“እሬሳ ኪስ ውስጥ እገባ ነበር”“95 % ህይወትህ ያልፋል ፈርም ተባልኩኝ”የ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 804

  • @NikodimosShow
    @NikodimosShow  Рік тому +76

    youtube.com/@mesfingutuofficialchannel1844
    ☝️ subscribe His channel ☝️

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 Рік тому +21

    የ 6ተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ በትግራይ ክልል ማይጨው በተባለች ከተማ ውስጥ አጠገባችን የተከራየ አስተማሪ የመስፍንን መዝሙር ብቻ ነበር የሚከፍተው እና በጣም ነበር የምናደደው የምረግመው። መዝሙሮቹን በተደጋጋሚ ከመስማቴ የተነሳ ራሴን እየዘመርኩ ራሴን አገኘው ነበር። ከብዙ አመታት ብኅላ ግን በምድርበዳ በስደት አገር ጌታ አገኘኝ ❤❤❤። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ

    • @ZenebechAhimed
      @ZenebechAhimed 7 місяців тому

      እንኳን ጌታን አገኛህ

  • @gelanawakjira7632
    @gelanawakjira7632 Рік тому +201

    ውድ ወንድሜ መስፍነ የተወደድክ የተባረክ በረከታችን እወድሃለሁ። በ1992 ዓም Evangelist Renald Bonke ጅማ ከተማ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ መስፍን እና ዘማሪ ዳንኤል አምዴምካኤል በዝማሬያችሁ እየሱስ ሰበካችሁን ፣ እኔም በዚያን ቀን ዳግም ተወለድኩ አድስ ሕይወት አገኘሁ። ❤መስፍን ❤ ዝማሬዎች ህይወት ነው። በጣም እወድሃለሁ። ❤እወድሃለሁ ❤

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Рік тому +8

      እኔም አስታውሳለሁ አጅፕ ሜዳ ላይ ነበር የተዘጋጀው ጌታ ብሩክ ይሁን እንኳን ደስ አለህ።

    • @fevenygetaliji
      @fevenygetaliji Рік тому +5

      Amen Geta ybareki yess berketachin Nw❤❤

    • @genetmengistiebelete8528
      @genetmengistiebelete8528 Рік тому +3

      🤩🤩🤩

    • @stodegreen3761
      @stodegreen3761 Рік тому +3

      እኔም ጅማ ነበርኩ በጣም ይገርማል ትዝታ አጫርክብኝ comment የፃፍከው ሰው:

    • @fasikaalemayehu4753
      @fasikaalemayehu4753 Рік тому +3

      Huletachhum Yetebarekac nachhu Tg ateyayeqesh ergatash saqesh berasu yibarkegnale Geta abzeto yibarkachhu..

  • @hmstudio9756
    @hmstudio9756 Рік тому +143

    እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ በጣም የከፋኝን አመት 😢ያሳለፍኩት ያንተን መዝሙር እየሰማሁ ነው በጣም ያረጋጋኝ ነበር አልቅሼ ጌታየ እነግረው ነበር ቅርቤ ያለ የሰማኝ ይመስለኝ ነበር😢😢አምላኬ በዓመት ውስጥ ህይወቴን ቀያይሮ ከፍታ ማማ ላይ አስቀምጦኛል አምላኬ ከእናትህ ከድንግል ማርያም ልጅ ጋር ክብሩን ሁሉ ውሰድ❤❤❤❤❤

    • @fevenygetaliji
      @fevenygetaliji Рік тому +6

      ዋውውው እግዚአብሔር ይመሰገን አሁንም የሕይወትሸ ጌታ አድረገሸ ተቀበይ ጌታ ይወድሻል እሱ ከዘላለም ሞት ያድናል😍😍😍

    • @hmstudio9756
      @hmstudio9756 Рік тому +14

      @@fevenygetaliji መቀበል ምናምን እንድትሉኝ አይደለም ያለሁበት እምነቴ ለእኔ ትክክል ነው የመስፍን መዝሙር ግን ያረጋጋኛል ተሯሩጣችሁ ቀይሩ አትበሉ ሰው ወዶ ይቀይር መቼም እናቴ ማርያምን አልክድም።

    • @yeshimbetandarge9868
      @yeshimbetandarge9868 Рік тому +3

      @@fevenygetaliji የኦርቶዶክስ አማኞች ኢየሱስ ክርስቶስን የድንግል ማርያም ልጅን የማናምነው ይመስላችኋል እንዴ?

    • @fevenygetaliji
      @fevenygetaliji Рік тому +3

      @@yeshimbetandarge9868 Romans 8 (አማ) - ሮሜ
      34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

    • @fevenygetaliji
      @fevenygetaliji Рік тому

      @@hmstudio9756 Romans 8 (አማ) - ሮሜ
      34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @loveethiopia2389
    @loveethiopia2389 Рік тому +6

    መስፍኔ እኔ በጣም የረከስኩ ሀጥያተኛ የነበርኩ ጫት እየቃምኩ በመጠ ጥ ድብን ብዪ ሰክሬ መኪና እየነዳሁ የአንተን መዝሙር እየሰማሁ አለቅስ ነበር።አሁን ጌታን ተቀብዪ ያኔ የሰማሁትን መዝሙር በደስታ ነው የማዳምጠዉ። ከአገሬ ከወጣሁ ብዙ አመት ቢሆንም በአከካል ስትዘምር ባይ ደስ ይለኛል።መች ይሆን ወደ ሀገረ አሜሪካ የምትመጣው

  • @kaayyoogoota4230
    @kaayyoogoota4230 Рік тому +50

    እንኳን አደረሳችሁ በምድረበዳ ሆኜ ተሻገር ያለው ጌታ ታማኝ ነው የሚለውን መዝሙሩን እየሰማሁ ነበር እፅናናም ነበር ደግሞም ጌታ አሻገረኝ ክብር ለስሙ ይሁን❤

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 Рік тому +43

    በእውነት ለጌታ ኢየሱስ የሚሳነው ነገር የለም። ትጌና መስፍኔ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ፣ ክቡሩን እሱ ይውሰድ።

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 Рік тому +3

    መስፍኔ እወድሀለሁ እኔ ጌታ የጠራኝ በአንተ መዝሙር ነው በህይወቴ ጣልቃ እየገባ መንገዴን አቀና በሚለው መዝሙርህ ጌታ በድንቅ አጠራሩ ጠራኝ አክስቶቼ ወንጌል ሲመሰክሩልኝ እና ቸርችም ሲወስዱኝ ነበር በዘጠና ስምንት ሰይጣንም አሽሽቶኝ ከነሱ አርቆ ሊያኖረኝ ሲሞክር አዲሳባ ልደታ ሰፈር ነበርኩ ከልደታ ሰፈር ወደጌጃ ሰፈር ጠፍቼ በደላላ ስራ ገብቼ አንዲት የቁም ተስካር እምትደግስ ቤት ምግባ የገባሁበት ቀን ትዝ ይለኛል ወር በገባ በአምስት ነበር እናም ስሜን ስነግራት ለመጥራት ያስቸግራል ብላ እሷ ምስ አወጣችልኝ ስሙም ያወጣችልኝ ያቦ ወርቅ ብላ ነው በሱም እየተጠራሁ ከቀን አንድ ጀምሮ እስከሰላሳ ኩሽና ለኩሽና ምርጥ ጀመርኩ ጫማ እምለብስበት ጊዜ እስካጣ አመዴን እያቦነንኩ ጠላ ጠጅ ዳቦ ማገላበጥ ሆነ ስራዬ የታምራት ደስታን ዘፈን እየሰማሁ ቤቱውስጥ አማኝ እሚባል ሰው የለም አንድ የአምስተኛ ክፈል ተማሪ ልጅ ነበር እሱ ለትራንስፖርት ከሚሰጠው ብር ላይ እያጠራቀሙ የመስፍኔን መዝሙር ይወደው ስለነበር ሲዲውን ተከሪይቶ ያመጣ ነበር እሱም ከግቢው ሰው ደብቆ ነው እሚያስቀምጠው እሚከፍቶውም የጌቢው ሰዎች ሳይኖሩ ነው ግን ሁለት ሰራተኞች ብቻ ነበርን እምናውቀው ሲሰማ እንዳትናገሩ ይለን ነበር እኔ ግን ደስ ይለኝ ነበር ግን በህይወቴ ጣልቃ እየገባ የሚለው መዝሙር ስሰማው በጊዜው ኩሽናውስጥ ዳቦ እየጋገርሁ ጠላ ፊልተር እያሰርኩ ጠጅ እያጣራሁ ከላከላዩላይ እየቀመስኩ የዳቦ ጭሴን እያጨናበስኩ ያታምራት ደስታን ዘፈን እውነት መስሎኝ ያልሽው አመንኩሽ እሚለውን ዘፈን እየሰማሁ ያብላቴና እስፒከሩን ከፍ አድርጎ መዝሙሩን ከፈተው እናም በጆሮዬ ገባ በህይወቴ ጣልቃ እየገባ መንገዴን አቀና እሚለው መዝሙር ልቤን ነካው ዘፈኑን ዘግቼ መስማት ቀጠልኩ አጥንት ያለኝ እስከማይመስለኝ ድረስ ተብረከረክህ ያብላቴና ዘመኑ ይባረክ ሁሌም እንዲከራይ እንዲያመጣ እለምነው እና እጠብቀው ጀመርኩ እሱም እናቴ ከሰማች ትገለኛለች ይለኝ ነበር እኔም ውስጤ ጌታን መናፈቅ ጀመረ ቀጥ ብዬ ወደቸርች መሔድ ጀመርኩ ጌታንም ተቀበልኩ የጠፋሁትን ሴት ከ 99 በጎች አንዷን እኔን ጌታ ሊፈልገኝ በመስፍን ጉቱ መዝሙር አማኝ ባልሆነው ብላቴና ልቡን በማረከው መዝሙር እኔንም አገኘኝ ያብላቴናም ጌታን እንደሚቀበል አምናለሁ በ19/97 ጠፍቼ በ 19/98 ፈልጎ አገኘኝ ጌታ ወርሶ የራሱ ንብረት አደረገኝ እስካሁን በቤቱ ፀንቼ አለሁ ክብሩን ጌታ ይውሰድ አሜንንንን ቲጅዬ ተባረኪልኝ እውድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Рік тому +26

    ጥበበኛ ,ሰፊ ልብ ያላት ,ሆድዬ ,እናት ,አስተዋይ ሴት ነች ፣❤ልባም ሴት የመስፍን ጉቱ ባለቤት ጌታ የባረከሽ ድንቅ ሴት ነሽ ፧የሴቶች ምሳሌ ነሽ አንቺን መስማት መታደል ነው ።❤❤❤

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Рік тому +44

    ቲጅዬ የኔ ውድእህት በጣም እወድሻለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ልጆችሽን አገልግሎትሽን ትዳርሽን ይባርክ የምወደው የአባቴን ልጅ ስለጋበዝሽው በሱ ዝማሬ እግዚአብሔር ብዙ ጊዜ ተፅናንቼእለሁ መስፍኔ እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን አገልግሎትህን ይባርክ!!!

    • @asefugebru7576
      @asefugebru7576 Рік тому +3

      መስፍኔ ቱሑት እንወድሀለን
      ዘመንህ ይለምልም ተባረክልኝ ❤🎉❤

  • @hanaayano9143
    @hanaayano9143 Рік тому +4

    My Jesus እያለቀስኩ ደግሞ እየተገረምኩ ደግሞ እያመሰገንኩ እጆቼን በአፌ ላይ እያደረኩ ነው የሰማሁክ አሁንም እራሱ ወንጌል እየሰራህ ነው እኮ መስፍኔ በዛ ላይ ትህትናህ ንፁህ ሰው እንደሆንክ ደግሞ ብሱል እንደሆንክ ኢየሱስ የምር እንደገባህ ደግሞ መዝሙሮችህን ስትዘምር ስታስታውስ የምርም በጌታ የተቀበልካቸው ደግሞ ያለፍክባቸው መንገዶች ዛሬ እንዲ እንድትሆን አድርጎሀል አንተ የተባረክ ነህ ኑርልን❤ titiko us usual ur so amazing woman n ur my inspiration ❤❤❤

  • @sabelaadana8797
    @sabelaadana8797 Рік тому +7

    እውነት ቲጂዬ ተባረኪ ያባቴ ብሩክ ልጅ አንተ ለቤተክርስቲያን ለእዝብም ስጦታችን ነክ ተሻገር ያለው ኢድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው ዘመንክ ይባረክ ወዳጄ❤❤❤

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Рік тому +14

    ስንቱን ተራራ በአንተ አለፊ ስንቱን ሾሎቆ ውሃ ሞለይ በጣም የምወደው ዝማሬ ነው መስፍኔ ሁሉ የአንተ ዝማሬዎች አይጠገብም ❤😢 ዘመን ይለምልም ከእና ቤተሰብ

  • @hiwethaile7294
    @hiwethaile7294 Рік тому +13

    ውዱ በረከታችን መስፍኔ ጌታን ሳላገኝ በፊት በዛ በጨለማ ሒወት ሳለው በብዙ ሱሶች ውስጥ ነበርኩ እና በዛ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ እንደ እንቅልፍ ክኒኒ ኸረ ስንቱ ስንቱ ታለፈ ሚለው ዝማሬ እየሰማው እያለቀስኩ እየተፅናናው በዛው እተኛ ነበር ዛሬ እኔም ጌታ ደርሶልኝ በጉያው ገባው ለምልምልን ወንድማችን❤🙏❤🙏

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 Рік тому +10

    ገና ጌታን ሳላገኝ የአንተ እና የአውታሩን መዝሙር እሰማ ነበር ዛሬም ጌታን አግኝቼ በመዝሙርህ ሁሌም እንደተባረኩ ነው መዝሙርህ የኔ ህይወት ነው ስንቱን ህይወቴን ባንተ መዝሙር አልፌበታለሁ

  • @FantaneshMekruya
    @FantaneshMekruya Рік тому +1

    አቤት እንዴት እንደምወድህ መስፍኔ አረስንቱ ታለፈ መዝሙርህ ከልቤ አይጠፋም ዘመንህ ይባረክ

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Рік тому +17

    መስፍኔ በዝማሬዎችህ ሁሌ እባረካለሁ ጌታ ቀሪ ዘመንህን በእጥፍ ፀጋ ይባርከው።አንድ የምነቅፍብህ ነገር አለኝ።በመድረክ ስታገለግል ዝማሬ ትጀምርና ብዙም ሳትሄድ አቋርጠህ ንግግር ታደርጋለህ ብዙ ዝማሬዎችን ትጀምራለህ አንዱንም ሳናዳምጥ ወይም ሳናመልክበት እንቀራለን። መሣሪያ ተጫዋች አገልጋዮቹም ሲቸገሩ አያለሁ።እኛም እንዲሁ ግራ እንጋባለን ስለዚህ በቀጥታ ዝማሬዎቹን ብቻ ብታቀርብ የሚል ኃሳብ አለኝ።ጌታ ይባርክህ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiytelila7943
    @abiytelila7943 Рік тому +8

    ዋው መስፍኔ ወደጌታ ቤት ሳልመጣ ከ17 አመት በፊት ደስ ብሎኝ ከምሰማቸው ዘማሪያን መሀከል አንደኛው አንተ ነህ ታሪክህን ስሰማ በጣም ተገርምያለው ጌታ እኔንም ከማይረባ ህይወት ውስጥ አውጥቶኝ አክብሮኝ በቤቱ ተክሎኛል ለሡ ክብር ይሁን ተባረክ ወንድሜ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ።

  • @zufanberheberhaneberhe1577
    @zufanberheberhaneberhe1577 Рік тому +5

    ቲጂየ በጣም ታምሪያለሽ ኣለባበስሽ ኣጠያየቅሽ ትዕግስትሽ የማዳመጥ ትዕግስትሽ ሁለንተናሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ

  • @jhonsend7352
    @jhonsend7352 Рік тому +26

    ማርያምን መስፍኔ ውስጤ ነህ🥰😍... ፕሊስ ስብስክራይብ እናድርገው ምንወደው..... ዳይ..

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Рік тому +5

    የሚገርም ከክርስቶስ የሆነ ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነዉ። ለሰርጀሪ በራስ ህይወት ላይ ፈርሞ በስትሬቸር ላይ እየተገፉ መግባትን የሚያዉቅ ብቻ ስሜቱን ያዉቀዋል ።ማንም ቤተሰብ ምንም ማድረግ አይችልም እየተጨነቁ እየፀለዩ ከመጠበቅ ዉጪ ለሁሉም ነገር ገደብ ስላለዉ መግባት አይቻልም። የራሴን ህይወት እንዳስታዉስ እና ዛሬ የመኖሬ ምክንያት የሆነዉን አፅናኙን ጌታ መንፈስቅዱስ ግን ገደብን አልፎ በህይወት ዛሬን እንድኖር አደረገኝ አመሰግነዋለሁ። መስፍን ከአንተ ዝማሬዎች ዉስጥ ስሰማዉ ሁሌም በእግዚአብሔር ህልዉና ዉስጥ እንድገኝ እና እንዳስብ የሚያደርገኝ ዝማሬህ ( እንዴት አልፈዋለሁ) የሚለዉ ነዉ። ደግሞም እግዚአብሔር በአገልግሎትህ በሁሉም ነገር እንዲረዳህ እፀልያለሁ። አገልጋይ ቲጂ አንቺም የሚያንፁንን አገልጋዮች ስለምታቀርቢልን ዘመንሽ ይለምልም።

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Рік тому +16

    ድንቅ ምስክርነት...ትኩስ ፍቅር... ህያው ህይወት!! ተባረኩ!!

  • @tenagnemekonnen6687
    @tenagnemekonnen6687 Рік тому +4

    በህይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባ የሚለው ዝማሬ በጣም ልቤ ያረፈበትና የተጽናናሆበት መዝሙር ነው ተባረክ ገና ታገለግለዋለህ ወንድሜ

  • @abayabay690
    @abayabay690 Рік тому +13

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው:: ትህትናህ ልብ ይነካል : በዝማሬዎችህ ተባርከናል ተባረክ ወንድማችን መስፍን ጉቱ !! ቲጂዬ ተባረኪ ❤️

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ

    Wowow በጣም ጌታን ስላ አንተ አመሳግናለው ክብር ለጌታ ይሁን በጣም ነው ምወድህ ዘማሪ መስፍን ❤እህታችን ትጅዬ ታባራኪ በብዙ

  • @dimirutadele3293
    @dimirutadele3293 Рік тому +9

    መስፍኔ ዉድ የእግ/ር ልጅ የቅዱሳን ቤተሰብ እወድሃለሁ:አንተ አንድም መዝሙር አልዘመርክም::ባንተ የተዘመሩ ዝማሬዎች ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ባንተ ሁኖ እንደዘመራቸዉ ከገባኝ ሰነበትኩ::በመሰጠት የክብር እቃዉ ሆንክለት በብዙ ተባረክ:ክብሩ ደግሞ ክብር ለሚገባዉ ጌታ ይሁን::ጸጋ ይብዛልህ::

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 Рік тому +5

    ጌታን እንደተቀበልኩ መጀመሪያ ከአንድ አማኝ ተውሼ የሰማውት መዝሙር የመስፍኔ መዝሙር ነበር ።ተባረክ መስፍኔ ሌላ ተጨማሪ 33 የአገልግሎት ዘመን ጌታ ይጨምርልህ🙏

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Рік тому +11

    የጌታ ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረኩ የህብረት አንባ ቸርች ባለውለታችን ነች እኔ ጎሳዬ እና ታስተር ሀብቴ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
    ቲጅዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
    መስፍኔ ተባረክ የጌታ ፀጋ እጥፍ ይብዛልህ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 Рік тому +13

    እግዚያብሔር ትልቅ አምላክ ነው ተባረክ መስፍንየ ቲጅየ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስ ያለበት ኢንተርቢው ነው🙏❤

  • @መልእክቶችንይከታተሉ

    ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ በእንባ ነዉ የተከታተልኩት ፡የእኔም ዝማሬ እና ህይወት ተስፋ አለዉ፡፡እየሱስ ጌታ ነዉ ።ትጂየ ተባረኪ።

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Рік тому +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ቲጅየ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ አጠያየቅ ሰው መስማት እንዴት እንደምትችይ ቡዙወች ካንች ቢማሩ እላለሁ መስፍኔ አስለቀሰኝ በጣም ጋታ የባረከው ፍፁም ቅንነት ያለው ወንድም ነው ይጨምርብህ ተባረክ ብየ የሚለውን ቢዘምር እያልኩ ነበር አልተዘመረም

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Рік тому +13

    ዘማሪ መስፍንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርከናል ዘመንህን ህይወትህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ቲጂዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @rahelmesfin1429
    @rahelmesfin1429 Рік тому +9

    አቤት እየሱስ ሰንቶቻችንን ሰው አረከን ስምህ ይባረክ በጣም ነው የምባረክብህ ዘመንህ ይለምልም

  • @sallyhag3967
    @sallyhag3967 Рік тому +43

    You are our blessing from above 👆. I use to listen your songs in tears when I don’t understand Amharic language.ስንቱ ተራራ …. Now I know Amharic fluently. ጎይታ እየሱሰ በርኽ የብልካ መስፍኔ 🇪🇷 ❤️

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou Рік тому +7

    Nikodimos Showን ሁልጊዜ የሚለቃቸውን videos በማየት አትራፊ ነኝ። ዛሬ ደግሞ የምወደውን ዘማሪ አስተዋውቆኛል። ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ሰውን የሚያነሣበት ቦታና እንዴት ከፍ አድርጎ እንደሚጠቀምበት አይቼ ተደንቄ አለሁ።
    ቅር ያለኝ መስፍን ጉቱ ውፍረቱን ለመቆጣጠርም ይሁን ለማጥፋት አለመሞከሩ ነው፣ ሰው ሥጋውን የመቆጣጠር ኃላፊነት አለበት። ደግሞም ይቻላል።

  • @mesfinsheleme7090
    @mesfinsheleme7090 Рік тому +4

    መስፍንዬ አብዛኛውን ታሪክ ባውቀውም እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ተባረክ በረከታችን ነህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Рік тому +2

    በስመአብ መልካምነት እንዴት ደስ ይላል ቅንነት በጣም ትልቅ ስጦታ ነው በእዉነት ስለመልካም ልብ አግዚአብሔር ይባረክ የስብአት የ8 ዓመት ልጅ ያለው ገና የአንተ እና የአውታሩ መዝሙር ይስማው ነው የአደጉት ባንተ እና በ አውታሩ መዝሙር አግዚአብሔር ከብዙ ነገር አውጥቶኛል እኔ ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጊዜ አሁን ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ተቀብያለሁ ግን ሂወታቸዉ ለኛ ትምህርት ቤት ነው በእዉነት ክብር ለጌታ ይሁን ስለ ለናንተ መስፍን በጣም እወድሀለዉ የጌታ ጸጋ ይብዛልን እድሜ ዘመኔ ሁሉ ተባረክ ይሁን በኢየሱስ ስም tg ቆንጆ በጣም ብሩክ ነሽ በጣም እወዳችኋለሁ የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ❤️🥰😍😍😍

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ

    እንኳን አደረሳችው። በጣም የምወደው ዘማሪ ሰው መዝሙሮች በጣም የውስጤ ሰላም ነውና እናም በዚህ አጋጣም የድሮ ዘማሪዎችን በጣም ነው የምወዳቸው አክብሮት አለኝ። መልካም በአል ይሁን

  • @embetfeyessa5786
    @embetfeyessa5786 Рік тому +1

    መስፍኔ ጌተ ኢየሱስ ዘመንኽ ህይወትህ ይባረክ በመዝሙሮች ከስንቱ ወጥቻለሁ አሁንም የብዛልህ ለእኛ በረከታችን ነኸ።

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 Рік тому +8

    በጣም የምንወድህ በአገልግሎት ዝማረዎችህ የተፅናናንብህ ውድ የጌታ ስጦታችን ዘማሪና ሰባኪ መስፍን ጉቱ እጅግ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁን ቤተሰዎችህ በሙሉ ይባረኩ፣የምንወድሽ የእግዚአብሔር አገልጋይ ትዕግስት የወንድማችን መስፍን ምስክርነት እንድሰማ ስላቀረብሽው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @mulualemayhu1863
    @mulualemayhu1863 Рік тому +4

    ልቤ እያለቀሰ ሰማሁት ግሩም ምስክርነት ነው የአባቴን መልካምነት ቸርነት አሳቢነት ብቻ ብዙ ብዙ እኔም እንዳስብ አደረገኝ ። ለባለቤትህ ያለህ ፍቅርና አክብሮት እጅግ ደስ ይላል ተባረክልን መስፍኔ በጣም እንወድሀለን።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +4

    መስፍኔን በጣም ነው የምወደው የማደንቀው እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ይባርክህ::🙏🏽👏🏽👍🏽🇪🇹

  • @shield1974
    @shield1974 Рік тому +3

    አሁንም አብዝቶ በሰማዩ ጠል ያረስርስህ…ዘመንህ ይባረክ…የኔ ስጦታ መስፍንዬ….

  • @zinashtefera8291
    @zinashtefera8291 Рік тому +3

    በጣም የተባረክ ሰው ነህ በመዝሙርህ በጣም ተባርካለሁ ትክክለኛ ክርሰትያን ነህ አንተን ባየንበት የዘንድሮውን ማየት ይከብዳል። ተባረክ

  • @misganakassa123
    @misganakassa123 Рік тому +8

    ተንሰቅስቄ ተንሰቅስቄ 😭😭😭😭😭 ....ጨረስኩት ! ኧይ ኢየሱስዬ ....የኔ አምላክ ... የኔ ኢየሱስ ... !!! ሰው አረገን ... ባላጣው ደና ደና ሰው .... Desatractive ... Rejected ...notty ...grotty የሆነውን እኛን መረጠን ... ማንም ሊወደን ሊያስጠጋን የማንችለውን ወደደን አስጠጋን ... የተከበርን የምንጠቅም አደረገን ... የኔ ታላቅ ወንድሜ ምስኪን ደግ ወንድሜ ኢየሱስ😭😭😭😭😭

  • @hannaayenew5727
    @hannaayenew5727 Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ ደረጃ ላሳየሀው ትህትና ዛሬ ትህትናን አስተማርከን አብሮህ መንግስተሰማይ የሚወርሰው ወንድምና እህቶቻችን ናቸው ተባረክ

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Рік тому +1

    ሁል ጊዜ የእግዚአብሔር ምህረት ይደንቀኛል በጣም የምባረክበት ዘማሪ ነው ተባረኪልኝ ቲጂዬ።

  • @abeedd6720
    @abeedd6720 Рік тому +4

    ፍቅር የሆንክ ሰው!! ማያ ብዬሃለሁ እኔ!! ባለውለታዬ በመዝሙርህ ጌታን አየሁብህ፤ አስቸጋሪዋ ሴት እጄን የሰጠሁብህ የተማረኩብህ በዚህ ቃለ ምልልስ ደግሞ ምን ያህል ትሁት እንደሆንክ አየሁህ። ተባረክ ለምልም!!

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 Рік тому +4

    የሚገርማችሁ ሰሞኑን አንደ ሙስሊም ጓደኛዬ በአጋጣሚ ሰለ መዝሙር ሲወራ አረ ስንቱ የሚለውን ሙሉውን መዝሙር ዘመረለኝ እና ገርሞኝ መስፍኔን በጣም እንደሚወደው ነገረኝ አንተን አለመውደድ አይቻልም ነገር ግን አጥብቀ ያዘው

  • @elsatesfaye2716
    @elsatesfaye2716 Рік тому +11

    ሁፍፍፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው የምወድህ በአገልግሎትህ አይደለም አሁን ጌታዬን አውቄ ቀርቶ በፊት በአለም የልብ ሃሴቤን በማደርግበት ጊዜ ከምሰማው ዝማሬዎች የአንተንና የተከስተን ነበሩ ተበረኩ ብዙልን

    • @kiflezegeye5548
      @kiflezegeye5548 Рік тому

      Hule geze pente yegeba sew sekaram neberk achashe neberk leba neberku yehe dero yetebela film new keyeru I love.

  • @chalewyohanniscj5641
    @chalewyohanniscj5641 Рік тому +1

    ዋዉ በጣም የተጠቀምኩበት ኢንተርቪው መስፍኔ ድንቅ ዘማሪ የቤተክርስቲያን በረከት ነህ መዝሙሮችህ እንዴት ድንቅ ናቸዉ ! ባንተ ስላለዉ ፀጋ ጌታ ይመስገን ከወዳጆችህ መካከል አንዱ እኔ ነኝ ከህይወት ተሞክሮህ በጣም ተምሪያለዉ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ቀና ያድርግልህ አቅራቢና አዘጋጅ እህት ቲጂ ተባረኪ

  • @elsabetabera3422
    @elsabetabera3422 Рік тому +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉውን ቀለመጠይቅ በጉጉት ስጨርስ መስፍኔ ዘመንህ ይባረካ አንተ የጌታ እንደልቡ ነህ በሙላት በጉድለት የማታጉረመርም ብሩክ ሰው፡፡ ተጂዬም ጌታ ይባረኪሽ

  • @tigistyegetalij667
    @tigistyegetalij667 Рік тому +2

    በ አየሱስ ስም ተባረኪልኝ ❤️❤️❤️🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇💞💞

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Рік тому +11

    ቲጂ እና መሰፍኔ የአባቴ ብሩካኀ እኳን ለእየሱስ ክርስቶሰ ለትሳዬ በዓል አደረሳቹ ❤❤❤❤ዘመናቹ ይባረክ አገልግሎታቹ ይባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ በረከቶቻቸን ነቹ ❤❤❤❤

  • @helenabza9268
    @helenabza9268 Рік тому +2

    ቲጂዬ አንዲሁ ዝም ብዬ አውድሻለው የ እውነት..... የኔ ደርባባ ጀግና.....

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Рік тому

    መስፍኔ እንዴት አልፈዋለው ያልኩት ያንን ቀን የሚለው መዝሙር እኔ ህይወት ውስጥ ትልቅ ትርጉም አለው ብዙ አላልፈውም ያልኩት ከባድ ጊዜ ጌታ እረድቶኝ አልፌዋለው ግን ያንን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር ያሳለፍኩት ትዝ ይለኛ በዛ ከባድ ጊዜ ለእኔ መልዕክት ያለው መዝሙር ነበር መስፍኔ ተባረክልኝ ዘመንህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ለምልምልኝ

  • @helenassefa2486
    @helenassefa2486 5 місяців тому

    መስፍኔ ምንም ቃል የለኝም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በረከታችን ነህ ያኑርልን ትህትናህ የሚያስደንቅ ነው እወድሃለሁ 🙏

  • @etagegnehubekele6512
    @etagegnehubekele6512 Рік тому +1

    የሚገርም ህይወትና ምስክርነት ነው እውነት ነው ባለቤቱን እኔም በጣም እወዳታለሁ የጌታን እጅ አይቼባታለሁ።

  • @yonasgebru7302
    @yonasgebru7302 Рік тому +2

    ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ። መስፍኔ ይቅርታ መልካም እና ተገቢ ቢሆንም ለዶ/ር ደረጀ የሰጠህው መልስ ግን ተገቢ እና ወቅታዊ ነበር። አንዳንድ ልቅ ንግግሮች ቁጣም ያስፈልጋቸዋል።

  • @HaileFikadu-nr6lw
    @HaileFikadu-nr6lw Рік тому +1

    መስፍኔ ቲጂ ቀደመቺን እጂ ስቱን ተራራ ባተ አየውኝ የሚለው እስቲንል ትላት የሰማውት ነው የሚመስለኝ ተባረክልን

  • @rebeccad5561
    @rebeccad5561 Рік тому +6

    አቤት ይኸ ድንቅ ጌታ ስሙ ይባረክ ።መስፍኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @addisw1713
    @addisw1713 Рік тому +5

    መስፍንዬ እንኳን ጌታ እረዳህ ለዚክር አደረሰህ 🙏🙏❤️❤️

  • @rahelteka6706
    @rahelteka6706 Рік тому +2

    ቲጂ ተባረኪ የጌታ የክብር መገለጫ ነሽ!መስፍኔ ተባረክ ጌታ የገባው የነካው ሰው ለሌላውም ፈውስ ነው እንዴት እንደተነካሁ አቤት ቃል የለኝም ተባረክ ከነቤተሰብህ ብርክ በል!

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Рік тому +4

    አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ሰንቱን በአንተ አለፌ የአንተ ባሪያ እግዚአብሔር ሰለ ህይወቱ ሰምህ ይባረክ ተመሰገነ 🙌🙌
    ዛሬ እኔም ሰንቱን አለፉኩት በአንተ ተመሰገነ አባባ🙌🙌🙌
    ትጅዬ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልሸ

  • @tsigetube1604
    @tsigetube1604 Рік тому +1

    እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ከጠናጋ ይስጥህ በጣም እንወድሀለን በረከታችን ነህ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @dahab1812
    @dahab1812 Рік тому +5

    የሚገርም ምስክርነት ነው የተስበረ እና የተቅጠቀጠ ልብ መስፍነየ ለበረከት ሆነ ያ ሁሉ ። ይሚገርም ልብ ነው ባንተ ላይ ያለው።
    1 ደቂቃም ያውርህ የምስለኝ።
    የተረፈ ዘምንህ ሁሉ የደስታ የሳቅ የጤና ያርግልህ በእየስሱ ስም!!!!
    እንወድሃለን።

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 Рік тому +2

    ወንድሜ መስፍን የዛሬ ሀያ አመት ጌታን እንደተቀበልኩ ዝማሬዎችህን አብዝቼ እሰማ ነበር ዝማሬዎችህ ወደጌታ ያቀርቡኝ ነበር ተባረክ ።

  • @ASADALI-uw6zb
    @ASADALI-uw6zb Рік тому

    ሁሌም።።እዳገለ ገልክ ኑር የወጌል አር በኛ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ።።።ግን በጣም መዝሙር እወዳለው ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲጎዳኝ።።። በመስፍን ።።ጉቱ ነው እያለቀስ ኩኝ ነብሴ ትታደሳለች 🙏🙏😭ግር ምይለኛል።የሚለውን መዝሙር አረ ስቱን ስቱን ስቱን አለፍኩት ።።የሚለውን ሁሉንም ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Рік тому +4

    ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ ወንድማችን መስፍን ጉቱ እንወድሃለን ❤
    ቲጂዬ አንቺም ተባረኪልኝ

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 Рік тому +17

    ጌታን ሳልቀበል ገና እየቃምን እየጠጣን በ2005 ዓ/ም አካባቢ ስንቱ ስንቱ ታለፈ ውድዬ እየቀደመ በህይወቴ ጣልቃ እየገባ
    አሳለፈኝ የተቆፈረ መቃብሬን ዘግቶልኝ መስፍኔ በተለይ ያንተ ዝማሬዎች ነብስ አይቀርልኝም❤

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому +7

    ጽምፅ ምንም የለኝም ግን ብዙምር ጌታየን በመዝሙር ባከብረው ፍቅሬን ብገልፅከት እያልኩ እመኛለሁ ስለዚህ ጌታየ እንደ መስፍኔ ሊርዳኝ ይችላል ጌታየ ምንም አይሳነውም ብየ ተስፋ አደርግኩ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Рік тому +1

    መስፍኔ ጌታ እየሱስ አሁንም ዘመንህን ይባርክ በጣም ነው የምወድህ። መዝሙሬን ለምን ነካችሁ ማለትህ በእርግጥም እውነት ነው ማንም ዝም ብሎ ተነስቶ የሚዘመረው እንዳልሆነ ከዛሬው ምስክርነትህ ተረዳው ያንተ መዝሙር በብር የሚቀየር አይደለም ሂወትን የሚቀይር እንጂ❗ብዙዋቻችን በየጎዳው ተፅናንተንበታል። እኔ ከማረሳው አንድ "በልዑል መጠግያ" በሚለው መዝሙርህ ነው ልጄን ልወልድ ስገባ ብርታትን፣መፅናናትን፣ጉልበትን ያገኘሁት ዛሬም ድረስ እሱን መዝሙር ስሰማው ያንን የጭንቅ ግዜ አስታውሳለው እንባዬ ሁሉ ይመጣል። መስፍኔ አንተ ልዩ ነህ ባንተ መዝሙር እውነት የእየሱስን እጅ አይቻለው አሁንም ይጨምርልህ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏 አዲስ አለምን እና መሉእመቤት ደምሴን ብታቀርቢልን ደስ ይለኞል የነሱም መዝሙር ሂወት አለው እንደዚህ ምስክርነታቸውን ብንሰማ ደስ ይለኞል🙏🙏🙏🙏

  • @endalegebeyehu1438
    @endalegebeyehu1438 Рік тому

    ይህን የመሠለ የሕይወት ምስክርነት እያለህ በየመጽሔቶች ትሰጥ የነበረው ? ተባረክ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому +2

    ክብሩ ኢየሱስ ጀግናው ይውሰድ
    ተባረኩልኝ ❤❤❤❤መሰፍኔ ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @andinetsisay1444
    @andinetsisay1444 Рік тому +2

    ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ። መስፍኔ ባንተ ላይ ያለ የጌታ ጸጋ አስገረመኝ የምያንፅ ኢንተርቪው ነው።

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Рік тому +2

    ቲጂየ መሥፍኔን ስላቀረብሽልን ጌታ ብርክ ያድግሽ አንተንም ከመልካሟ ባለቤትህና ከልጆችህ ጋር በሠላም አደረሰህ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Рік тому +7

    መስፍኔ እጅግ የምወደውን መዝሙር ነው የዘመርክልን እንዲሁ አምላክህን እያመሰገንክ ዘመን ይለቅ 🙏

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 Рік тому +1

    ወንድማችን መስፍን ጉቱ በመዝሙርህ እጂግ በጣም ተባርከናል ጌታ እየሱስ ይባርክህ አሁንም ዘመንህ ይለምልም ገና የጌታን ስራ ትሰራለህ፣ፀጋዉ ይብዛልህ፣

  • @eleltakah6999
    @eleltakah6999 Рік тому +3

    የሰው ልጅ ሰንት ነገር ያሳልፋል!! ይሄን ሁሉ ያሳለፍክ አትመሰልም I love ur መዝሙር ደምፀህ is amazing! u are given a second chance God is good! መዝሙርህን በጣም አዳምጣለውበጣም ተሰፋ ይሰጠኛል..You are amazing with an amazing voice❤❤❤

  • @rideonbole669
    @rideonbole669 Рік тому +1

    ማፊዬ ምን አይነት ቅንነት ነው ይህ ልብ ከጌታ ካልሆነ ከማ ነው።ተባርከህ ቅር ጌታ አሁንም ባንተ ይሰበካል ስራው ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም ላሁን ላለነው ሁሉ የሚቀር የህይወት ምስክርነት ነው❤❤።ቲጂዬ አንቺም ብሩክ ነሽ ተባረኪ❤

  • @ruthmi
    @ruthmi Рік тому +3

    ቲጂዬ አንቺ የተወደድሽ የኢየሱስ ቆንጆ እወድሻለሁ ተባረኪሊኝ አንቺ ኢየሱስ ጠቃሚ ያረገሽ ጠቃሚ ሰዉ ነሸ ትምህርትሽን ደግሞም የምታቀርቢያቸዉን ምስክርነቶች እሰማና ኢየሱስን አመሰግነዋለሁ ብሩክ ነሽ ።

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Рік тому +19

    I'm speechless by this testimony ,I was crying the whole min ,dearest mesenye may God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤we love you so much ❤❤❤❤❤❤❤your our blessing for this nations ❤❤❤❤❤❤tegiye yenwed hulum tebarkilgi ❤❤❤❤❤huffffff God bless you all ❤❤❤❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Рік тому +5

    የተወደድክ መስፍኔ!!❤🙏 ህያው ምስክርነትህን
    ስሰማ ነፍስ አልቀረልኝም በጣም ነው የምወድህ!! " ዘመኑ የድል ነው የመከናወን " የሚለው ሆ! ዘመንህ ይለምልም!!❤🙏 ጌታ አክብሮሀል ምንም አላሳጣህም!!!!! ደግሞ ወንጌልን በጎዳና እየተሣካልህ ነው! ❤❤❤❤❤❤❤ በርታልኝ የዘመርከው ሳይሆን ህይወትህን አካፈልከን እንጂ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesimamo8154
    @mesimamo8154 Рік тому +2

    መስፍኔ በጣም ናው ምንዎዲህ ❤❤❤
    ያንተ መዝሙር ሁሌ በ እምባ ናው ምሰማው
    ጌታ እየሱስ ይባረክህ ዘመንክ ይባረክ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому +1

    መስፍኔ ወንድማችን እውነት ሳየው ለራሱ የዋህነቱ ይታወቀኛል
    ያኔ ከደረጀ ጋር ተጋጭቶ ሳለ በየዋህነት እንደተናገር ስለተርዳሁ አልቅሽ ነበር ወዳው ይቅርታ ሲል ደግሞ በደስታ አለቀስኩ
    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው
    ጌታ የዋሆችን ስወች ይፈልጋል ።

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 Рік тому +1

    ወይኔ መስፍኔ ታድለህ ባንተ የመንፈሳዊ ሂዎት አገልግሎት በጣም ነው የቀናሁት ጌታ አሁንም ፅጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ደሞ እጅግ በጣም ከምለው በላይ እወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 Рік тому +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ መስፍን እውነትና ቅንነት የተሞላበት ንግግር

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому +8

    ብዙወች ነበሩ ከእኔ የተሻሉ በመልካም ስራ የተመስገኑ
    ደም አፍሳሹን ስው እኔን አዳነኝ 😢
    እኔ አውቀዋለሁ ከየት እንዳነሳኝ😢

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Рік тому

    ምን እንላለን እንደናንተ ያለ ምስክርነት ዙሪያችንን ከበውን🙏🙏መንስፍንዬ!! ዘመንህ ይለምልም!!!! Blessed

  • @elsaadmasu3284
    @elsaadmasu3284 Рік тому

    መስፍኔ አንተ የተወደድክ የልዑል አምላክ ባሪያ እንዴት እንደምንወድሕ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን ከመዝሙሮችሕ የቱን አንስተን የቱን እንጥላለን more ማዕረጌ ነሕ ዘመንሕ ይለምልም ተባረክልን ወንድማችን

  • @abhalake01
    @abhalake01 Рік тому +12

    TG I am jealous of you. Like Mary sitting under the foot of Jesus, you are right there to see an eye with eye with your guests and listen directly from them. Thank you for sharing with us these amazing blessings.

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክ ! እጅግ በጣም ነዉ ሚተሳዝነኝ
    ቢረደ መልካም ነበር። የክርሲቲና ህይወትህ በጣም ሚገርም ነው ። እነማሰግነለን ስለቀረብከ❤

  • @STKHLMRBLX2012
    @STKHLMRBLX2012 Рік тому +10

    መልካም የትንሳኤ ብዓል መስፍንየ ባንተ መዝሙር ተባርከ በት አለሁ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @oM-vc5po
    @oM-vc5po Рік тому

    መስፍን በጣም በጣም የምወድህ ዘማሪ የኔ ጌታ ተባረክ ያንተን ሀይማኖት ባልከተልም ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መዝሙር አዳምጣለሁ በጣም ነው የምዎድህ ልቤን ነካህኝ ረጅም እድሜ ተመኘው ኑርልኝ❤❤❤🙏

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Рік тому

    እውነት ነው በጣም ሲጨቄኝ መስፍኔ መዝሙር ነው ምሰመዉ እንደዉ እኛ ጴንጤዮች ታዉኛ ሙሱልም ኦርቶዶክስ መስፍነን እውነት በጣም ነው ምወድ አተ ከእግዚአብሔር በታች ለዚች ምድር ስጦታ ነህ ❤❤❤

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus Рік тому +3

    መስፍኔ ስለ አንተ ጌታ ይባርክ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው ጸጋ በብዙ ተባርከናል ደግሞም እንባርካለን ባበቃ ነገር ላይ ጠልቃ ገብቶ እድሜን የጨመረልህ ጌታ ይባርክ እንወድሃለን በነገር ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
    ትጅዬ ተባረክልኝ ወድዬን አቅርበሽ መስፍኔን እንደ ምታስደስችው ተስፋ አደርጋለሁ ❤

  • @alemengda382
    @alemengda382 Рік тому +4

    እርጋታሽ እንዴት ደስ እንደሜል❤❤❤ተባረኩ

  • @manitarekegn2474
    @manitarekegn2474 Рік тому +2

    በመዝሙሮችህ ተባርከናል ተፅናንተናል ተሻግረናል አመስግነናል ደስ ብሎናል ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው አንተና የአንተ ሁሉ ይባረክ ቲጂዬ ተባረኪ❤

  • @zelalemgetaneh8632
    @zelalemgetaneh8632 Рік тому

    ዘማሪ መስፍን ዘመንህ ይባረክ ከልጅነት ጀምሮ አውቅሀለሁ በአንተ መዝሙሮች ተጠቅሜያለሁ ተባርኬያለሁ ተባረክ

  • @mahiderso1273
    @mahiderso1273 Рік тому

    ዘማሪ መስፍን ጉቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክ በአንተ መዝሙር ተፅናንቻለሁ መንፈስ ቅዱስ በመዝሙርህ አልፎ እንባዬ ታብሶል ጌታን ሳላገኝ በፊት በጣም በብዙ ዉጣ ውረድ ውስጥ እያለሁ እውነት መዝሙሮችህ ውስጥ እየሱስን አይቻለሁ.....😭እንዴት አልፈው ነበር ያልኩትን ያንን ቀን ክንድህ አሻገረኝ አለፍኩት ያንን ቀን🙏🙏🙏🙏ተመስገን ሁሉም ላይመለስ አለፈ ዛሬ በክርስቶስ እየሱስ የዘላለም ህይወት አግኚቼ ይሀው በቤቱ አለሁ🙏🙏🙏 ተባረክልኝ ቲጂዬ ዘመንሽ ይለምልም😍😍😍😍