Ethiopia | ልብ አታክ የሚያስከትለው ኮለስትሮል ከፍ ከማለት በላይ ሌላ ዋና ምክንያቱ በሳይንስ ተረጋገጠ | ሙሉ መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ልብ አታክ የሚያስከትለው ኮለስትሮል ከፍ ከማለት በላይ ሌላ ዋና ምክንያቱ በሳይንስ ተረጋገጠ | ሙሉ መረጃ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this UA-cam channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this UA-cam channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.
  • Наука та технологія

КОМЕНТАРІ • 135

  • @elleniwolde242
    @elleniwolde242 6 місяців тому +14

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ እያገለገልከን ስላለህ የእጄችህ ስራ ይባረኩ ተጨማሪ ፀጋ ጌታ ተጠቅሞብህ ትክክለኛ መልክት መጥቶልኛል ባንተ በጣም ቆይቷል ተፈፅሞአል የክብር ዘመን ይሁንልህ ጌታ ይባረክ🙏

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 6 місяців тому +8

    ተባረክልን ጌታ እየጨመረ ይባርክህ ህዝብን እያገለገልክ ስለሆነ።

  • @fitret-cr7qh
    @fitret-cr7qh 6 місяців тому +20

    ዶክተር በትጋት ወገኖችህን ለማገልገል ስለምትተጋ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ። ፕሮግራሞችህን ሁሉ እከታተላለሁ ተጠቃሚም ነኝ ተባረክ

  • @emebetmulugetamolla3380
    @emebetmulugetamolla3380 6 місяців тому +4

    በጣም ነው የማመሰግንህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ባንተ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏

  • @Saron202
    @Saron202 6 місяців тому +6

    ዘመንህ ሁሎ ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @meseretbekele4885
    @meseretbekele4885 6 місяців тому +7

    Dr..Dani God Bless you more and more

  • @senaitasmare
    @senaitasmare 6 місяців тому +4

    ዘመንህ ሁ ከነ መላ ቤተሰቦችህ የተባረከ ይሁን 🙏👍💐

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ መረጃ ነው

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 6 місяців тому +2

    ዘመንህ ይባረክ ብዙ ተምሬበታለሁና።

  • @davofernadoj.r9625
    @davofernadoj.r9625 6 місяців тому +2

    ዶር ዳኒ እንዴት ነህ ሁሌም ሳትሰስት ለምትሰጠን እውቀት ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ፈጣሪም አብዝቶ እውቀትህን ይባርክልህ ጤናህን ይስጥህ ከአካል ብቃት ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ከጤና አንጻር ብታነሳልኝ አዳዲስ ግኝቶችን ብታቀርብ የሚል ሀሳብ አለኝ አመሰግናለሁ

  • @iftuchalchisa
    @iftuchalchisa 6 місяців тому +1

    ዶ/ር በጣም ነው የመማሰግንህ ብዙ ትምህርት አግቼበተለሁ

  • @ayna4321
    @ayna4321 5 місяців тому

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ዶክተር እግዚአብሔር እውቀትህ ያስፋልህ።

  • @kidistgetachew5688
    @kidistgetachew5688 6 місяців тому +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kongtehaile2069
    @kongtehaile2069 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን❤❤

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 6 місяців тому

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @silverdone8520
    @silverdone8520 6 місяців тому +1

    Dr. I appreciate your commitment to help your community.

  • @YoomYeroo
    @YoomYeroo 2 місяці тому

    We love you u are very humble & intelligent Doctor ❤

  • @meserettafese-su6gn
    @meserettafese-su6gn 3 місяці тому

    ዶ/ር ይህንን ጥናት ለነኛ በማካፈልህ ተባረክ።PTU እና atenolol እየወሰድኩ ነው። ለ 24 ሠአት አቁሜ መመርመር አልችልም?

  • @davofernadoj.r9625
    @davofernadoj.r9625 6 місяців тому +2

    በተጨማሪ ኢትዮጵያ ላሉ ተከታዮችህም የምታቀርባቸው ጥናታዊ ግኝቶች ማእከል ቢያደርጉ መልካም ነው

  • @babatek7136
    @babatek7136 3 місяці тому

    Yes Good news thanks my brother God blessed you❤❤❤!!!

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt 6 місяців тому

    እንኳን ደና መጣህ ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @tegestcherinet2496
    @tegestcherinet2496 6 місяців тому +2

    ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር በምትሰጠን የጤና አጠባበቅ ትምህርት እኔ በበኩሌ እጅግ በጣም ጤንነቴ ተሻሽሉዋል አመሰግናለሁ
    የኔ ጥያቄ እርስ በእርስ የሚጋጩትን መዳኒቶች ስም ከመጥራት የዚህ ህም ያለባችሁ እያልክ ብትገልፅ እደሀገሩ መድሀኒቶቹ የተለያየ ስም ስላላቸዉ❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 6 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @ElisabetDemeke
    @ElisabetDemeke 4 місяці тому

    Tabarake

  • @kalalekoirita1608
    @kalalekoirita1608 5 місяців тому

    Thanks❤

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 6 місяців тому +1

    Thanks for your sharing be blessed

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому +1

      You are so welcome

  • @Frewayne-vx6ee
    @Frewayne-vx6ee 6 місяців тому +1

    Thank you and God bless you.
    We are very grateful for all you do.

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому

      You are very welcome

  • @YoomYeroo
    @YoomYeroo 2 місяці тому

    Okay👏👏👏

  • @flower525af4
    @flower525af4 6 місяців тому

    Betam new yeminameseginih Dr. DANIEL. please Kejoro(ear) sayhone gin degmo joron betam yemiyasamimina rasinim yemiyasamim himem min lihon yichilal? Thanks

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 6 місяців тому +1

    Great information thank you

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому

      Glad it was helpful!

  • @sabahaile3676
    @sabahaile3676 6 місяців тому

    እናመሰግናለን።

  • @amyasfaw9098
    @amyasfaw9098 6 місяців тому

    Okay Thank you Dr🙏🙏

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 6 місяців тому

    Thank you very much❤appreciated

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 6 місяців тому +1

    Thanks DR

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому

      Always welcome

  • @ገለቶሙሽኬ
    @ገለቶሙሽኬ 4 місяці тому

    አንቴ ታበራክ❤❤❤❤

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 6 місяців тому

    thank you dr great info more bless you !!!!!we love you !!!

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 6 місяців тому

    Great job and excellent explanation to be understandable.

  • @lemlemethiotube1253
    @lemlemethiotube1253 6 місяців тому +1

    Thank you

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому

      You're welcome

  • @asratsefu9536
    @asratsefu9536 6 місяців тому +3

    ጤና ይስጥልኝ የኔ ጤና ብዙ ጊዜ ኮመንት አደርጋለሁ ግን አትመስልም የዛሬው ኮሜንቴ የኮልስትሮል መጠኔ 8 ነጥብ ደርሷል እና መድሀኒት መጀመር አለብህ ብሎኛል ዶክተሩ እኔ እስካሁን አልጀመርኩም ምን ባደርግ ነው የሚስተካከልልኝ እባክህ የነሠ ጤና መልስ ብትሰጠኝ አመሰግናለሁ

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 6 місяців тому

      እሱ በዩቲዩብ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች መልስ አይሰጥም

  • @rebeccawondaferew1243
    @rebeccawondaferew1243 6 місяців тому

    Thank You doctor
    God Bless you!

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 6 місяців тому

    Thank you so much Doc

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 6 місяців тому

    Yes you r Right

  • @DannyEthio-s5q
    @DannyEthio-s5q 6 місяців тому

    Doctor please say something about HPV vairas please 😢

  • @AbabaBrhana
    @AbabaBrhana 6 місяців тому +5

    ዶክተር እባክህን እኔ ኮልስትሮል አለብኝ አሁን ከሁለት ሳምንት በፊት ደሜን ቼክ ተደርጌ 190 ደርሶዋል አሉኝ የሚገርመው እኔ ብዙ ቅባት ነገር ስጋ ተጠቃሚ አይደለሁም በምን ምክንያት ኣኣንደዚህ እንደሚሆን አላውቅም አሁን እስፖርት ጀምሬያለው ግን በጣም ፈርቻለው መድሃኒቱን መጀመር አልፈለኩም ምን ባደርግ ሊሻለኝ ይችላል እባክህን ዶክተር አንድ ነገር በለኝ

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 6 місяців тому

      are enem tchegrylhu btam wfermem alblem kbat bzu altkmem gen colstrole kfe yal new ebkhe docter mnendrg

    • @AbabaBrhana
      @AbabaBrhana 6 місяців тому

      ​@@kingcell4953እኔም ግራ ገብቶኛል ከምን ከምን እንደሚመጣ የሰውነት እንቅስቃሴ አድርግ/ጊ/

    • @God-SoGood
      @God-SoGood 6 місяців тому +1

      Ehitoche stress sibezm yagatimal

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 6 місяців тому +1

    Thank you doctor Daniel for what you're doing. Please doc what do you say about the recent study by AHA on fasting and heart attack. It is so confusing.

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому +1

      I will do video about it !

    • @sabaaman8259
      @sabaaman8259 6 місяців тому

      @@yenetena thanks!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 6 місяців тому

    Thank you so much dr ❤

  • @AddisalemBelay-z9z
    @AddisalemBelay-z9z 6 місяців тому

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያ ውስጥ ምርመራው አለ ወይ።

  • @koket4315
    @koket4315 6 місяців тому

    Thank you Dr 👏👏👏

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 6 місяців тому

    Thank you Doc

  • @dattebayo2581
    @dattebayo2581 6 місяців тому

    Hi Dr how are you I have question about intermittent fasting they said that’s not good for heart can you explain for us please thank you 🙏

  • @bethelmuleta5883
    @bethelmuleta5883 6 місяців тому

    thanks 🙏🏽 dr

  • @Cherutirife
    @Cherutirife 6 місяців тому +1

    አረ ዶክተር በፈጠረህመልስልኝ እኔ በተፈጥሮዬ የላይኛውከንፈሬ ሁለት ነው ስለዚህ እንዴት ነው ኖርማል የማረገው እንደዚህ የሆነብትሥ ንገረኝ

  • @JdbdhdhdGdudhd
    @JdbdhdhdGdudhd 6 місяців тому +1

    ሠላም ላንተ ይሁንል

  • @tsegahunegnkirub933
    @tsegahunegnkirub933 6 місяців тому

    therefore what shall we do in daily taken fead or drink

  • @sabasabu5697
    @sabasabu5697 6 місяців тому

    God bless you doctor

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 6 місяців тому

    Thank you 😢

  • @አባ
    @አባ 6 місяців тому

    እሰኪ ሰልክህን ወድሜ እባክህ የሚከፈለውን ከፍላለሁ ለማማከር በሰልክ እባክህ

  • @tsegahunegnkirub933
    @tsegahunegnkirub933 6 місяців тому

    give us advice

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 6 місяців тому +1

    docter bmne ytfal colsterol?

  • @almazwube3327
    @almazwube3327 6 місяців тому

    Thank you🙏🙏🙏🙏

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому

      Thank you too

  • @asrategirma5206
    @asrategirma5206 6 місяців тому

    God bless 🙏thank you

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому

      Thank you too

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 6 місяців тому

    Enamesegnalen 🙏

  • @mercyzmt1512
    @mercyzmt1512 6 місяців тому

    my LDL IS 105 how bad is it? And triglycerides 162? If it is bad what should I do? Thanks

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 6 місяців тому

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ሰለ ሞሪንጋ የሰራሄው ቢዲዮ አለ ወይ? ለመጠቀም ፈልጌ ነበር ካለ ገብቼ ልሰማ ሼር አድርግልኝ ጌታ አበዝቶ ይባርክህ🙏

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebedeyohannes2288
    @kebedeyohannes2288 6 місяців тому

    እንወድሃለን!!!!

  • @Samiyaaaa12345
    @Samiyaaaa12345 6 місяців тому

    እባክህ dr የጨጉራ አሲድ ብለውኝ መተንፈስ ያቅተኛል መደሀኒቱን እስካሁን እየወሰድኩ ነው ግን አልተው አለኝ እንዳታልፈኝ እባክህ

  • @melkamejigu7971
    @melkamejigu7971 5 місяців тому

    Tebakek ለአስም በሽተኞች ግን ስትሰራ ኡላየሁም

  • @marthakebeder8919
    @marthakebeder8919 6 місяців тому

    ዶከተር አኔ አምጠይቀው betablocker እወሰዳለሁ appel ceider vinegar መጠቀም እችላለሁኝ አመሠግናለሁ

  • @AsherakaSeyid
    @AsherakaSeyid 6 місяців тому

    Ethiopa sent birr yeteykal plis le mermera yetes yigegnal

  • @abiyotkebede9070
    @abiyotkebede9070 6 місяців тому +2

    sime abinet bahun sat libe iyamamang new matafasi kalikilongal

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 6 місяців тому

      Yet hager neh hakim bet hedehal?

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 6 місяців тому

    another question...
    which is more lethal, high triglyceride or high ldl levels... Thanks again.

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому

      Both

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому

      But insulin resistance is the worst-case

  • @EndaleBezabhe
    @EndaleBezabhe 6 місяців тому

    ኢትዮጵያ ያለነው ይህን ምርመራ እንዴት እናገኛለን

  • @tedyassefa4796
    @tedyassefa4796 6 місяців тому

    Intermittent fasting ለልብ ሕመም ምክንያት ነው የሚባለውን ሰሞነኛ ነገር አብራራልን እባክህ

  • @kebedeyohannes2288
    @kebedeyohannes2288 6 місяців тому

    ምርመራው ኢት ውስጥ አለ? አስቸኳይ ነው።

  • @yordanosebeyene3588
    @yordanosebeyene3588 6 місяців тому +1

    A1c እና ካሎስትሮ ሀይ ሁኖዋል ተብዬ እባክህ በምን ልቀንሰው ይችላል

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому

      በቻናሉ ላይ በቂ መረጃዎች ያገኛሉ ፈልገውብይመልከቷቸው

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 6 місяців тому

    🎉🎉🎉

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 6 місяців тому

    ዶ/ር በመጀመሪያ ምሰጋናዬና አድናቆቴ ይድረሰህ።ብዙ ቪዲዬችን እከታተላለሁ ዛሬ ግን ከበፊቱ ከነበረህ የድምፅ ጥራት ጋ አልመጣልኝም ብዙ ቃላቶች በውሰጥ ይዋጡብኛል።አዎ በገፅታህ ለውጥ እንዳለ ይታየኛል ትንሸ ጎርጎጭ ብለሃል ያ ይሆን?ሌላው በተለይ medical termእና በአቭርቬሸን የምትጠቀማቸውን ረጋ ብለህ ፊደሎቹን በጥራት እንድንሰማው ብትችል የእያንዳንዷ (በአቭርቬሸን የምትጠቀማቸውን letters)ምን ማለት እንደሆኑ ብትገልፅልን።በተረፈ ሰለምታደርገው ሁሉ አመሰግናለሁ።

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 6 місяців тому

    "የልብ አታክ “ ከማለት "የልብ ድንገተኛ ጥቃት " ወይንም " የልብ መጠቃት" ቢባል የተሻለ ነው: በተለምዶ " የልብ ድካም " ይሉታል ነገር ግን ይሄም ገላጭ አይድለም::

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt 6 місяців тому

    የልብና የደረት ህመም abdominal pain ቀላል አይደለም ስቃይ ነው ሁለት ወር ሊሆነኝ ሆስፒታል😢

  • @tigisteshete2910
    @tigisteshete2910 6 місяців тому

    በብዙ የምትጠቀመው በእንግሊዝኛ ብቻ ስለሆነ ባክህ በተቻለህ አማረኛውን ፈልግልን

  • @hilinafisseha8381
    @hilinafisseha8381 6 місяців тому +2

    Pls pls pls ስለ ልጆች ክትባት ምን ትለናለክ Canada and America ለምንኖር ሰዎች specially ስለ MMR it’s urgent pls

    • @magdalenearon3709
      @magdalenearon3709 6 місяців тому

      AS a health professional my advice to you is that the MMR vaccine protects your child against Measles, Mumps & Rubella. Your child should receive one dose after their first birthday and another when they are aged three years and four months old. Anyone aged one to 25 who hasn't had two doses should get the vaccine ASAP. Good luck ❤

  • @asterzerezghi5094
    @asterzerezghi5094 6 місяців тому

    💕💕💕💕💕🙏👍

  • @guuguu70
    @guuguu70 6 місяців тому

    ዶክር ይህ ምርመራ ኢትዮጸጵያ አለ

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 6 місяців тому

    ውይ ቋንቋው ቢገባኝ

  • @GizachewDebalike
    @GizachewDebalike 6 місяців тому

    እ ባ ክ ህ . ዶ /ር ቁ ጥ ር ህ ን

  • @MekonnenKahsay-k3d
    @MekonnenKahsay-k3d 5 місяців тому

    D/r edmeka amelk ibarko

  • @AmenGemachu
    @AmenGemachu Місяць тому

    D/r enemy tamami negni ginhikimina sihed yelam yilugnal

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 6 місяців тому

    እናተን በላብራቶር በ አንድ ሰዓት ውስጥ ነው የነገሯት ና 280 .5 አሏት እስቲ አንድ በለኝ🙏🙏🙏

  • @VnjGhk
    @VnjGhk Місяць тому

    ዶክተርእኔለቤትህአድሥነኝበጡትእናበጀርባየእናብትብቻየንጨምሮያመኛልመፍቴውንገረኝ

  • @aminat4274
    @aminat4274 6 місяців тому +1

    ዶክተር እኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ልቤ ይመታል እስከ ጉረሮየ ዲረስ ደረቴላይ አልፎ አልፎ ይቆነጥጠኛል ትካሻየንም ያመኛል

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 6 місяців тому

      Hakim bet check tederegi

  • @minasegirma1199
    @minasegirma1199 6 місяців тому

    እኔ ስኳሬ 84 ነው ኮሌስትሮሌም በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ጨው ቀንሼ እንቅስቃሴ እያረኩም ደሜ ሲጨምር 140/100 ይሆናል ጦስኝ ከርከዴ ስጠጣ 130/90 ነው የሚሆነው ግራ ተጋብቼ አለሁ ያለፉትን 5አመታት አሁን እድሜዬ 32 ደርሷል ምን እንደማረግ አላቅም

    • @Tube-cv4sf
      @Tube-cv4sf 6 місяців тому +1

      lome.jus..e.betedegagame.teche..kerefud..beken.2.3.wache.debelalem.zezefesh.teche.ebe.kale

    • @minasegirma1199
      @minasegirma1199 6 місяців тому

      @@Tube-cv4sf በጣም አመሠግናለሁ🙏🙏

    • @TiruneshWoldemariam
      @TiruneshWoldemariam 6 місяців тому +1

      Be addis Tinat izih Europe 140
      Normal new atichenek.

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 6 місяців тому

      ​@@TiruneshWoldemariam high new 140/100

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 6 місяців тому +1

      Carnivore ena keto diet bizu sew yiredal.

  • @noradelil2725
    @noradelil2725 6 місяців тому

    ዶክተር አምሎዶፒን ሚባለው መዳኒት ለደም ግፊት ብቻ ነው ሚያግልግለው ወይስ ለልብ ምት በሽታም ይስጣል ??

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому +2

      ለሁለቱም ይታዘዛል

    • @noradelil2725
      @noradelil2725 6 місяців тому +1

      ​@@yenetenaእሺ በጣም አምስገናልው ፈጣሬ እርጀም እደሜ ይስጥልኝ

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 6 місяців тому

      ​@@noradelil2725ene high lib mit neberegne ke high blood pressure gar Almodoplin setewign dem gifitun qeniso gin lib mitu minim alteshalegnim neber keza wede beta blocker metroplol siqeyer lib mitu qeneseligne wesijew le bp low argot liben gin alqeneselignim neber. Ahun dehna negne keto diet ena walk aregalehu kibdet qenesku. Ahun minim medhanit alwesdim normal honolignal Egziabhare yimesgen

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 6 місяців тому

      ​@@noradelil2725 Almodoplin le lib mit aleredagnim dem gifitun bicha neber yeqenesew silezih beta blocker/ Metroprol yemibal medhanit sijemir lib mitum dem gifitum qeneseligne. Ahun gin keto diet & walk Dem gifitum lib mitum teshilogne medhanit alwesidim .

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 6 місяців тому +1

      ​@@yenetena ዶክተርዬ ለተጨነቀ አዛኝ ነህ ዘርህ ይባረክ አስበህ መመለስህ ትልቅ ነገር ነው::

  • @ልጄለዘላለምነረለኝ
    @ልጄለዘላለምነረለኝ 6 місяців тому

    አንተን ምን ለበለከበጣም አመሰግናለሁ በአንተ ነው ዘርን ያየሁት

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 6 місяців тому

    Thanks!

  • @dirshayeyirga7645
    @dirshayeyirga7645 6 місяців тому

    Thank you so much Dr🙏

  • @genetfessehaye8317
    @genetfessehaye8317 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 6 місяців тому

    ፩፩፩

  • @danielababulgu9368
    @danielababulgu9368 6 місяців тому

    Thanks ❤❤❤

    • @yenetena
      @yenetena  6 місяців тому

      You're welcome 😊