/ስነ-ምግብ/ አትክልትን እንደ ማርከሻ እንጀራን እንደ ዲዘርት ልዩ የበዓል አመጋገብ ከዶ/ር በሪ ዱቢሶ ጋር //ቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @hayatdamte3939
    @hayatdamte3939 Місяць тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ይስጥልን

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 3 місяці тому +9

    ይሄንን ዶር ያለማድነቅ አይቻልም the way he explain amazing and with a grate Knowledge 👍👍👍👍👍

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 Місяць тому +1

      በፍፁም እኔም ስወደው

  • @buztew6729
    @buztew6729 Місяць тому +1

    ደስ የሚል መልክት!ዋውውው

  • @yohannesbiruk6173
    @yohannesbiruk6173 3 місяці тому +3

    Doctor እግዚአብሄር ያክብርህ you opened my eyes❤

  • @lilyyasin7982
    @lilyyasin7982 Місяць тому +1

    Thanks Dr you change my life

  • @FasilBu
    @FasilBu 3 місяці тому +3

    ጀግና ዶክተር

  • @mahletaddis1197
    @mahletaddis1197 Місяць тому +1

    Dr beery ❤❤❤

  • @Asniamona2284
    @Asniamona2284 3 місяці тому +3

    Wowwww❤❤

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 3 місяці тому +2

    Great educational show; thanks Dr Beri & EBS. Balanced and small portion eating - like the Japanese ppl; intermittent fasting and most importantly regular exercise/movement crucial for overall health.

  • @mahletaddis1197
    @mahletaddis1197 Місяць тому +1

    Dr Jaba keenyaa

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 26 днів тому +1

    መጀመሪያ ሁሉም ነገር ይከብዳል ግን ይለመዳል

  • @RoziiRoozii
    @RoziiRoozii 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal Місяць тому +2

    እኔን የሚገርመኝ የምግቡን አይነት ሆነ የውስጡን ጥቅምና ጉዳት በኢንግሊዘኛ የምታስረዱት ነገር ጥሩ አይደለም!
    ለሁሉም እንዲገባው በአማርኛ ቢሆን ጥሩ ነው እላለሁ!
    በተረፈ በጉጉት ነው የማዳምጠውና በጣም ጥሩ ነው!

  • @hwottad3348
    @hwottad3348 3 місяці тому

    Wow

  • @AmsalBirhanu-w9o
    @AmsalBirhanu-w9o Місяць тому

    ,ኢቢኤሶች ዊልነስ ክልኒክ የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @mihiretkebede4048
    @mihiretkebede4048 3 місяці тому

    😊😊

  • @MesseluMedhane
    @MesseluMedhane 6 днів тому

    ኢቢኤሶች ዶክተር ቤሪን ማቅረባችሁ ዝም ብሎ ስራ አድርጋችሁ እንዳትወስዱት የጽድቅ ስራ እንበለው ለምን መሰላችሁ ዶክተሩ በጣም የዋህ ግልጽ ናቸው ብዙዎችን አስተምረው አድነዋል እኔ ዘግየት ብዬ ነው ያየኋቸው ግን አሁን ሱስ ሆኖብኛል ፕሮግራማቸው ሁላችሁ ተባረኩ

  • @mahletaddis1197
    @mahletaddis1197 Місяць тому

    Dr👌🤌🏻🤌🏻

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 3 місяці тому

    ቅዳሜ ከሰዓት ቤቢ ሻወር አታአዘጋአጅም

  • @mahletaddis1197
    @mahletaddis1197 Місяць тому

    ❤❤❤