‘ባለትዳሮቹን’ እናስታርቃቸው ወይስ እናክማቸው? ፍቅረኛዋ በሰርጓ ቀን የቀረባት ወጣት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +142

    በዝህ ሚዲያ አቅራቢው ጋዜጠኛ አለመሰገድ መሆኑን ሲያይ እንደኔ ሰፍ ብሎ ለመስማት ማነው እርጦ ሚገባ🙌🙌እርጋታ፣ሃሳብ አቀባበል፣አረዳድ፣ ትህትና አንደኛ ነህ✍👌👌

  • @MehaletSete-sv7zj
    @MehaletSete-sv7zj Рік тому +64

    ክብሩን ስላሴ ይውሰድ ስትል እደት ደስ እደለችኝ ❤❤❤❤

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Рік тому +71

    በእውነት በጣም ነው እምወዳት ❤አደበቷ ይማርካል ሁለታችሁም የስዕብና ባለቤት ናችሁ ታድላችሁ ❤❤

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Рік тому +22

    በጣም ድንቅ ናችሁ አለምሰገድ እኮ የልብ አድራሽ ነው ሲአዳምጥ ታድለህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን

  • @amarche5385
    @amarche5385 Рік тому +40

    በስመአብ መመሳገን እንዴት መታደል ነው❤ ስለን እደዚህ የውስጣችን መናገር ለሁላችን ያድለን አስለቀሳችሁኝ😢😢

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ

    ማርያምን ስትል ደስ ስትል
    ፈጣሪ ይመስገን ደግ ሰዎችን ስለሰጠን❤❤❤

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Рік тому +16

    ሁለት ተወዳጅ ሰዎች አስተዋዮች ናችሁ ደስ ስትሉ

  • @mistregatahun3374
    @mistregatahun3374 Рік тому +11

    ውይይ ማርያምን ስትል አንደበትህ ዋው መከባበራችሁ መመሰጋገናችሁ ደስ ሲል በርቱልን እናመሰግናለን❤❤

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ Рік тому +14

    አለም ሰገድ ስላንተ ለማውራት ቃላት ያጥረኛል ጀግናነህ ትህትናህ አክብሮትህ ብቻ ምን ልበልህ ሰላምህ ይብዛ

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa Рік тому +10

    ስወዳቸው እኮ
    አለም ሰገድ
    አዳልክ
    ምተስኖት
    ቲጂ የምወዳቸው ሰወች ናቸወወ በላይክ ተባበሩኝ❤❤❤❤

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ

    በጣም ደስ ይላል እኛ ሀገር ሰው በሂወት እያለ መመሰጋገን ብዙም አልተለመደም አሁን አሁን እየተጀመረ ነውና ቀጥሉበት አሪፍ ነው ሁለታችሁም ደስ የምትሉ ናችሁ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት
    ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።
    (ምሳሌ 22:4)
    #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏🤲💚💛❤🙏

    • @jelo3241
      @jelo3241 Рік тому +2

      “ባገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ አመጣው። ሁለቱም እዚያ ካለችው ቤተ ክርስቲያን ጋር በመሆን አንድ ዓመት ሙሉ እጅግ ብዙ ሕዝብ አስተማሩ፤ ደቀ መዛሙርትም ለመጀመሪያ ጊዜ በአንጾኪያ ‘ክርስቲያን’ ተብለው ተጠሩ።”
      - ሐዋርያት 11፥26

  • @atuatu1139
    @atuatu1139 Рік тому +14

    ዋው ሁለታችሁንም በጣም ነው ማዳምጣችሁ ማቋረጥ አልችልም የናንተን ፕሮግራም

  • @ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ

    ትጂ በእርቅ ማአድ በድምፅ በጣም እከታተልሸ ነበር በጣም እውቀት ያለሸ የንግግር ችሎታ ያለሸ ነሸ ።
    አሁን ደግሞ በምሰል በማየቴ በጣም ደሰ ብሎኛል ጎበዝ ነሸ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥሸ 🙏❤🙏

  • @jelo3241
    @jelo3241 Рік тому +1

    አሁን ገባኝ አለምስገድዬ ይሄ ሁሉ ትህትና እና የጋዜጠኛ ስነምግባር ለካ በነቲጂዬ አይነቱ መልካም ስው mentor ተደርጎ ነው ሁሉታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ በጣም እወዳችሃለው ቃላት አጣሁላችሁ አቤት ንግግር ፣ ስነስርአት አትጠገቡም ሶስት ክፍል ይሁንልን ከዛም በላይ

  • @zeritushashego5712
    @zeritushashego5712 Рік тому +4

    አለምሰገድ!!! ትሁት ነህ. ስወድህ!!! ማርያምን ስትል ደግሞ……..!!!!! እንትን ልጁ ይጠብቁህ ወንድም አለም!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos8768 Рік тому +5

    ዋው የአንተን ፕሮግራምም ሆነ እንመካከርን የምከታተለው ነው ሆኖም ዛሬ ደግሞ ሁለታችሁንም አብራችሁ ሳያቸሁ በጣም ደስ ብሎኝ ተከታተልኩዋችሁ ደስ የሚል ዝግጅት ነው። ትዕግስት እናንተ ጋ ብቻ ሳይሆን እኛንም ውጭ ያለነውን በጠራናት ቁጥር ያላትን ጊዜ አብቃቅታ እያገዘችን በመሆኑ አንዷ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ያክብራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ። በርቱ ቀላል ሥራ አይደለም።

  • @eshetuderso1170
    @eshetuderso1170 Рік тому +11

    ዋው ሁለቱ እንቁዎች በጣም ነው ምኖዳቹ ❤❤

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Рік тому +4

    ቲጂዬ እና አለም ሰገድ በጣም እናመሰግናለን። በፈጣሪ እርዳታ የእናንተን የዕርቅ ማዕድን በመስማት ብቻ ከነበርኩበት የስነልቦና ችግር ለመውጣት ችያለሁ። ከኔም የባሰ ችግር አለ እያልኩኝ ብዙ ተምሬባችሁዋለው።

  • @TsegaTK
    @TsegaTK Рік тому +3

    ቲጂየ እ/ሄር ይባርክሽ። እኔም በሆነ ኣጋጣሚ ኣንድ ሁለት ጊዜ ኣንችን ኣግኝቸሽ ነበር እና እጅግ በጣም መልካም እና ትሁት ሴት ነሽ። ፈጣሪ ዘርሽ ይባርክልሽ።

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Рік тому +3

    ደስ ስትሉ ቅዱስ ሳላሴ ሁለታችሁንም ያክብራችሁ❤ ደግሞ ስነስረአትሽ ሁሉ ነገርሽ ማማሩ

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Рік тому +2

    አለም ሰገድ አስተዋይ ስነምግባሩ በራሱ አስተዳደጉ ያስታወቃል ደስ የሚለኝ ፕሮግራም ነው በተለይ አብሮ አደግነታችውን ስትናገሩ ደስ ነው ያለኝ እድሜና ጤና ይስጣቻው

  • @BarkonBezawit
    @BarkonBezawit 5 місяців тому

    ክብሩን ስላሴ ይውሰድ ስትል አንደበቷ ይጣፍጣል እንዳከበርሻቸው ስላሴዎች ያክብሩሽ የኔ እናት😍😍😍

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 Рік тому +9

    ቲጂ ሆሌም እንደዚህ ምትመጪ አሪፍ ነበር 😊 አለም ሰገድ ማሪያምን ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    ሁለት ትሁቶች ስወዳችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን አሌክ ቲጂዬን በድጋሜ ጋብዝልን የማይጠገብ አደበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selinahabtamu3106
    @selinahabtamu3106 Рік тому +1

    ለኔ ብቻ ሳይሆን የልጄን ህይወት ቀይራችኋል። የ1ልጅ ታሪክ አብረን ሰምተን ታሪኩ ልጅቷ ሚሊየነር አግብታ እናቷን ገጠር እያለች ከጓደኞቿ ጋር ፏ ስትል ኖራ ባልም፣ብሩም፣ ጓደኞቿም ጠፉ ወደ እናቷ እጅ ወደቀች ልጅ አስታውሳ ነገረችኝ ተባረኩ። ትዉልድ ቀይራችኋል። 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Рік тому +2

    እንደአለም ሠገድ የዋህ ሠዉ የለም የዉነት ትትናዉ የሚገርምነዉ ይሄን ሚዲያ ታለም ሰገድ ሌላ ሢያቀርብ አልወድም ሁሌም አንተ አቅርብልን አለም ሠገድ እወድሀለሁ የኔ ወንድም ❤😊😊😊

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Рік тому

      በፊት ተሻገር ጣሰዉ ነበር የእዮሃ ድምቀት አሁንም ድምቀቱን አጊንቷል

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 Рік тому

      @@ግእዝቲዮብ አለም ሠገድን የሚያክል የለም የዉነት በጣም ነዉ የምወደዉ የማከብረዉ በቃ እሱ ተሆነ በደስታነዉ የማዳምጠዉ ሥርአቱ ትህትናዉ ብቻ ብዙ ብዙ ቃል የለኝም 💋🥰😘😍 እግዚአብሔር ይጠብቀዉ 👏👏👏

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 Рік тому +3

    መቀጠልማ ግድ ነው አንድ ሶስት ክፍል እጠብቃለሁ ቲጂ አለምሰገድ አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏🙏

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 5 місяців тому

    እኔ ግን በልጅነቴ እንኳንስ ለአባቴ ለእናቴ ጠቅላላ ለጎረቤት በሙሉ ስላላክ ነው ያደጉት አሁንም ወደ ስልሳው ልገባ ሁለት ቀን ቀርቶኝ እንኳን የማልላከው ሰው የለኝም እንኳን ለውድ ባለቤቴ !!!!

  • @Naniya254
    @Naniya254 Рік тому

    ቲጂ እንዳልክ እና አለም ሰገድ የእርቅ ማድ ሱሶቼ ነበራችሁ የምርጨሀሙስና ማክሰኞ በጉጉት ነበር የምጠብቀው በጣም ብዙ ሰወች እንዲከታተሏችሁ አድርጌለሁ በእርግጠኝነት ሁሌ የእርቅ ማድን ሲሰሙ የሚያስታውሱኝ ይኖራሉ በጣም ብዙ ታሪክ የተማርንበት ራሳችንን ያየንበት ራሳችንን ያጠነከርንበት በጣም ደስ የሚል ትዝታ አለኝ ማዳመጥ ካቆምኩ ብቆይም😍😍😍

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 Рік тому +2

    ቲጂየ አድናቂሽ ነኝ የማቅሽ በሬድዪ ነበር የዛሬ 9 አመት ጀምሬ እከታተልሻለሁ በእርቅ ማዕድ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Рік тому +2

    እናመሰግናለን እኔም ልጅነቴን ነው ሁሌም የምናፍቀው ጠንካራ የሆንኩት በልጅነቴ ሁሉን አይቼ ሰላደኩነው❤

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 Рік тому +2

    Tg በጣም የምወዳት ቅዳሜ ከሰአት ሁሌም የምጠብቀው እንመካከር ላይ የምታነሻቸው ሃሳቦች ስወዳቸው አሌክስ በጣምምምምምም እናመሰግናው

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr Рік тому +2

    ደስ ሲል እርጋታችሁ እራሱ በቂ ነው
    ስላሴዎች ይጠብቋቹ እመቤቴ አትለያቹ

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому +2

    ዋውውው መመስጋገን ጥሩ ነው አብራችሁ እደስራችሁ አልጠበኩም ለካስ ምርጥ ባለሞያ ግዜጠኛ ነው ስጎ ገብ ትመስለኝ ነበር ኮርቸብሀለሁሁሁሁሁ በርታ

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 Рік тому +1

    Wendimachin Alemseged enameseginalen betam asfelagina medemet yemyasfelig timhirtawi mikri new yakerebkilin betam enameseginalen le ehtachinm u r so intelligent & open minded so thanks so much ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍💖💖💕

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Рік тому +6

    ትጉ ምርጥ ስው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት Рік тому +7

    የእርቅ መዐድ እንቁዎቹ ስወዳችሁ😍😍😍

  • @edenworku2646
    @edenworku2646 Рік тому +2

    ❤ኡፍ ማርያምን ሰትል ደሰ ትላለ❤

  • @tayechgmeskel9087
    @tayechgmeskel9087 Рік тому +3

    የሁለታችሁም በጣም አክባሪያችሁ ነኝ።

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Рік тому

    ቲጅዬ በጣም ነው የምወድሽ. ህትናሽ ሁሉ ነገርሽ. የኢትዮዽያ ትልቅ ሀብት ነሽ.

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Рік тому +2

    ውይይይይይ እስከመጨረሻው ሳዳምጥ ሁሉንም ህይወት አንኳክታችው ጥሩ ትምህርት አስተላልፉችኋል ደስ ይላል

  • @MhrtZwdy
    @MhrtZwdy Рік тому +4

    ውይይይ ሁለት በጣም የምወዳቸው ሠወች እዴት ደስ ይላል ትጅየ ትለያለሸ በጣም ነው ምወድሽ ማርያምን ❤❤❤❤

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 Рік тому +1

    ወይኔ ሁለት እንቁዎች ልበ ቀናዎች አንደበተ እርቱ አስተዋይ አዳማጭ በናተ መማር መታደል ነው ቲጂዬ አለም በጣም ነው እምወዳቹ

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 5 місяців тому

    የኛ አገር ወንዶች 80/100 በጣም ግብዞች ናቸው በተለይ ለሚስቱ እሺ ብሎ መታዘዝ በጣም ውርደት ይመሥላቸዋል በፍቅር ተሸናንፎ ደሞም በሁለቱም እሺ ባይነትን ሃሳብን መቀበል መስጠትን ማፍለቅን በግልፀ በቅንነት መነጋገር መልካም ነው እህቴ አመሠግንሻለሁ
    በርቺ!!!

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Рік тому +1

    ቲጅዬ እንቁ ኢትዮጵያዊ ስወድሺ እድሜሺ ይርዘም

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 Рік тому +1

    አለምሰገድ ምርጥ ሰው አንተን ለማየት ነው ይህን ቻናል የማየው ❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Рік тому +2

    ትጂዬ ምርጥ ሰውበጣም አድናቅሽነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠሽ 🥰🥰

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Рік тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ እንድህ ነው የትምህርት ጥጉ የተማረ ሰውን ይገነባል እግዚአብሔር ይስጣችሁ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ትግስት ዋልተ ንጉስ የሴቶች ተምሳሌት ❤❤❤❤❤❤

  • @sosinahaddis7967
    @sosinahaddis7967 Рік тому +6

    ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ ❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Рік тому

    ዋዉ ደስምትሉ ጋዜጠኜች በጠምነዉ ምወደቹዉ ፈጠሪ እድሜ ይስጠቹዉ ከልብ ነዉ ምሰሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአቤሔር ቀራዉን ዘመናቹን ይበርክ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Рік тому +7

    ሁለታችሁም ስወዳችሁ ከምር ለሰው ነው የኖራችሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @bezachala5841
    @bezachala5841 Рік тому

    ቲጂዬና አሌክስ በጣም የምወዳችሁ ባለውለታዎቼ ከመጣብኝ ፈተና እግዚአብሔር ቀጥሎ የታደጋችሁኝ ናችሁ ውለታችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ።

  • @mimibekele5644
    @mimibekele5644 Рік тому

    ቲጂዬ አለምዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ከኤፍኤም ጀምሮ መልካምና ጥሩ ትዉልድ ፈጥራችሁልናል ክብር ይገባችኋል እግዚአብሔር ያክብራችሁ ❤❤❤❤❤

  • @hananm1530
    @hananm1530 Рік тому +1

    የእርክ ማእድ ላይ የምትሰሩት ባተቃላህ ከልባችሁ ሰው ናችሁ❤❤❤❤❤ ግን ክፍል 2yelewim እንዳልክንም አንድ ቀን ጋብዘው አሌክስ❤

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 Рік тому

    ይሕንን ሚድያ መከታተል የጄመርኩት አለም ሠገድ ከመጣ ቡሐላ ነዉ ከዚሕ በፊት በርቅ ማድ ሬድዮ ነበር የምከታተለዉ በዚሕ ሥላገኜሑሕ በጣም ዴሥ ብሎኛል ትጄ ዴግሞ ምርጥ ሤት አሥተዋይ🙏

  • @hiwihiwi-t3y
    @hiwihiwi-t3y Рік тому

    በጣም ይገርማል ይሕ ሁሉን የሁሉንም ቤት ነዉ የሚነካዉ በተለይ የኔን እይለቀስኩ ነዉ እስከመ ጨረሻዉ የሰማሁት አመሰግናለዉ😢😢

  • @tigisttg4018
    @tigisttg4018 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የእርቅ መአድ የርጅም ጊዜ አድማጭ ነኝ ብዙ ተጠቅሜለው ሞክሽ አመሰግንሻለሁ ኢትዮ ስመጣ የመጀመሪያው ወደ አንች መምጣት ነው

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Рік тому +1

    ንግስቷ፣ስወድሽ፣እኮ፣ሳይሽምሳዳምጥሽም፣አልጠግብሽም፣ዋው፣ሁሉትምርጦች፣🎉

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому +5

    መመሰጋገናቹ፡ደስ፡ስል🎉❤❤

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Рік тому

    በጣም በጣም በጣም የምወዳችሁ ሰው ምንም ሣይከፍል የሚታከምበት ኘሮግራም ነው ተባረኩ እኔl በግሌ ምነው በሬድዩ ቀደም ብዬ በተከታተልኩ እያልኩ የሚቆጨኝ ኘሮግራም ነው፡፡ ከምንሰማቸው ኘሮግራም ብዙ ትምህርት የሚሰጥ ኘሮግራም ነው አማኑኤል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ Рік тому +1

    ይህ ትምህርት መደገም አለበት እባክህ አለምዬ ❤

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Рік тому

    የሚገርመኝ ነገር ድሮ ሬድዮ ሰሰማ ይሄ አይመለከተኝሜ አልሰማም ብዬ በተለይ ቲጂ ሰታወራ ላልፈው እፈልግና የሆነ ሃሳብ ሰሰማ ቆይ እሰኪ ብዬ ትንሽ ልሰማ ብዬ እሰከመጨረሻ በተመሰጦ የምሰማሽሰ ነገር even now ቆይ ሌላ ነገር ልይና እከፍተዋለው ብዬ የተውኩትን ሰሰማሽ የተመሰጥኩትሰ ነገር ወይ አላህ የሰው ልጅ የራሱን እውነት የሚሸሽበትን ምክንያት ባውቅ ችግሬን መፍትሄውን አገኘው ነበር ለምኑን love you guys ❤

  • @Bedada-rm3qs
    @Bedada-rm3qs Рік тому

    እንዴት አይነት ልበ መልካም ሰው ነህ ብዙ ተምሬያለሁ በፕሮግራምህ ቆይልን

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому

    ቲጂዬ ምርጥ እረዥም ዘመን በሬዲዮ እያዳመጥኩሽ ባይነ ህሊናዬ ስስልሽ ነው የኖርኩት በጣም ነው ይምወድሽ እንዳልክ አሰፋ አለምሰገድ በጣም የምትገርሙ ሰዎች ናችሁ ትህትና መስማት ውይይ መታደል ነው እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርላችሁ፡፡

  • @louatlouat4342
    @louatlouat4342 Рік тому

    ዋውውውው ስውዳትነበር በተለይ ካንተጋር ሳያችሁ ይበልጥ ደስ አለኝ ምርጦቼ ናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому +3

    ስንት አይነት ትግስተኛ ሰው አለ በስማም ተባረኩ

  • @koki9528
    @koki9528 Рік тому +1

    ሁለት ዕንቁዋች በጣም ነው የምንወዳችሁ❤

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 Рік тому

    የርቅ ማድ የምወደው ፕሮግራም ነበር አረብ ሀገር ስመጣ ማግየት አልቻልሁም በሱምትክ እዮሀን እከታተላለሁ ክበሩልኝ የምትወደዱ ነናችሁ👌👌👌

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 Рік тому

    ትዕግስት ም አሌክስም ምንተስኖትም ስወድችሁ እንዲሁም እንዳልክ
    እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጣችሁ

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 Рік тому

    ቲጅዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ባለውለታዬ ነሽ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ፡ ያ ክፍ ቀን አልፎልኛልና።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +2

    ትዕግስት ዋልተንጉስ እና አለም ስገዲን ስወዳቸው😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @zeritushashego5712
    @zeritushashego5712 Рік тому +3

    እናትና ልጁ ይጠብቁህ ወንድም አለም!!!!

  • @selinahabtamu3106
    @selinahabtamu3106 Рік тому

    በዚህም ሰአት ስለራስሽ ከማውራት ይልቅ ትመክሪያለሽ ታስተምሪያለሽ ዋው 😲👏👏👏👏👏👏

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Рік тому +3

    እኔ ይታረቁ አልልም በተለይ በተለይ ወደ ሌላ ሴት ጋር የሄደን ምን አይቶ ሄደ ለምንስ ይመለሳል አንድ ጥርስ ከተነቃነቀ ማስወገድ ነው አይደል በርግጥ በመሀል ልጆች ይኖራሉ ግን ከእንደዚህ አይነት አባትነት ቢቀርባቸው እላለው።

  • @lishanali4252
    @lishanali4252 Рік тому

    ሁለታችሁም እርጋታችሁ የሰዉን ሀሳብ ስታዳምጡ በጣም አስተማሪ የሆነ ሀሳባችሁ ይማርከኛል ተባረኩ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +1

    አለባበስሽ ሲያምረ በቃ ሴት ነሽ❤❤❤

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 Рік тому +3

    የእውነት በጣም ነው ትምህርት የምትሰጡት❤

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Рік тому +1

    Allah bereka yarigachu lijochachu yibareku lesew bemitiredut ene tedesetiku merdat yehewot kulf 🔑 new eniredada.

  • @AzebbB74
    @AzebbB74 Рік тому

    አለምዬ ታድለክ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Рік тому

    Thank you for your time 🙏

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ Рік тому

    የኔ ትዝታዎች እናንተ እኮ ሳዳምጥ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ በኔ ውስጥ እናንተ አላቹ

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 Рік тому

    ወይኔ ስነስራአትሽ በጣም ይለያል ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጲያውያንናችሁ

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Рік тому +1

    ትግስት ወልደንጉስ!
    እንዴት ደስ ይላል።

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Рік тому

      ስምን መላአክ ያዋጣዋል በጣም ይመጥናታል።

  • @almelenai6593
    @almelenai6593 Рік тому +2

    ደስ ስትሉ

  • @sosinahaddis7967
    @sosinahaddis7967 Рік тому

    ቲጂዬ ሀዋሳ ይላክልን መፅሐፍሽ አደራ

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 Рік тому +1

    በጣም የሚደነቅ ትምህርት ነው
    ኣለም ስገድ በጣም ሳላመስግንህ ኣላልፍም

  • @muntbaba1713
    @muntbaba1713 Рік тому +2

    TG I can’t wait to read your book!

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Рік тому +2

    አለምዬ የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedesmekonen5878
    @mekedesmekonen5878 Рік тому

    ቲጂዬ በጣም እወሻለሁ ላረሽልኝ ነገር አመሰግናለሁ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Рік тому

    የምወዳት እቁ ስላቀረብካት ደስ ብሎኛል ስወዳትኮ

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m Рік тому

    Alemseged you are beast you are very important for ethiopian people tank you very much ilove you

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ

    betam yebwdachu tetina ardad alemiy tigi egizabeher yebarkachu ❤❤❤❤🙏

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @EEe-e3m6s
    @EEe-e3m6s 4 місяці тому

    እኔም በጣም ምወደው ጋዜጤኛ እርግት ያለ

  • @jemilaahmed8994
    @jemilaahmed8994 Рік тому

    አለም ሰገድ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Рік тому +3

    እንደኔ ሁለቱንም የሚወዳቸው

  • @amefke2069
    @amefke2069 Рік тому +1

    ፈጣሪ ያበርታችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Рік тому +2

    ቲጂዬ.የኔ.ፍቅር.እንኳን.ደና.መጣሽልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 Рік тому +1

    ወይ ጉድ ባለቤቴን ቁጭ አደረግሽልኝ ወይ ጉድ ይፕው ላብድ ነው