This song truly is one of the anointed song. You can not just listen to this song without finding yourself seeking his face. God bless G &B ministry! We need a song that drive all our focus to Jesus and Jesus christ alone!!!! Yes I need to seek your face my one and only lover Medihanitachin eyesus kiristos keab yastareken ewenetwgna eregnachin hallelujah 🙌 kibir lgenanaw simih yihun lezelealem!!!!!
Amen God we need your Face and your persese in persese fullness of joy and peace and love.. blessings ,we need your mercy lord Hallelujah halieluya Thank you Jesus.
Our Father in heaven, please forgive our sins and deliver us all from this plague. We need You, Lord. Thank you G&B for sharing this song. God bless you.
Dear Getayawekal & Bruktawit I am always blessed when I listen to your songs. But this song I found it very special for me. It takes me to the presence of God when ever I listen to it. God bless your ministery, Marriage & your children!!!!
አሜን ከስንት አመት በኋላ እንደገና እየሰማሁት ነው እንደገና ተባረክሁበት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቼ
ጌታ ሆይ በአገራችን ኢትዮጵያና በአገሬችን ኤሪትርያ ፊትህን እንፈልጋለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Amen Amen!!!
Gate yibarakach
ዘመናቸው ይባረክ አሁንም ፀጋ ይብዛላችው።
Bisama bisama yemayisalcho manfasawi zimari geta Kari zamanchuhuni yibarkachu may God bless your life and family 👪
We are under prayers now in Tigrai pray for our country Ethiopia for unity & blessing
አቤቱ ፊትህን ፍልጋለሁ ፍልጋለሁ ፍልጋለሁ 100% አሜን ❤❤❤
ዘመናችሁ የድል ይሁንላችሁ የጌታ ብሩካኖች ከሲያትል መካነ ኢየሱስ!
ስወዳቹ ዝማሬ መላክት ያስማልን ምን አለበት ሁለ ስዉ እንዳናንተ ቀኑ ብሆን ሰለ ሃገሩ ብሄር ሳይለያይ የምፀል ሰለ እንድሆነ በአምላክ ፊት የምበረከክ 😥so ትባርኩ
ጌታ ሆይ ፊትህን ወደ ኢትዮጵያ አዙር::: ይህ ምስኪን ህዝብ ታደገኝ ይልሃል:: ኢትዮጵያን እራራላት ይቅር በላት:: እንውድሃለን ጌታ ሆይ
አሜን ሁሌም ፊትህን መፈለግ ይሁንልን።ይህን መልዕክት የስጣችሁ ጌታ ይባረክ።በዘመናችሁ ሁሉ መልዕክት አያሳጣችሁ
የሚያወጣን የእርሱን ፊት መፈለግ ብቻ ነዉ።
አሜን አሜን አሜን ዘመናችሁ ይለምልም
Amennn ትንቢተ ኢሳይያስ 55
6፤ እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት፤ እግዚአብሄር ሁሉ ግዜ መፈለግ ይሁንልን
Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ❤ ♥ 💖 🙌 ✨✨✨ 🙏 ❤ ♥ 💖 🙌 ✨✨✨ 🙏 ❤ ♥ 💖 🙌 ✨✨✨ 🙏 ❤ ♥ 💖 🙌 ✨✨✨ 🙏 ❤ ♥ 💖 🙌 ✨✨✨ 🙏 ❤ ♥ 💖 🙌
ውድ የሆናችሁ የጌታ ልጆች ጌትሽና ብሩክታይት እንወደችዄለን።
ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ፍሬዎቻችሁ ይባረኩ!!!
This song truly is one of the anointed song. You can not just listen to this song without finding yourself seeking his face. God bless G &B ministry! We need a song that drive all our focus to Jesus and Jesus christ alone!!!!
Yes I need to seek your face my one and only lover Medihanitachin eyesus kiristos keab yastareken ewenetwgna eregnachin hallelujah 🙌 kibir lgenanaw simih yihun lezelealem!!!!!
አሜንንን ከእጅህ ቅድሚያ ፊትህን ለምድራችን ፊትህ ለህዝባችን ፊትህን እንፈልጋለን
እናተ የምድር በረከቶች ተባረኩ የናንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
We are under prayer in mekelle at family level God bless you G and B
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ…..ፈልጉ ያለን ጊዜ ፈልጎ መገናኜት ይሁንልን!
ጌታ ዘመናቹ ይባረክ የ በለጠ ፀጋ ይጨምርላቹ
አቤቱ ሌላ ምንም አልፈልግም አንተን ብቻ ነፍሴ ፊትህን ትፈልጋለች አባ.
getani endti desi endmtlu taklachu geta benat bezu sera eysra nw
ፈትህን እፈልጋለሁ። አሜን አምን አሜን ጌታ ይባርካችሁ።
አሜን ፊቴን እሹት ብለሃልና በእውነትና በቅድስና ወደፊትህ መቅረብ ይሁንልን ተባረኩልን እናንተ ብሩካን ያባቴ ልጆች
አሜን ፊትህን እፈልጋለሁ
ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክህ ፣አገልግሎታችሁ ይባርክህ አሜን።
Betam Ewodachuwalew Tebarkachew Tebarku Egiziabiher Kenanite Gari Newu ##########
አቤቱ አንተ ፊቴን እሹ ባልክ ጊዜ ፊትህ እሻለሁ። አሜን።
በጣም፡ቅዱስ፡የሆነ መንፈሳዊ፡መዝሙር፡ነዉ፡የምትዘምሩት፡የጌታ፡ፍቃዱ፡ከሆነ፡እኔም፡ጀርመን፡ዉስጥ፡ነዉ፡ያለሁት፡ቴኖር፡ሳክስፎን፡እጫወታለሁኝ፡ከናንተ፡ጋር፡በመሳርያየ፡ብጫወት፡ደስ፡ይለኛል፡የማላሳፍር፡ሙዚቀኛ፡ነኝ፡ፈጣሪ፡ያገናኘን።
ታድላቹሁ
አምለከችንይቢረከቹ
አሜን!
ፍቱን እንደሚፈለግ ያለ ምን አለ?❤
አሜን አሜን ፊቱን ያብራልን
Abetu ante fiten eshut balk gize. Fitihin efeligalewu
ተባረኩ በዚ ዘመንም ጌታ ቅሬታ አለው። ሳያችሁ የጌታ ህልውናው ይሰማኛል። ነፍስም አይቀርልኝ። ይብዛላችሁ።
Ameeen Ameeen Tebareku
አቤቱ ጌታ ሆይ ፍትህን እፍልጋለሁ!!!!!! አባ ክፍ በል ስም ይባርክ ሰለሰጥህን ምርጥ ዘማሪዎች ተመሰገን!!! ተባርካችሆል እውዳችሆለሁ!!!
ጌታ ዘመናችሁን አብዝቶ ይባረካችሁ መዝሙራችሁ ስሰማ ሁሌ እባረክበታለሁ እማረበታለሁ አሜን ሁሌም አንተን መፈለግ ይሁንልኝ ጌታሆይ ተባረክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📚🙏🙏ታባረኩ 💔💔❤❤❤
አሁን በጣም የእግዚአብሔር ፊት የምንፈልግበት ጊዜ ነዉ።
Ameeeeeen Ameeeeeen haleluya Ameeeeeen Ameeeeeen egzabhar yibarkachuu tabarku bbzuuuu ❤❤❤
አባት ሆይ እባክህን ዛሬ ከምን ጊዜውም ይልቅ ኢትዮጲያ ፊትህን ትፈልጋለች ፊትህን ይብራልን፡፡
Rewina Teklay why you put trump on you
Amen Amen geta fetune yaberalen
የማይለወጥ አገልግሎት፡፡ ሁል ጊዜ በግለት እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
Amen Amen Ameeeeeeeeeeeeen Tebareku
Getaye zemenachun yibarc !hul gize fitun mefelegena magegneten yistachihu!!!
Amen, Tebareku wedoch ❤🤩
እግዚአብሔር ይባርካቹ የእውነት የክርስቶስ ተከታዮች ።
Amen bagra lay tfithin eshalew
የጌታ ቡሩካን፥ ይብዛላችሁ።
Amen God we need your Face and your persese in persese fullness of joy and peace and love.. blessings ,we need your mercy lord Hallelujah halieluya Thank you Jesus.
Geta zemenachune yebarekiw betame nw yemewedachu tebareku geta hoye fetehne mifelige yehunelene yna geta tebareki
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ
አሜን በእውነት ተባረኩ🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው ምወዳቹ ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት
Our Father in heaven, please forgive our sins and deliver us all from this plague. We need You, Lord.
Thank you G&B for sharing this song. God bless you.
Role models for Christians of the generation! God bless you !
አሜኖ አሜን አሜኖ
True gospel song. Realy touching, GB this amazing family.
ተባረኩ በጥፍ 🙏🏽
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ።የእናንተ የሆነ ሁሉ ይባርክ እወዳችኋለሁ ፣ያብዛላችሁ።
Love you my Hero.🥰😍😍🥰
ቃሉን እንዘምር! አቤት እንዴት ደስ ያሰኛል! በሰማያዊው በረከቱ አብዝቶ ይባርካችሁ። ቃሉ ሕይወት፤ እውነት ነውና ፤ቃሉን የምንዘምር ፥ የምንኖር ትውልድ ያድርገን። ተባረኩልኝ።
እግዚአብሔር ይባረካች
አሜን ተባረኩ
አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አዎ ጌታ ሆይ እንፈልግሀለነ ጌታ ይባረካችህ ዘመን ይባረ ክ
አቤቱ በምድራችን በህዝባችን ላይ ያንተን ፊትህን እንፈልጋለን ምድራችንን አስባት ፊትህን መልስልን ይቅር በለን ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ በጣም እወዳቸዋለሁ ስለናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የጌታ መሆን እጅግ መታደል ነው ሀሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን።
ጌታን ለማግኘት መጀመሪያ እኛ መገኘት ያሥፈልገና
ከልጅነቴ ጀምሮ ለነ ምሳሌዬ ና ችሁ
Dear Getayawekal & Bruktawit I am always blessed when I listen to your songs. But this song I found it very special for me. It takes me to the presence of God when ever I listen to it. God bless your ministery, Marriage & your children!!!!
I am blessed God bless you more and more
Zemenachu yebarek
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ !!!!!
God bless you all your family ❤️
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ አንድም የሚጣልና እንከን የሌለው መዝሙር ነው ምዘምሩት ይብዛላቹ
ጌታ ዘመናችሁንና እገልግሎታችሁን ይባርክልኝ ተባረኩ
ተባሬኩ
ጌታ ሆይ ፊትህን ወደ ምድሬ መልስ
God bless you more thank you
Tebareku🙏❤💐
Geta zemanachuni yebareki
God bless you for you are blessing me.
G and B Really you are blessed. May heavenly father Bless you more and more
Dear brother and sister.
As usual, I am so blessed by your ministry, your melodic gospel songs. May God expand your territory
በእጥፍ ተባረኩ
wow GOD BLESS YOU.BLESSED FAMILY.UUUUUUUUUF
አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
Amen Amen Hallelujah, God bless you 🙏🙏
❤❤❤. ameeeeen ameeeen
አሜን ሁለም ፍቱን መፈለግ ይሁንልን። ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ።
DEAR FATHER GOD!!!, I AM WISH AND BELIEVE TO SEE YOUR FACE!!!
I THANK YOU, DEAR FATHER GOD!!!
I LOVE YOU, DEAR FATHER GOD!!!
ዘመናችሁ ይባረክ 🙌💞
May God bless you
you're are blessed ..🙏 👍
የክፍለ ዘመኑ ምርጦች ናችሁ ተባረኩ።
Temesgen muche የእ/ር ስም የተበረከ ይሁን ከስውር ወጥመድ አደነከኝ አበት በበእድ ምድር ሰወከኝ::
Your voices are made in heaven to harmony together
፤ሠሠሠሣሤሤሣሣሣሣሣሣሣሠሠሐሐሔሐሔሓሒ ሔሐሓሐለሐኸወኸሐመመመአቀ
ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም ይጠብቃቹ ፍቱን ያብራላቹ በነገር ሁሉ ተባረኩ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
AMEN TEBAREKU
wey betam befeker ewdachualhu
አሜንንንንንንንን
God bless U...