Ethiopian Music : Solomon Tigabe (Zinaren) ሰለሞን ጥጋቤ (ዝናሬን) New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ProudHabesha
    @ProudHabesha 4 роки тому +180

    ቢገባዉ ማተቤን አምላክ እንደቸረኝ
    መች ይመስለው ነበር እምነት ያስተማኝ!!
    💚💛❤️ አቦ ተመችቶኛል

  • @yejjumedia
    @yejjumedia 4 роки тому +224

    ሲሰሙት ሰዉነትን ዉርር የሚደርግ ሙዚቃ ነዉ እስኪ እንደኔ የተሰማዉ ማነዉ በ ላይክ አሳዩኝ👍

    • @ዘብሄረአማራ
      @ዘብሄረአማራ 4 роки тому +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤ዉስጤን ያንከተክተኛል

    • @bitewmenbere
      @bitewmenbere 3 роки тому +1

      ቀላል ይወራል

    • @tameliverpoolynwa1233
      @tameliverpoolynwa1233 7 місяців тому

      ኣቦ በታም ነዉ ሚወረዉ

    • @mahi-sg1bi
      @mahi-sg1bi 17 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗👍

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 4 роки тому +238

    ቁንጅና 1ኛ
    ድምፅ1ኛ
    ግጥም1ኛ
    ሁሉም አንደኛ ወግድ አማራ ተራራው😍😍😍👌👌👌

    • @huluhagere
      @huluhagere 4 роки тому +3

      ቁንጅና 80%
      ድምፅ 100%
      ግጥም 75%
      ዜማ 35%
      ቅንጅት 85%

    • @TEDYTUBE11
      @TEDYTUBE11 3 роки тому +1

      እኔም እንዳንች

    • @ኢማንወሎቲዩብ
      @ኢማንወሎቲዩብ 2 роки тому

      ሁሉም ነገር ከአማራ የተርፍ ነው ❤💛💚

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 4 роки тому +38

    አቤት አቤት ስታምሩ የአማራ ጠላቶች እርር በሉ ፎጣውም ቁምጣው እኛ አማራዎች ላይ ነው የሚያምረው ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 4 роки тому +336

    ድምፅ 100%
    ቅንብር 100%🤗
    ዜማ 100%🤗
    ቦታ አመራርጥ 100%🤗
    ሁሉም ምርጥ ነው🤗
    🥰💚💛❤️

  • @billionsolomon5310
    @billionsolomon5310 4 роки тому +2

    አንጀቴን ነው ያራስከው። የፖለቲካ ምሁራን ነን የምትሉ ሁሉ ይሔ ሙዚቃ ከእናንተ የተሻለ ያሥተምራል። በጣም አሳፋሪ ናቹ እኮ አማራ የገባህ ፍታት አማራ ያገበሽ ፍችው ያላችሁ ሁሉ እናንተ ራሳችሁ ኢትዮጵያን ፍቱልን የሀገር መዥገሮች ናችሁ።💚💛❤

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 4 роки тому +123

    አማራው ተራራው ዝንታለም አማራ በርታ ጥሩ ሰራ ነው 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    ነፍጠኞች ዘርችሁ እንደ አሽዋ ምድሪቱን ይሙሏት እንደእናንተ ትዕግስተኛ ህዝብ የለም በአለም ትግስታችሁ ከፈጣሪ ሞልቶ ፈሷል ኑሩልንንንንንንን ነፍጠኛው ተራራው💚💛💝

    • @ኢማንወሎቲዩብ
      @ኢማንወሎቲዩብ 2 роки тому

      አሚንንንንን አማራዬ❤💛💚😍

    • @helenbaba2870
      @helenbaba2870 2 роки тому

      💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @azebsil7381
      @azebsil7381 2 роки тому

      Amennnnnnn 💚💛❤️🥰🥰

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Рік тому

      Amaranet💪💪💪❤️💚💛

    • @eyob-jk8dv
      @eyob-jk8dv Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantishtefera5484
    @fantishtefera5484 4 роки тому +14

    የፋና ላምሮት ዳኞች ሲያዩህ ምን ይሰማቸዉ ይሆን
    ጀግና እንዲህ ሰርቶ ብቃቱን ያስመሰክራል💪💪
    እሰይ ጎንደሬዉ ቀብራራዉ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @KidosNurseryRhythms
    @KidosNurseryRhythms 4 роки тому +226

    በጣም የሚገርምና ሲደጋግሙት የሚጥም ስራ ነው ወንድሜ .. ሚሊየን plus ቪው እንጠብቃለን በርታልን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 4 роки тому +79

    የኔ ምርጥ ሶልዪ
    100%ዋው ምርጥ ስራ ነው
    ዋው ድምፅ መረዋ
    አማራዪዪዪ ሽ አመት ኑሩልኝ
    የጀግና ዘር በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
    💚💛💓💪💘

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 4 роки тому

      በቅንነት እንደማመር

    • @mahifkrtube9102
      @mahifkrtube9102 4 роки тому

      መሢየ በማርያም ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @helenhelen9606
    @helenhelen9606 4 роки тому +76

    አማራ ፍቅር ህዝብ ነው ከናንተ መወለዴ ያኮራኛል ደግነትን እንጂ ክፋትን እማይሰብከው ፍቅርን እንጂ ጥላቻን እማይሰብከው አዎ አማራ ነው ሁሉም ለበጎ መከራው ቢበዛም 💚💛❤️

    • @merime7834
      @merime7834 4 роки тому +4

      መከራው ቢበዛም አማራ ጠንካራ ነው እጅ አይሰጥም

    • @srbihonegn604
      @srbihonegn604 4 роки тому +2

      ሊያኮራሽ የሚገባው አማራነትሽ ሳይሆን ኢትዮዽያዊነትሽ ነው

    • @helenhelen9606
      @helenhelen9606 4 роки тому +3

      @@srbihonegn604 ነበር ግን አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለቱ ነው በየቦታው እሚታረደው እኛ አማራወች ዘረኛ አይደለንም ግን በግድ ዘረኛ እያረጉን ነው

    • @ኩኩሻቁሮ
      @ኩኩሻቁሮ 4 роки тому +2

      እስካሁን ተሽውጅ ከብሄሬ ሌላ ሚስት ስፈልግ እስኪ አማራ ዘሬን ፈልጉልኝ ሚስት የምትሆነኝ

    • @helenhelen9606
      @helenhelen9606 4 роки тому

      @@ኩኩሻቁሮ 😆

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 роки тому +100

    ምርጥ ቪድዮ ክሊፕ
    ምርጥ ዜማ
    ምርጥ ድምፅ
    በቃ ለእኔ ሁሉን ያሟላ ስራ ነው ሶልዬ የፋና ላምሮት ኮከብ በርታልን 🥰🥰🥰

    • @liliashebir2876
      @liliashebir2876 4 роки тому +1

      @ወሎየ ነኝ የሀበሻ ልጅ ሟሟቿኋኋሟሗEsu Balew

  • @seniloveema8583
    @seniloveema8583 4 роки тому +249

    አማራዎች የት ናችው? የሶል አድናቂ የት ናችው
    እስኪ በማርያም በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👈
    💚💛💖 Solዬ አድናቂህ ነኝ 😍

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 4 роки тому +1

      በቅንነት እንደማመር

    • @kuru2062
      @kuru2062 4 роки тому +5

      amaranete sayehone selamemachene nw

    • @hanlove412
      @hanlove412 4 роки тому +3


      ዘረኛ የምን አማራ አመጣሽ በኢትዮጵያነት ነው መተን በፍቅር የምናየው

    • @salamphonetastic9589
      @salamphonetastic9589 3 роки тому

      አለን 💚💛❤️😘😘😘😘

    • @noeltamerat6773
      @noeltamerat6773 3 роки тому

      Yes

  • @nakachewyigzaw5011
    @nakachewyigzaw5011 4 роки тому +64

    እጅግ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ ወንድሜ፡፡

    • @rahikrahil4600
      @rahikrahil4600 4 роки тому

      የዘመናችን ወርቅ!!!!!!!!🌹🌻🌷

  • @teklayzeray1621
    @teklayzeray1621 4 роки тому +105

    የነ ኤረትራዊ ነ የ ኣማራ ህዝብ በጣም ይወድዳለ ።

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 4 роки тому +111

    አማራው ተራራው አማራ ይለምልም አማራነት ውስጤ ነው 💚💛❤️ሰሌ እናመሰግናለን

    • @GoteTube
      @GoteTube 4 роки тому +1

      ቤተስብ እንሁን

    • @melkamdemeawoz9513
      @melkamdemeawoz9513 4 роки тому +3

      @@Nate-jr5xk እህቴ ኢትዮጵያእማ ኢትዮጵያ ናት ግን አሁን አማራ እያለ ነው እንደ እንስሳት የሚታርደው ወገኔ ይህን ስል ዘርኛ ሆኛ አይደለም እሺ

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 4 роки тому +2

      @@Nate-jr5xk ኢትዮጵያዊነቱ ማንም ከአማራ ላይ አይነጥቅ ግን ደግሞ አማራ እያሳደዱ በቀስት እና በገጀራ ሲጨፈጭፉቱ ጉበት ኩላሊቱን አውጥተው ሲበሉ አረ ተው የሚል ሀላፊነት እና ሰባአዊነት የሚሰማው ሰው ከጠፋ ይፈረዳል እንዴ እንዲያውም አዎን አማራ ነኝ ብሎ ከላዩ ላይ እነዚህን ነብሰ በላዎች ቢያራግፋቸው ያስመሰግናል እንጂ አማራ ነኝ በማለቱ አያስተቸውም

    • @kalkidanbesufekadwaw3478
      @kalkidanbesufekadwaw3478 4 роки тому +1

      Yene wede sol berta

    • @ኢማንወሎቲዩብ
      @ኢማንወሎቲዩብ 2 роки тому

      @@Nate-jr5xk እረ ምነው ታዲያ አማራ ማለት ነውር ነው እንዴ እኔም ጥርት ያልኩኝ የወሎ አማራ ነኝ አማራ ነን ታዲያ ምን ማለት አለብን🙄🙄🙄

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 4 роки тому +11

    ነፍጠኞች እየተዝናናችሁ ቁምነገር እየተማራችሁ ልጁን እናሳድገው ።
    አማራው ተራራው ባለቅኔ💚💛❤
    በርታ ሰሌ

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment 4 роки тому +23

    Wow በጣም ተመችቶኛል! ይሄ ወጣት ጥሩ ደረጃ የሚደርስ የሚመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ?

    • @getu3443
      @getu3443 4 роки тому

      Ere hulachinm nen

  • @habtiaman3752
    @habtiaman3752 4 роки тому +33

    አሪፍ ሶል ቀጥልበት
    የት አላችሁ ነፍጠኞች 👂👉💪
    I love amhara people

  • @sintusintu9015
    @sintusintu9015 4 роки тому +231

    ፎጣ ለባሽ እያላቹሁ ለምትሳደቡት አያቺው በዘፈኑም ፎጣ አሳምሮታል በርታ ጥሩ ስራ ነው

    • @zaynabadme6440
      @zaynabadme6440 4 роки тому +2

      እኮ

    • @habibachanie3980
      @habibachanie3980 4 роки тому

      Fota lebashi malet Sedbnew Edi

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 4 роки тому +11

      አማራ እኮ ነብይ ነው ከምር።ፎጣ ለባሽ እያሉ በሚያላዝኑበት ወቅት ለብሰው ከተፍ።ክክክክክ
      ድካም ነው አማራን ምንም ማሸማቀቅ አይቻልም ምድረ ሰገጤዎች ሰምታችኋል!

    • @POWE4755
      @POWE4755 4 роки тому +4

      ምድር ኮልኮሌ ምኑን አውቀውት ዝም ብለው ነውጂ የሚሳደቡ ተያቸው

    • @sintusintu9015
      @sintusintu9015 4 роки тому

      @@habibachanie3980 እነሱማ ስድብ አርገውት ነው እንጂ

  • @getnetdessalegn6149
    @getnetdessalegn6149 4 роки тому +14

    ያበደ ሥራ ነው ሶላችን። እንኳን ወደ ኢትዮጵያ የሙዚቃ የታሪክ መዝገብ በሰላም መጣህ፤ ብዙ ታሪክ እንደምትሰራ እንጠብቃለን፣ በርታልን።

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ

    አዋ ወግድ በለው እቢካለ ልኩን አሳየው ደሜዋ ቆንጆ ስራነው በርታ ወድምዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Nesi2221
    @Nesi2221 4 роки тому +3

    የወገቤን ዝናር የቤቴን ምሶሶ ዝናሬን ዋ ትዳሬን ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ በርታ የኔ አንደኛ 🙌🏾🔥

  • @hagerselamtube1093
    @hagerselamtube1093 4 роки тому +56

    ለውጥማ አለ በርታ የሚያምር ድምፅ አለህ ፋና ላምሮትም ላይ እወድህ ነበር ሰለሞኔ
    ወግድ ዘረኛ

  • @foziahmed9736
    @foziahmed9736 4 роки тому +25

    ፎጣ ለባሽ እያላችሁ እምትሳደቡ እኛ አናፍርብትም እንኮራበታል እንጅ በርታ ካንት ብዙ እን ጠብ ቃል💚💛❤💪💪

  • @lostwaliya
    @lostwaliya 4 роки тому +112

    I am from Eritrea I love Ethiopia|n konjo musica

  • @kineayele5383
    @kineayele5383 3 роки тому

    ፋና ላምሮት ላይም በፍቅር የምሰማው ልጅ ነበር አሁን ደግሞ በሙዚቃው ይበልጥ አስደምሞኛል በርታልን ሰሌ ከዚህም በላይ የሚያስደነግጡ ሥራዎች ለመስራት የሚያስችል አቅም እንዳለህ አውቃለሁ...

  • @aragefentaaragefenta1655
    @aragefentaaragefenta1655 4 роки тому +33

    ሰሌ ምርጥ ስራ ነው በርታ የጀግናዘር

  • @wondeabate3567
    @wondeabate3567 4 роки тому +3

    ሰሌ ፋና ላምሮት ...የፈተነ ወጣት የዚህ ትውልድ የጥበብ ቀንዲል ተስፋ እደጣልንበት መች ቀረን ዝናሬን ....ድንቅ ስራ👏👏👏

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ

    ሶል የጥበብ ሰው ኑርልን እንወድሀለን
    ሰሞኑን ፎጣ ለባሽ ይሉናል በአማራ የማይቀና የለ አማራነት ደግሞ መታደል ነው መመረጥ ነው ጊዎኖች ኑሩልኝ

  • @SofiaHassenSofiaHasse
    @SofiaHassenSofiaHasse 4 роки тому +2

    ለኔ በላምሮት ፋና 1ኛ ነበርክ አሁንም በስራክ ምንም የማይወጣለት 1 ኛ ነክ ሁሉ ነገር100% የሚያምር ስራ ነው በርታልን ወንድሜ እንዲህ አይነት ምርጥ ስራ ስላቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 4 роки тому +20

    የፍና ውድድር ላይ 5ተኛ መውጣትህ አቃጥሎኝ ነበር የኔ አንደኛ ምርጥ ስራ በርታ ዳግማዊ በሃሩ ቃኜ

  • @ruhamademe2511
    @ruhamademe2511 4 роки тому +5

    ጀግናየ ደሜ ዋውውው ወንድማለም ሁሌም አደንቅህ ይሆናል ግን እውነት ቁሜ እያጨበጨብኩ ነው የሰማሁት አበሳየ በርታልን። እያንዳንዷ ግጥም👌 ❤❤❤

  • @hanan7573
    @hanan7573 4 роки тому +17

    የኔ ቆጆ እንደት ያምራል ድምፁ ዋውውውውውውው የኛ አንበሳ በርታ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 3 роки тому

    እንዴ እንዴ!! ይሄንን የመሰለ ድምፃዊ እና ቆንጆ ዘፈን!!! አረ እባካቹህ ለምታውቁት ሁሉ አካፍሉ!! ብዙ እይታ ማግኘት እለበት!!! በጣም አሪፍ ነው

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 роки тому +744

    የሰሌ አድናቂዎች እስቲ በላይክ👍👍👍❤❤❤

  • @abiymulat6832
    @abiymulat6832 4 роки тому +9

    ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ሁሉም ነገር ውይ ሲያምርበት ማህበረሰቤ በተለይ ፎጣውማ
    በርታልን ሶል

    • @mm-ng7sy
      @mm-ng7sy 4 роки тому

      😘😘😘😘

  • @abrahamsintayehu2844
    @abrahamsintayehu2844 4 роки тому +36

    የመይሳው ልጅ!!
    በርታ ከዚህ በላይ ስራ ካንተ እንጠብቃለን፡፡

  • @mm-ng7sy
    @mm-ng7sy 4 роки тому

    በጣም የሚገርም የሚምር ሙዚቃ ነው የኔ አንበሳ በርታ ብስማውብስማው የማይስለች ሶልየ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካአንተ😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 4 роки тому +33

    አማራዬ አማራዬ አሜራዬ
    ንቄ የጣልኩትን አፍሙዜን አይቶ
    ፍታታ አለኝ ማጎበሴን አይቶ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓ዝናሬ ዋ ወይ ዝናሬ ወይ ትዳሬ
    የናችሁ ባለነፍጠኞቹ ባለ ፎጣዎቹ የናችሁ 💓💓💓 ዐ ማ ራ ዬ የኔ መኮራዬ 💓💓💓

  • @ክላሲካል
    @ክላሲካል 4 роки тому +27

    I love this song
    Much love and respect from Jamica
    Love you Ethiopia 🇪🇹

  • @empiregaming5886
    @empiregaming5886 4 роки тому +38

    Good start Bro!!!!

  • @tamagnwoldeyes8878
    @tamagnwoldeyes8878 4 роки тому +3

    የራስህ የሆነ በጣም ደስስስስ የሚል ድምጥ አለህ! እሱ ምን ያህል ላንተ እንደገባህ ባላውቅም , እንዳተወው ግን እፈራለሁ

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    ምርጤ ሰላምክ ይብዛ የፋኖ ውብብብብብ
    ገና ላዳምጠው ነው

  • @ማሂወርቅ
    @ማሂወርቅ 4 роки тому +9

    ፎጣ ለባሹ አማራው ተራራው💚💛❤️አቤት ውበት በርታ ሶል አንደኛ ያምራል👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻😍😍😍

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 4 роки тому +14

    አሪፍ ሰራ ነው የኔ ቆንጆ በርታ 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @WebeBerha
    @WebeBerha 4 роки тому +276

    I love Amhara people from 🇪🇷

  • @hayatmahmmad836
    @hayatmahmmad836 4 роки тому +17

    ሶል በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልን 💚✌️❤🇪🇷

  • @masre_man5
    @masre_man5 4 роки тому

    ወይኔ እንዴት አባቱ ነዉ የሚመስጥ...
    ሶልየ ልክ እንደዚህ ሙዚቃ መሳጭና ጣፋጭ የሆኑ 10 ሙዚቃዎች በአልበም መልክ እንጠብቃለን።
    ብቻ ደህና እንሁን!

  • @betiyoutube6798
    @betiyoutube6798 4 роки тому +25

    ድምፅ 1ኛ
    ግጥሙ 1ኛ
    ቅንብር 1ኛ
    የኔ ድምፀ መረዋ ሶልዬ በርታልን 💚💚💛💛❤❤❤❤

  • @addissiyumhiruy2052
    @addissiyumhiruy2052 2 роки тому

    ይሄ ልጅ ያሳሳኛል!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!! በዚህ ልጅ እድሜ እጅግ የተለዬ ተሠጥዖ ያለው እንደዚህ ልጅ ያለ አይመስለኝም፡፡ እንደዚህ ዓይነት ሰው ማግኘት ለኛ ለአድማጮች መታደል ነው፡፡

  • @ሂወቴነኝከግሽአባይሰከላ

    ሶልዬ ምርጥ ስራ ነው የኔ ባለፎጣ የጀግና ዘረ አማራነት ይለምለም

  • @tube-ek7cp
    @tube-ek7cp 4 роки тому +1

    ሰሌ በጣም ነው የምወድህ ፋና ላምሮት ላይ እመርጥህ ነበር ውድድሩን 1ኛ ባትወጣም በዚህ ዘፈን ክሰሀል ምርጥ ስራ

  • @alemtube1549
    @alemtube1549 4 роки тому +46

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ወንድማችን በርታ😍😍😍እስኪ ሸር ኮሜንት በማረግ እንተባበረው አማራነት ለመቸ ነው🥰🥰

  • @BABR7826
    @BABR7826 4 роки тому +13

    ወይ የዚህ ልጅ ድምፅ 👂ጅረት ዋው ሀሪፍ ነው በርታ

  • @nahomtadesse7045
    @nahomtadesse7045 4 роки тому +15

    I'm in love with this music , I just Couldn't stop listening. It's been all day and night listening to it again and again. Keep up the good work and God bless Solomon.
    We love you.❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
    አማራው ተራራው !

    • @rutube4809
      @rutube4809 4 роки тому

      same here

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 роки тому

      የሰውሀገር ባንዲራ አትጠቀሙ!!

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 4 роки тому +257

    ፎጣ ለባሹ ነው ሀገር አጥግቦ የሚያሳድር 💚💛❤️👍

    • @fekaduget8693
      @fekaduget8693 3 роки тому

      እዉነትሽንነዉ

    • @rightforhealth82
      @rightforhealth82 3 роки тому

      ሰርቶ ፎጣ ከመልበስና ሰልባጅ ሽርጥ ከሰው ሀገር ገዝቶ ከመልበስ የቱ ይሻላል

    • @ኢማንወሎቲዩብ
      @ኢማንወሎቲዩብ 2 роки тому +1

      አዎ ፎጣ ለባሽ ነን አማራዬ የኔ ውቦች❤💛💚😍😍😍😍😍😍😍

  • @arditube5698
    @arditube5698 4 роки тому +7

    በደንብ ላዳመጠዉ ሰዉ በጣም ሚገርም ትርጉም አለዉ ምርጥ ግጥም እና ዜማ ነው በርታ 🙏💚💛❤

  • @dawitworkudanat1030
    @dawitworkudanat1030 4 роки тому +1

    ሰልዬ የሆነ ጥም የሚያረካ ጥዑም የሆነ ስራ ነው።
    ገና ብዙ እጠብቃለሁ ጀግናዬ!
    በአልበም ያምጣህ አቦ ሌላ ምን እልሃለሁ!

  • @Eminetn
    @Eminetn 4 роки тому +11

    አወ ወግድ በለው 💪💪💪
    አወ የፎጣ ለባሽ የነፍጠኛ ልጆች ነን ለፆሎት ብቻ ምንበረከክ 💪💪💚💛❤️

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu6401 4 роки тому +1

    ያሁን የሚለቀቁ ዘፈኖች ላላይ ቆርጭ ነበር ግን አንድ አንድ መለጥ እያሉ አሉ 👏👏👏👏👏👍#100%### ወድድሁት ሁለቴ ደግሜ ደጋግሜ ስማሁት አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቅ🙏🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsigeethio1361
    @tsigeethio1361 4 роки тому +10

    በርታ አሪፍ ስራ ነው !
    የእውነት ደስ የሚል ድምፅ አለህ
    በርታልን ወንድም 😍😍😍

  • @yostenabeniyam9686
    @yostenabeniyam9686 4 роки тому +1

    ቢገባው ማህተቤን አምላክ እንደቸረኝ
    መች ይመስለው ነበር እምነት ያስተማረኝ
    ሱስ ሆኖብኛል 💖💖solyeeeeeee ፍልቅልቁ በርታልን Album እንጠብቃለን😍😍😍😍

  • @abelhailu9696
    @abelhailu9696 4 роки тому +12

    perfect song, i just cant stop hearing it again and again

  • @nano-tips
    @nano-tips 4 роки тому +3

    አንተም ቆንጆ
    ዘፈኑም ቆንጆ
    ፎንቃህም ቆንጆ
    ቦታው ቆንጆ
    ሀገራችን ውብ ባህላችን ♥️♥️
    አይደለም እንዴ???

  • @estiemedia383
    @estiemedia383 4 роки тому +6

    ዋዉ ደስየሚል ዜማ ከዉብ ድምፃ ጋር ሁንም አማልቶ ሰቶሀል ሶል ያገሬ ልጂ በርታ

  • @ቲጂእናቴንናፋቂ
    @ቲጂእናቴንናፋቂ 4 роки тому +9

    አበሳዬ ምርጥ ስራ ነው ደሜ ❤️👈

  • @mulamakonin4184
    @mulamakonin4184 4 роки тому +1

    ሰላ ምርጥ ድምፅ የሚገርም ግጥም ሰምና ወርቅ ያለው ትልቅ መልዕክት እኔ አጨብጭቤአለሁ ልዩ ስራ የጠበኩትን ያክል

  • @ashewoynatube5120
    @ashewoynatube5120 4 роки тому +12

    እጅግ በጣም ቆንጆ ስራ
    ሠለሞን
    ወንዶሰን
    አንተነህ
    ሚካኤል
    16 :
    አሪፍ ጥምረት::

  • @natiman8865
    @natiman8865 4 роки тому +3

    Betam arif sera new kante bezu entebekalen 👍👍👍

  • @frahefullhd1161
    @frahefullhd1161 4 роки тому +11

    ኢትዮጵያዊነት የሚቀነቀነው በአማራው ብቻ ሆነ ምን ዋጋ አለው እየታደነ የሚገደለው አማረው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዋ ዋ ዋ

  • @endalewfeleke1356
    @endalewfeleke1356 4 роки тому +1

    አቤት አቤት ስታምሩ የአማራ ጠላቶች እርር በሉ ፎጣውም ቁምጣው እኛ አማራዎች ላይ ነው የሚያምረው ......!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @dannyymc4166
    @dannyymc4166 4 роки тому +35

    አማራየ ❤️❤️ነፋጠኛው 💚💛❤️

  • @OrenKrembo69
    @OrenKrembo69 4 роки тому +13

    This singer is gonna be the next Dange Walle.i can tell by his devine vocality💚💛❤

  • @90smusic52
    @90smusic52 4 роки тому +83

    ሰሌ እናመሠግናለን በርታልን
    ፎጣ ለባሽ የት አላችሁ likuan❤❤❤❤❤❤

  • @mahiselemon9948
    @mahiselemon9948 4 роки тому +5

    ገራሚ ድምጽ አሉ አይደል የማንም በግ ድምጽ ጆሯችንን የሚያደነቁሩን በርታ በጣም ቆኝጆ ድምጽ አለህ ቀጥልበት

  • @abebawmelaku9925
    @abebawmelaku9925 4 роки тому +7

    Nike yethalkutn afemuz ansto ftat alegn fkren magonbesen aytoo...esti yegebaw bcha like
    Mrt gtm
    Mrt twena
    Mrt zema👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @kefzeleke5330
    @kefzeleke5330 4 роки тому +1

    ግሩም ዜማ ግሩም ግጥም ግሩም ድምፅና አጨዋወት። ተባረክ ወንድሜ ትንሽ ቆይቼ ደግሞ እንደገና አዳምጥሃለሁ።👍

  • @zufanyohannes8938
    @zufanyohannes8938 4 роки тому +3

    የኔ ጀግና ሶልየ በርታልን አማራው ተራራው💪💪💪💪💪

  • @hamzehameze1723
    @hamzehameze1723 4 роки тому +1

    ሰሊዩ በርታልን በርታልንንንንንንንንን ከምርጎበዝነህ ኮመንትም ከቴዲ አፍሮ በመቀጠል ላንተነየሰጠሁት
    በደንብሰማሁት ያምራል

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 4 роки тому +4

    አንበሳው ፎጣ ለባሹ ጀግናው ኢትዮጵያዊ 😍😍😍😍😍💪💪💪💪💚💛❤👈ነፍጡን ያነሳ ለት ጠላትን ገደል ሚከተው መከታዬ የሀገር ባለውለታው 🙏🙏

  • @ነብያትዳዊትምእራፍ
    @ነብያትዳዊትምእራፍ 4 роки тому +1

    ዝናሬ ዋ ዝናሬ ሲል ልዩ ድምጽ አለችው። ያምርበታል።

  • @wer1715
    @wer1715 4 роки тому +37

    ተጫጭኖት ድካም አካሌን ሲሰማው
    መዉደድ ብቻ ነበር ሆዴን የተስማማው
    ንቄ የጣልኩትን አፈ ሙዝ አንስቶ
    ፍታት አለኝ ፍቅሬን መአጎንበሴን አይቶ...
    ፩ ኛ አቦ ::

  • @emiyenury9452
    @emiyenury9452 3 роки тому

    ፋና ላምሮት እድታልፍ ብዙ ጥሪያለው ምርጥ ነፍጠኛ ነክ ወንድሜ ውድድድ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ፀ6ዠ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ፀ6ዠ 4 роки тому +9

    ጎበዝ እኔ ፋና ላይ ጠብቄህ ነበር ግን እነዚህ ጎጠኞች የሰራው ሌላ ያሸነፈው ሌላ

  • @reisakmel9244
    @reisakmel9244 4 роки тому

    አንደኛ ሥራ ነው ይመችህ ወዳጄ ትዳር ኖርዋቸው ለሚልከሰከሱ ሰዎች ትምህርት ይሆናቸው ዘንድ ምኞቴ ነው

  • @Alehegn772
    @Alehegn772 4 роки тому +6

    OMG😮 I can't stop watching this music.

  • @Userfortruth
    @Userfortruth 4 роки тому +1

    በሰሌ ዘፈን ጎጠኛ ገደል ገባ። ጎጃሜ፣ ጎንደሬ፣ ወሎዬ፣ ሸዌ የሚባል ማንነት የለም፤ አማራ ብቻ ነን!!! ሲከፋፍሉን የሰጡን ነው። ታዲያ ለምን አክሱሜ፣ አዲግራቴ፣ ሰላሌ፣ ባሌ ምናምን አይሉ? ወግድ በለው!!!!!!

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 4 роки тому +7

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል እናት ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናት ሀገሬ ለዘላለም ተኑረያልሽ ተክብርሽ ተፈረተሽ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ ውዶች በፍቅር

  • @tsiondires5612
    @tsiondires5612 4 роки тому

    ከ 1000.... በላይ ላይክ ያንስብሀል ሰልዬ ሁሉ ነገሩ በጣም ገራሚ ነው በርታልን👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    ማሳው ከድምፃውይ ጋ ማች ነው በርታልንንንንንንንንንን

  • @soliyanatesfagergish1005
    @soliyanatesfagergish1005 3 роки тому

    Wawww selie adnaqih ney ke fana lamrot ena ahun demo dnq sra new ❤️❤️❤️from🇪🇷🇪🇷

  • @netsanetzewdu467
    @netsanetzewdu467 4 роки тому +6

    ሶሎ በርታልን ጎበዝ የምታድግ ልጅ ነክ ሁሉም ያምራል ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ወደፊት

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 4 роки тому

    ዋዉ ሰሌ ድምፅህ መረዋ ነዉ እዉነት አተ ጀግና ነህ ገና ብዙ እጠብቃለን በርታልን ።ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት።

  • @samira7639
    @samira7639 4 роки тому +11

    የኔ ልዩ ያምራል💕❤💕❤😍

  • @habtamuethio5146
    @habtamuethio5146 3 роки тому +1

    አማራዎች የት ናችው? የሶል አድናቂ የት ናችውእስኪ በማርያም በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👈

  • @yayeshworkneh9938
    @yayeshworkneh9938 4 роки тому +4

    Let the Almighty God protection be upon our people. Hard time for us but God is with us. At the end of these suffering 😢 we will raise again 🙏 God bless brother good work

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 4 роки тому +1

    ሰልየ አሪፍ ነው💚💛❤💞💞💞💞

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አማራ!❤️