🛑ብዙዎችን ያነጋገረው የጠ/ሚ አብይ የዘፈን ግጥም ይቀየር ማለት,ብር ሲበትን ክለብ የተያዘው ቲክቶክር ጉዳይ,የጂጂ ኪያ አዲስ ጦርነት..EBC

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 140

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 22 дні тому +16

    ናታ በጣም አስተዎይ አመለካከትህን አስተያየትህን አንጋገርህን ሳላደንቅ አላልፍም👏

  • @fevenashenafi8753
    @fevenashenafi8753 22 дні тому +13

    ናቲዬ የምወድህ የሚዲያ ልጅ❤❤❤ እውቀት ደስ ይለኛል

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ 22 дні тому

      የትኛው እውቀቱ😂😂😂😂 ባዶ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 21 день тому +2

    ጎበዝ ወጣት በርታ❤❤❤

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 22 дні тому +7

    ስላም ስላም ጀመአው

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 22 дні тому +15

    የሚገርመው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ይመጣል ያለችውን ሴትዮ እያሰብኳት ነበር ምን ትለን ይሆን እያልኩ ነበር

    • @kelemyos7843
      @kelemyos7843 22 дні тому

      Mech neber ymetal yalchiw enem sasbat nember

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 22 дні тому +3

      አሳስ አንድ መንኛዎም ሠው ናት እኔን የገረመኝ እኝህ እብድ የሆኑ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ሃገሪቱ እንዲህ በኑሮ ውድነት ሠላም በማጣት በጦርነት አጣብቂኝ ውስጥ ባለቾበት ሁኔታ የአበባይሆሽ ግጥም መቀየር አለበት ብሎ ማሠባቸው እና ሁሌ የህፃን አይምሮ የሚያስበውን ማሠባቸው ነው

    • @selamawitwondie8148
      @selamawitwondie8148 21 день тому

      @@kelemyos7843 ጥቅምት 21

    • @eagle4452
      @eagle4452 21 день тому

      ​@@selamselam8531 ያልተፃፈ ታነቤያለሽ 😂🤣🤣 ጡርነቶን ማነው የፈጠረው 💃🏽 ሴጀመር ኢትዮጵያ #ህውሀት የሚባል ደም የማይጠግብ ከ ትግራይ የወጣ ሴጣን እያለ እንዴት ሰላም ሆና ታውቃለች
      ከ #ሀይለ ስላሴ ግዜ ጀምሮ ሀገር እንደወጋ ነው ወይ አይገነጠሉ ወይ ከረሀብ ለመውጣት አይሰሮ😡
      ፍኖ እና ሸኔ። አሻንጉሊት ናቸው 😂
      አብይ አህመድ በ 5 አመት ያመጣውን ለውጥ 27 አመት አላየንም

    • @rahwahailu7072
      @rahwahailu7072 21 день тому

      May be year tesaseta lihon yechelal

  • @rahelmere5937
    @rahelmere5937 22 дні тому +6

    ደግማችው ስሙት መንሱርን 😮 እንዴት ነው ወንጀል መስራት የምችለው ነው ያለው???😮😮😮😮

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 21 день тому +1

    ሠላም ወዳጀ 21 አለፈ ታዋቅው ሰው ሳይመጣ

  • @begood4all157
    @begood4all157 22 дні тому +4

    ታዋቂነት በግድ እኔጋ መጣ አላለህምኮ በራሴ እጅ ታዋቂነትን አመጣሁት አሁን ተፀፅቻለው

  • @Aga-mk5bg
    @Aga-mk5bg 22 дні тому

    I always appreciate your rational critique 🎉❤

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 21 день тому +2

    ሀሳብ በትክክል ነው ዘመናዊ ለማኝ ቲክቶ ታፕ ታፕ አንድ አበባ እያሉው የለቀሙት ብር 🎉 ለዘፋኝ በትነው ሆምለስ ይሆናሉው ማለት ያስማማል 😂😂😂😂😂😂

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 22 дні тому +1

    Ohh Nathyeee እነ ናቲ ያስቁኛል በጣም ሁሉም ሰው ሁሉም ቀልድ አያስቀውም

  • @Nevergiveup-yw2ki
    @Nevergiveup-yw2ki 20 днів тому

    ትክክል ነህ ወንድሜ አራዳ ቅዳሜ ከሚሉት ፋራ ቅዳሜ ቢሉት ይሻላል ነበር፡፡(የነናቴ ማለቴ ነው)

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 22 дні тому +3

    በእብድ ጠቅላይ ሚኒስተር እየተመራን ነው ሃገራታ እንዲህ የሆነችው ጭራሽ እንጨት ለቅሜ የጀራ እናቴ መቅረት አለበት ላይ ገባህ ስንት ስራ እያለ ሃገራታ ላይ እሱ የአበባዬሇሽ ግጥም መቀየር ላይ ያወራል

    • @MestugirmaZeleke
      @MestugirmaZeleke 21 день тому +1

      የኢትጲያን ባህል ሊያጠፋ የተሳ መንግስት ነው

    • @TgLebanon
      @TgLebanon 20 днів тому +2

      ጎበዝ በጣም ያሳዝናል
      እግዚአብሔር ይርዳንጂ ከባድ ጊዜ ላይ ነን😢

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 19 днів тому

    hello everyone from south africa

  • @AbigiyaGetahun
    @AbigiyaGetahun 21 день тому

    Vido teratu demtsu testekaklual..im gonna subscribe

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 21 день тому

    ክብር ለመንሱር❤❤❤

  • @SaniMohammed-o7c
    @SaniMohammed-o7c 19 днів тому

    1:40 wow ንግግር ❤️

  • @eagle4452
    @eagle4452 22 дні тому +2

    ይመችክ😂

  • @WillowSilver
    @WillowSilver 20 днів тому

    ናቲዬ miss u

  • @temesgensimachew881
    @temesgensimachew881 22 дні тому +1

    ma man! welcome

  • @temesgensimachew881
    @temesgensimachew881 22 дні тому

    By the way Yaf is really talented. saw him in Addis once and told him that I like his works.

  • @sofiamohammed9190
    @sofiamohammed9190 20 днів тому

    በምሳሌነት የጠከስካቸው ሁለቱን ሰዎች ስምና ስራ አሁን ላይ ማንሳት ተገቢ አይደለም ከፈጣሪ መንገድ የወጡትን
    አይመስልህም

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 22 дні тому

    ሀዘን ይሸጣል ጥሩ አገላለፅ ቢያምም ልክ ትክክል

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 22 дні тому +1

    ሀሰተኛ ነቢያት ራሳችሁን ጠብቁ

  • @torpa..
    @torpa.. 22 дні тому +2

    ያንቺ perspective ሁሌ ይመቸኛል lol

  • @selamawitmulugeta8447
    @selamawitmulugeta8447 21 день тому

    Fugera news was my faborite on 2013 &2014 when i was @ Jimma University

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 20 днів тому

    😢😢😢😢😢😢አቤት እሴቶች ተዉ

  • @marysam9193
    @marysam9193 21 день тому

    ደስ የሚል ቀልድ ነዉ እሳቱን ለምደኸዋል ተወዉ

  • @Asrty-t6p
    @Asrty-t6p 16 днів тому

    Yemensur gura meche New yemiyakomew❤❤❤

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 22 дні тому +1

    NATI today video 📹 was 😅😅

  • @gabrieljasek9823
    @gabrieljasek9823 21 день тому

    ባጭሩ "ሂልፋይገር" የሚለውን "ሂልፋይጀር" ብሎ ሲያነብ!?

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 20 днів тому

    ለኔ ቢጤ ዳቦ ግዛ ቢባል አይገዛም

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 22 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 21 день тому +3

    ዶር አብይ በጣም ትክክል ነው !!ከትውልድ ትውልድ ችግር አናወርስም ይበቃል በረከት ነው ከአፋችን ሊወጣ ሚገባው በቃላችን መርገም እመጥተን እስከዛሬ እንጨት ሰባሪ ሆነን ቀረን 😢

    • @maresketaf4308
      @maresketaf4308 21 день тому

      Wera

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 17 днів тому

      አንችከሌአብይትክክልነውአላልሽምአብይንምይድፋውያረብይሕጋላ፡አሕያአንችምበአናትሽተተከይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 15 днів тому +1

      Jeloche😂 ketema yezachu zafe kebiye meqebutese😏

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna 13 днів тому

      አቤት እውቀት😂😂😂😅😅😅?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😆😆😆😆😅😅😅😄😄😄😄😀😀😀😁😁😁

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 12 днів тому

      @ አዎ እንግዲህ አንቺ ዘላለምሽን በመርገም መኖር ከወደድሽ ምርጫው ያንቺ ነው ኮተት አያሰፍልግም የምን አባቱ እንጨት መስበር ነው “ወርቄን አድርጌ እቤት ስገባ “ ሆኗል 🫶🏾

  • @amarekassa1634
    @amarekassa1634 21 день тому +1

    Trump እራሱ እኮ ቲክቶክ አለው ምን ችግር አለው መጥፎ ነገር እስካልሰራበት?

  • @ethiopiangirl447
    @ethiopiangirl447 22 дні тому

    😂🤣🤣 I can't b Sememen Hulet camera am your first subscribe yane Gena sjemer in your other youtube your my fav ewunet keep it up, please

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 22 дні тому

    So cute cat ❤❤❤

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 22 дні тому

    ሆዬሆዬ 😂😂😂😂ዝም ነው

  • @nahommesfin-u1p
    @nahommesfin-u1p 21 день тому

    The first girl doesn't represent the teaching of orthodox,but biniyam does

  • @NahomMillion-dz4do
    @NahomMillion-dz4do 22 дні тому

    የቀዮን ሰውዬ ቲክቶክ የት አገኘዋለው?

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 22 дні тому +3

    ለሆያሆዬ ና አበባአየሁሸ ዶ/ር አብይ ነጠላ ዜማ ሊያወጣ አስቦ መሆን አለበት 😂😂😂😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 21 день тому +1

      😂😂😂😂😂አልበም ቢሆን ጥሩ ነበር

    • @Suzan-z1u
      @Suzan-z1u 19 днів тому +1

      😂😂😂

  • @Enyshmihiret
    @Enyshmihiret 21 день тому

    Wooooow abet eyitah ante lije brtalin

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 21 день тому

    አረ የድሮ ዘፈን ቁም ነገር ያዘሉ ጣእም ያላቸው ናቸው።በዘመኑት/ቤት ለሶስት ወር ሲዘጋ መዝሙሮቹ ያስለቅሱ ነበር።

  • @mahbobamahboba1856
    @mahbobamahboba1856 18 днів тому

    የኔህት፣ፓርላማ. ላይ ያሉት. ሁሉም አሻጉሊት መርጦነው ።ያስቀመጠው፣ቤትይፍርስ።ሲላቸው. ይህ አይ ምድር ስም ሆንን አል ወቅትም አልገባቸው፣የቤትመፍረ፣የህዝብመፍረስመሆኑንአልገባቸውም

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 20 днів тому

    ይህ ማድያታ ዘንዶ አራጅ ከነ ኮተቱ የሚደፉው ጠፉ

  • @Milla-Natural
    @Milla-Natural 18 днів тому

    Nech nechuan yimechik ✌

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 22 дні тому +1

    ክርስቲያን ታደለ ይሆን?

    • @selamawitwondie8148
      @selamawitwondie8148 21 день тому

      @@karozimathestar929 ኧረ እሷ ያለችው ክርስቲያኖ ሮናልዶን ነው እንዴ እኔ እንግሊዝኛ አልችል እንዴት አናግረዋለሁ አልኳት እመቤቴን እያለች

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 21 день тому

    ሃገሬ ሰው አጣሽ ወይ አለ? መንሱር እራሱን ትልቅ ሲያደርግ ይገርመኛል ያሳዝነኛልም

  • @TijbreNigstebrhnu
    @TijbreNigstebrhnu 21 день тому

    ናቲ ዮ😂😂😂😂

  • @H.G3989
    @H.G3989 22 дні тому +1

    እረ እኔም በህልሜ ከማዳም ቤት ወጥቼ አገሬ ገብቼ ትልቅ ቤት ሰርቼ ቢዝነስ ሣራምድ አይቻለሁ

    • @tsionashna8077
      @tsionashna8077 22 дні тому

      ይህ መልካም ነው

    • @yonasalemu4743
      @yonasalemu4743 22 дні тому

      እኔንስ ስታገቢ አላየሽም??😊

    • @ellenihagos657
      @ellenihagos657 21 день тому

      @HG3989 በጣም 👌አሪፍ ህልም ነው ።
      እንደ ህልምሽ ቸሩ መድሃኒያለም ! እውን ያድርግልሽ አሜን !!!

  • @Emamimami
    @Emamimami 22 дні тому +1

    ክርስቲያኖ እኮ መጥቷል ሱባኤ ይዞ ነው ከሰው አልገናኝም ብሏል ለጊዜው

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 22 дні тому +2

      በእግዚአብሔር ዘብተህ ሙተሀሃ። የቁም እሬሳ

    • @Emamimami
      @Emamimami 22 дні тому

      @@delilaalem3914 በፍፁም እንደዛ ያሰብሽው አንቺ ነሽ አንድ ተራ ሰው ይመጣል አይመጣም ያለችውን ሂጂና ንገሪያት እሱን ክፉ ህዝብ ሀበሻ ጭራሽ ከእግዚአብሔር ጋር አገናኘሽኝ አንቺ የአሳማ ቋንጣ

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 14 днів тому

    Ye macarasha zaman darasni. 7:47

  • @mekdelawitehaile6850
    @mekdelawitehaile6850 22 дні тому

    1🎉

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 21 день тому

    ክርስቲያኖ ሮናልዶ ይመጣል ብለሽ አንቺን አምኜ በጠዋት ቦሌ ሄጄ መጠበቄ በጣም ይቆጨኛል እሺ ደግሞ ማራዶና መቼ ነው የሚመጣው ይህንን ንገሪን

  • @BestIam-q6f
    @BestIam-q6f 22 дні тому

    የጊፍቱ ብር ፌክ ነው ክፈለክ በአድራሻክ ልላክልህ

  • @hdmoviesmedia8008
    @hdmoviesmedia8008 22 дні тому

    🎉🎉

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 21 день тому

    Trop drôle 😂😂 😂 OMS 😂

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 21 день тому +1

    😂😂😂aye mesure 😂😂😂aye doctor abiye😂😂😂mene ayenete zemene laye deresene gene 😂😂😂

  • @MelakuHadush-n9j
    @MelakuHadush-n9j 22 дні тому

    Hello🎉

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs 21 день тому

    ወይ መቃዠት

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 21 день тому

    ሸሚዙ ድሰ የላል የውነድ ኸልው ?

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 17 днів тому

    በፊት የኮሌጅ ተማሪ ሆኜ አይኔን ኩል ተቀብቼ ለምን ተቀባሽ ብሎ ታላቅ ወንድሜ ሊገለኝ እንደዚህ አይነት ወንድሞች ከቤት ሲጠፉ ሴቶች ባለጉ ነውራቸውን በአደባባይ ገለጡ እባካቹ ነገ ማግባት መውለድ አለ ተረጋጉ ገንዘብ አያታላቹ

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 14 днів тому

    Samara barnyard inkuan tikikil naw

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 22 дні тому

    Interesting intro 😂😂

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 22 дні тому

    9:35. Funny 😂😂😂

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 22 дні тому

    ሀማስ 😂😂😂😂

  • @abdurahmantayib8
    @abdurahmantayib8 20 днів тому

    ጀማሪ ቃሚ ናት እንዴ ምላሷ ምንድነው 😂😂😂😂😂😂

  • @TheAbyssinian1984
    @TheAbyssinian1984 22 дні тому

    Bro I like your contents but pls pls DO NOT use English words, if you do pls pls pronounce them right 🙄

    • @ethiopiangirl447
      @ethiopiangirl447 22 дні тому

      I guess that is the accent he used to live abroad maybe leza yehonal

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 21 день тому

    to be honest witchu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 19 днів тому

    Is these guy normal kkkkkkkkkk

  • @TatooTt
    @TatooTt 21 день тому

    Ere 13 wereke bet yalew

  • @mesfinsebaga
    @mesfinsebaga 21 день тому

    Semere Bichawen adera yalew manew, antem endezega halafinetihen teweta.

  • @nurainyyesuf
    @nurainyyesuf 19 днів тому

    January mn leyew mn ale bezi wer?lol

  • @benja-r2
    @benja-r2 22 дні тому

    አንተ አልሳክም ማለት ልላው አይስቅም ማለት አይደለም

  • @abebe7532
    @abebe7532 20 днів тому

    Yehe fara Gegema kkkkkk🤣🤣

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 14 днів тому

    Qoroqonda mota.

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 22 дні тому +1

    😂😂😂ወጥር
    500 ካሬ ቤት እየኖርን በ9 ወር እናታችን ታቅፈን
    ትቆጣኛለች እንጀራ እናቴ እንኳን ቤት እና የለኝም አጥር ብሎ ያስጨፈረን ሰውዬ የተረገመ የሱን ኑሮ ለዘመናት አዘፈነን
    ቢያንስ መንሱር ስለ ሽቶ አስታውቆዋል ይመቸው ❤

  • @KukuAlemeneh
    @KukuAlemeneh 22 дні тому

    ❤❤

  • @Rabiirabia3322
    @Rabiirabia3322 22 дні тому +1

    ካፊሮች በሙሉ በመንሱር ይቀናሉ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 22 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂ጭቃ ሸታታታ ግማታም ጋላ የሚቀናበትን ለይ

    • @selamawitwondie8148
      @selamawitwondie8148 21 день тому +1

      @@Rabiirabia3322 በምኑ ነው የሚቀናው

    • @Koranziza
      @Koranziza 21 день тому +3

      Meaning? If you do not like Kefirs, why do you watch this and other channels? Even if the issue is about a person, it is always ☪️ versus ✝️ it is a shame to use lies to make one religion seem better than the other!

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 15 днів тому +1

      Seyetanoch benanete mene yekenale medere kotete hula2😬

  • @joharzuber9745
    @joharzuber9745 21 день тому

    Mota😅😅😅😅

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 22 дні тому +2

    በምንም አይነት መልኩም ይሁን የትግርኛ ሙዚቃ የምታስገቡ ሰዎች ተጠንቀቁ? የውጭ ሀገር ዜጎችን ዘፈን በመጠቀም ህግ ልትጠየቁ ነው😂

    • @adamseggedyosef428
      @adamseggedyosef428 22 дні тому

      ደንቆሮ 💀💀💀ደደብ የዘመዶችህን ልጆች አስጨርሰህ ዛሬም አልወጣልህም🤬🤬🤬ድንጋይ

    • @TijbreNigstebrhnu
      @TijbreNigstebrhnu 21 день тому

      ማለት🙄🤔

  • @wonishetandarge2895
    @wonishetandarge2895 21 день тому

    መአንጨት ለቅሜ የለኘም 'ደጅ አድራለሁ ሟርት ሟርት ሟርት ነው

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 22 дні тому +2

    Prime Minister said it well 👏 👏 የዱሮዉን ነፈቂ ሁሉ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 22 дні тому

    እቴሜቴምጨዋታመቅረትአለበትልጆችሳያድጉየኛንትርክትየሚከተሉትእውነትነውመግስታችንየራሳቸውንአለምይዘውይደጉ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 15 днів тому +1

      Ayee menafekoche 😂

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna 13 днів тому

      አበባዮሽና እቴሜቴን ተጫውቶ ያደገው ትውልድ እኮ በጣም ጨዋ ነበረ ዘንድሮ የተነሳችሁት ከመሪያችሁ ጀምሮ እብድ መናፍቃኖች ናችሁ ሀገራችንን ያዋረዳችኋት ህዝቧን አንገት ያስደፋችሁት ምድረ ነውረኞች🤔🤔🤔