Ethiopia | ከጨጓራ በሽታ እስከወዲያኛው ለመገላገል | የህክምናውን እከመጨረሻው ይመልከቱ | በውጤቱም ይገረማሉ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 128

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 7 місяців тому +3

    ጌታይባርክልን ዶክተር ዳኒ

  • @ዲበኩሉትግራይሚድያ
    @ዲበኩሉትግራይሚድያ 7 місяців тому +5

    የጨጓራ ነገር አይነገርም በጣም ክፉ በሽታ ነው ማን እንደ ምንጠይቅ ግራ ገብቶናል

  • @Sunrise20242
    @Sunrise20242 7 місяців тому

    ጠና ይስጥልኝ ዶክተር, ዳኒኤል . ለሚትሰጠን ትምህር ት በጣም አመሰግናለሁ..
    ከተቻለ, ስለ LP(a) እና መፍትሄ ቢድዮ ብትሰራልን ደስ ይለኝ ነበር , አመሰግናለሁ.
    ሀይለ , ከኖርወይ

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተርየ እረጅም እድሜ ኑርልን

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 7 місяців тому +1

    Thank you for sharing it’s helpful

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 7 місяців тому +2

    Thank-you DR

  • @ኢትዬሀገሬ
    @ኢትዬሀገሬ 7 місяців тому +3

    Hey Dr. can you make another video about H pylori infection and treatment please.

  • @sisayworkneh6361
    @sisayworkneh6361 7 місяців тому +1

    በጠም ጠቃሚ ህክምና ነው እምሠጠው ዶክተር እግዚር ይሥጥልን

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @TadelechYimer-w2v
    @TadelechYimer-w2v 7 місяців тому +4

    አመስግናለሁ ዶክተር የኔ ችግር የጮጋራ ፔን ነው ማቃጠል የለብኝ በፊት ቃር ያስቸግረኝ ነበር አሁን ዶክትሬ የጨጉዋራ ከምግብ በፊት ሚዋጡ መዳኒቶች ወስዳለሁ አሁን ግን በደረቴ መሐል ነው ሚወጋኝ ምግብ ካልበላሁ ስላም ነው ከበላሁ ግን በቃ ስቃይ ነው ምን ተረዳኛለጅ።

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 7 місяців тому +1

    thank you dr !!! great info... bless you more !!!

  • @tesefalove1834
    @tesefalove1834 7 місяців тому

    እንኳን በደህና መጣህ ዶክተር

  • @12Ethiopian
    @12Ethiopian 7 місяців тому +1

    Thanks for your efforts.

  • @elizabethmichael8768
    @elizabethmichael8768 7 місяців тому +4

    ሰላም ዶክተር እንደምን አለህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ !
    እኔ የምኖረው ኢሮፕ ውስጥ ነው የኔ የጨጏራ ህመም ሃይለኛ አሲድ መርጨት ነው በጣም ነው የምቃጠለው oméprazole 20mg የሚባል መድሃኒት እወስዳለሁ በምወስድበት ሰአት ምንም ችግር የለም ያገኘሁትን ሁሉ እበላለሁ ችግሩ መድሃኒቱ ሲያልቅ እንደገና ይነሳል እና እኔን ያሳሰበኝ እስከመቼ ድረስ ነው መድሃኒት የምጠቀመው የሚለው ነው

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot 7 місяців тому

      ልክ እደኔ ኡፍ ከአመት በላይ ሆነኝ ከኒና መጠቀም ከጀመርኩ ከኒናዉን ስወስድ ደህና እሆናለሁ ሳቋርጠዉ ግን ያመኛል😢

    • @biruktawitmekonnen3713
      @biruktawitmekonnen3713 7 місяців тому

      ሲያማቹ ፀልዩበት እኔ በፀሎት ድኛለው አሁን Omeprazole አቁሚያለው በጣም ሰላም ነኝ።

  • @kasimbereka2717
    @kasimbereka2717 7 місяців тому

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @mesfinbelete6932
    @mesfinbelete6932 7 місяців тому +2

    Hi Dr , I’m your long time follower I am taking Omeprazol 20 mg I feel good after I started taking it but I tried to skip it and came back again I’m asking you that if there’s any problem when I take it for long term
    Thank you!

  • @raheldebesay5052
    @raheldebesay5052 7 місяців тому +1

    ሰላም ዶክተር ስለ retnols tretnols (antiaging)cream or syeums ብታብራራልን የትኛው ለየትኛው ጉዳት ካላቸው እንዲሁም መች መጠቅም እንዳለብን ከስንት እድሜ ጀምሮ?

  • @Noour-b6e
    @Noour-b6e 7 місяців тому +12

    ሰላም ዶክተር እኔ የጨጓራ ባክቴሪያ ኢንፌክሽን ነበረብኝ ኢንዶስኮፒ ታዞልኝ ታይቼ ቆስሎዋል ብለውኝ ፓንቶ ፕራዞል. እና ዶምፒ ያለማቋረጥ ለአንድ አመት ወስጄያለው የምኖረው ዱባይ ነው ምንም ለዉጥ የለውም ባክቴሪያው ጠፍቶዋል ግን ቁስለቱ አንዳንዴም ይደማል😢😢 መፍትሄ ካለክ በሱ የተነሳ ሙሉ ሰውነቴ በሽተኛ ሆኛለው

    • @yenetena
      @yenetena  7 місяців тому +4

      በቪዮ ላይ የቀረበው መድሃኒት በጣም ይረዳዎታል ዶክቶሮት እንዲያዝሎት ይጠይቁ

    • @Noour-b6e
      @Noour-b6e 7 місяців тому

      @@yenetena አመሰግናለሁ ዶክተር ክብረት ይስጥልኝ

    • @babou74renaux12
      @babou74renaux12 7 місяців тому

      Salam doctor hpaylory kehones ,ebakih besu zuria vidéo siralen enatea dème New yemiastawikat inexium kalwateche
      Bekidemia betam ameseginalehu.

    • @wubitualemayehu5932
      @wubitualemayehu5932 7 місяців тому +1

      Tadya min iytebekish new betam befitnet hededesh metakem inji iskemetimoch new mititebeki dema malet alser honwal stomach cancer indale atakim beftinet wede doctor hiji my sister ye stomach cancer indayfterbish tolo hedesh takemi This is my advice thank you

    • @mintewabtsegaye3513
      @mintewabtsegaye3513 7 місяців тому

      ዶክተር እኔ ጨጓራ ዬ እረጅም ጊዜ ያመኛል ኢዶስኮፒ ተነስቼ ነበር ቁስት እና አሲድ ይረጫል ብሎኝ ነበር ኦሞ ፕራዞል ብዙ ጊዜ ወስጃለሁ ለማቆም ግን አልቻልኩም ሳቆም ያቃጥለኛል የተሻለ መፍቴ ካለው

  • @bayushgubena5574
    @bayushgubena5574 7 місяців тому

    Thanks God bless you

  • @mulugetanega553
    @mulugetanega553 7 місяців тому

    Thank you Dr.

  • @lasabt.6023
    @lasabt.6023 7 місяців тому

    በጣም ነው የማመሰግንህ ብዙ የጤና ቸግርን የሚያቃልል እና ግንዛቤ የምንአገኝበት ቻናል ለትምህርትም ለጥንቃቄም ከፍተህ ስለምታቀርብ ልን የቋንቋ ችግር የለባቸውም ሰዎችም በራሳችን ቋንቋ ጠቀሜታህ በጣም ብዙ ነው ::
    እባክህ ኤች ፓይሎሪ ባክቴሬያ የሚባለው የህመሙ ምልክት ምን እንደሆነና መዳኒቱ ምን በቀላሉ ማግኘት የሚቻልበትን ቪዶዬ ስራልን :: ጨጋራ ነው እየተባለ አድሜ ልካችውን በሽተኛ የሆኑ በጣም ብዙ ሰው ነው ያለው እባክህ ለቤተሰብ ነው ::

  • @bezaabebe5149
    @bezaabebe5149 7 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዶክተርዬ ❤❤❤❤

  • @AlmazDebesay-l1o
    @AlmazDebesay-l1o 7 місяців тому +1

    Thank you!!

    • @yenetena
      @yenetena  7 місяців тому

      You're welcome!

  • @yrgaalemhadera8949
    @yrgaalemhadera8949 7 місяців тому +1

    Enamesegnalen

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 7 місяців тому +1

    ❤❤❤ Tebarek doctor

  • @Jocy939
    @Jocy939 7 місяців тому

    Hello Doctor
    last 15 years I been on Pantoprazole sod EC 40mg still I’m sick, Now what I understand I DIDN’T take properly. Thank you for your explanation bless you more

  • @halimanur5054
    @halimanur5054 7 місяців тому +2

    h pylori በተደጋጋሚ ሊጠፋ አልቻለም ምንድነው መፍትሄው Dr.

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 7 місяців тому +1

    Thanks ❤

    • @yenetena
      @yenetena  7 місяців тому

      You're welcome 😊

  • @betelihemwendimu7677
    @betelihemwendimu7677 7 місяців тому

    Thanks Dr

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 7 місяців тому

    ስወድክኮ ተባረክልኝ

  • @hirutmehretu8120
    @hirutmehretu8120 7 місяців тому

    ተባረክ

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 7 місяців тому +3

    ሰላም፣ዶክተርዬ፣እድሜ እድሜ ልከን በጨጓራ፣በሽታ እንደተሰቃየሁ ነው የመዳኒት ጥገኛ ነኝ፣የኮሎን፣ችግርም አለብኝ ሁለት ግዜም፣እንዶስኮፕ፣ታይቻለሁ፣ቶፓራዞል፣የሚባል መድሀንት፣እየውሰድኩኝ ፣ነው፣አሁን ያስቸገርን የእንጄት (የሆድ) መነፋት በጣም፣ተቸገርኩኝ፣እርዳታህን እሻለሁ፣አምሰግናለሁ።

    • @guenetzeleke4790
      @guenetzeleke4790 7 місяців тому +2

      ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፈፅሞ ይማርሽ🙏

    • @yenetena
      @yenetena  7 місяців тому +2

      በግል በinstagram ያግኙኝ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 7 місяців тому +1

    የሆድ መነፋት የሚቀንስ መፍቴ ላይ የሚያተኩር ግንዛቤ ብትነግረን

  • @senaitmekonnen464
    @senaitmekonnen464 7 місяців тому +1

    Tebarekelen❤❤❤❤❤❤

  • @bezaadmasu4602
    @bezaadmasu4602 7 місяців тому

    thank you

  • @familyfirst2634
    @familyfirst2634 7 місяців тому

    Hi Dr please please 🙏 about HP please 🙏 I’m taking different antibiotics and I’m still positive
    Thank you 🙏 appreciate you!!

  • @SamiSami-un3fe
    @SamiSami-un3fe 7 місяців тому +1

    ሰላም ዶር እኔ የጨጓራ ባክቴሪያና የአንጀት መቁሰል ተብዬ ለረክም ግዜ ማድሃኒት እጠቀማለሁ ሳቋርጥ ያመኛል ምግብም መርጬ ነው የምበላው እንደ ዛም ሆኖ ሰላም አይሰማኝ ም ምን ማድረግ አለብኝ ምክርህን እሻለሁ አመሰግናለሁ

  • @aberashjember4851
    @aberashjember4851 7 місяців тому

    ዶክተር በደንብ አልገባኝም እኔ 15 አመት በላይ ጨጓራ ታማማሚ ነኝ መዳኒት መኖሩን አላዉቅም ነበር ዶክተር በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 7 місяців тому +2

    በጣም እናመስግናለን ዶር 🙏 እኔ ለረ ጂም ጊዜ ፓንቶ ፕራዞል ተጠቃሚ ነኝ ችግሩን የሚያስነሳበኝ በዋናነት በሥራ እና በልዩ ልዩ ምክንያት አርፍዶ መመገብ ነው መጠየቅ የምፈልገው ለረጅም ጊዜ ሲወሰድ ሌላ ጉዳት አያደርሰም ወይ?ከዚህስ የተሻለ መድሃኒት ምን ብጠቀም ትመክረኛለህ ? ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህመሙ እየጨመረ መድሃኒቱ ግን እየለመደ የመጣ የመስለኛል::

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 7 місяців тому

      Panto praxol ke 15 ken belay aywesedim

  • @fissihabelay6376
    @fissihabelay6376 7 місяців тому

    Hi Dr.
    I’d like to thank you for your service. You have been helping a lot of ppls and making a difference in their life.
    Last time I tried probiotic
    supplement and I got reaction. I had raised rash and itchy all over my body that was last long over a month even though I stoped taking it.
    What kind of probiotic supplement should I take? I mean, a probiotic that doesn’t trigger production of histamine ? Pls,
    advise.
    Thank you so much for your time!

  • @noradelil2725
    @noradelil2725 7 місяців тому

    ዶክተር አምሎዶፒን የምን በሽታ ምዳኒት ነው??

  • @kalkidanzewdie4473
    @kalkidanzewdie4473 7 місяців тому

    Great job

  • @mequbirhan1765
    @mequbirhan1765 7 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ከጠቆምካቸዉ የህመም ሥሜት አድኛው እኔጋ የለም ደም ማስተፋት ሌላው ሁሉም አለብኝ ኧረ ተሠቃየሁ በየግዜው በክንድ አሚወጋ ማስታገሻ እየወሰድኩ ባሥማት የቆመ ፓስታ መስያለሁ

    • @Lula2090
      @Lula2090 7 місяців тому

      Xebel teta ayexon

  • @ሶፊያSofiኢቱብ
    @ሶፊያSofiኢቱብ 7 місяців тому +2

    የባክቴሪያ። መዳኒት ብሊዝ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 7 місяців тому +1

    ዶክተር ስለ ጨጎራ ቫከቴሪያ ብትነግረን
    ብዙ ጊዜ ሀኪም ቤት ተመላልሻለሁ ቫክቴሪያው ሊጠፋልኝ አልቻለም ምግብ ምንም አይስማማኝም በጣም ድምፅ አለው 24 ሰአት 😢 ህመሙ ከጀመረኝ ብዙ አመት ሆኖኛል

  • @Amanuel-i3e
    @Amanuel-i3e 7 місяців тому +1

    Dr thanks gin acid aschegeregn yet new sira botat please silikih askemitilign

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba 13 днів тому

    ዶክተ እንሞክራለን ❤❤❤

  • @አማራነኝአወፋኖነኝ
    @አማራነኝአወፋኖነኝ 7 місяців тому +1

    ሰላም ደኮተርዬ ሰላም ወገኖቼ ❤❤❤❤

  • @Johnabay7296
    @Johnabay7296 7 місяців тому +1

    We need h pilori too

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 місяців тому

    Gaviscon max relief begins working immediately for acid reflux

  • @NeZa-ol5om
    @NeZa-ol5om 7 місяців тому

    ለሚደማ ጨጓራ መፍቲሄዉ ምንድን ነዉ

  • @yordiyordi3158
    @yordiyordi3158 5 місяців тому +1

    What about cabbage juice Docetr?

    • @ishq5495
      @ishq5495 4 місяці тому +1

      @yordiyordi3158 የጥቅል ጎመን ጭማቂ ተፈጥሯዊ የጨጓራ መድሃኒት ነው. በጥናት እንደተረጋገጠ አንብቢያለሁ.በኬሚካል የዳበረ መድሃኒት ከመጠቀም ተፈጥሮዋዊው የጎመን ጭማቂ ይቻላል. ተጠቅሜበት ወጤት አግንቼበታለሁ. You can do your own research Brother (Sister). Search how to use cabbage juice for gastritis.

  • @Frewayne-vx6ee
    @Frewayne-vx6ee 7 місяців тому

    God bless our dearest brother and your family

  • @Ribka-hf9sl
    @Ribka-hf9sl 7 місяців тому

    Is injera bad while dealing with acid reflex and gastric

  • @hanadagmawi5567
    @hanadagmawi5567 7 місяців тому +1

    ሰላም ዶክተር
    ይጭጏራ ህመም ደረት ላይ የማይመች እና አልፎ አልፎ የማፈን የማሳል ባህሪ አለው?ማለት ልክ እንደ አስም አይነት

    • @davidodav
      @davidodav 7 місяців тому

      that might be an acid reflex. I had similar issue and tested positive for acid reflex. I recommend you check that with your doctor!

    • @hanadagmawi5567
      @hanadagmawi5567 7 місяців тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽🙏🏽

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 4 місяці тому

    እረ ኡኡኡኡኡኡ እኔ መሞቴ ነው ዶክተር ሁሉም ምግብ እይመቸኝም ሰውነቴ ተቃጠለ የበላዉት ሁሉ ወደ ሎም ወይም ጨው ምን ይሻለኛል 😭😭 እባክህን መላ በለኝ የምናረው ዱባይ ነው ዶክተር ምን በልቼ ልኑር ❤

  • @bezawitnega6025
    @bezawitnega6025 7 місяців тому +1

    Hallo!
    መጨጓራ እና ድርቀት አለብኝ ብዙ መዳኒት ሞክሬያለሁ ለውጥ የለም.

  • @Ribka-hf9sl
    @Ribka-hf9sl 7 місяців тому

    What food do you recommend for acid reflex and gastritis,,specially for people who lives in Ethiopia

    • @Ribka-hf9sl
      @Ribka-hf9sl 7 місяців тому

      What do you think of injera and acid reflex

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 7 місяців тому

    ሰላም ዶ/ር፣ እዚህ የማገኘው መድሃኒት Topazole ይባላል። እሱስ እንዴት ነው? ሌሎቹን ማግኘት አልችልም።

    • @yenetena
      @yenetena  7 місяців тому

      እርሱም ያው ነው ይሰራል

  • @abebadebasu9661
    @abebadebasu9661 7 місяців тому

    ሰላም ዶ/ር ስለ ጨጓራ ሪፍሌክ ግለጥልኝ መድሃኒት በየጊዜው ብትወስድም ሊተዋት አልቻለም በየጊዜው በተደጋጋሚ ያማታል
    እባክህ መፍትሄውን ግለጥልኝ ልጄ በጣም
    ታማብኝ ነው

    • @ishq5495
      @ishq5495 4 місяці тому

      @abebadebasu9661 ጎመን ጭማቂ ተፈጥሯዊ የጨጓራ መድሃኒት ነው. በጥናት እንደተረጋገጠ አንብቢያለሁ.በኬሚካል የዳበረ መድሃኒት ከመጠቀም ተፈጥሮዋዊው የጎመን ጭማቂ ይቻላል. You can do your own research Brother (Sister). Search how to use cabbage juice for gastritis

  • @Ribka-hf9sl
    @Ribka-hf9sl 7 місяців тому

    But some doctor's says low acid in the stomach causes acid reflex,,is it true

  • @dessiealehegn7996
    @dessiealehegn7996 7 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እኔ pantoprazol doctor አዝዞልኝ ዎስጀ ነበር ግን ምንም ሊሻለኝ አልቻለም omeprazol ዝም ብየ ብዎስድ ችግር አለው እንዴ

    • @yenetena
      @yenetena  7 місяців тому

      መቀየር ይቻላል ወይም ከሃኪም ጋር ተማክሮ ዶዙን መጨመር ያስፋልጋል

  • @girmaheyi1603
    @girmaheyi1603 7 місяців тому

    ዶክተር የእኔ ችግር ጨጋራዬ ላይ ነው ለሀያ አምስት አመት እንጀራ አልበላሁም

  • @mareyamsofimareyam907
    @mareyamsofimareyam907 7 місяців тому +1

    Pls help me I have h.polri for 6 months

  • @tiriworkchebude4343
    @tiriworkchebude4343 7 місяців тому

    ዶክተር ልጄ ምግብ ስትበላ ሆዷን ይቆርጣታል ወድያው እንደበላች ያስቀምጣታል ምን ላድርግ ።

  • @MhretTesfai
    @MhretTesfai 7 місяців тому

    የሆድ መንፋት ምንድነው አኔ ምግብ ስነላ ሆዴ ላይ ጭንቅ ይለኛል ምን ባደርግ ያሻለናል ላብ በላብ አሆናለሆ መፍትሄ ምን ድነው

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 7 місяців тому +1

    ሲጋራ ማጨስ ለማቆም ምንእናድርግ

    • @yenetena
      @yenetena  7 місяців тому

      በሌላ ቪዲዮ

  • @emuka9187
    @emuka9187 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር pilis ስለክሎጂን ሰብልመን ቪዲዮ ስሳልን ፒሊስ

  • @kalkidanzewdie4473
    @kalkidanzewdie4473 7 місяців тому

  • @selaletube7121
    @selaletube7121 7 місяців тому

    Is there such curative treatment???

    • @yenetena
      @yenetena  7 місяців тому

      The treatment I mentioned on the video done correctly it is curative

  • @mahletmelese2085
    @mahletmelese2085 7 місяців тому +1

    H pylori seralen pls

  • @rozatube3161
    @rozatube3161 7 місяців тому +1

    ድርቀት አለኝ😢😢😢😢

    • @yenetena
      @yenetena  7 місяців тому +1

      በሌላ ቪዲዮ

  • @yorusalemghebreselassie5745
    @yorusalemghebreselassie5745 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @kibremulat1224
    @kibremulat1224 7 місяців тому

    ኤችፓይለሸሪ ችግር በምን ይድናልል?

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 7 місяців тому

      Antibiotic and special cocktail medicine only through prescription

  • @ማሜማሜ-ኰ6ኘ
    @ማሜማሜ-ኰ6ኘ 7 місяців тому

    የኔ በመዳሂኒት ብዛት ነው የጨጎሪ ባክቴሪያ የፈጠርብኝ

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh 7 місяців тому

    ብሮካይት በምን ይድናል እባክህን እርዳኝ

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 7 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @simegneshetu5529
    @simegneshetu5529 7 місяців тому

    Hi Selam New Dr teyake alegn isoniazid tablets BP 300 mg lemen
    Beshetanew yemesetew lela demo pyrodixine hydrochloride 50 mg tablet lemen yesetal le wolet wernew ye tesetegn please you can tell me

  • @አማራነኝአወፋኖነኝ
    @አማራነኝአወፋኖነኝ 7 місяців тому

    የት ነው የምናገኘው ሀገር ቤት አለ ክፍለ ሀገር
    ሳኡድስ እንደት እናገኘዋል
    ????

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 7 місяців тому

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @hilinaawoke
    @hilinaawoke 7 місяців тому

    ለጨጓራ አሲድ ማነስ እና le Ibs meftha🙏🙏🙏🙏

  • @FoziLove-i8o
    @FoziLove-i8o 7 місяців тому

    Ere ene chigorea lemotenow dame now emtfewoe mndnew mfthiwoe wondmme yakelselshnge 😢😢

  • @SukareShini
    @SukareShini 3 місяці тому +1

    dokiter ebak male ,belign cogara be AFI Dem yasiwoxali woy?????

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 місяці тому

      አኔን ኣጋጥሞኝ ነበር በጣም ያመኝ ነበር ከ 20 ኣመት በፊት ኣሁን ግን 100/100 ደህና ሆኛለሁ አየተጠነቀኩ

  • @janacell6165
    @janacell6165 7 місяців тому +1

    እባክእ፡የጨጔራ፡በሽታ፡የሚያድን፡ዶክተር፡ካለ፡ጠቁመኝ፡ያልኤድኩበት፡የለም፡ሊያድኑኝ፡አልቻሉም

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 7 місяців тому +1

    Weye doketare enama lebalaye yewagagale hodanen yenafagale alefo alefo endamasale iaragagale taleba teronaw yebale nabare sedate layenage endate lagege esete madanetonen emokeralaw genen iala doketare fakade yeshatale enda

  • @HadiahM-et5vm
    @HadiahM-et5vm 4 місяці тому

    እር እኔ እየነፋኝ ተቸግሬአለሁ

  • @arghus-ve8rt
    @arghus-ve8rt 7 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣህ የኛምርጥ ዶ/ር እኔgastro-resitant-omeprazole-c,apsulesእየወሰድኩነውምግብ እምበላው ከምግብ ፌት እሱንካልወሰድኩ ስሰቃይነው እምውለው መላበለኘ

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 7 місяців тому

    Thanks DR

  • @elsamelese7450
    @elsamelese7450 7 місяців тому

    Thank you 🙏🏿

  • @elahailu9218
    @elahailu9218 7 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏