Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዘፈን ድሮ ቀረ እንዳንል ከሚያደርጉ ጥቂት ስራዎች አንዱ ይሄ ነው Bravo 👏👏👏👏
ዘፈን ከገጣሚ ከእውነተኛ ባለሙያ ጋር ሲገናኝ ጣሀም አለው የእነሱም ምክር እንደዛ ነው ለዛ ነው ያማርው
ትክክል😢
እንደዚህ እርግት ያለ ዜማ ናፍቆን ነበር አሪፍ ስራ ነው አበበ የነካው ነገር ለጀሮ ይጥማል በርታ ወንድማችን ።
የተለፋበት እንደሆነ ያስታውቃል ምንም የማይወጣለት ቆንጆ ስራ ነው! አበበ ብርሀኔ ናትናኤል ግርማቸው ሰለሞን ጥጋቤ እንዲሁም በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን🙏
Love this! የአበበ ብርሃኔ ዜማ ነው! ለዛ ነው እንደሰማሁት የተመቸኝ።
ድምፅ 100%ግጥም 100%አለባበስ 100 %እርጋታ ዋው 💚💛❤70
ሀገራችን ውስጥ ሙዚቃ በቲፎዞ እየሆነ ነው…“አይ ጊዜ” ......ምርጥ ስራ ነው በርታ!
Be chelota naw yemene tifozo naw broo
ድምፅ 100%ግጥም 100%አለባበስ 100 %እርጋታ ዋው 💚💛❤
ዜማ 10000
Okk Oki
እኔ ብቻ ነኝ ግን የታምራትን ድምፅ የሰማሁ የመሰለኝ …በርታልን ገራሚ ድምፅ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሶል በጣም የሚገርም ድምፅ፤ የሚገርም ግጥም፤ ከሚደነቅ ዜማ፣ ቅንብርና ምስል ጋር! አበበ ብርሃኔና ናትናኤል ግርማቸው ሙዚቃው ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ትችላላችሁ!!!
የኔ አበሳ ሁሌም ለኔ አንደኛዬ ነህ የኔ ወጣት በርታ ♥️💋 አምላኬ ሀገሬን ህዝቤን አደራህ አደራ አደራ አደራ የሰማዩ ንጉስ ልቤ ተሰፈሰፈ ☝️💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ከዘንድሮ ጓደኛ የድሮ ምቀኛ ይሻላል ለዚህ ዘመን ወዳጅ የሚሆን ምርጥ ዘፈን እግዚአብሔር ዘመኑን ይዋጅልን።
Yedro mekeya 😂😂😂
ይሄን የመሰለ ሙዚቃ እስካሁን 1.7m view ብቻ መሆን አልነበረበትም 🥰🥰🥰
የኛ ሰው ቡጊ ቡጊ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊@@jery4952
2M
ሰሌ አሪፍ ስራ ነው!! ደሞ እሚገርመው የ አበበ ብርሃኔም ያንተም አድናቂ ነኝ አንተን ፋና ላምሮት ላይ ነው እማቅህ፣ አይዞን በርታ ወንድሜ ብዙ ስራ እንጠብቃለን!! አበበ ብርሃኔ በጣም ነው እምወድህ!!
ናፍቆት ይዞት ሲሄድ አይባልም ተው አሳዘነኝ ልቤ የተገላተው ዋውውው ሰልየ ምርጥ ስራ ነው
እግዚአብሔር አሁንም ትልቅ ቦታ ያድርስህ ከአበበ ብርሀኔ ጋር መስራት መታደል ነው ❤️👏🏽
አሁን እሄ በቀን 1M view ያንሰዋል• ጎበዝ ወንድም አለም እንደተለፋበት እሚያስታውቅ ዘፈን ነው ግዜው የቲፎዞ ሆኖ እንጂ
ጎንደሬው ....እንደተለመደውበሚገርም ድምጽህ አንጀቴን አራስከው
100ሺው እኔ ያየሁት ነው የሚመስለኝ ሀኪም ያዘዘልኝ ይመስል በትንሹ በቀን 10 ጊዜ እሰማዋለሁ እንዲህ አይነት ድምፅ, ቃና, ለዛና ትርጉም የሚሰጥ ዘፈን ነበር የናፈቀኝ 🙏🏽በርታ የኔ ወንድም::
ketlbet selyebetam nrw
አውነት ለመናገር ይሄን ዘፈን አግኝቶ ማዳመጥ በራሱ እድለኝነት ነው
ከሰማሁት ሙዚቃዎች ውስጥ ምርጦቹስ የገባ ምርጥ ረጋ ደስ በሚል ስሜትን ኮርኩሮ በረጅሙ ከሚጓዘው የትዝታ መኪና የሚያሳፍር ሙዚቃ
የኮሜንት ሰዉ አይደለሁም ግን እንደዚህ ዓይነት ስራዎችን ሰምቶ ማለፍ እና አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ። ድንቅ ስራ ነው በርታ ማለት ወድኩኝ👏👏👏
ፍቅር ተደግፎ አለኝ የተኛ ልብ ❤አስኪ ዝም በሉ የሆነን ሰው ላስብ:ናፍቆት ይዞ ሲሄድ አይባልም ተው🎶አሳዘነኝ ልቤ የተንገላታው🎺 ድንቅ ስራ
❤🙇♀
... አየ ጊዜ ... ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚ውው ውው ውውውውው ሶል በሚገርም ስልት በሚገርም ስራ ነው የመጣሀው አየ ጊዜ ተወዳጁ አበበ ብርሀኔ ኑርልን ... You done Amazing Music !!!
አፍቃሪው እንዲህ በተሰበረ ልብ ውስጥ እንዳለ እያወኩኝ,ዘመኑ(ጊዜውም) ሂያጁ እሚበዛበት እንጅ ልብ እሚያሳርፍ ሰው ማግኜት እንደሚከብድ እዬነገርከኝ....ግና ሙዚቀው በደቂቃ ውስጥ ከማላውቃት ሴት ጋር, አምሮዬ ውስጥ በምናቤ ከፈጠርዃት ልጅ ጋር ጥልቅ ፍቅር ውስጥ እንድገባ አደረገኝ
👌👌👌
😢
በዘመኑ ሙዚቃ ተስፋ እንዳንቆርጥ ለምታረጉን ክብር አለኝ። በርታልን ሶል።በዚህ ዘመን ይህንን ሙዚቃ ለመስሪት ብቻ ሳይሆን ለማዳመጥም አቅም ይጠይቃል። ፍጣሪ ጉልበት ህሁንህ።
ሁለተኛው ዳዊት ፅጌ👌❤❤
""አዬ ጊዜ ''''ምን አለህ ሆነና የዘንድሮ ቋንቋ አሳነሰኝ ጊዜ ላንቺ አንደማልበቃ.''😍 😥🎼🥰ናቲዬ ግጥሞችህን አገላለጾችህን ስወድህልህ❤🎼
ምናለህ ሆነና የዘንድሮ ቋንቋ.....ነው የሚለው
Btkkl✍️🥰🤙🤗
@@henabewnetzena6532 😁😁😁 በደንብ ጣፈው
ልዬ ስራ ነው።ታላቁ አቤ የነካው ሁሉ ጥዑም ነው።የናቲ ግጥም ከሸጋ ምስል ጋር ድንቅ ስራ መልካም ዕድል ሶል👏አቤል ጳውሎስ,አበጋዙ ድንቅ ውበት
እውነት ሙዚቃ ማድምጥ ትቸ ነበር ።ለምን የሚሠማም የሚደመጥም ሙዚቃ በ70ዎች ስለቀረ። ሙዚቀውን ደጋግሚ አደመጥኩት ሠመሁት ምንም አይወጣለትም ሁሉም 100% ነው ። በረቱልን በዚህ ቅኝት ቀጥል ።በርቱልን
ሀሪፍ ሰራ ነው ወንድማለም የፋሲለደሱ''
በጣም የሚያሰደስት ልዩ ሙዚቃ ከነዘፋኙ።ልዩ ትዝታ ውስጥ የሚከት ጥሩ ስራ በርታ !!
አበጋዝ ክብረወርቅና አበበ ብረሃኔ ነክተውት እንደዚ ባይጣፍጥ ነበር የሚገርመኝ 😘😘😘🥰🥰🥰
ስወድክ እኮ ድምፅክ በጣም ነው የምወደው ድቅ ብቃት ነው ያለክ ብዙ እጠብቃለው 👌👌👌👌👌
ዋው የድምፅ ቅላፄ ፣የሙዚቃ ግጥም....... በርታ ወንድሜ!!
ትልቅ ብቃት እንዳለህ ነው ያየሁት ፣ እጅግ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው፣ እኔ ብቻ x100 times አዳምጥኩት ዋው በርታ ወንድሜ
አይ ጊዜ✌️ምን አለ ሆነና የዘንድሮ🥺🥺🥺አሳነሰኝ ጊዜ ላንች እንደማልበቃ 🙏ምርጥ ሥራ ወንድምዬው በርታ
በጣም አሪፍ ለጆሮ ደስ የሚል ድምፅ ከነ ዜማው ከነ ግጥሙ በርታ
ተሰምቶ የማይጠገብ እጅግ ድንቅና ጥንቅቅ ያለ ድንቅ ስራ ነው...!!!ሶልየ ገና ብዙ ስራዎችን ካንተ እንጠብቃለን በርታልን...!!!
አረ ይሄ ዘፈን ምን ጎሎት ነው በደንብ ያልታየለት በጣም ተናድጃለው እይታው ስላነሰ
enem tenadejalew
Yenm hasb nw koshikoshe bihon...
አበበ ብርሃኔ የሚባል ሰው ዜማ ያሰታምማል ይገለጠውም !!!!!! ሶል በርታከዚህ ዘፈን የተረዳሁት ነገር ሚስቶቻችንን ሽሜዎች እንደሚሞጨልፏቸው ነው ኡኡአአአ
በነገራችን ላይ ፋና ላምሮት ላይ አንደኛ እንድትወጣ እደግፍህ ነበርአሁን ደሞ ምርጥ ስራ ይዘህ መተሃልWow 😲 wow nice 👍
በርታ በጣም የሚገርም ስራ ነው..... ለእኔ 1ኛ ነህ
በጣም የሚያምር ስራ ነዉ ሰሌ
I'm Addicted With this music🎉🎉 solomon tigabe the most underrated young tallent this day in ethiopia ሁሉ ነገር በደጋፊ ነው ምን ዋጋ አለው
አድነቂህ ነኝ የፋና ላምሮት የመጀማሪዎቹ ሰለሞን ጥጋቤ የባህሩ ቀኜ... ዮኒ ደሞ እንዳ አንተ የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ።ድምፅህ ....
ውይ እንዴት እንደወደድኩት አቤል ፣ ስብሃት ፣ አበጋዝ ፣ ዘሪሁን እና ሰለሞን ዘራችሁም እጃችሁም ይባረክ በተለይ ደግሞ ገጣሚውንም እንዲሁም አበበ ብርሃኔንም ጨምሮ እግዚአብሔር ይስጥልን
ሶል ሚገርም ስራ ነው ግጥሙን ናቲ ዜማውን አበበ ሙዚቃ ቅንብር አቤላ እንዲ ባለ ምርጥ ስራ ሌላም እንጠብቃለን ከሁሉም የተመቸኝ ሳክስ ፎን ዘሪሁን በለጠ ዳዊት ስንታየው በትወናው 1ኛ ጊዜውን ነው የገለጻችሁት በጣም ምርጥ ነው በርቱ👍👍👍👍👍
ኡፍ ከስንት ዘመን በኋላ ሙዚቃና ድምጻዊ ተገናኙ። ትችላለህ🙏🙏🙏
ሰሌ አንደኛ ያበደ ስራ ነው።Keep shining
ሶል በጣም የሚገርም ድምፅ፤ የሚገርም ግጥም፤ ከሚደነቅ ዜማ፣ ቅንብርና ምስል ጋር! የአበበ ብርሃኔ ዜማ ነው! ለዛ ነው እንደሰማሁት የተመቸኝ።
በጣም ቆንጆ ስራ አቤ እድሜና ጤና ይስጥህ ያንተ ዜማዋች ሁሌም ወርቅ ናቸው ሰሌ ደሞ በልኩ ተጫውተህዋል
አበበ ብርሃኔ እንደተለመደው ተራቆበታልእናመሰግናለን
ሶል በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ትችላለህ ኦንድም በርታ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
what a song! what a singer! what a melody! what a lyrics! absolutely phenomenal!!!
የሙዚቃው ኢንደስትሪ ላይ የጎደለውን ለመሙላት የመጣ ምርጥ ስራ ድንቅ ቅንብር አቤሎ ድንቅ ዜማ ደጋግሜ እያዳመትኩት እንደ አዲስ የሚሰማኝ የማይሰለችና ልዩ የሆነ ሙዚቃ
Adisu Madingo kante bezu entebkalen enwedhalen 💚💛❤️
ሙዚቃ አንደዚህ ጨዋ ሲሆን ደሰ ይላል ከስንት ጊዜ በኃላ ጆሮንዬን የማይኮረኩር ሙዚቃን ሰማሁ ደስ የሚል ስራ
ፋና ላምሮቶች ቢያጭበረበሩም ልዩ ችሎታህን ግን ሊደብቁት አልቻሉም ይሄው እንዲህ ግልፅ ብሎ ገሃድ ወጥቷል በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ 👍✊👊🤜
ቲሽ ምቀኛ 1ኛ የወጣችውም በጣም ጎበዝ ናት
ቆንጆ ስራ ነው በርታ!!
ቆንጆ ስራ ነው ወድጀዋለሁ✅✅✅✅🙏 ሰላም ለኢትዮጵያ
ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት በጣም ቆንጆ ነው የሰራክው የልጂ በሳል ነክ በርታ
90ዎች ላይ ያለው የሚመስለኝ ይሄን ዘፈን ስሰማ በጣም ልዩ ነው በዚው ቀጥል
ልዩ ሙዚቃ ሰማን ዛሬ፣ በርታልን ወንድማችን።
Still iam listening 🎧 for more than 10 times ተባረክ ወንድሜ ።
Bezefen mebarek yelem bruski
ጸጸፈጸኀዘፈዠ
@@emgwatubetube9661 I
@@emgwatubetube9661 I think we will get to pharmacy ooooooooooooo
@@emgwatubetube9661 oooo
ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው በርታልንየማይረብሽ እርግት ያለ ምርጥ ግጥም ከምርጥ ክሊፕ ጋር ዋውውውው ቃል የለኝም
በጣም ቆንጆ ስራ አቤ እድሜና ጤና ይስጥህ ያንተ ዜማዋች ሁሌም ወርቅ ናቸው ሰሌ ደሞ በልኩ ተጫውተህዋል 👏
wow I have never felt like this before
አበበ ብርሀኔ ያንተ ዜማወች ምንጊዜም ጊዜ የማይሽራቸው ናቸው እርግት ያለ ሙዚቃ በርታ ወንድሜ
ሰልየ ወንድሜ እሚገርም ስራ በቃ አንደኛ በርታልን አይዞን ወንድም ቀጣይ ደግሞ ከዚ በበለጠ ስራ እንጠብቅሀለን ለዚ ከ .100%100 ሰጠንሀል በርታ 👏👏👏👌👌
አይ አቤ ፣ ምን ምን አይነቱን ዜማ እንደምትሰራው እኮ። ጀግና እኮ ነህ። ልጆቹን በደምብ እያበረታታሐቸው ነው።አቤ እስኪ ደሞ ስራ በደምብ እንድንሰራ ፣ እንዳንተ እንድንበረታ ፣ በያለንበት የስራ መስክ ኢትዮጵያን እንድናገለግል ፣ እርሻ ላይ እንድንበረታ የሚያደርግ ፣ አይናችንን የሚገልጥ ነገር በጥበብህ ስራልን እና አነቃቃን በሞቴ ። ሰው እኮ ሰነፈብን። እድሜ ይስጥልን።
ይህን ዘፈን መስማት መቆም አልቻልኩም (አዬ ጊዜ) tnx
WOW AMAZING VOICE U R #1 👌👌👌ትችላለህ
በጣም ሃሪፍ የድሮ ለዛ ያለው ረጋ የለ ዘፈን ነው ደስ ይላል በርታ
አበበ ብርሃኔ የነካው ሁሉ ይጥማል ሶል በርታ ድንቅ ግጥምና ዜማ ነው
ሶልዬ በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ በርታ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
አንድን ሙዚቃ በዚህ መልኩ ደጋግሜ ሰምቸ አላውቅም። ምንአይነት ድንቅ ሰራ ነው 🔥🔥🔥🔥
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁት።ከዚህ እያወረዳችሁ ሌላ ቦታ ምትጭኑ ግን ስትገርሙ ሰው የለፋበትን ያግኝ እንጅ።
Good job bro 👏👏
ይህን ኮሜንት እምታዩት የዚኔ የጊልዶ ውርጋጦች ቢሆኑ ዘፈን ያወጡት ስንቱ በሰማው የምር እኔ ብቻ ነኝ የተናደድኩት ብዙ ስላልታየ ለት
ብዙ ከመስማቴ የተነሳ ሰው ታዘበኝ እኮ ሼር አለሽ ወይ ተባልኩ በርቱልኝ አንበሶች ናችሁ እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋቹ እጃችሁ ይባረክ
ሰሌሌሌሌ ደባርቅ ዋልያ ት/ቤት እየተማርን ረፍት ሰዓት ሚኒ ሚድያ ፕሮግራም ላይ በዚህ ቆንጆ ድምፅህ ያዝናናህን አልረሳውም በርታ
ምርጥ ስራ።ሶል ክሊፑን ለማሳመር ዝንጥ ብሏል ከዘፈኑ ጋር የሚጣጣም አልመሰለኝም ።አቤ ምርጥ የፊት ገለፆ።
ዘመኑ እውነት የሙዚቃ ቢሆን ኖሮ አንደኛ ሆነህ ከመሸለሚያው ሰገነት ላይ ትወጣ ነበር!! ግን ምን ዋጋ አለው የኢትዮጵያ ሙዚቃን የሚዳኘው የቲፎዞ ጩኸት ሆነና ይሄው እንደዚህ ያለ ምርጥ ሙዚቃ አድማጭ አጣ!! በርታልኝ ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነውና!!
ግሩም የሆነ ፤ የተዋጣለት የጥበብ ስራ። በርታ!!!
ለእኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ምስስስስጥ… አደረገኝ ተባረክ አቦ
ሶል በርታልኝ ምርጥ ስራ ነው ሁሉም ያማረ ነው ዜማው ግጥሙ ቅንብሩ አንተም መዋሀድ ማለት ይህ ነው በርቴልኝ
ምርጥጥጥጥጥ ለስለስ ያለ ዜማ ነው ወድጀዋለሁ
አቤል ጳውሎስ ፣ አበበ ብርሀኔ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ሽዎታ ያሉበት ሁሌም ስራው የተዋጣለት ነው። ሶሎሞን ብዙ አቅም አለህ ሁሌም ጨምርልን.። ። ። ግን የሚገርመው ሆይሆይታ እና ወጨበሬ እንጅ እንደዚ አይነቱ ሙዚቃ ለምን እንደማይታይ ይገርመኛል።
አበበ ብርሐኔ እጅሕ ይባረክ,sol#1
አሁን ላይ ዘፋኝ ከሚባሉ ከነ ዳዊት ፅጌ ጋር ሚስተካከል ምርጥ ሙዚቀኛ ነህ በርታ ከዚህ በላይ መስራት ትችላለህ
ሰሌ ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ
ሚገርም ደስ ሚል ዘመኑን ሚያይ ዘፈን ሶል በርታ አበበ ብርሀኔ ያለበት ነገር መቼም አሪፍ ነው 👌👌👌👌
ብሰማው ያልሰለቸኝ ሙዚቃ ነው ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን Thanks Sol
ኧረ ይህን ዘፈን መስማት ማቆም አልቻልኩም እውነትም አዬ ጊዜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ehew yedena sew asharama yitawikal gena salayew ehe sira ye abebe birhane ena ye abel pawlos new alkugn .b/c solo mibalewn woyim slow music endenesu aynet balemuya kalhone ayamirim❤❤❤❤.benegerachi lay ehem hono gobez dimitsawe kalhone aysakam .Sol 🤜🤜🤜🤜🤜!!!! ድምፅ 100%ግጥም 100%አለባበስ 100 %እርጋታ ዋው 💚💛❤
ሚገርም ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ከቻቻታ አሳረፍከን ክበር!!!
የሀገሬ ልጅ! You’re talented. I’m so proud of you and your work. Stay blessed.
የሚገርም ድምጽ በርታ ወንድማችን
ምርጥ ስራ ነው ሰሌ በርታልን ሞዴሉን ጥሎብኝ ስወደው በሌላ አይደለም መንፈሳዊ ድራማ ሥለሚሰራ ነው አረ ዮናታን ንብረት የት ደረሰ በፈጣሪ ???
ከ ሆነ መዝሙር ላይ አለ
ወንድም በእውነት በጣም ወድጄዋለሁ ዘፈንህን ስሰማው እንባዬ ይመጣል በሌሎች ስራ በጉጉት እጠብቅሀለሁ አድናቂህ ነኝ
ዘፈን ድሮ ቀረ እንዳንል ከሚያደርጉ ጥቂት ስራዎች አንዱ ይሄ ነው Bravo 👏👏👏👏
ዘፈን ከገጣሚ ከእውነተኛ ባለሙያ ጋር ሲገናኝ ጣሀም አለው የእነሱም ምክር እንደዛ ነው ለዛ ነው ያማርው
ትክክል😢
እንደዚህ እርግት ያለ ዜማ ናፍቆን ነበር አሪፍ ስራ ነው አበበ የነካው ነገር ለጀሮ ይጥማል በርታ ወንድማችን ።
የተለፋበት እንደሆነ ያስታውቃል ምንም የማይወጣለት ቆንጆ ስራ ነው! አበበ ብርሀኔ ናትናኤል ግርማቸው ሰለሞን ጥጋቤ እንዲሁም በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን🙏
Love this!
የአበበ ብርሃኔ ዜማ ነው! ለዛ ነው እንደሰማሁት የተመቸኝ።
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
አለባበስ 100 %
እርጋታ ዋው 💚💛❤
70
ሀገራችን ውስጥ ሙዚቃ በቲፎዞ እየሆነ ነው…
“አይ ጊዜ” ......ምርጥ ስራ ነው በርታ!
Be chelota naw yemene tifozo naw broo
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
አለባበስ 100 %
እርጋታ ዋው 💚💛❤
ዜማ 10000
Okk Oki
እኔ ብቻ ነኝ ግን የታምራትን ድምፅ የሰማሁ የመሰለኝ …በርታልን ገራሚ ድምፅ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሶል በጣም የሚገርም ድምፅ፤ የሚገርም ግጥም፤ ከሚደነቅ ዜማ፣ ቅንብርና ምስል ጋር! አበበ ብርሃኔና ናትናኤል ግርማቸው ሙዚቃው ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ትችላላችሁ!!!
የኔ አበሳ ሁሌም ለኔ አንደኛዬ ነህ የኔ ወጣት በርታ ♥️💋 አምላኬ ሀገሬን ህዝቤን አደራህ አደራ አደራ አደራ የሰማዩ ንጉስ ልቤ ተሰፈሰፈ ☝️💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ከዘንድሮ ጓደኛ የድሮ ምቀኛ ይሻላል ለዚህ ዘመን ወዳጅ የሚሆን ምርጥ ዘፈን እግዚአብሔር ዘመኑን ይዋጅልን።
Yedro mekeya 😂😂😂
ይሄን የመሰለ ሙዚቃ እስካሁን 1.7m view ብቻ መሆን አልነበረበትም 🥰🥰🥰
የኛ ሰው ቡጊ ቡጊ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊@@jery4952
2M
ሰሌ አሪፍ ስራ ነው!! ደሞ እሚገርመው የ አበበ ብርሃኔም ያንተም አድናቂ ነኝ አንተን ፋና ላምሮት ላይ ነው እማቅህ፣ አይዞን በርታ ወንድሜ ብዙ ስራ እንጠብቃለን!! አበበ ብርሃኔ በጣም ነው እምወድህ!!
ናፍቆት ይዞት ሲሄድ አይባልም ተው
አሳዘነኝ ልቤ የተገላተው
ዋውውው ሰልየ ምርጥ ስራ ነው
እግዚአብሔር አሁንም ትልቅ ቦታ ያድርስህ ከአበበ ብርሀኔ ጋር መስራት መታደል ነው ❤️👏🏽
አሁን እሄ በቀን 1M view ያንሰዋል•
ጎበዝ ወንድም አለም እንደተለፋበት እሚያስታውቅ ዘፈን ነው ግዜው የቲፎዞ ሆኖ እንጂ
ጎንደሬው ....
እንደተለመደው
በሚገርም ድምጽህ አንጀቴን አራስከው
100ሺው እኔ ያየሁት ነው የሚመስለኝ ሀኪም ያዘዘልኝ ይመስል በትንሹ በቀን 10 ጊዜ እሰማዋለሁ እንዲህ አይነት ድምፅ, ቃና, ለዛና ትርጉም የሚሰጥ ዘፈን ነበር የናፈቀኝ 🙏🏽በርታ የኔ ወንድም::
ketlbet selyebetam nrw
አውነት ለመናገር ይሄን ዘፈን አግኝቶ ማዳመጥ በራሱ እድለኝነት ነው
ከሰማሁት ሙዚቃዎች ውስጥ ምርጦቹስ የገባ ምርጥ ረጋ ደስ በሚል ስሜትን ኮርኩሮ በረጅሙ ከሚጓዘው የትዝታ መኪና የሚያሳፍር ሙዚቃ
የኮሜንት ሰዉ አይደለሁም ግን እንደዚህ ዓይነት ስራዎችን ሰምቶ ማለፍ እና አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ። ድንቅ ስራ ነው በርታ ማለት ወድኩኝ👏👏👏
ፍቅር ተደግፎ አለኝ የተኛ ልብ ❤
አስኪ ዝም በሉ የሆነን ሰው ላስብ:
ናፍቆት ይዞ ሲሄድ አይባልም ተው🎶
አሳዘነኝ ልቤ የተንገላታው🎺 ድንቅ ስራ
❤🙇♀
... አየ ጊዜ ...
❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚
ውው ውው ውውውውው ሶል በሚገርም ስልት በሚገርም ስራ ነው የመጣሀው አየ ጊዜ ተወዳጁ አበበ ብርሀኔ ኑርልን ... You done Amazing Music !!!
አፍቃሪው እንዲህ በተሰበረ ልብ ውስጥ እንዳለ እያወኩኝ,ዘመኑ(ጊዜውም) ሂያጁ እሚበዛበት እንጅ ልብ እሚያሳርፍ ሰው ማግኜት እንደሚከብድ እዬነገርከኝ....ግና ሙዚቀው በደቂቃ ውስጥ ከማላውቃት ሴት ጋር, አምሮዬ ውስጥ በምናቤ ከፈጠርዃት ልጅ ጋር ጥልቅ ፍቅር ውስጥ እንድገባ አደረገኝ
👌👌👌
😢
በዘመኑ ሙዚቃ ተስፋ እንዳንቆርጥ ለምታረጉን ክብር አለኝ። በርታልን ሶል።በዚህ ዘመን ይህንን ሙዚቃ ለመስሪት ብቻ ሳይሆን ለማዳመጥም አቅም ይጠይቃል። ፍጣሪ ጉልበት ህሁንህ።
ሁለተኛው ዳዊት ፅጌ👌❤❤
""አዬ ጊዜ ''
''ምን አለህ ሆነና የዘንድሮ ቋንቋ
አሳነሰኝ ጊዜ ላንቺ አንደማልበቃ.''😍 😥🎼🥰
ናቲዬ
ግጥሞችህን አገላለጾችህን ስወድህልህ❤🎼
ምናለህ ሆነና የዘንድሮ ቋንቋ.....ነው የሚለው
Btkkl✍️🥰🤙🤗
@@henabewnetzena6532 😁😁😁 በደንብ ጣፈው
ልዬ ስራ ነው።ታላቁ አቤ የነካው ሁሉ ጥዑም ነው።የናቲ ግጥም ከሸጋ ምስል ጋር ድንቅ ስራ መልካም ዕድል ሶል👏
አቤል ጳውሎስ,አበጋዙ ድንቅ ውበት
እውነት ሙዚቃ ማድምጥ ትቸ ነበር ።ለምን የሚሠማም የሚደመጥም ሙዚቃ በ70ዎች ስለቀረ። ሙዚቀውን ደጋግሚ አደመጥኩት ሠመሁት ምንም አይወጣለትም ሁሉም 100% ነው ። በረቱልን በዚህ ቅኝት ቀጥል ።በርቱልን
ሀሪፍ ሰራ ነው ወንድማለም የፋሲለደሱ''
በጣም የሚያሰደስት ልዩ ሙዚቃ ከነዘፋኙ።
ልዩ ትዝታ ውስጥ የሚከት ጥሩ ስራ በርታ !!
አበጋዝ ክብረወርቅና አበበ ብረሃኔ ነክተውት እንደዚ ባይጣፍጥ ነበር የሚገርመኝ 😘😘😘🥰🥰🥰
ስወድክ እኮ ድምፅክ በጣም ነው የምወደው ድቅ ብቃት ነው ያለክ ብዙ እጠብቃለው 👌👌👌👌👌
ዋው የድምፅ ቅላፄ ፣የሙዚቃ ግጥም.......
በርታ ወንድሜ!!
ትልቅ ብቃት እንዳለህ ነው ያየሁት ፣ እጅግ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው፣ እኔ ብቻ x100 times አዳምጥኩት ዋው በርታ ወንድሜ
አይ ጊዜ✌️
ምን አለ ሆነና የዘንድሮ🥺🥺🥺
አሳነሰኝ ጊዜ ላንች እንደማልበቃ 🙏
ምርጥ ሥራ ወንድምዬው በርታ
በጣም አሪፍ ለጆሮ ደስ የሚል ድምፅ ከነ ዜማው ከነ ግጥሙ በርታ
ተሰምቶ የማይጠገብ እጅግ ድንቅና ጥንቅቅ ያለ ድንቅ ስራ ነው...!!!
ሶልየ ገና ብዙ ስራዎችን ካንተ እንጠብቃለን በርታልን...!!!
አረ ይሄ ዘፈን ምን ጎሎት ነው በደንብ ያልታየለት በጣም ተናድጃለው እይታው ስላነሰ
enem tenadejalew
Yenm hasb nw koshikoshe bihon...
አበበ ብርሃኔ የሚባል ሰው ዜማ ያሰታምማል ይገለጠውም !!!!!! ሶል በርታ
ከዚህ ዘፈን የተረዳሁት ነገር ሚስቶቻችንን ሽሜዎች እንደሚሞጨልፏቸው ነው ኡኡአአአ
በነገራችን ላይ ፋና ላምሮት ላይ አንደኛ እንድትወጣ እደግፍህ ነበር
አሁን ደሞ ምርጥ ስራ ይዘህ መተሃል
Wow 😲 wow nice 👍
በርታ በጣም የሚገርም ስራ ነው..... ለእኔ 1ኛ ነህ
በጣም የሚያምር ስራ ነዉ ሰሌ
I'm Addicted With this music🎉🎉 solomon tigabe the most underrated young tallent this day in ethiopia ሁሉ ነገር በደጋፊ ነው ምን ዋጋ አለው
አድነቂህ ነኝ የፋና ላምሮት የመጀማሪዎቹ ሰለሞን ጥጋቤ የባህሩ ቀኜ... ዮኒ ደሞ እንዳ አንተ የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ።ድምፅህ ....
ውይ እንዴት እንደወደድኩት አቤል ፣ ስብሃት ፣ አበጋዝ ፣ ዘሪሁን እና ሰለሞን ዘራችሁም እጃችሁም ይባረክ በተለይ ደግሞ ገጣሚውንም እንዲሁም አበበ ብርሃኔንም ጨምሮ እግዚአብሔር ይስጥልን
ሶል ሚገርም ስራ ነው ግጥሙን ናቲ ዜማውን አበበ ሙዚቃ ቅንብር አቤላ እንዲ ባለ ምርጥ ስራ ሌላም እንጠብቃለን ከሁሉም የተመቸኝ ሳክስ ፎን ዘሪሁን በለጠ ዳዊት ስንታየው በትወናው 1ኛ ጊዜውን ነው የገለጻችሁት በጣም ምርጥ ነው በርቱ👍👍👍👍👍
ኡፍ ከስንት ዘመን በኋላ ሙዚቃና ድምጻዊ ተገናኙ። ትችላለህ🙏🙏🙏
ሰሌ አንደኛ
ያበደ ስራ ነው።Keep shining
ሶል በጣም የሚገርም ድምፅ፤ የሚገርም ግጥም፤ ከሚደነቅ ዜማ፣ ቅንብርና ምስል ጋር! የአበበ ብርሃኔ ዜማ ነው! ለዛ ነው እንደሰማሁት የተመቸኝ።
በጣም ቆንጆ ስራ አቤ እድሜና ጤና ይስጥህ ያንተ ዜማዋች ሁሌም ወርቅ ናቸው ሰሌ ደሞ በልኩ ተጫውተህዋል
አበበ ብርሃኔ እንደተለመደው ተራቆበታል
እናመሰግናለን
ሶል በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ትችላለህ ኦንድም በርታ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
what a song! what a singer! what a melody! what a lyrics! absolutely phenomenal!!!
የሙዚቃው ኢንደስትሪ ላይ የጎደለውን ለመሙላት የመጣ ምርጥ ስራ ድንቅ ቅንብር አቤሎ ድንቅ ዜማ ደጋግሜ እያዳመትኩት እንደ አዲስ የሚሰማኝ የማይሰለችና ልዩ የሆነ ሙዚቃ
Adisu Madingo kante bezu entebkalen enwedhalen 💚💛❤️
ሙዚቃ አንደዚህ ጨዋ ሲሆን ደሰ ይላል ከስንት ጊዜ በኃላ ጆሮንዬን የማይኮረኩር ሙዚቃን ሰማሁ
ደስ የሚል ስራ
ፋና ላምሮቶች ቢያጭበረበሩም ልዩ ችሎታህን ግን ሊደብቁት አልቻሉም ይሄው እንዲህ ግልፅ ብሎ ገሃድ ወጥቷል በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ 👍✊👊🤜
ቲሽ ምቀኛ 1ኛ የወጣችውም በጣም ጎበዝ ናት
ቆንጆ ስራ ነው በርታ!!
ቆንጆ ስራ ነው ወድጀዋለሁ✅✅✅✅🙏 ሰላም ለኢትዮጵያ
ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት በጣም ቆንጆ ነው የሰራክው የልጂ በሳል ነክ በርታ
90ዎች ላይ ያለው የሚመስለኝ ይሄን ዘፈን ስሰማ በጣም ልዩ ነው በዚው ቀጥል
ልዩ ሙዚቃ ሰማን ዛሬ፣ በርታልን ወንድማችን።
Still iam listening 🎧 for more than 10 times ተባረክ ወንድሜ ።
Bezefen mebarek yelem bruski
ጸጸፈጸኀዘፈዠ
@@emgwatubetube9661 I
@@emgwatubetube9661 I think we will get to pharmacy ooooooooooooo
@@emgwatubetube9661 oooo
ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው በርታልን
የማይረብሽ እርግት ያለ ምርጥ ግጥም ከምርጥ ክሊፕ ጋር ዋውውውው ቃል የለኝም
በጣም ቆንጆ ስራ አቤ እድሜና ጤና ይስጥህ ያንተ ዜማዋች ሁሌም ወርቅ ናቸው ሰሌ ደሞ በልኩ ተጫውተህዋል 👏
wow I have never felt like this before
አበበ ብርሀኔ ያንተ ዜማወች ምንጊዜም ጊዜ የማይሽራቸው ናቸው እርግት ያለ ሙዚቃ በርታ ወንድሜ
ሰልየ ወንድሜ እሚገርም ስራ በቃ አንደኛ በርታልን አይዞን ወንድም ቀጣይ ደግሞ ከዚ በበለጠ ስራ እንጠብቅሀለን ለዚ ከ .100%100 ሰጠንሀል በርታ 👏👏👏👌👌
አይ አቤ ፣ ምን ምን አይነቱን ዜማ እንደምትሰራው እኮ። ጀግና እኮ ነህ። ልጆቹን በደምብ እያበረታታሐቸው ነው።
አቤ እስኪ ደሞ ስራ በደምብ እንድንሰራ ፣ እንዳንተ እንድንበረታ ፣ በያለንበት የስራ መስክ ኢትዮጵያን እንድናገለግል ፣ እርሻ ላይ እንድንበረታ የሚያደርግ ፣ አይናችንን የሚገልጥ ነገር በጥበብህ ስራልን እና አነቃቃን በሞቴ ። ሰው እኮ ሰነፈብን።
እድሜ ይስጥልን።
ይህን ዘፈን መስማት መቆም አልቻልኩም (አዬ ጊዜ) tnx
WOW AMAZING VOICE U R #1 👌👌👌ትችላለህ
በጣም ሃሪፍ የድሮ ለዛ ያለው ረጋ የለ ዘፈን ነው ደስ ይላል በርታ
አበበ ብርሃኔ የነካው ሁሉ ይጥማል ሶል በርታ ድንቅ ግጥምና ዜማ ነው
ሶልዬ በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ በርታ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
አንድን ሙዚቃ በዚህ መልኩ ደጋግሜ ሰምቸ አላውቅም። ምንአይነት ድንቅ ሰራ ነው 🔥🔥🔥🔥
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁት።ከዚህ እያወረዳችሁ ሌላ ቦታ ምትጭኑ ግን ስትገርሙ ሰው የለፋበትን ያግኝ እንጅ።
Good job bro 👏👏
ይህን ኮሜንት እምታዩት የዚኔ የጊልዶ ውርጋጦች ቢሆኑ ዘፈን ያወጡት ስንቱ በሰማው የምር እኔ ብቻ ነኝ የተናደድኩት ብዙ ስላልታየ ለት
ብዙ ከመስማቴ የተነሳ ሰው ታዘበኝ እኮ ሼር አለሽ ወይ ተባልኩ በርቱልኝ አንበሶች ናችሁ እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋቹ እጃችሁ ይባረክ
ሰሌሌሌሌ ደባርቅ ዋልያ ት/ቤት እየተማርን ረፍት ሰዓት ሚኒ ሚድያ ፕሮግራም ላይ በዚህ ቆንጆ ድምፅህ ያዝናናህን አልረሳውም በርታ
ምርጥ ስራ።
ሶል ክሊፑን ለማሳመር ዝንጥ ብሏል ከዘፈኑ ጋር የሚጣጣም አልመሰለኝም ።
አቤ ምርጥ የፊት ገለፆ።
ዘመኑ እውነት የሙዚቃ ቢሆን ኖሮ አንደኛ ሆነህ ከመሸለሚያው ሰገነት ላይ ትወጣ ነበር!! ግን ምን ዋጋ አለው የኢትዮጵያ ሙዚቃን የሚዳኘው የቲፎዞ ጩኸት ሆነና ይሄው እንደዚህ ያለ ምርጥ ሙዚቃ አድማጭ አጣ!! በርታልኝ ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነውና!!
ግሩም የሆነ ፤ የተዋጣለት የጥበብ ስራ። በርታ!!!
ለእኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ምስስስስጥ… አደረገኝ ተባረክ አቦ
ሶል በርታልኝ ምርጥ ስራ ነው ሁሉም ያማረ ነው ዜማው ግጥሙ ቅንብሩ አንተም መዋሀድ ማለት ይህ ነው በርቴልኝ
ምርጥጥጥጥጥ ለስለስ ያለ ዜማ ነው ወድጀዋለሁ
አቤል ጳውሎስ ፣ አበበ ብርሀኔ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ሽዎታ ያሉበት ሁሌም ስራው የተዋጣለት ነው። ሶሎሞን ብዙ አቅም አለህ ሁሌም ጨምርልን.። ። ። ግን የሚገርመው ሆይሆይታ እና ወጨበሬ እንጅ እንደዚ አይነቱ ሙዚቃ ለምን እንደማይታይ ይገርመኛል።
አበበ ብርሐኔ እጅሕ ይባረክ,sol#1
አሁን ላይ ዘፋኝ ከሚባሉ ከነ ዳዊት ፅጌ ጋር ሚስተካከል ምርጥ ሙዚቀኛ ነህ በርታ ከዚህ በላይ መስራት ትችላለህ
ሰሌ ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ
ሚገርም ደስ ሚል ዘመኑን ሚያይ ዘፈን ሶል በርታ አበበ ብርሀኔ ያለበት ነገር መቼም አሪፍ ነው 👌👌👌👌
ብሰማው ያልሰለቸኝ ሙዚቃ ነው
ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
Thanks Sol
ኧረ ይህን ዘፈን መስማት ማቆም አልቻልኩም እውነትም አዬ ጊዜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ehew yedena sew asharama yitawikal gena salayew ehe sira ye abebe birhane ena ye abel pawlos new alkugn .
b/c solo mibalewn woyim slow music endenesu aynet balemuya kalhone ayamirim❤❤❤❤.
benegerachi lay ehem hono gobez dimitsawe kalhone aysakam .
Sol 🤜🤜🤜🤜🤜!!!! ድምፅ 100%