Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድምፃዊ ዳዊት ፅጌን፣ የድምፅ አጃቢዎችንና የሙዚቃባንዱን በሙሉ ከልብ አደንቃለሁ ። ክብር ለአርቲስት እሳቱ ተሰማ ። ወደኋላ 50 አመታት መለሳችሁን።።Old is gold.
ስለ ዳዊት ፅጌ ስናስብ አብርሃም ወልዴን እጅግ እጅግ አድርገን ማመስገን ይገባናልና አብርሽ እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክል
Abreshyeee we love you ❤❤❤❤
እዉነት ነዉ።
አይ ኮማች👍አስተዋይ
@@MamZman-j1u😮😮😮
ይ ሁሉ ሰው ላይክ እና ኮመንት ሲሰጥ የት ነበርኩ ምናለ ና ያለፈውን ዘመን ቃኝ ብትሉኝ ዳዊት ፅጌ ከነባልደረቦችህ ክብረት ይስጥልን
ደጋግግሞ ክብረት ይሥጥልን
በልጅነቴ በራድዮ ሲመጡ እናቴ ድምጽ ጨምራ አብራ ስታንጎራጉር ሰማቸው ነበር። ያኔ በአእምሮዬ ከቀሩ ምስሎችን እና ትዝታዎች ጋር እየዋለልኩ ነው። ዳዊት ከልብ አመሠግናለሁ ❤
አሜን❤
ከልብ እናመሠግናለን ።
እኔም በጣም እቤቴ ልጅንቴ ትዝ ብሎኝ ይቨ ቆዝማለው😂
ዘፈን ምርጫ ከመጀመሪያው በስተቀር 00000*00000ዝግጅቱ ጥሩ ነው ግን ዘፈን ምርጫህ ጥሩ አይመስለኝም...የተለፋበት ስራ መሆኑ ያስታውቃል
እኔም እንደዛው ነኝ እናቴን ነው ያስታወስኝ
ቦታ 100%ድምፅ100% አለባበስ 100% ሁሉም ኢቲዮጲያዊነት የሚገልፅ ዘፈን እውነት አባቴን ነው ያስታወስከኝ ዴፍዬ የአፍሮ ዘመን ነው ያስታወስከኝ አመሰግናለው💙
❤❤
😘
በጣም ቆንጆ አስተያየት ነው፣ ይህ ዘፈን በዝነኛው እሳቱ ተሰማ የተዜመው ግን ከአፍሮ ዘመን 1970 ዎቹ ቀደም ብሎ 50ዎቹ አጋማሽ አከካባቢ ነው፣
ህብረት ትርኢት የዘፈን ምርጫ ላይ እየሰማው ያደኩበት መልካሙን ዘመን ላይ ወስዶ ቁጭ አደረገኝ ወይ ኢትዮጵያ መልካሙን ዘመን ይመልስልሽ ፈጣሪ
እውነት ነው ደጉ ዘመን ለዚያውም በ black and white TV በ radio ምሽት ላይ እረ ስንቱ ያንን ዘመን ናፍኩት
እንደዚህ መድረክ ላይ ወጥቶ የሚዘፍን ዘፋኝ እንዲሁም ክብር በሚገባቸው ሙዚቃ ባለሞያ ታጅበህ የጥንት የጠዋቱን ዘፈን በድጋሚ በማየቴ ደስብሎኛል
ዘፈን ካስጠላኝ በጣም ረጅም አመታት አስቆጥሬ ነበር ።እድሜዬ ስለሄደ ነው ብዬ ነበር ለካ በዚህ ልክ የሚሆን ሙዚቃ ጠፍቶ ነው ።በእውነት ታሪክን ደገማችሁት እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅቅቅቅቅ
age factorrrrrrrrrrrrrrrrrr
የድሮ ሙዚቃ እኮ ነው ኣባቴ ኣካበድከው ። ደገመው እንጂ ምን ጨመረበት ብለክ ነው?
ይሄም እኮ የድሮ ስለሆነ ነው የጣመ:: ማን እንደ ጥንቱ
ይሄንን ሙዚቃ አዳመጥኩት ሳይሆን እንደ መጽሀፍ አነበብኩት ነው የሚባለው። ለካ የሀገራችን ሙዚቃ ለዛውን አቶ የነበረው " ከጥቂቶቹ በስተቀር" በዘርፉ የትካኑት ባለሞያዎች ሳይገጣጠሙ ቀርተው ነው። እንደዚህ በሙሉ ባንድ የተቀናበረ ሙዚቃ ካየን ቆየን። ድምጻዊዉን ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን መሳሪያ ተጫዋች እንድናደንቀው ያደረገ ሌላው ቀርቶ የ video አቀራረፁ እንደ ቆንጆ አጭር ድራማ በፈገግታ ተሞልቶ የሚታይ ድንቅ ትዕይንት ነው ። የቀድሞ ድምፃውያኑም ነብሳቸው ሀሴትን እንደምታደርግ ይሰማኛል። በጥቅሉ እጅግ ድንቅ ስራ ነው
ይሄን የመሠለ ዜማ ሳይበለሽ ከነቃናዉ ላቀረባችሁልን ሙዚቀኞች ክብር ይገባችኋል 🙏🙏🙏🙏like አርጉ እስኪ ምትስማሙ❤👍👍
ማነው እደኔ አለባበሳቸው የተመቸው መልካም እድል
እኔ፡አለሁ።
Ante 😂
akim kaleh idil ayafeligim.liju yichilal
Everything is 🥰 💞
Betam yameralu ❤
ከዳዊት ጀርባ ክብር ለ አብርሃም ወልደያ ጥሩ መስራት ሁሌም ያስመሰግናል ሁሌም ክፉ ብለህ ታይ
አዎ ሁሌም ጥሩ የሚሰራ ከፍ ብሎ ይታይ
ነብሷን ይማር እናቴ ልጅ ሆኜ የምታዳምጣቸውን ፈዘኖች በድጋሚ በጥሩ ሁኔታ ተሰርቶ በመስማቴ ደስታዬ የላቀ ነው.እናመሰግናለን ዳዊት እንዲሁም ሙሉ ባንዱ በድጋሚ ለጆሮአችን ክብር ስለሰጣችሁ
በተለይ ጋሽ አባተን: እኔም በእናቴ ነው😂❤❤ ዘይገርም ነው!
❤❤❤❤❤❤
👍👍👍
እስቲ ይሄን ምርጥ ዜማ በሁለት ቀን ውስ 1M view እናስገባው?
ትክክል ሼር ላክ
አይቀርም ፡
ደጋግመክ እየው😂
1M ፡ ይቀጥላል ፡
የኔ ትዉልድ እድለኛ ነው ምክናየቱም ቴዲ አለ አንተ አለህ ሮፍናን አለ ጉሮሯችሁ ይባረክ ፈጣሪ ኢትዪጲያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ።
ዴቫዬ በህይወት የሌለው አባቴን አስታወስከኝ ያዘመን ለአባቴና እማዬ ልዩ ትዝታ ጥሎ አልፎአል በትላንትና ውስጥ ዛሬ አለ
በጣም እናቴ በነሱውስጥ አልፋ የነሱ ስራ ባልደረባ ስለሆነች እንዴት ትልቅ ማስታወሻ ነው
ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ። ሁሉም ባለሙያዎች ተባረኩ።
Ewunet new
።ተአለጠሜሟኘቀዘጠ
Beautiful
ጆሮአችንን ብቻ ሳይሆን ልቦናችንን ከፍተን እንሰማሀለን። ዴቭ ግሩም ድንቅ ስራ ነው
የዚህ ስራ ትልቅ ስተቱ ማለቁ ብቻ ነው ምንም ማለት አይቻልም ዝም ብሎ ማዳመጥ ብቻ ይመቻቹ 🙏🙏🙏🙏
tkkl blehal wedme alem ❤
ምን ስህተት አለዉ አንተ ደሞ ማያልቅ ነገር አለ እንዴ አንተም እኮ በቀን ታልቃለህ አደለም ሙዚቃዉ
@@fitsumtsgayasgodom204 ለማለት የፈለኩት ሳይገባህ አትኮምት
😅😅😅😅😅
ጌታ ሆይ እነ አበጋዝ እነ ያሬድ ፊታቸው ላይ የሚነበበው ደስታ ልጆቻቸውን የሚድሩ ነው የሚመስለው እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው
😂😂😂😂yargilachew
Betam seraw fere seyafera maydesete Welaje ale ensum endezaw nachew serachew fere afrtwale❤
❤
እወነት ብለሀል።
በተለይ አበጋዝ እና ሁለቱ ቤዝና ጊታር ተጫዋቾች የአሜሪካን አብሮ አደጎቼ ስላየሁ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ።
ርጋታህ አስተዋይነትህ ሙያህን አክባሪነትህ ባህልን ወዳጅነትህን ሠዋዊነትህ ቤተሠቦችህን አክባሪነትህን ፈሪያ እግዘብሔር ያለህ ነህና ፈጣሪ ያክበርህ ደግሞ ዛሬ የተረሱትን የድሮ ዜማዎች አድሰህ ለጆሮአችን ስላደረስህልን እናመሠግናለን።
100% I am with this comment. Egziabher ayleweteh 👏🏾
ኤርትራዊ ነኝ፡ ባለ ልዩ ስጦታው ዳዊት ፅጌን ከፍተኛ አድናቆት አለኝ።ድምፅም ስነስርዓቱ የምዘፍናቸው ቋንቋና ዘፈኑ ችሎቱ በጣም እወደዋለሁ። እና ሁላችሁም ትልቅ ሚና አላችሁ እና ቀጥሉበት፡ አመሰግናለሁ!!!
Absolutely correct ❤
ከ30 አመት በፊት ጨርቆስ ተወልጄ ጨርቆስ ያደኩ ነኝ ብትል ተጨማሪ 👍🏽 ታገኝ ነበር
ኦው ፈጣሪ አንድ ያርገን እስኪ ወንድም
Wedi dembia😂😂
I am 🇪🇷I born in Addis Ababa cherkose @@leinaddhm1221
ይሄንን ልጅ ሳይ ጥላሁን አልሞተም እላለሁ።ምክንያቱም ሙዚቃ እንዲቀጥል አድርጓል ።እናመሰግናለን ዳዊት ፅጌ በተለይ የእሳቱ ተሰማ ብለቤት ስላንተ ሲናገሩ የበለጠ አከበርኩህ።ኑርልን
ያጀቡህ ሙዚቀኞችም በአገራችን ላይ እጅግ ታላላቅ የተባሉ ናቸው። ምስጋና ለነሱም!
I will leave this comment right here so that whenever someone like it ,I will come and listen this masterpiece .#Dawit❤
የተፈጠርክለት ሞያ ስትሰራው እንዲ ውብ ነው ምናለሁ በሁሉም ቦታ እንደናተ ሙልት 🎉ያለ ነገር ለ እናት ኢትዮዽያዬ ተመኘው ።
ዋው!❤ ይሄን ሙዚቃ እየሰማችሁ ላላችሁ! 👍
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
ግጥሙን ሁሉ አሁን ነው በደንብ የሰማሁት, ግርም የሚል ሙዚቃ ቅንብር ፍስስ የሚል መረዋ ድምፅ.... 40 አመት ወደኋላ በትዝታ❤
ውይይ ድሮ የኛ ቤት ዘመድ ጎረቤት የሚሰበሰበት የሚሳቅ ቤት ትዝዝ አለኝ I love
ስንት ያለተነኩ ዜማዎች አሉ እንደዚ በዘመናዊ ሙዚቃ አቀናብራቹህ አሰሙን ክብር ይስጥልኝ
እድሜ ይስጥህ የአቶ ፅጌ ልጅ ዳዊት አባትህ ከፈጣረ በታች ወልደው አሳድገው ለኢትዮጵያ የባረከቱት ስጦታ እና በረከት ነህ ውበት እርጋታ ግርማ ሞገስ ስርአት ምኑን ልበል ትንሹአን ኢትዮጵያን አሳያቹን ሳድግ በደምፅ ብቻ የሰማሁቸውን ዘፈኖች ከነሞገሳቸው አሳምራችሁ ላመጣችሁት ለደከማችሁት ሁሉ እናመሰግናለን ብለናል በቃ ልዩ ስሜትን ፈጠሮብናል good job 👌👌👌👌👌
አብርሽ ምን አይነት መሀፀን አንተን አርግዞ ወለደ የተባረክ ሰው ነህ በዳዊት ውስጥ ሁሌም አንተን አይሀለው ይሄንን የመሰለ ልጅ ለዚህ ስላበቃህልን እውነቴን ነው ምልህ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ሁለት እርምጃ ወደፊት አሻግረህልናል በኢትዮጵያና እና በህዝቦቿ ስም እናመሰግናለን ዳዊት ያንተን ነገር እግዚያብሄር ይጨመርበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ለሁሉም አጃቢዎችና መሳሪያ ተጨዎቾች ምስጋና ለናንተ ይሁንበርቱልን ❤❤❤❤❤
በኢትዮጵያና በህዝቦችዋ ስም?😁😁😁አረ ውክልና መውሰድ !
ቃላት የለኝም ዳዊቴ አሁን ዘፋኝ አጥተን የምንሰማው በተቸገርንበት ግዜ እንዳንተ አይነት ዘፋኝ ስላለኸን እንፅናናለን
dawit betam gobez demtsawi nw gin zefang altefam ale bzu
አታሽቃብጥ መቼ ዘፈኝ ጠፉ
ልጁ ይችላል አንተ ግን ማሽቃበጡን በልክ አርገው😃
TURI NAFAM ZGA
አታሽቃብጥአለቅላቂ።
ምርጥ ሙዚቃ በመስማቴ ኑሮው ቢወደድም ኑሮን የሚያስረሳ ፡ ቤቴም በደስታ ከፍቸው ደጋግሜ የሰማውት ሙዚቃ ስለሆነ ከነ ሙሉ ባንዱ ምስጋና ይገባችሀል እናመሰግናለን
ዴቭ እዚሁ በስደት ኣለም በጣም በክፉ ሰዓት ጭንቅ በተሞላህበት ግዜ የሀው ልብ የሚያርስ ሙዚቃ ስለ ጋበዝከን ከልብ ከልብ ነው እማመሰግንህ🇪🇷
ከመደነቋቆር ዘመን ወደመደማመጥ ዘመን እዳሻገርከን ነው ያመንኩት ። ዴቭ እና ሙሉ ባንዱ የሰሩልን ስራ አንድአንድ የኛዘመን ሙዚቀኞች ንሰሀ ገብተዉ ጥበብን ይቅር በይን ብለው ከጥበብ አባቶች እግር ስር ወድቀው መማር እዳለባቸዉ አመላካች ነዉ ። ክብር ለናተ ሙዚቃን ላከበራችሁ።
❤❤ ዳዊት ታሳምናለህ❤❤❤ከ90ዎቹ በኋላ የጠፋውን ሙዚቃ የማዳመጥ ፍላጎቴን የቀሰቀሰው ዴቭ ነው፤ እናመሠግናለን ❤❤❤ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁ ደግሞ ደስተኛ ቤተሰብ፣ ስኬታማ ትዳር፣ የምትረኩበት ስራ ይስጣችሁ ❤
እስቲ ወጉ ይድረሰኝና ደስ ይበለኝ ላይክ አድርጉኝ😂
😂😂እሺ
ለማኝ
👍👍👍👈ደስ ይበልሽ😊
😂
በደስታ
በሥርአት ያደገ ከቤተሠቦቹ የተመረቀ ሁሌ ይቀናዋል የሠራው ያምራል ያለው ይደመጣል፡ዳዊት ኮሜንቶቹ ሁሉ ውሸት አደሉም፡ተባረክ
ደግሜ ደግሜ ባየው አልሰለችም አለኝ የድሮ ዘፈን አዲስ ቅላፄ ሙሉ ባንዱ የሚስተካከላቸው የለም ኑሩልን እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹህ እናንተ ናቹህ የቀራቹህን እሱ ይጠብቅልን ለዳዊት ፅጌ ቃል የለኝም ትችላለህ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን። 💚💛❤ 🙏🙏🙏
ዳዊት ለሀገራችን ደረስክላት አንጋፋዎቹም አጀቡህ እኛም ደስስስስ አለን።አቤት ቅንጅት፣አቤት አለባበስ፣አቤት ሞገስ፣አቤት ጥምረት፣በናንተ ታየ ኢትዮጵያዊነት።
gb
ትክክል እንደገና መፋጠር ነው
በጣም የሚገርም ችሎታ ከነቱባው ባህላችን
❤❤❤
ምስጋና ለባለሀገሩ አይድል ሾ ለነ አብርሃም ወልዴ እና ለሙያ አጋሮቹ፣ ለአበጋዙ፣ ለሄኖክ፣ ለያሬድ ተፈራ እና ለመላው የባንዱ አባላቶች ከነተቀባዮቹ ምስጋና ይድረስና ይህንን ጥንቅቅ ያለ ስራ ለጆሮ፣ ለመንፈስ እንዲሁም የቀደሙት የሙዚቃ ሰዎችን ዘመን አይሽሬ ሰራ እጅግ በአማረ አድማጭ በሚመጥን መልኩ አመለ ሸጋው ፣ ደምፀ መረዋው ዳዊት ጽጌ ስላቀረብክለ በእውነት እናመሰግንሃለን። ደፋር እናአውነተኛ ሙዚቀኛ ማለት እንዲህ ነው ። በኪቦርድ ውስጥ ተደብቆ መንጫጫት አይደለም። በሙሉ ባንድ እንዲ ባማረ በተዋበ በሀገረኛ አለባበስ ታጅቦ ማሰደመም አከተመ🙏🙏🙏✋✋✋👏👏👏። አበጋዙ ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባቹሃል።
ማን ነው እንደኔ በዚህ ጣፋጭ የሙዚቃ ወጥመድ ውስጥ ገብቶ የተያዘ? ስንቴ ሰማሁት? በመፈጠሬ: በመኖሬ ፈጣሪን አመሰገንኩ:: ኢትዮጲያዊነት ውበት ነው ለገባው:: መልካሙ ሁሉ ይግጠመን ወገን!!!
ዳዊት ፅጌ የጨዋነት ምሳሌ ነው! የትልቅነት መገለጫው ስነስርዓት እና ስነስርዓት ብቻ ነው! በዚሁ ያፅናህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ዝንጥ ያለ ብቃት !! ዴቫ ዴቫ ነው!! የባንዱ ብቃት እና ችሎታ እጅን በአፋ ያስጭናል።🥰❤ ያከበርካት ጥበብ መልሳ መላልሳ ታክብርህ!
አንተ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ እንድትወደድም ነው የተፈጠርከው ይሄን ማስተዋል እና ችሎታህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ.....
ህጋዊ ዘፋኝ ይሉሃል ይኼ ነው። "ዳዊት ፅጌ የዘመናችን ሕጋዊ ዘፋኝ! " እናመሰግናለን።
ህጋውይ ስርቆት ማለት ይሄ ዴቭ
@@hussenwub874ባለጌ
ድንቅ ሥራ ነው ዳዊት እድለኛ ነህ ከእነዚህ ተተኪ የሌላቸው የኛ ዘመን ሙዚቀኞች ጋር በመስራትህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ደጋግሜ ሰማሁት ልጅነቴን አስታወስኩ ያኔ ቴፕ የሚገዛው ሀብታም ብቻ ነበር እኛ ሬድይ ነው በዘፈን ምርጫ ጊዜ የምናደምጠው።
😂😂😂
በልጅነቴ ያዳመጥኩት ትዝታ ነፍስቸውን አፀደ ገነት ያኖረቸው አርቲስት እሳቱን ተሰማ ዳዊት ፅጌ በጣም ደስ ይላል ቅንጅቱ አንጋፋዎን አጅበህ አስደሰትከን አለባበስ አቤት ሞገሳችሁ በእናተ ታየች ኢትዮጵያ ያሬድ እና አበጋዝ ማየቴ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
በሶሺል ሚዲያ ኮመንት ስሰጥ ይህ የመጀመሪያዬ ነው፡፡ በእውነት እጅግ በጣም የሚያስደስት ድንቅ ሥራ ነው፡፡ሁላችሁም የዚህ ዘመን ድንቅ ባለውለታዎች ፣ከጭለማ ውስጥ የወጣችሁ ጮራ ብርሀኖች ናችሁ፡፡
ዳዊት፡ፅጌ፡ይህንን፡አስታዋሽ፡አጥቶ፡የነበረ፡ዕንቁ፡ዜማ፡ባንተ፡ዕድሜና፡ድምፅ፡ስታንቆረቁረው፡በእውነት፡አሁን፡ያ፡ዘመን፡የመጣ፡መሰለኝ።
The same page 😢
ለካስ አለን ኢትዮጵያዊያን ባህላችንን በአዲሱ ትውልድ እንዲህ ሂወት ተዘርቶበት በማየቴ በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ሆኛለሁ ሁሌም የማደንቅህ አርቲስት ነህ በዙርያህ ካሉት ሰዎች ጭምር
አቤት መታደል መመረቅ ዳዊት እንዲህ አስውበህ የዘከርካት ጥበብ ነገም አንተን በደንብ ትዘክርሀለች እውነት በኔ ዘመን እንዲህ አይነት ውብ ተደምጦ የማይጠገብ ድምፅ መመረጥ ነው እኔ በልጅነቴ በአባቴ የሚንጎረጎሩ የነገሩ ጣመዜማዎች ከነትዝታዎቹ መለስከኝ ወይ ግዜ እግዚአብሔር ንክን ይባርከው ባንዱንም እንዲሁ እንዲህ ያስዋቡት ጥበበኞች ተባረኩ ❤
ከሁሉም ዳዊትዬ ስነስርኣትህን ሳላደንቅ ኣላልፍም ❤🇪🇷🇪🇷😍
Amrahy Eko New
💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@@AbrehetAbrehet-z2g ኣቃለው ላደንቀው ኣልችልም 🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹
የጥንቷ ኢትዮጵያ ናፈቀቺኝ የእናትና የአባቴ :: ልብ የሚኮረኩር ሙዚቃ የማይመለሰውን ዘመን በትዝታ ወደጛላ የሚያስቃኝ ግሩም ስራ::ሰው ሁሉ ቢዋደድ ባይከፋፋ ምነበር?የዚህ አለም ዘመናችን እኮ ጥቂት ናት ምናለ መልካም ሰርተን ብናልፍ?ኢትዮዽያ ለዘለአለም ትኑር::
ቦታው , የአቀራረፁ ጥራት , የሙዚቀኞቹ ግርማ ሞገስ , የተቀባዬቹ የድምፅ ቅላፄ እረ ስንቱ ይወራ !!!! የዳዊት ፅጌን አድናቆት ሌላ ቃላት ሲፈጠሩተመልሼ አደንቀዋለሁ !!! በቂ ቃላት ስለሌለኝ ነው እንደው ብቻ ት ች ላ ለ ህ🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ዳዉት ፅጌ የአንት አይነቶችን ሰውች ፈጣሪ ያብዛልን🎉
እጅግ ግሩም የሆነ ታሪካዊ ስራ ነው። ከቅዱስ ያሬድ ጀምሮ ግዙፍ የዜማና የቅኔ ባለቤት የሆነችው አገራችን ፣ የታሪክ ክብሯን የሚመጥን መሪና ሰላም ብታገኝ ደሞ ከዚህም የላቀ የዜግነት ደረጃችን ምንኛ በአለም በናኘ!! ዳዊት ፅጌና አጋሮቹ ክብር ይድረሳችሁ!
እንደ ' ዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ክብሯን የሚመጥን መሪ አግኝታ አታውቅም!ክብሯን ያዋረዱ መሪዎች ያቆዩት መከራ የዛሬውን ፀጋ ለማየት ስለጋረደዎት አዝናለሁ!መሪን የሚያፈራው ህዝብ ነው! የርስዎ መሳዮች : ሰናይን መርጦ ለማድነቅ ያልሹ አሉታና ቅሬታ አሳቦች በአንጎላቸው የሚያውጠነጥኑ ሰዎች ስብስብ ያገርን ጉስቁልና ይስባሉ!😢
እውነት፣ ነው፣ የሀገር፣ ልጆች የደስታዬ፣ ምንጭ፣ አበባዬ፣ እረ፣ ደማማዬ፣ የኔ፣ ፍቅር የግሌ፣ ነሽ፣ ሳቅ፣ በይ ፣አንዴ፣ልይሽእስቲ መላ፣ በሉ፣ ችላ፣ አትበሉ እነዚህን ሁሉ ።በደጉ፣ በሰላም፣ ዘመን የተባሉ፣ትውስታውች ፣ ፣የጥንቱን ፣ያን፣ ደጉን ፣ ዘመን የሚያሳዩ፣ ፣ መልካም ፣ መስተዋት ናቸው።ያለፈው፣ ኢትዮጵያዬን እንድትናፍቃት፣ አድርገውናል ።አሁን፣አሁን፣ግን፣ የምናየው፣ የምንሰማው፣ እንደ፣ሐምሌ፣ ጨለማ፣ ስላምሽ፣ ጠቁሮብኝ ፣ ድንግዝግዜ፣ ወጥቶመቼ፣ ይሆን ፣የሰላሙን፣ ብረሀን፣ ጮራውን ፈንጥቆ፣የማየው፣እንደ፣ አደይ አበባ፣ ቡቃያውም፣ ፈክቶ፣ ምድሩን ፣የሚሞላው፣፣መቼ፣ነው ፍቅርን ፣ የምናየው። ኢትዮጵያዬ፣ ትናፍቂኘለሽ፣ እንስሳት ፣ በመስኩ፣ ሕፃናት፣ቦርቀውገበሬው፣እረኘው፣፣ ሁሉም፣ ተሳስቀውፍጥሩ፣ ፈጣሪው፣ አመስግናው፣ በደስታአውድአመት ፣ሲመጣ ሁሉም፣ ተሰባስቦ በዚህ፣ ጠእመ፣ ዜማ፣ ሁሉም፣ ተደስቶ፣ የጥንቱ፣ትዝታ፣፣ መቼ፣ በእኛስ፣ እውን የሚሆነው በመልካሙ፣ ትውስታስ፣ የኛስ፣የሚሆነው፣ ተሻጋሪ ሆኖ፣ እኘም፣ የጥንቱ፣ የምንለው፣ሰላምና፣ፍቅር፣ በእውነት ፣የምናየው፣ናፍቀኝ፣ መዚቃውን ፣ በእርጋታ፣ የየምስማበት፣ዘመን ናፈቀኝ፣ያቀን ፣ሰወች፣ መላ፣ በሉ፣ ዩሚባልበት። ናፈቀኘ፣ እረ፣መለ በሉ፣ መላ መኖር፣ደገ፣ ግን ፣ይህንን ያሳየናል፣
ሙዚቃን በዚህ ልክ ሲሰራ ማየት ምንኛ ደስ ያሰኛል። ሙሉ ባንዱ እጅጉን በጣም ምስጋና ሊቸራቸው ይገባል። እንደዚህ አሳምራችሁ እንደሰራችሁት በህይወታችሁ ሁሉ ያማረ ነገር ይግጠማችሁ!!
ዱሮ ራሱ እንደዚህ ሙዚቃ ቢመለስ ናፈኩኝ። ሁላችሁም ተባረኩ በተለይ ልጅ ደዊት አንደኛ።🎉🎉🎉🎉🎉
እስኪ አንዴ ለዳዊት ፅጌ ሙሉ ባንዱ እና አጃቢዎቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
100%❤❤❤❤❤❤
እኔ እና የሃምሳዎች እድለኞች ነን እድሜ ሰጥቶን እሩቅ ዘመናችንን ዛሬ ከለስነው: በጎረቤት እሬዲዮ ወይም በሎንቺና ላውድስፒከር ሳይሆን በመዳፉችን :: ዳዊት ፅጌን ለወለዱልን የባላገሩ አዘጋጆች ምስጋና ይገባቸዋል:: ዳዊት እና አብረውህ ያሉት ይህን የዘመን ቃና ያቀረባችሁልን ሁሉ እድሜ ይስጣችሁ
ዴቭ መቼም ከጀርባህ ያሉትን የኢትዮጵያ ታላላቅ የሙዚቃ ሰዎች ስታስብ ምን እንደሚሰማህ አላውቅም። ጋሽ ያሬድ ጋሽ አበጋዝ ሌሎችም ትላልቅ ባለውለታዎች ናቸው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። አብርሃም ወልዴ እናመሰግንሃለን ይህን ከባድ ሚዛን ልጅ ከፈጣሪና ከእናቱ በመቀጠል እዚህ ስላደረስከው። ሁላችሁም ክበሩ እጅግ ድንቅ የዘመን ገጸበረከት ነው። እጅ ነስተናል
አብርሀም (ባላገሩ አይድል ) እናመስግናለን ይህ የልፋት ውጤት ነው ሁልጊዜ ትለያላችሁ የባንድን አባላቶች እናመስግናለን 💚💛❤️
ጥበብ ጠርታናለች የሚሉ ካንተ ብዙ ይማሩ ስላከበርክ ትከበራለክ ዴቫ ንጉስ ነክ❤❤❤
አቤት አቤት ምን አይነት ታአምር ነው አሁን ይሔን ምርጥ ሙዚቃ እና የዳዊትን እና የሙዚቀኞቹን ብቃት በምን አይነት ቃላት ሊደነቅ ሊገለፅ ይችላል !!! አርቲስቶቹ ዳግም ህያው የሆኑ ሁሎ እስኪመስለኝ አስደምመኸኛል ትልቅ ክብር በሒወት ላለፉት አንጋፎቹ አርቲስቶች ዳዊት አንተ ታምር ነህ 👍👍👍👍
ሰው ግን ሙዚቃን እንዴት በአንድ ላይ በፍቅር ይጫወታል 🥰🥰🥰🥰❤️👌👌👌ሁሉም አንደኛ 👏👏👏👏የምር ድንቅ ስብስብ ❤❤❤
ቴዲ የኢትዮጵያ ኩራት ሁልግዜም ኢትዮጵያን በአንት ውሰጥ አምራ ተከብራ እናያታለን እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይሰጥህ🙏❤❤❤ 💚💛❤️
እንዴት ደስ የሚል ጥምረት ነው❤❤❤👏👏👏👏❤የዱሮዋ ኢትዮጵያዬ የምትናፍቀንን ያስታወስኩበት ደጉን ዘመን ይመልስልን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሚን
🤲🤲🤲
💚💛❤️🕊🕊🕊🙌
❤❤❤Amen
ዳዊት ጽጌ መቼም እጅግ ድንቅ ሙዚቀኛ ነው፤ እነኝህን ጥንታዊ ዘፈኖች በተሻለ መልኩ ዘፍኖ አስድስቶኛል!! አጃቢዎቹመ ይህ ልዩ ባንድም ድንቅ ናቸው፡፡ ተባረኩ፤ አንድ ቀን መላው ኢትዮጵያዊ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ አዳምጦ አድናቆቱን ይገልጽላችኋል፡፡
Yesss!
ክብረት ይስጥል ዳዊት ፅጌ ምርጥ ስራ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን። FROM AUSTRALIA MELBOURNE
ወደኋላ ወደወርቃማ ዘመን ጭልጥ አርጎ ወሰደኝ ዳዊት ድምፅ መረዋ ምርጥ ምርጫ ምርጥ ቅንብር thanks
እንዳንድ ጊዜ ለማመስገን ይሁን ለማድነቅ ቃላት ይጠፋል ታሪክ የሚዘክር ነው
በጣም የሚገርም ዘፈን ነው እስካሁን ድረስ ይህን ዝፈን ከወጣበት ቀን አንስቶ በቀን በቀን ሳልሰማው የቀረሁበት ቀን የለም ጡዘት ነው የሆነብኝ
መልከ መልካሙ ፀባዬ ሸጋዉ ዳዊት ፅጌ እደግ ተመንደግ ። አይ ድምፅ እንደ ምንጭ ውሃ ነውኮ የሚፈሠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽ እሳቱ ተሰማ ነፍስህን ይማረው ገና ስሰማው በጣሙን አለቀስኩ እህህህህህህ እግዛብሄር ይባርክህ አቦ ኡኡኡኡኡኡኡ
ዳዊት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው። ያላሰባሰብከው ባለሙያ የለም። ይሄ ታሪክ ነው ይቀመጣል
19 ደቂቃ የት እንደገባው ሳላውቅ ነው የጠፋውት ሚገርም ተባረክ❤
ዴቮ በጣም አመሰግናለሁ እናቴን ነው ያስታወስከኝሁላችሁም ክብር ይስጣችሁ
አንድ አይነት ስሜት የኔ እናትም እዚህ ውስጥ ያሉትን ዘፈኖች ስታዘፍን፣ ራሷም ታንጎራጉር ነበር። እና እናቴን ነው ያስታወስኳት
የሚገርም ይሄንኑ ኮመንት ለመፃፍ ነበር የገባሁት ❤
እኔም በልጅነቴ የእሳቱ ተሰማን ድማማ የሚለውን ሙዚቃ አባቴ ያጎራጉረው ነበር 😢😢
ዳዊት ምን አይነት ገራሚ ልጅ ነህ
አበጋዝ ሆይ በአሏህ አንድ ነገር ላስቸግርህ እንደዚህ አይነት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን እንደገና እየሰራህ አስኮምኩመን ።ምክንያቱም ሌሎች ደፋሮች ካለ እወቀታቸው ከሚሰሩት ብዬ ነው እንዳያበላሹ
This is the best song i could ever listen at this time. ልብ ይሰርቃል፣ ጥምረታችሁ ያምራል፣ ያልኖርኩበትን ዘመን እንድናፍቀው አደረገኝ ምክኒያቱም ይሄ ኢትዮጲያዊ ለዛ፣ ሀበሻዊ ቃና ነው። ስርዐት ያለው ልብ የሚያጠፋ ጉደኛ ስራ
አንተ ሁሌም የባህል ልበስ ...የሆንክ ድንቅ ሰው! ሁሌም ትገርመኛለህ...
ዳዊት ፅጌ በጣም ሀይለኛ ዘፋኝ ነህ በርታ ራስህን ጠብቅ እንተ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ የሚዚቃ ቅንቡሩም በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤
ምንም እንኳን ብዙ የጥበብ አውራዎችን በሞት ብናጣም ዘመን በዳዊት ፅጌና በመሠሎቹ ክሳናለች። ዳዊት ጉሮሮህን ከቶንሲል ምላስህን ከወለምታ ፈጣሪ ይጠብቅልን ተባረክ አቦ። ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂like ur damen comment😂😂
ለቡድኑ በሙሉ ማለት ለሁላችሁም እግዚሀብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡ እገዚአብሔር የጠፋውን ፍቅር ለሀገራችን ይመልስልን፡፡ ከነድህነታችን ፍቅራችን ይሻለን ነበር እንዲህ የፍቅር ዜማ እየሰማን፡፡ ዴቭ እናመሰግናለን!!!
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
Amen Amen Amen
በጣም አስደማሚ ሥራ ለ ዳዊት እና የሙያው ባልደረቦች ሳላደንቅ አላፍም ትልቅ ታሪክ ነው።
ማለት የሙዚቃም ማኛ አለው ለካ ክብረት ይስጥል ዳዊት ፅጌ ምርጥ ስራ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን።
ዋውውውው አቤት የተዋጣለት እባካችሁ የናቴ የስራ ባልደረባ እሳቱ እሳቱ ተሰማ.…!!!🙏 ክቡር ዘበኛ እንቁዎች!! እዛቤት ውስጥ ስንት እንቁዎች አሉ እኮ....!!እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😥በዚህ ስራ ለታሳትፋችሁ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ🙏 ከመቃብር በላይ ሆኖ ስራቸውን ሳይ የተሰማኝ ደስታ ለመግለፅ እቸገራለሁ..!!
በዚህ ከቆማችሁ አዝናለሁ ከናንተ የጠፋውን የሀገራችንን የሙዚቃ ለዛ እንደዚህ ዳግም መስማት እንፈልጋለን እናመሰግናለኅ ❤❤❤❤
ይህንን ስራ ለማድነቅ ቃላት ሁሉ አነሱብኝ በጣም ምርጥ የምርጦች ስብስብ
በእውነት ድሮ የተመለስ እስኪመስለኝ በመደነቅ ነው የስማውት እዚህ ሙዚቃ ላይ እጃችሁን ያሳረፋችው ሙዚቀኛች በሙሉ ትልቅ ታሪክ ስርታችዋል ለዘላለም ስትታወሱ ትኖራላቹ አበጋዝ አንተን የስጠንን እግዚአብሔርን አመስግናለው ልዩ ነህ ኑርልን ከኔ ላይ ቢቻል 20 ዓመት ብትውስድ ምንኛ ደስ ባለኝ
ጸባይ መልክ ሰው አክባሪነት ድንቅ የሙዚቃ ችሎታ እንዴት ሰው እንዲህ ሁሉንም በአንድ ላይ ይታደለዋል ግን ዴቭዬ ኡኡኡፍ የሆነ ትዝታ የድሮ ስሜቴን እኮነው ምትቀሰቅሰው ሁሌም ካንተወዲህ የዘመኑን ሙዚቃ ጠላው የኔ ደግ ባላውቅ ይቆጨኝ ነበር በጤና ረዝም አመት ኑርልን የኔ ጌታ።
አባቴ በፋጨት እና በእንጉርጉሮ ያኔ ልጅ ሆኜ የሰማሁበትን ዘመን ፊቴ አመጣህብኝ በተለይ እረ ድማማዬ የሚለውን አባቴ ሲሰማው ምን እንደሚሰማው ለማወቅ ጓጉቻለሁ አብረሀም ወልዴን መድረኩ ላይ ባየው ደስ ይለኝ ነበር ዳዊት አንተ ትለያለህ ሁሉ ነገሩ የአማረ .....
በጣም የገረመኝ ሙሉ ቲሙን እዩት በጣም የሚገርመው ደስታቸውን እዩት እግዚአብሔር ደስታ ያብዛላቹ
ወይኔ የኢትዮፕያ ልጅት አላህ ይጠብቃቹ
ያልኖርኩበትን ዘመን እንድመኝ አርጎኛል በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው የባንዱ ነገር አይወራም😮😮😮😮
በዘመኑ ምርጥ ሙዚቀኞች ተውቦ አምሮ እንደተሰራዉ እንደዚህ ሙዚቃ የድሮዋ አንድነት ፍቅር እና መተሳሰብ ያለባት ኢትዮጵያ በዘመኑ ሰዎች ታድሳ አምራ ምናይበት ቀን ይምጣልን ።
Amen
አብረሐም ወልደ የሙዚቃ አባት ሲሆን ልጁ ዳዊት ፅጌም አኩራን ምን ብየ እደምገልፀዉ ቃላት ያጥረኛል ዳዊት ፈጣሪ ይጠብቅህ
ውይ በፈጣሪ በዚህ በተወጠረ አይምሮ እንዲህ አይነት መፈወስ ሁላችሁንም ሙዚቀኞች እድሜና የጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
እጂግ በጣም ደስ የሚል ድንቅ ስራ ነው !! ዳዊት ፅጌ የዘመናችን ምርጥ ድምፃዊ ነህ !! እግዚአብሔር አሁንም ድንቅ የሆነ ጥበብን ይጨምርልህ በርታልን !! በዚህ የሙዚቃ ስራ ላይ የተሳተፋቹሁ ሁላቹሁም የሰራቹሁት ስራ የሚገርም ጥምረት ነው ሁሌም እንዲህ አይነት የማይሰለች ስራና ጥበብን ላድማጭ ለማድረስ በርትታቹሁ እንድትሰሩ እግዚአብሔር ጥበብን ይስጣቹሁ❤❤❤
ድምፃዊ ዳዊት ፅጌን፣ የድምፅ አጃቢዎችንና የሙዚቃባንዱን በሙሉ ከልብ አደንቃለሁ ። ክብር ለአርቲስት እሳቱ ተሰማ ። ወደኋላ 50 አመታት መለሳችሁን።።Old is gold.
ስለ ዳዊት ፅጌ ስናስብ አብርሃም ወልዴን እጅግ እጅግ አድርገን ማመስገን ይገባናልና አብርሽ እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክል
Abreshyeee we love you ❤❤❤❤
እዉነት ነዉ።
አይ ኮማች👍አስተዋይ
@@MamZman-j1u😮😮😮
ይ ሁሉ ሰው ላይክ እና ኮመንት ሲሰጥ የት ነበርኩ ምናለ ና ያለፈውን ዘመን ቃኝ ብትሉኝ ዳዊት ፅጌ ከነባልደረቦችህ ክብረት ይስጥልን
ደጋግግሞ ክብረት ይሥጥልን
በልጅነቴ በራድዮ ሲመጡ እናቴ ድምጽ ጨምራ አብራ ስታንጎራጉር ሰማቸው ነበር። ያኔ በአእምሮዬ ከቀሩ ምስሎችን እና ትዝታዎች ጋር እየዋለልኩ ነው። ዳዊት ከልብ አመሠግናለሁ ❤
አሜን❤
ከልብ እናመሠግናለን ።
እኔም በጣም እቤቴ ልጅንቴ ትዝ ብሎኝ ይቨ ቆዝማለው😂
ዘፈን ምርጫ ከመጀመሪያው በስተቀር 00000*00000
ዝግጅቱ ጥሩ ነው ግን ዘፈን ምርጫህ ጥሩ አይመስለኝም...የተለፋበት ስራ መሆኑ ያስታውቃል
እኔም እንደዛው ነኝ እናቴን ነው ያስታወስኝ
ቦታ 100%
ድምፅ100%
አለባበስ 100% ሁሉም ኢቲዮጲያዊነት የሚገልፅ ዘፈን እውነት አባቴን ነው ያስታወስከኝ ዴፍዬ የአፍሮ ዘመን ነው ያስታወስከኝ አመሰግናለው💙
❤❤
😘
በጣም ቆንጆ አስተያየት ነው፣ ይህ ዘፈን በዝነኛው እሳቱ ተሰማ የተዜመው ግን ከአፍሮ ዘመን 1970 ዎቹ ቀደም ብሎ 50ዎቹ አጋማሽ አከካባቢ ነው፣
ህብረት ትርኢት የዘፈን ምርጫ ላይ እየሰማው ያደኩበት መልካሙን ዘመን ላይ ወስዶ ቁጭ አደረገኝ ወይ ኢትዮጵያ መልካሙን ዘመን ይመልስልሽ ፈጣሪ
እውነት ነው ደጉ ዘመን ለዚያውም በ black and white TV በ radio ምሽት ላይ እረ ስንቱ ያንን ዘመን ናፍኩት
እንደዚህ መድረክ ላይ ወጥቶ የሚዘፍን ዘፋኝ እንዲሁም ክብር በሚገባቸው ሙዚቃ ባለሞያ ታጅበህ የጥንት የጠዋቱን ዘፈን በድጋሚ በማየቴ ደስብሎኛል
ዘፈን ካስጠላኝ በጣም ረጅም አመታት አስቆጥሬ ነበር ።እድሜዬ ስለሄደ ነው ብዬ ነበር ለካ በዚህ ልክ የሚሆን ሙዚቃ ጠፍቶ ነው ።በእውነት ታሪክን ደገማችሁት እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል
ቅቅቅቅቅ
age factorrrrrrrrrrrrrrrrrr
የድሮ ሙዚቃ እኮ ነው ኣባቴ ኣካበድከው ። ደገመው እንጂ ምን ጨመረበት ብለክ ነው?
ይሄም እኮ የድሮ ስለሆነ ነው የጣመ:: ማን እንደ ጥንቱ
ይሄንን ሙዚቃ አዳመጥኩት ሳይሆን እንደ መጽሀፍ አነበብኩት ነው የሚባለው። ለካ የሀገራችን ሙዚቃ ለዛውን አቶ የነበረው " ከጥቂቶቹ በስተቀር" በዘርፉ የትካኑት ባለሞያዎች ሳይገጣጠሙ ቀርተው ነው። እንደዚህ በሙሉ ባንድ የተቀናበረ ሙዚቃ ካየን ቆየን። ድምጻዊዉን ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን መሳሪያ ተጫዋች እንድናደንቀው ያደረገ ሌላው ቀርቶ የ video አቀራረፁ እንደ ቆንጆ አጭር ድራማ በፈገግታ ተሞልቶ የሚታይ ድንቅ ትዕይንት ነው ። የቀድሞ ድምፃውያኑም ነብሳቸው ሀሴትን እንደምታደርግ ይሰማኛል። በጥቅሉ እጅግ ድንቅ ስራ ነው
ይሄን የመሠለ ዜማ ሳይበለሽ ከነቃናዉ ላቀረባችሁልን ሙዚቀኞች ክብር ይገባችኋል 🙏🙏🙏🙏like አርጉ እስኪ ምትስማሙ❤👍👍
ማነው እደኔ አለባበሳቸው የተመቸው መልካም እድል
እኔ፡አለሁ።
Ante 😂
akim kaleh idil ayafeligim.liju yichilal
Everything is 🥰 💞
Betam yameralu ❤
ከዳዊት ጀርባ ክብር ለ አብርሃም ወልደያ ጥሩ መስራት ሁሌም ያስመሰግናል ሁሌም ክፉ ብለህ ታይ
አዎ ሁሌም ጥሩ የሚሰራ ከፍ ብሎ ይታይ
ነብሷን ይማር እናቴ ልጅ ሆኜ የምታዳምጣቸውን ፈዘኖች በድጋሚ በጥሩ ሁኔታ ተሰርቶ በመስማቴ ደስታዬ የላቀ ነው.እናመሰግናለን ዳዊት እንዲሁም ሙሉ ባንዱ በድጋሚ ለጆሮአችን ክብር ስለሰጣችሁ
በተለይ ጋሽ አባተን: እኔም በእናቴ ነው😂❤❤ ዘይገርም ነው!
❤❤❤❤❤❤
👍👍👍
እስቲ ይሄን ምርጥ ዜማ በሁለት ቀን ውስ 1M view እናስገባው?
ትክክል ሼር ላክ
አይቀርም ፡
ደጋግመክ እየው😂
1M ፡ ይቀጥላል ፡
የኔ ትዉልድ እድለኛ ነው ምክናየቱም ቴዲ አለ አንተ አለህ ሮፍናን አለ ጉሮሯችሁ ይባረክ ፈጣሪ ኢትዪጲያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ።
ዴቫዬ በህይወት የሌለው አባቴን አስታወስከኝ ያዘመን ለአባቴና እማዬ ልዩ ትዝታ ጥሎ አልፎአል በትላንትና ውስጥ ዛሬ አለ
በጣም እናቴ በነሱውስጥ አልፋ የነሱ ስራ ባልደረባ ስለሆነች እንዴት ትልቅ ማስታወሻ ነው
ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ። ሁሉም ባለሙያዎች ተባረኩ።
Ewunet new
።ተአለጠሜሟኘቀዘጠ
Beautiful
ጆሮአችንን ብቻ ሳይሆን ልቦናችንን ከፍተን እንሰማሀለን። ዴቭ ግሩም ድንቅ ስራ ነው
የዚህ ስራ ትልቅ ስተቱ ማለቁ ብቻ ነው ምንም ማለት አይቻልም ዝም ብሎ ማዳመጥ ብቻ ይመቻቹ 🙏🙏🙏🙏
tkkl blehal wedme alem ❤
ምን ስህተት አለዉ አንተ ደሞ ማያልቅ ነገር አለ እንዴ አንተም እኮ በቀን ታልቃለህ አደለም ሙዚቃዉ
@@fitsumtsgayasgodom204 ለማለት የፈለኩት ሳይገባህ አትኮምት
😅😅😅😅😅
ጌታ ሆይ እነ አበጋዝ እነ ያሬድ ፊታቸው ላይ የሚነበበው ደስታ ልጆቻቸውን የሚድሩ ነው የሚመስለው እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው
😂😂😂😂yargilachew
Betam seraw fere seyafera maydesete Welaje ale ensum endezaw nachew serachew fere afrtwale❤
❤
እወነት ብለሀል።
እወነት ብለሀል።
በተለይ አበጋዝ እና ሁለቱ ቤዝና ጊታር ተጫዋቾች የአሜሪካን አብሮ አደጎቼ ስላየሁ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ።
ርጋታህ አስተዋይነትህ ሙያህን አክባሪነትህ ባህልን ወዳጅነትህን ሠዋዊነትህ ቤተሠቦችህን አክባሪነትህን ፈሪያ እግዘብሔር ያለህ ነህና ፈጣሪ ያክበርህ ደግሞ ዛሬ የተረሱትን የድሮ ዜማዎች አድሰህ ለጆሮአችን ስላደረስህልን እናመሠግናለን።
100% I am with this comment. Egziabher ayleweteh 👏🏾
ኤርትራዊ ነኝ፡ ባለ ልዩ ስጦታው ዳዊት ፅጌን ከፍተኛ አድናቆት አለኝ።ድምፅም ስነስርዓቱ የምዘፍናቸው ቋንቋና ዘፈኑ ችሎቱ በጣም እወደዋለሁ። እና ሁላችሁም ትልቅ ሚና አላችሁ እና ቀጥሉበት፡ አመሰግናለሁ!!!
Absolutely correct ❤
ከ30 አመት በፊት ጨርቆስ ተወልጄ ጨርቆስ ያደኩ ነኝ ብትል ተጨማሪ 👍🏽 ታገኝ ነበር
ኦው ፈጣሪ አንድ ያርገን እስኪ ወንድም
Wedi dembia
😂😂
I am 🇪🇷I born in Addis Ababa cherkose @@leinaddhm1221
ይሄንን ልጅ ሳይ ጥላሁን አልሞተም እላለሁ።ምክንያቱም ሙዚቃ እንዲቀጥል አድርጓል ።እናመሰግናለን ዳዊት ፅጌ በተለይ የእሳቱ ተሰማ ብለቤት ስላንተ ሲናገሩ የበለጠ አከበርኩህ።ኑርልን
ያጀቡህ ሙዚቀኞችም በአገራችን ላይ እጅግ ታላላቅ የተባሉ ናቸው። ምስጋና ለነሱም!
I will leave this comment right here so that whenever someone like it ,I will come and listen this masterpiece .#Dawit❤
የተፈጠርክለት ሞያ ስትሰራው እንዲ ውብ ነው ምናለሁ በሁሉም ቦታ እንደናተ ሙልት 🎉ያለ ነገር ለ እናት ኢትዮዽያዬ ተመኘው ።
ዋው!❤ ይሄን ሙዚቃ እየሰማችሁ ላላችሁ! 👍
👍👍👍
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
ግጥሙን ሁሉ አሁን ነው በደንብ የሰማሁት, ግርም የሚል ሙዚቃ ቅንብር ፍስስ የሚል መረዋ ድምፅ.... 40 አመት ወደኋላ በትዝታ❤
ውይይ ድሮ የኛ ቤት ዘመድ ጎረቤት የሚሰበሰበት የሚሳቅ ቤት ትዝዝ አለኝ I love
❤
ስንት ያለተነኩ ዜማዎች አሉ እንደዚ በዘመናዊ ሙዚቃ አቀናብራቹህ አሰሙን ክብር ይስጥልኝ
እድሜ ይስጥህ የአቶ ፅጌ ልጅ ዳዊት አባትህ ከፈጣረ በታች ወልደው አሳድገው ለኢትዮጵያ የባረከቱት ስጦታ እና በረከት ነህ ውበት እርጋታ ግርማ ሞገስ ስርአት ምኑን ልበል ትንሹአን ኢትዮጵያን አሳያቹን ሳድግ በደምፅ ብቻ የሰማሁቸውን ዘፈኖች ከነሞገሳቸው አሳምራችሁ ላመጣችሁት ለደከማችሁት ሁሉ እናመሰግናለን ብለናል በቃ ልዩ ስሜትን ፈጠሮብናል good job 👌👌👌👌👌
አብርሽ ምን አይነት መሀፀን አንተን አርግዞ ወለደ የተባረክ ሰው ነህ በዳዊት ውስጥ ሁሌም አንተን አይሀለው ይሄንን የመሰለ ልጅ ለዚህ ስላበቃህልን እውነቴን ነው ምልህ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ሁለት እርምጃ ወደፊት አሻግረህልናል በኢትዮጵያና እና በህዝቦቿ ስም እናመሰግናለን ዳዊት ያንተን ነገር እግዚያብሄር ይጨመርበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ለሁሉም አጃቢዎችና መሳሪያ ተጨዎቾች ምስጋና ለናንተ ይሁንበርቱልን ❤❤❤❤❤
በኢትዮጵያና በህዝቦችዋ ስም?😁😁😁
አረ ውክልና መውሰድ !
ቃላት የለኝም ዳዊቴ አሁን ዘፋኝ አጥተን የምንሰማው በተቸገርንበት ግዜ እንዳንተ አይነት ዘፋኝ ስላለኸን እንፅናናለን
dawit betam gobez demtsawi nw gin zefang altefam ale bzu
አታሽቃብጥ መቼ ዘፈኝ ጠፉ
ልጁ ይችላል አንተ ግን ማሽቃበጡን በልክ አርገው😃
TURI NAFAM ZGA
አታሽቃብጥ
አለቅላቂ።
ምርጥ ሙዚቃ በመስማቴ ኑሮው ቢወደድም ኑሮን የሚያስረሳ ፡ ቤቴም በደስታ ከፍቸው ደጋግሜ የሰማውት ሙዚቃ ስለሆነ ከነ ሙሉ ባንዱ ምስጋና ይገባችሀል እናመሰግናለን
ዴቭ እዚሁ በስደት ኣለም በጣም በክፉ ሰዓት ጭንቅ በተሞላህበት ግዜ የሀው ልብ የሚያርስ ሙዚቃ ስለ ጋበዝከን ከልብ ከልብ ነው እማመሰግንህ🇪🇷
ከመደነቋቆር ዘመን ወደመደማመጥ ዘመን እዳሻገርከን ነው ያመንኩት ። ዴቭ እና ሙሉ ባንዱ የሰሩልን ስራ አንድአንድ የኛዘመን ሙዚቀኞች ንሰሀ ገብተዉ ጥበብን ይቅር በይን ብለው ከጥበብ አባቶች እግር ስር ወድቀው መማር እዳለባቸዉ አመላካች ነዉ ። ክብር ለናተ ሙዚቃን ላከበራችሁ።
❤❤ ዳዊት ታሳምናለህ❤❤❤ከ90ዎቹ በኋላ የጠፋውን ሙዚቃ የማዳመጥ ፍላጎቴን የቀሰቀሰው ዴቭ ነው፤ እናመሠግናለን ❤❤❤ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁ ደግሞ ደስተኛ ቤተሰብ፣ ስኬታማ ትዳር፣ የምትረኩበት ስራ ይስጣችሁ ❤
እስቲ ወጉ ይድረሰኝና ደስ ይበለኝ ላይክ አድርጉኝ😂
😂😂እሺ
ለማኝ
👍👍👍👈ደስ ይበልሽ😊
😂
በደስታ
በሥርአት ያደገ ከቤተሠቦቹ የተመረቀ ሁሌ ይቀናዋል የሠራው ያምራል ያለው ይደመጣል፡ዳዊት ኮሜንቶቹ ሁሉ ውሸት አደሉም፡ተባረክ
ደግሜ ደግሜ ባየው አልሰለችም አለኝ የድሮ ዘፈን አዲስ ቅላፄ ሙሉ ባንዱ የሚስተካከላቸው የለም ኑሩልን እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹህ እናንተ ናቹህ የቀራቹህን እሱ ይጠብቅልን ለዳዊት ፅጌ ቃል የለኝም ትችላለህ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን። 💚💛❤ 🙏🙏🙏
ዳዊት ለሀገራችን ደረስክላት አንጋፋዎቹም አጀቡህ እኛም ደስስስስ አለን።
አቤት ቅንጅት፣
አቤት አለባበስ፣
አቤት ሞገስ፣
አቤት ጥምረት፣
በናንተ ታየ ኢትዮጵያዊነት።
gb
ትክክል እንደገና መፋጠር ነው
በጣም የሚገርም ችሎታ ከነቱባው ባህላችን
❤❤❤
ምስጋና ለባለሀገሩ አይድል ሾ ለነ አብርሃም ወልዴ እና ለሙያ አጋሮቹ፣ ለአበጋዙ፣ ለሄኖክ፣ ለያሬድ ተፈራ እና ለመላው የባንዱ አባላቶች ከነተቀባዮቹ ምስጋና ይድረስና ይህንን ጥንቅቅ ያለ ስራ ለጆሮ፣ ለመንፈስ እንዲሁም የቀደሙት የሙዚቃ ሰዎችን ዘመን አይሽሬ ሰራ እጅግ በአማረ አድማጭ በሚመጥን መልኩ አመለ ሸጋው ፣ ደምፀ መረዋው ዳዊት ጽጌ ስላቀረብክለ በእውነት እናመሰግንሃለን። ደፋር እናአውነተኛ ሙዚቀኛ ማለት እንዲህ ነው ። በኪቦርድ ውስጥ ተደብቆ መንጫጫት አይደለም። በሙሉ ባንድ እንዲ ባማረ በተዋበ በሀገረኛ አለባበስ ታጅቦ ማሰደመም አከተመ🙏🙏🙏✋✋✋👏👏👏። አበጋዙ ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባቹሃል።
ማን ነው እንደኔ በዚህ ጣፋጭ የሙዚቃ ወጥመድ ውስጥ ገብቶ የተያዘ? ስንቴ ሰማሁት? በመፈጠሬ: በመኖሬ ፈጣሪን አመሰገንኩ:: ኢትዮጲያዊነት ውበት ነው ለገባው:: መልካሙ ሁሉ ይግጠመን ወገን!!!
ዳዊት ፅጌ የጨዋነት ምሳሌ ነው! የትልቅነት መገለጫው ስነስርዓት እና ስነስርዓት ብቻ ነው! በዚሁ ያፅናህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ዝንጥ ያለ ብቃት !! ዴቫ ዴቫ ነው!! የባንዱ ብቃት እና ችሎታ እጅን በአፋ ያስጭናል።🥰❤ ያከበርካት ጥበብ መልሳ መላልሳ ታክብርህ!
አንተ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ እንድትወደድም ነው የተፈጠርከው ይሄን ማስተዋል እና ችሎታህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ.....
ህጋዊ ዘፋኝ ይሉሃል ይኼ ነው። "ዳዊት ፅጌ የዘመናችን ሕጋዊ ዘፋኝ! " እናመሰግናለን።
ህጋውይ ስርቆት ማለት ይሄ ዴቭ
@@hussenwub874ባለጌ
ድንቅ ሥራ ነው ዳዊት እድለኛ ነህ ከእነዚህ ተተኪ የሌላቸው የኛ ዘመን ሙዚቀኞች ጋር በመስራትህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ደጋግሜ ሰማሁት ልጅነቴን አስታወስኩ ያኔ ቴፕ የሚገዛው ሀብታም ብቻ ነበር እኛ ሬድይ ነው በዘፈን ምርጫ ጊዜ የምናደምጠው።
😂😂😂
በልጅነቴ ያዳመጥኩት ትዝታ ነፍስቸውን አፀደ ገነት ያኖረቸው አርቲስት እሳቱን ተሰማ ዳዊት ፅጌ በጣም ደስ ይላል ቅንጅቱ አንጋፋዎን አጅበህ አስደሰትከን አለባበስ አቤት ሞገሳችሁ በእናተ ታየች ኢትዮጵያ ያሬድ እና አበጋዝ ማየቴ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
በሶሺል ሚዲያ ኮመንት ስሰጥ ይህ የመጀመሪያዬ ነው፡፡ በእውነት እጅግ በጣም የሚያስደስት ድንቅ ሥራ ነው፡፡ሁላችሁም የዚህ ዘመን ድንቅ ባለውለታዎች ፣ከጭለማ ውስጥ የወጣችሁ ጮራ ብርሀኖች ናችሁ፡፡
ዳዊት፡ፅጌ፡ይህንን፡አስታዋሽ፡አጥቶ፡የነበረ፡ዕንቁ፡ዜማ፡ባንተ፡ዕድሜና፡ድምፅ፡ስታንቆረቁረው፡በእውነት፡አሁን፡ያ፡ዘመን፡የመጣ፡መሰለኝ።
The same page 😢
ለካስ አለን ኢትዮጵያዊያን ባህላችንን በአዲሱ ትውልድ እንዲህ ሂወት ተዘርቶበት በማየቴ በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ሆኛለሁ ሁሌም የማደንቅህ አርቲስት ነህ በዙርያህ ካሉት ሰዎች ጭምር
አቤት መታደል መመረቅ ዳዊት እንዲህ አስውበህ የዘከርካት ጥበብ ነገም አንተን በደንብ ትዘክርሀለች እውነት በኔ ዘመን እንዲህ አይነት ውብ ተደምጦ የማይጠገብ ድምፅ መመረጥ ነው እኔ በልጅነቴ በአባቴ የሚንጎረጎሩ የነገሩ ጣመዜማዎች ከነትዝታዎቹ መለስከኝ ወይ ግዜ እግዚአብሔር ንክን ይባርከው ባንዱንም እንዲሁ እንዲህ ያስዋቡት ጥበበኞች ተባረኩ ❤
ከሁሉም ዳዊትዬ ስነስርኣትህን ሳላደንቅ ኣላልፍም ❤🇪🇷🇪🇷😍
Amrahy Eko New
💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@@AbrehetAbrehet-z2g ኣቃለው ላደንቀው ኣልችልም 🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹
የጥንቷ ኢትዮጵያ ናፈቀቺኝ የእናትና የአባቴ ::
ልብ የሚኮረኩር ሙዚቃ የማይመለሰውን ዘመን በትዝታ ወደጛላ የሚያስቃኝ ግሩም ስራ::
ሰው ሁሉ ቢዋደድ ባይከፋፋ ምነበር?
የዚህ አለም ዘመናችን እኮ ጥቂት ናት ምናለ መልካም ሰርተን ብናልፍ?
ኢትዮዽያ ለዘለአለም ትኑር::
ቦታው , የአቀራረፁ ጥራት , የሙዚቀኞቹ ግርማ ሞገስ , የተቀባዬቹ የድምፅ ቅላፄ እረ ስንቱ ይወራ !!!! የዳዊት ፅጌን አድናቆት ሌላ ቃላት ሲፈጠሩተመልሼ አደንቀዋለሁ !!! በቂ ቃላት ስለሌለኝ ነው እንደው ብቻ ት ች ላ ለ ህ🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ዳዉት ፅጌ የአንት አይነቶችን ሰውች ፈጣሪ ያብዛልን🎉
እጅግ ግሩም የሆነ ታሪካዊ ስራ ነው። ከቅዱስ ያሬድ ጀምሮ ግዙፍ የዜማና የቅኔ ባለቤት የሆነችው አገራችን ፣ የታሪክ ክብሯን የሚመጥን መሪና ሰላም ብታገኝ ደሞ ከዚህም የላቀ የዜግነት ደረጃችን ምንኛ በአለም በናኘ!! ዳዊት ፅጌና አጋሮቹ ክብር ይድረሳችሁ!
እንደ ' ዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ክብሯን የሚመጥን መሪ አግኝታ አታውቅም!
ክብሯን ያዋረዱ መሪዎች ያቆዩት መከራ የዛሬውን ፀጋ ለማየት ስለጋረደዎት አዝናለሁ!
መሪን የሚያፈራው ህዝብ ነው! የርስዎ መሳዮች : ሰናይን መርጦ ለማድነቅ ያልሹ አሉታና ቅሬታ አሳቦች በአንጎላቸው የሚያውጠነጥኑ ሰዎች ስብስብ ያገርን ጉስቁልና ይስባሉ!
😢
እውነት፣ ነው፣ የሀገር፣ ልጆች
የደስታዬ፣ ምንጭ፣ አበባዬ፣
እረ፣ ደማማዬ፣
የኔ፣ ፍቅር የግሌ፣ ነሽ፣
ሳቅ፣ በይ ፣አንዴ፣ልይሽ
እስቲ መላ፣ በሉ፣
ችላ፣ አትበሉ
እነዚህን ሁሉ ።
በደጉ፣ በሰላም፣ ዘመን የተባሉ፣
ትውስታውች ፣ ፣የጥንቱን ፣ያን፣ ደጉን ፣ ዘመን
የሚያሳዩ፣ ፣ መልካም ፣ መስተዋት ናቸው።
ያለፈው፣ ኢትዮጵያዬን እንድትናፍቃት፣ አድርገውናል ።
አሁን፣አሁን፣ግን፣ የምናየው፣ የምንሰማው፣
እንደ፣ሐምሌ፣ ጨለማ፣ ስላምሽ፣
ጠቁሮብኝ ፣ ድንግዝግዜ፣ ወጥቶ
መቼ፣ ይሆን ፣የሰላሙን፣ ብረሀን፣
ጮራውን ፈንጥቆ፣የማየው፣
እንደ፣ አደይ አበባ፣ ቡቃያውም፣
ፈክቶ፣ ምድሩን ፣የሚሞላው፣፣
መቼ፣ነው ፍቅርን ፣ የምናየው።
ኢትዮጵያዬ፣ ትናፍቂኘለሽ፣
እንስሳት ፣ በመስኩ፣ ሕፃናት፣ቦርቀው
ገበሬው፣እረኘው፣፣ ሁሉም፣ ተሳስቀው
ፍጥሩ፣ ፈጣሪው፣ አመስግናው፣ በደስታ
አውድአመት ፣ሲመጣ ሁሉም፣ ተሰባስቦ
በዚህ፣ ጠእመ፣ ዜማ፣ ሁሉም፣ ተደስቶ፣
የጥንቱ፣ትዝታ፣፣ መቼ፣ በእኛስ፣
እውን የሚሆነው
በመልካሙ፣ ትውስታስ፣ የኛስ፣የሚሆነው፣
ተሻጋሪ ሆኖ፣ እኘም፣ የጥንቱ፣ የምንለው፣
ሰላምና፣ፍቅር፣ በእውነት ፣የምናየው፣
ናፍቀኝ፣ መዚቃውን ፣ በእርጋታ፣ የየምስማበት፣ዘመን
ናፈቀኝ፣ያቀን ፣ሰወች፣ መላ፣ በሉ፣ ዩሚባልበት።
ናፈቀኘ፣ እረ፣መለ በሉ፣ መላ
መኖር፣ደገ፣ ግን ፣ይህንን ያሳየናል፣
ሙዚቃን በዚህ ልክ ሲሰራ ማየት ምንኛ ደስ ያሰኛል። ሙሉ ባንዱ እጅጉን በጣም ምስጋና ሊቸራቸው ይገባል። እንደዚህ አሳምራችሁ እንደሰራችሁት በህይወታችሁ ሁሉ ያማረ ነገር ይግጠማችሁ!!
ዱሮ ራሱ እንደዚህ ሙዚቃ ቢመለስ ናፈኩኝ። ሁላችሁም ተባረኩ በተለይ ልጅ ደዊት አንደኛ።🎉🎉🎉🎉🎉
እስኪ አንዴ ለዳዊት ፅጌ ሙሉ ባንዱ እና አጃቢዎቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
100%❤❤❤❤❤❤
እኔ እና የሃምሳዎች እድለኞች ነን እድሜ ሰጥቶን እሩቅ ዘመናችንን ዛሬ ከለስነው: በጎረቤት እሬዲዮ ወይም በሎንቺና ላውድስፒከር ሳይሆን በመዳፉችን :: ዳዊት ፅጌን ለወለዱልን የባላገሩ አዘጋጆች ምስጋና ይገባቸዋል:: ዳዊት እና አብረውህ ያሉት ይህን የዘመን ቃና ያቀረባችሁልን ሁሉ እድሜ ይስጣችሁ
ዴቭ መቼም ከጀርባህ ያሉትን የኢትዮጵያ ታላላቅ የሙዚቃ ሰዎች ስታስብ ምን እንደሚሰማህ አላውቅም። ጋሽ ያሬድ ጋሽ አበጋዝ ሌሎችም ትላልቅ ባለውለታዎች ናቸው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። አብርሃም ወልዴ እናመሰግንሃለን ይህን ከባድ ሚዛን ልጅ ከፈጣሪና ከእናቱ በመቀጠል እዚህ ስላደረስከው። ሁላችሁም ክበሩ እጅግ ድንቅ የዘመን ገጸበረከት ነው። እጅ ነስተናል
አብርሀም (ባላገሩ አይድል ) እናመስግናለን ይህ የልፋት ውጤት ነው ሁልጊዜ ትለያላችሁ የባንድን አባላቶች እናመስግናለን 💚💛❤️
ጥበብ ጠርታናለች የሚሉ ካንተ ብዙ ይማሩ ስላከበርክ ትከበራለክ ዴቫ ንጉስ ነክ❤❤❤
አቤት አቤት ምን አይነት ታአምር ነው አሁን ይሔን ምርጥ ሙዚቃ እና የዳዊትን እና የሙዚቀኞቹን ብቃት በምን አይነት ቃላት ሊደነቅ ሊገለፅ ይችላል !!! አርቲስቶቹ ዳግም ህያው የሆኑ ሁሎ እስኪመስለኝ አስደምመኸኛል ትልቅ ክብር በሒወት ላለፉት አንጋፎቹ አርቲስቶች
ዳዊት አንተ ታምር ነህ 👍👍👍👍
ሰው ግን ሙዚቃን እንዴት በአንድ ላይ በፍቅር ይጫወታል 🥰🥰🥰🥰❤️👌👌👌
ሁሉም አንደኛ 👏👏👏👏
የምር ድንቅ ስብስብ ❤❤❤
❤❤❤
ቴዲ የኢትዮጵያ ኩራት ሁልግዜም ኢትዮጵያን በአንት ውሰጥ አምራ ተከብራ እናያታለን እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይሰጥህ🙏❤❤❤ 💚💛❤️
እንዴት ደስ የሚል ጥምረት ነው❤❤❤👏👏👏👏❤የዱሮዋ ኢትዮጵያዬ የምትናፍቀንን ያስታወስኩበት ደጉን ዘመን ይመልስልን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሚን
🤲🤲🤲
💚💛❤️🕊🕊🕊🙌
❤❤❤Amen
ዳዊት ጽጌ መቼም እጅግ ድንቅ ሙዚቀኛ ነው፤ እነኝህን ጥንታዊ ዘፈኖች በተሻለ መልኩ ዘፍኖ አስድስቶኛል!! አጃቢዎቹመ ይህ ልዩ ባንድም ድንቅ ናቸው፡፡ ተባረኩ፤ አንድ ቀን መላው ኢትዮጵያዊ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ አዳምጦ አድናቆቱን ይገልጽላችኋል፡፡
Yesss!
ክብረት ይስጥል ዳዊት ፅጌ ምርጥ ስራ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን። FROM AUSTRALIA MELBOURNE
ወደኋላ ወደወርቃማ ዘመን ጭልጥ አርጎ ወሰደኝ ዳዊት ድምፅ መረዋ ምርጥ ምርጫ ምርጥ ቅንብር thanks
እንዳንድ ጊዜ ለማመስገን ይሁን ለማድነቅ ቃላት ይጠፋል ታሪክ የሚዘክር ነው
በጣም የሚገርም ዘፈን ነው እስካሁን ድረስ ይህን ዝፈን ከወጣበት ቀን አንስቶ በቀን በቀን ሳልሰማው የቀረሁበት ቀን የለም ጡዘት ነው የሆነብኝ
መልከ መልካሙ ፀባዬ ሸጋዉ ዳዊት ፅጌ እደግ ተመንደግ ። አይ ድምፅ እንደ ምንጭ ውሃ ነውኮ የሚፈሠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽ እሳቱ ተሰማ ነፍስህን ይማረው ገና ስሰማው በጣሙን አለቀስኩ እህህህህህህ እግዛብሄር ይባርክህ አቦ ኡኡኡኡኡኡኡ
ዳዊት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው። ያላሰባሰብከው ባለሙያ የለም። ይሄ ታሪክ ነው ይቀመጣል
19 ደቂቃ የት እንደገባው ሳላውቅ ነው የጠፋውት ሚገርም ተባረክ❤
ዴቮ በጣም አመሰግናለሁ እናቴን ነው ያስታወስከኝ
ሁላችሁም ክብር ይስጣችሁ
አንድ አይነት ስሜት የኔ እናትም እዚህ ውስጥ ያሉትን ዘፈኖች ስታዘፍን፣ ራሷም ታንጎራጉር ነበር። እና እናቴን ነው ያስታወስኳት
የሚገርም ይሄንኑ ኮመንት ለመፃፍ ነበር የገባሁት ❤
እኔም በልጅነቴ የእሳቱ ተሰማን ድማማ የሚለውን ሙዚቃ አባቴ ያጎራጉረው ነበር 😢😢
ዳዊት ምን አይነት ገራሚ ልጅ ነህ
አበጋዝ ሆይ በአሏህ አንድ ነገር ላስቸግርህ እንደዚህ አይነት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን እንደገና እየሰራህ አስኮምኩመን ።ምክንያቱም ሌሎች ደፋሮች ካለ እወቀታቸው ከሚሰሩት ብዬ ነው እንዳያበላሹ
This is the best song i could ever listen at this time.
ልብ ይሰርቃል፣ ጥምረታችሁ ያምራል፣ ያልኖርኩበትን ዘመን እንድናፍቀው አደረገኝ ምክኒያቱም ይሄ ኢትዮጲያዊ ለዛ፣ ሀበሻዊ ቃና ነው። ስርዐት ያለው ልብ የሚያጠፋ ጉደኛ ስራ
አንተ ሁሌም የባህል ልበስ ...የሆንክ ድንቅ ሰው! ሁሌም ትገርመኛለህ...
ዳዊት ፅጌ በጣም ሀይለኛ ዘፋኝ ነህ በርታ ራስህን ጠብቅ እንተ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ የሚዚቃ ቅንቡሩም በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤
ምንም እንኳን ብዙ የጥበብ አውራዎችን በሞት ብናጣም ዘመን በዳዊት ፅጌና በመሠሎቹ ክሳናለች። ዳዊት ጉሮሮህን ከቶንሲል ምላስህን ከወለምታ ፈጣሪ ይጠብቅልን ተባረክ አቦ። ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂like ur damen comment😂😂
ለቡድኑ በሙሉ ማለት ለሁላችሁም እግዚሀብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡ እገዚአብሔር የጠፋውን ፍቅር ለሀገራችን ይመልስልን፡፡ ከነድህነታችን ፍቅራችን ይሻለን ነበር እንዲህ የፍቅር ዜማ እየሰማን፡፡ ዴቭ እናመሰግናለን!!!
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
Amen Amen Amen
በጣም አስደማሚ ሥራ ለ ዳዊት እና የሙያው ባልደረቦች ሳላደንቅ አላፍም ትልቅ ታሪክ ነው።
ማለት የሙዚቃም ማኛ አለው ለካ ክብረት ይስጥል ዳዊት ፅጌ ምርጥ ስራ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን።
ዋውውውው አቤት የተዋጣለት እባካችሁ የናቴ የስራ ባልደረባ እሳቱ እሳቱ ተሰማ.…!!!🙏 ክቡር ዘበኛ እንቁዎች!! እዛቤት ውስጥ ስንት እንቁዎች አሉ እኮ....!!እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😥በዚህ ስራ ለታሳትፋችሁ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ🙏 ከመቃብር በላይ ሆኖ ስራቸውን ሳይ የተሰማኝ ደስታ ለመግለፅ እቸገራለሁ..!!
በዚህ ከቆማችሁ አዝናለሁ ከናንተ የጠፋውን የሀገራችንን የሙዚቃ ለዛ እንደዚህ ዳግም መስማት እንፈልጋለን እናመሰግናለኅ ❤❤❤❤
ይህንን ስራ ለማድነቅ ቃላት ሁሉ አነሱብኝ በጣም ምርጥ የምርጦች ስብስብ
በእውነት ድሮ የተመለስ እስኪመስለኝ በመደነቅ ነው የስማውት እዚህ ሙዚቃ ላይ እጃችሁን ያሳረፋችው ሙዚቀኛች በሙሉ ትልቅ ታሪክ ስርታችዋል ለዘላለም ስትታወሱ ትኖራላቹ አበጋዝ አንተን የስጠንን እግዚአብሔርን አመስግናለው ልዩ ነህ ኑርልን ከኔ ላይ ቢቻል 20 ዓመት ብትውስድ ምንኛ ደስ ባለኝ
ጸባይ መልክ ሰው አክባሪነት ድንቅ የሙዚቃ ችሎታ እንዴት ሰው እንዲህ ሁሉንም በአንድ ላይ ይታደለዋል ግን ዴቭዬ ኡኡኡፍ የሆነ ትዝታ የድሮ ስሜቴን እኮነው ምትቀሰቅሰው ሁሌም ካንተወዲህ የዘመኑን ሙዚቃ ጠላው የኔ ደግ ባላውቅ ይቆጨኝ ነበር በጤና ረዝም አመት ኑርልን የኔ ጌታ።
አባቴ በፋጨት እና በእንጉርጉሮ ያኔ ልጅ ሆኜ የሰማሁበትን ዘመን ፊቴ አመጣህብኝ በተለይ እረ ድማማዬ የሚለውን አባቴ ሲሰማው ምን እንደሚሰማው ለማወቅ ጓጉቻለሁ አብረሀም ወልዴን መድረኩ ላይ ባየው ደስ ይለኝ ነበር ዳዊት አንተ ትለያለህ ሁሉ ነገሩ የአማረ .....
በጣም የገረመኝ ሙሉ ቲሙን እዩት በጣም የሚገርመው ደስታቸውን እዩት እግዚአብሔር ደስታ ያብዛላቹ
ወይኔ የኢትዮፕያ ልጅት አላህ ይጠብቃቹ
ያልኖርኩበትን ዘመን እንድመኝ አርጎኛል በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው የባንዱ ነገር አይወራም😮😮😮😮
በዘመኑ ምርጥ ሙዚቀኞች ተውቦ አምሮ እንደተሰራዉ እንደዚህ ሙዚቃ የድሮዋ አንድነት ፍቅር እና መተሳሰብ ያለባት ኢትዮጵያ በዘመኑ ሰዎች ታድሳ አምራ ምናይበት ቀን ይምጣልን ።
Amen
አብረሐም ወልደ የሙዚቃ አባት ሲሆን ልጁ ዳዊት ፅጌም አኩራን
ምን ብየ እደምገልፀዉ ቃላት ያጥረኛል ዳዊት ፈጣሪ ይጠብቅህ