Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባቴ አባ ገብረ ኪዳን ይህ ፈተና ነው ሰለዚህ ምንም ሳያዝኑ እባክዎ ማሰተማርዎን ይቀጥሉ ብዙዎቻ ችን እየተማርንበት ሰለሆነ ።።።
አባ ገብረ ኪዳን ልክ ናቼው በስሜ ብዞዎች ሊያስቱ ይመጣሉ ና ተጠንቀቁ ቃሉ ነው ጆሮ ያለለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል 🙏🙏🙏😪
እነ መምህር ግርማ እኮ እኛ ጋር ብቻ ኑ አላሉም በያላቹበት በቤታቸው የፀሎት ቤት ስሩ ፁሙ ፀልዮ ስገዱ በእርኩስ መናፍስት አሰራር አትመላለሱ የጥንቆላ የዛር የቡዳ የሚባሉ መናፍስት እንዴት መዋጋት እንዳለብን ያስተምሩናል
@@MeseretG.michael በጣም 🤗
@@MeseretG.michaelምስኪን ተይዘሻል ግርማ ከሚባለው አጋንንት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይፍታሽ
በትክክል
በእድሜ ዘመኔ እንደ አባ ገብረኪዳን ትምህርት ያነፀኝ እና የገነባኝ የለም።የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ አባቴ። ለሂወቴ የሚጠቅመኝ የክርስቶስ ወንጌልን መሰበክ ነው እንጂ የመናፍስት ስምን መማር አይደለም።
እውነትም የመጨረሻው ዘመን ነው። አቤት ድፍረት እግዚአብሔር ሆይ በቃ ይበለን። በፀበል ስም የሚደረገውን ሁሉ መንቃት ይገባል። ቤተክርስቲያናችን የፀነል ቦታ አዘጋጅታለን ስንጠቀም የነበረ አሁንም ያለ ወደፊትም የሚኖር ነው። በርታ ውዳችን ጆሮ ያለው ይስማ!!! ይህ ትውልድ ታምራትን ማየት ስለምንወድ ገደል እንዳንገባ እግዚአብሔር ይጠብቅ።
በርታ ፀግሽ እውነተኛውን መንገድ ስለያዝክ እግዚያብሔር ከጎንህ ነው
አባ ገብረ ክዳን መምህር ይርዳኖስ አበበ እኮ ነጭ ነጭ አይስቱም እውነታው ይናገራሉ❤❤❤❤❤❤
እውነት አባቶችን ብንተው በተለይ አባ ገብረ ኪዳን ዝም በለን ብንከታተል
ይገርማል እውነትን የሚናገር አይፈለግም ምን አለበትሁሉም በተሰጠው ጸጋ ሕዝቡን ቢያስተምሩ ወንጌልን ቢሰብኩ ለእኔ የአባ ኪዳነማርያም ትምህርት ለውጦኛል አስተምሮኛል እስቲ ትንሽ ስህተት እየፈለጋችሁ አትንቀፉ አባ ኪዳነ ማርያ😢ም የዘመኑ ሐዋርያ ናቸው ስለዚህ የሚሠራን የሚያስተምርን ሚነቅፍ አንደበት የተዘጋ ይሁን
አሜን አሜን አሜን
አባ ገብረ ኪዳን ለማለት ነውዴ ማለት አባ ኪዳነ ማርያም አላወኩትም
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ
ቢኒያምን አሁን መጥተህ ኦርቶዶክስን የት ታውቃትና የምትሉ ልቦና ይስጣችሁ የፊተኞች የኋለኞች ይሆናሉ ውስጥ ሆነህ ምን አወቅህ እሱ ግን አውቆ ገብቶት ነው የተመለሰው አሁንም በቤቱ ያፅናው ። እስቲ ሳዖል ማን ነበር? በኋላ ምን ሆነ? እስቲ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ
አሁን አባገብረኪዳን መነኩሴ አለምን የናቁናቸው እሳቸውን የመሰለ አባት የሚነቀፉናቸው
ፀግሽ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ስለእግዚአብሔር ያወራል ስለሰይጣን የሚያውቅ ስለሰይጣን ያወራል
እውነት ብለኻል አልጨምርም አልቀንስም እግዚአብሔር ያክብርልኝ
"አጥማቂዎች" ያሏቿቸዉ ስለ አጋንንት አሸናፊነት የሚያስትምሩ አስመሰሏቿቸዉ።ስለ ቁርባን ደግሞ መ/ር ግርማንና ተማሪዎቻቸዉን ልትተቹ? ጥናት ባላረግም 80% ቆራቢ ይመስለኛል። የዉጪዎቹን በተመለከተ ግን ህፃናትን ብቻ እንደምታስቆርቡ ነዉ የምናየዉ
@@gezahegndebella6972ሰይጣንም ቁርባን አለው እንዴ መቼም ግርማ ጋ ሰይጣን እንጂ እግዚአብሔር የለም ሰይጣንን ይዞ ቁርባን ብላችሁ ስትዳፈሩ አታፍሩም
ፀጌውን ያብዛልህ እውነት 😢😢😢
@@liyaabebe53አይዟቹ በእውነት ምነው ግን የቤተክርስቲያን ክብር አላስጨነቃቹም መምህሮቻቹ ቢነኩባቹ ተፍጨረጨራቹ ስታሳዝኑ😢😢😢
አእግዝአቤሔር ልብ ይስጣችሁ ግራገብቶባቼው ግራ የምያ ጋቡ በዝቷልና የእስራኤል አምላክ ይፌውሳቼው
ብቻውን ያለውን ክርስቶስን ክዳችሁ በዝባዝኬ ጊዜያችሁን ታባክናላችሁ
እኔ ግራ አጋቡን እግዚኦ መሥማት ሠለቸን
Me too. ግራ እያጋቡን ነው ያሉት፣ ስንቱ በዚህ ስበብ ምነው ዝም ብዬ ብቀመጥስ የምን ሐይማኖት ነው ብሎ ይሰለቸዋል ስለዚህ ሰውን እንዳያጠፉት እፈራለሁ፣ እግዚአብሔር የሆነ ነገር ያጣልን
አሜን፫
በርታ ቢኒያም እግዚአብሔር ያጎዝህ እውነት እውነት ነው ሐሰት ሐሰት ነው
Egzeyabher wed Ewinetu yimran. Hesetegnoch bezitewal besmu yemenegdu bezitewal.ewinetegna kehonu bebetekirsteyan albasat lemin ayageleglum
ቃለህይወ ያሰማልን
አባታችን መቼም አያቋርጡትም አብረው ተጠቃሚነቸው እርሶ አይቀጥሉ ያወጡት መፃፉ አገበገባቸ ው አይዞት አሰተኛ ነቢያት ይመጣሉ አንቀበል አቸውም
አጥማቂያንን ያነገስናቸው እኛ ምዕመናን ነን ስለዚህ እኛ ምዕመናን ከተስተካከልን አጥማቂያን ነን ባዮች ምን ያመጣሉ ስለጥምቀት እኮ ቀሲስ መንግስቱ የሰበኩትን ትምህርት መለስ ብለን እንስማ እባካችሁ ምዕመናን በእውቀትና በእምነት በቤቱ እንኑር ልማድ አይጠቅመንም ለቤተክርስቲያን ፈተና እየሆንን ነው። በእውነት ሁሉንም አባት ነን ባዮችን መርምሩ እንጅ ዝም ብላችሁ አእምሮ እንደሌላቸው አትነዱ አባቶችን ማክበር ሌላ በይሉንታ ተሸብበን እስከመቸ ለሃይማኖታችን ፈተና እንሆናለን ሲነገረን የማንሰማ ለምንድን ነው ምናልባትም በአጋንንት አምነን ተፈውሰን ሊሆን ይችላል ምክንያቱም እሾህን በእሾህ ስለሆነ እባካችሁ እንመለስ በቃ ለአጥማቂያን ሳይሆን በእምነታችሁ ትጉና የበለጠውን አግኙ
አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ ልካቸውን ንገርልኝ
ቅዱስ ስጋው ክቡር ደሙ የዘለአለም ሕይወትን ያሰጣል ሰውነታችን የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ያደርግልናል ። የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ከሆንን ሰይጣን ክፉ መንፈስ ሊያድርብን አይችልም ከውስጣችን ካለም ስንቆርብ ለቆ ይወጣል። ነገር ግን ያደረብን ሰይጣን እንዲለቀን ብቻ ብለን ብንቆርብ ቁርባን እራሱ እሳት ይሆንብናል የቁርባን ዋና አላማ የዘለአለም ሕይወት የሚሰጠውን ክርስቶስን ማግኛ ነው።
እውነት ነው አንዳንዶች ግን ይህንን አይቀበሉም በተለይ ተስፋዬ በቪዲዮ አለኝ
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እራሱ መስከር መንፍስ ቅድስ ይጠብቃቸዋል ከዚህ በላይ ምስክርነት የለም
በአንድ ማማተብ የሚበረግገውን አጋንንት በጣም አገዘፉት ምናለ ወንጌልን ብቻ ቢሰብኩ ዝምብለው የክርስቶስን ስም ቢጠሩ!
እርስ በርስ ስትባሉ ግዜው ደረሰብን ረ ባካችሁ አንመለስ!!!!! ደግሞ አባ ገ/ኪዳንን አትንኩብን!!!!
@@alemitujabi5671 አይንኩብን
ሠዉየ በአባ ገብረኪዳን የመጣ በአናቱ ይዘቅዘቅ ሀጢየት አታብዙብኝ አስወግድልይ ተስፋየና ግርማ የተባሉ
አባ ግርማ ምህር ተስፋዩ ምን አረጉህ
@@NatanTadaየቤተ ክርስቲያንን ስረዓት ሽረዋል ምእመኑን ከፋፈሉት ቤተክርስቲያን የማታቀውን ትምህርት ያስተምራሉ ደግሞም ጥያቄ ሲጠየቁ ይሳደባሉ መንፈስ ነው እያሉ 😂😂😂
ከዚሰዉዬ የተረዳሁት ቤተክርስትያን መሄድ ማስቀደስ ታቦት ማውጣት አያስፈልግም እያለ መሰለኝ ስለዚህ ቤታቹ ጸልዩ ስገዱ ጠላትን ቤታቹ ተዋጉ እያሉ ሰዉን ከቤተክርስትያን መቅረት እያለማመዱት ይመስለኛል
አባ ገብረኪዳንን የሚቃወም ዲያብሎስ ነው። ሐሰተኛ አጥማቂዎችንም ሆነ ነብያት ነን የሚሉትን ሲኖዶሱ አጥብቆ መቃወም ነበረበት። ነገር ግን ዝምታን ሰለመረጡ ምእመኑ ግራ ተጋብቷል። አባገብረኪዳን ተጋፍጠው እውነትን ስለሚገልጡ ተቃውሞ በዛባቸው። እግዚአብሔር ይፈርዳል። ወንድማችን አንተንም ከልብ አመሰግናለሁ።
እረ እባካችሁ ተዉ አባ ገብረኪዳንምን አደረጉእየተነሳን አባቶችን መንካት ለቅስፈት ነው ምንይሻለናል
Brother like lemagignet meseli basera,,, atimaki atibeli... u never saw holy water. May God give u a chance to be
እባካችሁ መምህራን ከሆናችሁ የእግዚአብ ሔርን ቃል ብቻ አስተምሩ የእግዚአብሔር ስጦታ የተለያየ ነው ። ስድብ ሐጢአት ነው ።እባካችሁ መምህር ግርማን ለቀቅ አድርጓቸው ብዙ ህሙማን አሉ ። የዳን እኛ እንናገር። ከሀገራችን አልፈው ለአለም ሕዝብ መድሐኒት ሆነዋል ። የመ / ቅዱስ ቃልን እንቡ ስጦታ የእግዚአብሔር ነው ። የማስተማር : የመዘመር : የፈውስ ። ስጦታ ይስጣል
ሰይጣን ለወደደው ብዙ ያደርጋል
በአለም ድንቅ ስራ ይሰራሉ በስሙም ይነግዳሉ ሰይጣን ጥበበኛ ነው ካመንሽሁ ያደርግልሻል መጨረሻሽ ግን ሲኦል ነው
ፁሙ ፀልዩ ቁረቡ ለፈጣሪ ተንበርከኩ የሚል ሴጣን መጣ እንዴ?
@@Beletshachew-j2d የብረሀን መላእክትን እስኪመስል ድረስ እራሱን ይለውጣል
@@AstedeMichael ውይ ጉድ ስታሳዝኑ እውነት የቤተክርስቲያን ክብር የማያስጨንቃቹ
አልገባኝም ወንድም ቢኒያምን ለምን ጠፍቶ አልቀረም ነዉ የሚሉት ሰዉ ሲድን እንዴት እንደዚህ ትቆጣላችሁ ከእግዚአብሔር ቢሆን ደስታዉ እጥፍ ድርብ ነበር አሁን ግን ማንነታችሁ ፍንትዉ ብሎ ወጣ እኔ በህይወቴ የማልፀፀትበት ሁለት ነገር ነዉ አንዱ ከማንም ሃሰተኛ አጥማቂ ባለመጠመቄ እና አንዱን ልተዉ፡፡፡፡፡፡፡
Biniam yetilacha menfese. Wedeneberkibet temeles
ጠጋየ ክፍሌ እግዚኣበሄር ኣብዝቶ ይባርክህ!!!ኣይዞህ ስጋ የለበሱ ኣጋንንት ጋር ተጋደል!!!
ባለጊነህ ቢናም የሜባል ሰው ሀሰተኛ ነው መናፍቃን ያልወጣ ሰው ነው
እኔ ግን የምለው የሚጥይቃቸው አካል የለም እነሱ ተሳስተው ሰውን ሲያስቱ?
እናንተ የወንድማችሁ ህማም የማይሰማችሁ ልቦና ይስጣችሁ እኛ እኮ በነሱ ትምህርት እራሳችን ከጠላቶታችን እየተፋለምን ነው ኻልተፋለምክ ጠላትህ ባንተ ላይ ተመችቶታል ለምን ካንተ ካር ይከራከራል ፍልሚያው የደረሰዉ ነው የሚያውቀው እመብርሃን ትርዳን ኣምላካችንን ለማግኘት።
ወይኔ ደግሞ ኣባ ገብረኪዳን ጋር መጡ ይገርማል ተው አትበጥ ብጥ በሉት ።
ልበጠብጥ ነዉ ወደኦርቶዶክሰ የመጣከዉ?
ብጥበጣን ምን አመጣው?
ማንን ነው??
Abatachenen Memher Girma lekek, Cheru Geta Egeziabher mertuachewal ferewochachew egna nen betam keyetewunal wed Egeziabher akerebewenal arefachu tekemetu ache
መጠየቅ ጥሩ ነዉ አትቃወሙ በቤተክርስቲያን ሥርዐት መጓዝ አለበት ቢኒያም በመናፍቅ ተወስዶ ነበር ተመለሰ እንጂ የእኛ ነዉ ።
አንበሳ ነህ ተስፋዬ ወጣቱን ከጥልቁ መንፈስ አምላኪዎች ከ፲አለቃ ግርማ ከተስፋዬ ደናቁርት የገንዘብ ሰዎች እንዲወጡ ማሳወቅህ መልካም ነው ዋጋህን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ደናቁርቱን እስኪሰሙ አትተዋቸው 🙏
በጥቅምት አንድ አጥንት የሚባለው ጥቅምት ብርድስለሆነ እንጁ ምንም ታሪክ የለውም!
ከመናፍስቱ ጋር ይገናኛል አሉ ሰዎቹ
ሰው እምነቱን አጥብቆ አይዝሞይ ግን መመሪያውን መፀሐፍ ቅዱስ አድርጎ ጥሬ እንደተበተነላት ዶሮ ታምዕር ፍለጋ ግር ብሎ መሔድ እረ እናስተውል
በርታ
እውነት ቢናም አያዋጣም የሚያዋጣንን ይዘናል ወሪኛ ያለወሪ ሰራነሌለው ፓሰተር ቢናም ይበልጣቸዋል ሰው ሰውእየዳነ ነው እራሰትጠፋለህ ፐሰተር ቢንያም ያዋርድ ጌታእየቡሰ አንተየደብተራ ተላላኬ አሰመሣይ እራሰህን አድን መጀመሪያ አንተፓሰተር እኛ የድሮ ሰበት ተማሪ ባለጊ ናቹ
አቶ ግርማ ካህን አይደሉም የቀድሞ ካሴታቸውን ተመልከቱ ካህን አይደሉም እንዴት ያጠምቃሉ የሚለው ተቃውሞ ሲበዛባቸው ነው ቆይተው እንዴትና የት እንደተቀበሉ በማይታወቅ ካረጁ በኋላ ቀስሻለሁ ብለው መስቀል ይዘው አየናቸው እባካችሁ ወገኖቼ ንቁ ።
ክብር ለመድሀኒአለም ዛሬ ብዙ አባግርማዎችን አፍርተዋል አባታችን በኦርቶዶክስ ስም ተሰግስጋችሁ እውነት ነው የአጋንንት መጫወቻ ስንሆን ዝም ብላችሃል ዛሬ ተንጫጩ እኛ ግን ድጋሚ ላንተኛ ነቅተናል ምስጋና ለመምህር ግርማ
ሰይጣን እንዴት ነው የተጫወተብሽ?
ምስጋና ለማን እንደሚሰጥ አታቂም
@@zenaadesew1201 እናንተ ይሄንን ኮሜንት የምትፅፋ ሰዎች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ጠንቋይ የለመዳችሁ እውነትን የማትቀበሉ ናችሁ የጠንቋይ ደጋፊ ናችሁ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ
እውነት ነው ወንድሜ የእግዚአብሔር ቃል የሚለው ከእነሱጋር ካለው ይልቅ ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል ነው ። የሚያምኑትን ጌታ አያቁትም ለዚህ ነው ስለሰይጣን ከፍታ ብቻ ነው የሚያወሩት ለቤ/ክርስቲያኗ መነቀፍ ምክኒያቷ እነዚህ ሰዎች ናቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ወይ ገለል ያድርጋቸው
ግርማ ምንድነው ማነው
ሰዎችን አንከተል ቤተ-ክርስቲያን የምትሰብከው ብቻ እናዳምጥ እንተግብር አለቀ:: ለምን ግራ በማያጋባው ለምን እንወናበዳለን? እውነተኛውን ነገር የሚያስተምርን መምህር በራሳቸው ሚዛን መለካት ይፈልጋሉ ነገር ግን ተነቅቶባቸዋል አለቀ😂😂😂
ለምንድነው እንደነ ተስፋዬ፣ ግርማ የመሣሠሉትን ቤተክርስቲያን የማታወግዛቸው?
ጎንደር ውስጥ ተክለሐይማኖት ቤተክርስቲያን አለ።ታዲያ በልጅነታችን ማንኛውም ሰው የመናፍስት ችግር ሲገጥመው ፀበል ለመጠመቅ ይሔዳል የሚገርመው የውሀ ችግር ስለነበር ሰው በባልዲ ከቤቱ ይዞ ይሔዳል። ድርሳናትና ገድላት ይደገማሉ ሰው በዛ ተጠምቆ ሲድን እናይ ነበር።ዛሬ ግን?????!
ዛሬ ግን? ለኔም ጥያቃ ነው
እኔ የምልህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከይቅርታ ጋር ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዓላዛር አላለቀሰም ትንሽ ከጓደኛዬ ጋር ሙግት ይዤ ነው እናስ ለወዳጅክ ቢሞት ማልቀስ ክልክል ነው ካወክ ከጥቅስ ጋር መልስልኝ
አልቅሷል በቤ/ክ ስርዓት 3 ጊዜ እንዲለቀስ ይፈቀዳል1ኛ ነፍስ ከስጋው ስትለይ2ኛ ከኖረበት ቤት ሬሳው ሲወጣ3ተኛ መሬት ውስጥ ሲገባ(ሲቀበር) ማልቀስ ይፈቀዳል
ኣባቶቻችን እነ ኣባ ገ/ኪዳንን እዮብን ቢኒያምን ይጠብቅልን!
እንዲህ ያለ ደፋር አይን አውጣ የት ተገኘ
በጣም እየበዙ ነው አሁና አሁን ጥሩ ሽቀላ ነው በተለይ የአረብ ሐገር ያሉ ሴቶች በስራ ምክንያት ሳያገቡ ቀርተው አሁን እንዲህ ተደርጎብሽ ነው ያላገባሽው እንጸልይልሻለን እያሉ ብራቸው አስራታቸውን ለእነሱ እንዱልኩላቸው ያደርጋሉ
ኧረ ፀግሽ አታስቀኝ እነሱ እኮ ስለተምታታባቸው መውጫው ግራ ገብቷቸው እኮ ነው ወንድሜ😅😅😅😅
ኧረ አንድም ቀን ጮኬ አላቅም ሁሌ ነው ቪዲኦ የማየው ጭራሽ ቪዲኦ በማየትም ያስጮሀል አላቹ እንዴ 😂😂😂😂 ውይ ዘድሮ እንደው ግን ምን ይሻላቿል
Ante rash tenkay neh?
ቆይ ግን አጥማቂ የተባሉት ሰውሆች እውነት ሴጣንን ለህብረተሰቡ እያስተዋወቁት አይደል 🤔እኛ አሁን ብዙ ማናውቃቸው ሰምተን የማናውቀው የሴጣን ስም በነሱ ነው ያወቅነው ማስታወቂያ እየስሩ እኮ ነው ለሴጣን ለምን ክርስቶስን እደዚህ አይሰብኩትም
የሰይጣን መጋለጥን የሰይጣን መሰበክ ብላችሁ ለምን በራሳችሁ ትተረጉማላችሁ?
@gezahegndebella6972 ምን ታጋልጣላችሁ ሴጣን ያለ አይደል እዴ😂አታሽሞሙኝው
@@gezahegndebella6972ከሰይጣንጋር እያጣመአሩሽ ነው ስሙን እያነገሱት አይደል ለምን የክርስቶስን ስም አብዝተው አይጠሩም ለምን እራስሽን መርምሪ
እነዚህ አጭበርባሬዎች ዘመኑን ሙሉ አጭበረበሩ አሁን አባ ገብረኪዳን የማጭበርበር ዘመናቸው መፈጸሚያ ጊዜ ሰለደረሰ ጉዳቸዉ ሲገለጽ አመራጫቹዉ
በጣም አሳፋሪ ስብስቦች ናቸው ። አባ ገብረ ኪዳንን የመናገር የሞራል ብቃት የሌላቸው ሰዎች ናቸው ። አባ ገብረኪዳን ድንቅ የቤተክርስቲያን መምህር ናቸው ።
Yederg wetader neberuu 140 sew honew new yetesededut wede Sudan girman malete new
ነገረ በትን 😂😂😂😂
ለሁሉም ነገር ስም አላቸው
እኔም ከዚህ በፊት ተስፋዬ ስለ አባትች ክፍ ነገር አትናገር ምክንያቱም ሰው ንስሐ ለመግባት ይፍራል ብዬዋለው እሱ ግን ልቡ ትቢት ስላበጠ አይሰማም
እንኳን ተስፋዬ የሱን ትረካ የሚሰሙት አይሰሙም
ሻንቆ ሻንቂት 😂😂
@@Ku_Mek ኧረ አዎ ገርሞኛል ሻቆ ማለትኮ የሰው ስም ነው ለጥቁር ሰው ሻቆ ይባላል የኛቤት በሬም ስሙ ሻቆ ነው አሁንም ደገሞ ነገር በትን የሚባል አምጥተዋል
አባ ገብረኪዳንን የሚቃወም ዲያብሎስ ነው።
ጸበል ትደግፉና በርሜል ጊዮርጊስን ግን ትቃወማላችሁ።የመ/ር ግርማን ቪዲዮ ያየ ሁሉ አይጮህም። የፆመ፣ የሰገደ፣ የጸለየ፣ ወዘተ ተግባራዊ ክርስትና ስትሰራ ነዉ።መነኩሴ ሁሉ አጋንንት ያስገባል ሳይሆን በጎን አጋንንትን የሚዋረሱ አሉ።
ጸበልን ተቃውሜ አላውቅም በርሜል ጊዮርጊስ ግን ትክክለኝነቱ በጣም መጣራት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡ ለምን ካልከኝ ራእይ አየን እያሉ ምስክር የሚሰጡትን ጉዳይ በጥልቀት ከቤ/ክ ትምህርት ጋር ማስተያየት መመዘን ይጠይቃል በተለይ የቅዱሳን መዓረጋት የሚባሉትን ጊዜ ወስደህ እያቸው (10ሩ መዓረጋተ ቅዱሳን ብለኽ ቼክ አድርገው) ሥላሴን ማየት ቅዱሳንን ማየት ምን አይነት ቅድስና እንደሚጠይቅ ትረዳዋለኽ
@@Tsegayekifluthat's my question too I don't understand everything is crazy and fake no one is honest especially this time no way
አሁንስ ወባ እና እርኩስ መናፍስት አንድ ሆኑ መሰለኝ። ወባ ናት ከመስከረሞ እሰከ ታህሳስ በክረምቱ ዝናብ ምክንያት የተጠራቀሙ ውሀወች ስለሚገኙ እዚያ አካባቢ የወባ ትንኞች ስለሚፈለፈሉ ነው። ክፉ መናፍስቶች ደግሞ ከየት እየተፈለፈሉ ነው?
እኛም እንድናውቀው መጽሐፍ አልያም ታሪክ ቢጠቅሱ ጥሩ ነው።ሕዳር ሲታጠን እንደሚባለው ታሪክ ያለው ቢሆን ጥሩ ነበር
አዬ አሁን እንደ ቢንያም ሀሳብ መላከ መንክራት የካህን ልብስ ለብሰው ያሉትን ሁሉ እንኩዋን ቢፈጽሙ መቼም አትረኩም እንከን ትፈልጋላችሁ
እሱን ለኛ ተወውና ቀድሰው ያቁርቡ እስኪ እንያቸው
@Tsegayekiflu ደስ ይለኛል። እናንተ አድርጉና አሳዬን ያላችሁትን አድርገው ቢያሳዬ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። ጥሪውን ሰምተው ያደርጉታል ወይ ነው???
@@llhealdom265 እኔ ከ2 ዓመት በላይ ይህንን ጥያቄ አቅርቤያለሁኝ አየሁኝ ያለም የለም
Who gave Cross to this person?
መርካቶ
Sejemer Ante Orthodoxn yet taeqataleh ⁉️⁉️⁉️⁉️Ato Menaafiq⁉️⁉️
ያበጥርህ ጋዜጠኛ ተብዬ
ማንን ነካውኽ?
አቀራረብህ ሁሉ ጥሩ ነው ግን የቤተክርስቲያን ጉዳይ ነውና ነጠላ ለብሰህ ብታቀርብ ብዬ ነው።
ስለብስ ደግሞ ተቃውሞ በዛ ለዛ ነው ያቆምኩትኝ
አእሱ ኮ ዱሮ ነውየቄሬው አሁንይትምርት ማንይቄቤላል ጦቋርሌላ መናፍሰት የምያመልክ ማነው ግራ አታጋቡን
ኧረ ፀጊሽ ህፃን ሐረገወይን የተቀደሰው መንፈስ በውስጧ አድሮ አባ ገ/ኪዳን ባጠገቧ ሳይኖሩ ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃልና ከአንደበቷ ስታወጣ ምን ስተት ተገኘበት እንዲያው ምናለ ይሄንን ምእመን ለገንዘብ ብለው ባይበጠብጡት? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በግድ ከአጋንንት ጋር ለገንዘብ ብለው ተጣብቆ መኖር ለምን አስፈለጋቸው!!!
ለምን ጥያቄ ጠየቃችሁ ለምንስ ተቃወማችሁን ነው እኮ
ልብስ ደርብ
Yehe Pente kemechewTemiro kemechewSebake hone ?⁉️⁉️⁉️⁉️Hud bel Gonder. ‼️Ende zendiro nOrthodox tewarda atawqim.
የተዎረድከው አንተ እንጂ ኦርቶዶክስ ማንም ሊያዎርዳት አችልም
አንተ ማነክ የተዋህዶን አባቶች የምትተች የህምነት ነጋዴ እስኪ በተዋህዶ ስም መነገድ ይብቃችዉ
ጸጋዬ እባላለሁኝ አዲስ ከሆንክ
ስለ አባ ገብረ ኪዳን ሲያወራ የነበረው ሰውዬ ሌባ ነው አውቀዋለሁ ቴሌግራም ላይ ስንት ነገር እደሚሰራ እረ ደግሞ አብረውት የነበሩት እራሳቸው ብር እየበላ ሲያስቸግራቸው ሌላ ግሩፕ ከፍተዋል ለብቻቸው ከፈለክ ቴሌግራም ላይ ላሳይህ እችላለሁ
ላኩልኝ በቴሌግራም እባካችሁ
@Tsegayekiflu ያተን ቴሌግራም ምንድነው
@@samarr1112 tsegayekiflu
ቴሌግራምህ አለህ ወድሜ
t.me/Tsegayekiflu
ማፈሪያ ጠንቋዮች ደግሞ ከአባ ገብረኪዳን ጋር ትችት አቤት ድፍረታችሁ ጠንቋዮች😂😂😂😂😊
አንተ ግን ከወዴት ነህ?
ከወደ ቤተ ክርስቲያን
shame on you!!!
ቢንያም አንተ ጴንጤ ነበርክ ብዙ ነገር አታዉቅም እባክህ አደብ ግዛክንፈ ገብርኤል
ኸረ ይኽ ነውረኛ (ቢንያም ሽታ) ዩቱበር ሆኖ ብር ሊያሳድድ ከመንደር መንደር የሚያንከራትተው መንፈሱን መግዛት ሲገባው ....
አይ ቢኒ ማንም ኦቶዶክስ ነን ባዮች ያልጀፈሩትን ተናገርክ እግዚ አብሔር በፀጋው ያኑርህ
ሂድና ወይ ታስወጣላቸዋለው ወይ ያስወጡልሃል አባ ከቤተክርስትያን ውጪ ነው እንዴ የሚያገለግሉት አቅራቢው ራስህ ያንተ አንደበት አልበቃህ ብሎህ ነው ለስድብ ሌላ ተሳዳቢ የፈለከው ቅዱስ ሚካኤል ሁለታችሁንም ይገስፃችሁ
የምን ስድብ? ጥያቄ መጠየቅ ስድብ ሆነ እንዴ?
አተሰውየሌላስራየለህምትፍትፍትፍ
ይህ የሚባሉት መምህር ግርማ ሁሌ መቁጠሪያ መስቀል አስቀምጠው ምናምን ይባላል እንኳን መምህር ግርማ የሳቸው ተማሪዎች እሳቸው ጋር ሳይቀርቡ በትምህርታቸው ራሱ ላይ ያለ መንፈስ ያስራል ስገድ ፁም ፀልይ ከዛ በኋላ መምህር ግርማ ተቃዋሚ መሆኑን ታቆማለህ
ግርማ እውነት ነው መቁጠሪያህን ጣልና መስቀሉን ያዝና እስቲ በቤተክርስቲያን ስርዓት ራስህን ኣስገዛ! ተስፋዬ ባለሱቁ ሸቃላዩ እ/ር ይጃችሁን ይስጣችሁ!!!
አሜን
ትላት መተህ አትካብን መምራኖችን ድሮም መናፈቅ አሰመሳይ ናችሁ
እኔ እስከ አሁን እየጠየኳቸው ነበር ምን ልትዪኝ ይሆን እኔን?
Sejemer Ante Orthodoxn yet taeqataleh ⁉️⁉️⁉️⁉️Ato Menaafiq⁉️⁉️Ato Tsaye esti wede wede Memhir Girma Gubae bis bel ⁉️Yeyazeh Aganint endebarer ‼️‼️
ጋዜጠኛው እኔ የመምህር ግርማ ቢዲዮ አይቼ አልጮኩም ነው ያልከው አይታወቅህም አይደል ይሄው በየጊዜው በሚዲያ እየወጣህ የሚያስጮህህ ምን ሆነ እና
😂😂😂😂 መድኃኔዓለም ድረስ
አባቴ አባ ገብረ ኪዳን ይህ ፈተና ነው ሰለዚህ ምንም ሳያዝኑ እባክዎ ማሰተማርዎን ይቀጥሉ ብዙዎቻ ችን እየተማርንበት ሰለሆነ ።።።
አባ ገብረ ኪዳን ልክ ናቼው
በስሜ ብዞዎች ሊያስቱ ይመጣሉ ና ተጠንቀቁ ቃሉ ነው ጆሮ ያለለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል 🙏🙏🙏😪
እነ መምህር ግርማ እኮ እኛ ጋር ብቻ ኑ አላሉም በያላቹበት በቤታቸው የፀሎት ቤት ስሩ ፁሙ ፀልዮ ስገዱ በእርኩስ መናፍስት አሰራር አትመላለሱ የጥንቆላ የዛር የቡዳ የሚባሉ መናፍስት እንዴት መዋጋት እንዳለብን ያስተምሩናል
@@MeseretG.michael በጣም 🤗
@@MeseretG.michaelምስኪን ተይዘሻል ግርማ ከሚባለው አጋንንት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይፍታሽ
በትክክል
በትክክል
በእድሜ ዘመኔ እንደ አባ ገብረኪዳን ትምህርት ያነፀኝ እና የገነባኝ የለም።የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ አባቴ። ለሂወቴ የሚጠቅመኝ የክርስቶስ ወንጌልን መሰበክ ነው እንጂ የመናፍስት ስምን መማር አይደለም።
እውነትም የመጨረሻው ዘመን ነው። አቤት ድፍረት እግዚአብሔር ሆይ በቃ ይበለን። በፀበል ስም የሚደረገውን ሁሉ መንቃት ይገባል። ቤተክርስቲያናችን የፀነል ቦታ አዘጋጅታለን ስንጠቀም የነበረ አሁንም ያለ ወደፊትም የሚኖር ነው። በርታ ውዳችን ጆሮ ያለው ይስማ!!! ይህ ትውልድ ታምራትን ማየት ስለምንወድ ገደል እንዳንገባ እግዚአብሔር ይጠብቅ።
በርታ ፀግሽ እውነተኛውን መንገድ ስለያዝክ እግዚያብሔር ከጎንህ ነው
አባ ገብረ ክዳን መምህር ይርዳኖስ አበበ እኮ ነጭ ነጭ አይስቱም እውነታው ይናገራሉ❤❤❤❤❤❤
እውነት አባቶችን ብንተው በተለይ አባ ገብረ ኪዳን ዝም በለን ብንከታተል
ይገርማል እውነትን የሚናገር አይፈለግም ምን አለበትሁሉም በተሰጠው ጸጋ ሕዝቡን ቢያስተምሩ ወንጌልን ቢሰብኩ ለእኔ የአባ ኪዳነማርያም ትምህርት ለውጦኛል አስተምሮኛል እስቲ ትንሽ ስህተት እየፈለጋችሁ አትንቀፉ አባ ኪዳነ ማርያ😢ም የዘመኑ ሐዋርያ ናቸው ስለዚህ የሚሠራን የሚያስተምርን ሚነቅፍ አንደበት የተዘጋ ይሁን
አሜን አሜን አሜን
አባ ገብረ ኪዳን ለማለት ነውዴ ማለት አባ ኪዳነ ማርያም አላወኩትም
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ
ቢኒያምን አሁን መጥተህ ኦርቶዶክስን የት ታውቃትና የምትሉ ልቦና ይስጣችሁ የፊተኞች የኋለኞች ይሆናሉ ውስጥ ሆነህ ምን አወቅህ እሱ ግን አውቆ ገብቶት ነው የተመለሰው አሁንም በቤቱ ያፅናው ። እስቲ ሳዖል ማን ነበር? በኋላ ምን ሆነ? እስቲ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ
አሁን አባገብረኪዳን መነኩሴ አለምን የናቁናቸው እሳቸውን የመሰለ አባት የሚነቀፉናቸው
ፀግሽ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ስለእግዚአብሔር ያወራል ስለሰይጣን የሚያውቅ ስለሰይጣን ያወራል
እውነት ብለኻል አልጨምርም አልቀንስም እግዚአብሔር ያክብርልኝ
"አጥማቂዎች" ያሏቿቸዉ ስለ አጋንንት አሸናፊነት የሚያስትምሩ አስመሰሏቿቸዉ።
ስለ ቁርባን ደግሞ መ/ር ግርማንና ተማሪዎቻቸዉን ልትተቹ? ጥናት ባላረግም 80% ቆራቢ ይመስለኛል። የዉጪዎቹን በተመለከተ ግን ህፃናትን ብቻ እንደምታስቆርቡ ነዉ የምናየዉ
@@gezahegndebella6972ሰይጣንም ቁርባን አለው እንዴ መቼም ግርማ ጋ ሰይጣን እንጂ እግዚአብሔር የለም ሰይጣንን ይዞ ቁርባን ብላችሁ ስትዳፈሩ አታፍሩም
ፀጌውን ያብዛልህ እውነት 😢😢😢
@@liyaabebe53አይዟቹ በእውነት ምነው ግን የቤተክርስቲያን ክብር አላስጨነቃቹም መምህሮቻቹ ቢነኩባቹ ተፍጨረጨራቹ ስታሳዝኑ😢😢😢
አእግዝአቤሔር ልብ ይስጣችሁ ግራገብቶባቼው ግራ የምያ ጋቡ በዝቷልና የእስራኤል አምላክ ይፌውሳቼው
ብቻውን ያለውን ክርስቶስን ክዳችሁ በዝባዝኬ ጊዜያችሁን ታባክናላችሁ
እኔ ግራ አጋቡን እግዚኦ መሥማት ሠለቸን
Me too. ግራ እያጋቡን ነው ያሉት፣ ስንቱ በዚህ ስበብ ምነው ዝም ብዬ ብቀመጥስ የምን ሐይማኖት ነው ብሎ ይሰለቸዋል ስለዚህ ሰውን እንዳያጠፉት እፈራለሁ፣ እግዚአብሔር የሆነ ነገር ያጣልን
አሜን፫
በርታ ቢኒያም እግዚአብሔር ያጎዝህ እውነት እውነት ነው ሐሰት ሐሰት ነው
Egzeyabher wed Ewinetu yimran. Hesetegnoch bezitewal besmu yemenegdu bezitewal.ewinetegna kehonu bebetekirsteyan albasat lemin ayageleglum
ቃለህይወ ያሰማልን
አባታችን መቼም አያቋርጡትም አብረው ተጠቃሚነቸው እርሶ አይቀጥሉ ያወጡት መፃፉ አገበገባቸ ው አይዞት አሰተኛ ነቢያት ይመጣሉ አንቀበል አቸውም
አጥማቂያንን ያነገስናቸው እኛ ምዕመናን ነን ስለዚህ እኛ ምዕመናን ከተስተካከልን አጥማቂያን ነን ባዮች ምን ያመጣሉ ስለጥምቀት እኮ ቀሲስ መንግስቱ የሰበኩትን ትምህርት መለስ ብለን እንስማ እባካችሁ ምዕመናን በእውቀትና በእምነት በቤቱ እንኑር ልማድ አይጠቅመንም ለቤተክርስቲያን ፈተና እየሆንን ነው። በእውነት ሁሉንም አባት ነን ባዮችን መርምሩ እንጅ ዝም ብላችሁ አእምሮ እንደሌላቸው አትነዱ አባቶችን ማክበር ሌላ በይሉንታ ተሸብበን እስከመቸ ለሃይማኖታችን ፈተና እንሆናለን ሲነገረን የማንሰማ ለምንድን ነው ምናልባትም በአጋንንት አምነን ተፈውሰን ሊሆን ይችላል ምክንያቱም እሾህን በእሾህ ስለሆነ እባካችሁ እንመለስ በቃ ለአጥማቂያን ሳይሆን በእምነታችሁ ትጉና የበለጠውን አግኙ
አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ ልካቸውን ንገርልኝ
ቅዱስ ስጋው ክቡር ደሙ የዘለአለም ሕይወትን ያሰጣል ሰውነታችን የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ያደርግልናል ። የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ከሆንን ሰይጣን ክፉ መንፈስ ሊያድርብን አይችልም ከውስጣችን ካለም ስንቆርብ ለቆ ይወጣል። ነገር ግን ያደረብን ሰይጣን እንዲለቀን ብቻ ብለን ብንቆርብ ቁርባን እራሱ እሳት ይሆንብናል የቁርባን ዋና አላማ የዘለአለም ሕይወት የሚሰጠውን ክርስቶስን ማግኛ ነው።
እውነት ነው አንዳንዶች ግን ይህንን አይቀበሉም በተለይ ተስፋዬ በቪዲዮ አለኝ
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እራሱ መስከር መንፍስ ቅድስ ይጠብቃቸዋል ከዚህ በላይ ምስክርነት የለም
በአንድ ማማተብ የሚበረግገውን አጋንንት በጣም አገዘፉት ምናለ ወንጌልን ብቻ ቢሰብኩ ዝምብለው የክርስቶስን ስም ቢጠሩ!
እርስ በርስ ስትባሉ ግዜው ደረሰብን ረ ባካችሁ አንመለስ!!!!! ደግሞ አባ ገ/ኪዳንን አትንኩብን!!!!
@@alemitujabi5671 አይንኩብን
ሠዉየ በአባ ገብረኪዳን የመጣ በአናቱ ይዘቅዘቅ ሀጢየት አታብዙብኝ አስወግድልይ ተስፋየና ግርማ የተባሉ
አባ ግርማ ምህር ተስፋዩ ምን አረጉህ
@@NatanTadaየቤተ ክርስቲያንን ስረዓት ሽረዋል ምእመኑን ከፋፈሉት ቤተክርስቲያን የማታቀውን ትምህርት ያስተምራሉ ደግሞም ጥያቄ ሲጠየቁ ይሳደባሉ መንፈስ ነው እያሉ 😂😂😂
ከዚሰዉዬ የተረዳሁት ቤተክርስትያን መሄድ ማስቀደስ ታቦት ማውጣት አያስፈልግም እያለ መሰለኝ ስለዚህ ቤታቹ ጸልዩ ስገዱ ጠላትን ቤታቹ ተዋጉ እያሉ ሰዉን ከቤተክርስትያን መቅረት እያለማመዱት ይመስለኛል
አባ ገብረኪዳንን የሚቃወም ዲያብሎስ ነው። ሐሰተኛ አጥማቂዎችንም ሆነ ነብያት ነን የሚሉትን ሲኖዶሱ አጥብቆ መቃወም ነበረበት። ነገር ግን ዝምታን ሰለመረጡ ምእመኑ ግራ ተጋብቷል። አባገብረኪዳን ተጋፍጠው እውነትን ስለሚገልጡ ተቃውሞ በዛባቸው። እግዚአብሔር ይፈርዳል። ወንድማችን አንተንም ከልብ አመሰግናለሁ።
እረ እባካችሁ ተዉ አባ ገብረኪዳንምን አደረጉእየተነሳን አባቶችን መንካት ለቅስፈት ነው ምንይሻለናል
Brother like lemagignet meseli basera,,, atimaki atibeli... u never saw holy water. May God give u a chance to be
እባካችሁ መምህራን ከሆናችሁ የእግዚአብ ሔርን ቃል ብቻ አስተምሩ የእግዚአብሔር ስጦታ የተለያየ ነው ። ስድብ ሐጢአት ነው ።እባካችሁ መምህር ግርማን ለቀቅ አድርጓቸው ብዙ ህሙማን አሉ ። የዳን እኛ እንናገር። ከሀገራችን አልፈው ለአለም ሕዝብ መድሐኒት ሆነዋል ። የመ / ቅዱስ ቃልን እንቡ ስጦታ የእግዚአብሔር ነው ። የማስተማር : የመዘመር : የፈውስ ። ስጦታ ይስጣል
ሰይጣን ለወደደው ብዙ ያደርጋል
በአለም ድንቅ ስራ ይሰራሉ በስሙም ይነግዳሉ ሰይጣን ጥበበኛ ነው ካመንሽሁ ያደርግልሻል መጨረሻሽ ግን ሲኦል ነው
ፁሙ ፀልዩ ቁረቡ ለፈጣሪ ተንበርከኩ የሚል ሴጣን መጣ እንዴ?
@@Beletshachew-j2d የብረሀን መላእክትን እስኪመስል ድረስ እራሱን ይለውጣል
@@AstedeMichael ውይ ጉድ ስታሳዝኑ እውነት የቤተክርስቲያን ክብር የማያስጨንቃቹ
አልገባኝም ወንድም ቢኒያምን ለምን ጠፍቶ አልቀረም ነዉ የሚሉት ሰዉ ሲድን እንዴት እንደዚህ ትቆጣላችሁ ከእግዚአብሔር ቢሆን ደስታዉ እጥፍ ድርብ ነበር አሁን ግን ማንነታችሁ ፍንትዉ ብሎ ወጣ እኔ በህይወቴ የማልፀፀትበት ሁለት ነገር ነዉ አንዱ ከማንም ሃሰተኛ አጥማቂ ባለመጠመቄ እና አንዱን ልተዉ፡፡፡፡፡፡፡
Biniam yetilacha menfese. Wedeneberkibet temeles
ጠጋየ ክፍሌ እግዚኣበሄር ኣብዝቶ ይባርክህ!!!ኣይዞህ ስጋ የለበሱ ኣጋንንት ጋር ተጋደል!!!
ባለጊነህ ቢናም የሜባል ሰው ሀሰተኛ ነው መናፍቃን ያልወጣ ሰው ነው
እኔ ግን የምለው የሚጥይቃቸው አካል የለም እነሱ ተሳስተው ሰውን ሲያስቱ?
እናንተ የወንድማችሁ ህማም የማይሰማችሁ ልቦና ይስጣችሁ እኛ እኮ በነሱ ትምህርት እራሳችን ከጠላቶታችን እየተፋለምን ነው ኻልተፋለምክ ጠላትህ ባንተ ላይ ተመችቶታል ለምን ካንተ ካር ይከራከራል ፍልሚያው የደረሰዉ ነው የሚያውቀው እመብርሃን ትርዳን ኣምላካችንን ለማግኘት።
ወይኔ ደግሞ ኣባ ገብረኪዳን ጋር መጡ ይገርማል ተው አትበጥ ብጥ በሉት ።
ልበጠብጥ ነዉ ወደኦርቶዶክሰ የመጣከዉ?
ብጥበጣን ምን አመጣው?
ማንን ነው??
Abatachenen Memher Girma lekek, Cheru Geta Egeziabher mertuachewal ferewochachew egna nen betam keyetewunal wed Egeziabher akerebewenal arefachu tekemetu ache
መጠየቅ ጥሩ ነዉ አትቃወሙ በቤተክርስቲያን ሥርዐት መጓዝ አለበት ቢኒያም በመናፍቅ ተወስዶ ነበር ተመለሰ እንጂ የእኛ ነዉ ።
አንበሳ ነህ ተስፋዬ ወጣቱን ከጥልቁ መንፈስ አምላኪዎች ከ፲አለቃ ግርማ ከተስፋዬ ደናቁርት የገንዘብ ሰዎች እንዲወጡ ማሳወቅህ መልካም ነው ዋጋህን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ደናቁርቱን እስኪሰሙ አትተዋቸው 🙏
በጥቅምት አንድ አጥንት የሚባለው ጥቅምት ብርድስለሆነ እንጁ ምንም ታሪክ የለውም!
ከመናፍስቱ ጋር ይገናኛል አሉ ሰዎቹ
ሰው እምነቱን አጥብቆ አይዝሞይ ግን መመሪያውን መፀሐፍ ቅዱስ አድርጎ ጥሬ እንደተበተነላት ዶሮ ታምዕር ፍለጋ ግር ብሎ መሔድ እረ እናስተውል
በርታ
እውነት ቢናም አያዋጣም የሚያዋጣንን ይዘናል ወሪኛ ያለወሪ ሰራነሌለው ፓሰተር ቢናም ይበልጣቸዋል ሰው ሰውእየዳነ ነው እራሰትጠፋለህ ፐሰተር ቢንያም ያዋርድ ጌታእየቡሰ አንተየደብተራ ተላላኬ አሰመሣይ እራሰህን አድን መጀመሪያ አንተፓሰተር እኛ የድሮ ሰበት ተማሪ ባለጊ ናቹ
አቶ ግርማ ካህን አይደሉም የቀድሞ ካሴታቸውን ተመልከቱ ካህን አይደሉም እንዴት ያጠምቃሉ የሚለው ተቃውሞ ሲበዛባቸው ነው ቆይተው እንዴትና የት እንደተቀበሉ በማይታወቅ ካረጁ በኋላ ቀስሻለሁ ብለው መስቀል ይዘው አየናቸው እባካችሁ ወገኖቼ ንቁ ።
ክብር ለመድሀኒአለም ዛሬ ብዙ አባግርማዎችን አፍርተዋል አባታችን በኦርቶዶክስ ስም ተሰግስጋችሁ እውነት ነው የአጋንንት መጫወቻ ስንሆን ዝም ብላችሃል ዛሬ ተንጫጩ እኛ ግን ድጋሚ ላንተኛ ነቅተናል ምስጋና ለመምህር ግርማ
ሰይጣን እንዴት ነው የተጫወተብሽ?
ምስጋና ለማን እንደሚሰጥ አታቂም
@@zenaadesew1201 እናንተ ይሄንን ኮሜንት የምትፅፋ ሰዎች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ጠንቋይ የለመዳችሁ እውነትን የማትቀበሉ ናችሁ የጠንቋይ ደጋፊ ናችሁ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ
እውነት ነው ወንድሜ የእግዚአብሔር ቃል የሚለው ከእነሱጋር ካለው ይልቅ ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል ነው ። የሚያምኑትን ጌታ አያቁትም ለዚህ ነው ስለሰይጣን ከፍታ ብቻ ነው የሚያወሩት ለቤ/ክርስቲያኗ መነቀፍ ምክኒያቷ እነዚህ ሰዎች ናቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ወይ ገለል ያድርጋቸው
ግርማ ምንድነው ማነው
ሰዎችን አንከተል ቤተ-ክርስቲያን የምትሰብከው ብቻ እናዳምጥ እንተግብር አለቀ:: ለምን ግራ በማያጋባው ለምን እንወናበዳለን? እውነተኛውን ነገር የሚያስተምርን መምህር በራሳቸው ሚዛን መለካት ይፈልጋሉ ነገር ግን ተነቅቶባቸዋል አለቀ😂😂😂
ለምንድነው እንደነ ተስፋዬ፣ ግርማ የመሣሠሉትን ቤተክርስቲያን የማታወግዛቸው?
ጎንደር ውስጥ ተክለሐይማኖት ቤተክርስቲያን አለ።ታዲያ በልጅነታችን ማንኛውም ሰው የመናፍስት ችግር ሲገጥመው ፀበል ለመጠመቅ ይሔዳል የሚገርመው የውሀ ችግር ስለነበር ሰው በባልዲ ከቤቱ ይዞ ይሔዳል። ድርሳናትና ገድላት ይደገማሉ ሰው በዛ ተጠምቆ ሲድን እናይ ነበር።ዛሬ ግን?????!
ዛሬ ግን? ለኔም ጥያቃ ነው
እኔ የምልህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከይቅርታ ጋር ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዓላዛር አላለቀሰም ትንሽ ከጓደኛዬ ጋር ሙግት ይዤ ነው እናስ ለወዳጅክ ቢሞት ማልቀስ ክልክል ነው ካወክ ከጥቅስ ጋር መልስልኝ
አልቅሷል በቤ/ክ ስርዓት 3 ጊዜ እንዲለቀስ ይፈቀዳል
1ኛ ነፍስ ከስጋው ስትለይ
2ኛ ከኖረበት ቤት ሬሳው ሲወጣ
3ተኛ መሬት ውስጥ ሲገባ(ሲቀበር) ማልቀስ ይፈቀዳል
ኣባቶቻችን እነ ኣባ ገ/ኪዳንን እዮብን ቢኒያምን ይጠብቅልን!
አሜን አሜን አሜን
እንዲህ ያለ ደፋር አይን አውጣ የት ተገኘ
በጣም እየበዙ ነው አሁና አሁን ጥሩ ሽቀላ ነው በተለይ የአረብ ሐገር ያሉ ሴቶች በስራ ምክንያት ሳያገቡ ቀርተው አሁን እንዲህ ተደርጎብሽ ነው ያላገባሽው እንጸልይልሻለን እያሉ ብራቸው አስራታቸውን ለእነሱ እንዱልኩላቸው ያደርጋሉ
ኧረ ፀግሽ አታስቀኝ እነሱ እኮ ስለተምታታባቸው መውጫው ግራ ገብቷቸው እኮ ነው ወንድሜ😅😅😅😅
ኧረ አንድም ቀን ጮኬ አላቅም ሁሌ ነው ቪዲኦ የማየው ጭራሽ ቪዲኦ በማየትም ያስጮሀል አላቹ እንዴ 😂😂😂😂 ውይ ዘድሮ እንደው ግን ምን ይሻላቿል
Ante rash tenkay neh?
ቆይ ግን አጥማቂ የተባሉት ሰውሆች እውነት ሴጣንን ለህብረተሰቡ እያስተዋወቁት አይደል 🤔እኛ አሁን ብዙ ማናውቃቸው ሰምተን የማናውቀው የሴጣን ስም በነሱ ነው ያወቅነው ማስታወቂያ እየስሩ እኮ ነው ለሴጣን ለምን ክርስቶስን እደዚህ አይሰብኩትም
የሰይጣን መጋለጥን የሰይጣን መሰበክ ብላችሁ ለምን በራሳችሁ ትተረጉማላችሁ?
@gezahegndebella6972 ምን ታጋልጣላችሁ ሴጣን ያለ አይደል እዴ😂አታሽሞሙኝው
@@gezahegndebella6972ከሰይጣንጋር እያጣመአሩሽ ነው ስሙን እያነገሱት አይደል ለምን የክርስቶስን ስም አብዝተው አይጠሩም ለምን እራስሽን መርምሪ
እነዚህ አጭበርባሬዎች ዘመኑን ሙሉ አጭበረበሩ አሁን አባ ገብረኪዳን የማጭበርበር ዘመናቸው መፈጸሚያ ጊዜ ሰለደረሰ ጉዳቸዉ ሲገለጽ አመራጫቹዉ
በጣም አሳፋሪ ስብስቦች ናቸው ። አባ ገብረ ኪዳንን የመናገር የሞራል ብቃት የሌላቸው ሰዎች ናቸው ። አባ ገብረኪዳን ድንቅ የቤተክርስቲያን መምህር ናቸው ።
Yederg wetader neberuu 140 sew honew new yetesededut wede Sudan girman malete new
ነገረ በትን 😂😂😂😂
ለሁሉም ነገር ስም አላቸው
እኔም ከዚህ በፊት ተስፋዬ ስለ አባትች ክፍ ነገር አትናገር ምክንያቱም ሰው ንስሐ ለመግባት ይፍራል ብዬዋለው እሱ ግን ልቡ ትቢት ስላበጠ አይሰማም
እንኳን ተስፋዬ የሱን ትረካ የሚሰሙት አይሰሙም
ሻንቆ ሻንቂት 😂😂
@@Ku_Mek ኧረ አዎ ገርሞኛል ሻቆ ማለትኮ የሰው ስም ነው ለጥቁር ሰው ሻቆ ይባላል የኛቤት በሬም ስሙ ሻቆ ነው አሁንም ደገሞ ነገር በትን የሚባል አምጥተዋል
አባ ገብረኪዳንን የሚቃወም ዲያብሎስ ነው።
ጸበል ትደግፉና በርሜል ጊዮርጊስን ግን ትቃወማላችሁ።
የመ/ር ግርማን ቪዲዮ ያየ ሁሉ አይጮህም። የፆመ፣ የሰገደ፣ የጸለየ፣ ወዘተ ተግባራዊ ክርስትና ስትሰራ ነዉ።
መነኩሴ ሁሉ አጋንንት ያስገባል ሳይሆን በጎን አጋንንትን የሚዋረሱ አሉ።
ጸበልን ተቃውሜ አላውቅም በርሜል ጊዮርጊስ ግን ትክክለኝነቱ በጣም መጣራት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡ ለምን ካልከኝ ራእይ አየን እያሉ ምስክር የሚሰጡትን ጉዳይ በጥልቀት ከቤ/ክ ትምህርት ጋር ማስተያየት መመዘን ይጠይቃል በተለይ የቅዱሳን መዓረጋት የሚባሉትን ጊዜ ወስደህ እያቸው (10ሩ መዓረጋተ ቅዱሳን ብለኽ ቼክ አድርገው) ሥላሴን ማየት ቅዱሳንን ማየት ምን አይነት ቅድስና እንደሚጠይቅ ትረዳዋለኽ
@@Tsegayekifluthat's my question too I don't understand everything is crazy and fake no one is honest especially this time no way
አሁንስ ወባ እና እርኩስ መናፍስት አንድ ሆኑ መሰለኝ። ወባ ናት ከመስከረሞ እሰከ ታህሳስ በክረምቱ ዝናብ ምክንያት የተጠራቀሙ ውሀወች ስለሚገኙ እዚያ አካባቢ የወባ ትንኞች ስለሚፈለፈሉ ነው። ክፉ መናፍስቶች ደግሞ ከየት እየተፈለፈሉ ነው?
እኛም እንድናውቀው መጽሐፍ አልያም ታሪክ ቢጠቅሱ ጥሩ ነው።ሕዳር ሲታጠን እንደሚባለው ታሪክ ያለው ቢሆን ጥሩ ነበር
አዬ አሁን እንደ ቢንያም ሀሳብ መላከ መንክራት የካህን ልብስ ለብሰው ያሉትን ሁሉ እንኩዋን ቢፈጽሙ መቼም አትረኩም እንከን ትፈልጋላችሁ
እሱን ለኛ ተወውና ቀድሰው ያቁርቡ እስኪ እንያቸው
@Tsegayekiflu ደስ ይለኛል። እናንተ አድርጉና አሳዬን ያላችሁትን አድርገው ቢያሳዬ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። ጥሪውን ሰምተው ያደርጉታል ወይ ነው???
@@llhealdom265 እኔ ከ2 ዓመት በላይ ይህንን ጥያቄ አቅርቤያለሁኝ አየሁኝ ያለም የለም
Who gave Cross to this person?
መርካቶ
Sejemer Ante Orthodoxn yet taeqataleh ⁉️⁉️⁉️⁉️
Ato Menaafiq⁉️⁉️
ያበጥርህ ጋዜጠኛ ተብዬ
ማንን ነካውኽ?
አቀራረብህ ሁሉ ጥሩ ነው ግን የቤተክርስቲያን ጉዳይ ነውና ነጠላ ለብሰህ ብታቀርብ ብዬ ነው።
ስለብስ ደግሞ ተቃውሞ በዛ ለዛ ነው ያቆምኩትኝ
አእሱ ኮ ዱሮ ነውየቄሬው አሁንይትምርት ማንይቄቤላል ጦቋርሌላ መናፍሰት የምያመልክ ማነው ግራ አታጋቡን
ኧረ ፀጊሽ ህፃን ሐረገወይን የተቀደሰው መንፈስ በውስጧ አድሮ አባ ገ/ኪዳን ባጠገቧ ሳይኖሩ ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃልና ከአንደበቷ ስታወጣ ምን ስተት ተገኘበት እንዲያው ምናለ ይሄንን ምእመን ለገንዘብ ብለው ባይበጠብጡት? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በግድ ከአጋንንት ጋር ለገንዘብ ብለው ተጣብቆ መኖር ለምን አስፈለጋቸው!!!
ለምን ጥያቄ ጠየቃችሁ ለምንስ ተቃወማችሁን ነው እኮ
ልብስ ደርብ
Yehe Pente kemechew
Temiro kemechew
Sebake hone ?⁉️⁉️⁉️⁉️Hud bel Gonder. ‼️Ende zendiro n
Orthodox tewarda atawqim.
የተዎረድከው አንተ እንጂ ኦርቶዶክስ ማንም ሊያዎርዳት አችልም
አንተ ማነክ የተዋህዶን አባቶች የምትተች የህምነት ነጋዴ እስኪ በተዋህዶ ስም መነገድ ይብቃችዉ
ጸጋዬ እባላለሁኝ አዲስ ከሆንክ
ስለ አባ ገብረ ኪዳን ሲያወራ የነበረው ሰውዬ ሌባ ነው አውቀዋለሁ ቴሌግራም ላይ ስንት ነገር እደሚሰራ እረ ደግሞ አብረውት የነበሩት እራሳቸው ብር እየበላ ሲያስቸግራቸው ሌላ ግሩፕ ከፍተዋል ለብቻቸው ከፈለክ ቴሌግራም ላይ ላሳይህ እችላለሁ
ላኩልኝ በቴሌግራም እባካችሁ
@Tsegayekiflu ያተን ቴሌግራም ምንድነው
@@samarr1112 tsegayekiflu
ቴሌግራምህ አለህ ወድሜ
t.me/Tsegayekiflu
ማፈሪያ ጠንቋዮች ደግሞ ከአባ ገብረኪዳን ጋር ትችት አቤት ድፍረታችሁ ጠንቋዮች😂😂😂😂😊
አንተ ግን ከወዴት ነህ?
ከወደ ቤተ ክርስቲያን
shame on you!!!
ቢንያም አንተ ጴንጤ ነበርክ ብዙ ነገር አታዉቅም እባክህ አደብ ግዛ
ክንፈ ገብርኤል
ኸረ ይኽ ነውረኛ (ቢንያም ሽታ) ዩቱበር ሆኖ ብር ሊያሳድድ ከመንደር መንደር የሚያንከራትተው መንፈሱን መግዛት ሲገባው ....
አይ ቢኒ ማንም ኦቶዶክስ ነን ባዮች ያልጀፈሩትን ተናገርክ እግዚ አብሔር በፀጋው ያኑርህ
ሂድና ወይ ታስወጣላቸዋለው ወይ ያስወጡልሃል አባ ከቤተክርስትያን ውጪ ነው እንዴ የሚያገለግሉት አቅራቢው ራስህ ያንተ አንደበት አልበቃህ ብሎህ ነው ለስድብ ሌላ ተሳዳቢ የፈለከው ቅዱስ ሚካኤል ሁለታችሁንም ይገስፃችሁ
የምን ስድብ? ጥያቄ መጠየቅ ስድብ ሆነ እንዴ?
አተሰውየሌላስራየለህምትፍትፍትፍ
ይህ የሚባሉት መምህር ግርማ ሁሌ መቁጠሪያ መስቀል አስቀምጠው ምናምን ይባላል እንኳን መምህር ግርማ የሳቸው ተማሪዎች እሳቸው ጋር ሳይቀርቡ በትምህርታቸው ራሱ ላይ ያለ መንፈስ ያስራል ስገድ ፁም ፀልይ ከዛ በኋላ መምህር ግርማ ተቃዋሚ መሆኑን ታቆማለህ
ግርማ እውነት ነው መቁጠሪያህን ጣልና መስቀሉን ያዝና እስቲ በቤተክርስቲያን ስርዓት ራስህን ኣስገዛ! ተስፋዬ ባለሱቁ ሸቃላዩ እ/ር ይጃችሁን ይስጣችሁ!!!
አሜን
ትላት መተህ አትካብን መምራኖችን ድሮም መናፈቅ አሰመሳይ ናችሁ
እኔ እስከ አሁን እየጠየኳቸው ነበር ምን ልትዪኝ ይሆን እኔን?
Sejemer Ante Orthodoxn yet taeqataleh ⁉️⁉️⁉️⁉️
Ato Menaafiq⁉️⁉️Ato Tsaye esti wede wede Memhir Girma Gubae bis bel ⁉️
Yeyazeh Aganint endebarer ‼️‼️