Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዛሬ ልደቴ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች መልካም ልደት በሉኝ
እንኳን ተወለድሽ ቤዝየ
እንኳን ተወለሸ የተባረከ የተቀደሰ አመት ይሁንልሸ❤
መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እንኳኅም ተወለድሽ እግዚአብሔር የሚቀጥለውን ልደትሽን በቅዱስ ቁርባን ጋር እምታከብሪ ያድርግሽ
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት❤❤❤
መዝ34መዝ11መዝ 58መዝ68መዝ138ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን በእውነት የዘራከውን ታጭዳለህ ማለት ይህ ነው እንግዲህ አንዳንዴ ህመምን ከነመፍትሄው ማወቅ ምንኛ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይገስፀውና ይህን ምስክርነት እንዳልሰማ ጠላት ያለችኝን ስልኬ ውሃ ውስጥ አስከተተኝ በስላሴ ስም የተገሰፀ ይሁን
ደምርኝ 💖🤲
ከፊታችን ታላቁ የነነዌ ፆም እየደረሰ ነው❤
የድነት ያድርግልን ጾሙን የሰላም የፍቅር ያድርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ያመኛል ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢 ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ደምርኝ 🤲🤲💕
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
ቅድመ ኩሉ ስለ ሆንኩ ለይክ እድርግኝ 🎉🎉🎉
❤
እህታችን ስሜን እግዚአብሔር ያውቀዋል እዳልሽው አብዝቶ ይባርክሽእውነት እንደዚህ አይነት ትምህርት የዛሬ ሰላሳ አመት ቢኖርስ ብዬ እሰብኩ በክፉ መናፍስት ንብረት የሰበሰባቹ ሰዎች ሁሉ እባካቹ ሁሉም ይቅርና ንስሃ ግቡ ሴጣን ውለታ አያቅም ንቁበት እወቅቡት ቀናውን መንገድ ሄዱ
እግዚሃብሄር ይምስገን🎉🎉🎉🎉🎉አግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉
አንድ ቀን እንሞታለን ሀብትም ባለፀግነትም ክብርም ሁሉም ከንቱ ነው እንኳን እነዚህ ቁሳቁስ ነገሮች የሰው ልጅ ገላውን እንኳን ሳይታጠብ ቀናቶችን ካለፈ ከሰውነቱ የምወጣ ብናኝ እና ጠረኑ እንኳን ለሰው ለራሱም ያስጠላል እንኳን ምድራዊ ነገር ስጋችንም ገላችንም አፈርና አላፍ ነው ሰውነታችን እነሰደዚህ ካስጠላል ንሰሀ ሳንገባ ጥሩ ነገር ሳንሰራ በከንቱ የምንኖር ህይወት ለሰውም ለእግዚአብሔርም የማይመች ህይወትነው የአጢያታችን ሽታ እንደት እንደምከረፋ ይሄ የአጢያት ሽታ ወደላይ እንዳይወጣ ድግል ትጠብቀን እና መምህርዬ እኔ በዚህ እድሜ ሳላገባ ሳልወልድ ገና ወጣት እያለው አንተን ስላገኜው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ ትዳር ብይዝ እንደት ትዳረን ማስተዳደር እንዳለብኝ ልጅ ቢወልድ ልጆቸን እንደት ማሳደግ እንዳለብኝ ከትዳር በፍት እንደት በሱባኤ መጠየቅ እንዳለብኝ ካገባው በኃላ ፈተና ብያጋጣመኝ የማገባውን ባል መልካሙን ፀባዩን ክፉ አጋንንት ብቀይርብኝ እንደት ጌታሀይ ባሌን በእጀ ስጠኝ እያልኩኝ እንደ ምፀልይ ተምራለው ከስጋዬ ይልቅ ለነብሴ እድጨነቅ አድርገህኛል አውቅያለው መመህረ እና በጣም እናመሰግናለን እና ምዕመናን አንድ ሕንፃ ሰሪ ሰራተኛ ፎቅ ላይ ወጥተ ቀለም ሲቀባ በፎቁ ላይ ተጠጥሎ ተሰቅሎ በጨት ወይ ደሞ በመውጫው ላይ ሆኖ ወጥቶ ነው የምሰራው እና ይሄ ሰራተኛ በዛ ከፍታ በዛአስፈሪ ተሰባሪ መውደቅ ከምቻልበት ከወደቁም ደሞ የማይተርፊት በዚህ እንጨት መጠልጠል መቆም አይጥለኝም ብሎ ካመነበት እንደት ነው ታዲያ በአጢያት ብንወድቅ ብንጎሳቆል ደሀ ብንሆን ከእኔ አጢያታቸን የምቀበለንእግዚአብሔር ላይ እንደት አንተማመንም በስጋ የወለደ አባታችንንኮ ጥፋት ስናጠፋ ልመታንም ለገለንም ሁላ ይችላል እግዚአብሔር ግን መሃሪ ነው የቅር ባይ ነው ይሄን የመሰለ አባት ላይ ለምን መታመን አቃተን እራሳቹን ለእግዚአብሔር ስጡ ሀብትን ከፈለጋቹ እየፀለያቹ አግኙ ትዳርም ከፈለጋቹ ጠይቁ እናንተ ከጠየቃቹ እግዚአብሔር ጨማምሮ ነው የምሰጠን እና እራሳችንን እንመልከት እግዚአብሔር ይማረን❤
አሜን አሜን አሜን ይማረን
አሜን በእውነቱ ማስተዋሉን ያድለን እግዚያብሔር አምላክ ንፁሁን ልቦና ይስጠን 🤲❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Burku hungi ehite amen yimaren🤲✝️❤️❤️❤️gobaz ❤❤
ሰላም የግዛብሄር ቤተሰቦች እንዲሁም እህት ወንድሞቼ በክርስቶስ ፍፁም ሰላም ሰላማቹ ይብዛ የ 9ወር ነብሰጡር ነኝ መውለጃዬ ደርሷል እና ውስጤ ፈርቷል የመጀመርያዬ ነው እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላቹ ነገሬን ሁሉ ለቅዱስ ሩፋኤል ሰጥቻለው እሱ ይርዳሽ በሉኝ እመብርሀን ትቅረበኝ
እመቤቴ በስላም ትገላገልሽ እማዬ መልክአ ሩፋኤል ጸልዩ
ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ የሆድሽ በጀርባሽ ታዙርልሽ ጠባቂዬ መልአክ ፈታሄ ማህፀን ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ይገላግልሽ
እመብርሀን ትቅረብሽ እህቴ አይዞሽ አትፊሪ ከእኛ የሆነና በእኛ የሚሆን ነገር የለም ከመፀለይ ውጪ መልካ እሩፋኤል ፀልይ
አሜን አሜን አሜን@@ኣቤየተዋህዶልጅ
ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሂ ማህፀን ነው ድርሳኑን አንብቢ
እግዚያብሔር አብዝቶ ይስጥሽ እህቴ🙏🙏🙏
3:37 እግዚአብሄር የሚያውቅሽ እህታችን እግዚአብሄር ይስጥሽ
ደምርኝ 💖💖
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉 መምህራችን
የጠሉ ሰላላወቁሁ ነው ። መምህር የኛ ትምህርት ባትል ጥሩ ነው የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ነው ክርስቶስ ከ2000ዓመት በፊት ያስተማረን ትምህርት ነው ። አባታችን መምህር ግርማ > ይላሉ ።
አዎ መምህር የኛ ትምህርት ማለት ከቤተክርስቲያን ውጬ ይመስላቸዋል
ከዚህ ገጠመኝ የተረዳሁት የናትየዋ ቀናነት ነው ደስሲሉ. በቅንነት ስለአዳመጡት ነው ቤታቸውን ያዳኑት መልካም ትዳር ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል. ገንዘቡ ከኔጋር ሁኖ ያልሰበሰበ በከንቱ ይለፋል እውነት ነው ❤❤
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን በውነት እግዚአብሔር ያክብርልን
የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስብኝ ፀዳለ ማርያም
እግዚአብሔር ያስብሽ🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን በሰላም መጣህ መምህርዬ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ዛሬ ልደታ ለማርያም ፣ ቅዱስ ራጉኤል እንዲሁም ዛሬን ታስበው ለሚውሉ ጻድቃን ሰማዕታት እንኳን አደረሳችሁ ላይክ እያደረግን ቤተሰቦች በገጠመኙ እንማርበት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ይ ብቅህ የሚገርምህ የጓደኛዬ ባለቤቷ ኮንትራክተር ነበር በጣም ደግ የደግ መጨረሻ ነበር አብሮት ሲሰራ የነበረው ጓደኛው ከሚያገኘው ገንዘብ ይጋራው ይካፈለው ነበር በአሁኑ ሰአት የጓደኛዬ ባለቤት በጊዜው በዘረኝነት ምከንያት ስራውን መስራት አቅቶት ቤት ቁጭ ብሏል ያ ጓደኛው ተመሳሳይ ስራ አየሰራ ገንዘብ ይሰበስባል የሚገርመው ይህንን ደግ ጓደኛውን ስራ አጥቶ ቤት የተቀመጠውን ዞር ብሎ አያየውም ከትምህርትህ አንጻር በዘረኝኛሰበብ በመተት ስራውን ያስቆመው ይመስለኛል ምክንያቱም ስራውን በሙሉ ይሄኛው ቆጣጥሮታል የጓደኝኛዬና ባለቤቷ ልጅ እንኳን እምቢ ብሏቸዋል ማህጸንሽ ውስጥ እጢ አለ እያሏት ነው። እመብርሃን ትርዳት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደና መጣህልን መምህር
እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤ ለዛሬ ማታ ነበር የጠበቅንህ 😊 እንኳን ለልደታ ማርያም እና ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤በፀሎታችሁ አስቡልኝ ሥርጉተ ሥላሴን
ዛሬማ ከ 6 ሰአት ቡሀላ ቀረፃ የ ልጆቹ መዝሙር አለበት ለዛ መሰለኝ
እግዚአብሔረይመስገን እኛንምለዚህያብቃንመምህረየቃለህወትያሠማልን ብዙትምረትተምረንበታል
ሰለም መምህራችን እንካን ብሰላም መጣህለን ለኛም ማስታዋል ይስጠን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ይስጣህ መምህራችን እንካን ልደታ ማርያም ወረሐዊ መታስብያ ብዓለ አደረሳቹሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያደረግሽውን ባወቀ እግዚአብሔር መልካም የሆነውን የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ሁላችንንም መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን በእውነት ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌾🌾🌾
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
እኔ ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ምንም ስህተት ውስጥ ብንሆን ሲነገረን ቶሎ ምልስ ካልን ደንግጠን አግዚአብሄር እኛን ለመማር በጣም ቅርብ ነው፤ እናትየው መታገሳቸው ልጁን አብረው ማሳደጋቸው ጠቅሟቸዋል በመጨረሻም ነፍሳቸውን አድነዋል ፤ በህይወታችን ትልቁ ጥበብ እግዚአብሄርን መፍራት ነው፤ በጥበብ ስም ደብተራና ጠንቋይ ስር የምትልከሰከሱ ንቁ። ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ የዛር መንፈስ አለብን ይህንን እንመንና በመፆም በመፀለይ በመስገድ በመቀጥቀጥ አስራት በመክፈል ነፍሳችንንን እናድን ፤ መፈሳዊነት ይብለጥ ፥ መምህራችን እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ይመስገንአሜንአሜን❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን ፀጋ በረከቱን ይስጥልን እጅግ በጣም የእዉነት ስልኬ ቢጠፋና ከማዳመጥ ብቆይም ከስልኬ ይልቅ ይህ ትምህርት ስለቀረብኝ ነበር እጅግ የምቆጨዉና የማዝነዉም አሁንም ለተወሰነ ጊዜ ቢሆን ስለሰማሁና ትምህርቱን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ተምረን ስምተን አዳምጠን ዉጤት የምናመጣበት ፍሬ የምናፈራበት ትምህርት ያድርግልን ለቅዱስ ስጋዉና ለክቡር ደሙ ያብቃን ኢትዩጵያን ዳሯን እሳት መሀከሏን ገነት አድርጎ ይጠብቅልን የአባቶች ፀሎት ፆም ስግደት በረከትና ፀጋ ያብዛልን
እንኳን ለልደታ ማርየም ወረሃዊ በዓል አደረሳችሁ መምህርዬ እመብረሃን ትጠብቅህ መመህርዬ መግቢያው ላይ 3ጊዜ የበተክርስቲያን ደውል ብታደርግ በጣም ነው ደስ የለምለው ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደርሣችሁ ልደታ ማርያም ለተጨነቃችሁ ፍጥና ትድርስላችሁ ኢትዮጵያ አገራችን ትጠብቅልን 🤲ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
እኳን ደህና መጣህልን መምህር
Egzabher Yimesgen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለሶስተኛ ቀኔ ነው አንደኛ ስፅፍ መምህርየ በማርያም በምን ላግኝህ እኔ በስደት ነው ያለሁት እና ፈልጌህ ነበር በጸሎታችሁ አስቡኝ😢❤
ዉድ መምህራችን❤❤🎉
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን።በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ።ክንፈ ዮሐንስ እባላለው።
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ እነዚህ ሰዎችን የቀየረ እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥሎ መምህር አንተም እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ለብዙ ሰዎች በስጋ መዳን በነፍስ መዳን ምክንያት ስለሆንክ
እግዘብሔር ይመሰገነ መምህር ኤንኳን በሰላም መጣህልን
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
እንኳን በደህና መጣህልን መምልራችን የምንወድህ የምናከብርህ የእግዚአብሔር ስጦታችን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚያብሔር አምላክ ይመስገን እግዚያብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ እግዚያብሔር ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር በሰጠሽዉ በቀና ልብሽ አመብርሐን አብዝታ ትስጥሽ አግዚአብሔር በወጣ ይተካ
ሰላም እንኩዋን በደህና መጡልን ዉድ ድንቅ መምህራችን እግዚአብሔር መስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Lja memhra edmahn egziabhar amlak abzto ysth zemdochachewn yedebtera wedaj endayhonu mhretu ystachew amen amen 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንኳኖም ደህና መጣህልን❤
#እግዚአብሔር ይመስገን
እግዛብሔር የሚያውቅሸ አንቺ እህቴ እግዛብሔር ይሰጥሸ🙏🙏🙏! መታደል ነው
ወይጉድ ተዎቸዉ እንኳን ዳኑ እንጅ አምላክ እንኳን እቤታቸዉ ገባ እንጅ ሌላዉ ቀላል ነዉ
እግዚአብሔር አምለክ የሚያውቅሸ አንች ቀና ልብ ያለሽ እህታችን እመቤታችን አሁንም አብዝታ ትባርክሽ
ብእውነን ብጣም ይግርማል እግዚአብሔር በተሁታን እደት እደምስራ ደንቅ ነው እመቤታችን ደንግል ማርያም ለዝህ ቤተ እደደርስች ለእኔ ከነቤተስቦቼ ተደረስለን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን
እግዚአብሔር የሚያውቅሽ እህታችን በወጣ ይተካ የነፍስ ዋጋ የምታገኝበት ይሁንልሽ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🙏❤
የኔ እንቁ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ❤❤❤
እውነት ለመናገር ከአባቴ የመጣው የዝሙት መንፈስ ገና በለጋ እድሜዬ አደኛ ዘሟች እድዎን አድርጎኛል😢አብር አከርት አረባገር ብንንንን ብዬ እድጠፋ አደረገኝ ገና በ15 አመቴ ተሰድጄ አረባገር ላይ እየዘሞትኩ በቃ ምን ልበላቹ አደኛ ዘሟች ነው የዎኩት አውን 10 አመት ዎነኝ እዝ አገር የመምህርት ትምህርት ካገኘው በሀላ ነው ያ ያሳለፍኩት ጭምልቅልቅ ያለ ሂወትን ያሳለፍኩት ካባቴ የመጣ የዝሙት መንፈስ መዎኑን አውቄያለው እኔም እህቴም እንፈተን ነበት እሷማ ጭራሽ አባታችን በህልሟ እየመጣ ይደፍራት ስለነበር ጠልታው ወታወራውም ነበር አውን ሲገባን ነው ተመልሰን አባታችንን ማውራት የጀመርነው አውን ስናቅ ግዜ አባታችን እዴት አደሚወደን የምር ለካ መንፈሱ ነው ከሱም ያራቀን እና እውነት ነው ውላችንም ልንበረታ ያስፈልጋል መምህርዬ እግዚአብሔር ይክፈልክ ከምር እኔ በስልክኳን አግኝቼክ አላውቅም እዲው በዩቱብክ ብቻ ነው አዳምጬ የተረዳውት ውሉንም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያንን ውሉ አመት እሰራለው አስራትም አላወጣም ገዘብም የለም አውን ግን አስራትም እያወጣው ገንዘብ መያዝ ጀምሬያለው እህቴም ከ11 አመት የስደት ኑሮ በኌላ ሀገር ገብታለች እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እደመከረን እደሄደች ቀጥታ ወደ ገዳም ነው የሄደችው ከዛ ነው ወደቤተሰቦቻችን የሄደችው እኔም ትንሽ ነው የቀረኝ እገባለው ብቻ በመምህር ተስፋዬ ት/ት ብዙ ነገር ተስተካክሎልኛል በስልክኳን አናግሬው አላውቅም በትምህርቱ ብቻ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ መምህር ከስደት ስመለስ ባካል አግኝቼክ እደማመሰግንክ ተስፋ አለኝ ምንም በዛ በዝሙት መንፈስ ስንግልናዬን ባጣም ግን በስርአተ ቁርባን እደምትድረኝም ተስፋ አለኝ እ😁
መምህራችን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አደርክ መምህር ❤
እግዚአብሄር የምያውቀው ስምሽ እግዚአብሄር በወጣ ይተካልሽ ያሰብሹ ሁሉ ይፈፅምልሽ ፀጋዉ ያብዛልሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርቴቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርልን ❤❤❤
Memhrachn enkan lewerhewi ldeta maryam enatachn adereseh amen amen 🙏
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የምታቀርባቸው የህይወት ገጠመኞች በፊልም ተሰርተው የሚቀርቡና ህዝቡን የሚያስተምር የሚቀይር ነው
እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤
ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጎዶልያስ ተሥፋ ሥላሴ ቅዱስት ልደታ ለማርያም 🕯️🕯️🕯️ ትጠብቅህ እግዚአብሔር የሰጠሽውን ስጦታ በዓምደወርቅ ይፃፍልሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገንመምህርይ የኔ እቁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እንዃን ለቅደሰት ልደታ ማርያም አደረሳችሁ የመምህር ቤተሰብ በፀሎታቸው አሰበኝ ፍረወይኒ እያላቸው ለእኔ ደካማ
መምህር ወልደ ሚካኤል ነኝ በጸሎት አስበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤
እግዝብሔር ይመስገን መምህራችን❤
መምህራችን የዛሬው እጀግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ዘመድቻቸው የጎደላቸው ነገር ጥቅም ሰላለ ሊሆን ይችላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር የሚሣነው ነገር የለም ❤❤❤
የነፍስ መአድህም ናፍቆኛል መምህር ❤
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳንና ለመልካም ስራ ያነሳሳን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤❤
ሠላም መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን እንኳን አደረሰክ አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ ለልደታ ማርያም
እህህህህህህህህህህህህህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በወጣ ይተካልሽ ቤትሽ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደህና መጣህልን መምህሬ❤❤❤
የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ አንድ አባታችን ሆይ በሉልኝ እናቴ ወላዲተ አምላክ የልቦናየን መሻት እንድትፈፅምልኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና ብላችሁ
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለልደታ ለማርያም በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም ሰንበት በያላችሁበት
ሁሉምነገርከእግዚአብሔርካልተሰጠን እንደዚህጤዛመሆኑአይቀርምእና ኣንንቃ።
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ሰውየው አሁን ላይ ሰላጡ ነው ቤተሰቡ የሸሸቸው።
እግዚአብሔር የሚያውቅሽ እህታችን በወጣ ይተካ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ
መምህር እንኳን ደህና መጣክልን❤❤❤
መምህር የሚገርም አስተማሪ ነዉ በዚህ ቤት የገባ ፈጣሪ በሑላችንም ቤት ይግባ❤❤❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ሰላም የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እንኳን ለልደታ ማሪያም አደረሳችሁ በፀሎታቹ አስቡኝ እስኪ ጥበበ ስላሴ ነኝ
Egzeyaber yemawekesh.egzeyabeher yestesh yene nat tadeleshal
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ❤
Ameen Ameen Ameen 🙏 kale hewotin yasemalen 🙏 ❤️ mehemirachin tsegawun yabzale
ተሰፍሸየ በፀሎትህ አሰበኝ ወለተ ሀይማኖት እያልክ በፀሎትህ አሰበኝ ❤❤❤
እግዛቤሔር አምላክ በስውር እደሰጠሽ በስውር ይስጥሽ
ምምህር እንኳን ደን መጥ
በከንቱ የሰበሰበ በከንቱ ይበትናል ነው እ/ ር ስራው ድንቅ ነው
መምህር ባክ ግራዉንዱ በጣም ያምራል
እንደዚህ አይነት ገጠመኘ እኮ አይጠገብ ም አስተማሪ ነው❤❤❤
ዛሬ ልደቴ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች መልካም ልደት በሉኝ
እንኳን ተወለድሽ ቤዝየ
እንኳን ተወለሸ የተባረከ የተቀደሰ አመት ይሁንልሸ❤
መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እንኳኅም ተወለድሽ እግዚአብሔር የሚቀጥለውን ልደትሽን በቅዱስ ቁርባን ጋር እምታከብሪ ያድርግሽ
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት❤❤❤
መዝ34
መዝ11
መዝ 58
መዝ68
መዝ138
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን በእውነት የዘራከውን ታጭዳለህ ማለት ይህ ነው እንግዲህ አንዳንዴ ህመምን ከነመፍትሄው ማወቅ ምንኛ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይገስፀውና ይህን ምስክርነት እንዳልሰማ ጠላት ያለችኝን ስልኬ ውሃ ውስጥ አስከተተኝ በስላሴ ስም የተገሰፀ ይሁን
ደምርኝ 💖🤲
ከፊታችን ታላቁ የነነዌ ፆም እየደረሰ ነው❤
የድነት ያድርግልን ጾሙን የሰላም የፍቅር ያድርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ያመኛል ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢 ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ደምርኝ 🤲🤲💕
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
ቅድመ ኩሉ ስለ ሆንኩ ለይክ እድርግኝ 🎉🎉🎉
❤
እህታችን ስሜን እግዚአብሔር ያውቀዋል እዳልሽው አብዝቶ ይባርክሽ
እውነት እንደዚህ አይነት ትምህርት የዛሬ ሰላሳ አመት ቢኖርስ ብዬ እሰብኩ
በክፉ መናፍስት ንብረት የሰበሰባቹ ሰዎች ሁሉ እባካቹ ሁሉም ይቅርና ንስሃ ግቡ ሴጣን ውለታ አያቅም ንቁበት እወቅቡት ቀናውን መንገድ ሄዱ
እግዚሃብሄር ይምስገን🎉🎉🎉🎉🎉አግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉
አንድ ቀን እንሞታለን ሀብትም ባለፀግነትም ክብርም ሁሉም ከንቱ ነው እንኳን እነዚህ ቁሳቁስ ነገሮች የሰው ልጅ ገላውን እንኳን ሳይታጠብ ቀናቶችን ካለፈ ከሰውነቱ የምወጣ ብናኝ እና ጠረኑ እንኳን ለሰው ለራሱም ያስጠላል እንኳን ምድራዊ ነገር ስጋችንም ገላችንም አፈርና አላፍ ነው ሰውነታችን እነሰደዚህ ካስጠላል ንሰሀ ሳንገባ ጥሩ ነገር ሳንሰራ በከንቱ የምንኖር ህይወት ለሰውም ለእግዚአብሔርም የማይመች ህይወትነው የአጢያታችን ሽታ እንደት እንደምከረፋ ይሄ የአጢያት ሽታ ወደላይ እንዳይወጣ ድግል ትጠብቀን እና መምህርዬ እኔ በዚህ እድሜ ሳላገባ ሳልወልድ ገና ወጣት እያለው አንተን ስላገኜው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ ትዳር ብይዝ እንደት ትዳረን ማስተዳደር እንዳለብኝ ልጅ ቢወልድ ልጆቸን እንደት ማሳደግ እንዳለብኝ ከትዳር በፍት እንደት በሱባኤ መጠየቅ እንዳለብኝ ካገባው በኃላ ፈተና ብያጋጣመኝ የማገባውን ባል መልካሙን ፀባዩን ክፉ አጋንንት ብቀይርብኝ እንደት ጌታሀይ ባሌን በእጀ ስጠኝ እያልኩኝ እንደ ምፀልይ ተምራለው ከስጋዬ ይልቅ ለነብሴ እድጨነቅ አድርገህኛል አውቅያለው መመህረ እና በጣም እናመሰግናለን እና ምዕመናን አንድ ሕንፃ ሰሪ ሰራተኛ ፎቅ ላይ ወጥተ ቀለም ሲቀባ በፎቁ ላይ ተጠጥሎ ተሰቅሎ በጨት ወይ ደሞ በመውጫው ላይ ሆኖ ወጥቶ ነው የምሰራው እና ይሄ ሰራተኛ በዛ ከፍታ በዛአስፈሪ ተሰባሪ መውደቅ ከምቻልበት ከወደቁም ደሞ የማይተርፊት በዚህ እንጨት መጠልጠል መቆም አይጥለኝም ብሎ ካመነበት እንደት ነው ታዲያ በአጢያት ብንወድቅ ብንጎሳቆል ደሀ ብንሆን ከእኔ አጢያታቸን የምቀበለንእግዚአብሔር ላይ እንደት አንተማመንም በስጋ የወለደ አባታችንንኮ ጥፋት ስናጠፋ ልመታንም ለገለንም ሁላ ይችላል እግዚአብሔር ግን መሃሪ ነው የቅር ባይ ነው ይሄን የመሰለ አባት ላይ ለምን መታመን አቃተን እራሳቹን ለእግዚአብሔር ስጡ ሀብትን ከፈለጋቹ እየፀለያቹ አግኙ ትዳርም ከፈለጋቹ ጠይቁ እናንተ ከጠየቃቹ እግዚአብሔር ጨማምሮ ነው የምሰጠን እና እራሳችንን እንመልከት እግዚአብሔር ይማረን❤
አሜን አሜን አሜን ይማረን
አሜን በእውነቱ ማስተዋሉን ያድለን እግዚያብሔር አምላክ ንፁሁን ልቦና ይስጠን 🤲❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Burku hungi ehite amen yimaren🤲✝️❤️❤️❤️gobaz ❤❤
ሰላም የግዛብሄር ቤተሰቦች እንዲሁም እህት ወንድሞቼ በክርስቶስ ፍፁም ሰላም ሰላማቹ ይብዛ የ 9ወር ነብሰጡር ነኝ መውለጃዬ ደርሷል እና ውስጤ ፈርቷል የመጀመርያዬ ነው እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላቹ ነገሬን ሁሉ ለቅዱስ ሩፋኤል ሰጥቻለው እሱ ይርዳሽ በሉኝ እመብርሀን ትቅረበኝ
እመቤቴ በስላም ትገላገልሽ እማዬ መልክአ ሩፋኤል ጸልዩ
ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ የሆድሽ በጀርባሽ ታዙርልሽ ጠባቂዬ መልአክ ፈታሄ ማህፀን ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ይገላግልሽ
እመብርሀን ትቅረብሽ እህቴ አይዞሽ አትፊሪ ከእኛ የሆነና በእኛ የሚሆን ነገር የለም ከመፀለይ ውጪ መልካ እሩፋኤል ፀልይ
አሜን አሜን አሜን@@ኣቤየተዋህዶልጅ
ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሂ ማህፀን ነው ድርሳኑን አንብቢ
እግዚያብሔር አብዝቶ ይስጥሽ እህቴ🙏🙏🙏
3:37 እግዚአብሄር የሚያውቅሽ እህታችን እግዚአብሄር ይስጥሽ
ደምርኝ 💖💖
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉 መምህራችን
የጠሉ ሰላላወቁሁ ነው ። መምህር የኛ ትምህርት ባትል ጥሩ ነው የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ነው ክርስቶስ ከ2000ዓመት በፊት ያስተማረን ትምህርት ነው ። አባታችን መምህር ግርማ > ይላሉ ።
አዎ መምህር የኛ ትምህርት ማለት ከቤተክርስቲያን ውጬ ይመስላቸዋል
ከዚህ ገጠመኝ የተረዳሁት የናትየዋ ቀናነት ነው ደስሲሉ. በቅንነት ስለአዳመጡት ነው ቤታቸውን ያዳኑት መልካም ትዳር ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል. ገንዘቡ ከኔጋር ሁኖ ያልሰበሰበ በከንቱ ይለፋል እውነት ነው ❤❤
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን በውነት እግዚአብሔር ያክብርልን
ደምርኝ 💖🤲
የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስብኝ ፀዳለ ማርያም
እግዚአብሔር ያስብሽ🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን በሰላም መጣህ መምህርዬ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ዛሬ ልደታ ለማርያም ፣ ቅዱስ ራጉኤል እንዲሁም ዛሬን ታስበው ለሚውሉ ጻድቃን ሰማዕታት እንኳን አደረሳችሁ ላይክ እያደረግን ቤተሰቦች በገጠመኙ እንማርበት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ይ ብቅህ የሚገርምህ የጓደኛዬ ባለቤቷ ኮንትራክተር ነበር በጣም ደግ የደግ መጨረሻ ነበር አብሮት ሲሰራ የነበረው ጓደኛው ከሚያገኘው ገንዘብ ይጋራው ይካፈለው ነበር በአሁኑ ሰአት የጓደኛዬ ባለቤት በጊዜው በዘረኝነት ምከንያት ስራውን መስራት አቅቶት ቤት ቁጭ ብሏል ያ ጓደኛው ተመሳሳይ ስራ አየሰራ ገንዘብ ይሰበስባል የሚገርመው ይህንን ደግ ጓደኛውን ስራ አጥቶ ቤት የተቀመጠውን ዞር ብሎ አያየውም ከትምህርትህ አንጻር በዘረኝኛሰበብ በመተት ስራውን ያስቆመው ይመስለኛል ምክንያቱም ስራውን በሙሉ ይሄኛው ቆጣጥሮታል የጓደኝኛዬና ባለቤቷ ልጅ እንኳን እምቢ ብሏቸዋል ማህጸንሽ ውስጥ እጢ አለ እያሏት ነው። እመብርሃን ትርዳት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደና መጣህልን መምህር
እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤ ለዛሬ ማታ ነበር የጠበቅንህ 😊 እንኳን ለልደታ ማርያም እና ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤በፀሎታችሁ አስቡልኝ ሥርጉተ ሥላሴን
ዛሬማ ከ 6 ሰአት ቡሀላ ቀረፃ የ ልጆቹ መዝሙር አለበት ለዛ መሰለኝ
እግዚአብሔረይመስገን እኛንምለዚህያብቃንመምህረየቃለህወትያሠማልን ብዙትምረትተምረንበታል
ሰለም መምህራችን እንካን ብሰላም መጣህለን ለኛም ማስታዋል ይስጠን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ይስጣህ መምህራችን እንካን ልደታ ማርያም ወረሐዊ መታስብያ ብዓለ አደረሳቹሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደምርኝ 💖🤲
እግዚአብሔር ያደረግሽውን ባወቀ እግዚአብሔር መልካም የሆነውን የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ሁላችንንም መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን በእውነት ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌾🌾🌾
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
እኔ ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ምንም ስህተት ውስጥ ብንሆን ሲነገረን ቶሎ ምልስ ካልን ደንግጠን አግዚአብሄር እኛን ለመማር በጣም ቅርብ ነው፤ እናትየው መታገሳቸው ልጁን አብረው ማሳደጋቸው ጠቅሟቸዋል በመጨረሻም ነፍሳቸውን አድነዋል ፤ በህይወታችን ትልቁ ጥበብ እግዚአብሄርን መፍራት ነው፤ በጥበብ ስም ደብተራና ጠንቋይ ስር የምትልከሰከሱ ንቁ። ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ የዛር መንፈስ አለብን ይህንን እንመንና በመፆም በመፀለይ በመስገድ በመቀጥቀጥ አስራት በመክፈል ነፍሳችንንን እናድን ፤ መፈሳዊነት ይብለጥ ፥ መምህራችን እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ይመስገንአሜንአሜን❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን ፀጋ በረከቱን ይስጥልን እጅግ በጣም የእዉነት ስልኬ ቢጠፋና ከማዳመጥ ብቆይም ከስልኬ ይልቅ ይህ ትምህርት ስለቀረብኝ ነበር እጅግ የምቆጨዉና የማዝነዉም አሁንም ለተወሰነ ጊዜ ቢሆን ስለሰማሁና ትምህርቱን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ተምረን ስምተን አዳምጠን ዉጤት የምናመጣበት ፍሬ የምናፈራበት ትምህርት ያድርግልን ለቅዱስ ስጋዉና ለክቡር ደሙ ያብቃን ኢትዩጵያን ዳሯን እሳት መሀከሏን ገነት አድርጎ ይጠብቅልን የአባቶች ፀሎት ፆም ስግደት በረከትና ፀጋ ያብዛልን
ደምርኝ 💖🤲
እንኳን ለልደታ ማርየም ወረሃዊ በዓል አደረሳችሁ መምህርዬ እመብረሃን ትጠብቅህ መመህርዬ መግቢያው ላይ 3ጊዜ የበተክርስቲያን ደውል ብታደርግ በጣም ነው ደስ የለምለው ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደርሣችሁ ልደታ ማርያም ለተጨነቃችሁ ፍጥና ትድርስላችሁ ኢትዮጵያ አገራችን ትጠብቅልን 🤲ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤
እኳን ደህና መጣህልን መምህር
Egzabher Yimesgen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለሶስተኛ ቀኔ ነው አንደኛ ስፅፍ መምህርየ በማርያም በምን ላግኝህ እኔ በስደት ነው ያለሁት እና ፈልጌህ ነበር በጸሎታችሁ አስቡኝ😢❤
ዉድ መምህራችን❤❤🎉
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን።በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ።ክንፈ ዮሐንስ እባላለው።
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ እነዚህ ሰዎችን የቀየረ እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥሎ መምህር አንተም እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ለብዙ ሰዎች በስጋ መዳን በነፍስ መዳን ምክንያት ስለሆንክ
እግዘብሔር ይመሰገነ መምህር ኤንኳን በሰላም መጣህልን
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
እንኳን በደህና መጣህልን መምልራችን የምንወድህ የምናከብርህ የእግዚአብሔር ስጦታችን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚያብሔር አምላክ ይመስገን እግዚያብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ እግዚያብሔር ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር በሰጠሽዉ በቀና ልብሽ አመብርሐን አብዝታ ትስጥሽ አግዚአብሔር በወጣ ይተካ
ሰላም እንኩዋን በደህና መጡልን ዉድ ድንቅ መምህራችን እግዚአብሔር መስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Lja memhra edmahn egziabhar amlak abzto ysth zemdochachewn yedebtera wedaj endayhonu mhretu ystachew amen amen 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንኳኖም ደህና መጣህልን❤
#እግዚአብሔር ይመስገን
እግዛብሔር የሚያውቅሸ አንቺ እህቴ እግዛብሔር ይሰጥሸ🙏🙏🙏! መታደል ነው
ወይጉድ ተዎቸዉ እንኳን ዳኑ እንጅ አምላክ እንኳን እቤታቸዉ ገባ እንጅ ሌላዉ ቀላል ነዉ
እግዚአብሔር አምለክ የሚያውቅሸ አንች ቀና ልብ ያለሽ እህታችን እመቤታችን አሁንም አብዝታ ትባርክሽ
ብእውነን ብጣም ይግርማል እግዚአብሔር በተሁታን እደት እደምስራ ደንቅ ነው እመቤታችን ደንግል ማርያም ለዝህ ቤተ እደደርስች ለእኔ ከነቤተስቦቼ ተደረስለን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን
እግዚአብሔር የሚያውቅሽ እህታችን በወጣ ይተካ የነፍስ ዋጋ የምታገኝበት ይሁንልሽ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🙏❤
የኔ እንቁ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ❤❤❤
እውነት ለመናገር ከአባቴ የመጣው የዝሙት መንፈስ ገና በለጋ እድሜዬ አደኛ ዘሟች እድዎን አድርጎኛል😢አብር አከርት አረባገር ብንንንን ብዬ እድጠፋ አደረገኝ ገና በ15 አመቴ ተሰድጄ አረባገር ላይ እየዘሞትኩ በቃ ምን ልበላቹ አደኛ ዘሟች ነው የዎኩት አውን 10 አመት ዎነኝ እዝ አገር የመምህርት ትምህርት ካገኘው በሀላ ነው ያ ያሳለፍኩት ጭምልቅልቅ ያለ ሂወትን ያሳለፍኩት ካባቴ የመጣ የዝሙት መንፈስ መዎኑን አውቄያለው እኔም እህቴም እንፈተን ነበት እሷማ ጭራሽ አባታችን በህልሟ እየመጣ ይደፍራት ስለነበር ጠልታው ወታወራውም ነበር አውን ሲገባን ነው ተመልሰን አባታችንን ማውራት የጀመርነው አውን ስናቅ ግዜ አባታችን እዴት አደሚወደን የምር ለካ መንፈሱ ነው ከሱም ያራቀን እና እውነት ነው ውላችንም ልንበረታ ያስፈልጋል መምህርዬ እግዚአብሔር ይክፈልክ ከምር እኔ በስልክኳን አግኝቼክ አላውቅም እዲው በዩቱብክ ብቻ ነው አዳምጬ የተረዳውት ውሉንም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያንን ውሉ አመት እሰራለው አስራትም አላወጣም ገዘብም የለም አውን ግን አስራትም እያወጣው ገንዘብ መያዝ ጀምሬያለው እህቴም ከ11 አመት የስደት ኑሮ በኌላ ሀገር ገብታለች እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እደመከረን እደሄደች ቀጥታ ወደ ገዳም ነው የሄደችው ከዛ ነው ወደቤተሰቦቻችን የሄደችው እኔም ትንሽ ነው የቀረኝ እገባለው ብቻ በመምህር ተስፋዬ ት/ት ብዙ ነገር ተስተካክሎልኛል በስልክኳን አናግሬው አላውቅም በትምህርቱ ብቻ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ መምህር ከስደት ስመለስ ባካል አግኝቼክ እደማመሰግንክ ተስፋ አለኝ ምንም በዛ በዝሙት መንፈስ ስንግልናዬን ባጣም ግን በስርአተ ቁርባን እደምትድረኝም ተስፋ አለኝ እ😁
መምህራችን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አደርክ መምህር ❤
እግዚአብሄር የምያውቀው ስምሽ እግዚአብሄር በወጣ ይተካልሽ ያሰብሹ ሁሉ ይፈፅምልሽ ፀጋዉ ያብዛልሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርቴቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርልን ❤❤❤
Memhrachn enkan lewerhewi ldeta maryam enatachn adereseh amen amen 🙏
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የምታቀርባቸው የህይወት ገጠመኞች በፊልም ተሰርተው የሚቀርቡና ህዝቡን የሚያስተምር የሚቀይር ነው
እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤
ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጎዶልያስ ተሥፋ ሥላሴ ቅዱስት ልደታ ለማርያም 🕯️🕯️🕯️ ትጠብቅህ እግዚአብሔር የሰጠሽውን ስጦታ በዓምደወርቅ ይፃፍልሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገንመምህርይ የኔ እቁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እንዃን ለቅደሰት ልደታ ማርያም አደረሳችሁ የመምህር ቤተሰብ በፀሎታቸው አሰበኝ ፍረወይኒ እያላቸው ለእኔ ደካማ
መምህር ወልደ ሚካኤል ነኝ በጸሎት አስበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤
እግዝብሔር ይመስገን መምህራችን❤
መምህራችን የዛሬው እጀግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ዘመድቻቸው የጎደላቸው ነገር ጥቅም ሰላለ ሊሆን ይችላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር የሚሣነው ነገር የለም ❤❤❤
የነፍስ መአድህም ናፍቆኛል መምህር ❤
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳንና ለመልካም ስራ ያነሳሳን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤❤
ሠላም መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን እንኳን አደረሰክ አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ ለልደታ ማርያም
አሜን አሜን አሜን
እህህህህህህህህህህህህህ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በወጣ ይተካልሽ ቤትሽ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደህና መጣህልን መምህሬ❤❤❤
የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ አንድ አባታችን ሆይ በሉልኝ እናቴ ወላዲተ አምላክ የልቦናየን መሻት እንድትፈፅምልኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና ብላችሁ
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለልደታ ለማርያም በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም ሰንበት በያላችሁበት
ሁሉምነገርከእግዚአብሔርካልተሰጠን እንደዚህጤዛመሆኑአይቀርምእና ኣንንቃ።
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ሰውየው አሁን ላይ ሰላጡ ነው ቤተሰቡ የሸሸቸው።
እግዚአብሔር የሚያውቅሽ እህታችን በወጣ ይተካ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ
መምህር እንኳን ደህና መጣክልን❤❤❤
መምህር የሚገርም አስተማሪ ነዉ በዚህ ቤት የገባ ፈጣሪ በሑላችንም ቤት ይግባ❤❤❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊