ela tv - Mastewal Eyayu - Jegna | ጀግና - New Ethiopian Music 2022 - ( Official Music Video )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025
  • New Ethiopian Music 2022 | Ethiopian Music 2022 | Amharic Music
    Jegna | ጀግና Produced by ela tv - Mastewal Eyayu - New Eritrean Music 2022 - Available now on all major music stores.
    Subscribe today: goo.gl/7936J7
    ℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    New Eritrean Music 2022 | Eritrean Music 2022
    Tigrinia Music 2022 | New Tigrinia Music 2020 | Eritrean song 2022
    Amharic Music 2022 | New Amharic Music 2020 | Amharic song 2022
    Facebook: goo.gl/Xf2BNl
    Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
    Twitter @ goo.gl/p46zo
    Snapchat @ Ella_records
    #elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #ethiopianmusic #amharic

КОМЕНТАРІ • 3,1 тис.

  • @djtapaj
    @djtapaj 9 місяців тому +67

    I am from Haïti, I come to this channel to listening and find 2 or 3 songs to add to my playlist for a birthday party cause where there will be Ethiopians. So Many nice nice songs. I don't understand a words, I feel the song and I Like it, the melody, the beat , the message, Congratulations the Singer. Weye Weye it's a nice song also

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 2 роки тому +1958

    - የዜማው ጥልቀት
    - የግጥሙ ብስለት
    - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት
    - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት
    - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት
    ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! 🙏
    This is the purest definition of Artistic Perfection!!
    እናመሰግናለን!!
    💚 💛 ❤️

  • @tigistalemante3369
    @tigistalemante3369 2 роки тому +125

    በህይወት አጋጣሚ ሁሉ ዝምታን ስንመርጥ ሰዎች ፋሪ አርገው ያስብናል። 😐

    • @ማርያም-ቀን21
      @ማርያም-ቀን21 11 місяців тому +1

      Yesbekuti yetngrshwe ❤ wadgalwe❤

    • @MameMan-z4d
      @MameMan-z4d 4 місяці тому +3

      ሀቅ ነው ዝም ማለት ፈርሀት አደለም❤❤

    • @BarchHailay-bl7lk
      @BarchHailay-bl7lk 2 місяці тому

      መሆናችን ደሞ ኮ ኣናምንም 😅😅😅

    • @Kasim-t5h1f
      @Kasim-t5h1f 26 днів тому +1

      በትክክል

    • @TehtnaTehtn
      @TehtnaTehtn 25 днів тому +1

      Ytbarkshe❤❤❤❤

  • @Joni-29
    @Joni-29 2 роки тому +427

    ጩኸት ብቻ በበዛበት የሙዚቃ ዓለም ውስጥ ነጥሮ የወጣ ምርጥ ሙዚቃ ከምርጥ ግጥም እና ዜማ ጋር 👏👏👏

    • @senafekeshbiruk4148
      @senafekeshbiruk4148 2 роки тому +1

      perfectly said

    • @sebledesie2569
      @sebledesie2569 2 роки тому +1

      @@senafekeshbiruk4148 b. Wow🤩🤩🤩

    • @JesusChrist-Gives-Eternal-Life
      @JesusChrist-Gives-Eternal-Life Рік тому +3

      እግዚአብሔር እንደሚወድህ ታውቃለህ? ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና ብቸኛው ወደ እግዚአብሔር መንገድ ነው። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ለኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሳ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ዮሐንስ 3፡16

  • @tz6hy
    @tz6hy 2 роки тому +1960

    I don’t understand a single word of Amharic but I feel deeply connected to Ethiopia and its wonderful people and civilization. I had a great chance to meet with this great singer in Addis. Keep up the GREAT job you are doing Mastewal! You have scores of followers here in Mali.

    • @nathanmedia5778
      @nathanmedia5778 2 роки тому +27

      Quelle langue vous parlent au Mali? Je vous aime aussi

    • @peace8750
      @peace8750 2 роки тому +41

      Thanks brother. Keep connected with us your brothers and sisters.

    • @fasikazerihun5525
      @fasikazerihun5525 2 роки тому +8

      @@peace8750 a

    • @WupeViasco
      @WupeViasco 2 роки тому +16

      Brother you look Ethiopian

    • @tz6hy
      @tz6hy 2 роки тому +18

      @@nathanmedia5778 Notre langue officielle est le français mais il y a beaucoup de langues locales.

  • @abbysanimation4113
    @abbysanimation4113 2 роки тому +23

    ለምን እንደሆነ ኣላቅም ይህን ዜማ ስሰማ በጣም ስሜታዊ እሆናለሁ። እንዲህ የተበደላችሁ ሰዎች ስሜታችሁ ይሰማኛል።

  • @mnwagaw4179
    @mnwagaw4179 2 роки тому +589

    ከተለቀቀበት ሰዓት ጀምሮ ያለማቋረጥ እየሰማ ያለ ማን ነዉ !?😃
    ምርጥ ስራ ነዉ!💚💛❤️♾🫶

  • @turyamusiimalivanDEVIL
    @turyamusiimalivanDEVIL Рік тому +4

    የጨረስኩት የዚህን ዘፈን ዘይቤ ስለወደድኩት ነው። ይህን አስተያየት የሚያነብ ማንኛውም ሰው አንተ በጣም የተባረክህ እንደሆንክ እወቅ እና በጣም ጥሩ ነገሮች በቅርቡ ወደ እርስዎ ይመጣሉ። አጥብቀህ ያዝ ኢየሱስ ክርስቶስ በስራ ላይ ነው።

    • @Seada-j5w
      @Seada-j5w День тому

      ጥንቆላ ነው😂😂😂

  • @yemareyamclina2425
    @yemareyamclina2425 2 роки тому +56

    ምርጥ ሙዚቃ በሳል ግጥም "እንኳን ሰው ደካማው ቀርቶ የፈጠረ ጌታ ተስሞ ተሽጧል በወዳጁ ማታ" "የወደደ አደለም የጠላ ነው ፈሪ"ሁሌም ፍቅር አሸናፊ ነው።መልካም እድል

  • @naod9050
    @naod9050 2 роки тому +135

    ድንቅ ነው!
    እንኳን ሰው ደካማው ቀርቶ የፈጠረው ጌታ፣
    ተስሞ ተሽጧል በወዳጁ ማታ::
    ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ወንድሞቼ🙏

    • @EdenMulugeta-c5c
      @EdenMulugeta-c5c Рік тому

      L

    • @JesusChrist-Gives-Eternal-Life
      @JesusChrist-Gives-Eternal-Life Рік тому

      እግዚአብሔር እንደሚወድህ ታውቃለህ? ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና ብቸኛው ወደ እግዚአብሔር መንገድ ነው። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ለኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሳ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ዮሐንስ 3፡16

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 2 роки тому +8

    ቅኔ ያለው ዘፈን ስወድ በጣም ምርጥ ስራ ! የዘፈኑ ርእስ ብቻ ሳይሆን አንተም ጀግና ነህ

  • @seblewengalereta3978
    @seblewengalereta3978 2 роки тому +97

    ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ቅንብር ጋር ጀግና😍
    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይመለስልሽ🇪🇹

  • @temesgentigro5650
    @temesgentigro5650 2 роки тому +74

    ምን አይነት አስማት ነህ በእናትህ እውነትም ጀግና ነህ የሰሞኑ ዘፋኞች ነን ባዮች ተልፈስፍሰው አንዴ አልቻለም ጎኔ አንዴ ሁሌ አይመችሽም እያሉ ሲለፋደዱብን አንተ መጥተህ ቆፍጠን ያለስራ ጀባ ብለኸናልና ልትመሰገን ይገባሀል👏 በርታልን💪💪

  • @emnetAkalu
    @emnetAkalu 9 місяців тому +16

    ዘፈን የማንን ታቃለህ ከተባልኩ የመጀመሪያ ምርጫዬ ነው እምነት ሠሚነው ነኝ❤❤❤❤❤

  • @fasikatakele3467
    @fasikatakele3467 2 роки тому +79

    ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው
    ከመረረማ በኔ ነው የሚብሰው
    ልብ ይነካል ኢትዮጵያ ሁሌም ትቅደም ከምንም ከማንም በላይ ነች 💚💛❤️

    • @ashenafiwandimu3440
      @ashenafiwandimu3440 2 роки тому

      wOw ከምንም በላይ ልክ ነሽ❤❤❤

    • @በእምኒጌታቸው
      @በእምኒጌታቸው 2 роки тому

      ፍቅር ብዬ እንጂ የምተናነሰው
      ከመረረማ በኔ ነው ሚብሰው

    • @biniteshome1403
      @biniteshome1403 2 роки тому

      ባክሽ አታስፈራሪ! ይባሳ

  • @emakiyatube7890
    @emakiyatube7890 2 роки тому +419

    "ለምን ስል ልከፋ ልዘን ምን በወጣኝ
    አንድ አንችን ነው እንጂ ሀቄን አያሳጣኝ!"
    ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤

  • @munirhatolanipekun9687
    @munirhatolanipekun9687 2 роки тому +235

    It's really funny that I have this beautiful song on repeat even though I do not understand a word (I'm from Nigeria)
    Sending so much love from Nigeria to Ethiopia ❤❤
    I really love this song. It's so soothing and makes you feel really calm and relaxed at the same time, you want to start dancing to the beat. 😊

    • @yareddejene462
      @yareddejene462 2 роки тому +25

      Pardon my English. It's not perfect but I tried,
      Chorus
      I won't be sad to tell you the truth
      People are not gossiping about me because I have no courage
      Though people talk a lot it's in vain
      because it's not the lover rather it's the hater that's a coward
      Oh, am not okay
      because they have known you are my weakness
      they trashed my name
      coz a fallen tree is a pray to the ax
      (There is a saying here "Yewedeke zaf misar yibezabetal" translated a fallen tree is a pray to the axe. for firewood but the hidden message is bad things keep on happening to an already hurt person)
      a dry hollow butternut squash won't boast about breaking the rock
      when the timing was right
      you found me when I was not prepared
      I wouldn't have regretted the sacrifices I made for your love
      (Another popular saying "Gize yesetew qil dingay yisebral" translated When the time is right even a dry hollow butternut squash will break a rock. through time a rock loses its strength)
      I thought about it and understood
      I don't consider losing to you a lose
      even Jesus was kissed and betrayed by his friend
      let alone a human, a weak creation
      I am belittling myself in the name of love
      It will be over once I am done with it
      my brave and courageous heart
      will never beg you.
      Chorus
      I won't be sad to tell you the truth
      People are not gossiping about me because I have no courage
      Though people talk a lot it's in vain
      because it's not the lover rather it's the hater that's a coward
      It's because I couldn't pressure you
      that a killer with a smile visited my house (not literally, it means other People got involved in our business)
      I should try leaving while in love
      I won't be expecting much from people anymore
      though I don't like eating alone
      A hand won't miss a mouth because there is no one to share with
      Why should I be sad and depressed
      for I have lost you not myself
      I am belittling myself in the name of love
      It will be over once I am done with it
      my brave and courageous heart
      will never beg you.

    • @munirhatolanipekun9687
      @munirhatolanipekun9687 2 роки тому +7

      Oh my Goodness! !
      I was really looking forward to Google the lyrics of this song oh
      Woww
      Thank you sooo much
      I appreciate this😊

    • @yareddejene462
      @yareddejene462 2 роки тому +3

      @@munirhatolanipekun9687 you are welcome. It doesn’t rhyme as it does in Amharic. But you’ve got the gist of it I believe.

    • @edenbirhanu3934
      @edenbirhanu3934 2 роки тому +2

      Thank you. So much love from Ethiopia to Nigeria ✌✌❤❤❤

    • @munirhatolanipekun9687
      @munirhatolanipekun9687 2 роки тому +1

      @@yareddejene462 most certainly ☺💯

  • @ኤፊየከላላዋ
    @ኤፊየከላላዋ 2 роки тому +96

    ዋው ደስ የሚል ሥራ ነው ፈጣሪ የሀገራችንን ሥላም ይመልስልን 🙏

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 2 роки тому +156

    የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ
    ዘበት ነው አንችን መለማመጡ
    ድምፅ ፣ ውበት ፣ ቅንብር የአመቱ ምርጥ ዘፈን ቢባል ማጋነን አይሆንም 100 % ምርጥ ስራ ነው

    • @betigetachew3358
      @betigetachew3358 2 роки тому +1

      Edr

    • @deresedanse3444
      @deresedanse3444 2 роки тому

      jegna nw

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 2 роки тому

      ምረጥ ዘፈን ነዉ ጎበዝ እንደዝህ አይነት የተረጋጋ ልብን የሚነካ ዘፈን በአሁኑ ሰአት የለም በርታ ወንድማችን አድናቂህ ነኝ God bless you keep up the good job❤❤❤👏👏👏

  • @reginamcclay6701
    @reginamcclay6701 Місяць тому +9

    I'm from New Orleans Louisiana and I love Ethiopian Music ❤❤❤

    • @subseb3896
      @subseb3896 29 днів тому +1

      I'm Ethiopian, living in DC. I visit New Orleans every year beautiful city

    • @AbereFenta-t6w
      @AbereFenta-t6w 16 днів тому

      I'm from🎉

  • @haymi410
    @haymi410 2 роки тому +39

    ፍቅርን ብዬ እጂ የምተናነሰው
    ከመረረማ በኔ ነው የሚብሰው
    ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ
    ዋው ድምፅ💚💛❤ 💪💪💪👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @thitnast7593
    @thitnast7593 2 роки тому +29

    ለከሀዲው ለድሮ ፍቅርኛዬ ለሲሳይ አብርሀም ይድርስልኝ ሆሳዕና

  • @JonYemane-y9f
    @JonYemane-y9f Рік тому +87

    ደስ የሚል ስራ ነው ወንድሜ ወንድማቹ ከኤርትራ 🇪🇷❤🇪🇹🤲🤲🤲

  • @M7T21
    @M7T21 2 роки тому +145

    I was desperate that we will not have a musical art with Ethiopian color anymore, and attached myself with old Ethiopian music. Now I got the most valuable present which I didn't dream of from my generation. Good job Mastewal!

  • @emakiyatube7890
    @emakiyatube7890 2 роки тому +73

    ጀግናናና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ
    ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ😍
    ዋውውው ድምፅ
    ውብ ቅንብር ❤

  • @Ermiassegay
    @Ermiassegay 2 роки тому +264

    Im Eritrean 🇪🇷 but I really do love Ethiopia 🇪🇹 such a beautiful country with diversity of cultures I really want to visit it one day .

    • @abeltefera3412
      @abeltefera3412 2 роки тому +13

      Hey buddy don't say like that you are Ethiopian and Ethiopian are Eritrean keep it in your heart that year is bad but this generation and this year is love and peace.

    • @danbezstudio4740
      @danbezstudio4740 2 роки тому +5

      We welcome you my sister already it's your home country as it is before.

    • @yaredasnake8820
      @yaredasnake8820 2 роки тому

      ​@@abeltefera3412 ው

    • @markaria1123
      @markaria1123 2 роки тому +5

      Pls Come my friend my bro ...I will help you ..by guide..and by everything u want.. 😘

    • @hayatabdu212
      @hayatabdu212 2 роки тому

      well come bro we love Eritrean people

  • @Natanim_Tube
    @Natanim_Tube 2 роки тому +402

    የመጀመሪያው ሰው በመሆኔ ደስ ብሎኛል !!😊

  • @misganayibzalet7899
    @misganayibzalet7899 2 роки тому +23

    የወደእደ አይደለም
    የጠላ ነው ፈሪ ! ፍቅር ያሸንፉል 💚💛❤️

  • @belaysisay9633
    @belaysisay9633 Рік тому +9

    I am from 🇪🇹 today we are in trouble but we believe in good one day our country be free from such kids of unrest

  • @arsenalethio-muste
    @arsenalethio-muste 2 роки тому +6

    ፍቅርን ብዬ እንጂ...... የምተናነሰው
    ከመረረማ በኔ ነው ሚብሰው።
    ምርጥ ሙዚቃ።

  • @NahomAsamere-q8o
    @NahomAsamere-q8o 2 роки тому +30

    ለገባው በውስጡ ጠንካራ መልእክት ያዘለ ነው :: እንደሁልግዜው ምርጥ ስራ በርታ::

  • @clarissajhenie2209
    @clarissajhenie2209 2 роки тому +51

    I from Madagascar🇲🇬 and i love song Ethiopia🇪🇹 💪

    • @shelemesheleme9926
      @shelemesheleme9926 2 роки тому

      it is a hurt teach song express his betray

    • @leileabirhanu7344
      @leileabirhanu7344 Рік тому

      there aint no way you are from madagascar. you 100% look ethiopian... I almost feel tempted to talk to you in Amhric

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 Рік тому

      Eager yega madagaskar ?

    • @alem-f6v
      @alem-f6v 10 місяців тому

      ❤❤❤

    • @Yon1921
      @Yon1921 9 місяців тому

      U have no choice

  • @judo_in_Ethiopia
    @judo_in_Ethiopia 2 роки тому +9

    አገኘሺኝ እንጂ ድንገት ስዘናጋ
    ባልቆጨኝ ለፍቅርሽ የከፈልኩት ዋጋ
    ሳስበው ሳስበው ገባኝ ሳዳምጠው ውስጤን
    ሽንፈት አልለውም በቃ ባንቺ መበለጤን
    እንኳን ሰው ደካማው ቀርቶ የፈጠረው ጌታ
    ተስሞ ተሽጥዋል እ...ህ በወዳጁ ማታ
    ድንቅ ሙዚቃ ነው ኑርልን!!!!

  • @emumamo2724
    @emumamo2724 2 роки тому +5

    በጣም ጎበዝ አሁን ማንነትህን አሳየህን እንደዚህ ነው።የክለብ ዘፋኝ ሆነህ እንዳትቀር ወንድሜ

  • @gechaddis7128
    @gechaddis7128 2 роки тому +1

    ማርያምን እንዴ ይሄን ዘፈን፣ግጥም እስካሁን እንድሰማው ሰው አልጋበዘኝም። Great music with great voice...en message!

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ-ወ8ቸ

    ፍቅርን ብየ እንጅ የምተናነስው ከመርርማ በኔ ነው የሚብስው አቤት ድምፅ 100💚💛❤

  • @habeshatv5360
    @habeshatv5360 2 роки тому +25

    "ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ
    ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ!"
    ምርጥ ስራ!
    እንደስምህ አስተዋይ ልጅ ነህ! ይመችህ!

  • @edenbirhanu3934
    @edenbirhanu3934 2 роки тому +26

    The melody ❤👍
    The lyrics ❤👍
    The video ❤👍
    Your VOICE is a miracle.
    Thank you Mastewal!

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 роки тому +43

    በመጀመሪያ ቲክቶክ ላይ ነበር የሰማሁት እና በጣም ነው የወደድኩት መስተዋል እያዬ በርታ ወድሜ አሪፍ ሙዚቃ ነው😢❤️❤️🙏 ሰላም ለሀገራችን

  • @bilustar5505
    @bilustar5505 2 роки тому +6

    በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ሙዚቃ ነዉ ምንም ቃላት የለኝም እራስህ ብለህዋል እዉነትም " ጀግና" በጣጣጣጣጣጣም ጎበዝ ያልተዘመረልህ ጀግና

  • @abrahamwilson9914
    @abrahamwilson9914 2 роки тому +24

    From ghana..I don't understand nothing but seems nice. Any Ethiopian I'm Atlanta, Georgia

    • @catdog-gc8qv
      @catdog-gc8qv Рік тому +1

      The meaning his wife is being attracted by her neighbor.but her husband loves even he knows about her attention

  • @lamriworku2783
    @lamriworku2783 2 роки тому +8

    "ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነዉ አንተን መለማመጡ" ዉስጥን ሰርስሮ ይገባል የዉስጤን ነዉ የገለፅክልኝ ቃላት የለኝም

  • @senaithaile2423
    @senaithaile2423 2 роки тому +11

    በጣም ደስ የሚል ግጥምና ዜማ ነዉ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ያልፋል ሁላችንም ልባችን ደምቷል ብሶታችንን በሚያምረዉ ድምፅህ ስለገለፅክልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 2 роки тому +116

    I wish the whole world could understand the language, Amharic. The lyrics are univerasal, expressing true feelings, deep reaching and timeless. A great song. 💚💛❤

    • @getachewassefa9152
      @getachewassefa9152 Рік тому

      ❤❤❤😂😂😂❤

    • @godisincontrol5983
      @godisincontrol5983 10 місяців тому

      I know, i share yur toughts..... it's so deep and express thoughts amazingly. ...

    • @imebetlene7603
      @imebetlene7603 26 днів тому

      Here I am again listening to this great song. The lyrics as amazing as ever. ❤

  • @akaltube5753
    @akaltube5753 2 роки тому +17

    እፁብ ድንቅ የሆነ ሥራ ከግጥሙ ዜማው, ከድምፀመረዋው እስከ ቅንብሩ ለጆሮ ግቡ የሆነ ኪሊፉ ባህልን ቶፍትን የምገልጽ ስሜት ቀስቃሽ የሆነ የአመቱ ምርጥ ሥራ ነው

  • @fiya9970
    @fiya9970 2 роки тому +8

    ፍቅርን ብየ እንጂ የምተናነሰው
    ካመረረማ በኔ ነው ሚብሰው......
    ምንም እንከን የሌለው ምርጥ ዘፈን ነው👋👋

  • @annetteaggrey6824
    @annetteaggrey6824 Рік тому +19

    I don’t understand the Ethiopian 🇪🇹 language but I love this song ❤❤❤❤ from Ghana 🇬🇭

  • @ነፍጠኛውሚድያ106
    @ነፍጠኛውሚድያ106 2 роки тому +29

    ጥበብ እንዲህ ተከሽኖ ሲቀርብ ህይወት ዘርቶ ከልብህ ጋር ያዋህድሀል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getahundesalegn9431
    @getahundesalegn9431 2 роки тому +125

    The music shows us that, the Ethiopian music industry is reviving once again. Thank you Mastewal.

  • @Biin_there
    @Biin_there 7 місяців тому +13

    They say English boasts around a million words in its vocabulary. Amharic might have only a third of those or even fewer. However, it always leaves me in awe how my rural fellas mince simple words to conjour up absolutely powerful messages that drill deep into my soul.
    Rural Amharic, what a rich language!!!❤❤❤

  • @tataafro
    @tataafro 2 роки тому +18

    በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው።
    ዜማ፣ ግጥም፣ የሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክስ እንዲሁም ማስተሪንጉ እጅግ ማራኪ ነው። በተጨማሪም ተንቀሳቃሽ ምስሉም /Video/ ገዢ ነው።
    በጣም የወደድኩት እና መካሪ ቃል ነው ብዬ የመረጥኩት ስንኝ የሚከተለው ነው።
    "አላዝን አላዝን ግልጡን ልንገርሽ
    ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ
    ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ
    የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ..."
    ጥላቻ የሚመነጨው ፍቅርን ከመፍራት እንደሆነ በመናገር አፍቃሪን የሚያጀግን /መዋደድን የሚያበረታታ/ ድንቅ የግጥም ስንኝ ነው።

  • @AyenewAregaofficial
    @AyenewAregaofficial 2 роки тому +70

    ዘፈን ተዘፈነች ዘፈን ቦታዋን አገኘች በርታ ሸጋ ስራ ነው አሁንም ደገምኩት I can’t stop listening

  • @AlazarBaharuGoogle
    @AlazarBaharuGoogle Рік тому +8

    አንድ መጽሀፍ የሚወጣው ታሪክ በአንድ ዘፈን!!! አቦ ድምጽህ ይባረክ!!

  • @hilinamamo6073
    @hilinamamo6073 2 роки тому +11

    በጣም የሚገርመው በሳል የሆነ ግጥም ለዛ ያለው ዜማ ከሚገርም ድምፅ ጋር ዋው አንደኛ በቃ።

  • @genetsolotube772
    @genetsolotube772 2 роки тому +11

    በስማምዬ ስንት ጊዜ ደጋግሜ እየሰማሁት እንደሆነ።ማስቱዬ ትችላለህ በርታ ዜማ ግጥሙ ቅንብሩ ቀረፃዉ ላይ የተሳተፉ በጠቅላላ ምስጋና ይገባቸኋላ እንደዚህ አይነት ስሜትን የሚሰረስር ሙዚቃ ከሰማን ሰነባብተን ነበረ።

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Рік тому +2

    የዜማ ግጥም እዲህ ብሥል ያለ ሢሆን ሁሌም እደኣዲሥ ይሠማል በየቀኑነዉ የምሠማዉ እሄን ሙዚቃ😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌 የነጥላሁን ገሠሠ የኔ ቴዲ ኣፍሬ ምትክ ናችሁ ብዙልን እድሉን ሥላገኛችሁ ለመታየትሣይሆን ሥራየብላችሁ ተጨቃችሁ ነዉ ዩምሠሩት እናመሠግናለን

  • @zenebezeleke6432
    @zenebezeleke6432 2 роки тому +13

    ማንም የሚያጎነብሰው ሊያጣው ለማይፈልገው ሠው ነው አቦ ይመችህ ነፍስ ያለው እራሡ የሚንቀሳቀስ ሙዚቃ በግሌ አመሠግናለሁ

  • @filmtube7322
    @filmtube7322 2 роки тому +8

    ይገርማል፡ የእኔን የህይዎት ጉዞና ገጠመኝ …ነው የዘፈንክልኝ፡፡ ሰው ከባድ ነው ወዳጆቸ፡፡

  • @millala7327
    @millala7327 2 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ምን ብዬ አስተያየት እንደምሰጥ እራሱ ግራ ስለገባኝ እየደጋገምኩ ከስማሁት ብኋላ ነው ይህንን ኮሜንት የጻፍኩልክ በጣም ምርጥ ስራ ነው ከዚ ይተሻለ ደሞ በቅርቡ እንደምታሰማን ተስፋ አለኝ በርታልን🙏🙏

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 роки тому +8

    Wow ጀግና የጀግና ጀግና በጣም ደስ ይላል ግጥም ቃላት አመራረጥ ክሊፕ ድምፅ ሁሉም የተዋጣለት ምርጥ ስራ ነው

  • @nahomasrat8074
    @nahomasrat8074 2 роки тому +23

    እሚገርም እሚነዝር ድምፅ
    ሰማይ የነካ ግጥም የተለየ ዜማ
    በጣም በጣም ትችላለህ
    ምን አይነት አልበም ትሰጠን ይሆን
    ማስቴ ጀግና

  • @mackadiss1
    @mackadiss1 2 роки тому +3

    ጀና ነህ አንተ እራሱ.. ምርጥ ሙዚቃ በመልቀቅህ…100 ብላይ አዳምጥኩት አልሰለቸኝም…..ምን አልባት ከኔ ህይወት ጋር ይገናኛል ግጥሙ…አቦ ይመችህ

  • @mesfinwubishet1106
    @mesfinwubishet1106 2 роки тому +45

    To be honest this is the Best Music of all time !!!
    Video quality 100%
    Melody >100%
    The girl is soo adorable & naturally beautiful,,,every thing is Culturally sensetional,,,Thanks you inadvance!!!

  • @natik7714
    @natik7714 2 роки тому +5

    ሳስበው ሳስበው ገባኝ ሳዳምጠው ውሰጤን
    ሽንፈት አልለውም በቃ ባንቺ መበለጤን። በፋቅር ውስጥ አሸናፊም ተሸናፊም የለውም መስሎሽ ነው እንጂ አንቺ ልቦናውን ይስጥሽ ብቻ ፈጣሪ ። አመሰግናለሁ ማስተዋል ለዚ ምርጥ ሙዚቃ ።

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Рік тому +1

    So deep! Amazing ,አልባሳት facial expression,body language, the word usage, no word to express it...its amazing award መደረግ አለበት የግጥሙ እውነታ፣ ትምህርቱ ትግስቱ የፍቅርን ኃያልነት ቦታው የካሜራው ጥራት ቅንብሩ wow its so amazing

  • @Nega-21
    @Nega-21 2 роки тому +5

    ፍቅርን ብዬ እንጂ የምትናነሰው
    ከመረረማ በእኔ ነው የሚብሰው።
    ጀግና...
    ምርጥ ስራ ነው💙

  • @letusthinkagain8907
    @letusthinkagain8907 2 роки тому +58

    I love Amhara music ከ ትግራይ ❤💛❤
    ሰላም ውድ ሀገሬ ትግራይ 💊💊💊
    ሰላም ለምትወዶት ሀገራቹ ኢትዮጲያ 💚💛❤
    ሰላም ለሁሉም 🙏🙏

    • @nebiyoubetru1494
      @nebiyoubetru1494 2 роки тому +5

      ....... ልቤ ቆራጡ
      ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ ፣

    • @ethio7706
      @ethio7706 2 роки тому +7

      ሁለቱም አንድ ኢትዮጵያ ናት የጊዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ሆዳሞችን ከነ ክርሳቸው አፈር ይከታቸዋል

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 роки тому

      The language is Amharic, ignorance is bliss, lol you are still part of I check there is no country called Tigray...

    • @122fffj
      @122fffj Рік тому

      That was deep. 🤣🤣🤣🤣👎

    • @hermonadereje1876
      @hermonadereje1876 Рік тому +1

      አሽቃባጪት ተረጋጊ ተታረቁ እኮ አልሰማሽም 😂 ወይስ አንቺ ዋሻ ዉስጥ ነሽ አሁንም

  • @hairuseid
    @hairuseid Рік тому +2

    በወርቁ ሳይሆን በሰሙ የኔን ህይወት ያስታውሰኛል

  • @successtube23
    @successtube23 2 роки тому +30

    This must be one of the best Amharic songs I have ever watched!!Good job!!

  • @techqmsha4952
    @techqmsha4952 2 роки тому +4

    ደስ የሚል ዘፈንም ድራማም ማለት ይቻላል ዘፋኙ ከሙዚቃ በተጨማሪ ትወና ቢጀምር አራሱ የተዋጣለት ነው አሚሆነው

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 Рік тому +14

    Ethiopian music, has religious value, cultural values, philosophical values , love , you got everything in it. When he explained he had been betrayed, he said, “ let alone me, Christ was sold by 30 dinar” to show, how we ( human beings) are brutal each others.

  • @efremkiros7118
    @efremkiros7118 2 роки тому +798

    💔❤️‍🩹
    አላዝን አላዝን ግልጹን ልንገርሽ
    ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ
    ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ
    የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ
    ኧረ አይደለሁ አይደለሁም ደህና
    ደካማ ጎኔን ባንቺ አዩብኝና
    ስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳር
    የወደቀ ዛፍ መች ያጣዋል ምሳር
    ***********************************
    ቀን የሰጠው ለታ ቅል ድንጋይን ሰብሮ
    ወትሮስ እንደ ጀግና ያውቃል ወይ ፎክሮ
    አገኘሽኝ እንጂ ድንገት ስዘናጋ
    ባልቆጨኝ ለፍቅርሽ የከፈልኩት ዋጋ
    ሳስበው ሳስበው ገባኝ ሳዳምጠው ውስጤን
    ሽንፈት አልለውም በቃ ባንቺ መበለጤን
    እንኳን ሰው ደካማው ቀርቶ የፈጠረው ጌታ
    ተስሞ ተሽጧል በወዳጁ ማታ…..
    ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው
    ከመረረማ በኔ ነው ሚብሰው
    ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ(2*)
    ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ (2*)
    ***********************************
    አላዝን አላዝን ግልጹን ልንገርሽ
    ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ
    ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ
    የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ
    ኧረ አይደለሁ አይደለሁም ደህና
    ደካማ ጎኔን ባንቺ አዩብኝና
    ስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳር
    የወደቀ ዛፍ መች ያጣዋል ምሳር
    ***********************************
    ባልጨክን ነው እንጂ ፊትም ባንቺ ጉዳይ
    ቤቴን ባልጎበኘው አሳስቆ ገዳይ
    ወዶ መለየትን ቢመርም ልቅመሰው
    ከእንግዲህ ውለታን አልጠብቅም ከሰው
    ብቻ ቀርቦ ጉርሻ ልምዱን ባልኩራራበትም
    ሰው ራቀኝ ብሎ መቼም እጅ አፉን አይስትም
    ለምን ስል ልከፋ ደሞ ልዘን ምን በወጣኝ
    አንድ አንቺን ነው እንጂ ሀቄን አያሳጣኝ
    ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው
    ከመረረማ በኔ ነው ሚብሰው
    ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ(2*)
    ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ(2*)

  • @haileyesustaye6633
    @haileyesustaye6633 2 роки тому +11

    ማስቱ ድመፀ-መረዋው!! ደሜን አሞቅኸው!!ዋውውው በርታልኝ ጀግናየ!

  • @derejesime6230
    @derejesime6230 2 роки тому +56

    This music is even better than most of the famous singers' work, but the viewers aren't many here! Bravo Maste, and I am sure you will shine like a star very soon!! Millions like is expected even in one day!

  • @rutric759
    @rutric759 2 роки тому +11

    የትአግኝቼ አድናቆቴን በገለፅኩልህ አንዲ ውስጤን በዜማም በተለይ በድምፅህ ስላከምከኝ እግዚያብሄር ምኞትህን ያሣካልህ !!!!!!!!!!!!!!!

  • @dipendraramtel9931
    @dipendraramtel9931 Рік тому +42

    Iam from nepal and this music and video has genuinly started touching my heart love you all eyhiopean you have such an unique talent 🙏

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 2 роки тому +397

    I am from Sudan and I love Ethiopian songs very much ❤🤍🍂🇪🇹🇸🇩

    • @zed7360
      @zed7360 2 роки тому +6

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇸🇩🇸🇩🇸🇩👈

    • @benmecuriaw7018
      @benmecuriaw7018 2 роки тому +11

      we love Sudans people too. they are our people. but the government is not good at all

    • @solomontesfamichael5321
      @solomontesfamichael5321 2 роки тому +5

      Thank you for the respect. Many Ethiopians & Eritreans also love Sudanse music. It is upto us to preserve our culture. The current Sudanese gvn't is serving the terrorist USA to destroy this beautiful culture of Ethiopian by music by serving as running ground & hidding place to TPLF. We expect & encourage Sudanese oeoole to say No to the Sudanese gvn't who is a puppet to Egypt & Westerns. East Africa shall prevail.

    • @tesfalem2586
      @tesfalem2586 2 роки тому

      We Ethiopians love Sudanese music, too. Muhammed Wardi is deep inside our heart.

    • @vgfhjg8429
      @vgfhjg8429 11 місяців тому

      ​@@zed73600

  • @josephkassa8006
    @josephkassa8006 2 роки тому +62

    This songs express feeling of real Amhara peoples right now ...... thank you mastewal

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 2 роки тому +1

      So true 😢😢😢

    • @tselotshafi2339
      @tselotshafi2339 2 роки тому +4

      Just enjoy the music. ..it's not about politics

    • @josephkassa8006
      @josephkassa8006 2 роки тому +7

      @@tselotshafi2339 I didn't say it is politics …it can express real Amhara peoples feeling but if u r not u can't feel this.

    • @tselotshafi2339
      @tselotshafi2339 2 роки тому

      @@josephkassa8006 yes that is what everyone calls politics 😅😅😅

    • @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
      @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ 2 роки тому +5

      @@tselotshafi2339 በማይመለከትህ ገብተህ አትዘባርቅ ዝብለህ አዳምጥህ እኛ ምን እደሆነ እናውቃለን

  • @betiayshe876
    @betiayshe876 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምኑን ትቸ ምኑን ልጣል ጅግናነህ በጣም በዚ ስአት ለነገሩ እንቆቅልሽ አይገባቸውም ባለጊዜወች

  • @tesfayegetabicha950
    @tesfayegetabicha950 2 роки тому +9

    ናትናኤል እድሜ ይስጥህ እውነትም ጀግና,ማስተዋል ትለያለህ

  • @fitsummequanent3738
    @fitsummequanent3738 2 роки тому +4

    እጹብ ግጥም ናቲ።
    ድንቅ ዜማ ቢንአሚር።
    ዘይገርም አዚያዜም ማስቴ።
    ያምራል በርቱ፣ ሰላም ለኢትዮጵያ፣ ሰላም ለሃገራችን፣

  • @addisugenet8271
    @addisugenet8271 Місяць тому

    በጣም በጣም በጣም የሚገርም ቅላጼ፣ ቀረፃ፣ ድምጽ እና ግጥም። top with a reason.

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 2 роки тому +23

    ምርጥ ቅንብር፦
    የሚገርም ድምፅ፦
    በአጠቃላይ ድንቅ ስራ በርታ ወንድማችን🙏🙏🙏
    ፈጣሪ አገራችን ይባርክልን 💚💛❤️

  • @kalitye1
    @kalitye1 2 роки тому +14

    His voice is very soothing. The music was well arranged. I am a huge fan of u Mastewal

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 Рік тому +5

    ይህን ዘፈን ያየሁት ዛሬ ነው 54 ጊዜ ደጋግሜ ሰምቼው አንዴም የሰማሁት ስላልመሰለኝ ለ 55ተኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው ❤❤❤ ግጥሙ ❤ ዜማው ❤የሙዚቃ ቅንብሩ❤ የኩታራው (የኮበሌው)ድምፅ የሚገርም ነው ❤❤❤

  • @kutkuta834
    @kutkuta834 2 роки тому +29

    ግዜውን የዋጀ ስራ ❤ አማራዬ አይዞን ❤️

    • @alemaguni5041
      @alemaguni5041 2 роки тому +2

      Mechim tesefa anekoretim

    • @amharaethiopia4854
      @amharaethiopia4854 2 роки тому +3

      Yes , this day shall pass . Unity is power. One Amhara to all amharas
      All Amharas to one amhara

  • @millionseyoum6001
    @millionseyoum6001 2 роки тому +6

    ልብ ቀጥ አርጎ የሚልቅ ዘፈን ።ወዝ ያለው ግጥም በጥዑም ዜማ በመረዋ ድምፅ ሲዋሀድ ማስቴ ዐልበምህን እናፍቃለው።

  • @bdhdbdh1434
    @bdhdbdh1434 Рік тому +3

    ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ የዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ በርታ አቦ ይመችህ ሰላም ላገራችን

  • @tigestbazezew3425
    @tigestbazezew3425 2 роки тому +17

    በጣም ደስ ብሎኛል ወድሜ ገና ገና ብዙ እጠብቃለን 😍

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 роки тому +7

    ብሰማው ብሰማው የመልጠግበው ሙዚቃ ነው ወንድሜ አንጀቴን እንዳራስከው የሚርስ እንጀራ ይስጥህ አቦ 😘🙏🙏🙏🙏

  • @reginamcclay6701
    @reginamcclay6701 Місяць тому +1

    GIna from New Orleans I love the beat and instruments. The dancing is awesome. Love everything about Ethiopia.
    Teddy Afro
    Fetish Mamo. ❤❤❤

  • @kumabeharu4142
    @kumabeharu4142 2 роки тому +28

    Voice 100%
    Location 100%
    Action 100%
    I love it this music ❤❤❤👀🤘💪Ethiopia tinur

  • @lovedivinecorner
    @lovedivinecorner 2 роки тому +92

    i don’t understand anything but this song is a💯%💯%
    much love from Rwanda ❤️🇷🇼

    • @addisman5642
      @addisman5642 2 роки тому +1

      God bless you

    • @Addis948
      @Addis948 2 роки тому

      ❤❤

    • @meseratcherenate8120
      @meseratcherenate8120 2 роки тому

      Much respect 🤩🙏🙏🙏

    • @sisaygalo3701
      @sisaygalo3701 2 роки тому

      ❤❤❤❤❤

    • @yareddejene462
      @yareddejene462 2 роки тому +4

      Pardon my English. It's not perfect but I tried,
      Chorus
      I won't be sad to tell you the truth
      People are not gossiping about me because I have no courage
      Though people talk a lot it's in vain
      because it's not the lover rather it's the hater that's a coward
      Oh, am not okay
      because they have known you are my weakness
      they trashed my name
      coz a fallen tree is a pray to the ax
      (There is a saying here "Yewedeke zaf misar yibezabetal" translated a fallen tree is a pray to the axe. for firewood but the hidden message is bad things keep on happening to an already hurt person)
      a dry hollow butternut squash won't boast about breaking the rock
      when the timing was right
      you found me when I was not prepared
      I wouldn't have regretted the sacrifices I made for your love
      (Another popular saying "Gize yesetew qil dingay yisebral" translated When the time is right even a dry hollow butternut squash will break a rock. through time a rock loses its strength)
      I thought about it and understood
      I don't consider losing to you a lose
      even Jesus was kissed and betrayed by his friend
      let alone a human, a weak creation
      I am belittling myself in the name of love
      It will be over once I am done with it
      my brave and courageous heart
      will never beg you.
      Chorus
      I won't be sad to tell you the truth
      People are not gossiping about me because I have no courage
      Though people talk a lot it's in vain
      because it's not the lover rather it's the hater that's a coward
      It's because I couldn't pressure you
      that a killer with a smile visited my house (not literally, it means other People got involved in our business)
      I should try leaving while in love
      I won't be expecting much from people anymore
      though I don't like eating alone
      A hand won't miss a mouth because there is no one to share with
      Why should I be sad and depressed
      for I have lost you not myself
      I am belittling myself in the name of love
      It will be over once I am done with it
      my brave and courageous heart
      will never beg you.

  • @MesfinBekele-q7o
    @MesfinBekele-q7o Рік тому +1

    ይሄንን ግጥም እኔ የፃፍኩት እስኪመስለኝ ድረስ ነው ታሪኬን የተናገረው! አመሰግናለሁኝ!!

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 2 роки тому +25

    Wow! I’m fall in love this song.he deserves more than a million viewers. we have to support him!🥰💚💛❤️🕊 ጀግና 1ኛ! በርታ ብሮ

  • @zahinhilina7871
    @zahinhilina7871 2 роки тому +13

    ከሰማሁት ሰዓት ጀምሮ ማድመጤን ማቆም አልቻልኩም በስመአብ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🥰ሁላችሁም በዚህ ስራ ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ ብዙ ምስጋና ብዙ ፍቅር ይገባችኋል ❤️😍🤗

  • @temesgenfadelo7700
    @temesgenfadelo7700 2 роки тому +1

    አንደኛ በዘንድሮ ድርሰቶች እንደዝህ የወደድኩት ሙዝቃ ወፍ ያለም

  • @fasikaroane7284
    @fasikaroane7284 2 роки тому +21

    I can't believe this music doesn't yet have million view. I mean this music is the definition of artistic & talent ,let's pls share it like it to boost it on top.
    Dear mastewal I felt like we find on u our ታምራት ደስታ. I knew from ur first single አገሬ ሰዉ አጣሽ ወይ you will be unstoppablely great singer, ur voice is touchy & powerful . I don't even know u personally but I'm so proud of you & happy for u. Please keep up doing only melody that carries powerful messages .
    Ur now my favorite singer be blessed brother.

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 2 роки тому

      I found him by chance; I do not think many Ethiopians know the singer.

    • @mickynigus3234
      @mickynigus3234 2 роки тому

      ❤️

  • @enyewgebrisha9946
    @enyewgebrisha9946 2 роки тому +13

    ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ💚💛❤️

  • @abiyotsew6931
    @abiyotsew6931 Рік тому

    ግጥም ዜማ የአዘፋፈን ቅላጼ የሙዚቃ ክሊፕ ዋዋዋ ምርጥ ስራ። እጅግ ደስ ይላል ። በርታ።