156ኛ B ልዩ ገጠመኝገጠመኝ፦ ከእንዲህ አይነት ሞት መዳን ማለት የነፍስ ጥሪ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 889

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 День тому +4

    እግዚአብሔር ምን አይነት አምላክ ነዉ ያለን መሀሪ ነው እንደሀጥያታችን የማይፈርድብን ታድለሽ እኛንም ፈጣሪ ለንስሃ ያብቃን አሜን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የምትደነቅ መምህራችን ነህ

  • @RozaZImamu
    @RozaZImamu 6 днів тому +429

    ነብሰ ጡር ነኝ ማህፀኔን ያመኛል 😢😢😢 እመቤቴ ማርያም ትማርሽ በሉኝ

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 6 днів тому +8

      Ayezeshi. Tedabeshi..emebarahan😢😢😢😢😢😢😢

    • @ልዩወርቅመለሰ
      @ልዩወርቅመለሰ 6 днів тому +40

      እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ መልከአ እሩፋኤል አየደገምሽ ተጠመቂ ጠጪ❤

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 6 днів тому +10

      ቅዱስ እሩፍኤል ገድሉን ያነበብሽ ተማፀኝው ታጠቢ ፀበሉን ተጠመቂ አይዞሽ እማምላክ በሽልም ታውጣሽ

    • @ShetoGetenet
      @ShetoGetenet 6 днів тому +2

      እመቤቴ ትቅረብሽ

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ27
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ27 6 днів тому +3

      አይዞሽ እመቤቴ ማርያም ትማርሽ😢😢😢

  • @LileTufa
    @LileTufa 5 днів тому +35

    ሁሌም እላለሁ ይሄንን ትምህርት በሁሉም ቋንቋ ተተርጉሞ ህዝብ እንዲድንበት እግዚአብሔርን ሁሌም እለምነዋለሁ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 днів тому +115

    ይህ ገጠመኝ ፍንትው አርጎ የአሁኑ ወጣትና ትውልድ የሚነካ ነው አብዛኛው ሰው በዝሙት መንፈስ ተይዟል ይህንን ገጠመኝ አዳምጦ ብዙ ሰው ከዝሙት ህይወት እንደሚመለስ እርግጠኛ ነኝ መምህርዬ ብዙ ሰዎች እንዳየሁት በዚህ ገጠመኝ ምክንያት ረስተነው የነበረ ሀጢአት አስታወሰችን ንስሐ እንገባለን የሚል ነው ሚበዛ ምን ያህል ይህ ገጠመኝ የሁላችን በር እንዳንዃዃ ይገርማል ደሞ ተረት ነው ለሚሉ ሰዎች እንዲህ እግዶች በራሳቸው አደበት ሲናገሩ የህይወት ገጠመኛቸው ማስረጃ ይሆናቸዋል ስለዚህ ሁላችንም በዝሙት የወደቅን ሁሉ ማን እንደጣለን ነቅተን ቶሎ ወደ ንስሐ መምጣት አለብን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏

  • @TigistTerefe-b7j
    @TigistTerefe-b7j 5 днів тому +25

    ተመስገን አንችን የጎበኝ አምላክ እኔንም ይየኝ የዝሙት መንፈስ ተጠቂነኝ ነፍሴ እግዚአቤሔርን ትፈልጋለች በፀሎታችሁ አስቡኝ እዉነት ለመናገር የስጋ ደዊ ይሻላል እላለሁ

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 6 днів тому +90

    ወይኔ እንባሸ ሲያሰቀና የውዳሴ አምላክ የእሁድን አሰታወሸኝ
    የጴጥሮሰን እንባ ሰጠኝ🙏
    የማሪያምን የማርታን እንባ ሰጠኝ🙏
    የንሰሀን እንባ ሰጠኝ🙏
    በጣም እድለኛ ነሸ አሰቀናሸኝ ያንችን እንባ እንዲሰጠኝ መድኋኒአለምን እለምነዋለው🙏🙏🙏
    😪😪😪😪😪😪😪 ከፀጉሬ ቁጥር በላይ በድየሀለው ይቅር በለኝ🙏🙏🙏 ለንሰሀ ሞት አብቃኝ

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f

    እንኳን ለፃድቁ አባቴ አቡነ ሀብተማርያም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ፃድቁ ሀብትዬ በያላቹበት ይጠብቃችሁ አሜን የምንሰማውን በልባችነ ያሳድርብን ❤

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 6 днів тому +46

    የኔ እናት እንኳንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ አመጣሽ በእውነት መታደል ነዉ ከምንም በላይ በፍቅሩ መቀጣት ከባድ ነዉ እኔ አንዳንደዬ እንደሰው በዱላ ቤትመታኝ እለዋለሁ 😢😢ለሥጋው ደሙ እንዲያበቃኝ ጸልዩልኝ

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 5 днів тому +22

    መምህር በማርያም ለህታችን ጥሩ መንገድ አሲዛት እዴእኔ እዳትጠፋ እኔ ከቅዱሱ ቁርባን አስወጥቶ ልክስክል አድርጓል ለህታችን መልካሙን ነገር ሁሉ እመኛሻለው ለሰነፉዋ ቤቱ ገብታ ለወጣችሁ እህታችን ለወለተ ሚካኤል ፀልዩላት

    • @selamyeabelenat6742
      @selamyeabelenat6742 5 днів тому +1

      😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ። ሁላችንን ያስበን በእውነት 😢😢😢😢

    • @salamsalam6498
      @salamsalam6498 5 днів тому +3

      ተመለሽ ወደቅዲስቁርባንእህቴ

    • @ወለተሚካኤልነኝ
      @ወለተሚካኤልነኝ 4 дні тому

      @@salamsalam6498 እሺ ፀሎታችሁ ይርዳኝ ንስሀ የምገባው በስልክ ነበር አጠያቴ በዛ እና አባቴም ሰለቹ መሰለኝ አይመልሱልኚም ምን ላድርግ

    • @የማርያም-ነኝ
      @የማርያም-ነኝ День тому +1

      አይዞሽ እ ህቴ ንሰሓ ገብተሽ ተመለሽ እግዚአብሔር መሃሪ ነዉ።

    • @alemdesalegn7893
      @alemdesalegn7893 День тому +1

      ሁላችንም እግዚአብሔር ያስብን እኔም ቁርባኔን አፍርሸ ለገንዘብ ብዬ ከመነኩሴጋ እየተልከሰከስኩ ነው ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ አስቡኝ

  • @binodkarki5127
    @binodkarki5127 5 днів тому +6

    የእኔ እናት በጣምነዉ ማደንቅሽ ደፍረሽ መናገርሽ እራሱ የሁሉም ሰዉ ህይወት እንደሚመለስ ተስፍለኝ እህታችን በተናገረችዉ ንንግር ሰለ ዝሙት ነገር😢😢😢😢😢 አነደበቱ እርሱ ስያሳዝን😢

  • @Alem-Aberra3943
    @Alem-Aberra3943 6 днів тому +45

    ወንድሜ እረ ይህችን ማረፊያ አጥታ የሰው የለህ፣ የሚያድነኝ ያለህ እያለች ስትባክን የነበረችን ነፍስ ከወዴት አገኘሀት? እንዴትስ ተመርጠህ በቃልህ ማረካት?! በሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም እንዴት ያለ ደስታስ ተፈጥሮ ይሆን?! ተስፍሽ በሁለት ክፍል የተላለፈውን ታሪክ ወንድ አያነባም የሚባለውን ህግ አይኔ አላከበረም።ተባረክ።
    እህቴ ከቶ ያላየሽው ፈተና፤ ቸርነቱ ባይጎበኝሽ ያልደረሰብሽ የሥጋ ድካም የለም።ምንም ነገር ብርቅሽ አይደለም። አሁን እንደቅዱስ ጳውሎስ የኋላሽን እንዳታይ ም-ርጥ አድርጎሻልና ማን ያውቃል ያገባች ባለአክሊል ቢያደርግ ማን ይናገረዋል?! ከቶስ ማን ይከለክለዋል ?! በርቺ....እናቴ ድንግል ማርያም በልመናሽ ሁሉ ከፊትሽ ትሁን።

    • @HayimanotHayilu
      @HayimanotHayilu 6 днів тому +5

      አሜን ፫ የውስጤን ስሜት ነው የገለጥሽው እህቴ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 5 днів тому +1

      ​@@HayimanotHayilu አለም ወንድ ነው እህቴ

    • @HayimanotHayilu
      @HayimanotHayilu 5 днів тому +1

      @@Alem-Aberra3943 እሺ በወንድሜ ይስተካከልልኝ የፃፈው ኮሜንት ስለማርከኝ ነው እህቴ ትሁን ወንድሜ አላወኩም ይቅርታ

    • @Alem-Aberra3943
      @Alem-Aberra3943 5 днів тому +1

      አለም አበራ ወንድ ነኝ። ወድ እህቴ የቆየሽባቸው የሕይወት ውጣ ውረድ ከልብ ላደመጠው ፊልም ነው የሆነብኝ። ያለመደብኝን እየመላለስኩ ነበር ያደመጥኩት። የበኩሌን ልበል ብዬ እንጂ አንቺ ተለይተሻል። አደራ ውዴ በእመብርሃን ይህቺ ዴማስን ያታለለች መንደር እንዳትስብሽ.....

    • @Betel-w6f
      @Betel-w6f 4 дні тому +2

      ዋው ምን ዓይነት አንደበት ነው ❤❤❤

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ

    አንቺን ያገዘሽ ቸሩ መድሐኒአለም እኛንም ካለንበት የፈተና ህይወት ያውጣን
    ለክብሩ ያብቃን ❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 6 днів тому +12

    የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን, ህይወትሽን ገልጠሽ ለእኛ ስለነገርሽን ተማርን ተመከርን ተደነቅን አለቀስን , ሰውን በምህረቱ የሚያይ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @jhon.kenagn638
    @jhon.kenagn638 3 дні тому +6

    ቹሩ መድኃኔዓለም ወደ አንኳን ወደ እቤቱ መለሰሽ መምህር ፍሬዎች እግዚአብሔር የሚደሰትበት ስራ በየጊዜው መስራትህ ነፍስ ማዳን መድኃኔዓለም በአንተ በኩል የሚሰራው ስራ ደንቅ ነው

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    በእዉነት የእግዚአብሔር ቸር ነት እኔ ምህረት በጣም እየተገረረምኩ ነው አዳምጨ የጨረስኩት አቤቱ አምላኬ ሆይ የፀፀት እንባ ስጠኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ማርን ይቅር በለን 😭😭😭😭

  • @askaleselassé
    @askaleselassé 5 днів тому +9

    ተስፋ ሥላሴ ፀጋህን ያስፋልህ። እግዚአብሔር ይስጥልን። እህቴ በረከትሽ ይደርብኝ። እመብርሃን አትለይሽ። ባንቺ ገጠመኝ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ሔሉ_g5
    @ሔሉ_g5 6 днів тому +48

    ነፍሴ ሆይ ተይ አምልጭ 😢 ለዝህ አለም አትገዢ😢😢😢😢😢

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 2 дні тому

    ታድለሽ እህታችን መመለስሽ ብቻ ሳይሆን እንደዚህ ከልብ በመነጨ መፀፀት ስለተመለስሽ ቀናሁብሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናሽ እኛንም እንዳቺ ከልብ ተፀፅተን ለመመለስ ያብቃን አሜን።
    መምህራቸን ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ እማፍቅር ትጠብቅልን ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን

  • @mek151
    @mek151 6 днів тому +8

    መምህር ሰሞኑን በጣም አስተማሪ ገጠመኞችን ነው እያቀረብክልን ያለከው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 6 днів тому +10

    የኔ እናት በእንባ ጀምረሽ በእንባ ጨረሽ መታደል ነው ይች እንባ በራማ ትሰማለች የጸጸት እንባ ይገርማል ወለተ ማርይም በጸሎት አስቤት

  • @ለሚየቅዱስሚካኤልፍሬ

    ለእህታችን የቀየርክ እግዚአብሔር ሆይ ለኔም እርዳኝ የኔ ሃጥያት በምን ጀምረ በምን ልጨረሰዉ😢😢😢😢የመምህር ትምህርት ከጀመረኩ 3 ዓመቴ ነዉ ግን ምንም ለዉጥ የለኝም እግዚአብሔርን ከእግሬ እስከ ጫፍ ጨጎሬ ኣስቀይመዉ ኣለሁኝ የእህታችን እንባ ሳይ ቀናሁ እባካቹ የመምህር ልጆች በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላቹ🙏😢 ያሳደግከኝ ሊቀ መልኣክ ቅዱስ ሚካኤል እርዳኝ🙏😭😭😭😭😭😭

  • @محمداحمد-ن8ق9ث
    @محمداحمد-ن8ق9ث 6 днів тому +51

    በልጅነት ግለ ወሲብ ለመናገር በጣም ስፈራው እና ሳፍርበት የነበረውን ነገር እህቴ በግልፅ ስለተናገርሽ ፈጣሪ ያክብርሽ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ዲያብሎስ ግን 😢 እኔማ እንዳሰቃየኝ አስሬ እያሰገድኩት ነው አልሸኘውም እየተበቀልኩት ነው😂መምህርዬ ረዝም እድሜ ኑርልን 🙏

    • @Alazar_q12dt3ht8u
      @Alazar_q12dt3ht8u 6 днів тому +2

      የኔእስካሁንአልተጋለጠም

    • @AnanjSnje
      @AnanjSnje 6 днів тому +2

      አልገባኝ አለ እኔስ

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 6 днів тому +4

      አግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ❤

    • @محمداحمد-ن8ق9ث
      @محمداحمد-ن8ق9ث 6 днів тому +3

      @@AnanjSnje ምኑ ነው ያልገባሽ ትምህርቱ ነው የኔ ኮመንት 🤔

    • @محمداحمد-ن8ق9ث
      @محمداحمد-ن8ق9ث 6 днів тому +7

      @@Alazar_q12dt3ht8u አይዞን መጋለጥ በመጮህ ብቻ አይደለም በህይወትሽ ሳትፈልጊ ስታረጊው የነበረው ሁሉ በዳቢሎስ መሆኑን ካወቅሽ እና ከነቃሽ ያ ነው መጋለጥ 🙏

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 5 днів тому +3

    በስላሴ ስም የሚገርም ተአምር ነው ከዚህ ሁሉ ተርፎ ለቅዱስ ቁርባን መብቃት የሚደነቅ ተአምር ነው። እህታችን አይዞሽ ከዚህ በውሃላ ወደኻላ የሚመልስሽ ነገር አይኖርም የሚጠብቅሽ አይተኛም አያንቀላፋም። መምህር እነዚህን መርዳት በጣም መታደል ነው የነፍስም የስጋም እርካታ ይሰጣል አይዞህ በርታ በሚያስፈልገው ሁሉ ለመተባበር ዝግጁ ነን እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 9 годин тому +1

    ተሰፍሸየ ውድ ወንድሜ እንኳንም ደሰ ደሰ ደሰ አለህ እግዚአብሔር ሁልም ደሰታህን ያሣየን እግዚአብሔር እህታችን በፍቅር የጠብቅልን ❤❤❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 6 днів тому +24

    አምላኬ ሆይ እባክህ ስለእናትህ እና አንተን ብለው ሰማእትነትን ስለተቀበሉ ወዳጆችህ ብለህ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭

  • @Papujawanduja
    @Papujawanduja 2 дні тому

    እግዚአብሔር ፍሬ አለዉ አንቺ አንዷ ነሽ ከድቅድቅ ጨለማ የወጣሽ ጠፍታ የነበረች ነፍስ የተመለሰችለት አምላክ ነዉ ተባረኪ ላንቺ የማርያም መግደላዊትን ልብ የሰጠ ለኔም ያድለኝ የእግዚአብሔርን ድንቅ ቸርነትን ያየሁብሽ ዉድ እህቴ መምህር ተባረክ

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 6 днів тому +16

    አቤት ሂወት እግዚአብሄር መልካም ነዉ የንሳሃ እድሜ ይሰጠናል አቤቱ ከሚድኑት አድርገን ማስተዋሉን አድለን😢ለንሳሃ ሞት አብቃን😢 እህታችን አመስግኝ ከዚህ ሁሉ አወጣሽ የድግል ማርያም ልጅ

  • @adisu4246
    @adisu4246 4 дні тому +3

    መምህር ይህም ራሱ እንባውን እያፈሰስኩኝ የራሴ አቋም አልቻልኩም እይታችን እግዚአብሔር ያንቺ በረከትና ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን በእውነት ገጠመኝ ራሱ እንደዚህ ይገጠመኝና እንባለፈው ወንድማችን ያቀረቡ ገጠመ ሰም አላውቅም በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ መከራ ሁሉ እኛም እራሱ በዚህ ህይወት እንዳለፍኩበት ነው ማምለው እኔም ራሱ በጣም ነው በቃ ልቆጣጠረው አልቻልኩም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ወንድማቸው ሃጥያተኛው ባሪያው ባሪያው የእግዚአብሔር ባሪያ ገብረ እግዚአብሄር ነኝ በጸሎታችሁ አስቡ እላለሁ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር እይታችን በረከትሽ በእውነት እንዲህ አይነት እንባ ለኛም እንዲሰጠን እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን

  • @sara-w2s
    @sara-w2s День тому

    እግዚአብሄር ይመስገን በምህረት ቸርነቱ የጠፉትን በቤቱ ይሰብስብልን መምህር ላይም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ፫❤❤❤❤❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት

    አሁን ላይ ከውጭ እስከ ውስጥ ያለው የትውልዱ ሕይወት ይህ ነው አቤቱ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢ከኔ የበረታችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተክለሃይማኖት ነኝ ደካማ እህታችሁ☝️

  • @yemisrachtesfaye
    @yemisrachtesfaye 5 днів тому +16

    የእግዚአብሄር ፍቅር መሀሪነቱ ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይነቱ አባትነቱን በኛ ተስፋ አለመቁረጡን ያየሁበት ገጠመኝ ነው በእንባ ነው የጨረስኩት እህቴ ጠላት ዲያቢሎስ በድጋሜ እንዳይጥልሽ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ታርቅልሽ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 5 днів тому +11

    እህታችን ውዳሴ አምላክ የዘወትሩንና የእለቱን በየቀኑ ጸለይ የእምባ ሀብት አለሽ
    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ይቅርታው ብዙ ነው ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ መጨረሻሽን ያሳምረው ተባረኪ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 5 днів тому +5

    እግዚሐብሄር ይመስገን እህታችን እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እግዚሐብሄር በአድም በሌላ መገድ ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም። እኔ በሷ በጣም ደስ አለኝ ።አቺን ወደገዳም እድትሄጂ የመከረችሽ የእህታችን ህይወት ይቀይርላት መዳኒአለም 🙏🙏🙏🙏

  • @LealemFssika
    @LealemFssika 5 днів тому +7

    መምህር ተሰፋዬ በክፉ መንፈስ የወደቁትን ነፍሳት የሚያነሳ መድሐኒዓለም በዘመናችን ያስነሳው አገልጋይ ነው ልክ ወንድማችን ቢኒያም በለጠ በጎዳና የወደቁትን በስጋም በመንፈስም የተጎዱትን ዜጎች እንዲያነሳ አግዚአብሔር እንደመረጠው።

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 6 днів тому +14

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ልጅ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ወላዲት ኣምላክ አትለይሽ

  • @Weletsilasse
    @Weletsilasse 5 днів тому +4

    መምህር እመብረሃን በእድሜ በጤና ትጠብቅል ኑርል አሜን❤እህቴ የረሳውትን ሀጥአቴን እንዳስታውስ ለረዳሽኝ ቃለህይዎት ያሰማል ቀሪውን ጊዜሽ መዳኒአለም ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን አሜ❤❤❤ያለውት በስደት ነው ሁላቹም ወለተ ስላሴን ለንሰሃ ፣ለስጋው ወደሙ ያብቃሽ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ አሜን አሜን አሜን የመዳኒአለም ቸርነቱ ምህረቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik 5 днів тому +7

    እግዚአብሔር ቸር ነዉ ሁሉንም እኩል በፍቅር የሚያይ።
    ከህይወትሽ ስላስተማርሽን እናመሰግናለህ።
    ብዙ ሰዉ ህይወት ያተርፋል ትምህርት ይሆናል።
    እንዃን እግዚአብሔር ጠበቀሽ ለዚህም ክብር አበቃሽ።
    በርቺ ጠንክሪ በህይወት መኖር ፈተናዉ ብዙ ነዉ።

  • @JevehJ3veke
    @JevehJ3veke 6 днів тому +14

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
    የመምህር ተማሪወች በሙሉ ወለተ መድህን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችሽ ሰው ያድርጋችሁ በሉኝ ሰው ሁነን ተፈጥረን ሰው መሆን አቃተን😢😢

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 6 днів тому +1

      Betam😢😢😢😢😢😢

    • @DechasaTer
      @DechasaTer 6 днів тому +2

      Sew yargachu medalalem agelalitish Des yilal

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 5 днів тому +5

    አቤቱ. የጴጥሮስ እንባ ስጠኝ 😢 የፀፀት እንባ ያላቹሁ ታድላቹሁ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ

  • @aragawkinde1990
    @aragawkinde1990 5 днів тому +4

    እህቴ አቤት መታደል መመረጥ እንዲህ የፀፀት እባ ማንባት : ጨርሶ በቤቱ ያፅናሽ : የኔንም በሀጤት የደነደነ አንደበቴን እንዲሰብርልኝ ገብረ ተክለሀይማኖት ብለሽ እሰቢኝ: መምህር በጣም እናመሰግናለን ይህ የአሁን ዘመን ወጣቶች የዝሙት ፈተና ነወ እናመሰግናለን በርታ ለብዙ ነፋስ መዳን የተመረጥህ ነህ ምንም ሀጥያተኛ ብሆንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም መምህር ተስፋየ

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 6 днів тому +10

    መምህሬ እናመሰግናለን❤❤እህታችን አታልቅሺ በርቺ እግዚያብሔር ይመስገን አንቺን እንደረዳሽ ሌሎች እህቶቻችንንም በዛ ህይወት ውስጥ ያሉትንም ያውጣልን 😢😢😢

  • @በምህረት.ኗሪ
    @በምህረት.ኗሪ 5 днів тому +4

    መምህር እንቧዋ አስቀናኝ ኃጢያትን
    በእምባ መናዘዝ መታደል ነው 😢😢😢

  • @Getachewbalcha-g9k
    @Getachewbalcha-g9k 5 днів тому +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፤ ፀጋውን ፤በረከቱን ኃይሉን ፡ያላብስህ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ያድርግህ ፤እየሱስ ክርስቶስ ከመዳፉ
    አያውጣህ አንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ የወደቀውን የምታነሳ ፤የሐዘኑትን ፤ የምታረጋጋ ፤ተስፋ ቆረጡትን ተስፋቸውን
    ባገኝህ የምታለመልም ፡፡ የልጅቷ ሆንታ በጣም ሳዝን በመመለሷ እጅግ ደስ አለኝ የደንታ ዕንባ ዐነባው ፡፡ አምላክ ፈቃዱ ቢሆን በአካል
    ወይም መፅሐፎችህን የት እደማገኛቸው አድራሻ ብትጠቁመኝ፡፡

    • @tinatina7058
      @tinatina7058 5 днів тому

      መገናኛ ለም ሆቴልጠአካባቢ ኤፍታህ መዝሙር ቤት ታገኛለህ

  • @girmish9108
    @girmish9108 День тому

    እህታችን ቃላት ያጥረኛል ስለአንቺ ሀዘን እና ተስፋ ማጣት መፈራረቅ ስታስተናግጂ ራሴን እንደወንድ ራሴን ተመለከትኩት ያሳለፈንውን ዘመናችንን በዋዛ በፈዛዛ ጥለውን ሲሄዱ ውጣ ውረዱ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ለዚህ ያበቃ አምላክ !ቀሪ ዘመንሽ ያመረ የሰመረ ይሁን መምህር የስንቱን ህይወት ትምህርትህ መቀየሩን ስናስብ እንዴት ደስ የሚለን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ጠንካራ ባልሆንም አውቄ እንድራመድ ቅዱሱን ስጋና ደም ባለሁበት እንድቀበል አድርገህኛል።አመሰግናለሁ ከልቤ ወንድም ተስፋየ💓

  • @yoditweldetnsay6736
    @yoditweldetnsay6736 4 дні тому +3

    የቆሮዋ ቅድስት ኪዳነምህረትን ደጅ የረገጠ ሰው ድህነቱ የስጋም የነብስም ነው። እኔ አንድ ምስክር ነኝ።

  • @asebegugsa674
    @asebegugsa674 3 дні тому +1

    እህታችን እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፡፡በክርስትና ሂወትሽ ረጅም ርቀት እንድትሄጂና እግዚያብሔርን ደስ እንድታሰኚ ዓይንሽን ከሰው ላይ አንስተሸ በጌታ እየሱስ ላይ ብቻ አድርጊ፡፡ጸጋው ይርዳሽ፡፡

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 4 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገነ እህቴ በአንቺ ብዙ ነገረ ተምረያለሁ ደግሞም የመጀረያሽ ታሪክ የኤኔም ሕይወት ነበረ ሰለሁም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገነ አንቺን የረዳን የእማፍቅር ልጅ ዕለቱ አባቴ ታዳጊዬ ቤዛዬ ከሞት ወደ ሕይወት የመለሰኝ ሉሁላችንም ይርዳን የአእምሮ ማሰተውልም ለእንደእኔ አይነቷ ለመላው ወገኖች ይሰጥልኝ መምህር አምላክ ቅዱሳን በዘለዓለም ፍቅሩ ይጠበቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናቴ እመቤቴ በምትደረሰበት ጥግ ሁሉ ጥላ ከላላ ትሁህ መላው ቤተሰቦችህን ይጠብቅል

  • @Sara-mc3ce
    @Sara-mc3ce 5 днів тому +5

    በጣም ተምርንበታ እኔ ልምሳሌ በሶ ሂወት የርሳሁትን ሀፂሀቴን አስታወስኩ ተሎ ንስሀ ገባሁ ተመስገን መምህርየ እርጅም እድሜ ይስጥልን በየ ቤቱ ያለ ጉድ ነው ምንም ልዮነት የለም ሁላችንም በዚህ ሒወት አልፈናል አይዞሽ እህቴ በርችልን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 днів тому +1

      ትክክል እዉነት ብለሻል።

  • @Lemlem-v2g
    @Lemlem-v2g 4 дні тому +1

    መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ባንተ እጅግ ብዙ ነፍስ እየዳነ ነው አምላኬ ሆይ ተስፋስላሴን ከነቤተሰቦቹ ጠብቅልን እህቴ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ27

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሬ በፀሎት አስቡኝ ህይወት ከብዶኛል አፀደ ማርያም እያላችሁ😢😢😢😢😢

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold 3 дні тому +2

    መምህር እመብርሃን ከነ ቤተሰቦቹሁ ትጠብቅህ ትጠብቀን❤ እህታችን ብርትት በይ .....እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AdeFkri-h5r
    @AdeFkri-h5r 6 днів тому +12

    በዚ ምድር እንደኔ በፈተና ያደገ ያለ ኣይመስለኝም ነበር መምህር ተስፋየ የያንተ ት/ት ስሰማ ግን ከኔ በላይ የተፈተኑ ኣሉ ደሞ ጠላቴ ሰው ሳይሆን መንፈስ መሆኑን ኣወኩ።

  • @ኣድማሳዊት
    @ኣድማሳዊት 2 дні тому +1

    እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልን 🙏

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 6 днів тому +9

    ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ❤

  • @SalesaFeleke
    @SalesaFeleke 4 дні тому +2

    መታደል ነው በንሰሀ እንባ መታጠብ እህቴ አንችን የለወጠሽ አምላክ ሁላችንንም ይርዳን የተሸፈነውን ገመናችንን ይግለጥ የመንፈስ ቅንአት ያዘኝ የዶኔው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም እንድረዳኝ ፀልዩልኝ እባካችሁ ወለተ ሚካኤል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 днів тому +16

    ፃድቁ አባታችን አቡነ ሐብተማርያም የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርጉልን
    መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን ክፍል አንድ በጣም አስተማሪ ነበር በተለይ አሁን ያሉ ታዳጊዎች ፣ወጣቶች ቢማሩበት ያተርፉበታል "ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ" ከመፀት ይህን ትምህርት ቢሰሙ ያተርፉበታል ወላጆች ለልጆቻችሁ አድርሱ በተለይም አሁን ላይ ዝሙት እንደ ፋሽን ፣አርግዞ መግደል ጌጥ ፣ብልግና ቃላትን "ግልፅነት " በሚል ሰበብ እንደፈለጉ መናገርን ጌጣችን እያደረግነው ነው።
    ክፍል ሁለት መልካም ቆይታ

  • @Berhan-m3x
    @Berhan-m3x 2 дні тому

    እንኩዋን ደህና መጣሽ እህታችን እግዛብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን:: ላንቺ እዚህ ለመድረስሽ ለረዳችሽ እመብርሀን .ቅዱሳን መላእክት .ለፃድቃን .ለሰማእታት .በስውር ጠብቀው እዚህ ላደረሱሽ ሁሉ ክብር ምስጋና ይግባቸው .ሌላ ምን እላለዉ የሱ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ::አምላክ አሁንም ሴት እህቶቻችንን ይሰብስብልን .ለሴት ልጂ የሴተኛ አዳሪ ህይወት የሚከታት ወንዱ ነው ከመሬት ተነስተዉ በብር የፈለጉትን ነገር ለማግኘት ነዉ እንጂ እስቲ ምን ተቸግራ ነዉ ብለዉ ሴትዋን አያግዙዋትም እንደዛ ለምታደርጉ ልብ ይስጣቹህ !

  • @adisu4246
    @adisu4246 4 дні тому +1

    መምህራችንን መምህር ተስፋዬ አበራ አንተንም እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሄር እንዲጠብቅህ ቅዱስ ፍቃዱ ሰዎች መድኃኔዓለም ይጠብቀ መምህራችን ከማንኛውም ክፋቱ ሁሉ ነገር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን መምህራችን እድሜ ከጸጋ ጋር አብዝቶ ይስጥህ መድኃኔዓለም አሜን

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 6 днів тому +12

    በእውነት የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @seifuayele6663
    @seifuayele6663 4 дні тому +3

    መምህራችን ተስፋስለሴና ቤተሰቡን እግዚአብሔር ይጠብቅ። እህትዋ ስራ እየሰራሁ ነበር እያዳመጥኩ ያለሁት ሆኖም ግን ስራዬን መስራት አቃቶኝ ጨረስኩት። እኔ የተማርኩት በዚህ ልዩ ገጠመኝ እኛ ወንዶች ፈርሃእግዚአብሄር ቢኖረን ብንፀልይ ፣ ብንሰግድ ፣ ወደቤተክርስትያን እየሄድን ብናስቀድስ እህት ወንድሞቻችንን ልጆቻችንን ቤታችንን መጠበቅ እንችላለን። ይሄን ያልኩት በተለያዩ ቦታዎች ወደ ቤተክርስቲያን ሲሄድ ከወንዶች የበለጠ ሴቶች በቁጥር በዛ ብለዉ አያለሁ። እህታችን በቀድሞ ህይወቷ አዝና ስትናገር ፣ ስታለቅስ አንጀትን ትበላለች በጣም ታስለቅሳለች ተመስገን። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን እናከብርሻለን እንወጅሻለን✝️✝️✝️

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 5 днів тому +4

    ውይይይ እውነት ግማሹ የእኔም ታሪክ ነውው
    እረ እኔም ባንድ ቀን አውቄው ቃል ገብቶልኝ ወድያውኑ ከንፈርሺን ልሳመው አላለኝም እንድውም ሀገሬ ድብረ ሊባኖስ መቶ ለሱባኤ የተገነኝነው እኔም ከስድት ሄጄ
    እንድውም መምህር ትዝ ካለክ አንተ ጋ መጥቼ የልጅን ፎቶ አሳይቼካለው
    እኔ ድግሞ በመንፈሳዊው ጠንካራ ልጅ ነው ሲነግረኝ
    እውነት ለመናገር በጣም ነበር ድስ ያለኝ ምክንያቱን በሀይማኖቱ ጠንካራ የሆነ መስለኝ ማለት ነው
    አባቴ ተክልዬ ድግሞ ፀበላቼውን እየጠጣነ እየተጠመቀ በጣም ብዙ ነገር ነው ከሆዱ የሚያወጡለት ይህን እያድረጉለት ይሽውድኛል ብዬ እውነት አላስብኩም ነበር

  • @TringoAyele-l4k
    @TringoAyele-l4k 3 дні тому +1

    የአለም እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ እግዚአብሔር ምን ያክል ቢወድሽ ነው ከዚህ ሄወት ያወጣሽ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኛንም የንሰሃን እድሜና እንባን ይስጠን አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማርን ይቅርም በለን😭😭😭😭😭😭

  • @Sasa-ds8qf
    @Sasa-ds8qf 3 дні тому +1

    እህታችን አንቺ ሁሉንም በግልፅ ስላወራሽው ነው እንጂ ስንቶቻችን እግዚአብሔርን በድለነዋል በተለይ የዘመኑ ወጣቶች የዝሙት አጋንንት መጫወቻ ሆነናል ገብቶንም እንዳልገባን ልባችን የደነደነ እኔንም ጨምሮ ብዙዎች ነን እግዚአብሔር በምህረት አይኑ ይመልከተን 😢

  • @Lemlem-v2g
    @Lemlem-v2g 4 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት አንቺን የኀበኘ የመለሰ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ27

    በእውነት የእግዚአብሔርን ቸርነቱ ምህረቱን በጣም እየተገረምኩ ነው አዳምጨ የጨረስኩት አቤቱ አምላኬ ሆይ የፀፀት እንባ ስጠኝ😢😢😢😢😢😢

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 6 днів тому +25

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰምተን የምንለወጥበት ያርግልን አሜን !

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ይፍታ በለን ቅዱስ አማኑኤል ፈጣሪ ታሪካችን ይቀይርልን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከ ነቤተሰቦችሁ እንኳን አደረሳችሁ አባታችን አቡነ አብተማሪያም ወራዊ እህታለም ከፆሎትሽ አስቢኝ እኔን እግዚአብሔር መንፈሳዊ ሂወቴ እንድበረታ ያዝ ልቅቅነው ካችጋር በተወሰነ መልኩ ይመሳሰላል ሂወቴ

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 6 днів тому +2

      አሜን አሜን አሜን ደምርኝ 💕🤲

    • @AsdfGhjk-pb2ij
      @AsdfGhjk-pb2ij 6 днів тому +1

      አይዞሽ እህቴዋ ልብሽን ወደ ብርሀኑ ይምራሽ ሙዚቃ አትስሜ እኔ ሳቆም ነው የተሻለኝ የሰራነውን ሀፅያት እያሰበን መፀፀት ነው ከዛ ቀስ በቀስ ይመራናል 😢😢😢😢😢😢እግዛብሔር ከስደት መልሶ ላገራችን አብቅቶ ለፆም ለፆለት ያብቃን አሜን

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 6 днів тому +1

      ​@@AsdfGhjk-pb2ij
      አሜን እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ይሰቀጥጠኛል ግን እኔ የተቸገርኩ ማማረር እና በረከት ስካፈል የሆነ ነገር ጠብቃለሁ በቃ ትቶሻል ያለ ያመረኛል

  • @ufuc2525
    @ufuc2525 4 дні тому +2

    ተመስገን እንኳንም ለዚ ኣበቃሽ እቴ እግዚኣብሔር ያመነ ለም ያፈረ እግዚኣብሔር ይመስገን ሰለ ህሉ ነገር ለኔ ደካማዋ እሕታቹ በጽሉታቹ ኣስቡኝ ወለተ ገወርግስ እያላቹ በስደት ላይ ነው ያለሁት እና በሃይማኖቴ እድጠነክር ጽሎታቹ ኣይለየኝ😢❤

  • @TilahunHelemeskl
    @TilahunHelemeskl 6 днів тому +12

    ቅዱስ እግዚብሔርአብ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን❤❤❤

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 6 днів тому +5

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይችን ሴት እንደተመለኸትካትና በይቅርታህ በምህረትክ በጠብቆትህ ለዚህክብር እንዳበቃሀት እኔንም አስካለ ማርያምን ለስጋወደሙ አብቃኘ ለመምህራችን ከነቤተሰቡ ጥላ ከለላ ሁነው ጠብቀው አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 6 днів тому +25

    መምህር አጥማቂው ይመርመር
    የንፁህ አገልጋዮችን ስም , ስራ ያጠፍል

    • @kalehiwettube429
      @kalehiwettube429 6 днів тому +4

      አዎ እውነትት ነው ይታወቅ የሌሎች ንፁሀን አባቶቻችን ስም ያጠፋል

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 днів тому +2

      @@kalehiwettube429እኔ ማመን አልቻልኩም ንስሀ ገብቶ ይሆን መሀሪዉ ጌታ ምሮት ወይ በስምህ አጋንንት አላወጣንምን ? አይ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማይ አይገባም። ያለዉን ሆኖ ነዉ ?🤔

    • @TesfamariamTsegay
      @TesfamariamTsegay 3 дні тому

      @@kalkidantaddesse6095 ኣጥማቂው ማን ይሆን እያልኩ እየፈለኩት ነው ማነው ኣሁንኮ መጠራጠር ጀመርኩኝ እስኪ ግምታቹ ንገሩኝ ከመምህር ግርማ ውጪ ያሉ ኣጥማቂዎች 🙏

  • @marysam9193
    @marysam9193 5 днів тому +6

    አቤት እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አሁን ሃገሪቱ እንዲህ በመከራ ላይ ሆኖ ምድሯ በንጹሃን ደም እየታጠበች የጦር ሜዳ ሆና ምን አይነት ህሊና ቢኖራቸዉ ነዉ ጨፋሪወቹ አስጨፋሪወቹ ተመልካቾቹ እንዲህ ዳንኪራ የሚመቱት በዚህ ስአት ኧረ ኡኡኡኡኡ ወይኔ ሃገሬ ያች ታላቅ ሃገር ዛሬ እንዲህ የጉግማንጉግ መናኸሪያ ትሁን ወይኔ ወይኔ እረ ተቃጠልኩ !!!

  • @SaraAlyami-kp
    @SaraAlyami-kp 5 днів тому +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በፍቅር እንደጎበኘ በቤቱ እያጠናሽ እኛ ስግደት ላይ ያለን እግዚአብሔር ለአገራችን ያበቃ በአደባባይ ንስሃ እንደሚገባው እግዚአብሔር እርዳኝ አሜን አሜን 🤲🤲 ሁላችንም እግዚአብሔር በቅዱስ ቁርባን ያበቃን እግዚአብሔር እርዳታና አሜን አሜን 🤲🤲 መምራችን ብርሃነ ላሴ አግዚአብሔር የአገልግሎት ዘበኔ ባር ክልል ወላድ አምላክ ትጠብቅ መምህራችን አሜን 🥰🥰

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 6 днів тому +13

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤ እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @ethio6437
    @ethio6437 6 днів тому +6

    አይዞሽ የኔ ማር። የኛ አልተነገረም እንጂ ሀጢያተኞች ነን። አልቅሰሽ አስለቀሽን። ቅዱስ እግዚአብሔር አይለይሽ።
    መምህራችን ቅዱስ እግዚአብሔር ከነመላዉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ።

  • @Miaphysite-ተዋህዶ-Orthodoxy
    @Miaphysite-ተዋህዶ-Orthodoxy 6 днів тому +17

    አሁን እኮ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም በቤተክርስትያን አገልጋዮች። እንደ እኔዎቹ ምእመናን በሓጥያት ወድቀን እንዴት ነው ከዚህ ሓጥያት የምገላገለው እያልን ስንጨነቅ በዚህ ደግሞ አስመሳይ የቤተክርስትያን ዲያቆን ቄስ ስንት ጉድ ይሰራሉ። እግዛብሔር ይቅር ይበላቸው ይቀር ይበለን። እህታችን ጠንቀቅ በዪ እግዛብሔር ይጠብቅሽ።

  • @ExcitedBiscuits-kq9kt
    @ExcitedBiscuits-kq9kt 5 днів тому +9

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ አቤቱ የኔ ጌታ ስንቱን ቻልከን ደግሞ እንደዚህ አይነት ዳንስ አለ ያሳዝናል
    እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ ጠራሽ😢😢😢

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 6 днів тому +9

    መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @kibromzeray2652
    @kibromzeray2652 4 дні тому +3

    አምላኬ ሆይ ይህን ገጠመኝ ሳይ የእኔን ጉድ ቁልጭ አድርጎ አሳየኝ በ እ/ር ቸርነትና ጥበቃ ነው በህይወት መቆየቴ።አምላኬ ሆይ የስጋ ፍላጎቴን እማሸንፍበትን ሀይል እንዲኖረኝ እርዳኝ

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 5 днів тому +5

    እግዚአብሔር.እድሜህን.ያስረዝምልን.የምታደርጋቸውን.ወልካም.ስራወች.የነብስ.ዋጋ.ያድርግልህ.በጣምነዉ.የምሳሳልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Workqwha
    @Workqwha 6 днів тому +8

    ውይ የኔዕህት ታድለሽ ለቅድስቆርባን መብቃትሽ እኔምበጣም ተርቤአለው ተጠምቻለው በልጅነቴ ከቅድስቁርባን የተለየውበት መንገድ በጣም ከባድነበር አሁንግን እኔዝግጅ ብሆንም ባለቤቴግን አስቸገረኝ በፀሎት አስቦኝ አስካለ ማርያም እያላቹ

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 4 дні тому +2

    የኔ እናት😢. ቅዱስ ቁርባን ስትቀበል የተሰማት ስሜት ለመስማት ጓጉቼ ነበር መምህር አልጠየቃትም እንጂ

  • @YeroTega-c5i
    @YeroTega-c5i 6 днів тому +8

    በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነዉ የሁላችንም ምህረት እና መዳን ዛሬ ይሁንልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 днів тому +13

    የመጀመሪያው ገጠመኝ በጣም ብዙ ትምህርት ተምረንበት ነበር ባለፈው ክፍል የዝሙት መንፈስ አሰራር በደብ የገባን የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ብለን ነበር የዛሬው አዳምጬ እመለሳለሁ ሼር ላይክ እንዳይረሳ ተወዳጆች ወይ ፈተና ማለት አሁን ነው

  • @MercYami
    @MercYami 4 дні тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን 🙏
    ሁላችንንም ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልሰን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 6 днів тому +5

    እህታችን አንችን ከዛሁሉ ሀጢሀት ጠብቆ ለዚህ ያበቃሽ እኛንም ከዳቢሎስ ወጥመድ ከጢያታችን ይፈውስን መምህራችን ወላድተ አምላክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @TarikDingeta
    @TarikDingeta 5 днів тому +4

    የኔ እህት እኔን ላልቅስልሽ አንቺ ስታወሪ የራሴን ሀጢያት አየው እንኳን ተመለሽ እኔንም በመለሰኝ መምህር ትምህርትህ እየለወጠኝ ነው ቀስ በቀስ ዘፈን መስማት አቆምኩኝ መዝሙር እሰማለው ሱሪ መልበስ ጠላው ቀሚስ እየገዛው ነው ትምህርትህ ይለውጣል ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቃኝ እፈልጋለው

  • @selammebrie2438
    @selammebrie2438 6 днів тому +4

    መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤እህታችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያግዝሽ።እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ አሁን ባለንበት ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው። እኛንም በማወቅም ባለማወቅም ለሰራናቸው ሀፂያት ንስሀ ለመግባት የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫ 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 5 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በዉነት አቸን የቀየረ አምላክ ሁላቸነንም ይቀይረልን

  • @marysam9193
    @marysam9193 5 днів тому +2

    እናመሰግናለን መምህር ሃጢየታችን ርኩሰታችን ቢበዛም እንዲህ ደግሞ አንተን እና ጥቂት መሰሎችህን አስነስቶ የጠፉትን እየፈለገ ነዉ!!!

  • @Raheltube12
    @Raheltube12 5 днів тому +2

    የሚገርም ነው መታደልም ነው ከተጀመረ ጀምሮ በለቅሶ በተሰበረ ልብ በመፍራት ለእኛ ኃጤያትዋን የተናዘዘች ለነፍስ አባቷ ስትናገር የነበራትን ሁኔታ አሰብኩ እስካሁን ብዙ ገጠመኝ ሰማው የእሳ ተለየብኝ ምን ያህል እየተፀፀተች እንዳለ የሚገልፅ ነው እና ታሪኩ የእኔን የምትናገር መሰለኝ አውቃታለውም ብዬ አሰብኩና ያንን ስራ እኔም ስሰራው ስለነበረ እሷን ማወቅ አይጠበቅብኝም አንቺን የረዳ አምላክ እኔን ይጎብኘን ለምስክር በቅቼ ይሄንን ኮሜንት ለማስታወስ ያብቃኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 днів тому +1

      አሜን ሀያሉ ይርዳሽ ሀይሉን ይላክልሽ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 5 днів тому +3

    የኔ ዉድ እህት ወደ ገዳም አንድያሽን ለመሄድ እንኳ አታስቢ የበለጠ ፈተና ያለዉ እዛ ነዉ በዝሙት የበለጠ ትፈተኛለሽ እዛ የበለጠ ሰይጣን መሰናክል ያዘጋጃል። ጥንካሬ ይፈልጋል። ገዳም ላይ መነኩሴ መስሎ ሊፈትንሽ ይችላል። ስለዚህ መንፈሱን መቆጣጠር ይኖርብሻል።

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 4 дні тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነ ዬኔ እናቴ እንኳን ወደ እቅፉ መለሰሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እህቴ

  • @alemabay4376
    @alemabay4376 4 дні тому +1

    የኔ እናት እንኳን ወደ ቤቱ መለስሺ እግዚአብሔር ይምስግን የስው ልጅ ፈፃሜው ስያምር ነዉ ደስ ይሚሎ እና ለሁላቺንን እግዚአብሔር ፍፃምይችንን ያሳምርልን አሜን 🙏❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 5 днів тому +5

    በጣም ይመገረም እንባዋ ያስተምራሉ
    ለሁላችንም እግዚአብሔር ይእህታችን
    ይፀፀት እንባ ይሰጠን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እህታችን እግዚአብሔር
    እንኳን ለቤቱ አበቃሽ አይዛሺ

  • @slamslam4820
    @slamslam4820 6 днів тому +8

    መምህሬ መፅሓፉን ማሳየት ነበረብህ ሌላ ሰውም እንዳይሳሳት ግን እንደዚ በማለቴ በጣም ይቅርታ❤❤❤

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm 6 днів тому +4

    መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እህታችን እንኳንም እግዚአብሔር በምህረቱ ጎበኛሽ መጨሻሽን ያሣምርልሽ
    እኛንም በቤቱ ይመልሰን

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 6 днів тому +3

    መምህርዬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እንዲህ በጨለማ ያለች ነፍስ ስንት አለች ጌታ ሆይ በሰማሁ ባየሁ ማረኝ 🙏🙏🙏 መምህርዬ ሶፍት ብታስቀምጥ ጥሩ ነው ተባረክ ብርታቱን ያድልህ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ

    ምንም ሣትፍሪ ታሪክሽን ስለነገርሽን በጣም እናመሠግናለን እህታችን መምህርዬ አንተንም እማ ፍቅር ትጠብቅልህ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በጣም ብዙ ትምህርት ነዉ ያስተማርሽን

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 6 днів тому +5

    ጌታ ሆይ እሄን ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ መምህር
    ብጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው❤❤❤