ልጀ እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ። ሁሉ ለበጎ ሆነ ለማለት ቢከብድም በህይወት መኖርሽ እግዚአብሔር አላማ አለዉ። አዎ ድነሻል ተፈዉሻለሁ ማለት አትፈሪ ጌታ ፈዋሽሽ ነዉ መስየ ይህን መልእክት ንገሪልኝ። ልጀ
    በህይወትሽ ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ እመብርሀን ትዳብስሽ ለፍጣሪችን የሚሳነው ነገር የለም ትድኛለሽ በየ ገዳማቱ ፀበል ሒጅ እህቴ ይህ እርኩስ መንፍስ ይሆናል አይ ውበት መልክ ነገአችን አናውቀውም እኮ ሰው ፍርሱ ነው ያሳዝናል

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 роки тому +15

    እግዜአቤሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እኔ ይሔን ታሪክ የማየው እግዜአብሔር ታሪክ ሰራ ብዬ. አሰብኩ የሚችለው የለም የኛ ንጉስ🙏🙏🙏👈 አለአዛርን ከሞት ያስነሳ በፈፈተና ውስጥ ትግስትን የሚሰጥ ለሰው የማይቻል ለእግዜአቤሔር. ይቻለ ል 🙏🙏🙏አይንሽንም. ያበራዋል ፀልዬ ዋናው እምነት ብቻ ነው የሚያስፈፈልገን እንድንገረም ሐይሉን ሁሌ ያሰየናል ተመስገን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይምርሻል አሜን፫ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ መሲ በርቱ ወገኖቼ 🙏🙏👈 ጨለማ ውስጥ ብርሐን አለን ።👈👈🙏🙏

  • @saraababu8648
    @saraababu8648 2 роки тому +14

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ።

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 2 роки тому +4

    እመብርሀን አይንሽን ታብረልሽ ፀበል ተጠመቂ ድንግል ክነልጂዋ ብርሀንሽን
    ትስጥሽ

  • @seblegessesse915
    @seblegessesse915 2 роки тому +11

    አይ ኢትዮጵያ እሄኜ መዳኒት አብልተዋት ይሁናል የሴጣን ስራ ነው ፀበል ተጠመቂ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @zelalemethiopia7264
    @zelalemethiopia7264 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይማርሸ እባክሸ እባክሸ እባክሸ የኔ እህት የመቤቴ ድንግል ማርያምን ፀበል ተጠመቀ ታሰሪክ ይለወጥልሻል።

  • @jerrydemeke3914
    @jerrydemeke3914 2 роки тому +16

    የእኔ ቆንጆ ለምን ወደ ጠበል አትሄድም እባክሽ እመቤቴ ታድንሻለች የእውነት 🙏🏼🙏🏼

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel1553 2 роки тому +37

    እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ሂጂ ትድኛላሽ

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    አይዞሽ እህቴ ጸበል ግቢ በጣም ጎበዝ እና ድንቅ ልጅ ነሽ እህቴ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 роки тому +10

    ሡብሀን አላህ የምታይ እንጂ የማታይ አይመሥሉም አይኖቿ አላህ ብርሀንሽን ይመልሥልሽ እህቴ

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 2 роки тому +2

    ሚዲያንና አላማውን በትክክል ስለምትጠቀሚበት መሰረት ሳላመሰግንሽ አላልፍም፡፡ የሆነው ሆኖ በጣም ጥሩ የሰው ልክ የሆኑ ሰዎችን ወደፊት ለትምህርትና ለመጽናናት ስለምታቀርቡልን ፡፡ ፈጣሪ ክብር ይስጥልን፡፡ በርቱልን እናመሰግናለን፡፡

  • @yewoinharegadgo5503
    @yewoinharegadgo5503 2 роки тому +14

    እኔም በሰራበት መስሪያ ቤት ውስጥ በወንድሜ ሚስት መዳህኒት ቀማሚነት በጏደኛዬ ስጪነት በሻይ ስዓት ጨምራ ስጥታኝ ሻይ ጠጥተን ተመልስን ከርብ ሰዓት በጏላ ዓይኔን የሚያይ ይመስላል ግንአላይም ነበር ነገር ግን በፀበል ነው የድንኩት አሁንም ፀበል ሂጂ ወይንም መምህር ግርማ ጋር ሂጂ ይህ ስይጣን ነውአይዞሽ ትድኛለሽ

  • @aschilaabtew5697
    @aschilaabtew5697 2 роки тому +6

    እህት እግዜር ይማርሽ፣ የምመክርሽ ፀበሸን ሂጂ እግዚያብሄርን ብቻ ተስፋ አድርጊ የድንግል ማሪያም ልጂ እንደሚምርሽ ተስፋ እንዳትቆርጭ እመኝ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    የእውነት ብርቱ ነሽ እመቤቴ ማርያም ብራሀንሽን ትመልስልሽ የኔቆንጆ

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 2 роки тому +11

    ፀበሉነው የሚፈውስሽ ፀበል ሂጂ አኪም ቤት በተመላለሽው ፈታ ፀበል ገብተሽ ቢሆን እስካሁን ድነሽነበር አሁንም ሂጂ ፀበል የድግል ማሪያም ልጅ ይርዳሽ🙏

  • @fikir8364
    @fikir8364 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ስለረዳሽ ይክበር ይመስገን ተአምራቱና ጥበቃው በህይወትሽ ሙሉ ይሁን የወደፊት ህይወትሽም ያማረ ይሁን

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 2 роки тому +4

    እግዛቤሔር እንኳን ማረሽ የኔ ልጅ የሰው ልጅ ምቀኛ ነው ላንቺ መጥፎ የሰራ እግዛቤሔር የእጁ ይስጠው ወደ መምሕር ግርማ መንክራ ብትሞክሪ ከእግዛቤሔር በታች ትፈወሺ ትችሊ ይሆን

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 2 роки тому +6

    በእውነት ምንም የማይሳንህ አምላክ ስላደረከው ተአምር ተመስገን ጨርሰህም ማራት ብርሃኗን ስጣት ::

  • @ወለተእየሱስ
    @ወለተእየሱስ 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ብርሃንሽን ይመልስልሽ ወደ ፀበል ሂጅ ትድኛለሽ ይሄ በትክክል የሰይጣን ስራ ነው
    ብርሃንሽን ለመመለስ ፀበል ሂጅ መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 роки тому

    ወይ መስዬ ያንቺን ፕሮግራም መከታተል ብዙ ቁም ነገሮችን ያስጨብጣል የእውነት ጀግና ወጣት ነሽ እህት ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም እና አይንሽ ግን ስታወሩ እንጂ የሚያይ ነው የሚመስለው ፈጣሪ ያበራልሻል ፀበል ሂጂ እህቴ ጀግና ነሽ የእውነት

  • @edenderese4165
    @edenderese4165 2 роки тому +6

    Jesusssss!
    I know her at AAU law school she is three years senior from me. literally no one knows that she blind and me too. I used to see her almost everyday but I didn't noticed that. She was so stylish and cute. Endet des tilegn endeneber! She is so strong. Berchi gobezz!

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 2 роки тому +3

    የኔ ልጅ አይዞሽ ትድኛለሽ ለዚህ መድኃኒቱ ጸበል ብቻ ነው ጸበል ሂጂ

  • @almazshibeshi9575
    @almazshibeshi9575 2 роки тому +5

    የኔን ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው አንቺ እዉነት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አሁንም በሆነ ጨርሶ ይማርሸ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 роки тому

      ፈጥሩ አይንሺን ታብሪልሺ ሰላት አይስገባለው

  • @tsehayneshgurmubulto6280
    @tsehayneshgurmubulto6280 2 роки тому +2

    ልጄ ግድ የለሽም የኔ ቆንጆ ፀበል ተጠመቂ የእግዚአብሔር እጅ ነው እዚያም ያለው ፡፡ እንዳንቺ አይነት ወጣት በፃድቃኔ ማርያም ፀበል ተፈውሳለች፡፡ ታሪኳን እንዳንቺ በዩቱዩብ ላይ ገልፃለች፡፡

  • @tezetaalebachew5868
    @tezetaalebachew5868 2 роки тому +1

    የኔ ወርቅ እዴት እደምታምሪ ፀበል ብትጠመቂ ጥሩ ነው እግዚአብሔር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሁሌም ትጠብቅሽ

  • @meryemnaser4243
    @meryemnaser4243 2 роки тому +4

    አክስትሽ ትልቅ ክብር ይገባታል አክስት የአናት ምትክ ናት አንቺም ጠንካራ ነሽ አይንሽን አላህ አፊያ ያርግሽ 🙏

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 2 роки тому +1

    አይዞሽ ትድኛለሽ ይህዳቢሎስ መሆን አለበት
    በፆም በፆሎት አብዝቶ መ
    መስገድ እደሚወገድ እርግጠኛነነኝ ሀይል የእግዚአብሄር ነው እጅ የዳቢሎስ አይደለም፡፡

  • @lunamekonnen1272
    @lunamekonnen1272 2 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ፈጽሞ ይማርሽ የኔ ቆንጆ

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 2 роки тому +1

    እህቴ ያለሽ ጥንካሬና ፅናት የተለየ ነዉ ። ጥልቅ ና ካፍ ባለ እምነትሽ እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 2 роки тому +1

    ወይ ተአምር ይህ የእግዚአብሔር ተአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ በመድረስሽ 🤔🤔🤔

  • @sebletekie2125
    @sebletekie2125 2 роки тому +11

    Really she's beautiful and hero am so proud of you ♥️🙏👍

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 2 роки тому +2

    እርግጠኛ ነኝ ጸበል ብትጠመቅ የቅዱስ ኡሩፋኤል ጸበል ብትጠመቅ ትድናለች

  • @SsSs-le2fp
    @SsSs-le2fp 2 роки тому +17

    አንድ እና አንድ ፈውስ ፀበል ብቻ እግዚያብሔር መሃሪ ነው!

    • @shimelishabte1288
      @shimelishabte1288 2 роки тому +1

      አንቺም ልብና ህሊናሽ የታወረ ነው። መልካም ወጣት ህጂ። እየሱስ ብቻውን በቂ ነው

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 2 роки тому +1

      ኢየሱስ ብቻ ነው😊

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ እባክሽ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር ያድናል

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያይንሽን ብርሀን ይመልስልሽ ለሱ ምን ይሳነዋል እጅግ ጠካራ ልጅ ነሽ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ቃጥላ ፅዪን ማርያም ፀበል ሂጅ እመቤቴ ማርያም ታድንሻለች

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 2 роки тому +2

    ልፅፍ ወደድኩኝ ነገር ግን የትኞቹን ቃላት መጠቀም እንዳለብኝ ማወቅ ግን አልቻልኩም!!! አስደናቂ የህይወት ምስክርነት ነው!!! እግዚአብሔር መዳንሽን ሙሉ ያድርገው😘😘😘

  • @elhamseid6413
    @elhamseid6413 2 роки тому

    የኛሀገር ሰው በድህነትሽ ብቻ ነው የማይቀናው

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 2 роки тому +1

    ኢየሱስ ያድናል የኔ ቆንጆ ስታምሪ ገና አይንሽም ይበራል 🥰🥰🥰🥰🥰 በኢየሱስ ስም የጠላት ስራ ሁሉ ይፈርሳል 💪💪💪

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 2 роки тому +1

    እህቴ አይዟሽ እግዚአብሔር የጀመረውን ሳጨርስ አይተውም ዛሬም በሥራ ላይ ነው በርቺ የሚሳፋር አይደለም

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻ ላይ ተመስገን !
    ኡፍ እንኳንም ወደ ትምህርትሽ ተመለሽ ቤተሰብ እንዳሰበው ብትቀመጪ አሁን ባለ ውበትሽ አናይሽም ።
    በተጨማሪ ኢንጂነሪጉን ለመቀጠል በጀመርሽ ሠዓት ያ አትቸሰይም ያለሽ መምህር እግዚአብሔር ይስጠው ።
    እንደምንም በይሉኝታ ሄደሽ ሄደሽ ጊዜሽ ተቃጥሎ ሰሞኑን እንደምንሰማው የሚያሳዝን የሰዎችን ተስፋ ከሚያጨልም አትችይም ከሚል አዳነሽ ።
    ቆንጆ ልጅ ነሽ ብዙ ተስፋ ያለሽ ጠላት ሰይጣን ይፈር አንቺ የምትፈልጊውን ህይወት ትኖሪያለሽ ።
    መሲ እናመሰግናለን !!!

  • @ethiopiafirst4187
    @ethiopiafirst4187 2 роки тому

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ደሞ ስታምሪ የፈጣሪ ስራ ግሩም ነዉ

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 2 роки тому +17

    የኔ እህት ኤሄ አይነ ጥላ ነው ፀበል ተጠመቂ የሀኪም ቤት ነገር አይደለም በእርገጥኝነት ድነሽ ታሪክ ታወራያለሽ

  • @beza1413
    @beza1413 2 роки тому +7

    እመብርሀን ትፈውሥሽ

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 роки тому

    መሲዋ ሰላም! ልበ ብርሃን ነሽ!!
    ከምንም አትጎደይም። አይዞሽ!!!

  • @fateo4493
    @fateo4493 Рік тому

    ወለሂ ደሞሥታምር አላህያ ይንሽብረሀንይመልሥልሽ የሠዉሂወትየሚያበላሹሠወች የሥራቸዉንይሥጣቸዉ

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 2 роки тому +23

    የሰው እጅ አለበት እናም እባክሽን ምርጥ አባት አሉን መምህር ግርማ ወንድሙ።እባክሽን አግኛቸው ከእግዝአብሄር ጋር ትድኛለሽ። ።

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 роки тому +1

      በጣም ይህን የመሰለ አይን እያለ ጠፍትዋል ብሎ መቀመጥ የመምህር ግርማን vcd ቁጥር 14 ብታይ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይማራት

    • @tube-yk9ic
      @tube-yk9ic 2 роки тому

      የት ነው የሚገኙት ማማየ ኢትዮጵያ የት አካባቢ ነው የሚገኙት እህቴ ታማብኛለች

    • @ኢሙኢምራን
      @ኢሙኢምራን 2 роки тому

      የት ነው ሚገኙበት አስኪ ጠቁሚን

    • @marthateklu9400
      @marthateklu9400 2 роки тому +1

      @@ኢሙኢምራን መምህር ግርማ የሚገኙት የካ አባዶ ኮዶሚኒየም 13 ነው

    • @marthateklu9400
      @marthateklu9400 2 роки тому

      @@tube-yk9ic መምህር ግርማ የሚገኙት የካ አባዶ ኮዶሚኒየም 13 ነው እህትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 2 роки тому +3

    ለዚህ ነው እኮ ሰለሰይጣን ስለመንፈስ ተማሩ የሚባለው መምህር ተሰፍይን ብታዳምጥ መፍትሄ ው መፀልይ መጠመቅ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ነው እኮ ይፍጠርሽ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ዛሬ ያለሽው ማርያምን ::

  • @نبررنلنق
    @نبررنلنق 2 роки тому +7

    የኔናት በእግዚያብሄር ሀይል ሁሉም ያልፋል ከጰበል አትለይ

  • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
    @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ 2 роки тому +5

    አይዞሽ ትድኛለሽ እግዚአብሔር አለልሽ ጠንክሪልኝ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 роки тому +7

    ይሄ የደብተራ ስራ ነው የምትበልጣቸው ተማሪዎች ናቸው ጉድ የሰሯት
    እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ምህረቱን ይላክልሽ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 роки тому +3

    የአኔ ዉድ አንቺ መደሀኔት አብልተዉሽ መሆን አለበት ፀበል ቢሰጠምቆሽ ጥሩ ነበረ !!!ጌታ ብራህንሽን ይመልስልሽ🙏🙏🙏

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 2 роки тому +1

    የኢትዮጵያ አክስቶች የእናት ምትክ ናቸው። አክስትዋን እግዚአብሄር ይባርካት።

  • @ሀናነኝስደትኛወ
    @ሀናነኝስደትኛወ 2 роки тому +2

    እህት በመቤት ፀበል ገባ ድንግል ማርያም ትማራሽ አለች

  • @messimessi7378
    @messimessi7378 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ብርሐንሽንም ይዳብስሽ የኔ ቆጆ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ነገም ሌላቀንነው አሁንም በጸበል በህምነት ትድኛለሽ ፈጣሪ አምላክ አይሳሳትም

  • @tigistalemu900
    @tigistalemu900 2 роки тому +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርሽ የእኔ ቆንጆ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ መፈወስ የምትችይው በፀበል ኃይል ነው እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን ፡፡

  • @ashanefiashoreganore9178
    @ashanefiashoreganore9178 2 роки тому +1

    በጣም ነዉ ያምወድሽ እግዚአብሔር ይፈውስሽ እሺ እወድዳለሁ ❤❤❤

  • @teddymolla
    @teddymolla 2 роки тому +5

    ከ አነጋገሯ ይልቅ ህመሟ ይሰማኛል እናም አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ።

  • @hanaroba9647
    @hanaroba9647 2 роки тому +1

    እህቴ ጠንካራ ነሽ ጌታ ታማኝ ነው አይዞሽ ጸልይ ጌታ ይችላል አይንሽ ይበራል

  • @fatesaide5767
    @fatesaide5767 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ አላህ ብራንሽን ይመልስልሽ የኔ ጠንካራ ውድ እህቴ በርችልኝ

  • @suhotethiopia3433
    @suhotethiopia3433 2 роки тому +6

    አይዞሽ እሕቴ ፀበል ሒጂ እመቤታችን ትማርሽ

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 2 роки тому +1

    መድሀኒቱ ፀበል ነው

  • @kalkidansefiw6126
    @kalkidansefiw6126 2 роки тому

    እህትየ አይዞሽ የኔ ቆንጅ አሁንም ሙሉ ነሽ ፃድቃኔ ማርያም ሂጅ በትክክል ትድኛለሽ