ጄ/ል ተፈራ ስለፋኖ ወታደራዊ ቁመና፣ የትግራይ ፖለቲከኞች ሽምግልና፣ የጨፌው ውሎና ጃዋር፣ ጄኔራሉ ስለወልቃይት ዘመቻ፣ ኢትዮ-ጅቡቲ መንገድ ጥቃት|EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 231

  • @MegaSofiamia
    @MegaSofiamia 17 годин тому +51

    በጣም አዝናሎህ አወግዛሎህ በአማራ ሕዝብ የሚካሔደው ጭፍጨፋ እኔ ትግራዌቲ ነኝ ጭፍጨፋው አውቀዋሎህና😢

    • @Asfawsen
      @Asfawsen 17 годин тому +8

      እኔም በተራው ህዝብ የሚደርሰውን ሞት አዝናለሁ በመሪዎቹ ላይ የሚደርሰው ግን በጭራሽ አላዝንም። በነሱ የማይደርስ መስሏቸው አስለቅሰውናል።

    • @frutenafrtuna3745
      @frutenafrtuna3745 14 годин тому

      አልቀረብሽም ወረኛ መቼ ነው አማራ የተጨፈጨፎው አማራ ይጨፈጭፋል እንጂ

    • @GunuMare
      @GunuMare 12 годин тому

      ሲያለቅሱ ያየሀቸው እኮ ፖለቲከኛ አይደሉም ምስኪን እናቶች ናቸው ​@@frutenafrtuna3745

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 17 годин тому +25

    አማራዬ😢 አላህ በቃ ይበለን

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 17 годин тому +55

    ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @CheerfulDirtBike-bf2mb
      @CheerfulDirtBike-bf2mb 16 годин тому +2

      አማራ የተሳሳተው ትግራይን መጥላቱ

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 13 годин тому

      መጥላት ብቻ ሳይሆን ለትግራይ ሕዝብ እልቂት የአማራ ልሂቃን ዋና አቀናባሪዎች መሆናቸው እንጅ የአማራ ሕዝብ እንዲ መቀለጃ ሲሆን የትግራይ ሕዝብ እጁን አጣምሮ አያይም ነበር ።በቆፈሩት ጉድጓድ መቀበር አይቀርም እና በተጋሩ ላይ ለፈጸሙት ወንጀል ገና የመረረ ዋጋ ይከፍላሉ ።ገና መች ተጀመረና ገና ብዙ እናያለን ።​@@CheerfulDirtBike-bf2mb

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 17 годин тому +36

    ሰላም ና የትግራይ ህዝብን ስላምመሆን የምትፈልጒ ወገኖች በሙሉ ለትግራይ ሰላም መስፈን የበኩላችሁን ሁሉ ተወጡ

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 17 годин тому +8

      ለሁሉም ሕዝብ ሰላም እመኛሎሁ🙏🏽☮️☮️

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 17 годин тому +1

      ነፍጠኛ ምንም አታመጡም ሰሜን እዝ ተመታ ብለን አታለን ጥሩ ድራማ ሰርተን አሳምነን የትግራይን መሬት እንሰጣቹሀለን ብለን😮😮 ወጣቶቻቹሁን ቀስቅሰን አታለን ወቅጠናቹሀል እርስ በርሳቹ ጎን ለጎን እድትታኮሱ አድርገናል ፋኖም ከራሳቹ መከላከያም ሚኒሻም ከናተ ነው የምንመለምለው በገንዘብም በግድም በማታለለም በእጃችን ናአቹ አማራም ትግሬም ደቡብም አፋርም ሱማሌም ባሪያ እድትሆኑ እንኮን አንፈቅድላቹሁም እየነገርናቹ ነው መቼም እዳትነሱ አድርገን አውድመናቹሀል ትንሽ ድቀቁ እና ወደሻብያ እንዞራለን በዙር አንለቃቹሁም ቀስ በቀስ ከአዲስ አበባ አሶጥተን ጎንደር እና ጎጆም ወሎ ትግራይ ላይ ሰብስበን እንጨርሳቹሀለን ከብልፅግና ጋር ወደፊት

    • @DovaDove
      @DovaDove 17 годин тому +6

      ​@@ኢሩት የሸርሙጣ ልጅ

    • @Helenlove-ijkr
      @Helenlove-ijkr 17 годин тому

      Wendem tew ye Tigray hizb bektotal degmo ende drow ayfekerm beselam menor becha new mifelegew​@@ኢሩት

    • @afeworkalemu622
      @afeworkalemu622 17 годин тому

      @@lemlemtigray8788 not to GALA's they're the curses of ethiopians.

  • @atsibehaasgedom782
    @atsibehaasgedom782 16 годин тому +9

    እናቶቼ ፈጣሪ ይድረስልን በቃቹ ይበለን አሜን ።

  • @TejeS-v4y
    @TejeS-v4y 16 годин тому +7

    ፈጣሪ ሆዬ ሀጢያታችን ቢበዛም ምህረትን ላክልን ዬቅረ በለን ማረን❤❤❤ወይኔ። ወገኔ ነፍሳችሁን ዬማረው

  • @cliojojo
    @cliojojo 16 годин тому +6

    ጥሩ ነው ይወያዩ ለትግራይ እናት፣ አባት፣ወንድምና እህቶቼ ሲባል መወያየት አለባቸው።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 17 годин тому +24

    #አማራ ንፅሀን ጭፍጨፋ ለማስቆም ሁሉም ኢትዮጵያዊ #ከአማራ ህልውና ትግል ማገዝ አለበት።#ለአማራ ንፁሀን ፍትህ ✊✊✊🇪🇹

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 17 годин тому +1

      ነፍጠኛ ምንም አታመጡም ሰሜን እዝ ተመታ ብለን አታለን ጥሩ ድራማ ሰርተን አሳምነን የትግራይን መሬት እንሰጣቹሀለን ብለን😮😮 ወጣቶቻቹሁን ቀስቅሰን አታለን ወቅጠናቹሀል እርስ በርሳቹ ጎን ለጎን እድትታኮሱ አድርገናል ፋኖም ከራሳቹ መከላከያም ሚኒሻም ከናተ ነው የምንመለምለው በገንዘብም በግድም በማታለለም በእጃችን ናአቹ አማራም ትግሬም ደቡብም አፋርም ሱማሌም ባሪያ እድትሆኑ እንኮን አንፈቅድላቹሁም እየነገርናቹ ነው መቼም እዳትነሱ አድርገን አውድመናቹሀል ትንሽ ድቀቁ እና ወደሻብያ እንዞራለን በዙር አንለቃቹሁም ቀስ በቀስ ከአዲስ አበባ አሶጥተን ጎንደር እና ጎጆም ወሎ ትግራይ ላይ ሰብስበን እንጨርሳቹሀለን ከብልፅግና ጋር ወደፊት

    • @Selemon-v1o
      @Selemon-v1o 17 годин тому

      አርፍ

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 17 годин тому +2

      @@ኢሩትkoshasha chrak!

    • @esate725
      @esate725 16 годин тому +2

      ​@@ኢሩትተበዳ

  • @TsfayGoshu
    @TsfayGoshu 17 годин тому +12

    ወይኔ ወገነይ አምላኬ ሆይ ምህረት አውርድልን

  • @SisUni-e4t
    @SisUni-e4t 17 годин тому +17

    #ትግራይ 💛❤️🥺😥🙏

  • @HagosTsegaye-p3y
    @HagosTsegaye-p3y 15 годин тому +4

    ፈጣሪ መዓቱን እንዲያርቅልን ፤ ሠላሙን እንዲያወርድልን እንጸልይ!!! እባካችሁ።

    • @WolduGebremedhin
      @WolduGebremedhin 14 годин тому

      Enezehen fano shene weyane ye shabiya ashekeroche yemicheresute ye rasachewen hezebe new hezebe neka!!!gewareña tefera denakoret zeregnoche nachew anete degemo weshetam gazetegna geware ye Ethiopia amelak lesanehen yezegaw!!!

  • @TesfayKahsay-n7e
    @TesfayKahsay-n7e 17 годин тому +11

    😢😢😢 ፈጣሪ ሆይ እባክህ የህፃናት ሞት የእናቶች እንባ ይብቃ በል ገዳዮች ፍርድህን ሰጣቸውን ፍትህ ለሰላማዊ ህዝቦች ፍትህና ለትግራይ ህዝብ ፍትህና ፍትህ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 16 годин тому +8

    ♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c 17 годин тому +14

    ፋሽሽት የኦሮሞ መንግስት የኢትዮጵያና የትግራይ ህዝብ
    እየ ጨፈጨፈ ነው

  • @Abod-g8j4j
    @Abod-g8j4j 16 годин тому +15

    ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ

  • @CheerfulDirtBike-bf2mb
    @CheerfulDirtBike-bf2mb 16 годин тому +7

    ጀዋር አገላለፁ ይመቻል

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 17 годин тому +15

    ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @MazlHhh
    @MazlHhh 16 годин тому +9

    ድል ላአማረ ፋኖ🙌🙌🙌ፍት ላምስክኑ አማረ 😭😭😭😭🙉🙉🙆🙆🙆🙆

  • @HeueuBdj
    @HeueuBdj 17 годин тому +13

    ዲል ለአማራ ፍኖ

  • @abebadesawit8537
    @abebadesawit8537 17 годин тому +8

    በጣም ያሳዝናል የንፁሀን ግድያ መቁም አለበት እዝጋብሂር ሆይ ፍርድን ስጥ

  • @FrgeVerg
    @FrgeVerg 17 годин тому +8

    አመራሩ😢😢😢 የናቶች ዋይታና ለቅሶ😢😢😢በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚፈፀምን እልቂት አምርረን እናወግዛለን😢😢

  • @AlekAlek-s2u
    @AlekAlek-s2u 17 годин тому +12

    ሰላም ለ ህዝብ ትግራይ🎉❤🎉❤🎉

  • @TekleweyniDejen-v2e
    @TekleweyniDejen-v2e 17 годин тому +6

    የቅንየልና

  • @UuUu-ls1qq
    @UuUu-ls1qq 16 годин тому +2

    We need equality
    We need peace
    We love all Ethiopian people
    All Ethiopia people is my brothers and sisters
    That's what we went!!

  • @mimia7202
    @mimia7202 15 годин тому +3

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ማሪያምን በጣም ያማል ንፁሀንን የሚጨፈጭፍ የአረመኔ የአራዊት ስብስብ መንግስት 😡😡😡

  • @ወዲትግራይ-ሐ2ጀ
    @ወዲትግራይ-ሐ2ጀ 16 годин тому +3

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ኑፅሃን ዜጎችን ምንም ሳያጠፉ ይጨፈጨፋሉ በጣም አስቃያም ተግባር ብቻ ሳይሆን አረሜኔነት ነው ።

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 17 годин тому +6

    ሰላም ኢትዮ ፎረም የምርጦች ምርጥ እኳን አደረሰን ለፆመ ነነዌ የበረከት ፆም ያርግልን አሜን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @generalredwan
    @generalredwan 17 годин тому +2

    ይመችህ አቤ ✌️✌️

  • @zekryasWeldehawaryat
    @zekryasWeldehawaryat 16 годин тому +4

    Ewnet new johar

  • @AsinakeHailie
    @AsinakeHailie 17 годин тому +5

    Victory for Fano❤❤❤

  • @JemalAjip
    @JemalAjip 17 годин тому +7

    ስርአቱን ጀዋር በትክክለኛው አገላለፅ ነው የገለፀው።ቀጥልበት

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 14 годин тому

      ኡይ ጅዋር!!ምኑ ይመችኃል?? ሥልጣን ስላልተሰጠዉ ወይም አስቦት እንደነበረዉ ስላልሆነለት ፣ነዉ የሚያወራዉ። ተብሎላቸዋል"""ለሕፃን ልጅ ብርጭቆ አይሰጥም"""

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 17 годин тому +6

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 17 годин тому +4

    Welcome welcome welcome ethio forum my family ❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HeueuBdj
    @HeueuBdj 17 годин тому +3

    የህዝብ ዲምጥ በርቱልን ጀግኖች❤❤❤❤❤

  • @MeliMeli-l7g
    @MeliMeli-l7g 16 годин тому +1

    በርታልን

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 13 годин тому +1

    fetari hoy ye rahel enba endabesik yegnam enba temelket😭😭😭😭😭

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 17 годин тому +4

    ኢትዮ ፎረም❤ ethio forum❤❤

  • @GebeyaPlus
    @GebeyaPlus 17 годин тому +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ ❤

  • @kalayuasefa1517
    @kalayuasefa1517 17 годин тому +9

    ሰላም ንህዝብን ሰራዊትን ትግራይ ❤ ።

  • @BenjaOg-gg8ub
    @BenjaOg-gg8ub 15 годин тому +3

    ሁሌም እነተኛ መረጃን የማገኘዉ ከኢትዮ ፎረም ብቻነዉ በርታልን

  • @AmanuelAman-d2z
    @AmanuelAman-d2z 17 годин тому +4

    Ethio forum is my hero

  • @zenuaklilu869
    @zenuaklilu869 16 годин тому +1

    Welcome!

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 17 годин тому +2

    እሄ ሴጣን ሁሉም ተባብሮ በቃህ ሊለው ይገባል!!! አገራችንን አዘቅት መቀመቅ ውስጥ እያስገባት ነው!!! ዝም ብሎ ማየት ወይም ተባባሪ መሆን ራስን ማታለል ነው!!!!

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 16 годин тому +3

    ጀዋር አብይን የሚቃወም ነው የሚመስለው ነገር ግን አሁንም አማራን እንደጨፍጫፊ እየጠራው ነው ወገኔ ልብ ብለህ ንግግሩን አዳምጠው

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 16 годин тому +2

    ያዉም የሚሠበር በጣም ውድ ዕቃ እንደ መስጠት ይቆጠራል።

  • @ZeradawitAbrha
    @ZeradawitAbrha 17 годин тому +2

    እንካን በሰላም መጣቹ🙏

  • @AddisuBahretibeb
    @AddisuBahretibeb 17 годин тому +1

    ድል ለንጹህ ህዝብ

  • @NunuKidist-cp8fg
    @NunuKidist-cp8fg 17 годин тому +6

    በርቱ ጥሩ ጥሩ መረጃ እያገኘን ነው

  • @LijjChina
    @LijjChina 13 годин тому +1

    ኢትዮጵያዊንት እንዴት ይስጥልኝ

  • @MelkameAdimasuMelkame
    @MelkameAdimasuMelkame 17 годин тому +6

    🎉 ኢትዮ ፎረም ባይኖር ይህንን መረጃ ከዬት እናገኛለን ? 🎉 ።

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 13 годин тому

    ኧረ ወይኔ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በቃ በቃ በለን አምላኬ,የወገኔ እልቂት በቃ ስቃይ,ምነው ምነው አምላክ የጠገበን ብታበርድ,ኧረ በቃ ወገን አለቀ በቃችሁ በለን

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 16 годин тому +4

    የአማራ እናት እንባ ፈሶ አይቀርም በገዳዮቹም ዝርያ ላይ የጎርፍ ያህል እንባ ይፈሳል ዋጋም ይከፍላሉ ቅርብ ነዉ

  • @EthioAfalagiEthiopianMissingPe
    @EthioAfalagiEthiopianMissingPe 15 годин тому +1

    ቤተሰብ ሰላም

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 16 годин тому +4

    ወንበር ስላጣ ነዉ ጀዋር የምትሉት ሌላኛዉ ገዳይ ነዉ አንሰማህም ጉልቻ ቢለዋወጥ አሉ የሀገሬ ሰዎች

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 17 годин тому

    Amazing Updates Abebe Bayou I am First Today

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 17 годин тому +1

    Welcome

  • @legessegebrekristos8088
    @legessegebrekristos8088 14 годин тому +1

    You were part of it to bring Abiy to these level.

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 16 годин тому +1

    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ አማራ ትግራይን እና ኦሮሞን መቷል እያለ ነው

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 17 годин тому +3

    Ethio Forum ❤

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 17 годин тому +5

    የትግራይ አመራሮች ከአብይአህመድ ጋር የሚያገናኛቸው የፕሮተሪያው ስምምነትነው።ከዚያ ውጭምን ያድርጉ ?

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 17 годин тому +3

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 16 годин тому +1

    የአምሀራ ህዝብ ያሳዝናል ግን አማራን የጨፈጨፈ ሁሉም የጃ ቸዉን ያገኛሉ

  • @Helenlove-ijkr
    @Helenlove-ijkr 17 годин тому +1

    Selam le Ethiopia hizb

  • @KassawFentaye
    @KassawFentaye 16 годин тому

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ሙጀሊስ-ብልጥግና!

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 17 годин тому +6

    🙏💛❤️

  • @TuimayBERH
    @TuimayBERH 14 годин тому +1

    🎉🎉🎉❤❤

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 17 годин тому +4

    ይህ ለታሪክ ይቀመጣል ነገ እጥፍ ይከፍላል

  • @Slam773
    @Slam773 13 годин тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስፒልያኖችን ጠብቅ

  • @AshenafiAbeza
    @AshenafiAbeza 17 годин тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @Judi-x3t
    @Judi-x3t 17 годин тому +1

    ይህ ሁሉ የፋኖ ግፍ ነው እነሱ አንድ ቢሆኑ እንኳን ለኢትዮጵያ ለአፍሪካ ይበቃሉ ህዝቡን ባያስጨርሱት ይሻላል

  • @silish1900
    @silish1900 17 годин тому +2

    ዶሮን ሲደልላት በመጫኛ ጣላት ይላል አማራ ስለብልጥ ነን ባይ አራጅች ድርድር...

  • @bereketrufael8201
    @bereketrufael8201 13 годин тому +1

    አይ አማራ ግማሹ ገዳይ ግማሹ ሟች ሁኖ ቀጥለዋል ። ከሩቅም ከቅርብም ያባሉት ኢሊቶች ደግሞ ፈርጥጠዋል።

  • @Blangi
    @Blangi 15 годин тому +1

    100 ሚ ህዝብ 10,ሚ ብንገል እኛ በሰላም እንኖራለን ብለው ከነገሩን መሪዎች ምን እንጠብቃለን?ከ120 ሚ 12 ሚ ማለታቸው አልተረዳነውም?

  • @ruthabegaz4216
    @ruthabegaz4216 16 годин тому +1

    ❤❤❤❤💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f 17 годин тому +6

    ጃዋርን ማመን ቀብሮ።

  • @Hadra709
    @Hadra709 17 годин тому +7

    ሸማቂው ተፈራ ማሞ

  • @MichaelAmbaye-j3l
    @MichaelAmbaye-j3l 17 годин тому

    With ethio forum information a-lot of us have a better understanding of the political and economical situation of Ethiopia is going trough thank you ethio forum🎉

  • @TeklayTameneDarfur
    @TeklayTameneDarfur 16 годин тому +2

    ባክህ ፋኖ የእጁን ነው እያገኘ ያለው'' የዘራሀው ታጭዳለህ''ማን ኣዘነልን ነውና ኣሁን ልናዝንለት ለመዳን ወጥር በለው

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 15 годин тому +1

    ህፃንም የተሰጠውን እቃ እንዴት መጫወት እንዳለበት ያውቃል!!!

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 14 годин тому

    የአማራ ወራሪ ሃይል ምእራብ ትግራይ ለቆ ይውጣ ምድረ ወራሪዎች 😢😢😢

  • @realtube6031
    @realtube6031 15 годин тому +1

    ለአብይ አህመድ ኢትዮጵያን መስጠት ለህፃን ዕቃ እንደመስጠት ነዉ
    ይሄ ሰዉዮ ህዝብ ፈጀ እረ ምን ማድረግ ይሻላል

  • @dan-opia
    @dan-opia 15 годин тому +1

    እግዚአብሔርን እመኑኝ #የኦሮሞ_ህዝቦች ከኢትዮጵያ ህዝቦች ጎን መሆን ካልቻለ እንደ #ትግራይ_ህዝቦች ትልቅ ዋጋ ይከፍላሉ ። ኦሮሞዎች ንቁ እባካችሁ ... የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ቀን ሲያልፍ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ይበላቹሀል ! 😱 ንቁ

  • @TeshomeGetachewAlemayehu
    @TeshomeGetachewAlemayehu 16 годин тому +3

    ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ሰላም መረጋጋት ክብር እውቅና ፍትህና ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል የሚያገኙት አማራ ሲመራ ቢቻ ነው ❤😂❤😂❤

    • @TenaTola
      @TenaTola 15 годин тому +2

      የምርህን ነው ታድያ የዚሁሉ ውጥቅጥ መነሻ ማን ሆነና ነው?? ታዲያ ድሮ ስልጣን በእጃቸው በነበረ ጊዜ አሁን በምትለው አይነት ለምን ሀገሪቷን አላስተዳደሩም እነሱ በፈፀሙት ኢፍትሀዊ አሰራር አይደለም እንዴ ለዛሬው ቀውስ የበቃነው።

  • @Aregash-e3n
    @Aregash-e3n 17 годин тому +1

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችን ፍፁም ሰላምን ያድልልን ቮን ወይንም ፖፖ መስራት የሚፈልግ ካለ አብረን እንስራ ጠንክረው ከከሰሩበት ጥሩ ይከፍላል አብረን እንደግ

  • @GunuMare
    @GunuMare 12 годин тому

    እናቶች ሲያለቅሱ አንጀቴ ይንሰፈሰፋል 😢😢😢😢😢

  • @HenokMandefro
    @HenokMandefro 13 годин тому

    መንግስታዊ ሽብር!😭😭😭😭😭

  • @9556-c7v
    @9556-c7v 17 годин тому +3

    መለስን አስታወሰኝ ለኦሮሞ ስልጣን ለህፃን ልጅ ብርጭቆ አይሰጥም ብሎ ነበር ግን ማንይስማ ባሪያ በነገስ ግዜ መሬት ትቀጠቀጣለች ሲባል ውሸት ይመስለኝ ነበር

  • @asedinsa2167
    @asedinsa2167 17 годин тому +1

    Well come my ethio forum endet nechu selamchu yibza

  • @zekaryashabtemaryam
    @zekaryashabtemaryam 17 годин тому +1

  • @Berhun-zw9uw
    @Berhun-zw9uw 17 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Zufan-gm7ht
    @Zufan-gm7ht 17 годин тому +1

    ዋይ ዛሬ ስትጠፍ ተጨነኩኝ

  • @CheerfulDirtBike-bf2mb
    @CheerfulDirtBike-bf2mb 16 годин тому +1

    አፍሪካ ለስልጣን ብሎ አገር ይፈጃል

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 17 годин тому +1

    💛❤🥺🙏

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 16 годин тому +2

    የኣማራ ዲያስቦራ ሆዳም ሆላ ታማኝ ለማኝ የትኣላቹ??ምስኪን የኣማራ ኣርሶኣደር በድሮን ሲደበደብ?ለሠለማዊ የኣማራ ህዝብ እግዝአብሔር ይጠብቃቹ የትግራይ ህዝብ ሥቃያቹ በደንብ ያዉቀዋል😢😢

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 15 годин тому +1

    ጅዋረ የገባው ነገረ አለ ።ፖለቲካ ባይታመንም

  • @SiduDav-o6m
    @SiduDav-o6m 16 годин тому +1

    የአጋንንት ስብስብኮ ሰሟን በላይ ነሽ አመዴ ይሏት ነበር

    • @yohannesberhanu-jr1mu
      @yohannesberhanu-jr1mu 14 годин тому

      ተሳቢ ሙሉ ሰው አመድ ስታደርግ እኮ ነው እሱ ስም የወጣላት

  • @amanabdella629
    @amanabdella629 17 годин тому +1

    😢😢😢😢

  • @biruklemessa106
    @biruklemessa106 16 годин тому +1

    አራጋቢ ተፅኖ ፈጣሪ ነኝ ባይ ! አንተአደለህ እንዴ የመጀመሪያውን አፀያፊ የገለልተኛ የጠበበ አስተሳሰብን ከ አንተው መሰሎችህ ጋር , አግልሉአቸው , አትገበያዩአቸው , ከቦታቸው አፈናቅሏቸው እያልክ ስትሰብክ የነበርከው ?

  • @SufiyaSufiya-j8c
    @SufiyaSufiya-j8c 17 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤

  • @MasratNuse
    @MasratNuse 17 годин тому +1

    😭😭😭😭😭