Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ደስ ይላል፡፡ በርታ፡፡
አመሰግናለሁኝ
እግዚአብሔርይመስገንአሜን
ልቦና ይሥጣት ጠበልን በዘር የምታያዋ
አሜን
ወንድሜ ፀጋዬ እኔ የወንጌል አማኝ በክርስትና ብቻ ነው ማምነው ምናልባት እግዚአብሔር ኦርቶዶክስን ለማስተካከልና ንፅህናዋን ለመመለስ ፈልጎ ሊሆን ይችላል። አንድነታችን ላይ እንስራ ወንጌላውያን የኦርቶዶክስ ጠላቶች አይደሉም ። በርታ
ጊዜው ስደርስ ሁሉም ይዋረዳሉ! እ/ር ታጋሽ ነው።
ሰመረ ወንድሜ ይህን አሳዳጊ የበደለው ቤተሰቡ መቼም ያየዋል እRመብርሀን ልቦናውን ታብራለት ለልጆቻችን መጥፎ ትምህርት ስለሆነ ቤተሰቦቹ እባካችሁ ገስፁ ኢትዩጵያዊነታችንን አታጥፋው ይቅር ይበልህ
😢😢😢😢
እዉነት ግን እነዚህ ሰዎች ትክክለኛ አባቶች ናቸዉ ማለት ጠላት ሆን ብሎ የቤ/ክንን ስም ለማስጠፋት የሚንቀሳቀሱ እንዳይሆን።
መቸ ነው እግዚኣብሄር ተኣምራቱ ያቆመ ሁሌ እኮ በሂወታችን ታምራቱ ያሳየናል ማየት ስላልቻልን ግን ከሰው ተኣምር እንጠብቃለን። እውነት ለመናገር እኔ በሂወቴ ብዙ ነገር ኣሳልፌ ኣለው ግና የትም ሳይሄድ እግዚኣብሄር በመጠበቅ እና በማመን የልቤ መሻት ኣግኝቸ ኣለው እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን በእመቤተ ኣማላጅነት ብቅዱሳን እና ጻድቃን ተራዳእነት በ 42 ኣመቴ እግዚኣብሄር ምን የመሰለ ጤነኛ ልጅ ሰጠኝ። ስለዚ ተኣምት ከፈለግን የእግዚኣብሄርን ቀን መጠበቅ ነው። የትም መሄድ ኣያስፈልግም። ስለ ኣማርኛየ ይቅርታ 🇪🇷
የኢሉሚናት አቀንቃኝ ስላሴዋች ይገስጹህ.
እኔእንደሚመስለኝ ዛሬ ታምርይደረጋል ሲባልይህተአምር ምንድነው ብሎፍቅል ብሎይወጣል ይህየታወቀ ነው እግዚሐብሄር ለሁላችንም አስተዋይ ልብ ይስጠን
ለአንድ በትክክል በእግዚአብሔር ለሚያምን ሰው ታምር ምኑ ነው፣ ምርምር ወይም በታምር ነው የሚያምነው? ታምር በመተትም፣ በድግምትም፣ በሌላም ሊያሳዩ ይችላሉ በተለይ አሁን ቴክኖሎጅን በመጠቀም ታምር የሚመስል ሊያሳዩ ይችላሉ እና ይሄ የእግዚአብሔር ታምር ነው ማለት ነው?
አይ ወንድሜ እንኳን መጠጥ ቤት መባረክ መጠጥ ቤት ያላቸው ካህናት አሉ
በጣም መውረድ እኮ ነው
ብዙሀኑ ተአምር ለማየት የሄደ ነው። ግልፅ ነው።
Really sham on this boy
ወንድሜ የሰሚነሽ ኪዳነሞህረት ምህረቷ ፈጣን ነው ። ግን ፀግሽ እዚያ ቦታ ላይ በስርአት አልበኝነት አገልግሎት ምእመኑን እያሳሳቱት ነው ህግ ጥሰን እግዚአብሔርን እናሳዝነዋለን እንጅ አንባረክም አንቀደስም ቢነገሩም የሚሰሙ አይደለም አንዳንዶች ብር ስላላቸው እውቀት ስላላቸው መጥተው ሊናገሩን ይሞክራሉ ብለው ያሸማቅቃሉ ከስተታቸው መታረም አይፈልጉም አብዝተውታል በቅርቡ ወደ ሚዲያ መውጣቱ አይቀርም
ምን ችግር አለው ተአምር ለማየት ቢሄድ ሰው?
ማቴ 12፡39 "እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም።"
18:40 yemiyareka ngegeger ewnte
ይቅርታ አርግልኝና በአሁንግዚ የንሠሀ አባት ከሥንት አንዱ እጂ ያደርጋሉ
መርጦ መያዝ ነው። በተለይ ጉባኤ ያላቸው የንስሃ አባት
ተውት ሀበሻ አይደለሁም አለ ግን ለሀበሻ በራሳችን ቋንቋ እኮ ነው ዳግም እንዴት የተረገመ ነው
በአብዛኛው ተአምር ፈላጊ ነው
ታአምር ለማየት ሊደረግለት ሚፈልግ ሠዉነዉ አብዛኛዉ
ምነው ጥቁር ለበሳው ቀረ ትግራይ ጨርሶ የራሱን ፖፖስ ሲሾም ኦሮሞ ብቻ ነው እንዴ የሚስራው
ቤተሠብ የማየሠማ ድዝዝ ከሆነሥ ለቤተሠብ የከበደ አያሻኝም ቤተሠብ ከናቀሥ ወይም ቤተሠብም በሡመንገድ የሚሄዱ ይናል ወይም ቤተሠብ ያሥተማረዉ በዚመንገድ ከሆነሥ
በምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ደስ ይላል፡፡
በርታ፡፡