In the USA the accused shall have the right to have the Assistance of Counsel for her/his defense." This right extends to those who do not have the necessary resources to privately retain an attorney
most ethiopian men in USA are like him They hide money ,send it to ethiopia for their family and let their wive suffer,strugle,cry every day .because like she said mothers care for their children .
This is very sad , we know how hard it is to raise kids in US , this mother did amazing work on her kids from what I heard , and she doesn't deserve this . Let's all help this mother pls and pray for her . May GOD be with you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Astuye, I couldn’t stop crying watching this. I have watched how much you loved your kids so dearly. I have watched how much they loved you back. Yes, you raised them well. I was there right after your surgery. Yes, you were by yourself. I’m your living witness. I came to your apartment almost everyday around that time. I dropped off H to school for sometime until the American lady stepped in. I was there. The Good God is watching!!
If you know her really well, would you be able to give your words to the police? How come with false accusations the police let him keep the kids and took everything from her? According to her she was doing a lot for the community and did a lot for her kids, I am so confused this happened here in the U. S. I hope justice will prevail for her and the kids!
Yes, I would for sure. It’s a lot but one thing I know is how much she loved and cared for those kids. They were inseparable. I would speak on that all day long. She is broken and my heart is broken for her.
So sorry to hear your situation. She is heartbroken and need help. I am afraid she might do something he will regret. I beg people who live around her to be vigilant and look after her. God almighty please give her strength. For the husband and his family, what ever she had done, do not punish her on her children. Whom I am to judge, God please give them peace 🙏
aster will get her kids back in any form (with some damage). but her belief must not be mixed with the due process of the law. she is an amazing ethiopian.😍
Please don’t worry about your kids they will be fine. You need to worry about yourself you have to be free from your case . When they are 18 you can meet them
እባካችሁ በአሜሪካ የምትኖሩ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ይቺን ሚስኪን እህታችንን እንባዋን አብሷት በእግዚአብሔር ስም አደራ።
Egzabhar kanchi gar yihun Ayzosh!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Ewnet new meredat alebat betam lib yinekal tarikua😢😢😢
💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
How can we help her
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን የወለደ ያልወለደም ህመምሽን ይረዳሻል 😢😢አብሬሽ አልቅሼአለሁ ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልሽ የኔ እናት !!!!
እንደሚመስሉኝየአይምሮ ችግር አላት ምክንያቱም እምትናገረው ነገር ትንሽ ዘብረቅ ያለ ነገር ነው እምትጠየቀው እምትመልሰው ሌላ ነው!!!! እስዋ ማለት ምንግንኙነት አላቸው እንኡ በደንብ አብዘርቭ አደርጋለሁ አስቴል ሜታል እርዳታ ያስፈልጋታል!!! ሁላችንም ከሂለት ወገን እንስማ ምክንያቱም ሀብታሙን በጣምኮንፍዩዝ አድርጋው ነበር 360 አሁንም መሰረትን ኮንፍዩዝ አድርጋታለች በእኔ ግምገማ ትንሽ የአይምሮ....
@welansa tesfaye. Seriously?? Endezih new metasbiw? Anchi lay biders gin endezih metyi aymeslegnm . Yan hulu sekay ayta yasadegejachewn lejoch setnetek endet endtehon tebkesh neber? Kechalsh merdat kalchalsh zem bemalet metebaber enji endih aynet asteyayet "besew kusl enchet sededbet “ endemalet new
@@welansatesfaye5384 ምን ዘባረቀች ???በሰው ላይ ለመፍረድ አንደኞች ነን ...ደሞም ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል ...እኔ ከሰማሁዋት የእግዚአብሔር ን ፍቅር የእመቤቴ ፍቅር በልብዋ ውስጥ እንዴት እንደነገሰ የእምነትዋን ፅናት ጥቅስ ጭምር እየጠቀሰች የተናገረችን እህት ትዘባርቃለች ???ትያታለሽ ???መዝሙር 22:1ጀምረሽ አንብቢ ጋብዤሻለሁ ልቦና ይስጥሽ
@@welansatesfaye5384 እህቴ ትተዋወቃላችሁ እንዴ? በየኮመንቱ እየገባሽ ስለሷ ኔጌቲቭ ነገር ነው የምትናገሪው ምነው አንዴ ሀሳብሽንንከገለፅሽ አይበቃም?
Amen kidus Gebreal abatea ydrselat
እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ 😭የኔ እህት ልጆችሽን በእቅፍሽ ያስገባልሽ🙏🙏🙏🙏
እማያስፈልግ ነገር ነው እምታወራው የተዘበራረቀ እዚህ ሀገር ያለ ኤቪደንስ መታሰር የለም!!! ግን ትንሽ ኸልፕ እምትፈልግ ይመስለኛል
Amen Amen Amen
@@welansatesfaye5384 don’t judge.
አሜን እርሱን ተስፋ አድርጊ እርሱን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም አይዞሽ::
በአሜሪካ የምትኖሩ የህግ ባለሙያ ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ እርዷት😢
In the USA the accused shall have the right to have the Assistance of Counsel for her/his defense." This right extends to those who do not have the necessary resources to privately retain an attorney
እኔም ከ አትላንታ ወጣ ብሎ ያለ ከተማ ስለምኖር በውስጥ ልታገኘኝ ትችላለች
የአዞ እምባ፣
እባካችሁ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ጠበቃዎች ይህችን እናት እርዷት እባካቹ
የእኔ ትልቁ ጥያቄ የእህትዋ ልጅ እና እስዋ ባል ግንኙነታቸው ምንድነው?????? ሌላው አንድ ፅሁፍ አይቻለሁ የእህትዋ ልጅ ነኝ ይህች ውሸታም እህቴ ሞታለች ያለችው እናታችን አልሞተችም እኔ እና ወንድሜ ከእናታችን ጋር ዴንቨር ነው እምንኖርው ብላ ለጥፋለች የትኛው ነው እውነቱ????? ሰውየውን መስማት ነው!!! ያለብን!!!
@@welansatesfaye5384 አንቺ ግን ማነሽ በየቦታው እየገባሽ የምትፅፊው?
@@selamabdu7584 አንቺስ ማነሽ እውነት እንዳይወጣ በጭፍን እሷን እንድትታመን ሰውን አታክ እምታረጊ ድፍን ማነሽ???? ሰውላይ ለመፍረድ የሁለቱን ሰወች ታሪክ ስሚ። እሷ መለአክ ነች??? ሰዎች ሲጣሉ በሁለቱም በኩል ጥፋት እንደሚኖር አትዘንጊ። ሴትየዋ ውሸት ይታይባታል። ታሪኳን ማመን ከባድ ነው። ሁሉም እራሱን መለአክ ሰውየውን መጥፎ አርጎ ነው እሚያወራው። ግን ለመፍረድ እኛም ለመርዳት እውነታውን ማወቅ ግድ ነው በጭፍን መፍረድ ግን ሚዛናዊ አደለም።
የእኔ እናት ልብን የሚጠግነው ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነው እሱ ይጠግንሽ አይዞሽ ።
የሴት እንባ የእናት እንባ እሳት ነውና መሬት ጠብ አይልም ያቃጥለዋል በጣም ያሳዝናል በፍጹም ፍቅር ተገናኝተው መለያየትም ካለ በሰላም መለያየት አንችም አንተም ይቅናህ ወልደናል ከብደናል በመሃላችን ልጆች አሉ የሚያገናኙን ተባብሎ መለያየት ሳለ እናትን በሽተኛ ናት ማለት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
አይዞሽ እህቴ በቅርቡ እግዚአቤር ይፈርዳል
የሁለቱንም እንስማ አንቸኩል አንችኩል!!! አሁን መጨረሻው ምንድነው??? ስለልጆችሽ አታስቢ ስለራስሽ!!!! እህቴ ቸኩያለሁ የሰውየውን ለመስማት ከባድ ነገር ካላደረገች እንዴት የኡሜሪካን መንግስት ፈረደባት አልገባኝም??????? ትልቅ ጥያቄ ይጭራል ሰውየውን አቅርቡልን!!! ልጆቹ ፍርድ ቤት እንዲመሰክሩ ይጠየቃሉ??? እኔ ኡባባልዋ ብዙም አልገባኝም!!!!!
ayzeshe
gentele Mane 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
yney Kongo ❤❤❤❤❤❤
እኔ ልብን አመመኝ በእውነት ልጆች ይርባሉ እውነቷ ነው እህቴ የራሄል እንባ የስማ አምላክ የአንቺንም ይስማ እውነት አትደበቅም እናት እናት ናት ❤❤❤❤
አንዳንድ ባሎች እኮ ጠላቶች ናቸው 🙆♀️😢አይዞሽ እህቴ
እመብርሃን ተድረስልሽ የጭንቀት አማላጅ 🙏🙏😭😭😭
አይዞሽ እህቴ እመብርሃን ከነልጇ የምትወጂው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረሱልሽ አሜን
አይ የኢትዮጵያ ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ እባካችሁ አሜሪካ የምትኖሩ ወገኖች አግዞት በፈጣሪ😢
አጋጠጥሞ መሥማት ጥሩነውና የሱንም እንስማ
ሁለቱንም ሳይድ ሰምተው ነው መኮነን ይህች ሴት እምታወራው ትንሽ የተቀበዣዠረ ነው!! መሲ ኮንፍዩዝ ሆና ነው!!! ጥያቄው ሌላ እስቶሪ ነው እምታወራው የኖረችበት ህይወት ነው ስታወራ ግን ይሄ አሜሪካን ስለሆነ ያለህግ እሚሆን ነገር የለም ምን አይነት ንግግር ምን እልባት የአይምሮ ችግር ሳይኖርባት አይቀርም!!! ብዬ አስባለሁ! አንዱን ሳትጨርሽ አንዱን ነው እምታወራው!!! ሀብታሙ 360 ላይ የተናገረችው!! በጣም ኮንፍዩዝ አድርጋው ነበር!!!! ብዙ ተዘበራርቅዋል!!!
@@welansatesfaye5384 ከምርሽ ነው አዘባርቃ ሊሆን ይችላል ግን አይሆንም ውሸት ነው አሜሪካ ህግ ያለበት አገር ነው ትያለሽ ? እኔም እዚሁ ነው ያለሁት ሚዲያ ላይ ያልወጣ ይህን እሚመስል ታሪክ ቬጋስ ውስጥ አለ እና እርግጠኛ ሆነሽ አታውሪ
ምኖም አልገባኝም ፍርክትክት ያለ ወሪይ ግልፅ አይደለም
@@racheltakala7118 ችግር ያልደረሠበት ሰውየሌላው ሰው ችግር አይገባውምነገ ደጅህን
ሲያንኳኳ ይገባሻል ይገባሐል
የኔ እናት እመብርሀን የልጅ ነገርን ተውቀዋለችና ልጆችሽን በእቅፍሽ ታድርግልሽ ወላዲተ አምላክ አትለይሽ እናትዬ 😢
Yene enat ayzosh ye ewunet amlak yiridash
ጌታ ሆይ ለምስጊኖች ፈጥነህ ድረስ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የሴቶች ጥቃት ይብቃ
Egeziyabher yeferdal ayzosh
Ayzosh wey enes aslekesecheg
Ahonem egeziyabher tesfasen yemolalesh ayzosh egeziyabher yemiwedewen yefetnal
አቤቱ! አምላኬ እግዚአብሔር ይርዳሽ። አይዞሽ፣ እሱ ሁሉን በጊዜው ውብ አርጎ ያስተካክለዋል።
ቃላት የማይገልፀው ስብራት ! የሰው ልጅ እንዴት ይህን ያክል ይጨክናል። 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Betam lezawum yeweledelat
Yechin yemeselech smart religious independent beautiful!!!!
I don't know what to say about him he is the most Evils and more than evil! One day, he will get it what he did for this beautiful woman!
most ethiopian men in USA are like him
They hide money ,send it to ethiopia for their family and let their wive suffer,strugle,cry every day .because like she said mothers care for their children .
@@mehretsimegn2422 እውነት ነው የት ይቀራል የስራውን ይስጠው 😓
ፍትህ ፍትህ ለዚች ሚስኪን እናት
ወዳጄ አሜሪካ ጠበቃ ነው የሚዘውራት, ጥሩ ጠበቃ ያንቺን እውነት የሚያሳይ ነው የሚያስፈልግሽ:: እሱ እንደዚህ አደረገች ቢልም መረጃ በሌለበት ምንም ማድረግ አይችልም, የትምህርት ቤት አስተማሪዎች እንኳን ሊመሰክሩልሽ ይችላሉ አንድ ቀን እንኳን ትምህርት ቤት ይዟቸው እንዳልተገኘ , child support ላልሽው እሱ ይሄን ገቢ አላት ስላለ የሱን ብቻ ቃል አወስዱም tax returns recovered ስለሆነ ከሱ ጋር ነው የሚያወራርዱት ብቻ አሪፍ lawyer ነው የሚያስፈልግሽ:: ኢትዮጵያውያን እርዷት የአሜሪካ ጠበቃ በጣም ውድ ነው::
እህቴ ለልጆችሽ ለመቆየት አንቺ ጤነኛ መሆን አለብሽ ልጆችሽ ምንግዜም ልጆችሽ ናቸው እውነትም ትወጣለች እሱ ግን የግፍ ፅዋ ሲሞላ እግዚአብሔር ይፈርድበታል አይዞሽ እግዚአብሔር በፀሎት በስግደት ያበርታሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ጤናሽን ብርታት ትሁንሽ
አላህ ይህን እባ በሳቅ ይቀይርልሽ የኔ ጀግና እናት ።
አላህዬ አንተ ሚያቅትህ ነገር የለም እና እነዚህን ቤተሰቦች ሂወታቸውን አስተካክልላቸው 😢😢😢😢😢😢😢የታሪክ ያላችሁ ቤተሰቦች አግዟት ወላሂ ❤❤❤❤
Yemin enba?
I can’t stop crying 😢😢😢I am sorry the father will pay the price. Don’t cry please
Ere meche alekesech
@@bisratab172 when you dead because you are worthless
እባካችሁ አሜሪካ የምትኖሩ ጠበቃዎች ወይንም የህግ ባለሙያዎች እቺን ሴት እርዷት በጣም ተጎድታለች አንተ ግን ባለቤቷ ምን አይነት ጨካኝ ነህ ኧረ እባክህ እግዚአብሔርን ፍራ ሌላው ቢቀር ልጆቿን መልስላት የልጆቿ ፍቅር አላት❤❤❤❤❤
ተዉ የሱን ሳትሰሙ አትፍረዱ
Elsa abresh yenorsh tmesyalesh.
አሱም ቢቀርብ ጥሩ ነበር:: አንዴት አይነት ፍርድ ነው የአሜሪካ ፍርድ ቤት አኮ endeethiopia አይደለም
@@leliyl9401እዚ ሀገር ቀድሞ የከሰሰ ተሰሚ ነው
@@michaelcorleone1861ምንም ቢሆን የቤቱን ግማሽ ሊሰጣት ይገባል። አብረው ያፈሩትን ንብረት ውሰድ ሀጢያት ነው። ሴትየዋ ብዙ እንደተበደለች ታስታውቃለች እግዚአብሔር ይርዳት
አይዞሽ እህቴ ታሪክሽን ሙሉውን ሰማውት የደረሰብሽ በደል ወንድነቴን እንድጠላ አደረገኝ ያንቺ እንባ አቃጠለኝ የልጆችሽ አባት በሰማይ ቤት የሲኦል መቃጠያ ጋዝ እያከማቸ ነው ስል ምድር ፍርድ አትጨነቂ የሰማዩ ይበልጣልና ልጆችሽም ቢሆኑ ዕድሜያቸው ሲፈቅድ እናታችንን ብለው እንደሚፈልጉሽ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ካንቺ ወገን ሆኖ ይፍረድልሽ ልቤን ሰበረኝ ታሪክሽ😢😢😢😢
እዚህ ላይ አልተናገረችም እንጂ ጨአባትየዉን አምጥተዉት በዘር ምክንያት እንደሆነ ተናግራለች እኔ አልሰማሁትም ነግረዉኝ እንጂ😥
@@ግእዝቲዮብማለት😢
@@ግእዝቲዮብ what ???
አዞሽ ልጆች ይመጣሉ አትበሳጪ ልጆችሽ ልጆችሽ ናቸው የትም አይሄዱም ።አባታቸውን ይታዘባሉ ይማራሉ ሀቁ ይወጣል ።አንቺ እራስሽን ጠብቂ።
@@zahrabintbabatube5921 አባትየዉን ከኢትዮጵያ አምጥተዉት የሱ አባት እሷን ለዘርራችን አትገባም በማለት የዘር ጥላቻ እንዳላቸዉ ባልየዉም አባቱ ከመጣ ቡሃላ ነገሮች እንደባሱ ተናግራለች እሱ የትግራይ ተወላጅ መሰለኝ
አይዞኦሺ አታልቅሺ ትንሺ ጊዜ ነው ክፋት መበደል እራሳቸው ይፈልጉሻል ይገባቸዋል አታልቅሺ ዳቆን ልጅ ሰትሰጪ ለቤተክርሰቲያን አጋንት ያዘጋጀው ወጥመድ ነው ፀልይ ትግልሺ ከሰው ጋር አይደለም የኒ እህት በርቺ
ወይኔ አንጀቴ ተላወሰ የኔ እንባ ይፍሰስ እንደው ምን አባቴ ላርግሽ እንዴት አይነት ጨካኝ ሰው ነው አይዞሽ እህቴ እንባሽ እንደ ፈሰስ አይቀርም ፈጣሪ መልስ አለው እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን በእጅሽ ያስገባልሽ😭😭😭
Alem, በፊት ያላለቀስኩትን የአንቺን ኮሜንት ሳነብ እንባዬ ሳላስበው ፈሰሰ።
እውነት የህቴ ታሪክ ነው እሷ አሁን ሁሉን ነገር ትታለት ልጆቻን ይዛ በፍቅር ትኖራለች አይዞሸ እህቴ ነገ ሌላ ቀን አለ በርቺ ይህ የብዙ እህቶቼችግር ነው
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ እሱ ፍርዱን ይሰጣል
እራስሽን ደግመሽ ደጋግመሽ ጠይቂ ችግሩ አንቺ ጋር ነው
ኡፍ ያማል የእውነት አልቅሸ ሞትኩ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስ ፍርዱን ይስጥ የኔ እናት 😭😭😭
እህቴ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይርዳሽ መንገዱን ያሳይሽ እንጸልይልሻለን
አሜንንንን ይችላልና እርሱ ምን ይሳነዋል
አይዞሸ አሰለቀሸኝ በሁሉም ነገር ከጎንሸ ነን እግዚአብሔር ይጨመርበት ሰው በልጅ አይፈተን 😢
አሰቴር እህቴ አይዞሸ ለአንድ ሳምንት በርሸን ዘግተሸ በፆም በፀሎት ወደ እግዚአብሔር አልቅሺ እሱ መልሰ ይሰጥሻል
እግዚአብሄሔር ይረዳሽ በፈጣሪ ኢትዩጵያውያን እርዳት
አይዞሽ እህቴ❤ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ! ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ታሪክሽን ቀይሮ ከልጆችሽ ጋር በደስታ በድጋሚ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ!🙏አሜን🙏
😭😭😭😭😭😭 ያአላህ ይህችን ምስኪን አናት እንባዋን አብ ስልት ሀዘኗን በደስታ ቀይርላት
አሜን ፫ይቀይርላት
አሜን ረመዳን ከሪም❤❤
@@hannagetaneh2368❤❤
እናቴ አይዞሽ በቻ ተረጋጊ ሁሉም ያልፋል ከራስሽ ጋር ሁኚ
የወለደ ያውቀዋ ምን አይታ ትረጋጋ አሜሪካ ላይ ልጆች አንዴ ከአመለጡ መመለሻ ከባድ ነው እንኳን እሷ እየኖረችበት ያለችው 30 ደቂቃ ለሰማነው እንኳን ደም አስለቅሶናል😢😢😢😢
ሴቶች ሴትነኝ ታናድዱኛላችሁ አታልቅሱ አታልቅሱ
ለእግዚአብሔር ንገሩት አትቸኩሉ ፍርዱ ከላይነው
መሥዬ እኔ በዚችሴት።ጉዳይታምሜ አለሁ እባክሽ ሰውየውን አግኝው። የእሱን እንስማው
@@eneyeshbirhanu8962 እህቴ እሔ ዲያቢሎስ ነው መቼም ጤነኛ አይመስለኝም እርኩስ መንፈስ ያለበት
Don’t judge we don’t know what’s going on you have to wait until her husband is saying the kids are don’t lie
አይዞሸ የኔ ውብ እናት የእውነት አምላክ ከአንቺ ጋር ይቁም ባላሰብሸው ነገሮች ሁሉ ተቀያይረው ወደ ቀድሞ ኑሮሸ ቤተሰብሸ ተመልሰሸ ያሳየን በፀሎት ካንቺ ጋር ነኝ ሌላው አንቺ ራስሸን ጠብቂ አንቺ ጤና ሆነሸ ካልቆየሸ ለልጆችም መትረፍ አትችይም አይምሮሸን ጠብቂ ልጆች ለግዜው አንቺ ጋር የሉም ማለት የለፋሸባችው ልጆች አፈላልገው እናታችን ብለው ይመጣሉ አይዞሸ👏
በጣም ባለጊስው ነው በእውነት የሱንም ምላሽ ስምተናል
This is very sad , we know how hard it is to raise kids in US , this mother did amazing work on her kids from what I heard , and she doesn't deserve this . Let's all help this mother pls and pray for her . May GOD be with you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እመቤቴ ያመንሻት ዋስጠበቃ ትሁንሽ እህቴ ወገኔ ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት በጣም ነው ልብ የሚሰብርው አሁንም ጌታ ይቅደምልሽ
እዉነት እዉነት ነዉ አይዞሽ እህታችን የእግዚአብሔር በረከት ይበልጣል፡፡ አሁንም ሀሳብሽንና ልመናሽን ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጭ፡፡ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ያስተካክላል፡፡
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ልጆችሽም ወለደ እናትነትና አባትነት ሲገባቸው ይመጣሉ አቺ እራሽን ጠብቂ ለባለቤትሽም ፀልይለት በጤናው አይደለም እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልሰው😢😢😢❤❤❤
እኔም ካንቺ ካሳለፍሽው የባሰ ህይወት እየኖርኩ ነው በጭንቀት ከማበድ የተረፍኩት ሀገርቤትሄጄ ፀበልገብቼ ነው አይዞሽ እህቴ አንተ የ እውነት አምላክ ፍረድላት
Ayzosh eseleyeleshalew Egziabeher ale
አይዞሽ የኔናት እመብርሐን ከልጆችሽ ጋር ትሁን
በጣም በጣም በጣም ልቤ ነው የተሰበረው እህቴ ምን ልበልሽ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን!
የሰው ሂወት እንዲ ምስቅልቅል የምታረጉ ሰዎች ግን ፈጣሪን አትፈሩም 😭 ምን አይነት ራሰወዳድነት ነው የኔ እህት አምላክ ካንችጋ ይሁን ጥሎ የማይጥል አምላክ ይርዳሸ 😭😭🙏🙏🙏
የእምነትሽ ፅናት የሚደንቅ ነው የምታመልኪው አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ ቀሪ ዘመንሽ በደስታ ከልጆችሽ ጋር እንድታሳልፊ መድኃኔዓለም ይታደግሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው
ኡፍ😢😢😢😢😢😢😢 ነፍሴ ተጨነቀች ለአንቺ ምንም የማጽናኛ ቃላት የለኝም የእውነት አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ ወላዲተ አምላክ ትድረስልሽ አይዞሽ ትኖሪአለሽ ጠዋት ሃዘን ቢሆን ማታ ደስታ ይሆናል በርቺ አንቺ ጀግና ነሽ❤❤❤
Astuye, I couldn’t stop crying watching this. I have watched how much you loved your kids so dearly. I have watched how much they loved you back. Yes, you raised them well. I was there right after your surgery. Yes, you were by yourself. I’m your living witness. I came to your apartment almost everyday around that time. I dropped off H to school for sometime until the American lady stepped in. I was there. The Good God is watching!!
If you know her really well, would you be able to give your words to the police? How come with false accusations the police let him keep the kids and took everything from her? According to her she was doing a lot for the community and did a lot for her kids, I am so confused this happened here in the U. S. I hope justice will prevail for her and the kids!
Yes, I would for sure. It’s a lot but one thing I know is how much she loved and cared for those kids. They were inseparable. I would speak on that all day long. She is broken and my heart is broken for her.
አይዘሸ እህቴ ሰላቅሰ አደርኩኝ ፈጣሪ አለ ተሰፋአትቁረጪየአለማት ጌታ አለ የልብሸን አይቶ ልጆችሸን ይመልሰልሸ የአላህ አንተድረሰላት ካሳት የኔ ቆንጆ አይዞሸ እራሰሸን ጠብቂ ተረጋግተሸ ተሸለሸ ለመገኘት ጣሪ ፈጣሪ አለ እኮ ሰለሚወድሸ ፈጣሪ እየፈተነሸ ነው አንቺኮ በጣም ጎበዝና በጣም ጥሩ እናት ነሸ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ይፈርዳል
❤❤❤ ልትመሰገን ይገባል ከተጎዳ ጋ በመሆንህ
Thank you for your kindness ❤ ❤❤🙏🙏🙏👏🏽👏🏽👏🏽
ኡፍ እንዴት ያማል !!!የድንግል ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን :: አወይ ሰው መሆን ስንቱ ሰማን ወይ ዘንድሮ ይህን ሰቆቃ ከህዝባችን ያርቅልን❤❤❤
የኔ እንባ ይፍስስ አይዞሽ ደጋግመሸ የጠራሻ እመቤቴ ትርዳሸ እእት አለም❤❤
የኔ እናት አይዞሽ።ምን እንደምልሽ አላቅም ግን እግዚአብሔር ፈራጅ ነው አይዞሽ ልጆችሽ እቅፍሽ ያደርግልሻል።እንፀልያለን 🙏🙏🙏
So sorry to hear your situation. She is heartbroken and need help. I am afraid she might do something he will regret. I beg people who live around her to be vigilant and look after her. God almighty please give her strength. For the husband and his family, what ever she had done, do not punish her on her children. Whom I am to judge, God please give them peace 🙏
😭😭😭😭😭😭 እህቴ የእውነት አምላክ እንባሽን ያብስልሽ ለነገሩ ይቺ ምድር ለክፎዎች ነው የምትሆን አይዞሽ አንድ ነገር የምነግርሽ ነገር ለልጆሽ መቆየት ስላለብሽ እራስሽን ጠብቂ በማንኛውም ቦታ ሴት ልጅ ስትሆኝ ጠንካራና ብልጥ መሆን አለብሽ
የናትንነ ነገር ከናት በላይ ማንም አያውቅምና እባካቹ ወገኖቼ እናት የምትፍልገው ልጃቾን ነው እርዳት!🙏
የኔ እናት በጣምም ጠንካራ ጀግና ነሽ :: እንዴት ሰው የዚህን ያህል በልጆቹ እናት ይጨክናል ? ይህ ሰው በእውነት ጤነኛ አይደለም የተጠናወተው ነገር አለ እሱም እርኩስ መንፈስ አለበት :: ለማንኛውም እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ::አንቺ እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ ደግሞ እግዚአብሔር ሁሉን ያያል አንቺ ብቻ ተግተሽ ፀልይ በቤትሽ ሆነሽ ሱባኤ ግቢ ልኡል እግዚአብሔር መልስ ይሰጥሻል ::: ከልጆሽ ጋር ትገናኛለሽ አይዞሽ ድንግል ማርያም አትለይሽ:: ምርጥ እናት ጅግና ነሽ .. .. ልጆችሽ ባንቺ proud ይሆናሉ .. ልጆቹን በኖርዝ አሜሪካ እንደዚህ ማሳደግ የሚደነቅ ነው ....ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ...::
Oh God help her please 🙏❤️ I can’t stop my tears sister I felt you. አይዞሽ እህቴ ፡ጠላትሽ ግን እህትሽ ነች እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው፡ አረሜን ነገ ምን እንደምትሆን አታውቅም።
😂😂😂አይዞሽ እግዚአብሔር ምንም ጊዜ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው ወላድት አምላክ ካንች ግን ትቂምልሽ አሜን❤
እባካችሁ ወገኖች በሀሰት ምስክር ብዙ ሰው ይጎዳሉ እባካችሁ ለፍርድ ቤት እሄ ሺዶ አሳዮቸው ህልና ያለው ለዚች እህት እርዳት እባካቹ ወገኖች ወገኖች ወገኖች 😭😭😭😭😭😭😭😭
ለልጆቻችን ሁሌም ጥሩ ትምህርት ቤት ጥሩ ቤት ጥሩ ህይወት እንመኛለን ከሁሉም ነገር ጤና ይበልጣል የአእእምሮ ሰላም ይበልጣል ሰላምና መረጋጋት አላህ ይስጠጣችሁ
aster will get her kids back in any form (with some damage). but her belief must not be mixed with the due process of the law. she is an amazing ethiopian.😍
አይዞሽ እህቴ ምናልባት ዊልቸር ላይ ቁጭ ብሎ ዘመኑን የህይወት ረሀብተኛ ያድርገው ።
በተንኮል ብቻ ዘመኑን ሁሉ አሜሪካን ላይ ለበደል የቆመ .... አይዞሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክን ይገለብጣል ። እመቤቴ ከአንች ጋር ትሁን ። በለቅሶ ጀምረን በለቅሶ ጨረስነው ግን በፈጣሪ ተስፋ አንቆርጥም ።
አይዞሽ ምንም አትሆኝም ልጆችሽ ከአንች አይለዩም 🙏🙏🙏🙏
የኔ እናት ልጆችሽን እመብርሃን በቅፍሽ ታስገባልሽ እመቤቴ የልጅን ነገር ታውቀዋለችና አይዞሽ እህቴ በርቺ
በእንቁላሉ ነው የሚባለው ይሂ ነው በትዳር ህይወት ውስጥ ከሁለት አንዳቸው አዝማሚያቸው የማያምር ከሆነ ምንም እሽሩሩ አያስፈልግም በጊዜ መላ መፈለግ ነው 💔
Correct ✅
እግዚአብሔር ይርዳሽ እራሴንም አመመኝ አይዞሽ እህት
Very true
ኧረ ግፍ ፈጣሪ ይሁንሽ እኔ ልንሰፍሰፍልሽ እግዝያብሔር ሆይ እንባዋን አብስ እባክህ።
የእኔ እናት😢😢😢😢 እማምላክ ወላዲት አምላክ ከልጆችሽ ጋር ታገናኝሽ😢😢
በጣም ነው የሚያሳዝነው አይዞሽ እናቴ እግዚአሔር አምላክ እንባሽን ያብስልሽ እናትዬ እባክሽ ሱባኤ ግቢ እና በሱባኤ ስለልጆችሽ እግዚአብሔር መልስ ይሰጥሻል መምህት ተስፋዬ አበራን አናግሪው
እንባሽ ይፍረድበት ይሄ ዉሻ
መኪና ይብላዉ አይዞሽ እግዛብሄር
ያገናኛችሁ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይርዳሽ ይህእጣ በእውነት አንድ ቀን የእህቴ ይሆናል ብዬ እፈራለሁ የአንቻን አይነት ኑሮ ነው የምትኖረው በእውነት አምላክ ያስባችሁ
ጌታሆዬ የሰው ጭካኔ ግን እስከምን ጥግ ነው እኔስ ሰው መሆኔን ጠላሁት አይዞሽ የኔ እናት የምታመልኬው አምላክ ይድረስልሽ በጣም ያሳዝናል ምን ብዬ ላፅናናሽ እግዚአብሔር ፅናት ይሁንሽ 😢
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቀን አለው አታልቅሺ እንባሽን ያብስልሽ ጌታ እየሱስ በመስቀል ላይ ዋጋ ከፍሎልሻል አታልቅሺ የልብን የሚያውቅ ፈጣሪ ይርዳሽ 😭😭😭
አምላኬ ሆይ ምን አይነት ዘመን ደረስን እባክህ ለምስክኖች ፈጥነህ ፍረድላቸው 😢😢😢😢😢😢እህቴም እርግጠኛ ሁኝ በቅርብ ጊዜ እግዚአብሔር ለአንቺ ፈርዶልሽ ትስቅለሽ እኛም እንጸልህልሻለን አቤቱ ከዚህ መከራ መተክ አሳርፈን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!
የኔ እህት የዘላለም ንጉስ ቅዱስ ኢግዚአብሔ በበቀል ይድረስልሽ በአሜርካን የምትኖሩና ኢትዮጵያንና ኤርትራኖች እባካችው እችን ኢህታችንን እርዱአት ስለ ፈጣር
አይዞሽ የወንዶች ተንኮል ማብቂያ የለውም እህቴ እራስሽን አረጋጊ ልጄችሽ የትም አይሄድብሽም 😢አረውይይ😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይዘገያል እንጂ የሚቀድመው የለም ለዚች ለከንቱ አለም ይሄን ያህል ጭካኔ
አይ ወንድ ልጅ እኮ ጨካኝ ነው ልቦና ይስጥህ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣልሽ አይዞሽ ፅሎት አድርጊ በሱባይም ጠይቂ
ታይቶ ለሚጠፍ ገንዘብ አይደለም ጤና በሚያስተማመንበት ጌዜ በልጆቹ እናት ይሄን ያክል ግፍ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይፍርድልሽ እዳትሰበሩ የኔ ብርቱ ጀግና ሴት ነሽ ልጆችሽ እውነትን መቸም ተደብቆ አይቀርም እጅሽ ይገባሉ እመብርሀን አትለይሽ ❤❤❤❤ የህትሽ ልጅ ግን ምን ይሄን ያክል የግፍ ተባባር ትሆናለች በርግጥ ታይዋለሽ ዋልሽ ከፍርድ አታመልጭም እንኳን አክስትሽን ባዳ ሴት ብትሆን ይሄን ግፍ መስራት አይገባሽም ነበር !!!!!
ዝም ብለሽ ጸልዪ። እግዚአብሔር መልስ ነው። ጊዜው ሲደርስ ይመጣል። የዘገየ ቢመስልም። የሚቀድመው የለም። እግዚአብሒር ከአንቺ ጋር ይሁን። እመቤቴ ትቁምልሽ። ታጽናናሽ።
Pls pls law professionals help, let the justice be served. My sister u r strong u have got this. May God be with u too🙏🙏🙏
ኢትዪዸያውያን ወንዶች ልጆዎቻችሁን በደንብ በፍቅር አሳድጉ 🙏🙏
😂😂😂 I hope they listen to you 🙏
የስራየል አምላክ ሆይ ፍረድ....
እሺ
😭😭😭😭እባካችዉ America ያላችሁ ጠበቆች ተባበራት
እሩቅ ያለነው ደግሞ በፀሎት(በዱአ) በገንዘብ ከ ልጆቿ ዳግም እንድትገናኝ
አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ አንድ የፈጠረን አምላክ ልጆችሽን ይመልስልሽ
በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ እንደዚህ አይነት በደል ተበድለሽ እንኳን ምንም የእርግማን ቃል አትጠቀሚም በጣም ነው ያደነኩሽ እግዚአብሔር የልጆችሽ አምላክ ልጆችሽን በእጅሽ ያስገባልሽ በርቺ እህቴ መልካም ሰው ሁልጊዜ ፈተና ይበዛበታል
አቤት የሰው ክፋት አይዞሽ አህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እምባሽን ያብስልሽ ጌታ በፅድቅና በእውነት ይፍረድልሽ በርች
Please don’t worry about your kids they will be fine. You need to worry about yourself you have to be free from your case . When they are 18 you can meet them
እስከዛስ የናት አንጀት እንዴት ያስችላቸዉ
@@Master_ofElements ልናገረው የፈለኩትን ነው ያልሽው
You kidding right? One day is a million year for a mother.
Aleweledeshem meselegn
@@kedyH even 1 hour it’s very hard to separate to kids
ዋዉ ምን አይነት ጭካኔ ነው የምሰማው:: አሜሪካን አገር ልጅ ማሳደግ ይለያል እህቴ ውስጥሽ አደማኝ:: እግዚአብሔር ይድረስልሽ እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያን የህግ ባለሙያዎች ድረሱላት:: እናትን የሚተካ የለም ልጆቻችን ወጥተው እስኪመለሱ እንኳን እንቅልፍ የለንም ውይ እናት መሆን
አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ቀን አለው ነፃ ትሆኛለሽ ከልጆችሽም ጋር ትገናኛለሽ አላህ ስለ እውነት ይፈርዳል ተሰፋ ሳትቆርጪ መበርታት አለብሽ ለጤንነትሽ ማሰብ አለብሽ አላህ ልጆችሽንም አነቺንም ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት እመብርሃን ካቺ ጋር ትሁን አይዞሽ
እህቴ እኔ በጣም ነው ያዘንኩት የምትመኪበት እግዚአብሔር ይድረስልሽ ቃል የለኝም መፃፍ ሁሉ አቃተኝ ትእግስትሽ በጣም ነው የጎዳሽ ይሄ ሁሉ አመት መታገስሽ ኡፍፍፍፍ ያማል በጣም ንፁ ቅን ሴት ነሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ❤
እባካችሁ መልካም ኢትዮጵያውያን ወገኖች እርዷት🙏
አዞሽ እናት አለም የወለደ መካን አትሆኝም እመቤታችን ልቦና ትስጠዉ እግዚአብሔር መልክ መልክ ያሲዘዉ ነገሮንን በመልካም ይቀይረዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
ወንድ ልጅ ከውጭ ሌላ ሴት ከወደዱ እንዲህ አረመኔ ነው የሚሆኑት በእኔም ላይ እንዲህ ነው የሆነው በርቺ ደግሞ አታልቅሺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው
ኡፍፍፍፍ በእንባ ነው የጨረስኩት😢😢😢እግዚኦ የክፋት ጥግ ገንዘቡ መጥፊያው ይሆናል የአጋንት መንፈስ መጫወቻ ሆኗል አወዳደቅህ አያምርም
አይዞሽ እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ ይፈርዳል
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😅😅😅😅😅
እግዚአብሄር አለበዙፋኑ ንጉስ አለ በዙፋኑ የኔ እናት አይዞሽ ያፈርድልሻል በርቺ ልጆችሽን ታገኛለሽ😢
I can't stop crying this is really heartbreaking 😭
Let God comfort you in these hard days .Defiantly you will succeeded with God all is possible
የስራህን ይስጥህ እናት ምንም ክፉ ብትሆን ልጆቻን ማጣት የለባትም 😢
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ጠንከር በይ አይዞሽ ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ
Oh my God 😢😢😢 this is too much i am so sorry you go through this. May God be with you ❤❤
የኔ እናት እግዚያብሔር አምላክ ከልጆችሽ ያገናኝሽ 🙏አይዞሽ አንዳንድ ወንዶች ግን ውይ ግፋችሁ ብቻ ፈጣሪ ይቅጣችሁ ሴትን ልጅ አስለቅስህ ሰላም አትኖርም
የራሄልን እንባ የተቀበለው እግዚአብሔር ብሶትሽን ይስማና እንባሽን ያብስልሽ፣ እኔን በግሌ የሚሰማኝ ይሄ አውሬ ግለሰብ ከእህትሽ ልጅ ጋር የፍቅር ግንኙነት ሳይጀምር እንደማይቀር ነው ከንግግርሽ የምረዳው ፣እግዚአብሔር አምላክ የእውነት ፈራጅ ነውና የእውነት አምላክ ግን ፍርዱን ይስጥበት ።
እውነት ሁሉን የሚችልና የሚያቅ እግዚአብሔር ይፍረድ እሱ ይቁምልሽ ድካምሽን ለልጆችሽ ብለሽ የተጎዳሽውን ሁሉ ይይልሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ እህት እውነት ይወጣል አይዞሽ አታልቅሽ ምንም አይሆንም እነሱ አንቺ አስቀድመሽ እራስሽን እየጎዳሽ ነው ደህና ስትሆኚ ነው የምታያቸው በፊት የነበረሽን ብርታት አትጣይ የኔ ጎበዝ እህት በነገር ሁሉ የፈጠረሽ አምላክ ይቁምልሽ🙏🙏
አልቅሼ ሞትኩ የኔ እናት ስታሳዝን ኡፍ አይዞሽ 🙏
አይዞሽ
Kkkk