Hi. wegen selam america newari newot? Yezi taric temesasay kezi ke yemen be 2006 be fereng abat. Ye 6 amet lijun yizo america geba. Ye zare 18 amet malet new. eskezare enat yemen tinoralech ljiwan gin be silk enquan liyagenagnat alfelegem. ahun arizona stet yinoralu Min tilalachu?
There is two sides to any story but she sounds very genuine. Only God knows the heart of a man. I know she meant well but she made a biggggg mistake giving her son at a young age. I am worried for her child without his mom
በጣም ደስ የሚል ጥሩ አስተሳሰብ ያለሽ እህት ነሽ ሌላ መልካም የሆነ ጥሩ ባል እንዲገጥምሽ መልካም ምኞቴ ነው።
Enem I wish best life Yene konjo
ሴት ልጅ አንዴ ከማይሆን ሰው ጋር ከሆነች ዋጋ ትከፍላለች ፈጣሪ ከጥሩ ሰው ጋር ያገናኛቹ
Awo betikikil bene deriso ayichewalew
Tekikil kemayehone sew gaa mehone waga askfelonale :
ደምሩኝ ውዶችዬ ❤
Amen
በጣም በጣም የዘላለም ጦስ
ምስኪን ርግት ያለች ናት🥺 አላህ ከልጂሽ ያገናኝሽ እናት😢
Jjjjjh😅😅😅😅😊😊
እኔ ወንድ እንኳን ብሆንም ሁሌም ውስጤ የሚሰማኝ ነገር አለ በተለያየ መንገድ ስሰማ አብዛኛው ጊዜ በሴቶች ግፍ የሚሰራው ወንዶች ናቸው ምን አይነት ፍጡር ነን ግን እንዲ አይነት ጭካኔ እቺ ሴት እኮ ልጅ ሰባት አመት እስኪያድግ ዋጋ ከፍላለች አባት ተብየው ለምን ግፍ ትሰራለ ነገ ሞት ዛሬ ሞት መች ታውቃለ እቺ ሴት ከልብ ማሳዘን እግዚአብሔር አዘኗን አይቶ እዳይቀስፍ ተጠንቀቅ ያለቀሱበት ሰው እድሜው አጭር ነው ስለ እዚህ ወደ ቀልብ ተመልሰ የእናትንም አዘን አብስላት ይሄ ትዛዝ ሳይሆን ግዴታክ ስለሆነ ነው
እንዴት የምታምር ልጅ ነች:: እኔ የማይገባኝ ሰው እንዲህ ዓይነት ጭካኔ ሲሰራ እንዴት እናቱና እህቱ ትዝ አይሉትም:: የእኔ እህት የማይሆንሽ ሰው ነው:: ድራሹ ይጥፋ! አንድ ነገር በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ:: እግዚሃብሄር የሴትን ልጅ እንባ ይቆጥራል:: አይዞሽ ልጅ አይጠላሽም:: ዕድሜውን ግምት ውስጥ አስገቢ:: በቀላሉ ተጽዕኖ ውስጥ ይገባል:: ልጅነት ነው:: ልጅሽ ራሱ ፈልጎሽ ይመጣል:: እናትን መተካት የሚችል ፍጡር የለም:: አይዞኝ የእኔ እህት!
የኔ ቆንጆ ሰርተሽ እራስሽን ቀይሪ ልጅሽ ሲያድግ እራሱ ይመጣል አትሟገች ነቃ በይ ❤
አዎ ልክ ነሽ መጠንከር እራስን መጠበቅ የግድ ነው ግን ደሞ የእናት አንጀት የልጅ ተገር ከባድ ነው ትተሽው የማተይው
አባት የትባለው ለምን ጨካኝ ትሆናለህ ምን አለበት ብታሳያት አናት ነች ከምንም በላይ አናት 😭❤️💕❤️🥰 በጣም ክፉ ነክ አሺ ጨካኝ 😭 አይዞሽ የኔ ቆንጆ 🙏
ትክክል matured ሲሆን የዘላለም ጸጸት ይሆንበታል ለልጁ ስለእነቱ, አባቱንም ይጠላዋል ስለዚህ አባትየው የወደፊትህን አስብ ባይ ነኝ
መረጋጋትሽ ይገርማል እኔ ለሳምንት ቢነጥቀኝ አብዳለው
ትግስትሽን አይቶ ከልጅሽ ያገናኝሽ ማሬ❤❤❤❤
ምን ታድርግ ብለሽ ነው💔
@@asterisayas8522 እሚገርመው ልጄ 7 አመቱ ነው ብቻዬን ነው ያሳደኩት አሁን ትንሽ ኑሮ ከብዶኝ ለናቴ ሰጥቼው አረብ አገር ብመጣ አይቶት ማያቀው አባቱ ጥየቃ አበዛ እና ፍርሀት ይዞኛል ልውሰደው እንዳይል ማልቀስ ሆኗል ስራዬ ለዛ ነው ከልቤ መረጋጋቷን ያደነኩላት ❤❤❤
ፊቷ ተጎሳቁላለች በሐዘን እንዳለች ታስታውቃለች 😢
እንዲህ አይነት ወንዶች ሞራለቢስ በራሳቸው የማይተማመኑ የቤተሰብ ጥገኞች ቤተሰባቸው አግባ ሲል የሚያገባ ፍታ ሲባሉ የሚፈቱ ብዙ ወንዶች አሉ እናት እናት ናት አምጣ የወለደችን እናት እንዴት ትከለከላለች ልብ ይስጣቹ ጨካኝ ቤተሰቦች ናቹ!!
አይዞሽ ወንድ ልጅ 13 , 14 ሲሆነው ልብ ይገዛል : መጠየቁ አይቀርም :: አንቺ ግን ለልጅሽ መኖርሽን እሱን እንደምትፈልጊ አሳይው:: አባት ተብዬው እሷን በልጇ መውጣት አትችልም የወለደችውን ልጇን የማሳየት ግዴታ አለብህ:: አለምሰገድ ፍርድ ቤት ጉዳይ ባትገባ የህግ ባለሞያዎችህ እንዲረዷት ብታደርግ መልካም ነበር::
አይዞሽ እውነት ነው ለልጁ ጤንነት ጥሩ አይደለም ግን እእንድ ነገር ማውቅ አለብሽ ልጆች ሁሉንም ነገር ያውቃሉ አሁን እንኳን በአባትየው ምርጫ እሱን ብመርጥ ሲያድግ ግን አንቺን ፈልጎ ነው ምመጣው አታስቢ
በልጅ መፈተን በጣም ይከብዳል የደረሰበት ሰው ብቻ ነው የሚውቀው
የኔ ቆንጀ እራስሽን ጠብቂ ተሸለሸ ተገኚ ልጅሸ ሲያድግ ይመጣል ።አትጨነቂ
ትክክል ❤
ይሄን እውነት መቀበል ለእናት ከባድ ነው ለዛውም ብቻዋን 7አመት አሳድጋ
ትክክል❤
በእውነት የምልሽ መቼ እንደሆነ ባናውቀውም ልጅሽ ይፈልግሻል ያገኝሻል ወንድ ልጅ እናቱን ነው የሚወደው አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ ፀልይ ፀሎት መልስ አለው
የማዝነው ዘላለም እናቶች በማልቀስ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም
😢በጣም
እህቴ አይዞሽ አይክፋሽ እኔ እንዳንች ነበርኩኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ልጄ አድጎ እናቴ ደርሸልሻለሁ ሁሉን ነገር አውቋለሁ አሁን ማንም ተው ቢለኝ አልሰም ብሎ በቀን ሶስት ጊዜ እየደወለ ያወራኛን አባቱ ይህን አያቅም ስለዚህ ሲያድግ ይመጣል
ታድለሸ እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም ተሰፋ አደረጋለው ከአሜሪካ የምናፍቀው ልጄ ክፉ ሰው ክፉ ነው
@@FikirtGebiregZihabr አይ ዞን እግዚአብሔር ተስፋ አድርጊ ታሪክ ይቀየራል
ውጭ ያደገ ልጅ እንደሱ አይደለም
አለምሰገድዬ እስቲ ፍቃደኛ ከሆነ አባትየውን አቅርብልን ምክንያት ሊኖረው ይችላል ግን ጥፋቱ ልጁን ማሳየት መከልከሉ ጥላቻ መምከሩ ነው
የስውየው ምክንያት ቢረጋገጥ ጥሩ ነው
ሁሉንም ሳይሆን አንዳንድ ወንዶች ግን ሴት ልጅን ማስለቀስ መበደል ትወዳላችሁ የኔ እናት አንቺ ፈጣሪ ከልጅሽ ያገናኝሽ እግዚያብሄር ይርዳሽ😢
መጥፎ አባት መጥፎ ሰው ገጠመሽ የኔ እናት ፈጣሪ ይግዝሽ አይዞሽ
ወዶችሁሉ መጥፉ ናቸው ባክሽ ከተለየሻቸው በኃላ ቁመሽ መሄድሽ እራሱ ያማቸዎል
አይዞሽ እመኒኝ ልጅሽ ራሱን ሲያውቅ እናቴ ብሎ ይፈልግሻል። ያሳደግሽው ፯ ዓመት የልጅሽን ማንነት የሚቀርጽው። ይህ ቪድዮ ለታሪክ ይቀመጣል።
እንዴት ልጅ ከናት ይለያል ሰውየው ጤነኛውን ልጅ አይምሮውን ባያበላሸው ይሻላል እለበለዚያ ልጁ ወደፊት የራሱን ጥያቄ መጠየቁ አይቀርም ውጤቱን የከፋ ይሆናል ሴትየዋ ግን ቀና ሀሳብ ነው ያቀረበችው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ለምንድነዉ አፋአፏን የምትላት? አዳምጣት እንጂ!! ስህተቷን ብቻ ማጉላት ለምን ፈለግክ?
እናቱ እሱ በጣም ብዙ እንደዚህ አይነት ባለጉዳዮች ስለሚቀርብለት ስህተቱ ምኑጋ እንደሆነ ስለተረዳ መሰለኝ አንድ ሰው ወንድ ስለሆነ ብቻ (ሴት) ያልሆነ ግንኙነት ማድረግ መጨረሻው የዚህ አይነት መበታተን ፀብ ክስ መጨረሻው ምንም ለማያውቁ ልጆች እንደሚተርፍ በተደጋጋሚ ስለሚናገር ከዚያ ቁጭት ይመስለኛል በርግጠኝነት የምነግርሽ የህግ አማካሪዎች የስነልቦና አግልግሎት እንደሚረዳት እርግጠኛ ነኝ ተረጋጊ ✌️
ያልሆነ ግንኙነት ማለት ምን ማለት ነው? ብዙ ግዜ በፍቅር ኖረን ነው የተወለደው ብላለች።
ያልሆነ ግንኙነት መጨረሻው የዚህ አይነት መበታተን ለተባለው፣ በሠርግ ተጋብተው ልጆች ወልደው ጦርነት ውስጥ ይገቡና ፍርድ ቤቱን የሚያጣብቡ ነፍ ናቸው
አይዞሽ ምንም አይሆንም እራሱ ይመጣል 13 አመት ሲሆነው አንች ብቻ ራስሽን ጠብቂ ሰውየውም ልቦና ይስጠው።
እኔን እንደመሠለኝ ካልተሣሣትኩ እሡ ሌላ ሚሥት ሌላ ህይወት አለው አንችንሢቀርብሸ ሁሉ ከሠውጋርነው የነበረው ግንልጅሸን መንጠቁ ባለጌ ነው አሁን አታሎት በልጅ ልቦናው ቢጠመዝዘዉ ሲያድግ የእናትነት ክብርሸ ይገባዋል አይዞሸ እድሜና ጤናይሰጥሸ መድሀኒአለም
Amen amen amesegen alew
አለም ሰገድ አንዳንዴ እምትቆጣውን ነገር ማስተካከል አለብህ:: ሀሳብህን ሰብስበህ ለማዳመጥ እና ለመጠየቅ ሞክር ሙድህ ጥሩ ያልሆነ ቀን እና የደከመህ ቀን ኢንተርቪው አትስራ:: ሰው ከፍቶት መፍትሄ ፈልጐ ነው እሚመጣው::
እቺ ልጅ አሁን የዋህነቷ እውነተኝነቷ በግልፅ ይታያል ሁለተኛ ቌንቌዋ እንደሆነ መረዳትም አለብህ::
ሩታዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅሽን በቅፍሽ ያርግልሽ:: በርቺ ቅንነትሽ ብቻ ይበቃል::
@@meronnegash9769 እኔም እንደዚህ እያስብኩ ነበር እንዳንድ ስዎች ላይ rough ይሆናል እኔም ታዝቢያለሁ ::እሱ እራሱ ማውጣት እለበት ድካም ይሁን ወይም የብዝዎችን ችግር መስማት :: በደንብ እርጎ ማውጣት እለበት ::
Exactly ❤
የቋንቋ ችግር ያየሽባት የት ጋ ነው?
አለምሰገድ you are too much sometimes
@@yifat-o4wግልጽ ነው የመጀመሪያ ቋንቋዋ አለመሆኑ
ወንድ ሌላ ከወደደ እሷን ለማስደሰት አንቺን ማበሳጨትና በልጅሽ መጨከን ለልጆች አዕምሮ ሳይጠነቀቁ ክፋት መናገር የተለመደ ነው
እኔ አባት ነኝ። አባት ብሆንም በሌላ ገጽ ከዚች ሴት ጋር ተመሣሣይ ታሪክ አለኝ። ታሪኬን ለሚዲያ ላብቃው ወይስ ልተወው እያልኩ ከራሴ ጋር አከራከራለሁ። ሁኔታዎች አሁን ባሉበት ከቀጠሉ ሌሎች እንዲማሩበት ለሚዲያ የማቀርበው ይመስለኛል።
እዮሐ ሚዲያ የሚለቀውን ቪድዮ ሳልጨርስ ላይክ የማርገውስ 😂
Me too😂
እኔ ሳላይ ነው ላይክ የማረገው😂
Me too
የምን መጨረስ ነው ስጀምሪ ነው እንጂ😅
አለም ሰገድ ነዋ ሸጋ እደሆነ ስለሚታወቅ ነው
ጎበዝ የኔ ቆንጆ🙏❤️
አሜሪካን ማለት ከኢትዮጵያ ይበልጣል ማለትሽ ትልቅ አዋቂ መሆንሽን ያሳያል🥰👌✅
ይድረስ ለእናቶች መከራ አይታችሁ ያሳደጋችሁትን ልጅ ለማንም አትስጡ።ማን እንደናት...
ልጅ ከየትኛው ወላጅ ጋር መሆን መምረጥ እድሜው ገና ነው እህቴ እይዦሽ ይህምያልፉል ፀልዪ እንቺ በጣምእዋቂ ነሽ ለልጅሽ ብለሽ ብዙ በጥበብ እያሳለፍሽ ነው ልጅሽም ያሳዝናል brainwashed ተደርጎ ነው እንጂ ጠልቶሽ እይደለም እኔ ብዝ ግዜ ምን እላለው እግዚአብሔርበዙፋኑ ላይ ነው ያያል እይዞሽ መልካም እስተሰሰብ ነውያለሽ እግዚአብሔር ከቅን ጋር ሁሌም እለ 😘
አቤት ስነምግባር ስርአትሽ እንዴት ደስ ይላል የኔናት ልጁ ግን ሸሽቱዋት አይመስለኝም ልጆች ብዙ ግዜ ፍቅር ማሳየት ላይችሉ ይችላሉ ወደፊት ይፈልግሻል አይዞሽ ወንዶች ግን እንዲህ እንደምታቃጥሉን አንጀታችሁ ይቃጠል😂🤦🏾♀️
ወንድሜ አለምሰገድ ዛሬ ምን ሆነሃል? በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ እህታችንን አልተረዳሃትም። ለምን? ይህን አስተካክል። የምትጠይቃት የነበረው ሁሉ ሚዛናዊ አይደለም።
መልሰህ በጽሞና እየው! ሞራል የሚነካ ነገር መጠየቅ፣ የሀሳብ እርዳታን ፈልጋ ለቀረበች እህት መልካም አይደለም።
ሩታዬ እህቴ
ጨዋነትሽና አስተዋይነትሽ በጣም ያኮራል። አይዞሽ የኔ እናት በመልካም ስነምግባር እንዳደግሽ አንደበትሽና አስተሳሰብሽ ይናገራል። እጅግ ደስ ይላል ያኮራል። እንወድሻለን እህቴ። ጥላቻ ይጥፋ። የፍቅር አምላክ ልጅሽን እቅፍሽ ያስገባልሻል። አይዞሽ። ሀጆኪ❤ ሀፍተይ በርቺ መዓረይ። አይዞሽ።
Yihe Akemseged yemibal denez eko new.. sew siwedew techemaleke
ብዙም ግልፅ አይደለችም እና ምን ማለት አለበት ትንሽ አነጋገሩዋ ግልፅ አይደለም 😢
ሀሳቧ ስላልገባው ነው ዋና ምክንያቱን ነው እየጠየቃት የነበረው ::
ትከክል ግንዛቤ አድርገሻል። ጥንቃቄ የጎደላት ፣ መጠጥ ቤት የምትሠራ ሴት አድርጎ ሊገልጻት ብዙ ግዜ ሞክሯል።
@Robert-jj5vs Amharic is not her first language, that's why
አይዞሽ እግዚአብሔር ከዉድ ልጅሽ ያገናኝሽ አንቺ እራስሽን ጠብቂ እራስሽን አዳምጪ የልጅሽ እናት ያድርግሽ እግዚአብሔር በመከዳት የብዙዎችንን ቁስል ነዉ😭😭😭 አይዞሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏
ውይ ሩህሩህ ናት። የፈለገችውን ክፉ ብትሆንም ብትበድለኝም(ሰውየው የሚለውን ስላላወኩ) ይህችን ሴት በዚህ ደረጃ አልጎዳትም።
ወላሂ አቃታለሁ ልጇን አዉቀዋለሁ አሚሪካም ልጃ እደሂድም ቃላለሁ ብቻዋን ነዉ ያሳደገችዉ
❤
@@ሶብር እጭ. አሽቃባጭ. አ ከ ቱቱቱቱቱ
ይህ አስርቶበት እንዳይሆን
@@ተሽንፍአለው
ከእንደዚህ አይነት አስተሳሰብ የምትላቀቁት መቼ ይሆን?
Qqq
የኔ እናት ፍጣሪ ይፍረድልሽ የምር ወንዶች መጥፎ ሁነዋል አንች ጠንካራ ሁኝ ልጂሽም አንድ ቀን ይረዳሻል አይዞሽ
እህቴ እኔ የምመክርሽ የልጅሽን ዓይምሮ ጠብቂ ጌታ ኢየሱስ እንኳን ዜር አላሳጣሽ እንጂ የት ይሄዳል ብለሽ ነው ልጁ በተፅዕኖ ውስጥ ስላለ አንች ደግሞ ያንን ተረድተሽ ታገሽው በሰላም ይደግ ጤናና ዕድሜ ለምኝ እንጂ ነገ ያንችው ነው። አያምም እያልኩሽ አይደለም በጣም ያማል ግን ለትንሽ ጊዜ ቻይው በርች ጠንክሪ እልሻለሁ ከላይ ሆኖ የሚያይ እግዚአብሔር አለና ፀልይ ።
ልጅሽ ጠልቶሽ አይደለም የአባቱ ጫና ነው ስለሆነ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ነው ግልፅ ነው በጣም ከባድ ነው ልጁ ይጎዳል ልጅ ከእናት ለይተህ ላንተስ ልጅ ይሆንሀል እናቱን እንዲጠላ ካደረገ ነገም እሱንም ይጠላዋል ምን አይነት ብቀላ ነው አምላክ ፍርዱን ይሰጥሸ፡፡
Amen yeni wedi
አይዛሽ ልጅ ማጣት ይከብዳል ግን ሁሉ ያልፍል
አንች ብቻ ስላም ጤና ሁኝ ልጅሺ አንድ ቀን ፈልጎሺ ይመጣል
❤እህቴ አንች ብቻ ስላም ጤና ሁኝ
ትክክል
Amen egeziebeher yesetileg
አይዞሸ የኔ እህት ጰልይ ፈጣሪ የልጅሽን ልብ እንዲመልስልሽ ልጅሽ አድጎ የራሱን ኑሮ ሲመሰርት የአባቱን ክፋት ይረዳል ምክንያቱም ልጁም እኮ የእናቱ ናፍቆት ይኖሮዋል ግን አሁን ልጅ ስለሆነ እንዳይናገር አባቱን ፈርቶታል ወይም የተነገረው ነገር አምኖዋል ያው የልጅ ጭንቅላት ሰለሆነ ለማንኛውም ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን አባትም ልቦና ይስጥህ ወደድክም ጠላህም እናት ናት ልጅዋን አትንፈጋት ነገ በሴት ልጅህ ይደርሳል
እኔ በግሌ የምነግርሽ 9 አመት ብቻ ነው ከዚህ ቡሃላ ያንቺ የማይሆነው 18 ሲሞላው ፍርድ ቤት አያቆመው ያባቱ ምክር አያቆመው ምንም አያቆመውም ወዳንቺ ይመጣል ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው!!!! እውነትሽ እንዲህ እንዲታወቅልሽ እንኩዋንም ወደ ሚዲያ መጣሽ ደሞም ወደ ሳይሆን በግዱ ልጅሽን ያሳያል !!!
ብዙ ጌዜ እኛ ሴቶች የማናቀው ነገር ቢኖር ወንዶች ያገኙን ቦታ ነው የሚያስቀምጡን ስለዚህ የተገናያችሁት በመስግዶ ስራ ስለሆነ በገኘሽበት ቦታ ላይ ያስቀምጥሻል ምንም ታማኝ ብትሆኝ ይህን ማወቅ አለብሽ
አንቺ በጣም የተባረክሽ ሴት ነሽ እህቴ አይዞሽ ልጅሽ ጠልቶሽ አይደለም ነገር ግን ከአባቱ ጋር ስለሆነ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ነው ግልፅ ነው እርግጠኛ ነኝ ነጌ ላይ አንቺን በቻ ነወ የሚፈልገው
ስታሳዝን አይ እናት መከራሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
አይዞሽ እህቴ አንች ብቻ ራስሽን ጠብቂ ነገ ሌላ ቀን ነው ። ልጅሽ በጊዜው ይመጣል።
የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ በብዙ ይክስሻል የልጁ እባትም ያስቀየመችህነገር ካለ በግልፅ አውራት በፈጠረህ አምላክ ልጇንም አትውስድባት ለእናት ምን ያህል ከባድ እንድሆን አታውቅም እባክህ የኔ ወንድም ተረዳት ነገ በእንጀራ እናት ይጎዳል አለምስገድ እባክህ የኔ ወንድም በሰላም እንዲፈቱት አድርጋቸው።
ይሄ ከአሜሪካ የመጣ እብድ ነው እንደኔ እንደኔ እዛ ሚስት ይኖረው ይሆናል እባካችሁ ከውጭ ነው ሲባል በደንብ ፈትሹ ለማግባት ስታስቡ እባካችሁ እናንተም ልጆቹም ተስቃዬያማል ያማል::
አይዞሽ የኔ እናት ልጅሽ ነገ አንችን ፈልጎ መምጣቱ አይቀርም የፈለገ ቢሆን ምክንያቱም እናትን በምንም መተካት ስለማይችል ተረጋጊ ጤናሽን ደግሞ ፕሮቶኮልሽን ጠብቂ ህይወት ይቀጥላል ወደ ራስሽ ተመለሽ ልጅሽ ምን ግዜም ልጅሽ ነው እመኚኝ ከፍ ሲል ነገሮች ሲገለጡለት ፈልጎሽ ይመጣል አይዞሽ አንቺ ቆንጂዬ ነሽ
አይ የኛ ወንዶች ለምንድነው ይሄን ያህል አስተሳሰባቸው ውርድ ያለው ?
እንዴት የለ እናት በጥሩ ስነልቦና ያድጋል ብሎ አስቦ ነው ?
ወይስ እስዋን መጉዳቱ ብቻ ነው የሚታየው ?
አንቺ ግን አይዞሽ በርቺ ለልጅሽ ጥግ ድረስ ጠንክረሽ ተከራከሪ እንዳትፈሪ
Amesegeni alew
ሰውየው በቀል ነው የያዘው የልጁንም ጭንቅላት እያበላሸበት ነው እባካችሁ ልጁን አድኑ የናቱን ማንነት ከረፈደ ነው እባካችሁ
እኔምለዉ ግን እዚ ቤት ከመጡ ታሪኮች ኣብዛሃኞቹ ችግራቸዉ ቤተሰብ ሳያቅ የገቡ ካለ ቤተሰብ ፍቃድ የገቡ ያለ ህጋዊ ትዳር ማርገዝ ክብርህን ኣሳልፈህ መስጠት ይመስለኛል እና እኛ ሴቶች ራሳችን እንጠብቅ እባካቹ ወንዶች ለስሜታቸዉ እንጄ ለኛ ምንም ቦታ የላቸዉም ከኛ በላይ ለሚወዱት ልብስ ያከበራሉ
ልክ ነሽ (ህ) ግን ፈራጅ አንሁን አንዳንዴ በነገሮች አጋጣሚ የሚከሰቱት ነገሮች ነገ ላይ የሚመጣውን ችግር ካለማገናዘብ ነዉ ካለሽበት ቦታ አንፃር የቤተሰብ እርቀት ሊሆን ይችላል አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ በመደፈር ባለመተማመን የሚመጡ ክስተቶች ሊሆኑ ይችላሉ ልጆች ደግሞ ፈልገዉ አልመጡም ጣጣዉ ለእናት ቢሆንም ሚተርፈዉ በባለጌ በማን አለብኝ ወንዶች ሴት ልጅ ክብሯን ዝቅ ያደርግባታል ችግሩን ሁሉ ከነ ልጇ ትጋፈጣለች ምክንያቱም እናት እዉነት ናት አትክድም የተሸከመችዉ ያጠባችዉ ያዘለችዉ አብራዉ የታመመችዉ እሷ ብቻ ናት ወንድ አድጎ ሲያይ ምንም ያልተለፋበት አድርጎ ያያል ደሙ አልፈሰሰ ጉልበቱ አልተብረከረከ ምን ያስጨንቀዋል ዋጋ ያልከፈለ አባት????
@@abab-ql9zoግን መምከር እና መፈራድ ብንለይ እላለሁ አንድ ሰው ሲመክር አትፈድ ማለት ምን ማለት እንዴት መለየት ያቅተናል
ወንዶች ምን እናድርጋችሁ ሁላችንንም አታጥረግርጊን ስህተታችሁ የራሳችሁ ነው ምርጫችሁን ማስተካከል ከቻልሽ ብዙ ጥሩ ወንዶች አለን
@@BdMs-ci3dp የመጀመሪያውን ኮሜንት ያንብቡ ከዚያን ይረዱታል
@@abab-ql9zo አነበብኩት ጥሩ ምክር ነው ትክክል ናት💚
እህቴ ተይው ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ አንዳንደ ያጋጥማል አብሽሪ ልጅሽ ትንሽ ሲያድግ እናቴን ይሌል ተደብቆም ቢሆን እራሱን ከቻለ መደወል ሲችል ይመጣል ይሄቀን ያልፋል ብዙዎቻችን ያሳልፈነው ህይወት ነው አላህ ከጎንሽ ይሁን
የበሰልሽ አስተዋይ እናት ነሽ:: ይህ ሰው አሜሪካን አገር ቢሆን child abduction ተብሎ እስር ቤት ዘመናትን ያሳልፍ ነበር:: አይዞሽ እህቴ ትግልሽ አታቋርጪ:: ፀልይ! እንደ ህብረተሠብ እግዚአብሔር በብዙ አሳዝነነዋል:: በፀሎቴ አስቤሻለው::
Hi.
wegen selam
america newari newot?
Yezi taric temesasay
kezi ke yemen be 2006 be fereng
abat. Ye 6 amet lijun yizo america geba. Ye zare 18 amet malet new.
eskezare enat yemen tinoralech ljiwan gin be silk enquan liyagenagnat alfelegem.
ahun arizona stet yinoralu
Min tilalachu?
ጠያቂው ለምን ትቆጣታለህ ይህቺን የተጎዳች ሴት ማረም አለብህ በዛሬው ቃለመጠይቅ ይሄንን ታዝቤያለሁ ይስተካከል
አይዞሽ እህቴ ምን አይነት ጨዎ ሴት ነሽ እረጋ ያልሽ አለመገጣጠው ከምኑ ሰው ጋር አጋጠመሽ አይዞሽ በርቺ
ሞኝ ነው አባት እንጂ እናት መሆን አይችል።ሲጀመር ልጅ እንጂ እሷን አልፈለገም ለእናቱ ራሱ ልጁን ብቻ ነው የሚያሳየው መኪና ውስጥ አስበምጧት።አይዞሽ እህቴ ልጁ እናትነትሽን የሚፈልግበት ቀን ይኖራል ህይወት ይቀጥላል።
አንቺ አግብተሽ ውለጂ ኑሮሽን ኑሪ ነገ ፈልጎሽ ይመጣል
የኔ እህት ቃለ መጠይቅ ማድረግሽ ጥሩ ነው ልጅሽ ነገ አድጎ ሁሉንም ነገር ይረዳል ነቅተሽ እራስሽን ጠብቂ የአባትየው ጥላቻ ጁንታ ስለሆንሽ ነው ለሁሉም ግዜ አለው ተረጋጊ።
የወንድ ክፋት እኮ አብሮኝ ነው ሰትይው ሳታሰቢው ሁለት እግር አውሬ ይሆናል የሱበደል ሳይበቃ ከእናት ጋር የሚያራረቁት ቢገባው በቀል እያሳደገ ነው በልጁ ክፋቱ ወንድ ሲጨክን ጥልቅ ነው
አለም ሰገድ የሰውየውን ስልክ ተቀብለህ ከቻለ አንተ ጋር ቀርቦ ሀሳቡን ቢያስረዳ የሆነ መፍትሄ ሊመጣ ይችላል አለበለዚያ ይቺ ልጅ ተጎድታለች ልጁም ቢሆን ጭንቅላቱ ንፁህ ጭንቅላት ይዞ በፍቅር ማደግ ነው ያለበት።
አለምሰገድ ልጅ ድንገት አይባልም ደግሞ ሀሳቧን ስማት ችግርም ቢኖርም ልጇን ማግኘት አለባት
አጆኪ ወድኪ ውዒሊ ሓዲሩ ወድኪ እዩ ትግራዊቲ ስለዝኳንኪ እዩ ዘረኛታት እዮምአጆኪ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አነውን ከምኡ እየ ዝብል
ዕሱዩ ሐቑ😏
ኤርትራዊት ናት!!!!!
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም 😢
ጋዜጠኛ አለምስገድ / አለምዬ ታደስ ዘመንህ ይባረክ ::
ጠፍተሀል የእዩሀ ሚድያ
ድምቀት 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
አይዞሽ የኔ እህት አትጎሳቆይ ራስሽን እየጠበቅሽ ተገቢውን ጥያቄ ጠይቂ ራስሽን ስትጠብቂ እና ሳትጠብቂ ልዩነት አለው
በእውነት አሜሪካን አገር የምትማርበት እና የምትጠፋበት አገር ነው በተለይ በልጁ እድሜ ብዙ የቅርብ ክትትል የሚፈልግ ነው ስንት አጉል የቀሩ ወጣቶች አሉ በተለይ በጣም ልጅ ሆነው ካገር ቤት የሚመጡ ልጆች ችግር ውስጥ ለመግባት በጣም ቅርብ ናቸው ስለደረሰብን ነው ይህንንየምንናገረው ግን ይህን ስል ሁሉንም አይደለም
የመንትዮቹ ህፃናት ልጆች የDNA ጉዳይ በድጋሚ ቢመረመሩ አባትየው ባለበት ብለን ነበር አለምሰገድ ከምን ደረሰ የእነሱ ጉዳይ?
ውጤታቸውን ለመስማት እንደኔ የጓጓ 👍
There is two sides to any story but she sounds very genuine. Only God knows the heart of a man. I know she meant well but she made a biggggg mistake giving her son at a young age. I am worried for her child without his mom
አይዞሽ መዓረይ በልጅ መቅጣት እዕሙሮዉን መበረዝ የክፋት ጥግ ነው። ፈጣሪ ይድረስልሽ። ጠያቂዉ ግን እረፍት ዉሰድ ሰልቾቶሃል ችግር መስማት ያሳብቅብሃል just saying 😅
ጥሩ ጠበቃ ያስፈልጋታል
እናት ሁሌ ተበዳይ ብቻ ምን ወልደን ለሰጠን ጥላቻ ሰው ክፋቱ እስከመቼ ፈጣሪ ይሁንሽ እህቴ
አባት አስተውል ነገ እውነቱን በራሱ መንገድ ልጅ ያቃል ያኔ አንተን አያድርገኝ።
ውይ ልጆች ወልደን አሰቃየናቸው አንዳንድ ወንዶች ራስ ወዳድ ናቸው ሁሌ የበላይነታቸውን ሚያሳዩት ሴት ላይ ያሳዝናል
ውይ የኔ እህት በጣም የዋህ እና ቅን ልብ ያለሽ ነሽ እግዚአብሄር እንዲረዳሽ በጸሎቴ አስብሻለሁ::❤️🥲
ለዘላለም ጦስ ከሚሆን የትዳር አጋር አላህ ይጠብቃችሁ በተለይ እንደ እኔ በአረብ ሀገር ድክክክክክምምምምምም ላላችሁ የሀገሬ ልጆች ድካምን የሚያስረሳ ስኬታማ ህይወት ይስጣችሁ አሚን! ግን ከትዳር በፊት ጓደኝነት አትበሉ ዝሙት በሉ ዝሙት የሚፈቅድ ደግሞ የማንም ሀይማኖት የለም ራሳችንን አናዋርድ ወገን አልጫ መሆን ዋጋ ያስከፍላል አኡዙ ቢላህ!
New generation they have sex before marriage. Most of men wanna test them.
አሚንንንን የኔውድ በተለይ የአሁን ኪዜ ትዳር ሀቂቀትን ያስፈራል ብቻ አላህ ያማረውን ይስጠን
አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ልጅሽ በራሱ ጊዜ ይመጣል ፈጣሪ ይርዳሽ
የሚገርመው ወንዶች ስሪ አግዢኝ የሚባለው ጥያቃ ይገርመኛል ሴቶች እንኳን ለትዳራቸው ቀርቶ ይቅርና ለቤተሰቦቾም እደሻማ እየቀለጡ ነው የሚኖሩት ስለዚ ትዳር ወይም ልጆቾ ሲኖሩ ደግሞ አስቡ ምን ያሕል ልትሆን እንደምትችል ስለዚ እባካቹ ወንዶች ያመጣችሁት ሕጻናት ልጆች በየፍርድ ቤት አታቁማቸው እናተም አባትም ነው የሚያስፈልጋቸው ወንዶች ተዉ በግዚያብሔር ስም ለልጆቻቸን ስትሉ
አለም ሰገድ ተረጋጋ አላስወራ እልካት ጎበዝ ጎበዝ ስትባል መስመር እየለቀክ ነው ማፋጠጥህ በዛ
በሁኔታው በጣም ታሳዝናለች እኔ እንደሚመስለኝ ከሆነ እሷ በህይወቷ ደስተኛ እንዳትሆን እንቅፋት የሚሆንባት መንፈስ ያለባት ይመስላል ምክንያቱም እንዲህ አይነት ጥላቻ እንደው ከመሬት ተነስቶ በጣም ግራ ያጋባል ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይስጠው ጸልይ
Endet matfat yichalal menfesun ene alebgn ena keyet new mimetaw
ለምንድነው ከሀገር ዉጭ የምትኖሩ ወንዶች ውሳኔ ቤተሰብ የሚወስንላችሁ you are big enough do decide by your self😢
ምርጥ ሴት አስተሴሰቧ ያስታውቃል
የኔ እህት ልጅሸ አንድ ቀን ይገባዋል እሰከዛ ግን ጊዜሸን ተጠቀሚ አግቢ ዉለጅ ተሸለሸ ተገኝ በምትችይዉ ልጅሸን በህግም መብትሸን ጠይቂ ከሄደ በሰልክ ፍቅር ሰጭዉ አባቱ ዋጋዉን ሰለሚያገኝ አትጨነቂ እግዚአብሄር ሁሌ ከተበዳይ ጋር ነዉ American ያለ አግብተሸ ልጅሸን ታገኝም ይሆናል አይዞሸ your are smart and beautiful ❤ ከ 🇺🇸
እንኳን ያሳደገች እናት ቀረታ የጣለች እንኳን ትና ፍቃለች
ማነነው እደኔ እዮሀሚዲያን በጉጉት የሚጠብቀው
😒ስቆቃ ለመስማት 😒
አዞሽ አልከሰርሽም ነገ እናቴ ብሎ ይመጣል ትግሬ በመሆንሽ ነው የተለየሽ ዘረኝነት ይጥፋ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አላህ ሀቁን ያውጣልሽ አብሽር የልጂ ህመም ከባድ ነው እባክህ አባት ከልጇ ጋር አትለያያት 😢
አንተተ የልጅ አባት ሆይ ምናልባት ዛሬ ያሸነፍክ ይመስልህ ይሆናል ግን ትናት የአንተ እናት እንዴት እንዳሳደጉህ መለስ ብለህ ተመልከት ዛሬ የምትኮራበት ነገር ሁሉ ነገ ይረግፋል ደግሞም የሴት ልጅ እንባ መጥፎነዉ እድሜልክህን የምታለቅስበት ይፈጠራል እግዚአብሔር የምስኪኖች እረዳት ነዉ ሁሉም ነገር ለአምላክ ይታየዋል ልጁም ሲያድግ ጠላት ነዉ የሚሆነንብህ ምክንያቱም እናት እናት ነች አተትሞኝ
እህቶቼ ከማይሆን ሰውእትውለዱ እባካችሁ please 😢እሱ እናት እህት አለው ይሄኔ ጨካኝ ነው
እህቴ የህይወት አጋጣሚው እንዲህ ነው ጣልቃ ገብቶ ህይወትሽን አመሰቃቀለው ይሁን ሁሉም የእህል ውሃ ነገር አንቺ መልካም ሴት ነሽ ነገ አዲስ ቀን ይመጣል ህይወት ይቀጥላል ጠንካራ ሆኚ አይዞሽ አትበሳጪ እራስሽን ጠብቂ ልጅሽ እውነታውን ሲያውቅ እራሱ ፈልጎሽ ይመጣል ሁሉም ይሆናል እራስሽን በስራ ቢዚ አድርጊ መልካሙ ሁሉ ይሁንልሽ
Amen amene
ጥፋቱ የእናትም ይሁን የአባት እናት ግን ልጇን ማየት መብቷ ነው
አይዞሽ ልጅ ልጅ ነው ፤ መቼም ቢሆን አይተውሽም ፣ ትገናኛላችሁ፤ አባት ግ ን ልክ አይደለም ከእናቱ መለየት የለበትም ፣ የውጭ እድሉ ጥሩ ነው ብሎ ካሰበ አባት እናትን ማገናኘት አለበት ፣ እናትና ልጅን መለየት ጥሩ አይደለም ፣ ነውር ነው፡፡፡፡፡
ጋዜጠኛው ምንድነው ችግርህ? ጥምም የምትልባቸው ሰዎች አሉ
😂😂😂😂
በጣም አኔም ያሰተዋልኩት ይሄንን ነው
ትክክል
የኔ እህት አይዞሽ ትምክህታቸው ጌታ ይመታል እንደታበዩ አይቀርም
አይዞሽ ቆንጅዬ ጠንከር ብለሽ ህይወትሽን ለመኖር ሞክሪ በሐዘን እራስሽ እንዳትጥዪ ሴት ስትጠነክር ሁሉንም ማለፍ ትችላለች ደሞ ስታምሪ
ስድብ እንዴት እደሚያም እኔ ዛሬ ሁለት ዓመት የሆነች ልጅ ሰድባኝ እስከዛሬ ያመኛል ዘጠኝ ዓመት መሰደብ እንዴት አቅም ያሳጣል አይዞሽ እህቴ መቼም መቼም እናትሽ ነሽ ፀሎትሽን ቀጥዬ አዘንሽ እግዚአብሔር ያፅናናሽ።
አታጦዣትም እዲህ እስከማይወጣ ሲአምሺ አጢሰሻት እኩል
@@fatmah6936
ክክ
እውነት ብትዘገይም ተደብቆ አይቀርም እግዚአብሔር ይረዳሻል 🙏🏽 ሩታ አሁንም ቆንጆነሽ ነገ ብርሓን አለ እግዚአብሔርን የሚፈራ ትዳር ይስጥሽ 🙏🏽 ይህ የናቴ ታሪክ ነው ዛሪ ያስለቀሳት ሁሉ በሒወት የሉም :: ልጅሽ ልጅሽ ነው አሁን ቢፈራ ነገ እናቴን ይላል እይዞሽ እንቺ እንደውም እስከ 7 አመት አሳድገሻል :: የኔናት ግን ጡት እያጠባች የወተት መስራቤት ሄዳ ስለጠየቀችው ልጃን ተቀማች :: ተለያይተን አደግን ስናድግ ማንም ሊከለክለን አልቻለም :: ህመምሽን እረዳለሁ:: ልጅሽንም አትዘኝ አሁን ልጅነት ነው :: አይዞን ያልፋል እራስሽን ጠብቂ : ፀሎት አርጊ::
ፀሎት አድርጊ ለፈጣሪ እሱ ይርዳሽ 🙏🏽
ያም ሖነ ይሕ ወዷት ፈልጓት ለምኗት ነው ልጅ የወለደላት ልጁንም ሥለናቱ እንዲጠላት እየነገረው ነው ።
ግን ሩታዬ አይዞሽ የቆነጆ ቆነጆ እርጋታን የተላበሽ ክብር ያለሽ ነሽ እግዚአብሔር ደሞ ከአንቺ ጋር ነው የሚሖነው አይዞሽ ሑሉም ነገር ይቀየራል አትጎጂ የእኔ እት ልጁም አባቱም ተፀፅተው በእጅሽ ይገባሉ አንቺ አትበሣጪ።በቀል የእግዚአብሔር ነው❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ በልጠሽ ተገኝ ራስሽን ጠብቂ አግቢ ዉለጅ ግዜሽን ተጠቀሚ ልጁ በራሱ
ግዜ የመጣል እነሱን አታስቢ የተሻለ አለ አይዞኝ