Ere lija gena setwelde now yejemerat ahun 4Amet limolat now eskahun gin aletwatem be egera erasu mehad atechlm beya gizawe yensabatal esti men temekerugalchu yate weseja lasakemat?
hi our DRs thanx for your leson and advice so i have one quation if you know informetion about distance education i would like learning nurse please help me because at the moment i live in saudi arebia i'm maid so my life is very heavy going. if you help me i will be strong. my wish i must be doctor like you my beauty doctors so pleas help me then thank you for advice
አስም በሽታ ያለበት ስቃዩን ያውቀዋል💔 ዶክተሮቻችን እናመሰግናለን🙏
በትክክል
ዶክተሮች አመሰግናለሁ
እኔ በጣም አስቸግሮኛል
ሁሌም inheler ሁለም
እወስዳለሁ
በጣም ስቃይ ነው ያለበት ብቻ ነው እሚያውቀው
😰😰😰አው እውነት
እኔ አለሁ እህቶቸ
በጣም አመሰግናለሁ ስጠቀመው መንፍያውን አፍንጫዬን አልይዝም ነበር አሁን አጠቃቀሙን አስተካክላለሁ ዘመናቹሁ ይባረክ
ዶ/ር ኤልሳቤጥ & ዶ/ር እየሩሳሌም ለሰጣችሁኝ ምክር አገልግሎት በጣም እናመሰግናለን እዚህ በውጭው አለም በጣም ብዙ ሰው የሚሰቃይበት ጉዳይ ነውና ::
Thank you so much.
በጠም እናመሰግናለን በውኑ ግዜ ብዙ ሰው በሰም በሽታ እየ ተጠቃ ስላሆኔ ጡሩ ምክር አግኝቴናል በርቱልን።
ተፈጥሮአዊ በሆነኑ ነገሮች አስምን እንዴት ማስታገስ ይቻላል
በጣም አመሰግንሽሻሎሁ መከላከልያው ምንድነው ብትነግርኝ ደስ ይለኛል
እኔ አሁን በጣም ያመኛል አብዛኛ ግዜ በአየር ምክንያት ነው የሚነሳብኝ ተቀዝቃዜ በአቦራ ግዜ ነው የሚያፍነኝ ልቤን ይከብደኛል መተንፈስ ያስቸግረኛል በአፍጫዬ በጣም
እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው
እባካችሁ አድራሻችሁን ንገሩኝ
😢😢እርምድነውመዳኒቱ
ሰለአሰም መዳኒት አጠቃቀም ሰለነገራችሁን አናመስግናለን
እናመሰግናለን. ነገር ግን አሰምን ሊያባብሱ የሚችሉ ምግቦች ካሉ ብነግሩን
እናመሰግናለን፡፡ዉድ፡እህቶቻችን፡ዶክተር፡፡
So I thanks you very much
ከልብእናመስግናለን ወላሂ አያቴ በአስም እየተስቃየነው ማታማታ በይበልጥ ይሥላል ደርቅሳልነው ቆይቶበታ እዳው ምፕዳኒቱን ብትጠቁሙኝ
betam enamsegnalen enata asem besta alebat ena betam tnx
በጣምእናመሰግናለንወዶቸበርቱ
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን
እናመሰግናለሁ
እናመሰግናለን እኔ በ3 አመት አንድ ግዜ ያመኛል አሁን በዚህ ወቅት ተቸግሬያለሁ
Thankyou
Thank you
You guys are so beneficial for entire human being!
እናመሰግናለን ልጄ ሰባት አመት ሁኗታል ሁሌም በጃፓኒ ከተጫወተ ልቡይታፈናል
በጣም ❤
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ
ቀዩዋ ዶክተር ግን ምን ነካት እየተንተባተበች ስለ እድሜ ማራዘም ምታወራው
በጣም ጥሩ ን ነው እኔ የአስም ትጥቅ ነኝ
አመሰግናለሁ። ነገር ግን ተጨማሪ ማማከር ስለፈለኩ በምን ላገኛችሁ እችላለሁ?
እኔ በዘር ነው የመጣብኝ በልጅነቴ ነው የያዘኝ 30 አመት ሙሉ የአስም ታማሚነኝ በፊት ቶሎቶሎ ይነሳብኝ ነበር ፀበል ስጠቀም በጣም ቀነሰልኝ በአመት 1ጊዚ ብቻ ነው ሚነሳብኝ መዳኒት አልጠቀምም ቶሎ ይተወኛል ፀበል መጠቀም ከጀመርኩ በኋላ በጣም ተሽሎኛል።
የትነው የታጠብሸ/የታጠብከው ባክዎ ይጠቁሙኝ
እኔም በዘር መቶብኝ እየተሰቃየሁነው ፀበሉ የትነው አድራሻው በድግል
እኔ በደረት አስም በመታፈኔ የሰባት ወር ልጅ ሆዴ ውስጥ ሞተብኝ እሁም ተኝቼ እየተሰቃየሁ ነው መዳኔት ምታቁ እርዱኝ😢
Thenk you
ያአላህ ፈተናህ ብዛቱ
እስፖርት ብንሰራስ?
Doctor aderashachihun endet magenget yechalal ebakesh
የጠቀሳችሁት ሁሉ ምልክት አሉብኝ አመሰግናለሁ
ህፃናት ላይ ከ exercises አና ከ አመጋገብ ውጭ በህክምና ዉፍረት መቀነስ ይቻላል? ልጄ በአስም በሺታ እየተሰቃየ ነው የ 9ዓመት ልጅ ነው
እውነት ነው ዶክተሮች ልክ ብላችሃል።
ዶክተር ሰለ ማብራሪያ አመሰግናለሁ እኔ ሳይነስ ነበር አሁን ወደ አስም ተቀየረ እንዳልሽዉ በደም ስር የሚወሰደውን እወስዳለሁ እንደገና ስሚን ማናገር እስከሚያቅተኝ መተንፈስ አልችልም አሁን ስፕሬዉን አዘዙሉኝ እሱን ስጠቀም ነፍሴ ትመለሳለች ግን ሳይነስ ወደ አስም ይቀየራል ?ሌላዉ በጣም አክታ አለኝ እባክሽ አስረጂኝ አመሰግናለሁ ።
ዉድ ዶር ስለምክራችሁ እጅግ አድርገ እያመሰገንኩ ሳል ከበዛ አክታ ጋር ደም ተቀላቅሎ ስያወጣሳ
ቢስሚላህ እና መዳኛው መፍትሄ ምንድን ነው መዳኒትም ታዞልኝ መዳኒቱ አላገኘሁትም ምን ይሻለኛል
እየተሰቃየሁ ነው በጣም ረዥም ጊዜ ሆኖኛል
አልሜታሚን ከኒን ልብድካም ያመጣል ይባላል ምን ምን ሳይዲፌክት አለዉ
መንፍያውን ከተጠቀምኩት በኃላ ቶሎ ቶሎ ይነሳል ከዝያ የተነሳ አልጠቀምም ምን ላድርግ
በመጀመሪያ ያለምንም ክፍያ ትምህርታችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግን አለን እህቶቻችን በመቀጠል ከትምህታችሁ እንደተረዳሁት እኔ የምጠቀመው መድሃኔት እናተ ያሳያችሁት ነው ነገር ግን ሲነሳብኝ ከፋተኛ ብላችሁ ከመደባችሁት ውስጥ ነው ይህ እንዴት ነው
እባካችሁ ዶክተሮች ከመሞታችን በፌት መዳኒት ፍልጉ ማጥፌያውን እናም በጣም በዘረይተላለፍል በትክክል
የሳምባ ምች ነው ተብሎ መዳህኒትን ወስዶ ቢጨርስም ሳሉ እያሳለው ነው ደረቱ ላይ ሲር የሚል ድምፅም አለው አሰም ሊሆን ይችላል?
enye yemyasechegregn afnchayen eyezegagn new
how about hyperhydrolysis?its treatment in our country?
አስም ያለበት ሰው ስፖርት መስራት አይፈቀድለትም??
አስም ዛር እኮ ነው የመምህር ተስፍዪ ገጠመኝ ቻናል ተከታተሉ❤❤❤
Asim endet lizen yichilali ena nasal cavity cavity acababi yalewu fluid accomilition new yemilut endet new
እኔ ምጠይቃቹ የሚሰማኝ ነገር ሳል ትንፋሽ ማጠር አንዳንዴ ነው ግን ስለዚ በሞተር ስለምሄድ ንፋስ ነው እያልኩ ነበር አሁን ሃኪም ጋ ህጄ ግን ደና ነህ ወደ አስም አንዳይ ቀየር ሽርቦና ክኒን ሰጠኝ ያለኝ ነገር በሞተር አትሂድ ንፋስ የሌለው ቦታ ስፖርት
ስራ አለኝ ስፓርት ግን አይጎዳኝም ወይ አስሙንም ሊያጠፈ ው ችላለው ፡፡
በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው ! አባቴ በአስም በሽታ በጣም ነው የሚሰቃየው!
ዶኮተር እባክሽ ንገሪኝ አብዋሪ ሢቦልብኝ ንፍሥ ሢነካኝ በቃ እፍንፍን እያርገኝ ተቸገርኩ ከዛም አልፎ ሣል ልሞት ነው
እናመሰግናለን ደኩተሮች
ዶክተሮቻችን እናመሰግናለን እኔ በሱ እየተሰቃየሁ ነው ያለሁት ምን እንደሚሻለኝ አላቅም😭😭😭😭😭😭😭
እኔም 😭😭😭😭
Enem er 💔💔💔💔
Enem tesekayshalehu
😢😢እርምድነውመዳኒቱ
ዶክተር የሆነውስ ሆነ አስም ያለብን ሰዎች ግን የመውለድ አድቫንቴጁ እንዴት ነው
የቅጭላት ነርብ መፍትሄውን ካወቃቺሁ ተባበሩን
Okay we will ...thank you for your comment
Wooow ejeg bexam enameseginalen ahun gena astemari you tube channel agegnew
Ere lija gena setwelde now yejemerat ahun 4Amet limolat now eskahun gin aletwatem be egera erasu mehad atechlm beya gizawe yensabatal esti men temekerugalchu yate weseja lasakemat?
ወይይይይይይይ ፈጣሪ በህክምና ሊድን የማይችል ብቸኛ በሽታ!!!
Yayew new miakew ewunet betam metfo beshita new
ጥያቄ በአለም በተለይ በአደጉ ሀገራት ፈዋሽ መዳህኒት የለም?
አለ እማየ
እህቶች የኣይን ማሳኳኳስ ማለቴ እህቴ ኣይንዋ ያሳኩካታል ስካት በጣም ታካለች ነገርግን በታች ኣይኖቻዋ ያብጣሉ በምን እንደምነሱዋት ኣታዉቀዉም እና ከምን ከምን መራቅ ኣለባት
አኔ በየቀኑ ነው አፍንጫዬ ሚዘጋኝ ግራ ተጋብቻለሁ ማስነጠስ ከጀመረኝ አያቆምም
አመሰግናለሁ፡፡ ይህ 'አደገኛ' የተባለው መላው ምንድነው?
እኔ አመቱን በሙሉ ነው የሚያመኝ እንደዚህ አጋጥሞት የሚያውቅ ሰው አለ? መፍትሔውስ? አመሰግናለሁ
እኔም ከያዘኚ ሁለት አመት በጣም ተሚሚያለሁ
እኔም እደዛው
ውዶቼ አላህ ይገዘን ስደት በሽተኛ አርገኘ የለብኘም ነበር አሁን ልሞት ነው ያስነጥሰኛልልል😢😢😢😢😢
Eski sele sinusem yehon neger negerun ena betam asekaytognal ebakachew
አጠቃላይመዳኒቱምድነው
ይድናል ግን እፍፍፍፍ እናቴ ያማታል ወይ
እኔ አስም በሽተኛ ነኝ ሀገር ስቀይር ይሻለኛል ምክኒአቱ ምን እደሆነ አልገባኝም
እኔም እንደዛው ነኝ
እኔ ያሰነጥሰኛል በተለይ ጥዕዋት ጠዋት እናም ካፍንጫዬ ብዙ ፈሳሽ ይውጣል ይህም ያስም ምልክት ሊሆን ይችላል እንዴ
ያች ሳይነስ ነው እማየ እኔ ሁለቱም አለብኝ እሽ
እኔም አላህ ያግዘን በስደት እፍፍ ልሞት ነው ትንፍሼ እጥር ይላል ይጨቀኛል 😢😢😢
sport binisera litefa ayechilim
አረ inheler yalachin yelm yalew salitamoul YEmibalew new beterefe yebahil medhanit yelm?
hi our DRs thanx for your leson and advice so i have one quation if you know informetion about distance education i would like learning nurse please help me because at the moment i live in saudi arebia i'm maid so my life is very heavy going. if you help me i will be strong. my wish i must be doctor like you my beauty doctors so pleas help me then thank you for advice
ኧረ ውራይ ተሠቃየሁ ግን አልሀምዱሊላህ
ዶ/ር ኢሳቤል ይዚህ ክፉ በሽታ ተጠቂ ነኝ ከባድ ሳል ከባድ የትንፋሽ ማጠር አልብኝ የኔ ወቅት አይመርጥም ብቻ ስውነቴ ሙቀት ሲሰማኝ ነው የሚጀምረኝ ሳሉ ከጀመረኝ 1-4 ስሀት ያህል ይወስድብኛል እራስ ምታት እንቅልፍ ማጣት ኪሎ መቀነስ ሁሉ ይታዩብኛል ! ብቻ አላውቅም ምን ማድረግ እዳከብኝ መኖሬን እጥላዋለው !!!
Enem endant neg bakh mn ladrg
በጣምይሰቃያልአባቴ በትንፋሽማጠርምክንያት መንገድ መጓዝአይችልም በጣምይጨናነቃል😥💔ሲያሳዝን
ዶክተር ምን ላድርግ ልጀገና 6አመቱነው በተደጋጋሚ ሀኪም ቤት ስወደው ሳንባ ምች ነው ይሉኛል አሁን እኔ የምኖረው በስደት ነው አሁን ግን አስምሆኖበታል አሉ ቢያንስ በወር ሁለት ጊዜ ዳልአሉ አሁን ምን ላድርግ ዶክተር
የኔ እህት እኔም ያቺተመሳሳይነኝ ግን ወፈራም ልብስ እዲለብስ አዲረጊ ልጆቻቺንን አላህ ይጠብቅልን
ሰላም ጤናይስጥልኝ መድሀኔቱ በጣም ያስታግሳል እኔ እሱን እጠቀማለሁ ግን ኢትዮጺያ የት ነው የሚገኝው እስኪንገሩኝ
Er tesekayehu bemariyam 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
የኔን ስሜት ነው ትምህርት የሰጣችሁት ሳላመሰግን አላልፍም
እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን እያሰቃየኝ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም ሲጀምረኝ መተንፈስ አልችልም
የሚያስታግስ እንጅ የሚያድን መድሀኒት የለውም ዋናው መድሀኒት እምነት ጸበላችን ነው ከእውነት ኢትዮጵያ ከሆንሽ ጸበል ነው መድሐኒቱ እህቴ
እስፖርት መስራ ይጠቅማ ዶ /ር?
አስም ተላላፊ ነው?
እረ ዱክተር እኔ አለብኛ ሰተነፈስ የሁነ ነገር ድምፀ አለው ከጉሮሯየ ማለት ነው ምን መዳኒተ ለጠቅም ነገሪኛ
Enem endanchi neg ydnal wey fwesaw mn yhon
መዳንቱ የምነፈው ምንም እንፌክሽን የለውም?
Ende tebabase kaweqn men mareg new yaleben sibabas yalishew meliktoch hulum alubegn men mareg new yalebgn
ጌታ ምስክሬ ነው ሁሉም ነገር እኔ ጋር አለ ! ከባድ ሳል ሳስል ቤት ግድግዳ አይታየኝም ይጨልምብኛል በለሊት ወደ ሆስፕታል እወስዳለው በቂ እንቅልፍ ካለማኘቴ የተነሳ ስራ መስራት አልቻልኩም አንድ አረፈት ነገር እንኳን ያልተናገርኩባቸው ቀናቶች ብዙ ናቸው !!!
ፀሎት ሂጅበት አምንሽ አባቴ ድኖአል
Ebakachu ngerug fewusewu bezi beshta tesekayehalehu
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ የት ሄደው ነው ንገሪኝ❤🙏
liki nachu
Yemenefaw heler ymebalew endet nw yemenwesedew huli nw weyse hememu sebabas nw yhen aseredugn
እኔ ሺታቲሸተኝጉሮሮየንያመኛል ሀኪቤትቢሄድም ለዉጥየለም
ሰላም እንዴት ናቹ እኔ በዚህ በሽታ በጣም እሰቃይ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን አገር ሰቀይር አሁን በጣም ደህናነኝ
Selam wendm ene betam eyetesekayehug neg slkh laklg benath
Slh kutr laklg ❤
በጣም ኣስተማሪ ነው እና ብትችሉ በተሌቪዢን ቀርባቹ ብታስተምሩ ምክንያቱም ቤለማወቅ ብዙ ሰው እየሞተ ነው። እኔ ራሱ ኣያቴ ኣጥቻለሁኝ።
bararoo saayinansii liyamaxa yichilaal
Yelib himem lay ebakachu esti video serulin
Life is apackage alen eko. Check madreg tibhilalachihu
Are yena shitam yimrtal wyina afchayen zgt new yemiderg
ልክ ናቹ ሁሉንም የኣስም መጥፎ ምልክቶች ያላቹት እኔ ላይ ኣሉ እንደፈለኩት ማውራት ኣልችልም ትንፋሽ በጣም ያጥረኛል ድምፄ በጣም ደካማ ሁኖዋል ፊቴም በጣም ይለዋወጣል አረ ምኑ ልናገር በጣም ባለጌ ህመም ነው
ማማየ የኔም. ልክዳችዉነዉ. እዳዉም. በጣምስለሚያስጨንቀኝ. እደሁጅ. የኔ. ከሰዉ የተለየ. ነሚመስለኝ☝️🤲😢😭😭😭😭😭😭😭
እፍፍፍ አረ በጣም በሰው አገር አስም ተጨምሮ በጣም ይከብዳል እኔ በምን ምክንያት እንደምነሳብኝ አውቃለው ግን ምን ላድርግ ሰው ቤት እየሰሩ መቼም ከባድ ነው የሆነ ይሁን ስራ ስሰራ ይብስብኛል
ውይ ማሬ እኔም ወላሂ የኔ ለየት ያለ ነው ይከብዳል
@@ዜድያልተኖረልጅነት eneb bezi balege beshta tamami neg mn yhon fwesaw
እኔስ ተሰቃየው ያውም በሰው አገር
አስምከሰው..ወደሰውይተላለፋል.እደትነውብገልጡልን
ወኔዬ አረ በሰው ሀገር ልሞት ነው ያልብ ነው አስሜ 😢
የምንኖርበት ሀገርም ይዉስነዋል አየሩ ቀዝቃዛ የሆነ ሀገር ላይ ይበረታል