ወደ ዲኤንኤ(DNA) ያመራው ልብ ሰቃዩ ታሪክ ''ልጄ እንደወለድኩሽ ሞታለች ብለውኝ ነው የነጠቁኝ እንጂ አልጣልኩሽም"//በቅዳሜ ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 роки тому +214

    ያረብ እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው🙏😥

  • @ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ

    ማነው እደኔ እያሰባት የነበረው የይችልይ ጉዳይ አላህ እናትና ልጂ ያድርጋችሁ

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Рік тому +9

    የዚህ ዉጤት መጨረሻ ከምን ደረሰ እባካችሁ ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Рік тому +20

    በጉጉት እጠብቃለሁ ቶሎ አምጡት
    እናት እና ልጅ ቢሆኑ ደስስስስ ይለናል የምትሉ
    እስኪ ኮሜንት

  • @farmoney9928
    @farmoney9928 Рік тому +25

    አናት እና ልጅ ስለመሆናቸው እንደእኔ 100%+

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 2 роки тому +335

    እናት እና ልጅ ናቸው መልካቸውም ከለራቸውም ይመሳሰላል መልካም እድል❤🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому

      በናታቹህ ሞት ደምሪኝ እህታለሜ በናትሺ ሞት

    • @misramesqan8067
      @misramesqan8067 2 роки тому +9

      አው አይናቸው አፍንጫቸውግባራቸው በጣም ይመሳሰላሉ አላህ ይርዳቻው ያረብ እናትየው ታሳዝናለች ስትንሰፈሰፍ

    • @zedzed7830
      @zedzed7830 2 роки тому +3

      አላህያግዛችሁ

    • @እማቲዩብ-ሰ3የ
      @እማቲዩብ-ሰ3የ 2 роки тому +3

      በጣም ቅድባቸው ኮፒ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 роки тому

      ማነው የሰው ደስታ እሚያስደስተው ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ ❤️❤️

  • @degolbatuku1831
    @degolbatuku1831 2 роки тому +680

    ደመ ነፍሳችሁ እናት እና ልጅ መ ሆናቸውን የነገራችሁ በ like ድምፅ ስጡ ::

    • @ዘሀራዘሀራ-ፀ7ኰ
      @ዘሀራዘሀራ-ፀ7ኰ 2 роки тому +6

      እናትና ልጅ ናቸው።💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

    • @የተኝቢ
      @የተኝቢ 2 роки тому +4

      እኔም ባያለው😍😍😍❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯

    • @sureshbalan5195
      @sureshbalan5195 2 роки тому

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @tgbulcha3381
      @tgbulcha3381 2 роки тому +1

      100%

    • @tsegenetwerkneh3529
      @tsegenetwerkneh3529 2 роки тому

      ፈጣሪ ይርዳዎት

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 2 роки тому +229

    ምንም ጥረጥረ የለው እናት እና ልጅ ናችው መልካችው አንድ ነው ውጤቱ አንድ ሁኖ ይደስቱ♥♥

    • @fedibutajera
      @fedibutajera 2 роки тому +1

      amin

    • @jemalali9781
      @jemalali9781 Рік тому +2

      እህቴ ምንም አይመሳሰሉም እስቲ በደንብ እያቸው እኔ ታሪኩ ኸእኔና ኸእናቷ ጋር ብቻ ነው ቀን ይፈታዋል ከንድ ቅዳሜ አብረን እንጠብቃለን

    • @jemalali9781
      @jemalali9781 Рік тому

      እረ ተይ እህቴ አይመሳሰሉም በደንብ እያቸው እስቲ የኔ ልጅ ናት በእውነት ለ28 ዓመት በልቤ ስፈልጋት የነበረች ልጄ ናት በእውነት እኔም እናቷም በጣም እየወደድናት ነው

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      እረ አይመሳሰሉም እህቴ በምንም አይመሳሰሉም የእኔ ልጅ ናት እናቷም እሷ አይደለችም በደንብ እያቸው እስቲ

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      አይመሳሰሉም በደንብ እያቸው እናቷም አይደለችም

  • @eilse4672
    @eilse4672 Рік тому +3

    የዝቺ ልጂ ጎዳይ ሰላሜን አሳጠቶኛል በቃ ሰተኛ እሷ ናት የምትጣበኝ ፈጣሪ ሰላም የሆነ ነገር አሰማን

  • @MuluAyenew-n7b
    @MuluAyenew-n7b 11 місяців тому +12

    EBS ምነው የነዚህ መልስ ሳትነግሩን?

    • @elsa3589
      @elsa3589 5 місяців тому

      ዝም ጭጭ ነው የሚሉት ፣ በቅርቡ የተመረመሩትንም አላሳዮንም

  • @birtukanbirra8731
    @birtukanbirra8731 2 роки тому +179

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ማንም ሆነ ማን እባክህን እቺ ልጅ እናቷን እንድታገኝ እርዳት 🙏🙏🙏 ኢቢኤሶች ስለ ምትሰሩት የተባረከ ስራ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 እውነት ስለዚች ልጅ በጣም እያሰብኩ ነበር፣የማንነት ጥያቄ በጣም ከባድ የህይወት ሸክም ነው።

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 2 роки тому +6

      የሆነ ነገራቸው ይመሳሰላል ነው ወይስ የኔ እይታ ነው 🤔

    • @galeri6103
      @galeri6103 2 роки тому +2

      Endachi lesew asabi sle ale des blochal ❤❤ betam ymesaselalu gn

    • @jemalali9781
      @jemalali9781 Рік тому +1

      እናቷን ታገኛለች እቺ ግን እናቷ አይደለችም

    • @jemalali9781
      @jemalali9781 Рік тому +1

      @@galeri6103 አይመሳሰሉም

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      እናቷንም አባቷን ታገኛለች ልጄ ልጄ ልጄናት እወዳታለሁ እናቷም ትወዳታለች ምን እንደነበረ በጊው ልትሰጥበት የቻለችበትን መንገድ አብረን ከልጄም ኸእናቷም ጋር ሆነን እናወራለን ተስፋዬ ትልቅ ነው

  • @nuryenetube
    @nuryenetube 2 роки тому +87

    😥😥😥ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ምርመራው እውነት ሆኖ አብረው ማየት ተመኜሁ ኢቢኤሶች እናንተኮ ትለያላችሁ ❤️❤️❤️❤️

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому

      በአላህ ሀያቴ ደምሪኝ ዉዴ በናትሺ

    • @gezahagnshemeles2320
      @gezahagnshemeles2320 2 роки тому

      Yewelo lijoch ewedalew mistea yewergesa lij nat❤

    • @jemalali9781
      @jemalali9781 2 роки тому +1

      አይሆንም እናቷ አይለችም ፡፡

    • @jemalali9781
      @jemalali9781 2 роки тому +1

      እናቷ አይደለችም ጥሩ አስበሻል ግን አይደለችም

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +75

    አቤት ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ስንት ያልተነገረ ብዙ ታሪክ አለ ይገርማል!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 Рік тому

      @@welansatesfaye5384 በጣም

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Рік тому

      we Love you so much you're the best and you are a great guy you're really looking forward to be a part of this

    • @fatimamolla1678
      @fatimamolla1678 Рік тому +2

      በጣም ከዚህ ቡሃል ያቆማል የልጅ በደል ኢንሻኣላህ

  • @abyehagerbetuwa
    @abyehagerbetuwa 5 місяців тому +31

    የዚች ልጅ ታሪክ ምን ደረሰ ሁሌ ዉስጤ አለች እንዴት ሆና ይሆን???????

  • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
    @ወለተመድህን-ደ1ጐ Рік тому +5

    100%እናትና ልጆች ናቸው በመልክም በታሪክም ። እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    እናትና ልጅ ናቸዉ በትክክል በጣም ይመሳሰላሉ፡እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😍

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 роки тому +45

    እያንዳንዱ ቤተሰብ ብዙ መስዋትነትን ከፍሎ ልጁን ሲያሳድግ በዚያ ያደገ አንዳንድ ልጅ ሁሉን እረስቶ ወላጁን ሲገላምጥና ሲሰድብ የሚገኝ ብዙ አለ፡፡💔
    ክብር ለወላጆች! ❤

    • @Aayayb
      @Aayayb 2 роки тому

      Ewnt new

    • @hamzamifta5533
      @hamzamifta5533 Рік тому

      ምን ዮን በጉጉት ፈጀሄን አደራ ውጠቱ ሀገር ውስጥ መሰራቱ ቀረ ወይ

  • @እመቤትእመቤት-ፈ2ገ
    @እመቤትእመቤት-ፈ2ገ 2 роки тому +319

    መልካቸው እራሱ አንድ ናቸው። እናት ና ልጅ ናቸው100%

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому +7

      በማሪያም ደምሪኝ እሙየ ወዴ

    • @rahelnegasi8968
      @rahelnegasi8968 2 роки тому +6

      Yenam emnet new melke ,afencha , genbar......and histori yemsaselale

    • @yanaedsanaat282
      @yanaedsanaat282 2 роки тому +3

      99%

    • @ውቢትኢትዮጵያ
      @ውቢትኢትዮጵያ 2 роки тому +4

      ትክክል ይመሳስላሉ ቸር ወሬ ያሰማን🙏🏽

    • @almassmass336
      @almassmass336 2 роки тому +4

      በጣም ይመሳሰላሉ 1000ፐርሰንት እናት ን የሚተካ ምነም ነገር የለም በምድር ላይ

  • @girmabeyan2585
    @girmabeyan2585 Рік тому +26

    የDNA ውጤቱ እንዴት ሆነ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች በጣም።

  • @godislove2279
    @godislove2279 2 роки тому +24

    ፈጣሪ እናት ና ልጅ ያድርጋችሁ 🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +26

    እግዚአብሔር እውነት ያድርገው ውይይይ 🙏🏿🤲🏿ደግሞም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ያድርገው 🙏🏿

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 роки тому +29

    ጌታ ሆይ እናትና ልጅ አድርጋቸው!
    🙏🙏🙏

  • @mammetube1232
    @mammetube1232 2 роки тому +80

    እዳታልፉኝ የመዳም ቅመሞች💋❤️💋💋

    • @zinatkalba4037
      @zinatkalba4037 2 роки тому

      አርኩሕ ለቤትሕ አዲስ ነኝ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому +3

      እኔንም በማሪያም በናታቹህ ሞት አትለፉኝ

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf 2 роки тому +2

      ደምሩኝ እመልሳለሁ ቤተሰቦች

    • @woyay2095
      @woyay2095 2 роки тому +1

      የባሌን ስም ይዘህ ሰብ አረኩህ ጡሩ ትምህርት አስተላልፍ ሁላችንም ለድናችን እንታገል

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf 2 роки тому +1

      @@woyay2095 እንደማመር

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה Рік тому +5

    እግዚአብሔር እውነት እናትና ልጅ ያድርጋችሁ❤

  • @muhammednurseid-by9uh
    @muhammednurseid-by9uh Рік тому +9

    አላህ እናት እና ልጅ ያርጋችሁ አቸግረውም ለሱ ቀላሉ ነው ይማሰላሉ መልካቸውን ሂዋቸው

  • @tamirmengaw4796
    @tamirmengaw4796 2 роки тому +7

    በእኔ አተያይ እናትና ልጅ ለመሆናቸው ቅንጣት
    አለልጠራጠርም።
    እግዚያብር ይርዳቸው
    የእነ ዮኒም ደስታ ሙሉ ይሁን።

  • @selam5099
    @selam5099 2 роки тому +111

    ጌታ ሆይ እናት እና ልጅ አድርጋቸው 🙏🙏🙏

  • @beletedegefa7482
    @beletedegefa7482 2 роки тому +21

    This girl and her touching feeling about her mother has been on my mind! Super happy for her

    • @adhanetzerehannes6937
      @adhanetzerehannes6937 Рік тому

      Did the DNA result come back? I can’t wait

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus 5 місяців тому

      My nema is Nega Aragaw i am her father u know lenida is my dughtet i live in dire dewa

    • @elsa3589
      @elsa3589 5 місяців тому

      ​@@amenamenjesusእባክህ አቶ ነጋ እውነትህን ከሆነ ንገራት

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus 5 місяців тому

      @@elsa3589 ወንድሜ ወይም እህቴ ውሸት ለምን እናገራለሁ የእኔ የነጋ አራጋው ልጅ ናት ሊንዳ አንድ ዓመት አለፈ አሁን ህዳር ሲመጣ ሁለተኛ ዓመት ሊሆን ነው ሁለት ግዜም ebs ቢሮ ሄድኩኝ ጠብቅ ነው የሚሉኝ እሷን ከማየቴ በፊት በሀሳቤ ነው የምፈልጋት የነበረ ካየኀት በኀላ ደሞ በእውነት ካየኀት ቀን ጀምሮ በጣም ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነው ያለሁት እኔና እግዚአብሔር ነን የምናውቀው ጭንቀቴን እኔስ በቴሌቭዥንም ቢሆን አይኔ አያት እንደዛ ግብግብ ብላ ስታለቅስ ማየት ለኔ ትልቅ ስቃይ ነው በእውነት በጣም ከባድ ስቃይ እሷስ ውስጧ ምን ያህል ነው የምትጨነቀው በጣም የቀንም የሌሊትም ሀሳቤ ናት ለእነሱ ነገርኳቸው ጠበቅ ነው የሚሉኝ ትላንትና እናትና ልጅ እንደተገናኙት የምርመራ ውጤት ማወቅ ለebs ሰራተኞች ነው እንጂ እኔ ልጄን በትክክለኛ መንገድ ነው የማውቃት እስከምትወለድ ድረስ ሆስፒታል ነበርኩ ሌሊት ተወልዳ እኔ በማግስቱ ልጠይቃት ስሄድ ድርጅቶቹ ወደ ግቢያቸው ከእነ ልጅዋ መልሰው አስገቧት ከመውለዷ በፊት እኔ እየሄድኩ በጥበቃ ሰራተኛው አስጠራትና አውርቼያት መሸት ሲል መልሼ ወደ ግቢያቸው ተመልሳ ትገባ ነበር ሆስፒታል በገባች በሁለተኛው ምሽት ሌሊት ላይ ነበር የወለደችው እኔ ወደ 11 ሰዓት ገደማ ነበርና የምሄደው እሷ ሌሊቱን ወልዳ ወደ ግቢያቸው መለሷት እኔም ወደ ግቢያቸው ሄጄ ጥበቃውን እንደ በፊቱ ጥራለልኝ ስለው አሁን መውጣት አትችልም አለኝ ከጥቂት ቀናቶች በኀላ እሷም መጣች ተቀበልኳት ግን ስጠይቃት እነሱ አስቀሯት አለችኝ በዚ ጉዳይ ተጣልተንም ነበር ግን እኔ ከቤት ስወጣ እዛ ግቢ እሄድ ነበር ያው እንደማያሳዩ እያወኩ ዝም ብዬ እቆምና አልፌ እሄዳለሁ ልጄ በልቤ እንዳለች ከሁን ደሞ በቲቪ አየኀት ግን እግዘዚአብሔር ልጄነን ሊንዳዬን ያገናኘኛል ብዬ አምናለሁ እሰከአሁን ድረስ እንደማገኛት ልበቤ እረርግጠኛ ነው እና ልጄ ናት ቀን ይፈታዋል የኔንም የልጄንም እናቷም ያው ብዘዙ ነገር አለ ስለሰጠቻትም ብታይመም ትፈራ ይሀሆናል ብዬ እገምታለሁ ግን የኔም የልጄም የእናቷ የስንታየሁ መገናኘት አነንድ ቀን ይሀሆናል እነኔ አባቷ ነጋ አራጋው ነኝ፡፡

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus 5 місяців тому

      @@elsa3589 እረ ልጄ ናት ወንድሜ ሁል ግዜ በሀሳብ እየተጨነኩ ነው ያለሁት ወንድሜ ወይም እህቴ ልጄ ናት ሊንዳ ብቻ እውነቱ ሲገለጥ አብረን እናያለን እኔ የሚሉኝን ለመሆን ዝግጁ ነኝ እኔም ልጄም እናቷም በተለይ ልጄ ኢቢ ኤስ ቲቪ ቢያፋጥንልኝና ልጄን ከአይምሮ ሰላም ማጣት ቢያሳርፍልኝ ምን ያህል በህይወቴ ላይ ምልክት ይሆናሉ ያለችኝ ልጅ እሷ፡ብቻ ነች እግዚአብሔር አዋቂ ነው እግዚአብሔር ከኢ ሲ ኤስ ጋር ይጨርሳል አምናለሁ ልጄንም አገኛለሁ አምናለሁ የኔ የብቻዬ ልጄ ናት ከእኔ ከነጋ አራጋው ከስንታየሁ በቀር ሌላ በዚህ ዓለም ወላጅ እናትና አባት የላትም ግን ደሞ ብዙ ኢትዮጵያውያን እናትም አባትም እህት ወንድሞችም አሏት ልጄ ሊንዳ ነጋ፡፡

  • @anahiyab7211
    @anahiyab7211 Рік тому +30

    የዚች ልጅን ውጤት በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር እናት እና ልጅ አድርጋቸው

    • @YoditAmbaye-pr1qu
      @YoditAmbaye-pr1qu Рік тому +1

      Me also

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      እኔ ልጄ ናት እኮ

    • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
      @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ Рік тому +1

      አረ ቀጣዩን ላኩልኝ

    • @elsa3589
      @elsa3589 5 місяців тому

      ​@@amenamenjesusእባካችሁ እውነታችሁን ከሆነ ንገሯት

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus 5 місяців тому

      @@YoditAmbaye-pr1qu እህቴ ሊንዳ ልጄ ናት ምን ለማት እንደሆነ አልገባኝም Me also ማለትሽ ሊንዳ የእኔ የነጋ አራጋው ልጅ ናት ፡፡

  • @myoutube1313
    @myoutube1313 Рік тому +5

    የነዚህን ውጤት ያየ መላ ይበለኝ እረ ኡኡኡኡኡ አምልጦኝ ነው ወይስ ምን ተፈጠረ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 роки тому +42

    ባለፈው የየመኗ ልጅ እናቷን ስታገኝ እቺን ልጅ በጣም ሳስባት ነበር ደስ ብሎኛል እናቷ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      አይደለችም እናቷ ግን ልጅቷ እ
      ወላጅ እናቷንም አባቷንም እኔን ሜግኘቷ የማይቀር እውነት ነው ሴትየዋ እናቷ አይደለችም

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 2 роки тому +34

    በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር እውነት ያድርገው ወላድተ አምላክ አደራሽን እነት ልቤ ተጠለጠለ😢😢

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 2 роки тому +12

    እናት እና ልጅ ናቸው በጣም ይመሳሰላሉ 😍

  • @genetgebrewold5420
    @genetgebrewold5420 Рік тому +2

    ውጤቱ ምን ላይ ደረስ መልስ አልተስጠንም ይገለፅልን የዲኤንኤን መልሱ ይነገረን

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Рік тому +8

    አንድ አይነት ናቸው ፈጣሪ እናትና ልጅ ያድርጋችሁ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 2 роки тому +7

    ኢቢኤስችን ፍሮግራም ያገናኛት ሰው በእራሱ መልካም ሰው ነው ወላሂ
    አላህ እናትሽ ያርግልሽ ያርብ
    ኢቢኤሶች አላህ ይስጣችሁ የስንቱን እንባ አበሳችሁ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 2 роки тому +24

    ይሄማ እርግጠኛ ነኝ እናትና ልጅ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ለማንኛውም ኢቢኤሶች ልብ አንጠልጣይ ነው ፕሮግራሙን ለሚከታተል ሀሉ መጨረረሻው እውነት ሆኖከልጅቷ ጋር እንድንደሰት ፈጣሪ ይርዳን

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 2 роки тому +16

    ወላሂ ሁሌም ስሳስባት ነበር 😪😪አላህ እናትና ልጅ ያድርጋቸው ያረብ ❤😪

    • @saragezala444
      @saragezala444 Рік тому

      Ameenn wotate eskahun altngaram 😊😊😊eskey ngareg

  • @amenamenjesus
    @amenamenjesus Рік тому +3

    ልጄ እንደዚህ ስታለቅስ እኔ አሁን ሳያት ከልቤ ነው የደም እንባ ወደ ውስጤ ያነባሁት አሁት ደሞ የባሰ ሆነብኝ ሁል ግዜ ነው የማያት በየቀኑ የጫንኩት ስለሆነ ብቻ ቀን ጀምሮታል ቀን ይፈታዋል ጌታ መልካም ነው እየሱስ ክርስቶስ ነው የጀመረው እርሱ እራሱ ይጨርሰዋል እኔ አምናለሁ ብዙ መንገድ ጌታ ስለ አለው የጀመረውም እርሱ እራሱ ነው ፡፡፡

    • @elsa3589
      @elsa3589 5 місяців тому +1

      አቶ ነጋ አራጋው ከአንተ ጋር በምን ትገናኛለች

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus 5 місяців тому

      @@elsa3589 እንግዲህ የምንገናኝበት መንገድ አንድም በ ኢቢ ኤስ ቲቪ አንድም እግዚአብሔር በሚያውቀው መንገድ ግን ልጄ ነችና እንገናኛለን አንድ ቀን የኔም የልጄም የእናቷም ደስታ ከእናንተ ጋር ፍፁም ይሆናል አምናለሁ ፡፡

  • @AsterEnu-n8r
    @AsterEnu-n8r Рік тому +1

    እባካ ችሁ ውጤቱን ንገሮን ልጆቶዋ ታሳ, ዝ ናለ ች እግዚአብሔር ይርዳ ቸው

  • @mtigistdemeke6975
    @mtigistdemeke6975 2 роки тому +6

    ምርመራም አያስፈልገው እኔው ልመስክር እናትና ልጅ ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 роки тому +12

    100% እናቷ ናት በጣም ትመስላታለች እግዚያብሄርም ያድርግላትና ልጅቷንም ይገላግላት🙏

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 2 роки тому +13

    አላህ እናት እና ልጅ አርጎ ያስደስታችሁ

  • @Elsaberhe-g9p
    @Elsaberhe-g9p Рік тому +1

    መልካቸው በጣም ይመሳሰላሉ

  • @MisayeAbebe-t8f
    @MisayeAbebe-t8f Рік тому +1

    እግዛቤር እናትናልጂ ያርጋችሁ

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +18

    ሰማዕቶ በለተ ቀኖ ቸር ነገር ታሰማን እውነት ይሁንላቸው 🙏🙏🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому

      ባቺየ በናትሺ ደምሪኝ እህታለሜ

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 2 роки тому +1

      አሜንንንንንንን

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 2 роки тому +7

    Mother like daughter good luck for both of you!!

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    ይሄ ፖሮግራም በጣም ልዩ ነው እውነት የስት ሰው ሄወት ያበሰ ፕሮግራም አድና አድ ይሄ ነው 👍❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @FatumaMehamed-qm7vg
    @FatumaMehamed-qm7vg Рік тому +1

    አላሕ።ዪጠብቅሕ።ከገታ።ከሐርቡ።የወኒ።ሸኾረን

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 Рік тому +2

    የነኝህ ሠዎች ታሪክ ከምን ደረሠ

  • @sofiimran4505
    @sofiimran4505 2 роки тому +16

    እናትና ልጂ ናቸዉ ታያላችሁ ዉጤቱን

  • @ruhamadelina356
    @ruhamadelina356 2 роки тому +5

    መልካቸው ግን በጣም ይመሳስላሉ ፈጣሪ የእውነት እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ

  • @ኢማን-ነ1ዠ
    @ኢማን-ነ1ዠ 2 роки тому +11

    አላህ እናትና ልጂ ያዲርጋቸው

  • @selamtadese2942
    @selamtadese2942 Рік тому +2

    አኢቢኤሶች የዚህችን ልጅ የዲኤንኤ ውጤት አለባበሳችሁት አይደል??? ያስተዛዝባል😒😒እጅግ በጣም በጉጉት የጠበኩት ነበር። እባካችሁ ሹክ በሉን አሁንም

  • @haninihanini4322
    @haninihanini4322 Рік тому +7

    አባካችሁ እንባዬን አብሱኝ ልጄ ሰው ቤት እንጀራ እየጋገርኩት 1ዓመት ከ 6 ዎሬ ሆና ነው ለሳዉ የሰታዋት ማሳደግ ስላቻልኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አናቱዋን መሆኔ ብቻ ትዎቂልኝ

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 2 роки тому +5

    ጌታ ይረዳታል ለልጅቷ እናት ናት እመኑኝ ❤❤በጣም ይመሳሰላሉ

  • @neemaebarahim
    @neemaebarahim 2 роки тому +6

    ይመሳሳላሉ አላህ እናትና ልጅ ያድርጋቸው

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 роки тому +8

    መቸ ይሆን የምናውቀው ልቤ ተጨነቀ እነሡማ ምን ይሰማቸዋል ያአላህ ያሥደሥታቸው😣

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 5 місяців тому

    እናት እና ልጅን ናቸው መልካቸውም ከለራቸውም ይመሳሰላል መልካም እድል❤🎉

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Рік тому +3

    እግዚአብሔር የማያሳፍር እናቶ ያርግላት 🙏🙏

  • @meye1988
    @meye1988 2 роки тому +33

    የዛሬው ቅዳሜ ከሰዓት ደስታ በደስታ ነው,ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому

      ይመሳሰላሉ ይመርመሩ ምንም ችግር የለም

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому +1

      ይቅናችሁ በትክክል ልጅ እና እናት ናቸው

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ

    • @bluetvk
      @bluetvk 2 роки тому

      www.youtube.com/@kbeauty2222

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 2 роки тому +1

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @0marahamed383
    @0marahamed383 2 роки тому +4

    አልሀምድሊላህ ልጂቱእናቶን አገኘች በጣምነዉ የሚመሣሠሉት

  • @hiatmohameed4278
    @hiatmohameed4278 2 роки тому +20

    ወይኔ ልጅቱ ፍገግታዋ ያርብ እናትሺ ትሁንልሺ ያርብ

  • @getealamdew1632
    @getealamdew1632 Рік тому +1

    በጣም ይመሳለላሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም እድል 🙏🏿

  • @Fatumaassen-mm1hr
    @Fatumaassen-mm1hr Рік тому +2

    ውጤቱ ሊክ ይላክልኝ ዛሬ ኖ ያየውት😢😢

    • @ashebirSeid
      @ashebirSeid 7 місяців тому

      ሊንኩን ማስቀመጥ ነበረባቸው ....እኔም ገና አይቸው ግን ውጤቱን ፈልጌ አጣሁት

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 2 роки тому +10

    እናትና ልጂ ቢሆኑ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይናቸው እና ከለራቸው ይመሳሰላል

  • @myownoasis
    @myownoasis 2 роки тому +8

    Oh can't wait to see the DNA result. I hope she should be her biological mother.

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 роки тому +25

    ያለጥርጥር እናት እና ልጅ ናቸው ታሪኩም መልካቸውም ይመሳስላል ውይይይ ልቤ ተንጠለጠለብኝ በጭንቀት ፍፃሜውን ያሳምረው🙏

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 Рік тому

    ፀጊና ዬኒ ሴትየዋ እኮ ወጣት ነው ብዙ አትበልጣችሁም ይዘግናችሁ እናታችን ስትሉ እባካችሁ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 місяці тому

      እምትይዉ አጣሽ ምንችግርአለዉ ቢሎት እናትነት ክብርነዉ ያወቅሸመሥሎሽከሆነ ልክአደለሽም እወቂመጀመሪያ

  • @yeseefekerr7628
    @yeseefekerr7628 Рік тому

    ያአለህ በእዉነት የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ እዉነት እናትና ልጅ ሁናችሁ የማይበት ቀን በጉጉት እየጠበኩ ነዉ

  • @sadaawel8097
    @sadaawel8097 2 роки тому +4

    ያረብ ያረህማን አላህ እናትና ልጅ ያድርጋቹ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 роки тому +15

    ebs የኛ ምርጦች እድሜ ከጤናጋር ተመኘውላችሁ ❤❤❤በውነት ስለተገናኙ ደስ ብሎኛል
    😭😭😭😭😭😭😭💔💔❤❤

    • @በጣምቆንጆነው
      @በጣምቆንጆነው 2 роки тому +1

      እናትና ልጅ በሆኑ እንዲሆኑ ምኛቴ ነው

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ 2 роки тому +16

    የኔ ሥራ ሢሥቁ መሣቅ ሢያለቅሡ ማልቀሥ ሆነ 😭😭

  • @amenamenjesus
    @amenamenjesus Місяць тому

    እኔ አባቷ ነኝ ብዬ ለEbs ቲቪ ፕሮግራም ነገሬቸውለሁ ጠብቅ እስክት መጣ ድረስ ብላችሁ በእጅ ስልካችሁ ነግራችሁኝ ነበር አሁን ድረስ ልጄን እየጠበኩ ነው ግን እኔ እራሴ ልጄም ጭንቅ ውስጥ ነን እሰከምንገናኝ ደግማችሁ አሁንም ብትጠሯት ደስ ይለኛል እኔ እኮ አይደለሁም የሰጠኀት እናቷ ናት ግን እናቷ እኔ አባቷ እንደሆንሁኩ እያወቀች ስሜን አባቷ ነጋ አራጋው ነው ብላ አለመንገሯ እሰከ አሁን ይገርመኛል ግን ግዜ ሁሉንም ነገር ይፈታዋል ብዬ አምናለሁ እርግጠኛ ነኝ ልጄን አገኛለሁ በዛን ግዜ ሁሉም ነገር ይገለጣል ፡፡

  • @ebrahimomer8676
    @ebrahimomer8676 Рік тому +7

    ትክክለኛ እናት እና ልጅ እዲሆኑ ምኞቴ ነው
    ፈጣሪ ይርዳቹሀ

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 роки тому +9

    እመኑኝ እናቷ ናት ውስጤ ነግሮኛል ❤️

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      አይደሉም እናትና ልጅ መቼም አይደሉም እናትዋ ሌላ ነች በድሬደዋ ነው የምትኖረው እኔም እያፈላለኳት ነው

  • @ካሙይቱብ
    @ካሙይቱብ 2 роки тому +9

    ወላሂ የዝች የለጅ ታሪክ እያሳሰበኝ ነበር ሴት ልጅ ያለቤተሰብ አይሆንላትም እና ቢስሚላህ አላህ ከናትሽ ጋ ያገናኝሽ

  • @emunahom3267
    @emunahom3267 2 роки тому +6

    ፈጣሪ እናትና ልጂ ያድርጋችሁ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Рік тому +1

    የኔናት እውነት ነው ብዙ ቋንቋ ባለማወቃችን ምን እንደምንፈርም አናውቅም ስለዚሕ ሳያውቁ ፈርመው ይሖናል እናትየ እንኳን ልጆን አገኟት የችግር ልጆች ናት እንኳን በስላም ተገናኛችሑ አምላክ ይመስገን

  • @dagnachewamsalu6725
    @dagnachewamsalu6725 Рік тому +1

    እናትና ልጅ ናቸው 100% እርግጠኛ ነኝ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 роки тому +14

    በጣም ደስ ብሎኛ ል እን ደሚሆን ቅ ዱስ ገብርኤ ል ያብስራችሁ 🙏🙏እንደናንተ እኔም እናቴን አግኝቼ ለመደሰት ያብቃኝ ከተመዘገብኩ ከአንድ ዎር በላይ ሆኖኛል የተመዘገብኩ ግዜ የተኛ ሁ ት እንቅ ልፍ እና ልክ እንዳገ ኝ ኃ ት ነው የተሰማኝ ዎደ ኃላ ያስቀረው የፎቶ ጉዳይ ነው የውስጥ አዋቂ አምላክ እናቴን ከእቅ ፌ አስገባልኝ ሰበብ ፈላጊዋ አልቃሻ ዋ ልጅሽ ነ ኝ እረዱ ኝ በ እማምላክ በምታምኑት አምላክ ይሁንላችሁ 😭😭😭

    • @hikmaamana3123
      @hikmaamana3123 Рік тому

      የኔ እናት አስለቀስሽኝ ወላሂ አላህ ይርዳሽ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Рік тому

      @@hikmaamana3123 አሜን

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      እናቷ አይደለችም ግን አንቺን ደሞ ከእናትሽ ፈጣሪ ያገናኝሽ ደስ ይበልሽ ግን እቺ እናቷ አይደለችም እርገጠኛ ነኝ

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ 2 роки тому +4

    እናትና ልጅ ናቸዉ በጣም ይመሳሰላሉ አላህ ዴግሞ ምርመራችሁ አንድ ያድርጋችሁ ያረብ

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      አይደሉም እናትና ልጅ እናቷ ሌላ ነች አባቷም እኔ አሁን ኮሜንት የፃፍኩልሽ ነኝ በደንብ እያቸው አይመሳሰሉም

  • @mezgebegashaw7531
    @mezgebegashaw7531 2 роки тому +14

    ፊታቸው በተለይ ግንባራቸው በጣም ተመሳሳይ ነው።100%እናትና ልጅ ናቸው።

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      አይመሳሰሉም እናቷ አይደለችም በንብ እያቸው

  • @DerejeAyelgn
    @DerejeAyelgn Рік тому +2

    አረ በፈጣሪ የነዚ ታሪክ እናትና ልጅ መሆናቸው ይነገረን።እስካሁን የሌላ ታሪክ አንሰማም ብየ ሁሌ እጠባበቃለሁ

  • @saharm119
    @saharm119 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳቹሁ እናታችን በውነት ፈጤሬ ይርዳወት🎉🎉

  • @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ

    ያረብ እናትና ልጅ ያርጋቸው😥😥😥♥♥መልካሙን ሁሉ ተመኘሁኝ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому

      በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህታለም

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 Рік тому +3

    በምን ሂሳብ ነዉ ዉጤቱን የማትነግሩን በጣም አናዳጆች ናችሁ እናንተን ማየት ማቆም አለብን

  • @fgff4871
    @fgff4871 2 роки тому +8

    ፈጣሪ ይርዳሽ የማንነት ጥያቄ ላይ የሚመጡ በጣም ነው የሚያሳዝ ኑት በእውነት ልብ ይነካል 😭

  • @teshomeashagere454
    @teshomeashagere454 Рік тому +1

    እኔ እርግጠኛ ነኝ እናት ነች የሁለቱንም ግባር ተመልከቱ አንድ ነው

  • @abebatube5763
    @abebatube5763 Рік тому +1

    እመቡርሀን። እውነት እናትና ልጅ ያርጋቸው ኡፍፍፍ ለመሰማት ውጤቱን ጎጎሁ🎉🎉❤❤

  • @የወሎፍቅር
    @የወሎፍቅር 2 роки тому +5

    ያአላህ እናትና ልጅ አርጋቸዉ እንዳታቆዩት ልብ አንጠልጥለ ነዉ

  • @m.t.b.m2959
    @m.t.b.m2959 2 роки тому +9

    እውነት እናቷ ከሆነች አክስትየው በወጀል ልትጠየቅ ይገባል

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 роки тому +22

    የኔ እናት አስለቀሰችኝ አላህ ያገናኝሽ ያለ ቤተሰብ አድገው በሰው ሀገር ቤተሰብ ፍለጋ ሲመጡ በጣም ነው ምያሳዝኑት ወላጆች ልጆቻቹ አሳድጉ እባካቹ ልጅቱ አንጀቴ በላችኝ😥

    • @alemnegasi4875
      @alemnegasi4875 Рік тому

      I really crying when I read your comment

    • @tsigetesfaye1734
      @tsigetesfaye1734 Рік тому

      Mecha new status mtngrun

    • @9.sai1
      @9.sai1 Рік тому

      Tgazaae bear the brunt and I have

    • @9.sai1
      @9.sai1 Рік тому

      beae is the only person I can think hajilo

    • @9.sai1
      @9.sai1 Рік тому

      Æe eebs said the government had been trying to get the money to the rebels

  • @girmaoda-qg1bd
    @girmaoda-qg1bd Рік тому +1

    የእነዚህ ሰዎች ዉጤት ምን ለይ ደረሰ ምነዉ ኢቢኤስ ምስጥር አደረገዉ
    ወይስ እየመረጣችሁ ነዉ የሚታቀርቡት

  • @YigermWodajo-st6yy
    @YigermWodajo-st6yy Рік тому +1

    አይዞሸ ሊንዳ

  • @aselefechyeadonayenat7588
    @aselefechyeadonayenat7588 2 роки тому +7

    መልካም ዕድል❤️ ያለ እናት ህይወት ባዶ ናት

    • @ekeramekeram6737
      @ekeramekeram6737 2 роки тому

      Want

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 роки тому

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 2 роки тому +6

    መልካቸው ይመሳሰላል እንደኔ ከፈጣሪ በታች እናቷ ነች። Good Lack .

  • @Almi_Alm
    @Almi_Alm 2 роки тому +53

    ማን ነው እንደኔ DNaውን በጉጉት የምጠበቀው ልቤ ተጠለጠለ

    • @hyathyat9071
      @hyathyat9071 2 роки тому +1

      መቸይ ይሆን የሚለቀቀው አንድ ወር ባላቆዩት

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      እናትዋ አይደለችም አይመሳሰሉምም ደሞ እናትዋ አይደለችም እኔ እናትዋን አውቃለሁ

    • @fkr834
      @fkr834 Рік тому +2

      @@amenamenjesus ካወቅሽ ለምን ኣትናገርያቸውም

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      @@fkr834 እኔ በመጀመሪያ ወንድ ነኝ የሊንዳ አባት ነኝ እሺ Ebs tv ቀርቤ አሳውቄ ነው ያለሁት ያው ሊንዳ በመጀመሪያ ያቀረበችው የእናቷን ጥያቄ ስለሆነ ነው በጊዜው እኔም እናቷም አንድ ቀን እንቀርባለን ያኔ ትረዳዋለህ (ሽ) መልካምም ይሆናል ልጃችንን እንወዳታለን ከልብ

    • @amenamenjesus
      @amenamenjesus Рік тому

      @@fkr834 እና በእርግጠኝነት የኢትዮጵያ ህዝብ በጉጉት የሚጠብቀውን ደስ የሚል ደስታ አብረን እናየዋለን በፊትም ልጃችንን በነበረው ወቅታዊ ችግር በዚህ ላይ የሰው አገር ነው ብቻ ታሪኩን አንድ ቀን #

  • @marselad9953
    @marselad9953 Рік тому +1

    I pray for this girl to find her mom I can't wait to see the celebration with cake and champagne

  • @nkqnka890
    @nkqnka890 Рік тому +1

    .ስንታየሁ አሰፋ ታደሰ D N A ዉጤት ቅዳሜን በኢ ቢ ኤስ