📌በጣም ለተቸገራችሁ📌እንዴት ቦርጭን እና ክብደት በፍጥነት እንደምናጠፋ‼️| EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @nekdosalmoun7274
    @nekdosalmoun7274 3 роки тому +89

    እንደሁልጊዜ ምርጥ ሀሳብ ነው ኤልሲ እዚህ ጋር ግን አንድ ነገር ልበል ብዙ ጊዜ የማየው ስህተት specially ladies በጋ ሊገባ ሰርግ ሲኖርብን ሌላም ልብስ መልበስ የሚያስፈግበት ነገር ሲኖረን የ15 ወይም የ20 ቀን Diet የምናደርግ ሰዎች እባካችሁ በፍፁም የማይመከር ብሎም አልፎም ተርፎም የጨጉዋራን ስራ እስከወዲያኛው የሚያውክ ስለሆነ እንጠንቀቅ ይህንን ያልኩት በተደጋጋሚ ያስተዋልኩት ነገር ስለሆነነው :: Acid Reflux ያለብን ሰዎች Apple cider vinegar በፍፁም እንዳንጠቀም አይመከርም

    • @meazalegesse2534
      @meazalegesse2534 3 роки тому +3

      What is acid refluk

    • @meazalegesse2534
      @meazalegesse2534 3 роки тому +2

      Reflux???

    • @nekdosalmoun7274
      @nekdosalmoun7274 3 роки тому +2

      @@meazalegesse2534 Heartburn or በአማርኛ ቃር የሚባለው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +18

      Nakdoye በጣም ትክክል ቃር ያለበት ሰው nጭራሽ ዶክተሩን ሳያማክር ይሄንን ዳይት እንዳያፀርግ plz 🙏🙏🙏ይሄን ቪድዬ ከመስራቴ በፊት ሁለት የዳይት ዶክተሮች አማክሬ በሰጡኝ እና እኔም ላይ በቀድሞ ባየሁት ግሩም ውጤት ተነሳስቼ ነው የሰራሁት።
      በመቀጠል 10-20 ቀን ትክክለኛ ዳይት ለጤናችን እና ለአይምሮአችን ትልቅ ጠቀሜታ አለው እንዲሁም ቶሎ በሰውነታችን ላይ ለውጥ ማየቱ እንዳንሰላች እና እንድንበረታታ በጣም ያግዘናላ‼️ይሄ ያሳየሁት ዳይት አዲስ አይደለም ከድሮም የዚህ አገር ሰወች በአመት 2 ይጠቀሙታል። ሁሌም አመለካከትሽን ስለምትሰጪን ተባረኪልኝ ውዴ 🙏♥️🙏

    • @IT_4class
      @IT_4class 3 роки тому +2

      You are so smart 😊👌

  • @mulugetagiorgis1177
    @mulugetagiorgis1177 3 роки тому +3

    በጣም ነው የማመስግነው እንደሁል ግዜሽ ጠቃሚ ምክርነው

  • @እናቷንናፋቂሱሴ
    @እናቷንናፋቂሱሴ 3 роки тому +18

    ከዚህ ሁሉ ነገር እኮ ከ ጃንኪ ምግቦች እርቆ ውሀ መጠጣት ኤክሰርሳይስ መስራት 100% አስተማማኝ ነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +4

      ልክነው አንዳዴ ደግሞ ኦርጋኖቻችን ፅዳት ያስፈልጋቸዋል ይሄ ደግም ሰውነታችን ቆሻሻውን እንዲያፀዳ ይረዳናል ማሬ 🙏♥️🙏

    • @እናቷንናፋቂሱሴ
      @እናቷንናፋቂሱሴ 3 роки тому +1

      @@ethioelsylifestyle9486 እሺ እናት አመሰግናለሁ!!!

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 3 роки тому +2

    ኤልሲ ቆንጆ 😍 ተባረኪ በጣም ጠቃሚ info ስላካፈልሽን 🙏🏽💕💕

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 3 роки тому +15

    ኤልሲዬ መጣሽ የኔ ባለሞያ ውድድድ ተባረኪልኝ በጣም አሪፍ ዓሳብ ነው

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +2

    ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ በዉነት 👌እኔ ስከሳ ጉንጬ ነዉ ሚከሳዉ😃 አመሰግናለሁ በጣም💙

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      ማሂዬ ልክ አንደኔ መላው ስፖርት እና ትክክለኛ ዳይት ነው 🙏♥️🙏

  • @Girlnextdoor25
    @Girlnextdoor25 3 роки тому +6

    The problem with this short term diet is that you will drop the water weight so quickly and gain all the weight back or even more when you stop. It is important to have a way of eating that is sustainable and convenient for your life style. I follow ketogenic diet lost over 20lbs (10kg+) by avoiding sugar, bread, pasta and injera and eat foods with higher fat nutrition protein& grean vegetables. You will be surprised by how small your stomach will get.

    • @lominaderesse1358
      @lominaderesse1358 3 роки тому

      YES!!!!!!!!You are Write

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      Thank you dear for you precious opinion. I know that diet I have tried it and you are right that you loose weight but avoiding completely carbohydrates for about 15/20 days got it’s own contraindications from my past experience. But assuming only in the morning is the best solution and in that case the results will be very slow. We always have to be well discipline on how we eat and when 🤷🏽‍♀️of course exercise is must for a best result dear 🙏♥️🙏I invite you to watch my privies video about how to loose weight I already explained it in a best way .

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 11 місяців тому +2

    በቅንነት የምታሰተላልፊው መረጃ ብዙዎችን ይጠቅማል። በጤና ዘርፍ ሙያተኛ በመሆኔ ምክርሽ ሳይንሳዊ መሆኑንም ስለተረዳሁ ድጋፌና ምስጋናዬ ይድረስሽ ፣

  • @addisken24
    @addisken24 3 роки тому +8

    ጨጓራ ያለበት ሰው ይህንን ውህድ መሞከር አይታሰብም።ክብደት ለመቀነስ ስንፍናን አባሮ ጧት ተነስቶ መሮጥና ገመድ መዝለል ና የሚያወፍሩ ምግብን ከቤት ውስጥ ማጥፋት በቂ ነው።ዳይት የሚባልነገር ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል።

    • @homegarden3282
      @homegarden3282 3 роки тому

      ua-cam.com/video/XeHl5Y7m1xM/v-deo.html

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      ስፖርት አለዳይት ማለት ቆሻሻ ቤት ውስጥ የግቢ አጥር ማሳደስ ማለት ነው 👉አጭር ትክክለኛ ዳይት በአመት 2 ለመክሳት ብቻ ሳይሆን አንጀት ለማፅዳት እንዲሁም የተለያየ በሽታወች በቀላሉ እንዳንጠቃ ያረጋል 🙏♥️🙏አመለካከትሽን አከብረዋለሁ ግን ስፖርት ያለዳይት ጭራሽ ያወፍራል ‼️

    • @addisken24
      @addisken24 3 роки тому +2

      @@ethioelsylifestyle9486 በአመት ሁለት ጊዜ ዳይት ከማለት ይልቅ የሀይማኖት ፆሞችን መፆም ለስጋም ለነፍስም መፆም ይቻላል። የሚያወፍሩ ምግቦችን አዘውትሮ ባለመመገብ፣የተመጣጠነ ምግብን በስርአቱ መመገብ ና የእንቅልፍ ሰአትን በማስተካከል በተጨማሪም ስፖርትን አዘውትሮ መስራት ከዳይት በላይ ውጤታማ ነው።ስፓርት የምንሰራው ለመክሳት ብቻ ሳይሆን ለጤንነታችን ስለሚያስፈልገንም ጭምር ነው። እናም የግድ ዳይት አስፈላጊ ነው ብዬ አላምን።ለምን ብትይኝ ፃም የሚባል የነፍስም የስጋም ብርታት ጉልበት ሰጪ መፍትሄ አለ።በእርግጥ ምርጫው የግለሰቡ ነው።ሀሳብሽን ባለመቀበሌ ቅር ሊልሽ ግን አይገባም።ሁላችንም የተለያየ አመለካከት አለንና።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +3

      @@addisken24 በጭራሽ ቅር አላለኝም ማሬ‼️ እንደመልካችን አመለካከታችንም ይለያያል ስለዚህ በጣም አመለካከትሽን አከብረዋለሁ ግን ያልተቀበልኩት ለምን መሰለሽ የጾም ፀሎት ከሆነ በእግዚአብሄር ፊት ቀናችንን ልናሳልፍ ይገባል። ለመክሳት ከሆነ ግን የፆም ዳይት እኔ አልችልም ያዞረኛል የምፈልግበት ቦታ አያከሳኝም የማልፈልግበት ቦታ ላይ በፍጥነት ያስከሳኛል ፣ፀጉሬ ይነቃቀላል ፣ፊቴ ጥቁርቁር ይልብኛል ፣ባጭሩ ጉስቁል ነው የምለው ለዛ ነው ወዴ 🙏♥️🙏

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 3 роки тому +1

      I agree with you too..Elisa she try to bring the idea helping too..As you said exercise bring the best result with watching what you eat...intermittent fasting is the best method I follow right now..I started last Easter fasting and following since then...I suggest my erhiopian beautiful women to try intermittent fasting method...! Peace and joy all of you!!!🙏🙏🙏

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 3 роки тому +1

    ኤልሲ ጥሩ ትምህርት እውነት አገላለፅሽ እራሱ ደስ ሲል

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 3 роки тому +3

    ኤልስዬ የውፍረትን ነገር ተይው አስቸጋሪ ነው ዳይት በጣም ወሳኝ ነው ለጤናም አስፈላጊ ነው

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 роки тому +1

    ኤልሲ ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው እሞክረዋለሁ ✌️🤗 👏✌️

  • @kidest.getahunn4164
    @kidest.getahunn4164 3 роки тому +3

    Elsiye betam ewedishalehu tebarekilign.

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa3782 3 роки тому +1

    Elsye konjo ... በጣም እናመስግናለን በጣም ተቃሚ ነው ።በርቺ ጌታ ይባርኽሽ።❤️❤️❤️

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን የኔ ሁለገብ : የኔ ባለሞያ !!!

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 3 роки тому +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እህታችን
    ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 3 роки тому +4

    My frist time here and subscribed love ur videos

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 роки тому +1

    በጣም ኘሩ ትምህርት ነው .ግልፀና ዉቡ አገላለፀ ነዉ .ክላሰ ያለሸ ወቡና ዉድ ሴት ነሽ.በርቺ

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን BTW ወገኖቼ የምትይው በጣም ደስ ይላል 🇪🇹

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 3 роки тому +3

    ዘናጭ! ከልብሽ እኮ ነው ምትመክሪዉ 🥰

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      እኔን የጠቀመኝን እንድትጠቀሙ በማሰብ ነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @zemildaniel6388
    @zemildaniel6388 3 роки тому +2

    very good idea. you are lovely. I wish I never have an illusion of being a beholder of your beautiful teaching.... please tell of it to no one

  • @munahussein1317
    @munahussein1317 3 роки тому +4

    እባክሽ እህቴ ተጠንቀቂ ጥርስሽን ይጎድል እስትሮ ተጠቀሚ እኔን ስለገጥመኝ ንው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      Munaye መካሪ አያሳጣህ ይላል ያገሬ ሰው ‼️ተባረኪልኝ ልክ ብለሻል ማሬ 🙏♥️🙏

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 3 роки тому +1

    ሰላሞ ኤሊሲዬ መልካም ነገር ነው የሚታ መጪው የተባረክሺነሽ

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 3 роки тому +3

    ኤልሲ የተባረከ ይሁን

  • @getuhaile3923
    @getuhaile3923 3 роки тому +2

    ኤልሲ እንዴት ነሽ ጠቃሚ ነገር ነው ያነሳሺው ክብደት መቀነስ የብዙ ሰው ፍላጎት ነው ከምንመገበው ምግብ በተጨማሪ እንቅስቃሴ ወይም እስፖርት ጀምሮ ማቋረጥ የብዙ ሰው ችግር ነው ሲቋረጥ በጣም ክብደት መጨመር ይታያል እዚ ላይም አንድ ነገር በዪ እስቲ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      ልክ ብለሃል Getu በጣም ማስተዋል የሚገባን ጉዳይ ነው ተባረክልን 🙏♥️🙏

  • @fevenfebu473
    @fevenfebu473 3 роки тому +4

    You have answered each and every comment, very impressive, this showed you cared about your viewers. Thank you. I'm one of your followers and always learn and enjoy your videos. Keep it up. Yene konjo. God bless you .

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      Fevenye I really respect my Audience time and opinion it means a lot to me when someone write me their point of view 🙏thank you Fevenye 🙏♥️🙏

  • @nigestgebremichael1779
    @nigestgebremichael1779 3 роки тому +2

    Thank you dear for sharing this important ideas 🙏🙏🙏 I’m starting tomorrow got my Appel cider will let you know

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 роки тому +4

    ትክክል በምፈልገው ሊያከሳኝ የሚችለውን ነገር ተጠቅሜ ስቀንስ ግን ተጋብዤ ስው ቤት ወይ ግብዣ ስሄድ በአንድ ቀን እጨምራለሁ

    • @ራቢያኢዲሪስየቲርቲራዋ
      @ራቢያኢዲሪስየቲርቲራዋ 3 роки тому

      የኔ ብጤ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +2

      😫😫😫😫ልክ እንደኔ ግን የአንድቀን ግብዛ እንኳን ብዙም ችግር የለውም ተደጋጋሚ ግብዛ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

    • @ራቢያኢዲሪስየቲርቲራዋ
      @ራቢያኢዲሪስየቲርቲራዋ 3 роки тому +2

      @@ethioelsylifestyle9486 እኔአድቀን ጠግቤከበላሁእዎፍራለሁ ግንአሁንያችንመገድእየተከተልኩነው በብዛትውሀነውእምጠጣውእና ሰላጣ ይሄንን ቪደዎሽንካየውብኋል። በ6ቀን3ኪሎቀነስኩ82ነበርኩ 79ሆኩ። ግን እኮ ምግብ አላበዛምዎሏሂ ጅስሜዝብሎነውእጅ በቀንአደየነውእምመገበው

    • @liliykibret8721
      @liliykibret8721 2 роки тому

      የኔም ችግር ይሄ ነው

  • @azebtafere3032
    @azebtafere3032 Рік тому +2

    U are just a meaning of perfection my sis keep up the good work and thank you

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    ወይ መከራ እዴ ይሄ ሁሉ መከራ ምን ለማግኛት ነዉ ግን?በልክ ከበላን እኮ ዝም ብለን እንቀንሰለን

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 3 роки тому +2

      True

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +4

      አይ ሆሉ ሰው እኩል አልተፈጠረም ውዴ ሁሌ መኪናውስጥ ነን ስራችን ወይ መአት ሰአት ቆመን ወይ ተቀምጠን ነው ስለዚህ አንዳንዴ ዋጋ መክፈል ጥሩነው። 🙏♥️🙏

  • @workeago426
    @workeago426 3 роки тому +2

    እልስዬበጣም የምትወደጅ መካሪ.ነሽ ተባረኪ

  • @faffiinthekitchen6070
    @faffiinthekitchen6070 3 роки тому +8

    "አደራ አደራ" የምትያት አባባል በጣም ትመቸኛለች😂🥰🥰

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 Рік тому

    አሁኑኑ ነዉ የምሞክረዉ። እናመሰግናለን ኤልስዪ።

  • @Selameta912
    @Selameta912 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን🙏ግን ቁመትሽ ስንት ሆኖ ነው ክብደትሽን ለመቀነስ የፈለግሽው? ብዙ ግዜ ከቁመት ጋር ስለሚያያዝ ብዬ ነው አመሰግናለሁ🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +1

      1.60 እኔ ሲሪዎቼን መልበስ ሲያቅተኝ ነገር አለ ማለት ነው ማሬ 😅♥️🙏

  • @asmaraabreha1877
    @asmaraabreha1877 3 роки тому +1

    እኔ ግን appl cider be smooth ነው የምጠቀመው every morning የኔ ቁርስ እሱ ነው.

  • @shewaabebe2561
    @shewaabebe2561 3 роки тому +4

    እናመሰግናለን ቆንጆ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому +1

    Very interesting, I will do it.
    Gobez berchi ❤️🙏❤️

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Рік тому +4

    የኔን ኪሎ ብነግርሽ 😳 ነው የምትይው ብዙ ሞከርኩ መክሳት አልቻልኩኝም የሚገርመው

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 3 роки тому +1

    እኔም 59 ነኝ ቦርጭ እና ዳሌዬ በጣም በዛ ሌላውስ ቀላል ነው እስኪ እሞክራለሁ ያልሽውን እናመሰግናለን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      Emebet እመኚኝ የሚገርም ውጤት ታይበታለሽ 🙏♥️🙏

  • @ያአላህአንተጠብቀኝ
    @ያአላህአንተጠብቀኝ 3 роки тому +3

    እዴት ደሰ ትያለሸ የተረጋጋሸ ነሸ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 10 місяців тому +1

    እናመሠግናለን እህታችን እኔ ከጀመርኩ 4 ቀን ሁኖኛል ግን እምበላ ቁርስ እና ምሳ ነው 16 ስሀት እፆማለሁ

    • @YeshiAyalew-tr5es
      @YeshiAyalew-tr5es 5 місяців тому

      ግን ዉሀዉ ላይ የቀላቀለቺዉ ምንድን ነዉ አላወቅሁትም❤❤

    • @YeshiAyalew-tr5es
      @YeshiAyalew-tr5es 5 місяців тому +1

      ግን የጠርሙሱ ምንድን ነዉ❤❤🎉

    • @Merry_hiwot
      @Merry_hiwot 3 місяці тому

      @@YeshiAyalew-tr5es apple cider vinegar

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 3 роки тому +8

    አፕል ቬነገሩ በእስትሮ ካልጠጣሽው ጥርስን ያበልዛል የሚባለውስ?

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +1

      ልክ ነው ማሬ ከዛም ጥርሳችንን መታጠብ አደራ 🙏♥️🙏

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 роки тому +2

    ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @bekunobi8838
    @bekunobi8838 3 роки тому +4

    እኔ ተቸግሪያለዉ ዉፍረቴ ከ ወገቤ በላይ ነዉ ምን ላርግ በጣም ነው እምሳቀቀው እባክሽ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      ይሄንን ዳይት በትክክል ከተከተልሽ ትልቅ ለውጥ ታያለሽ 🙏♥️🙏ቆራጥ ሁነሽ ዋጋ ክፈይ 🙏♥️🙏

  • @amens9401
    @amens9401 3 роки тому +2

    እኔ እንደ ልምድ አድሪጌው ነዉ መስለል በባዶ ሆዴ ጥዋት ስነሳ ውሀ ካልጠጣሁ ቁርስ መብላት አልችልም ብበላም አይስማማኝም ጠጥቸ ከሆነ ምግብ ይስማማኛል ጥሩ ስሜት ይሰማኛል

  • @meazzamariam7752
    @meazzamariam7752 3 роки тому +3

    Well done Elsi ! We need to have self disciplined 💪

  • @mimiderese2222
    @mimiderese2222 3 роки тому +2

    ጥሩ ሀሳብ ስላካፈልሽን እናመሠግናል ።

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 3 роки тому +3

    ጥሎብኝ ስወድሽ ምክርሽፅሑሉ ጠቃሚ ነው

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 3 роки тому

    ሰላም እጅግ በጣም አስተማሪና አስፈላጊ ነገር ነው የአካፈልሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 місяці тому +9

    ሆዴን ይቀንስው ከወገብ በታች ትንሽ ብትጎድል ዋ አልፋታሽም 😂

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ኤልሲዬ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል መቼም የዳይት ነገር ሲያስቸግረኝ ነው ሰርች ሳደርግ ያገኘሁሽ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +1

      ሞክሪው በጣም ትገረሚያለሽ ውዴ 🙏♥️🙏አደራ ግን ምንም የጤና ችግር ከሌለብሽ 🙏♥️🙏

  • @medimedi619
    @medimedi619 3 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጂት አፕል ሳይደር ቬነጋር ጠዋት በባዶ ሆድ ጨጓራ አይጎዳም? እኔ ጀምሬ ነበር የማቃጠል ስሜት ሲሰማኝ አቋረጥኩት

    • @homegarden3282
      @homegarden3282 3 роки тому

      ua-cam.com/video/XeHl5Y7m1xM/v-deo.html

    • @tsehayweldemaryam5018
      @tsehayweldemaryam5018 3 роки тому

      በጣም ጨጓራ ይነካል።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      ጨጉአራ በሽታ ከሌለብሽ ጨጉአራ አያቃጥልም 👉ካቃጠለሽ ግን የሆነ ያልተስማማሽ ነገር አለ ዶክተርሽን አማክሪ 🙏♥️🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      Ethio Gellila thank you so much very true ‼️

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 3 роки тому +2

    የኔ ምርጥ ኤልስዬ ተባረኪልኝ

  • @rahelasefaha9077
    @rahelasefaha9077 3 роки тому +5

    We love you sweetheart from Asmara 🥰🥰🥰🥰

  • @hewanb8118
    @hewanb8118 3 роки тому +1

    ቆንጆ ሀሳብ ኤል ስዬ ምስጋናችን ከልብ ነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @hewanb8118
      @hewanb8118 3 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 አሜን አሜን አንችልም እግዚያብሄር በመንገድሽ እንዲሁም በምታስቢው በስራሽ በኑሮ በቤተሰብሽ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ። በእውነት እራስን መጠበቅ ወይንም መንከባከብ ቅንጦት አይደለም ልክ ብለሻል እራስን ማክበር እንጂ

  • @rahelra865
    @rahelra865 3 роки тому +3

    እኔስ ምግብ ካልቀነስኩ ሎሚ ምነምን
    ተጠቂሜ ነበር ብዙ ግዜ ምንም ለውጥ
    አላገኘሁም አንድ ግዜ ነው የምበላው እየራበኝ
    እያማረኝ ግን ዶሞ ሳልበላ ድንብልብል ያረገኛል እጭ በዛ ላይ አጭር ነኝ

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 3 роки тому

      አይዞኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +1

      ትልቅ ስህተት ነው ማሬ በቀን ሶስቴ የተለያየ ምግብ እና ትንሽ መጠን ጠብቆ ተጠንቅቆ መብላት አያወፍርም እንዲሁም ለጤና አንደኛ ጠቃሚ ነገር ነው . 🙏♥️🙏

  • @mennadesta7955
    @mennadesta7955 3 роки тому +2

    Thank you so much. I need this badly💕

  • @ማሜ-ሸ1ፈ
    @ማሜ-ሸ1ፈ 2 роки тому +3

    በፎቶአሳይን አፕል____ማንኛውን

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ተባረኪ ቆንጅዬ

  • @afomiasisay5331
    @afomiasisay5331 3 роки тому +3

    ግን እኮ blood type o አይፈቀድም apple cider አብኮዶ ምናምን

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 3 місяці тому +2

    ሰላምላቺይሁንምርጦ በጣምአዲናቂሺነኝ በራስሺ መተማመንሺን እወዲልሻለሁ ግን አፐል ካሮት ሙዝ ሰላጣ ይከለከላልን

  • @ልኑርልሽ
    @ልኑርልሽ Рік тому +4

    አይ እህቴ እኔ 70 ኪሎ ነኝ እንዴት አባቴ ልሁን

  • @rahelbelete8221
    @rahelbelete8221 3 роки тому +1

    God blees u Elsina and ur family too ,when i see u ,u gave me motivation thanks alot sis.

  • @Mesi-zw6bp
    @Mesi-zw6bp Рік тому +3

    እድሜዬ 52 ነው ኪሎዬ 62 ነው ለመቀነስ እፈልጋለው ግን ትከሻዬላይና ሆዴላይ ያለው ቦርጭ ለማጥፋት ነው የምፈልገው

    • @bettyaddisethiopia8537
      @bettyaddisethiopia8537 Рік тому +3

      እርሶ በዚህ እድሜዎት ደርበብ ሲሉ ነው የሚያምርቦት😂😂

    • @mahletwubie3875
      @mahletwubie3875 Рік тому

      ​@@bettyaddisethiopia8537😂😂😂😂

    • @fasa7843
      @fasa7843 Рік тому

      ከ53 ወደ 52መውረድ

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 Рік тому +1

      @@bettyaddisethiopia8537 ወይኔ የተመታ ኮሜንት

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ

    ዋው ተባረኪ ❤
    እኔም ኪሎዬ 52 ነኝ ግን ወፍሬኣለሁኝ ብዬ ጭንቅ ብሎኛል 😂

  • @meklit1543
    @meklit1543 3 роки тому +8

    ኧረ በጌታ አንቺ አሁን ቦርጭ አለሸ ነዉ የሚባለዉ እኔ ግራ ገብቶኛል ከምር በራሰ መተማመን የሚባል ነገር ያሳጣል ቦርጭ ምንም ባረግ አይጠፋም 🙄

    • @nerdetube1638
      @nerdetube1638 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እኔም

  • @senaytgtube3979
    @senaytgtube3979 3 роки тому +1

    ኤልሲየ እናመሰግናለን ውዴ ኢኒስትግራም ሊን ኣስቀምጭልን

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 3 місяці тому +5

    ጧት የሚጠጣዉ ስሙ አልገባኝምየምታቁ ስሙን ንገሩኘን

    • @rahmabintseyum1549
      @rahmabintseyum1549 3 місяці тому +2

      ባረበኛ ኸል ይባላል ሰላጣ ላይ የምናረገዉ ዉሀ የሚመርለዉ በግዛዝ የሚሸጥ እና እላይ ላይ የሰላጣ አይነት ፎቶ አለበት

    • @rahmabintseyum1549
      @rahmabintseyum1549 3 місяці тому

      ኸል

    • @Aminat-xs4yp
      @Aminat-xs4yp 2 місяці тому

      ኸልአይመከርም ለሞት ያጋልጣል አንዲትልጂ ጠጥታታማነበር ​@@rahmabintseyum1549

    • @werkemengstu7853
      @werkemengstu7853 2 місяці тому +1

      Vinegar

    • @አምላኬአማኑኤልyoutube
      @አምላኬአማኑኤልyoutube 2 місяці тому +1

      አደለም ይለያል አፖል ህልነው😮​@@rahmabintseyum1549

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ

    እናመሠግናለን እህታችን

  • @eyerusalemyilma9961
    @eyerusalemyilma9961 3 роки тому +3

    Good advice 👍

  • @kaleabzerabrham9750
    @kaleabzerabrham9750 Місяць тому

    እንቁላል ኣረ ሆድ ኣካባቢ ውፍረት ይጨምራል።full protien እኮ ነዉ

  • @ዜድልኑርለሚወደኝዜድልኑር

    እኛ ሰው አገር ሰው ቤት ነው ምሰራው እሺ የፈለግነው ምግብ ከኤት እናመጣለን እቤት በተሰራው ነው ምንበላው የተለየ ምግብ ሰርተን መብላት አችልም ዳይት ማረግ ለኛ ይከብዳል

  • @kiki-th8vm
    @kiki-th8vm 3 місяці тому +2

    ከ59 በጣም ቆንጆ ነው ቁመትሽ ምን ያህል ነው ቲቪው መሆን አለበት በጣም ከዛ በላይ ነዉ የምትመስይው 59 ይቀጭኖች ኪሎ ነው

  • @emuahlim2926
    @emuahlim2926 Рік тому +7

    እኔ እድሜዬ 29 ነው ኪሎየ ደግሞ 62 ነው ያስቼገረኝ ነገር ቢኖር ቦርጭ ነው ጅስሜ አያስጠላም እምፈልገው ቦርጨን ማጥፋት ነው ምን ትይኛለሽ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому +1

    እናመሱግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Рік тому +4

    እኔ 58 ኪሎ ነኝ ግን በጣም ቀጭን ነኝ አብሶ ከስር ምን አባቴ ልብላ እደምታቂው ቀጭን ሆነሽ ቦርጭ ያስጠላል እስቲ ምከሪኝ ከተፈጥሮ ነው ብሎ መደምደም ይቻላል

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 3 роки тому +1

    Elsiye konjo , betam teru temhert naw thank you my dear 😘
    Oat milk metekem yechalal ?

  • @ቀጭኔ
    @ቀጭኔ 3 роки тому +3

    ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ በዚም ፖስቺ የምትመገቢውን በምስልም ቢሆን እኔ 67 ነኝ ቢያንስ 7 መቀነስ አለብኝ ብዙ ሞከርኩ ምንም ቡና በወተት ሱሴ ነው እተዋለሁ እላለሁ ግን አልቻልኩም በምፆም ጊዜ ሰላም ይሰማኛል !!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +1

      እሺ ማሬ እዚህ ላይ አረገዋለሁ ቡና በወተት ያወፍራል ማሬ ማቆም አለብሽ 🙏♥️🙏

    • @ሀይሚየመርሳዋ
      @ሀይሚየመርሳዋ 3 роки тому

      የኔ ነገር እህቴ 64ነኝ ያልሞከርኩት የለም መቀነስ አልቻልኩም

  • @romtur1595
    @romtur1595 3 роки тому +1

    ሰላም
    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ተባረኪልኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +1

      Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 3 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 አፕል ሳይደር ሞክሬው ምንም ለውጥ አላየሁበትም አሁን ላይ የነጭ ሽንኩርት ውሀ ሶስት ቀን ሆነኝ

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 3 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 የምግብ ምርጫ አሁን ሰው አገር የምንሰራ ብዙም ፈቃደኛ ስላልሆኑ አገር ስንገባ

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 роки тому

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔❤❤❤

  • @tigiwudsew2479
    @tigiwudsew2479 2 роки тому +5

    አንች ያልሽአቸው በሞል አላገኘም እኔ የማገኘው ነጭ እሩዚ እና የፉኖ ዱቄት ዱቦ ነው ሰደተኝ ነኝ ምነ ትመክርኝ አለሽ

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ተመችቶኛል በርቺ ሼር

  • @imissmymother3643
    @imissmymother3643 3 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ ውሃ ውስጥ የጨመርሽውን ነገር ምን ነበር ያልሽው

  • @thelovelyfamily2664
    @thelovelyfamily2664 3 роки тому +1

    Hi sis thank you for sharing ur experience with us❤
    Ene bezu diet argealehu gin hode endetenefa figna new aykenisem

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      የተናገርኩት በደንብ ካደረግሽ የሚገርም ውጤት ታይበታለሽ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @thelovelyfamily2664
      @thelovelyfamily2664 3 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 I definitely will do!
      I'll let u know the results.
      God bless you ❤

  • @kedyH
    @kedyH 3 роки тому +3

    ጥርስ ይበላል አፕልሳይድ ቪነገር። ተጠንቀቁ ጨጋራ ያለባቹም። Cider vinegars are 5-6% acetic acid

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      ከጠጣን በሗላ ጥርሳችንን እንታጠባለን ማሬ ልክ ብለሻል 🙏♥️🙏

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 роки тому +1

      @@ethioelsylifestyle9486 በስትሮ መጠጣት ነው የሚመከረው ኢልስየ አሲዱ ጥርሳችንን እዳይነካው 😊 አድናቄሽ ነኝ ግን

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 3 роки тому +2

    Tebarki yena konjo 🥰🥰🥰🥰

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 3 роки тому +3

    እህቴ እኔ 72ነኝ ግን 60 መጋባት እፍልጋለሁ እሪት አልበላም

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому +2

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ እህቴ

    • @tigistamubekeklejust251
      @tigistamubekeklejust251 3 роки тому

      @@emukiya7490 እሽ

  • @Rose-sr4qz
    @Rose-sr4qz 3 роки тому +2

    Thank you I will start it's healthy diet

  • @ruufjj7355
    @ruufjj7355 3 роки тому +3

    እኔ ከመታጠቂያ በታች መወፈር እፈልጋለሑ እሥኪ ንገሪኝ

    • @ሚሚኢትዪጵያዊት
      @ሚሚኢትዪጵያዊት 3 роки тому

      ምንድነው ከመታጠቂያ በታች ማለት?😂😂

    • @ruufjj7355
      @ruufjj7355 3 роки тому

      @@ሚሚኢትዪጵያዊትእየገባሽ እንዳልገባሽ አትሑኝ ባክሽ ልከ እንዳንች ቂጣም መሖን ማለት ነው

    • @ሚሚኢትዪጵያዊት
      @ሚሚኢትዪጵያዊት 3 роки тому

      @@ruufjj7355 እና ቂጥ እፈልጋለሁ አትይም እንዴ ከመታጠቂያ 😂😂

    • @ruufjj7355
      @ruufjj7355 3 роки тому

      @@ሚሚኢትዪጵያዊት 😆😆😆😆 ለውጥ አያመጣም እሕት

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +1

      ገንፎ , አጥሚት ....... በጣም ያወፍራል እኔ እስከማውቀው 🙏♥️🙏

  • @MunaBirhanu-o5l
    @MunaBirhanu-o5l 2 місяці тому

    Appleside venger በጣም ጨጋራ ይነካል ሞክሪዋለው!!

    • @SunOn-p9n
      @SunOn-p9n Місяць тому

      ጥርስም ይቦረቡራል

  • @BelachewGetahun
    @BelachewGetahun 3 місяці тому +4

    አፕል ሳይድ ቭኔገር በአማረኛ ስሙን ንገሪን???????

  • @Orthodoxsawit1
    @Orthodoxsawit1 3 роки тому +1

    Thank you for sharing with us also for informing us this diet should not be practiced by who is with specific illness, very important! There for this diet will not be for me at this time. ተባረኪ🙏🏽🙏🏽

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      Exactly, if you have any particular issues you have to ask you Doctor ማሬ 🙏♥️🙏

  • @aa-5124
    @aa-5124 Рік тому +3

    የጠርሙሡ ምድነዉ አስረጅኝ

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 7 місяців тому

      ኸል ይሆንና የቱፈሀው ነውውደ ሰላጣላይ የሚጨመረው ሳይሆን የቱፈሀው

  • @selamjesus8667
    @selamjesus8667 3 роки тому +2

    Your so sweet much love and respect ❤ my God bless you!!

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ

    እኔ 52 ነኝ ግን መቀነስ እፈልጋለሁ እኔ እስፖርት ሰውነቴን ያጨምረዋል ውፍረት ጣት ጧት ነው የምሰራው በቤቴ ውስጥ ነገር ግን ሰውነቴ ይጨምራል ምግብ እራት እራት አልበላም አልፎ አልፎ እጂ ካገኘው ጧት ጣት ሰላጣ ቲማቲም ካሮት ኮኮበር ኮስጣ የወይራ ሰይት አድረረጌ እጠቀምለው ይሄም አልልፎ ነው ያው በመዳምቤት ነኝ ተደብቄ ነው የምጠቀመው እና እስፖርቱ ለምን ያወፍረኛል ስተወው ማለት ነው

    • @ልእልቲትግራይኢትዮጵያ
      @ልእልቲትግራይኢትዮጵያ 3 роки тому +1

      አረ እኔም እንዳቺ ነኝ ጨነቀኝ ስፖርት እወዳለው ግን ያውፍረኛል በመዳም ቤት ሁሉም ማሟላት ይከዳል

    • @ራቢያኢዲሪስየቲርቲራዋ
      @ራቢያኢዲሪስየቲርቲራዋ 3 роки тому

      የኔማርnoon ላይጥለቢ አትክልት የተባለ አለ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      ስፖርት በየሁለት ቀኑ መስራት ,፣ 7- 8 ሰአት በተቻለ መጠን በቀን መተኛት ፣ በትንሹ መመገብ ፣ ውሀ መጠጣት ፣ ሁሌ ይሄንን ከተጠቀምን ሰውነታችን ሁሌ አነድ አይነት ነው የሚሆነው 🙏♥️🙏

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 3 роки тому +1

    የሚገርመው ይህ ዳይት እኔን ያወፍረኛል እኔ ሰውነቴ የሚስማማኝ ቀይ ስጋ ስበላ ነው አትክልት አልፎ አልፎ ካልሆነ የማይታሰብ ነው። አጽዋማት ላይ በጣም ነው የምጨምረው አትክልት ስለማዘወትር ዳቦ ፓስታ መኮሮኒ እምብዛም አልበላም አልወድም።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      እውነት ነው ያልሽው በሚገርም አይነት ሁኔታ ቀይ ስጋ የሚያከሳው ሰው አለ ለጤናሽ ግን ጥሩ አይመጣም ስለዚህ ዶክተር አማክሪ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Рік тому +3

    ውሀውናና አፕል ሳይዱን ብቻ መጠቀም አልችልም ፕሊስ መልሽልኝ ሌላውን አታክልቶችን አልወድም ያለሁትም ኢጃዛ ቤት ስለሆነ በትክክል አላገኛቸውም

    • @fasa7843
      @fasa7843 Рік тому

      እጃዛም በይው ስራ ቦታ አትክልቱን እንደፈለግን ማገኝት አንችልም

  • @meazzamariam7752
    @meazzamariam7752 3 роки тому +2

    Well done Elsi ! We need have self disciplined 👍🏻

  • @ምድረባሕሪ-ፈ2ጨ
    @ምድረባሕሪ-ፈ2ጨ 3 роки тому +4

    ንፍዕቲ ጽብቅቲ ፍጥረት ❤️።

  • @kaldemissie1633
    @kaldemissie1633 3 роки тому +2

    ሻይ , ቡና ትኩስ ነገር መጠጣት እንችላለን? ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ።

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 3 роки тому +5

    እንግዲ አታበሳጭኝ 😏52 ብቻ ነው መሆን ያለብኝ እይ እኔ መወፈር ፈልጌ ነው የወፈርኩት 😒

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      😅😅😅😅ሱሪዎቼ ናፈቁኝ Tigistye 😅😅

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 3 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 😍ትቀልጃለሽ አንቺ ግን ዘንድሮ አንላቀቅም እንደው እንዲህ እንደቀናሁ አልቀርም የኔ ብርታት