//የጨዋታ ሰዓት// "ዳኒ አውጣው.. አውጣው😂... "ሙዚቀኛው በልባችን ይቀመጣል😁😂 20,000 ማን ወሰደው? //እሁድን በኢቢኤስ//
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon, It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for eight hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
ትንሳኤ በመመለሱ ደስ የሚል ነው
ማነው የትንሱን ፎት አይቶ የሮጠው ቱሰየ እኳን ደና መጣህን
Me
እኔ🎉
Ene
ebe
እኔ🎉🎉🎉🎉
ትንሱየ እንኳን ተመለስክልን በጣም ደስ ብሎናል
ዋው EBS ትንሱን ስለመለሳችሁልን ታላቅ ክብር ሰጥቻችሁአለሁ
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ትንሱ ለዛ ያለው እንኳን ተመለስክ
ጤናህን ይስጥህ ቀሪው የስራ ዘመንህን ውጤታማ ያድርግልህ🙏🏾💚
ትሳዬ መመለሡ በጣም ደሥ ብሎኛል በእውነት
ትንሱ የኢቢየሰ ድምቀት በመመለሰህ በጣም ደሰ ብሎናል
ዋው ትንሰኤ መምጣቱ እደት ደሰ እደሚልልልልልልል
ትንሱዬ እንኳን በድህና ተመለስክ ስላየሁ ደስስ ብሎኛል🎉🎉❤
ትሰዬ በመመለሰህ በጣም ደሰ ብሉኛል ኢቢሰ አንተ ሰትወጣ ማየት አቆሜ ነበር ❤❤❤❤❤
ትንሱዬ ይሄ EBS እኮ ቤተሰብ አድርጎናል ለካ ስናይ ደስ አለን አስፍቲ ሌሎችንም ነባሮችን አስታወሰን ኑርልን❤
ዋው ኢቢኤሰ አሁን ሸብረቅ ደመቅ አለ አዲሰዋ ልጅም ጥበብ ነው መሰለኝ ሰምዋ እና በሙሉ ሰራተኞች ደሰ የምትሉ በጣም ደመቅ ሸብረቅ አደረጋችሁት መቅደሰም ትመለሰልን የት ጠፋች ኢቢኤሰ በጣም ማንም ሰራተኛ ሊሰራ የሚመኝበት የቤተሰብ ቤት ነው ባለቤቶች ሰራተኞች ልክ እንደቤታቸው ከልብ የሚሰሩበት ተወዳዳሪ የሌለበት የአለማችን የቴሌብዥን ጣቢያ ነው ዘር ሃይማኖት ተብሎ የለም ሁሉም ኢትዮጵያን በአንድነት ተዋዶ ተፋቅሮ የሚሰራበት መሰሪያቤት ነው በርቱ ጨዋነትና ፀባይ ሰነሰርሃት ሰነምግባር ያለበት የቴሌብዥን ጣቢያ ነው ሁሉ ኢትዮጵያን በጉጉት የሚጠብቃቸው ነው ሰራቸው በሙሉ ብሮግራም ደሃ እረድተው ቤተሰብ አገናኝተው የሰንቱ እንባ የተጠረገበት ቤት ነው ሰንቱ አይኑ የተከፈተለት ከአላህ ከፈጠረን በሃላ ኢቢኤሰ በመርዳት በሁሉ ነገር አላህ ከፍ ያድርጋችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ወለታችሁን አይረሳም በርቱ ቀጥሉበት እንላለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሱ በጣም ደሰ ብሎኛል ሰላየውህ እካን ደህና መጣህ ❤❤🎉🎉
መቅዲ ጉድሽን አላየሽ ። ዳኒ ተመችኝ ዘፈኑን ሳያውቅ ደውል ክክክክክክ
ዋው ትንሱ እንካን ደህና መጣህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ❤❤❤❤
ትንሰዬ በመመለሰህ በጣም ደሰ ብሎናን
omg tinsun new yayehut waw waw waw waw thanks ebs
እልልል ትንሱ እንኳን ተመለስክ መቅዲን መልሱልን የ ኢቢኤስ ድምቀቶች
ትንሱ በመምጣቱ ደስቡሎኛል❤
ተንሱዬ welcome back 🎉🎉very nice to see you 🎉🎉🎉
ሉላዬ የምር የምር በጣም ጎበዝ ነሽ🎉🎉🎉🎉keep it up!!❤❤❤
ዋው ትንሱ መጣ እኔም ወደ ኢቢዮስ ልመጣ ነው ደብሮኝ ነበር ❤
አንድ ስትሆኑ እንዴት ደስ ይላል መቅዲምና ጃፒ ተመለሱ ebs ይድመቅ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ትንሳየ እንኳን ደና መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ebs አንደኛ ምርጫዬ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ተሱ እንኳን ደህና መጣህ
እንዴት እንዳማረበት ኢቢኤስ ታምራላችሁ በጣም ...ሉላ እመሪበት ድመቂ እንዲህ እኮ ነው የማይገባው ገለል ሲል የሚመጥነው ደሞ በቦታው ይደምቃል ..እረ እንደው ባትለስ እቺ እዩኝ እዩኝ ባይ ..የሚያረጋትን አሳጥቷት ነበር እኔ ብቻ ነኝ ለኢቢኤስ ብለሽ ነበር ..
, መቅደስ እሽኮለሌ
ተንሱዬ welcome back 🎉🎉very nice to see you 🎉🎉🎉እንዴት miss አድርገነህ ነበር
ትንሱዬ እንኳን በደህና ተመለስክ አድናቂህ ነኝ
ትንሱ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል እንኳን ወደ ቤት ተመለሰክ በራሴ ተደሰቻለሁ
ዋዉ ስታምሩ ዛሬ ለየት ብሉአል
I was so happy to see you back .I was abu is family
ኡኡ ዛሪ ሉላን ከፍቶ ነዉ የለቀቀላት😅😅😅😅😅😅😅
ትንሱየ እንኳን ተመለስክልን በጣም ደስ ብሎናል
❤❤❤,ትንሱ እንኳን ደህና መጣህ
ትንሳኤ❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳንም ተመለስክ
ትንሱ እንኳን በሰላም መጣህ ከአሁን በውሀላ እንዳትጠፋ ዘና የሚያረግ ፕሮግራም ነበር ይመቻችሁ።
ትሱ አይቼ ነው የመጣውት ትሱ እንኳን ደህና መጣክ 🎉🎉🎉🎉
ትንሱ ሲመልስ እኔም ወድ ኢቤስ ትምልስኩ አስጥልቶኝ ነብር ትንሱ እንኳን ትምልስክ🎉
ትሲየ እኳን ደህና መጣህ የእሁድ ድምቀት
ትንሱዬ ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም ተመለስክ ዳኒ ትንሱዬስላየውበጣምደስብሎኛልእንኳንበሰላምተመለስክዳኒአንተም
ሉላ ከባድሰው😂😂😂😂🎉🎉🎉
የ EBS ድምቀት ትንሱ እንኳን ደህና መጣህ
ትንሳየ እንኳን ደና መጣህ በድንብ ደስ ብሎናል ጥብቦ ምንሽም አይምሪም ንግግሪሽ አይምርም ሳቅሺም አያምሪም
የእውነት ኢቢኤሰ ደመቅ ብሎ ዋለ ሸብረቅ ደመቅ ብሎ ታየ❤❤❤❤
ትንሡዬ እንኳንም ሠላም ተመለስህ
ኦኦ ትንሱ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤
ተነሱ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
ይህ ጌም በሰላምና በዋለልኝ ግዜ 😢 ትዝታ ወይኔ በጉጉት ነበረ ማያቸው 😢 የት ሄደው ይሁን 😢
ተንሱየ እንኳን ደህና መጣህ ተናፍቀህ ነበር
ኧረ አውጣው 😂😂😂😂😂 ወይኔ የሳኩት ሳቅ
ሉለልዬ በጣም እወድሻለሁ እርጋታሸ ያሰደሰተኛል
God is too good ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
ትንሱስለመጣህ ደስ ብሎኛል❤
በጣም ደስ ይላል
Welcome ትንሱ
God bless you ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
ሉላ በጣምጎበዝነሽ አድናቂሽነኝ
ወይ EBS 🤦🏾♀️🤦🏾♀️ 1 መዝናኛ program ይጥፋ ኣይይይይ
ትንሱ እንኳን ደና መጣክ አጠቃላይ ግን እንዴት እንደምወዳቹኮ
ትሱ እንኳን በሰላምተመለስክ እዳተ መቅዲንም ይመልስልን
ማክቤል በጣም ልጅ ሆኘ ያየሁት ነው የሄው አድጌ አረብ ሀገር ነኝ አያረጁም ግኝ😂😂😂
እኔም 😂
ትንሱ በመመለሱ ደስብሎኛል
Loved team ❤
ትንሹያላተ ኢቢኤስኮ ያላተቤቱቀዝቅዛል ያምርብሀል ስቀብጥ የፊቱገፅራሱ ጎበዝነህ ትችላለህ ሎላ ጎበዝነች
Tensu welcome EBS bado hono neber
ሉላ አድናቂሽነኝ በውነቱ ከሖነ ዳኔ ከዘፈንጋር ግኑኝነት ያለው አይመሥለኝም
ትንሱ ፡ እንኳን ፡ ደህና ፡ መጣክ ፡ እንቃጠል ላይ ፡ ስታጣክ ፡ የቴደ ፡ ብላ ፡ ነበር ፡ ዛሬ ፡ አይታክ ፡ ደስ ፡ ብሏታል ፡ መልካም ፡ የስራ ፡ ዘመን ፡ ይሁንልክ ፡ እንወድሀለን
Jesus is lord ❤❤❤
I miss Mekdi for this show , OMG!!
ትንሱ ሲለተመለሲክ ደሲብሎኝል አንዲምቀን ተቀበል አይች አላውቅምነበር❤❤
Weyii tensu welcome des belognale selayenehe
መቅዴስ ስወዳችሁ
ትንሱ❤
Tinsu welcome back
ሉላ በጣም ጎበዝ ናት።
ሰታምሩ ሰወዳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
ትንሱ ተመለሰ🎉🎉🎉❤
So glad to see Tinsaye! He is the best multitalented person for the station! Actually I stop watching ebs after he left!!!! Pay him more money he deserve it …. Better than any one of them!!!!!
ትንሱየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሉላ አንደኛ ቀድመሽ ነው ገና ቢቱን ስትሰሚ የምትመልሽው❤❤❤❤❤
zare gena amarebachihu mekidi degmo bitinor degmo arif neber gn tinsu siletemelese maryamn betam debilogal🥰🥰
ነትንሱሱሱሱሱሱሱሱ ዳኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተንሱየ ስለየሁሁ ደስ ብሎኛል
መክዲ ደግሞ ብትኖር ደስ ይል ነበር
ትስንሱ ሲመልስ ሎከስ አድርጎ ነው መነልሳዉ 🤣🤣🥰
ታምራላችሁ
ትሱ እኳን ደህናመጣህ
Enkone dena mexahe des belonale ahun amarabete😊😊😊
Wel come Tensu
ሉላ አንደኛ🎉🎉🎉
Tnsu welcome
ትንሱ እንኮን ተመለስክ
Tsaa bememelesu des yalewu❤❤❤❤❤❤
ትንሱ❤❤❤❤
ትንሳኤ እንካን በሠላም ተመለሰክ ደሰ ብሎኛል 🎉🎉
Welcome tinsu
❤❤❤❤❤ lola
ትንሤአድናቂህነኝ እንኳንመጣህልንኢቢኤስካላንተአይደምቅም ናፍቀንህ ነበረ
Wow😂😂😂