Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለመላው ላገሬ ህዝብ እንዲሁም የኔ ጤና ዮቱብ ቤተሰቦች ሁላችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የበረከት እንዲሆንልን በኔና በቤተሰቤ ስም ምኛቴን እገልፃለሁ!!!!ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁበግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ለማድያት የሰራክልን መድሃኒት ላገኘው አልቻልኩም cvs ሌሎችም ቦታዎች አላገኘሁትም እባካህ ብትጠቁመኝ
እባክህ ወንድማችን ስልክህን ወይም አድራሻህን😭😭😭😭
ዶክተረዋ እድሜህ ይርዘም ተባረክ ሰላምህይብዛ እውቀትበውወት አላህ ይጨምርልህ እኔ በጣ እየተሰቃየሁነው አልሀምዱሊላህ አላህ መዳኔት ያርገው ሲጠናብኝ አፍጫየላይ ቆደየ ጠቆር
አሜን
ዶክተር ምላሽ አግኝቸአላቅም እቶም ምልክት አስቀምጣለሁ ግን የኔ የተለየነበር የማህፀን ኢንፌክሽን ነው ግን ከመቆየቱ ይሄው የመተፈሻ አካሌን ጀምሮ ልብን ይህብ ኩላሊቴን ብቻ ከፍተኛህመም አመጣብኝ ትንፋሸን ይቆራረጣል ይደክመኛል በጣም ይጎተኛል ደረቴአካባቢ ሰአት ህልው ይባስብሎ 2ንምንታይ እፍትን ታመምኩኝ ሂወትን ፈራሁኝ የትልሂዲ ያለሁት ሰውቤት ሲቀጥል 3ወርሒ ይቀረኛል በጣም ሩቅነው እባክህ የሆነመዳኒት እዘዝልኝ ጭቅላቴም ከፍተኛህመም አለው ደረቴአካባቢ ልክዕ የተሰነጠቀ ይመስል የማቃጠል ባህሪአለው ይህ ሁሉ የማህፀኔ ችግርነው
እውነት ነው ዶክተረ አላህ ያቆይህ እኔ በፈልወሀው ነው የዳንኩኝ በብረድ ልብሴታፈኘ ነው የታጠንኩት እዛውላይ እስኪያልባቹሁ ታጠኑ እደጨረሳቹሁ አየረ ሳታስገቡ በዛው ተኑ ለውጡን በአጭረ ጊዜ ታዪት አላቹሁ አላህ ከበሽታ ይጠብቀን❤❤
ምዲነው በአላህንገሪኝ ልሞት ነው😢
ሌላው በሙሉ ሞክሬው የረካሁበት ነው ከሐኪሞቹ የተነገረኝ ነው በሌላው ሁሉ አደንቅኃለሁ ትክክል መዳኒቱን ነው የነገርከው እኔም የዚህ ታማሚ ነኝ እውነቱን ነው ተጠቀሙት ፍቱን ነው አደንቅኃሉሁ አመሰግንኃለሁ ሁሌም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው።
ዶክተር ከነመላው ቤተሰብህ እንክዋን ለአዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብህ በሰላም በጤና አደረሰህ!!! በእውነት የምትዳስሰው እና የምትሰራው ቪዲዮ የሁላችንንም ህይወት የሚዳስስ እና ከእግዚአብሔር በታች መድኃኒት የሆንከን ሰው ነህ ተባረክ ዘርህ ይለምልም!! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ! በጣም በተቸገርኩበት ሰአት ነው መፍትሄውን ያመጣሀው ዘመንህ ይባረክ
በእውነት፣ሰላምላንተይሁን፣ወንድማችን፣ትናት፣በጣም፣አሞኝነበር፣ሀኪቤትሄጄ፣መድሀኒት፣ሰጡኝ፣ይመስገነው፣ዛሬ፣ደህናነኝ፣ግንአንተያስተማርከውን፣እሞክረዋለሁ፣እግዛብሔርሯይስጥልኝ፣ተባረክልኝ
በቅንነት እንደማመር
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሰላምህን ባለህበት ያብዛልን በርታልን
ምስጋና ከልብ ነው የሃገር ጀግና 😍😍😍😍😍
ብርቅዬው የሀበሻ ልጅ ከምንም በላይ እናመሠግናለን አላህ ይስጥልን
አሰቃዬኝ ስተኛ መተንፈስ አልችልም ሙቀት ላይ ነው የምተኛው በዛላይ ሙቀቱ 😢😢😢 አይሲ ከከፈትኩ አልችልም እስኪ ቪዲዎውን ልጨርስ እና ከዛ ሞክራለሁ እናመሰግናለን ❤
አናመሰጋንለን ዶግተር ውሃዉ በጣም ያስታግሳል ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር
Dr. I admire you. I am university lecturer. I am attending always.Thank you very much.
እጅግ እናመሰግናለን ተባረክልን ሁሌም የሚገርም ምክርህ አይለየን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ውይ ወንድምየ እድሜና ጤና ይሰጥልኘ ዕኔ በጣም በአሰቃቂ ሁኔታ ነው የኔ ሳይነሰ የዘረዝርከው ምልክቶች በኔ ላይ ይታያል ግን ተባረክልይ አይዟህ በርታልን
እናመሰግናለን ዳክተር ተባረክልን በጣም እየጠቀምከን ነዉ
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜእኔ ከ10 አመት በላይ ሆኖኛል ። ክሮኔክ ደረጃ ደርሷል ። ቤሆንም አሁን የሰጠኸው መረጃ እና ጥናት የሚረዳ እና የሚያግዝ ነው።አመሰግናለሁ!!!!
በዓመቱ የመጀመሪያ ቪዲዮ እንኳን ደህና መጣክ ዶ/ር ዳኒ!
Dr thanks for your helpful information God bless you more and more 🙏🙏🙏🙏🙏have a wonderful year 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Thank you for sharing important information! Thank you very much Dr.!
በጣም ያመኛል በተለይ ጥዋት ከንቅልፌ ስነሳ ደሞ ኣረብ ኣገር ነኝ ተሰቃይቻለሁ
ዶክቶር እባክ ምታዎራ ናጋሪ ሁልም ትክክል ነው እኔን እንዲ ነው ምያዳርጋው ላካ ሳይነስ ባሺታ ነው ላካ ታባረክ ሲላ ማራጃ ❤️❤️❤️🙏👍👍
Thank you very much Dr you are very helpful. ❤️❤️🙏🙏🙏
Batam enmasaginaln sila timirtu andand madaniti silamayigany bakababi yamigany nagar ends ahunu binagaran
በጣም. አመሰግናለሁ. ደኩተር. ጥያቄየ ተመልሶልኛል. አላህ ስበብ ያድርግልን
እናመሰግናለን ዶክተር በርታል እኔም በጣም ተችገር ነበር አሁን ተሽሎናል እግዚአብሔር ይመስገን
አረ እህቴ በምን ለቃቀሽ ምን አደረግሽለት እኔ እየተሰቀዬሁ ናዉ ኡፍፍፍ
ኧረ እህቴ በምን ተወሽ በናትሽ ንገሪኝ
ኧረ ምን ተጠቅመሽ ነው የተሻለሽ እህት በማሪያም ንገሪኝ በሰው አገር ላይ ተሰቃየሁ😭😭😭😭😭
Dr Daniy Thanks For your Sharing GOD Bless you Long Life 🙏💙💚❤🌼🌼🌼
አላህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሹክረን ዶክተር ዳኒ ሰላምህ ብዝት ይበልልን
You're the best dr .,thanks God you're in our lives 🙏🙏
ሁልጌዜ የምታቀርበውን እከታተላለሁ ብዙ ጠቅሞኛል አሁን የተቸገርኩት ያስነጥሰኛ ዓይኔን ያሳክከኛል በአፍንጫዬና በጉሮሮየ ብዙ ፈሳሽ ይወጣል እና እባክህ ለዜህ መፍቴ ካለ.ሰዎች አለርጂክ ነው.ይሉኛል
ምልክቶቹ የአላርጂ ምልክት ይመስላል! የአላርጂ መድሃኒት ይጠቀሙ
ዶክተር እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ የዘወትር ተከታታይ ነኝ ተጠቃሚም ሁኛለሁ እኔ ibs የተባለ በሽታ ይዞኛል እስካወኩበት ጊዜ በጣም ተቸግሬአለሁ ከተለያየ ሀኪም ሂጀ የወሰድኳቸው መዳህኒቶች በጣም ጎድቶኛል ከኒንተርኔት ያየ ሰው ከነገረኝ በኋላ ለውጥ ያገኘሁ በሽታውም ለውጥ የሚያመጣ በምግብ ስለሆነ በዚህ በሽታ የሚሰቃዬ ሰዎች በፕሮግራምህ ብታስተላልፈው
God bless you Dr...good work,,,,,keep on!
ዶክተርዬ በጣም አመሰግናለው አይኔን በጣም ያሳክከኛል መፍትሄው
የኔ ጤና Tube ሰላም ላንተ ይህብ የምትሰጠን የጤና ምክሮች በጣም እናመሰግናለን thank you
Enamesegnalen docter
Happy new year to you and all the family. We thank you for explaining about all those complex medical issues.with out a charge. We need more people like you.
Thank you D/r Dani God bless you
ዶክተር ተባረክ በጣም እመስግናለሁ ሰሞኑን እኔና እህቴን ብጣም እስቸግሮናል ባልከው መሰረተ እንሞክራለን👍
በጣም እናመስግን ዶክተር እኔም በጣም ያመኛል ሀገር አነበርኝም አርብሀገር መጥቼ ጀመርኝ በጣም ያነጥስኛል
እህ እኔም አሞኛል ብርዱ ጋር አልቻልኩም 😭😍
ኧረኔም አልቻልኩም እራሤ ሊወልቅነው እደትነው እማያረጋችሁ
@@ሳቅበሳቅyouTube ወላሂ እኔም አልቻልኩም አፍጫየን እያስነጠሰኝ ብርዱ ጋር
እኔንአዉሪኝ
እረ እኔም ተቸገርኩ መላ ጠፋ እኮ
እባክዎ ዶክተር ስለሶስት ምግቦች ጥቅምና ጉዳት ቢያስረዱኝ ስለአብሽ ተልባ እና ስሊጥ ለጤንነታችን ያለው ጥቅምና የሚያስከትልው ጉዳት እስረዱኝ በቅድሚያ በጣም አምስግናለሁ::
Thank you very Mach.
Always welcome
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥበብን ይጨምርልህ
አመሰግናለሁ ዶክተር ዮናስ
Thank you god bless
Thank you too
Dr Danieal you r so special what you knew to tell us as ur knowledge so God bless u. U r so kindy
ደክተራአኔ፡ጥያቄያስነጥሰኛል
Inamesegnalen doctor
እኔ ከጉሮሮየ ላይ እያሠቃየኝ ምግብ እራሡ ለመዋጥ ተቸግሪያለሁ አማደርግው ጠፋን ልውጥ ሥል በጣምነው የሚወጋ ያሥቸግረኛል ሥሥለው አኽ ሥለው አይወጣም እየተሠቃየሁ መፍቲሄ ካለህ ንገረኝ ፈጣሪ በለህበት ይጠብቅ በርታ
በሃኪም ጉሮሮዎትን ምርመራ ማድረግ አለቦት
በቅንነት ሳብስክራይብ አርጊኝ
Enega medhanit ale contact me @Yefetariwa
Thank you so much Dr🥰🥰
Thank you so much
You're most welcome
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር! ከአይን ሥር ለመያብጥና ለሚጨማደድ መፍቴውን በታሰረዳኝጌታ የባርክህ
እናመሰግናለን. ዶክተር
ዶር ዳኒ ተባረክ
ኧረ ዶ/ር ሰሞኑን በጣም አሰቃይቶኝ ነበር፡፡ ጥሩ ምክር ነው የሰጠኸኝ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Thank you Doc, God bless you.I'm sorry to ask you. If you can, Can you make a video on nerves and nervous system?
Great suggestion!
Thank you
በጣም እናመሰግናለን አሳስያ ነው እሚሉት አረብ ሃገር በጣም ነው እምሰቃይ ያስነጥሰኛል ሽታ ነገር ከሸተተኝ በጣም ነው እምሰቃይ ውሃ ነው እሚፈሰኝ ቪክስ እቀባለሁ ሃኪም ቤት ሂጄ ከኒና እና በአፍጫ እሚረጭ ነው እሚሰጡኝ ለግዜው ቢያስታግስም ግን አያድንም
በጣም ነው የማሰነጥሰኝ ያሳከኝል
እኔም ተቸግሬአለሁ መፍትሄው ምንድነው
Thanks
betam yasntesgnale lemtenfes echegralhu betlye kezekaza botana manegnawem sheta metenfes yaketgnal
አመሰግናለሁ ዶር ሳይነስ የብዙ ሰው ችግር ነው።
Share for all you know!
እባክህ ስለ ማይግሬን ብትሰራልን በጣም ስለተቸገርኩኝ ደስ ይለኛል
On my next video!!
Thanks, Dr., am so safring for this so Much thanks
እናመሰግናለን
You're welcome
ዶ/ር ስለ ምትሰጠን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ። ጥያቄ አለኝ አለርጂ እና ሳይነስ ልዩነቱን ብታብራራልን?
በሌላ ቪዲዮ
እግዚአብሔር ይርዳን እንጅ ከባድ ነው
አመሰግናለሁ ዶክተር አፍንጫዬን በጣም ያሳክከኛል ጆሬዬን አይኔን እንቅልፍ ይከለክለኛል ዶክተር ለዚህ መዳኒት ካለ ንገርኝ
በጣም እናመሰግናለን
Salam doktar brede wayem aigr laye yamewatu dami siroch yataqoru madanetu midnawu
እናመስግናለን ዶክተር
ኡፍ ተሰቃየሁ ያስነጥሰኛል ዉሀ ይፈሳል አይኔን ይበላኛል
ከኔጋ በጣም ተመሣሣይ የሆነ የህመም ስሜት ነው ። እና ሊወገድ የሚችለው በ sport ነው ።ሩጫ ፣ ገመድ ዝላይ ..........
እኔ ነበረብኝ እግዚአብሄር ይስጠው እና አንድ የተባረከ ሰው አጋጥሞኝ ሲያመኝ አይቶ አኮፓቸር ይባላል ህክምናው ቻይና ሀገር መሰለኝ ሀኪሙ የተማረው ስለ ቆየ ረሳውት እዛ ወስዶኝ ታክሜ አሁን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን የለም ህመሙ
እይ ወላ አረ መላ ያለው በአሏህ እኔ ማስነጠሱ አያባራ ከመጀረ መተንፈስ አልችል አረ ያአሏህ መደሀኒቱን አምጣልን
እኔ ትንሽ ሲቀዘቅዘኝ እንደዚህ ነው ነገር ግን ወር እና አየር ይመርጣል ።ጨው አቅልጬ ሳቃጥለው ትንሽ እተነፍሳለሁ። ግን ጭንቅላት ቦዶ ያደርጋል ሰይጣን የሆነ ነገር።
እኔ በራሴ ተሞክሮ ላካፍለወት ፣ለረጂም ግዜ በጣም ተምሜ ስሮር ነበር ፣ዋነኛው እግዚአብሔር ነው ፣ከእግዚአብሔር በታች፣ ውሐ እም ጨው ጨምሬ እያፈላው በፋሎቱ እጣጠን ነበር ከዛ በፎጣ ተሸፍኘ አፊን ግፅም አድርጌ ባፍጫዬ ብቻ እዬ ተነፈስኩ ፣ደቂቃወችን ፣ከቆየሁ ቡሀላ ሽፍን ብዬ ትኝት ፣ከዛ አሁን ድኛለሁ ፣ይሞክሩት በትነት ይሰራል።100%❤
አመሠግናለሁ እድሜ ይሥጥህ
እኔን እያሰቃየኝ ነዉ Thank you doctor
Thank you Dr bless you more🙏
Same to you!
ስላም ዳክተር ጥሩ ነግር ነው ይምታስትላልፍው በደንብ ነው ይምንከታትልህ በጣም እናምስግናል። አንደ ጥያቂ አለኝ. ፕላትሌት ማለት ምንማለት ነው?ሲያንስና ሰበዛስ ?ምን ማ ለት ነው?በተለይ ፕላት ሌት ሰያንስ ምን ችግር ያመጣል ?መፍትሄውስ ምንድን ነው?እባክህ አስረዳን።እናመሰግናለን።
ኧረ ተሰቃየሁ 10 አመቴ እህህህ ዛሬስ እራሴን ጠለሁ አፍጫ ውስጡ ይሸተኛል ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀይ ሰላምነሽ ከቻልሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ
10 cc syringe Gizaለብ ያለ ውሃ ጨው አርግበትአፍንጫሽን ጧትና ማታ በሲሪንጅ ወደ ውስጥ እያስገባሽ እጠቢ
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ኑርልን
Selamk bizit yibelilih k lib inamesegnalen
በርታ ዶ/ር
ዶክተርዬ በጣም እናመስግናለን
Betam enamsegenalen D/r
👐
ዶክተር፣በጣም፣ነዉ፣የሚያመኘ፣አሊመንታሚን፣ነበረር፣የምዎስደዉ፣አሊተሻለኘም
ሰላም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አንድ ደግሞ እኔ ለውጥ ያየሁበት ልክ ሲነሳብኝ ጥቁር አዝሙድ በእጄ እሸት እሸት አድርጌ በንፁህ ጨርቅ ቋጥሬ አንዱን የአፍንጫ ቀዳዳ በጣቴ ደፍኜ በአንዱ መሳብ (ማሽተት)እያቀያየርኩ እስባለው ከዚያም ይለቀኛል
ሽኩራን
እናመሰግናለን እኔም ተቸግሬያለሁ ሀኪም ሄጄ መዳኒቱ ሲያልቅ ይነሳል
እህት እኔም እስቲ ልሞክርዉ ተሰቃይቻለሁ ወዳዉ ነዉ የሚተዉሺ ወይስ ይቆያልልል መልሺልኝ ዉደ
Wayee Dr techagarakuu bezii bashitaa😢😢😢
Wow thank you 🙇
አረኔ ጉሮሮዬን በጣም ይበላኛ አፍጫዬን ያፍነኛ አይኔን ይበላኛል በአሏህ ፕሊስ ንገሩኝ😢😢😢
ደ/ር እናመሰግናለን ..እኔ ..ደግሞ ጨው በፈላ ውሃ ..በንፁ ሰአን ከገለበጥኩ..በንፁ ፎጣ..እነከርኩ..አፍነጫ ..ግባሬላይ ሳሰቀምጠው...
አስፍላጊ ነው ብዝወች በዚህበሽታ ተጠቅተና
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ስለ ትምህርቶት። በእኔ ላይ ያለው ሳይነስ ከባድ ጠርን; ሽቶ :አቧራ: ዶድራንት :በጠባብ ቤት ውስጥ :ከተቀመጥኩበት በጣም ያስነጥሰኛል። ነገር ግን በአፍንጫየ አከባቢ ህመም አይሰማኝም ። ዶክተር ምክር ካሎት?
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ቆይቶብኛል አፌን አሸተተው ዶክተር አግዘኝ በእግዚአብሔር ልለምንህ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን አንድ ጥያቄ አለኝ ሳይነስ አለብኝ ግን ጉሮሮዬ ይቆስላል አንዳንድ ፍሩቶች ስበላ በጣም ጉሮሮዬን ይከረክረኛል ይበላኛል ከዚያም ይደማል ይህ ነገር ምንድነው? እስኪ ስለጉሮሮ ትምህርት ስጠን
አራ ወላህ እኔም ተሰቀየሁኝ በመዳም ኩሽና
ዶክተር ዳኒ ስለ ኮሮና እስኪ መረጃ ካለህ ንገረን ስለ ክትባቱ
God bless you more Dr
❤❤❤❤❤❤tebarkilyn
ተባረክ
thank you teacher
You are welcome
መጥፎ ጠረን ያለውን የአፍንጫ ግግር (ሳይነስ)ለማጥፋት ስራልን አባት!!!
ዶክተር አላህ ውቀትህን ይጨምርልህ የባሩሌ መዳኒት ካወክ ብትነግረኝ ብዙ ሀኪቤት ሄድኩ ግን ሊለቀኝ አልቻለም
ጤና ይስጥልን ዶ/ር. በርክስታውን ቪዲዮችህን አይቻለሁ:: በጣም እጅግ አስፈላጊ ሆነው እግኝቻቸው በአግባቡ እመለከታቸዋለሁ:: ዛሬ ያለኝ ጥያቄ የ18 አመት ሴት ልብ አለችኝ:: ትንሽ ይአጅ ጣቶቿ ብርድ ሲሆን እያበጠባት ስለመጣ ሃኪም ቤት ሄዳ ድትመረመር በኩላሌቷ ውስጥ በጣም ብዙኅ ፕሮቲን ተገኝቶባት አሁን ሌላ ምርመራ ለማድረግ ቀጠሮ አላት:: የዚህን ችግር መንስኤውና መፍትሄውን ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል:: ዘላቂው መፍትሄ ምንድን ነው::
መተንፈስ ሁሉ አልቻልኩም ተሰቃየሁ
ለመላው ላገሬ ህዝብ እንዲሁም የኔ ጤና ዮቱብ ቤተሰቦች ሁላችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የበረከት እንዲሆንልን በኔና በቤተሰቤ ስም ምኛቴን እገልፃለሁ!!!!
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ለማድያት የሰራክልን መድሃኒት ላገኘው አልቻልኩም cvs ሌሎችም ቦታዎች አላገኘሁትም እባካህ ብትጠቁመኝ
እባክህ ወንድማችን ስልክህን ወይም አድራሻህን😭😭😭😭
ዶክተረዋ እድሜህ ይርዘም ተባረክ ሰላምህይብዛ እውቀትበውወት አላህ ይጨምርልህ እኔ በጣ እየተሰቃየሁነው አልሀምዱሊላህ አላህ መዳኔት ያርገው ሲጠናብኝ አፍጫየላይ ቆደየ ጠቆር
አሜን
ዶክተር ምላሽ አግኝቸአላቅም እቶም ምልክት አስቀምጣለሁ ግን የኔ የተለየነበር የማህፀን ኢንፌክሽን ነው ግን ከመቆየቱ ይሄው የመተፈሻ አካሌን ጀምሮ ልብን ይህብ ኩላሊቴን ብቻ ከፍተኛህመም አመጣብኝ ትንፋሸን ይቆራረጣል ይደክመኛል በጣም ይጎተኛል ደረቴአካባቢ ሰአት ህልው ይባስብሎ 2ንምንታይ እፍትን ታመምኩኝ ሂወትን ፈራሁኝ የትልሂዲ ያለሁት ሰውቤት ሲቀጥል 3ወርሒ ይቀረኛል በጣም ሩቅነው እባክህ የሆነመዳኒት እዘዝልኝ ጭቅላቴም ከፍተኛህመም አለው ደረቴአካባቢ ልክዕ የተሰነጠቀ ይመስል የማቃጠል ባህሪአለው ይህ ሁሉ የማህፀኔ ችግርነው
እውነት ነው ዶክተረ አላህ ያቆይህ እኔ በፈልወሀው ነው የዳንኩኝ በብረድ ልብሴታፈኘ ነው የታጠንኩት እዛውላይ እስኪያልባቹሁ ታጠኑ እደጨረሳቹሁ አየረ ሳታስገቡ በዛው ተኑ ለውጡን በአጭረ ጊዜ ታዪት አላቹሁ አላህ ከበሽታ ይጠብቀን❤❤
ምዲነው በአላህንገሪኝ ልሞት ነው😢
ሌላው በሙሉ ሞክሬው የረካሁበት ነው ከሐኪሞቹ የተነገረኝ ነው በሌላው ሁሉ አደንቅኃለሁ ትክክል መዳኒቱን ነው የነገርከው እኔም የዚህ ታማሚ ነኝ እውነቱን ነው ተጠቀሙት ፍቱን ነው አደንቅኃሉሁ አመሰግንኃለሁ ሁሌም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው።
ዶክተር ከነመላው ቤተሰብህ እንክዋን ለአዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብህ በሰላም በጤና አደረሰህ!!! በእውነት የምትዳስሰው እና የምትሰራው ቪዲዮ የሁላችንንም ህይወት የሚዳስስ እና ከእግዚአብሔር በታች መድኃኒት የሆንከን ሰው ነህ ተባረክ ዘርህ ይለምልም!! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ! በጣም በተቸገርኩበት ሰአት ነው መፍትሄውን ያመጣሀው ዘመንህ ይባረክ
በእውነት፣ሰላምላንተይሁን፣ወንድማችን፣ትናት፣በጣም፣አሞኝነበር፣ሀኪቤትሄጄ፣መድሀኒት፣ሰጡኝ፣ይመስገነው፣ዛሬ፣ደህናነኝ፣ግንአንተያስተማርከውን፣እሞክረዋለሁ፣እግዛብሔርሯይስጥልኝ፣ተባረክልኝ
በቅንነት እንደማመር
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሰላምህን ባለህበት ያብዛልን
በርታልን
ምስጋና ከልብ ነው የሃገር ጀግና 😍😍😍😍😍
ብርቅዬው የሀበሻ ልጅ ከምንም በላይ እናመሠግናለን አላህ ይስጥልን
አሰቃዬኝ ስተኛ መተንፈስ አልችልም ሙቀት ላይ ነው የምተኛው በዛላይ ሙቀቱ 😢😢😢 አይሲ ከከፈትኩ አልችልም እስኪ ቪዲዎውን ልጨርስ እና ከዛ ሞክራለሁ እናመሰግናለን ❤
አናመሰጋንለን ዶግተር ውሃዉ በጣም ያስታግሳል ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር
Dr. I admire you. I am university lecturer. I am attending always.Thank you very much.
እጅግ እናመሰግናለን ተባረክልን ሁሌም የሚገርም ምክርህ አይለየን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ውይ ወንድምየ እድሜና ጤና ይሰጥልኘ ዕኔ በጣም በአሰቃቂ ሁኔታ ነው የኔ ሳይነሰ የዘረዝርከው ምልክቶች በኔ ላይ ይታያል ግን ተባረክልይ አይዟህ በርታልን
እናመሰግናለን ዳክተር ተባረክልን
በጣም እየጠቀምከን ነዉ
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
እኔ ከ10 አመት በላይ ሆኖኛል ። ክሮኔክ ደረጃ ደርሷል ። ቤሆንም አሁን የሰጠኸው መረጃ እና ጥናት የሚረዳ እና የሚያግዝ ነው።
አመሰግናለሁ!!!!
በዓመቱ የመጀመሪያ ቪዲዮ እንኳን ደህና መጣክ ዶ/ር ዳኒ!
Dr thanks for your helpful information God bless you more and more 🙏🙏🙏🙏🙏have a wonderful year 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Thank you for sharing important information! Thank you very much Dr.!
በጣም ያመኛል በተለይ ጥዋት ከንቅልፌ ስነሳ ደሞ ኣረብ ኣገር ነኝ ተሰቃይቻለሁ
ዶክቶር እባክ ምታዎራ ናጋሪ ሁልም ትክክል ነው እኔን እንዲ ነው ምያዳርጋው ላካ ሳይነስ ባሺታ ነው ላካ ታባረክ ሲላ ማራጃ ❤️❤️❤️🙏👍👍
Thank you very much Dr you are very helpful. ❤️❤️🙏🙏🙏
Batam enmasaginaln sila timirtu andand madaniti silamayigany bakababi yamigany nagar ends ahunu binagaran
በጣም. አመሰግናለሁ. ደኩተር. ጥያቄየ ተመልሶልኛል. አላህ ስበብ ያድርግልን
እናመሰግናለን ዶክተር በርታል እኔም በጣም ተችገር ነበር አሁን ተሽሎናል እግዚአብሔር ይመስገን
አረ እህቴ በምን ለቃቀሽ ምን አደረግሽለት እኔ እየተሰቀዬሁ ናዉ ኡፍፍፍ
ኧረ እህቴ በምን ተወሽ በናትሽ ንገሪኝ
ኧረ ምን ተጠቅመሽ ነው የተሻለሽ እህት በማሪያም ንገሪኝ በሰው አገር ላይ ተሰቃየሁ😭😭😭😭😭
Dr Daniy Thanks For your Sharing GOD Bless you Long Life 🙏💙💚❤🌼🌼🌼
አላህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሹክረን ዶክተር ዳኒ ሰላምህ ብዝት ይበልልን
You're the best dr .,thanks God you're in our lives 🙏🙏
ሁልጌዜ የምታቀርበውን እከታተላለሁ ብዙ ጠቅሞኛል አሁን የተቸገርኩት ያስነጥሰኛ ዓይኔን ያሳክከኛል በአፍንጫዬና በጉሮሮየ ብዙ ፈሳሽ ይወጣል እና እባክህ ለዜህ መፍቴ ካለ.ሰዎች አለርጂክ ነው.ይሉኛል
ምልክቶቹ የአላርጂ ምልክት ይመስላል! የአላርጂ መድሃኒት ይጠቀሙ
ዶክተር እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ የዘወትር ተከታታይ ነኝ ተጠቃሚም ሁኛለሁ እኔ ibs የተባለ በሽታ ይዞኛል እስካወኩበት ጊዜ በጣም ተቸግሬአለሁ ከተለያየ ሀኪም ሂጀ የወሰድኳቸው መዳህኒቶች በጣም ጎድቶኛል ከኒንተርኔት ያየ ሰው ከነገረኝ በኋላ ለውጥ ያገኘሁ በሽታውም ለውጥ የሚያመጣ በምግብ ስለሆነ በዚህ በሽታ የሚሰቃዬ ሰዎች በፕሮግራምህ ብታስተላልፈው
God bless you Dr...good work,,,,,keep on!
ዶክተርዬ በጣም አመሰግናለው አይኔን በጣም ያሳክከኛል መፍትሄው
የኔ ጤና Tube ሰላም ላንተ ይህብ የምትሰጠን የጤና ምክሮች በጣም እናመሰግናለን thank you
Enamesegnalen docter
Happy new year to you and all the family. We thank you for explaining about all those complex medical issues.with out a charge. We need more people like you.
Thank you D/r Dani God bless you
ዶክተር ተባረክ በጣም እመስግናለሁ ሰሞኑን እኔና እህቴን ብጣም እስቸግሮናል ባልከው መሰረተ እንሞክራለን👍
በጣም እናመስግን ዶክተር እኔም በጣም ያመኛል ሀገር አነበርኝም አርብሀገር መጥቼ ጀመርኝ በጣም ያነጥስኛል
እህ እኔም አሞኛል ብርዱ ጋር አልቻልኩም 😭😍
ኧረኔም አልቻልኩም እራሤ ሊወልቅነው እደትነው እማያረጋችሁ
@@ሳቅበሳቅyouTube ወላሂ እኔም አልቻልኩም አፍጫየን እያስነጠሰኝ ብርዱ ጋር
እኔንአዉሪኝ
እረ እኔም ተቸገርኩ መላ ጠፋ እኮ
እባክዎ ዶክተር ስለሶስት ምግቦች ጥቅምና ጉዳት ቢያስረዱኝ ስለአብሽ ተልባ እና ስሊጥ ለጤንነታችን ያለው ጥቅምና የሚያስከትልው ጉዳት እስረዱኝ በቅድሚያ በጣም አምስግናለሁ::
Thank you very Mach.
Always welcome
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥበብን ይጨምርልህ
አመሰግናለሁ ዶክተር ዮናስ
Thank you god bless
Thank you too
Dr Danieal you r so special what you knew to tell us as ur knowledge so God bless u. U r so kindy
ደክተራአኔ፡ጥያቄያስነጥሰኛል
Inamesegnalen doctor
እኔ ከጉሮሮየ ላይ እያሠቃየኝ ምግብ እራሡ ለመዋጥ ተቸግሪያለሁ አማደርግው ጠፋን ልውጥ ሥል በጣምነው የሚወጋ ያሥቸግረኛል ሥሥለው አኽ ሥለው አይወጣም እየተሠቃየሁ መፍቲሄ ካለህ ንገረኝ ፈጣሪ በለህበት ይጠብቅ በርታ
በሃኪም ጉሮሮዎትን ምርመራ ማድረግ አለቦት
በቅንነት ሳብስክራይብ አርጊኝ
Enega medhanit ale contact me @Yefetariwa
Thank you so much Dr🥰🥰
Thank you so much
You're most welcome
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር! ከአይን ሥር ለመያብጥና ለሚጨማደድ መፍቴውን በታሰረዳኝ
ጌታ የባርክህ
እናመሰግናለን. ዶክተር
ዶር ዳኒ ተባረክ
ኧረ ዶ/ር ሰሞኑን በጣም አሰቃይቶኝ ነበር፡፡ ጥሩ ምክር ነው የሰጠኸኝ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Thank you Doc, God bless you.
I'm sorry to ask you. If you can, Can you make a video on nerves and nervous system?
Great suggestion!
Thank you
በጣም እናመሰግናለን አሳስያ ነው እሚሉት አረብ ሃገር በጣም ነው እምሰቃይ ያስነጥሰኛል ሽታ ነገር ከሸተተኝ በጣም ነው እምሰቃይ ውሃ ነው እሚፈሰኝ ቪክስ እቀባለሁ ሃኪም ቤት ሂጄ ከኒና እና በአፍጫ እሚረጭ ነው እሚሰጡኝ ለግዜው ቢያስታግስም ግን አያድንም
በጣም ነው የማሰነጥሰኝ ያሳከኝል
እኔም ተቸግሬአለሁ መፍትሄው ምንድነው
Thanks
betam yasntesgnale lemtenfes echegralhu betlye kezekaza botana manegnawem sheta metenfes yaketgnal
አመሰግናለሁ ዶር ሳይነስ የብዙ ሰው ችግር ነው።
Share for all you know!
እባክህ ስለ ማይግሬን ብትሰራልን በጣም ስለተቸገርኩኝ ደስ ይለኛል
On my next video!!
Thanks, Dr., am so safring for this so Much thanks
እናመሰግናለን
Thank you
You're welcome
ዶ/ር ስለ ምትሰጠን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ። ጥያቄ አለኝ አለርጂ እና ሳይነስ ልዩነቱን ብታብራራልን?
በሌላ ቪዲዮ
እግዚአብሔር ይርዳን እንጅ ከባድ ነው
አመሰግናለሁ ዶክተር አፍንጫዬን በጣም ያሳክከኛል ጆሬዬን አይኔን እንቅልፍ ይከለክለኛል ዶክተር ለዚህ መዳኒት ካለ ንገርኝ
በጣም እናመሰግናለን
Salam doktar brede wayem aigr laye yamewatu dami siroch yataqoru madanetu midnawu
እናመስግናለን ዶክተር
ኡፍ ተሰቃየሁ ያስነጥሰኛል ዉሀ ይፈሳል አይኔን ይበላኛል
ከኔጋ በጣም ተመሣሣይ የሆነ የህመም ስሜት ነው ።
እና ሊወገድ የሚችለው በ sport ነው ።
ሩጫ ፣ ገመድ ዝላይ ..........
እኔ ነበረብኝ እግዚአብሄር ይስጠው እና አንድ የተባረከ ሰው አጋጥሞኝ ሲያመኝ አይቶ አኮፓቸር ይባላል ህክምናው ቻይና ሀገር መሰለኝ ሀኪሙ የተማረው ስለ ቆየ ረሳውት እዛ ወስዶኝ ታክሜ አሁን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን የለም ህመሙ
እይ ወላ አረ መላ ያለው በአሏህ እኔ ማስነጠሱ አያባራ ከመጀረ መተንፈስ አልችል አረ ያአሏህ መደሀኒቱን አምጣልን
እኔ ትንሽ ሲቀዘቅዘኝ እንደዚህ ነው ነገር ግን ወር እና አየር ይመርጣል ።ጨው አቅልጬ ሳቃጥለው ትንሽ እተነፍሳለሁ። ግን ጭንቅላት ቦዶ ያደርጋል ሰይጣን የሆነ ነገር።
እኔ በራሴ ተሞክሮ ላካፍለወት ፣ለረጂም ግዜ በጣም ተምሜ ስሮር ነበር ፣ዋነኛው እግዚአብሔር ነው ፣ከእግዚአብሔር በታች፣ ውሐ እም ጨው ጨምሬ እያፈላው በፋሎቱ እጣጠን ነበር ከዛ በፎጣ ተሸፍኘ አፊን ግፅም አድርጌ ባፍጫዬ ብቻ እዬ ተነፈስኩ ፣ደቂቃወችን ፣ከቆየሁ ቡሀላ ሽፍን ብዬ ትኝት ፣ከዛ አሁን ድኛለሁ ፣ይሞክሩት በትነት ይሰራል።100%❤
አመሠግናለሁ እድሜ ይሥጥህ
እኔን እያሰቃየኝ ነዉ Thank you doctor
Thank you Dr bless you more🙏
Same to you!
ስላም ዳክተር ጥሩ ነግር ነው ይምታስትላልፍው በደንብ ነው ይምንከታትልህ በጣም እናምስግናል። አንደ ጥያቂ አለኝ. ፕላትሌት ማለት ምንማለት ነው?
ሲያንስና ሰበዛስ ?ምን ማ ለት ነው?በተለይ ፕላት ሌት ሰያንስ ምን ችግር ያመጣል ?መፍትሄውስ ምንድን ነው?እባክህ አስረዳን።
እናመሰግናለን።
ኧረ ተሰቃየሁ 10 አመቴ እህህህ ዛሬስ እራሴን ጠለሁ አፍጫ ውስጡ ይሸተኛል ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀይ ሰላምነሽ ከቻልሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ
10 cc syringe Giza
ለብ ያለ ውሃ ጨው አርግበት
አፍንጫሽን ጧትና ማታ በሲሪንጅ ወደ ውስጥ እያስገባሽ እጠቢ