የጨጓራ ባክቴሪያ እና ሕክምናው/ NEW LIFE EP 302

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 211

  • @ሰሚራይማምየጫጋልጅሰሚራይ

    ወላሂ ይህን ዶክተር ሳላደቀው አላልፍም አገላለጹ ማሻአላህ እኔ የጨጓራ ባክቴሪያ አለብኝ የሠገራ ምርመራም የትፋሽ ምርመራም አድርጌለሁ ግን ለግዜው ትንሽ ተሽሎኝ ነበር አሁን ኩላሊቴም ተጨመረ ብቻ አሻፊ። ሁወ አላህ። አልሀምዱሊላህ

    • @ዜድነኝየማሚቀበጥ
      @ዜድነኝየማሚቀበጥ Рік тому

      ውዴ እኔም ታምሜ ነበር በትንፋሽ ነውዴ ጨጏራ እንዳለብን የሚለዬው ግራገብቶኝነው

    • @MohamedAbdo-qc6fj
      @MohamedAbdo-qc6fj 9 місяців тому

      አድሬስህ እፈልጋለሁ

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 8 місяців тому

      ​@@ዜድነኝየማሚቀበጥበትፋሽም ይወጣል ብለዋል እኔም ተመርምሬ ነበር አለብሽ ነው ያሉኝ

  • @Ahlami-yousra
    @Ahlami-yousra Рік тому +12

    ያ አላህ ያራህማን ይሄ ሁሉ ኮሜት ታማሚ ነው ሳይሆነን ያለ እድሚያችን በሰው ቤት ተሰቃየን ያኢላሂ አንተው እርዳን ወላሂ የኔማ ይለያል ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሃል

  • @ያርብአተውአግዘኝያከሪም

    እኔም በጨጎራ ህመም ተሰቃየሁ ሀገር ቤት ታክሜ ባክቴሪያ ፈጥሮብሻል ብለውኝ ነበር ህመሙ እየጨመር ብኝ ነው ያለ አሁን ግን መዳሜ አሞኛል ህክምና ውሰጂኝ ብላት አልወስድም አለችኝ በዱአችሁ አትርሱኝ

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 роки тому +7

      ምህረት የእግዚአብሔር ነዉና እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ

    • @Kidist136
      @Kidist136 3 роки тому +2

      Plain Yogurt ወይም እርጎ ፍቱን መድሀኒት ነው ለብዙ ኢንፌክሽኖችም ደግሞ መድሀኒት ነው.. !!!

    • @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ
      @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ 2 роки тому +3

      መፍትሄ አግኝተሽ ከሆነ ንገሪኝ እኔም እየተሰቃየሁ ነው

    • @biretube2510
      @biretube2510 2 роки тому

      uffff kebad naaw enam bekirbi tamami honku

    • @jesuschristismylord-p3o
      @jesuschristismylord-p3o 2 роки тому +1

      @ ያረብ አግዘኝ እህቴ ወጥተሽ መሄድ አትችይም እህቴ እረ ችላ አትበዬ እህት ፈጣሪ ያግዝሽ🙏🙏🙏

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw8215 2 роки тому +16

    በብዛት መከራችንን አበላን በስደትላይ ያለነውን አላህ ጤነችንን ይሥጠን ያረብ እኔማ በጣምነው የተሰቃየሁት

    • @hanun14
      @hanun14 2 роки тому +3

      ወላሂ እኔም ነኝ በጣም ያቃጥለኛል በተለይ ስናደድ የሆነ ድንጋይ ነገር ልቤ ዉስ ያለ ነዉ የሚመስለኝ ማንኛዉ ምግብ እደሚስማማኝም አላወኩትም አዳሬን ሳለቅስ ነዉ ያደርኩት ትላንት😭😭😭😭😭የጨጓራ ህመም እደዚህ ከባድ አይመስለኝም ነበር እደ ጉፋን ነገር ቀላል ነበር የሚመስለኝ ግን ሲደርስብኝ አየሁት።አሁንኮ ፅፌ ሰርች አድርጌ ነዉ የምመለከተዉ መፍትሄዉን ለማወቅ ብየ🥺🥺🥺🥺

    • @lubabahasan3676
      @lubabahasan3676 2 роки тому +3

      አብሺሩ ለሃሩነው አልሀምዱላሊሃ ሁሉም ነው ህምተኛነው ወዶቾ እናም እኔ ተሳምት በፊት ሀኪምቤት ህጄነበረ ግን እና ም መዳኒት ታዞለኚ እየወሰዲኩነው እናም ምንአስታወሰኚ. ሁሉም መዳኒት እየወሰዱ ላሉ ሰው አላህ ዪዘንላቸው ወላሂ በጣም ከባዲነው እኔ መዳኒ መዉሰዳ አልወዲም ብቻ አዬኔ ጨፍጨነው ምወስደው እኔ ጀርሱማ ነው አልኚ ዳተሮ ዪሄን የምታ ቁ ንገርኚ በአላህ በያለንበት የአላህ ጥበቃ አይለየን አገር ሠላሙ ያምጣልን ያረብ

    • @maremasnedw8215
      @maremasnedw8215 2 роки тому

      @@lubabahasan3676 አብሽሪ ውዴ አላህ መዳኒት ያርግልሽ የምትወስጂውን መዳኒት ሁላችነሰሰም ጤናችንን ይስጠን ያረብ

    • @maremasnedw8215
      @maremasnedw8215 2 роки тому +1

      @@hanun14 አብሽር ለኸይርነው ጨጓራ በሽታ ማለት በጣም ከባድነው ለተያዘው ሠውጂ ለተመልካች ቀላል ይመስላል ግን እሡን የቀመሠው ነው የሚያቀው በጣምም ከባድነው አላህ ጤናችንን ይሥጠን ያረብ

    • @ሊሊፍቅር-ጘ3ዠ
      @ሊሊፍቅር-ጘ3ዠ 2 роки тому

      Ename 😭😭

  • @housenali4218
    @housenali4218 6 місяців тому

    ተባረክ እኔም በጣም ያመኛል ምክርክ አገላለጽክ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርታ

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa Рік тому

    ተባረክ ደስ ሚል ገለፃ ዕድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብህ ከሆሳዕና

  • @msratetsfayi5134
    @msratetsfayi5134 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተርየ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 3 дні тому

    እናመስግን አለን ዶክተር ስልክህ ቁጥር ብትታባበረን ጥሩ ነበር

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 2 роки тому +8

    የሀገራችን ሀኪሞችኮ ጎበዝ ናቸዉ እኔ አሞኝ ሀኪም ቤት ሄድኩ ሳልመረመር ወረቀት አምጥታ ልመዘግብ ነዉ ቫይታሚን ትፈልጊያለሽ አትፈልጊም አለችኝ በጣም ተናደድኩና እኔ ባዉቅ ለምን እዚ መጣሁ አልኳት ሲጀመር ሳልመረመር የምን እጥረት እንዳለብኝ ሳይታወቅ እንደት ትጠይቂያለሽ አልኳት እናም የዉጮቹ ምንም አያዉቁም

    • @aminaharake5556
      @aminaharake5556 7 місяців тому

      እወነሽ ነው እህቴ እኔም ከአንድ 2 ሄድሁ ሳይመረምሩ ኪኒና ነው የማሸክሙት

  • @mekdesfantu7507
    @mekdesfantu7507 Рік тому

    ohhhh thank you so much ❤

  • @fatumasane7414
    @fatumasane7414 3 роки тому +13

    ወላሂ እንደ ሀበሻ ያለ ሀኪም የለም ያደጉ ሀገራት የሚባሉት አይውቁም

  • @mesfindu1661
    @mesfindu1661 Рік тому +1

    መፍትሄው ላይ እና ስሜቱ የት የቱጋ እንደሚሰማ ማብራሪያው ላይ ቢጨመርበት

  • @abdelamohammed6833
    @abdelamohammed6833 3 роки тому +7

    እንዴት መድሀኒቱ ሳይጠቅስ ይተዋል
    መድሂኒቶቹን ከእነ አወሳሰዱ ንገሩን

  • @galaxy893
    @galaxy893 3 роки тому +20

    እኔም በጨጓራ ህመም እየተስቃየሁነው ልቤን ያፍነኛል ወገቤን ይነዘንዘኛል ዱአአድርጉልኝ እኪ

    • @መድናለገሠ
      @መድናለገሠ 2 роки тому +4

      አላህ ያሽርሽ ያሸረን ያረብብብብብ የባሠ አለ ሀገርህን አትልቀቅ ይባላል 7 አመት እያለፈኝ ነዉ በጨጓራ እመም አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምሥጋና ሠዉ ሥላላሥቸገርኩ

    • @ፎዚነኝአባቴንወዳጅ
      @ፎዚነኝአባቴንወዳጅ 2 роки тому +3

      ልክ እደኔ

    • @meseretbelayhailu4993
      @meseretbelayhailu4993 Рік тому

      እኔንም እደዛ ያርገኛል በተለይ ወገቤን እና ማጂራቴን ያቅለሸልሽኛል አይወጣም ግን ሀክቤት ሂጅ የጨጓራ ባክተሪያ ነው አሉኝ ሙሉ ምርመራ አርጊ ክኒን ሰጡኝ አድ ፌስታል ሙሉ አሁን ክበፌቱ ትንሽ ተሻለኝ ወገቤን ትቶኛል። በተለይ ጎኔን ሲወጋኝ ሲቃጥለኝ ኩላሊት ነው ብየ ብቻየን አለቅስ ነበር በሰው ሀገር😢😢😢😢

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      እመቤቴ ጨረስ ትማረን ፈጥሪ ጨረሱ ይማረን

    • @ማሜጀማልአቦራት
      @ማሜጀማልአቦራት 5 місяців тому

      እኔም እንዳንቺ ነኝ

  • @ebissodakebo2523
    @ebissodakebo2523 Рік тому

    I was taken two weeks treatment but no improvement what cane I do doctor please?

  • @yenenewmola5383
    @yenenewmola5383 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን መቋረጥ የሌለባቸው መድሀኒቶች እንደ ስኳርና ደም ግፊት መድሀኒቶች የጨጓራ ህመም መንስኤ አይሆኑም፣ ከሆኑስ መፍትሄው ምንድን ነው

  • @tamsgenmitiku3151
    @tamsgenmitiku3151 Рік тому

    Ehe beshita ysewunet teren eqeyiral????

  • @Yourdrdi
    @Yourdrdi 4 місяці тому

    ማሻአላህ እባክህ ዶክተር ስልክ ቁጥርህ ወይም አድራሻህን ንገረን

  • @ademmohammed7016
    @ademmohammed7016 3 роки тому +3

    DR.A/RAZAK @ ETHIO TEBIB HOSPITAL

  • @isaac3883
    @isaac3883 Рік тому +1

    Le 1 wer yemihon medhanit litazez ychlal ende

    • @NahomGe-cr3pg
      @NahomGe-cr3pg Рік тому

      Awo like ende esomeprazole aynetoch litazezu yichilalu

  • @Sit-l2d
    @Sit-l2d 3 місяці тому +1

    አረኔም ጨጎረዬንተሰቃየሁ ያለሁትስደትነው ምላርግ😢

  • @سعده-غ8ث
    @سعده-غ8ث Рік тому

    እንዴትማጥፍት ይቻላል????መልስ

  • @gadaaballaa8378
    @gadaaballaa8378 4 роки тому +6

    በጨጓራ ባክቴሪያ ምክንያት የአፍ ሺታ ሊመጣ ይችላል? መፍትሄውስ ምንደነው?

  • @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل

    እኔ የሆድ ድርቀት አለብኝ የበላሁት ምግብ አይስማማኝም ሆደን ይነፋኛል

    • @مريمعليك
      @مريمعليك Рік тому

      የዌራ ዘይት አንድ መይከ ጦዋ ና መታ ጠጪ ለሆድ ቅርቃት ፉቱን ነዉ

  • @zeniatmohammed9969
    @zeniatmohammed9969 2 роки тому +3

    ዶክተረ በፈጠረህ መልስልኝ መተፈስ አልቻልኩም ልቤ በጣም ይመታን ህክምና ህጀ ጨጎራ ቁስለትነውአሉኝ መዳኒቱም ለውጥየለው

    • @rahmaboge9268
      @rahmaboge9268 2 роки тому

      የኔ ናት ልቤ ይመታል አልሽ እኔ እብርቴ ድረስ የሚዘል ነገር አለ ተጋልሌ መተኛት አልችልም ወገቤን በቀኝ ጎኔ ያመኛል

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 8 місяців тому

      እኔም ነኝ አላህ ያሽረን ያረብ እስኪ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @fatumahhussein3844
    @fatumahhussein3844 3 роки тому +2

    ዶክተር ስልክ ቁጥርህን እንፈልጋል

  • @EnatLema
    @EnatLema Рік тому +1

    Yehew kelejeneta lekony ayakem ahun biyans wede 10 amet belay yehonewal besament 1 or 2 ken enkwan ayehonew keteweny ....gen hula bemibal giza yamenyal ....hakim ga hajalew gen mnm ayadenenyem ....ber kemekesekes wechi alu yetebalu yechegwara medanit wesejalew ...mnm ayadenenyem yebas medanitu yakatelenyal .....wetet telba ayadenenyem ...bezu giza sechenek yebesal balchenekm gn ayetewenyem gen ketecheneku yebesal dem eske masmeles yederesal weha ena ereft madreg meregagat 6asetewenyal.....
    Gen fetsemo beden des yeleny neber ... ebakachu erduny mndenew meftehawe ....hula esun mitelana miwedewen eyeteweku eskemecha....yehew megeb yehew mnm akumyalew kiloya ke 44 ayewetam ....mnm lala hemem yelebenyem alakem .....

  • @gechtegene4741
    @gechtegene4741 3 роки тому +5

    ባካችሁን የዚህን ዶ/ር አድራሻ ንገሩኝ በጨጓራ በሽታ ለአመታት የምሰቃይ ወንድማችው ነኝ ።በፈጣሪ ስም እማፀናችዋለው

    • @maremasnedw8215
      @maremasnedw8215 2 роки тому

      ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢 ግን ማነው ጤነኛ ሁላችንም ነን ጤናህን ይሥጥህ ወድሜ የምትበላውን ምግብ አስተውል የሚያስነሳብህ ምን አይነት ምግብ ስቀላ እደሁ አይዞህ

  • @BetiAyu-c8r
    @BetiAyu-c8r 9 місяців тому

    Ere ene lmot newu mela belugn hoden betam yamegnl gomitm alewu

  • @ዘሐራ
    @ዘሐራ 2 місяці тому

    ዶክተር እኔምአባቴንአሞብኝነበርእናመደሐኒትሠተውት አልተሻለውም

  • @abduhassan1576
    @abduhassan1576 Рік тому

    ሰላምዶክተር እኔም የጨጓራ ህመምተኛነኝ
    እባክህ መዳኒቱምንድንነው

  • @EkramMohammed-tf9ss
    @EkramMohammed-tf9ss 9 місяців тому +1

    እኔ ጀርባየን በጣም ነው የሚያመኝ ተቃጥየ ልሞት ነው

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 2 роки тому +1

    I donot under stand why open the music

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 7 місяців тому

    የዶክተር ገለፃ እጅግ ደስስ ይላል ነገር ግን የክላሲካሉ ድምፅ ይረብሻል።

  • @zumaraalmahdihiyaw6846
    @zumaraalmahdihiyaw6846 Рік тому

    Zim bilo masgesat mindinew dribakihin asredagn lela himem makatel minamin yelewum gin beye sekend yasgesagnal 4 wer honegn

  • @LamrotAbera-xo2cj
    @LamrotAbera-xo2cj 9 місяців тому

    Eneim ye chiguara beshita tamami nge eski men ayent megeb mebelat endalbge

  • @liasol8518
    @liasol8518 3 роки тому

    Tebarek Dr.

  • @حنوحنو-ت3ه
    @حنوحنو-ت3ه Рік тому +1

    ዶክተር እኔ የጨጓራ ባክቴሪያ ከተያዝኩ ከ2 አመት በላይ ሆኖኛል ታክሜ ነበር ግን መዳኒቱን ስወስድ ይበልጥ መዳኒቱ እየጎዳኝ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ጠቅላላእዉቀት
    @ጠቅላላእዉቀት 2 роки тому +2

    እኔ መድሐኒቱን ጨርሼ 4 ኛ ቀኔ ነዉ ግን አልተሻለኝመ

  • @rebeccakassaye5024
    @rebeccakassaye5024 3 роки тому +3

    ሰላም ዶ/ር አናመሰግናል እኔም በጨጓራ ህመም በነበረበት ጊዜ ወደ ኢትዮ ጠቢብ ሄጀ ተሽሎኛል አመሰግናለሁ

    • @zebibahussen1621
      @zebibahussen1621 2 роки тому +1

      እባክሽን ተባበሪኝ የት ነው ኢትዮጽያ ጠቢብ

  • @AmanuEl-b3v
    @AmanuEl-b3v 2 місяці тому

    Cghuara hmem ras makatel alw

  • @ለእግዚአብሔርቀንአለውወለ

    እኔ እየተሰቃየሁ ያለሁበትነው አሁላይ በጣም ቆስሎል ሀኪቤትም ብሔድ ተጎድቶል ብለው ከኒን ነው ምንም ለዉጥ አላገኘሁም እፍፍፍፍፍፍ ስቃዩ ከባፍድነው

    • @madenhjamal4614
      @madenhjamal4614 3 роки тому +2

      ወተት ጠጭበት እና እርጉ

    • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
      @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 2 роки тому +1

      ቅባ ቅዱስ እያደረግሽ ፀበል ካገኘሽ ጠጭበት ካላከኘሽ ሴኔ ጎለጎታን ሰይፈ ስላሴን እየፀለይሽ ጠጭበት እህቴ አይዞሽ እግዚያብሔር ይማርሽ

    • @ለእግዚአብሔርቀንአለውወለ
      @ለእግዚአብሔርቀንአለውወለ 2 роки тому

      @@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ አሜን እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @ayelechayelech2304
    @ayelechayelech2304 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @Beza9435
    @Beza9435 9 місяців тому +2

    ኧረ እኔ በጨጓራ ባክተሪያ ተሰቃየሁ መላ በሉኝ😢😢😢

    • @ነጁነጁ-ቈ5ወ
      @ነጁነጁ-ቈ5ወ 7 місяців тому +2

      እኔም😢😢😢

    • @Beza9435
      @Beza9435 7 місяців тому +1

      @@ነጁነጁ-ቈ5ወ አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል

    • @ShewitKebede-z3b
      @ShewitKebede-z3b 4 місяці тому

      የእኔ ልጅ ታሞ ያልሄድኩበት ቦታ የለም ግን ሰዉ ነግሮኝ ብዙ ጊዜ በጉራጌዎች ዘንድ በጣም ይታወቃል ኮሶ ይባላል መርካቶ ገዝቼ ሰጠሁት ዳነልኝ ተመስገን

    • @Hayat-uh8pw
      @Hayat-uh8pw 2 місяці тому

      ​@@ShewitKebede-z3b የእውነትሽን ነው ኮሶ የሚባል ዘፍ ነው አይደል እህ እኔ ተሠቃየሁኝ ሆዴ በጣም ይጮሀል ያቃጥለኛል ብበላም ባልበላም

    • @Hayat-uh8pw
      @Hayat-uh8pw 2 місяці тому

      ​@@ShewitKebede-z3bእንደት ነውስ የሠጠሽው

  • @SimretAmanuel-y4x
    @SimretAmanuel-y4x 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @GeteneshAmare
    @GeteneshAmare 8 місяців тому

    Ene derete laye hodelaye betam ena segeraye yederkale

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa9996 3 роки тому +5

    እናመሰግናለን ግን ሙዚቃው ይረብሻል እኔም ጨጓራ አለብኝ አቅም ያሳጣኛል የትንፋሽ ማጠር ያስከትልብኛል

  • @ethiopiachanneljdndnd9834
    @ethiopiachanneljdndnd9834 3 роки тому +1

    በትንፋሽ የሚታየው ምርመራ የት ሐኪም ቤት ነው ያለው

  • @abduljelilahmedin1441
    @abduljelilahmedin1441 2 роки тому +1

    ዶክተር እየተሰቃየሁ ነው አጣዳፊ ተቅማጥ ትውከት የምግብ መዝጋት የምግ አለመጨት በተደጋጋሚ ዶክተሮች ጋር ስሄድ የ ጨጉአራአ ኢንፌክሽን ነው ይሉኛል ሚሰጡኝ መዳኒት ምንም መፍትሄ የለውም

    • @saudiksa7174
      @saudiksa7174 11 місяців тому

      እኔ ልክ እንደዚህ ነው የሚያረገኝ ፓክተሪያ የጨጎራ ነው ያለኝ ፓፓያ ጥሩ ነው ፓፓያ ብይ በጣም መድሀኒት ነው ተልባም ጥሬ በሙቅ ዋሀ ሌሊት ነክረሽ አድረሽ በባዶ ሆድ መውሰድ አንድ የሾርባ ማኒኪያ ጥሬ ሳይቆላ

  • @toybahassan6176
    @toybahassan6176 2 роки тому +1

    እኔም አለብኝ በአላህ ባክቴሪያዉ ምን ይሻላል

  • @ህልመኛነዉገልቤ
    @ህልመኛነዉገልቤ 3 роки тому +1

    እረእኔየጨጎራባክቴሪያአለብኝምንድነውመዳሀኒቱ

  • @zebibatube221
    @zebibatube221 4 роки тому +2

    የጨጓራ ቁስል ከ 4 ወር በላይ ሆነኝ ግን አልድንልኝ አለ ሁሉንም ምርመራ አድርጊያለሁ ነጌቲቭ ነኝ ምን ይሻለኛል ስራ መስራትም አልቻልኩኝም ተልባም ለ አንድ ወር ወስጃለሁ ተልባም ልክ እንደዚሁ በባዶ ሆዴ ነው የተጠቀምኩት ግን አልድን አለኝ

    • @فاطمه-ك4ظ5ك
      @فاطمه-ك4ظ5ك 4 роки тому

      እኔአራትአመትሆነኝያልተጠቀምኩትየለም
      አሁንአመልያልሆነው

    • @አልህምዱሊላ-ሐ5ቘ
      @አልህምዱሊላ-ሐ5ቘ 4 роки тому

      @@فاطمه-ك4ظ5ك ለም አመለየ

    • @Fufuabcd
      @Fufuabcd 3 роки тому

      U can take flaxseed it helps a lots

    • @zebibatube221
      @zebibatube221 3 роки тому

      @@فاطمه-ك4ظ5ك ሀኪም አመልያ መሆን አለብሽ ተብለሽ ነው እህቴ ወይንስ በራስሽ ፍላጎት መሆን ፈልገሽ ነው ለምንስ ትሆኛለሽ

    • @zebibatube221
      @zebibatube221 3 роки тому

      @@Fufuabcd እረ በአማረኛ አድርጉት

  • @ljalsabet8069
    @ljalsabet8069 3 роки тому +5

    እግርስ ያቃጥላል ዴ በተደጋጋሚ እግሬን ያቃጥለኛል

    • @madenhjamal4614
      @madenhjamal4614 3 роки тому

      አዎ ያቃጥላል እኔን ያቃጥለኝ ነበር

  • @sadatube8772
    @sadatube8772 3 роки тому +3

    እኔአሞኝ ሀኪቤትሂጄ ባክተሪያነውአሉኝ ታክሜድኜነበር. የሁለትሳምትከኒናሰጡኝ. እሱንስጨረስ. በ1ወሬ ቼክታየሁ. የለሽምተባልኩ. አሁንከዳኩ 3ወርሆነኝ. አሁንምሊነሳብኝነውመሰል. እራሴንበጣምያቃጥለኛል. ደግሜልህዴእያልኩነው. ከቻልክ. መፈቴሄስጠኝ.

    • @asossa1788
      @asossa1788 3 роки тому

      መዳኔት ታዞልኝ እየተከታተልኩነው ግን አልቻልኩም ምን ይሻለኛል ሆደ ተቃጠለ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      እመቤቴ ጨረስ ትማረን

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 9 місяців тому

      መድሀኒትሽን ፃፊልን

  • @የእናቴአፍቃሪነኝ
    @የእናቴአፍቃሪነኝ 2 роки тому

    እባክህ ቁጥርህን አስተዋውቀን አሁን ያልካቸው ሁሉ እኔላይ አሉ በሽታወቹ
    ሀኪም ቤት እየተመላለሽሁ ነው ግን ጨጓራ ነው ይሄን ባክቴሪያ ነፍሳት ፈጥሮብኛል ጉሮሮዬን ተቃጥዬ ልሞት ነው

  • @seadaseada9747
    @seadaseada9747 Рік тому

    እር የዝህን ዶክተር አድራሻ ጡቆሞኜ

  • @Tube-ll8vc
    @Tube-ll8vc 4 роки тому +3

    እደሀበሻ ዶክተር ጓበዝ የለም ስተየ ተመላለስኩ ሀኪም ቤት ታልሞት ሀገር ተገባሁ እደሚተወኝ ተስፍአለኝ

    • @rukeyaebrahim2671
      @rukeyaebrahim2671 3 роки тому

      እኔም እንደ አንች ስንቴ ሄድኩኝ ሀኪም ቤት ፋይዳ የለውም እጅ

    • @መድናለገሠ
      @መድናለገሠ 2 роки тому

      @@rukeyaebrahim2671 እኔም

  • @edombekele6564
    @edombekele6564 4 роки тому

    Musicawe endansema garden pls next time asebubat clear aydelm ty

    • @fikrekifle1930
      @fikrekifle1930 3 роки тому +1

      ዶክተር ሰላም ነው እኔ ጨጓራዬን ያመኛል ስመረመር የጨጓራ ባክቴርያ ነው ብለውኝ ነበር በጣም ያቅረኛል ምግብም ሳልወስድ ስወስድም በባዶ ሆዴ ያቅረኛል ምንድ ነው መፍትሄው አንዳንድ ጊዜ ሰላም እሄናለሁ ማንኛውንም ምግብ ብወስድ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ምግብም ሳልወስድ ዝምብሎ ያቅረኛል ምን ይሻላል እ ዶክተር ምክርህን ለግሰኝ በናትህ እ ወንድሜ

  • @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
    @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ Рік тому

    😢😢😢

  • @rufu3986
    @rufu3986 7 місяців тому

    እባክህመፍትሄውንሥራልንአለብንን

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 2 роки тому +1

    በአላህ ንገሩኝ ጨጎራ በሽታ ትፍሽ መቀነስ ያስቸግራልደ

    • @ninaninu234
      @ninaninu234 Рік тому

      Enem tenfash yaschgrgnal gn temremre chegowra nw belwegnal

  • @sarahfatuma6627
    @sarahfatuma6627 4 роки тому +1

    Er teskayhu eja ena egra hulu new meykatleg endw ymtelg negr kalh

  • @efhiopaethi4486
    @efhiopaethi4486 3 роки тому

    ሰላምዶክተር አናመሰግናል በጣም እረኔስ በቀኝ ወገቤን ልሞትነው እናም ያቅለሸልሸኛል ትበላምተቸግሬነው ቶቶለመብላት አልችልም እስቲ መዳኒትካለህ ተባበረኝ

  • @allqua4182
    @allqua4182 Рік тому

    ዎለህ እኔም ጮገራ ልያሰብደኝ ነው

  • @derebaasheber7260
    @derebaasheber7260 3 роки тому +1

    I lived in USA I won't t0 the Doctors Many times but I Don't have A treatment I am still Suffering I gave up No Solution No Acid or indication n Medicine at all.

  • @HayatHayat-im7ff
    @HayatHayat-im7ff 3 роки тому +2

    መደሀኒቱንነገረን

  • @አሚአ
    @አሚአ Рік тому

    ሠላምዶክተርሀገርገብቸህክምናአዲርጌነበርየጨጓራባክተሪያነዉአሉኝመዳኒቱንሥወሥዲባሠብኝእናተዉኩትያፍቀኛልመፍትሔአለሕ

  • @mohamed-tj4dw
    @mohamed-tj4dw 3 роки тому

    ወድም ዶክተር በጣም እናመሠግናል እኔ በጣም ያመኛል ጨጓራየን ግን ብዙግዜ ሀኪም ቤት ኸርኩኝ ምንም መፍትሔ አላገኘሁም በርበሪ እሚአቃጥል ነገር መጠቀም ተተውኩኝ ቆየሁ አሁን ግን ከ 4ወር በላይ ሆነኝ ነጭ ፈሣሽ የለውም ሲቀጥል ሽንት ምርመራ ደም አለው ነው እሚሉኝ እና በሙሉ ትንቅ ሀኪም ቤት በኮቢተር መታየት አለብሽ ነው አሉኝ ኢቃማ የለኝም ትቅ ሀኪምቤት ለመግባት ምን ትለኝ አለህ የጉሮሮ እም አለብኝ

    • @fssgssg8332
      @fssgssg8332 3 роки тому

      አላህ ይገልግለን በአሁኑ ሠአት ኢስቲጃባ ነው

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      እመቤቴ ጨረስ ትማራሺ ፈጥሪ ጨረሱ ይማርሺ

  • @Ahmed-jj1se
    @Ahmed-jj1se 4 роки тому +2

    አረ ዶክተርየ በተደጋጋሚ ሄድኩኝ ሀኪም ሠበት እያለ እተነሣብኝ ተሸገርኩ 8 ወር ሆነኝ

    • @JJj-mu2yf
      @JJj-mu2yf 4 роки тому +2

      ተልባ 5 ቀን ጧተ ላይ ጠጪበተ ሰይቆላ 1 ማኪያ ዝፈዝፈሸ ቤሰሚላህ በልሸ ጠጨ በተ ከዛ መልሱን ጣፌልኝ

    • @Ahmed-jj1se
      @Ahmed-jj1se 4 роки тому

      እሽ እሞክረዋለሁ በጣም አመሠግናለሁ እቴ

    • @አዩሽ-ሰ5ኀ
      @አዩሽ-ሰ5ኀ 3 роки тому

      @@JJj-mu2yf የኔእህት እዴትነዉ እስኪ ለአላህ ስት ይ ተባበሪኝ ዉዴ

    • @ghfh93
      @ghfh93 2 роки тому

      @@JJj-mu2yfሀኪቤትምቢሄዲየጨጎራበሸታነወአሉኚመዳኒትሰጡኚምነምአላሻለኚእስአቺአምታቂውካለሽሹክበይኚ የኔአህትአረእሄውልሽእኔ3አመትአየተሰቃየሁነው

  • @mageytimaseid7836
    @mageytimaseid7836 2 роки тому

    Dactor thankis moor

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 роки тому +1

    የባግራውንድምፅ ይረብሻል

  • @fatumahhussein3844
    @fatumahhussein3844 3 роки тому +1

    ጭራሽ የሚያጠፋ መድሀኒት የት ነው የሚገኘው እኔም እየተሰቃየሁ ነው የምመገበው ምግብ ሁሉ አይስማማኝም. አመታትን አስቆጠርኩ

    • @መድናለገሠ
      @መድናለገሠ 2 роки тому

      እኔም አልሀምዱሊላህ የባሠ አለ

    • @መድናለገሠ
      @መድናለገሠ 2 роки тому

      አላህ ይሽፊና ያረብብብብብብብ ሥበብ ነዉጂ አላህ ነዉ ሸፊእ

    • @ghfh93
      @ghfh93 2 роки тому

      እኔምዱአእንደራረግ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      እመቤቴ ጨረስ ትማረን ፈጥሪ ጨረሱ ይማረን

  • @mdrk0921
    @mdrk0921 2 роки тому +1

    በምታስረዱ ሳት ክላሲካ ወይም ሙዚቃ ቢቀር

  • @haftomwegerat5736
    @haftomwegerat5736 3 роки тому +4

    ምንም አይነት መድሃንት ጨጎራ የለም መንሰአው ያቃሉ መድሃኒቱ ኣያቁም ወረኞች

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    እኔ አለብኝ ሆደበጣም ይጮሀል አይአለመታደሌ ብቻአልሀምዱሊላ አለሁኝ ሆደበጣም ይጮረራል ሀኪምቤትም ክኒንሠጢኝ ግን መፍቲኼየለዉም አሥራራትቀነተጠቀምኩኝክኒንከዛምተመልሸሥሄድክኒንሠጡን ብቻአላህይርዳንበሥደትያለነዉእህትወድሞቸ ኡፍፍፍ

  • @BrtukanGere
    @BrtukanGere Рік тому

    Mkrathun aleien

  • @fantukefale1743
    @fantukefale1743 2 роки тому

    አረ በደምም በሰገራም ሊታወቅ አልተቻለም በመጨረሻም በኢንዶስኮፒ H Pylori እና 5mm ቁስለት አለ ተባልኩኝ ግን መዳኒቱንም ጨረስኩኝ ግን ደህና አይደለሁም😭😭

    • @rahmaboge9268
      @rahmaboge9268 2 роки тому

      እህቴ ኢዶስኮፒ ምርመራ መርተውኝ ነበር ፈራሁ ብቻየን ምን ችግር ያመጣ ይሆን

    • @sofeynanatanme6049
      @sofeynanatanme6049 2 роки тому

      Bmne temermershi new ytaweklshi ena btame teskyhu

  • @algh2751
    @algh2751 2 роки тому

    ቁጥራችሁን ብታስቀምጡልን ምን አለበት እሰውሃገርያለነው ምን እንሁን እባካችሁ እርዱን ስልክቁጥራችሁን አስቀምጡልን

  • @tamraterdaw2323
    @tamraterdaw2323 2 роки тому

    Ebakh dok shta yalew gaz bzu gize eyaschegrgn new men yshalgnal ?????

  • @MekyaMohammed-r7q
    @MekyaMohammed-r7q 3 місяці тому

    አረበጨጎራባክቴሪያተሠቃየሁ

  • @seadhussenhussensoon8645
    @seadhussenhussensoon8645 4 роки тому

    ወይኔ ወንዲሮ ሊገለኝ ያላህ ያላህ በሰዉ ቤት ምን ላዲረግ?

    • @naemaebrahim4261
      @naemaebrahim4261 3 роки тому

      እኔም ልሞት ነው እህቴ አላህ ይርዳሽ ያረብ ሃገር ጥሪት ጨጓራ ነው

    • @emiyetatu4984
      @emiyetatu4984 2 роки тому

      እህቲቼ እነም እየተሰቃየሁ ነው

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 Рік тому +3

    ሰውነቴ በጣም ይደክማል ምንም ሳልሰራ ያው ግን የሰው ሀገር ስራ ይበዛል እያመመኝም እሰራለሁ😢

  • @alem9410
    @alem9410 4 роки тому +12

    ሙዚቃው ይርብሻል ።

  • @abushalam7035
    @abushalam7035 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي Рік тому

    እኔየጨጋራባክቴራያአለብኝድአአረጉቸልኝ

  • @jarrimesfin884
    @jarrimesfin884 2 роки тому

    እስፔሻል ሀኪም ያልተወደደ ጠቁሙን

  • @berryberry2583
    @berryberry2583 3 роки тому

    doctor bzu hkmna adrgalw gn eskahun mfthwn alagnhum ebakhn antn endt magnt echlalw wym ebs adrashachwn btasawkun des ylnal.

  • @oumahlamyoutube1435
    @oumahlamyoutube1435 2 роки тому

    አላህ ይጨምርልህ

  • @madinadeen3419
    @madinadeen3419 2 роки тому

    😎👂

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 роки тому +2

    ከኋላ ያለዉ ሙዚቃ አስፈላጊ አይደለም እሱን እንስማ ሙዚቃዉን

    • @JJj-mu2yf
      @JJj-mu2yf 4 роки тому

      እረ ልኔ ተመቺቱኛል ተመረቱ አንቺ ደቆሩ ሰግጤ

    • @edenzamanuel7650
      @edenzamanuel7650 4 роки тому +2

      @@JJj-mu2yf ላተ Or ላች ተመችቶሽ ይሆናል እና ስላች ወይም ሳላተ ኮመት አፃኩም ስለራሴ ነው ቆርቆሮ ዚምብለህ አትኳኳ ስድብ ስትወለድ ወይም ስትወለጂ የተሰጠሽ ሽልማት ነው በቃ መሳደብ ብቻ ነው እዉቀት የሚመስልሽ ከእዉቀት የፀዳሽ 😂😜

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 3 роки тому

    ወይኔአሁንስ

  • @JJj-mu2yf
    @JJj-mu2yf 4 роки тому +4

    ቆጥርህ ላከልኝ እንማ በአላህ በአላህ አሰቃይኝ ጨጓራማ እህ እህ

    • @Ahmed-jj1se
      @Ahmed-jj1se 4 роки тому

      ወላሂ እኔም አሞኝ ተሸግሬለሁ ምታቂው መፍትሄ ካለ ንገሪኝ ማለቴ የሚታግሥኳ በጣም ረበሸኝ

    • @etenesh.solomon
      @etenesh.solomon 3 роки тому

      Doctor.befetarih.yzehalehu.slkhn?

  • @user-ig3gv9od1f
    @user-ig3gv9od1f Рік тому +1

    ፕሮግራሙን እንከታተል ወይስ ዘፈናችሁ?! ወስዋሾች

  • @tigistkonjo2298
    @tigistkonjo2298 4 роки тому

    Ine magib baliche kacarsku buhala wed AFI yimalisenyal mindinew miknatu magib tolo aysaralinyim gimach seat yiqoyal weda afi yimalalisal

    • @andargachewsiyoum3965
      @andargachewsiyoum3965 4 роки тому

      esophagus wayim yemigib tubo problem nw yihe demo mimetaw ye stomach acid high sihone yachin migibe simeta bicha mitikefetewin yigodatal ..keza wed aff temeliso aciditiy yimelesal ...hakim gar bithed tiru nw ...dr adlhum gn kanebebikut nw

  • @tutuephrem5984
    @tutuephrem5984 3 роки тому

    ህፃናት ላይ ይከሰታል

  • @naemaebrahim4261
    @naemaebrahim4261 3 роки тому +4

    ኡፍፍ ጨጓራ ልሞት ነው በሰው ቤት

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 роки тому

    አረበዱአአትራሱኝ

  • @sabakassa9226
    @sabakassa9226 Рік тому

    እኔ ለ 14 ቀን መድሀኒት ሰጡኝ ግን ስጨርስ ደሞ ተመለሰብኝ ዶክተር ምን ትመክረኛለህ

  • @LoLo-zy4ch
    @LoLo-zy4ch 3 роки тому

    Ere Chgara Eymoteku new Eski mela belugin Hoda Betam yikatelale Ejam yikatelale betam

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت

    Enmsgnal