የአስም በሽታን የሚያባብሱ ምግቦች እና መፍትሔው /Asthma exacerbating foods and remedies/ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 81

  • @hafizahopetube1234
    @hafizahopetube1234 Рік тому +3

    እናመሰግናለን ዶ/ር አባቴ ለ10 አመታት አሰቃየብኝ አሁንም እየታመመ ነው😢😢😢😢😢ልቤ የኔ አባት😢

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ወድማችን ተባረክ ብዙ ችግሮችን አስወግጃለው እድሜ ላተ ክበርልኝ

    • @burhanMisbah867
      @burhanMisbah867 2 роки тому

      ehe Sawiyye Silki Quxur Faligunyi
      send Number?

    • @Seble67
      @Seble67 Рік тому

      ምን ምን አደረግሽ እናት አጋሩኝ እስኪ🙏

  • @MekualamerTamen
    @MekualamerTamen 2 місяці тому

    እግዚአብሔር እዉቀትህን ይጨምርልህ እናመሰግናለን የኔትሁት

  • @saralegesse6727
    @saralegesse6727 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ታሜ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 роки тому +1

    እንኳንደህናመጣህ ወድማችን ታሜ
    የእግዝያብሄር ሰላም ከሁላችንጋርይሁን
    መልካም ቀን

  • @genetmerkebe9011
    @genetmerkebe9011 2 роки тому +4

    ሰላም ወንድም ዋሳፕ ጉሩፕ መግባት ፈልጌ ነብር ሰልክህን ማግኘት ይቻላል ? አመሰግናለሁ !!!

  • @hilinaayele9513
    @hilinaayele9513 Рік тому +1

    ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @redwanbeshir3846
    @redwanbeshir3846 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @addisgebresilase184
    @addisgebresilase184 2 роки тому +1

    ታሜ ዘመን ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 4 місяці тому

    Enamesegnalen doctor des yemel anegager yeteregagah neh

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse2934 2 роки тому +2

    ተባረክ

  • @saralegesse6727
    @saralegesse6727 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 роки тому

    Thanks 👍

  • @AvidReact
    @AvidReact 5 місяців тому +1

    ሁለት አመት ያክል አሟት አያዉቅም ነበር አሁን ባሁኑ አመት ነው የጀመራት እና ማፈን ጀመራት ድሮ አያፍናትም ነበር አሁን ግን ማፈን ጀመራት ልክ ሲያፍናት ትኩስ ዉሀ ስጠጣ መለስ ያረግላታል እባክህ የሆነ ነገር በለኝ hospital ሂዳ ነበር ለ አራት ቀን መርፌ ታዘዘላት አልሆነም ለ ሶስት ሳምንት ሚዋጥ ሰጠዋታል ዛሬ ሶስተኛ ቀን ሆናት ማታ ማታ አራት ፍሬ እየወሰደች ማታ ነው ምትወስደዉ ለሊት ደህና ታድራለች ያው ድካም አለዉ ቀን ግን በቃ አራት አምስቴ ያፍናታል ሙቅ ዉሀ ስጠጣ ለቀቅ ያረግላታል የ ሶስት ወሩን ልትወጋ ነበር ለቀቅ ሲያረግሽ ነው አሏት Please መፍትሄ ካለህ እግዚአብሔር ይመስገን የሷ ክረምት ላይ ነው ሚነሳ ሁለት አመጥ ጭራሽ ተነስቶባት አያዉቅም ነበር አሁን ጉንፍን ነው የቀሰቀሰባት የሆነ ነገር ካለ መፍትሄ ንገረኝ 😢😢😢😢 Please

  • @kindness4049
    @kindness4049 2 роки тому

    Thanks

  • @GuMk-s2d
    @GuMk-s2d 3 місяці тому

    አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥህ ጤናጋረ

  • @Jackb-y7e
    @Jackb-y7e 9 місяців тому +1

    እናመሰግን አለን እኔ በአም በሽታ ተጠቅቸ አለሁ እናም ደኩተርየ መፊውን ይገሩን ከይቅርታ ጋር በተረፈ አገራቺን ሰላም ያዲርግልን

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 роки тому +2

    እንዴ ነው የምናገኘው የዋትስአፕ ግሩፑን ?

  • @lubabaaa7211
    @lubabaaa7211 2 роки тому

    እናመሠግናለንዶክተርእኔአላርጅ
    አለብኝአሁንያልካቸዉምግቦች
    እየተመገብኩኝአልሻለኝአለ

  • @Gadise2121
    @Gadise2121 Рік тому +3

    Uuuuuuuuffff dr ene tesaqayewu la 8 ameti hospital bihedim tameliso yemetal betaleyi Kermit sehon qezizaze sehon alchalkumi memoti yasmegnali😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @emanemohamad6837
      @emanemohamad6837 Рік тому +1

      😢😢😢ኡፉፉፉ ፈጣሪ ጤናሽንይመልስልሽ

  • @tsionteshome8474
    @tsionteshome8474 2 роки тому +2

    ስለሞሪንጋ እንዴት ለምግብና ለሻይ መጠቀም እንዳለብን ብታብራራልን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 роки тому +12

    አስም አብዝሀኛውን ጊዜ የመናፍስት ስራ ነው ። ዘር እየቆጠረ ይፈጠራል እኔ እማቃቸው ብዙ እናቶች ፀበል ሲፀበሉ ብን ብሎ ይጠፋል ዋናው መንፈሳዌ ይህወት ላይ መበርታት ነው። ይኸን ማለት ግን አስም እሚባል በሽታ የለም ማለት አይደለም ትክክለኛውን አስም በምግብ ማስተካከህ ይቻል ይሆናል በህክምና ምንም ለውጥ አያሳይም ።

  • @MuluGuangul
    @MuluGuangul 6 місяців тому

    ሰላምህ ይብዛ ታሜ አስም በጣም እያሰቃየኝ ነው ደሜ ኤ -ነዉ አግዘኝ ምክር ስጠኝ ግሩኙን እንደት መቀላቀል እችላለሁ በጣም ታስፈልገናለህ

  • @jsHhs-z4b
    @jsHhs-z4b Місяць тому

    አርደሚምንእደሁአላቅምዶክተር

  • @AaaAAA-gm2hs
    @AaaAAA-gm2hs Рік тому +2

    ታሜ 🎉🎉🎉

  • @taretare9628
    @taretare9628 2 роки тому +2

    ሰላም ወንሜ በደማችን አይነት የፀጉር ቅባት ወይም ውህድ ብትነግረን እውቀቱን ያብዛልህ ፈጣሪ

  • @leulanteneh6356
    @leulanteneh6356 2 роки тому

    Selam leante yhun eni kevayres gar new yemnorew yabkado ktel ltekem weys yeweyra kitel yetgnaw tolo letyemiyasayegn yetgnaw new?

  • @saralegesse6727
    @saralegesse6727 2 роки тому

    እባክህ ታሜ ለደም አይነት ኤ positive ንገረን

  • @bekam4779
    @bekam4779 2 роки тому +1

    ለፀጉር ሽበት የሚንቀባዉ ቀለም ጉዳት አለዉ? ካለ ካንተ ሌላ መላ ካለ ጠቂሜን.

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 2 роки тому

    እናመሰግናለን እውቀትህ ይብዛ ብር ሁን

  • @meskeldeboch4965
    @meskeldeboch4965 8 місяців тому +1

    ግሩፑን እንዴት ነው የምንቀላቀለው

  • @KokiBubu
    @KokiBubu 9 місяців тому

    Ebakeh taseflegnlhe tgahen yabezlen

  • @SadamNurhusan-iz4kk
    @SadamNurhusan-iz4kk 5 місяців тому +1

    ታዲያ ምን እንብላ

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse2934 2 роки тому

    Shalom

  • @AddisAbiy-d1h
    @AddisAbiy-d1h 4 місяці тому

    የኔ ደም B ነው አራርጅክ አለብኝ
    መመገብ የሌለብኝ ምግቦች ምንድን ናቸው

  • @AaaAAA-gm2hs
    @AaaAAA-gm2hs Рік тому

    Group ላኪልኝ በዚክ ዋሳብ😢😢😢 ታሜ

  • @yateyate5014
    @yateyate5014 2 роки тому

    ሰላም፡ወንድሜየደም፡አይነቴኦነው፡ቱናስበላ፡አፍንጫየን፡ያፍነኛል፡፡

  • @getahungech-vb4ro
    @getahungech-vb4ro 10 місяців тому +1

    ግሉተን ማለት በአማርኛ አበራራልን

  • @DegefaBeyene
    @DegefaBeyene Рік тому

    O+ ምን ቢመግብ ጥሩ ነው

  • @Hirut-m4t
    @Hirut-m4t 7 місяців тому

    ሀይ ወንድሜ እውቀቱ ይጨምርል አስም አለብኝ ደሜA+ነው ሌሊት ያፍነኛል

  • @ErmiyasGuchiye
    @ErmiyasGuchiye Рік тому

    እሺ እኔም ህመምተኛ ነኝ ምን ላድርግ እንዲሻለኝ አሁን የነገርከን ማድረግ የሌለብንን ነው

  • @mayaahemed-m1w
    @mayaahemed-m1w 8 місяців тому +1

    የደሜ.አይነት.A+bነኝ.ነገር.ግን.የአስም.በሽታ.አለብኝ.😭😭😭😭

  • @kadernasser4466
    @kadernasser4466 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Tama thinkiu

  • @amanueladamu9713
    @amanueladamu9713 Рік тому

    መፍትሔውን ብትነግረን ከበሽታው ለመፈወስ ለደም አይነት O+ ምን ምን መመገብ እንዳለብን ዶ/ር ? !!!!የዋት ሳፕ ግሩፕንም እንዴት ማግኘት ይቻላል ?

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 2 роки тому +1

    የሚገርም ነው ወድሜ አኔ ኦ + ነኝ እውቀቱ ስለሌለኝ አስም አሳቃየኝ

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl Рік тому

    👍👍👍👍

  • @semiratilahun4909
    @semiratilahun4909 Рік тому

    Ena men ymejebu

  • @TasseMite
    @TasseMite 8 місяців тому

    ዶ/ር የአስም በሽታ በስፖርት የመዳን እድል የለውም?

  • @KokiBubu
    @KokiBubu 9 місяців тому

    A+ nge ethiopia nge btame taseflegnalhe btam

  • @GosaWelde-bx7ql
    @GosaWelde-bx7ql Рік тому

    ወንድሜ አንዳንድ ጊዜ ትነፋሽ ያጥረኛል በተለይ መንገድ ስሄድ ድካም ይሠማኛል ምን ላድርግ

  • @saralegesse6727
    @saralegesse6727 2 роки тому

    What's up group mekelakel felge neber gin alawekutm

  • @kidan.gebregzabher4962
    @kidan.gebregzabher4962 Місяць тому

    መንጩ ብጣም ሃይለ ያለው ብሽታ ነው እኔ ብክሮሎክስና ብፍላሽ ሽታ ነው ይመጠብኝ

  • @ስአዳይቱብ
    @ስአዳይቱብ Рік тому

    እባክህን ደክተር በልብ አስም ተሰቃየሁ

  • @TizitaAlemayehu-d4w
    @TizitaAlemayehu-d4w Рік тому

    Yedem ayinet Ab yalachew

  • @sewentgebrenigus2159
    @sewentgebrenigus2159 2 роки тому

    ሠላም ነህ ወንድሜ ኧረ ባክህ በቴሌግራሞ ላግኝህ

  • @selamlechi7288
    @selamlechi7288 2 роки тому

    የዋትሳፕ ጉሩፑ ላይ መቀላቀለ እፈልጋለው እኔና ሚስቴ የአስም ተጠቂዎች ነን ጉሩፑ ላይ እንዴት እንቀላቀል?

    • @mssira4914
      @mssira4914 8 місяців тому

      በፈጠረህ በግል አናግረኝ

    • @selamlechi7288
      @selamlechi7288 8 місяців тому

      @@mssira4914 እኔ ከፃፍኩለት ቆየሁ ነገር ግን እኔና ሚስቴ ደማችን ተመርምረን ካወቅን በኋላ ኣመጋገባችን አስተካክለን እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @mimiberhe9469
    @mimiberhe9469 Рік тому

    0 ena o+ andi nachew

  • @SelamSelam-l9p
    @SelamSelam-l9p Рік тому

    ስላምስላም ላንተይሁን ወንድሜ ስለእስም ብዙነገር እስረድተእናል መድሀኒቶን ብትነግረን መልካምነው

  • @yateyate5014
    @yateyate5014 2 роки тому

    አንደኛ፡ነኝ

    • @TIGISTTemasgen
      @TIGISTTemasgen Рік тому

      እስኪ የዋትአፕ ጎርብ መግባት እፍልጋለው እኔም አስም እያሰቃየኝ ነው ግራ ገብቶኛል

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 2 роки тому

    ሠላም ወንድሜ እህቴ ኢትዮጵያ ናት የደም አይነት b+ ናት እርጉዝ ናት ያማታል ኪሎዋም ያነሠ ነው ለጤናዋም ለመወፈርም ያለህን ንገረኝ እሺ

  • @hayathussen4048
    @hayathussen4048 2 роки тому +1

    ወላሂ እኔንሰ ሊገለኘነው የልብ አሰም እፍፍ ከተለከፍኩ አመት ሆነኘ

  • @serkalemadugna4998
    @serkalemadugna4998 2 роки тому

    BDEMACHINE AYENT YEMIHONE YESGURE QEBAT BETNGERN LFIT MASEBYA YETSEGEDRDA QEBATEN YEMIYMATUNTETN BEGANGEN

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Рік тому +1

    እባክኽ እኔ ህመሜ በሐኪም መድሐኒት የለውም ብለውኝ በማስታገሻ ነው ያለሁት ኽመሙ የነርቭ ሽፋን መላጥ ነው ያሉኝ በአመጋገብ ሽፋኑ ያገግም እንደሆነ ንገረኝ እድሜዬ 55 ነው ከታመምኩ 2አመት ከግማሽ ነው የደም አይነቴ B+ነው

  • @መልእክቶችንይከታተሉ

    እኔ የአስም ህመምተኛ ነኝ

  • @bekam4779
    @bekam4779 2 роки тому

    ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚኖሩ በዋት ሳፕ ጉሩብ ዉስጥ ያሉ አሉ ? ካሉ እንዴት አገኙህ ? እኔ በዋት ሳፕ ጉሩብ ላገኝህ ሞክሬ አልቻልኩም እባክህ እርዳኝ፡፡

  • @EbrahimMAli
    @EbrahimMAli 7 місяців тому

    😂😂😂

  • @aboshitube6310
    @aboshitube6310 2 роки тому

    በጣም ጂል በሽታ ነው