ሰለሀዲን ሁሴን//ሙሀመዳ/ አዲስ መንዙማ 2016/SELEHADIN HUSSEN MUHAMEDA NEW MENZUMA2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 938

  • @edilosman6145
    @edilosman6145 10 місяців тому +130

    Masha allah tabaraka rahmaan
    I don't understand but this nasheed touched my heart ❤keep up it from soomalia 🇸🇴🇸🇴

  • @foziyahaile9418
    @foziyahaile9418 10 місяців тому +44

    አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ ውዶቼ እኔም እላለሁ ያ መሀመድ

  • @NooN12111
    @NooN12111 10 місяців тому +73

    በመፈቀር ታሪክ በመወደድ አላም
    እንደ ውዱ ነቢ ጫፍ የነካ የለም ﷺ🤍 ፊዳከ

  • @ashugerema
    @ashugerema 9 місяців тому +28

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሙሀመዴን በጣም ወዳቸዋለው በጣም ደስ ይላል

  • @nejatmohammed216
    @nejatmohammed216 10 місяців тому +32

    ያመኛል ያመኛል ዝም ካልኩኝማ መውደዴዋ❤❤❤ ማሽአላህ አሪፍ መንዙማ ነው አላህ ይጠብቀን

  • @HikmaSultan-cm6nz
    @HikmaSultan-cm6nz 9 місяців тому +23

    የታላቆች ታላቅ የሊቆች አስተዋይ የኔ ክብረ ሙሉ የኔ ክብረ ሰማይ በመፈቀር ታሪክ በመወደድ አለም እንደውዱ ነቢ ጫፍ የነካ የለም S,A, W 💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️

    • @KedrZeki
      @KedrZeki 4 місяці тому

      S.a.w❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
    @ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ 9 місяців тому +24

    ወላሂ እንደእናቴ ልጆች ነዉ የምወዳችሁ ወላሂ እንደእኔ በስስት የሜያቸዉ ስለሀድንየ አሚርየ የእኔ እቁወች አፊያ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumamohamed2806
    @fatumamohamed2806 10 місяців тому +25

    ማሻአላህ የኛ እቁዎች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sofii3558
    @sofii3558 10 місяців тому +35

    ሙሐመዳ ስሙ አለው ብዙ ፋይዳ❤

  • @sofii3558
    @sofii3558 10 місяців тому +70

    እኔም እላለሁ ያ ሙሐመዳ🥺

  • @Hayattube-pr8so
    @Hayattube-pr8so 9 місяців тому +4

    ማሻ አሏህ ተባረክ ረህማን 😢 የዛሬዉስ ነሽዳ ለየት ያለ ነዉ ከወትሮዉም ልብ ሰርስሮ ይገባል🥺😥 ሙሀመዳ😢
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    አሏህ ይጨምርላችሁ ወንድሞቸ🥰🥰

  • @KG___5
    @KG___5 10 місяців тому +20

    ያመኛል ነቢዩ ሲነካ
    S A W👈

  • @Abderiyah164
    @Abderiyah164 10 місяців тому +10

    ስሙ አለው ብዙ ፋይዳ
    ሶለሏሁ ዐላ ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም😢😢

  • @JolySalh
    @JolySalh 10 місяців тому +8

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በመጥፎ የሚያያችሁን አይኑን ይሰውርላችሁ

  • @NuriyaMohammed-bt9nc
    @NuriyaMohammed-bt9nc 9 місяців тому +3

    እንደዚህ የወደድኩት ናሺዳ የለም ምርጥ ስራ❤❤❤

  • @seransufiyan-z5y
    @seransufiyan-z5y 10 місяців тому +26

    I'm from Sudan ilove Ethiopian nashida ❤❤❤❤

    • @Elias.12395
      @Elias.12395 10 місяців тому

      ❤️ ❤️ ❤️

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 10 місяців тому

      ❤❤❤

    • @ritabaqala3511
      @ritabaqala3511 10 місяців тому

      ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ 🤲🏻🤲🏻 ሶለሏሁ አለይ ሂ ወሰለም

    • @AaA-sj1nl
      @AaA-sj1nl 10 місяців тому

      ማሻአላህ❤❤❤

    • @AYSHAABDULAHI
      @AYSHAABDULAHI 9 місяців тому +1

      Ooo masha Alhe

  • @Fowziomer-u6w
    @Fowziomer-u6w 10 місяців тому +3

    ሁሌም እላለሁ ያ ሙሀመዳ
    ስሙ እኮ አለዉ ብዙ ፋይዳ
    አሏህ ለአህሉሱኒይ ዉዴታቸዉን ይጨምርልን صلى الله عليه وسلم

  • @Abukitube842
    @Abukitube842 10 місяців тому +79

    ጀሊሉ ይጠብቃችሁ ውዶቼ አላህ በጀነት ያገናኘን

    • @AbduKareem-u2v
      @AbduKareem-u2v 10 місяців тому +5

      አንተ አሁን ልትሄድ ነው እንዴ😂😊

    • @anwarmovie-qq1vv
      @anwarmovie-qq1vv 9 місяців тому

      😏@@AbduKareem-u2v

    • @Ahmed12112
      @Ahmed12112 9 місяців тому +3

      amin

    • @muse8981
      @muse8981 9 місяців тому +1

      አሜን

    • @RahimaJ-gy2pu
      @RahimaJ-gy2pu 8 місяців тому +1

      ​@@Ahmed12112ante selalk sayhon Allah sel new Rell dedeb

  • @TashomaMamo-dr5du
    @TashomaMamo-dr5du 10 місяців тому +1

    ማሻ አለህ መብሩክ በዚ ቀጥል ለነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እሄም የንሰቸዋል

  • @MuazHabibofficial
    @MuazHabibofficial 10 місяців тому +27

    ሰሉ ❤❤❤ ሸጋ ስራ

  • @kebirmuhamed
    @kebirmuhamed 10 місяців тому +14

    ማሻ አሏህ ኸሚሴን አደመቃችሁት ❤❤❤❤❤ 🎉

  • @ሬች
    @ሬች 9 місяців тому +4

    ሰላማለይኩም ሙሀመዴዋ መዉደዴዋ👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ❤❤❤❤❤ወላሂ እኔምያመኛል ካልጠራሆት ❤❤ እረጅም እድሜ የኔዉዶች እኔ እናተን መግለፀያቅተኛል ብቻ በርቱልን እቁወቻችን በጣም እኖዳችሆለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wizabukiboss1438
    @wizabukiboss1438 10 місяців тому +9

    ስሙ ድጋፍ ነው መከዳ
    ለጠራው ሰው አይልም ወዲያ😊❤😊❤😊

  • @SadaSaid-j3g
    @SadaSaid-j3g 9 місяців тому +2

    ፍቅሩ ጨመረብኝ ዘድሮ ከአምና እዴት ያስደስታል መኖር በስልምና❤❤❤❤

  • @Richo01-ej7uw
    @Richo01-ej7uw 10 місяців тому +15

    ስሞ መዳኒት ነው ያመመን ያሽራል ጨለማን ከጭንቅ ይፈርጃል የኔ ተናፋቂ ነብይ ❤❤❤❤❤❤

  • @sadikabdujebar6234
    @sadikabdujebar6234 9 місяців тому +2

    ቦታ እና ሰፈር የሚለው ነገር ስህተት አለ❤

  • @ZekiaZekia-js7ss
    @ZekiaZekia-js7ss 9 місяців тому +7

    ወላሂ ደገግሜ ሰማሁት የአመቱ ምርጥ መንዙማ ሰለሀዲን ወንድሜ እድሜ ና ጤና አላህ ይስጥክ ገና ካንተ ብዙ እናጠብቃለን ያ ሀቢቢ❤❤

  • @AbdiNasr-g1f
    @AbdiNasr-g1f 8 місяців тому

    ማሻ አላህ 1ኛ ሰላ እንደዚህ የወደድኩት ነሺዳ የለም ረጅም እድሜ ከጤና ገ ይስጣችሁ ❤

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 10 місяців тому +3

    አላሏሁምመ ሶሊ ዐለ ሀቢቡና ሙሀመድ
    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @shemsedinbamboro1942
    @shemsedinbamboro1942 Місяць тому

    Mashalah tebarakallah “selamualeykum wudu“wow what a great job is it?

  • @KedMule
    @KedMule 9 місяців тому +4

    ነሺዳ አድናቂ ባልሆንም ሙሀመዳ ቀልቤ ሰርቆኛል

  • @HikmaHik-ug5db
    @HikmaHik-ug5db 2 місяці тому

    ፊዳካ እሩሂ ዋደሚ ያረሱለላህ 😢😢😢😢😢 ውዶች አላህ ይጠብቃቹ በጀና አላህ ጎረቤታቸው ያድርጋቹ ያረብ ለኛም ይወፍቀን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ynenbei
    @ynenbei 10 місяців тому +5

    ወላሂ ያመኛል ካልጠራሆት ነብዬ💚💚💚💚💚💚💚 ሀያትትት አላህ ይጠብቃቹ

  • @salhtube5026
    @salhtube5026 9 місяців тому +2

    የሚገርም ዘፈን ነው
    በጭንቅ ጊዜ ከአሏህ ውጪ ማንም አይደርስም።

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf 10 місяців тому +3

    አላህ ሂዳያ ይስጣችው ሌላ ምንም አልልም ከሙዚቃ ምኑ ይሻላል ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @Mehomed
      @Mehomed 9 місяців тому

      ቲቲ ዝም በዪ አንቺ ዋብያ 😂😂😂

    • @KokiyaTilahun
      @KokiyaTilahun 4 місяці тому

      ​@@Mehomed😂 አረ ሙስሊም ነኝ ግን ክላሲካሉ ይደብራል

    • @yarebyareb-b8j
      @yarebyareb-b8j 4 місяці тому

      ውጪካፊርምኑንታቂውናለራስሺሂዳይስጥሺ

  • @SemuYm
    @SemuYm 5 місяців тому

    ማሻ አለህ ወንድሜ የሚያምር ስራ ነው አላህ ይጨምርልህ ጀነት ያገናኘን ያረቢ 🤲🙏

  • @HábìbáÊbŕáhìm-q4y
    @HábìbáÊbŕáhìm-q4y 10 місяців тому +5

    ሰላምአለይኩም ዉዱ💞ሙሀመዴዋ መዉደዴ ነብዬ መዉደዴዋ💜💜❣️ሀቢቢ ረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💞💞💞💞ነቢዬ ዉዴዋ በረካ ሁኑ💞💞የረሱላችን ሸዉቅ በዉስጣችን ይገባልን አሚን🌸🌸

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 10 місяців тому

    አልሀምዱሊላ ፈጣሪየ አላህ መመራየ ቁረአን የምከትለሁ የኛ ውዱ ነብይ ና መሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @munasolomon2760
    @munasolomon2760 10 місяців тому +10

    በጭህንቅ ጊዜ ሚጠራው አላህ ብቻ ነው ወንድሞች ረሱልን እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን እናልቃቸዋለን ደረጃቸውም ከፍ ያለ ነው

  • @abdisabayana7590
    @abdisabayana7590 6 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቸው ወድሞቼ . ♥️♥️♥️♥️♥️ ለ አላህ ብዬ ወዳችዋለው ሙስሊም የሆናችሁ ሁሉ ወንድሞቼ

  • @NasirTeyb
    @NasirTeyb 9 місяців тому +5

    ''በመፈቀር ታሪክ በመወደድ ዐለም እንደ ውዱ ነቢ ጫፍ የነካ የለም'' selelahu aleyhi weselem❤❤❤❤❤ ሚገርም ድምፅ mashallah...

  • @ZiyadKasim-dk8ec
    @ZiyadKasim-dk8ec 9 місяців тому

    የምወደቹ ወንድሞቼ አላህ ቅዋ ይስጣቹ በርቱ ሳላዬ bro big love ande big erispecht

  • @Kalid-yasin2
    @Kalid-yasin2 10 місяців тому +6

    ማሸአላህ❤❤❤❤አላህ ይጨመርላችሁ ሙሀዷ ሙሀዳ

  • @نجمهعبداللهالضالعي
    @نجمهعبداللهالضالعي 3 місяці тому

    አሰላማአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ነው ያገር ልጅ

  • @Supha-h8l
    @Supha-h8l 10 місяців тому +4

    ስሙ መድሀኒት ነው❤❤❤❤❤❤❤ ሙሐመዴዋ ❤❤❤❤❤❤ መውዴዋ❤❤❤❤❤

  • @assiayasein4676
    @assiayasein4676 7 місяців тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ሁሌም የማዳምጠው እነዚህን ነው ወላሒ ደሥተኛ እሆናለሁ ስሰማቸው ❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ

    • @HazikTube
      @HazikTube 7 місяців тому

      በጣም ደስ ይላል የናንተስ

  • @fuadkamil454
    @fuadkamil454 10 місяців тому +3

    ሙሀመዴዋ (ሰ ዐ ወ)❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sነኝስደተኛዋ-h3w
    @Sነኝስደተኛዋ-h3w 3 місяці тому

    ማሻአሏህ ሰላህዲን ባረከሏሁ ፊክ የኔ ወድም

  • @AbdiromanFuad
    @AbdiromanFuad 10 місяців тому +3

    Masha Allah Ya Habibi Allah Yitebikachu Rejim Hayat Ketena Gar Yisitachu ❤❤❤❤❤

  • @abushtadese6362
    @abushtadese6362 7 місяців тому +2

    I'm protestant but I Love ❤️😘 mazuma

  • @aymia207
    @aymia207 10 місяців тому

    እጅግ የተዋበ ስራ ረመዷንን ረመዷን አስመሠልከው ይጨምርልህ

  • @HauMaf
    @HauMaf 10 місяців тому +4

    አይልም ወድያ ወሏሂ😍

  • @qwrfgd4849
    @qwrfgd4849 10 місяців тому +2

    አላህ ይጣብቃችሁ ማሻ አላህ ውዶቼ እኔም እላላሁ የ መሀመድ አላህ ይጫምሪለቹ ❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 10 місяців тому +3

    የኛ ውድነብይ 😢 ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ❣️ሰሉየ አላህ ይጠብቃችሁ ሀቢቢ☝️💕💐

  • @RawudaKalifa
    @RawudaKalifa 9 місяців тому +1

    Salalalihuwasalam❤❤

  • @waskan5109
    @waskan5109 10 місяців тому +8

    አላህቀጥተኛውን ይንራቹህ ወላሂ ባሰባቹህ

  • @SurellePietersen
    @SurellePietersen 8 місяців тому

    መሻ አለህ ሰለዲን እደ ረሱላችን S.A.W ❤
    ፊቅርህ የሰለስለል እሱ ይጨምረቹ ❤ ❤

  • @muradreams59
    @muradreams59 10 місяців тому +4

    YEWEDEDUT ISTI BE LIKE Salah ! Allah Gives you Bereka 🎉

  • @abudii_warida
    @abudii_warida 9 місяців тому +2

    መደድ እንዴት ውብ ስራ ነው ወላሂ 😍😍😍 ሀቢቢ በርታልን 🎉🎉🎉

  • @hodanlaki3759
    @hodanlaki3759 10 місяців тому +9

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ረጅኡን ያረብ አተ ከዛ ያወጣኸኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ ጄሊሉ ላተ ምን ይሰንሀን አተ ለሁሉም ቀጥተኛውን ምገድ ምራን ያረብ አይ እናተ ሆየ እሳቸውን መውዴድ በዝህ ከሆነ የሚገለጠው በአለም ላይ ያሉት ሙስሊሞች አይወዱም እያላችሁ መሆኑን አትረሱ

    • @RahimaJ-gy2pu
      @RahimaJ-gy2pu 9 місяців тому +1

      Muhammad Muhammad Muhammad besacew hulu nger teru yehonelnal eshi
      Beka tewen lemn atewnem munshidocachnen atasecnkuben beka demo taweralach le Allah bota yemetewesfu enanet honach sale egan endezi setelu

  • @BatoolaSaaed
    @BatoolaSaaed 9 місяців тому

    በመፈቀር ታርክ በመወደድ አለም እንደ ውዱ ነቢይ ጫፍ የነካ የለም ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ❤❤❤❤

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 8 місяців тому +2

    አሏህይጠብቅልን ያሀባሸ ወጣቶች እናመሰግናለን ዘላሂ ውሀብያ እናጠፋለን በርቱልን የነሸዳን ወጣቶች አላህይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HananJemal-qe2un
    @HananJemal-qe2un 10 місяців тому +1

    ማሸአላህ በጣም ደስ ሚል መንዙማ አላህ ይጠብቃቹ የኔ ውቦች

  • @Halidpalestine
    @Halidpalestine 10 місяців тому +3

    Mashallah ❤

  • @habeshacoding
    @habeshacoding 8 місяців тому +1

    Prophet Muhammad holds great significance in this menzuma as the central figure of reverence and praise. The menzuma is dedicated to celebrating and honoring the Prophet Muhammad through rhythmic chants, invocations of peace upon him, and repeated mentions of his name throughout the performance. The repetition of phrases like "محمد نبي" (Muhammad, the Prophet) and "سلام عليكم" (peace be upon you) underscores the deep respect and admiration for the Prophet Muhammad in this religious and cultural context.

  • @BiniyaminAdem-e8e
    @BiniyaminAdem-e8e 10 місяців тому +6

    በጣም አሪፍ ዘፈን ነው😂😂😂

    • @abdiijimaa482
      @abdiijimaa482 10 місяців тому

      😅😅😅😮

    • @hadraa3631
      @hadraa3631 8 місяців тому +1

      ዘፈን ከሆነ ለምን ትሰማላቹ

  • @JemalHussen-p6s
    @JemalHussen-p6s 9 місяців тому +1

    Mashall❤❤❤❤❤❤

  • @Abdsu947
    @Abdsu947 9 місяців тому +2

    ዳንሱ ምንድነው ???????

  • @AbcdAbcd-ns8ko
    @AbcdAbcd-ns8ko 9 місяців тому +1

    Mashalla. Tabarakala. Yane. Habibi. Uufff. Milargih?

  • @amaamm-d8h
    @amaamm-d8h 10 місяців тому +2

    ስሙ ነው መዳኒት ያ ሙሀመድ 😥😥

  • @RabiyaMohammed-dx5hg
    @RabiyaMohammed-dx5hg 2 місяці тому

    ስቴየ ደጋግሜ አዳመጥኩት አይጠገብም ወላሂ የኛዉድ ወንድሞች ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን ለኛም ዱአ አድርጉልን ስደት ላለነዉ ወቶ ከመሠረት አሏህ ይጠብቀን 😢😢😢😢❤❤❤

  • @HasnaShamil-wy7hr
    @HasnaShamil-wy7hr 9 місяців тому +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ይደሰትብህ ወንድሜ እኛን እንዳስደሰትከን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PS_eku
    @PS_eku 9 місяців тому +1

    አላህ ይጠብቃችሁ💖💖💖 ያ ሙሀመድصلي علا النبي ሁላችሁም ማሻአላህ ናችሁ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ZeynebZeyneb-xk1no
    @ZeynebZeyneb-xk1no 10 місяців тому +1

    Mashallah betam yamral enem elalew yamuhammeda salahye allah ytebkachu

  • @زيناتالثقفي
    @زيناتالثقفي 10 місяців тому +2

    ሶላሁዲን ሁሌም ትለያለክ ሀቢቢ አሏህ ይውደድልክ ሀያትትትትትት ጀባ አቦ❤❤❤

  • @የኔነቢቢቢቢቢቢቢ
    @የኔነቢቢቢቢቢቢቢ 9 місяців тому +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ከፊትም ከኋላችሁም ሁልግዜም ይጠብቃችሁ የኔ ውዶቸየ❤❤❤❤

  • @AbedalaAhmed
    @AbedalaAhmed 10 місяців тому +1

    ወው በርቱልን አላህ ከነንተጋ ይሁን

  • @AziizaaAaziiza-gd4ll
    @AziizaaAaziiza-gd4ll 10 місяців тому

    የጦር መሪ ጀግና ታላቅ ታላቅ የሠላም ሠዉ ወሏሂ እኔ እዳንቱ አላዉቅም ሌላ ሠዉ

  • @KedrZeki
    @KedrZeki 4 місяці тому

    በፈቀር ታሪክ በመወደድ አለም እደ ውዱ ነቢ ጫፍ የነካ የለም ❤❤❤❤s.a.w❤❤❤

    • @SaydahSaydah-r1m
      @SaydahSaydah-r1m 24 дні тому

      አወ ዬላም ዋላሂ ሱፓና አላ እወዳቻላው ሰኣዲ ከሳውዳ❤❤

  • @dibabeko
    @dibabeko 9 місяців тому

    Masha allah❤❤❤❤❤

  • @mimamima8297
    @mimamima8297 3 місяці тому +1

    Allah ❤❤❤❤ selhadin 😮 iam selhadin

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r 2 місяці тому +1

    ማሻአላህየኔውዱችእወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቃችሁ

  • @zahramourtada5219
    @zahramourtada5219 10 місяців тому +2

    SAW ❤ SAW ❤SAW ❤
    Mashaallaha Tabaarakallaha
    አሏህ ይጠብቃቹው 🤲🤲🤲🤲🤲🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💚💚💚💚

  • @HawaSeid-cn5hk
    @HawaSeid-cn5hk 9 місяців тому +1

    ማሻአላ እንዴት እንደምታምሩ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @NaeimaMuseilm
    @NaeimaMuseilm 10 місяців тому +1

    ስሙ ድጋፍ ነዉ መካዳ ለጠራዉ ሠዉ አይልም ወዲያ ሣላህዬ ሀያትትትትትትትትትት ብያለሁ❤❤❤❤

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ወላሂ በጣም ነው በጉጉት የምከታተላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ውድድድድድ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @HazikTube
      @HazikTube 7 місяців тому

      በጣም ደስ ይላል የናንተስ

  • @SeidShehu-e2s
    @SeidShehu-e2s 10 місяців тому

    ባገኛቹህ ደስ ይለኛል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 9 місяців тому +1

    ባበደ ሙዚቃ ተመልሳችዃል መች ነው የምትቶብቱት ምድረ አዝማሪ

  • @galaxyprime7626
    @galaxyprime7626 8 місяців тому

    ሰለላሁ ወኣለሂ ወሰልም ሙሐመድ ስሙ ኣልዉ ፍይዳ 😢😢😢

  • @remedanabdelsemed
    @remedanabdelsemed 10 місяців тому +1

    ያ ረሱለሏህ
    خلقت مبرءا من كل عيب كأنك قد خلقت كما تشآء
    ከነውሮች ሁሉ ፀድተህ ተኸልቀሀል
    ልክ በምርጫህ እንዳሻህ የተፈጠርክ ይመስል
    የረሱል ገጣሚ ሃሳን ኢብን ሣቢት
    صلو 😘
    አላሁመ ሠሊ ወሰሊም አለል አፍደሉል ኸልቅ

  • @SaydahSaydah-r1m
    @SaydahSaydah-r1m 24 дні тому

    ማሻአላህ ወንድሞቼ እልህ ይጣብቃቹ እዋዳቻላው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EMAGZACofficial
    @EMAGZACofficial 10 місяців тому +1

    Mashallah hbb barta ❤🎉🎉 Inshallah adiss sera entabekalan bakatay ba Allah fekad
    Ramadan Karim for all Muslims ☪️

  • @PS_eku
    @PS_eku 9 місяців тому

    ማሻአላህ የኔ ውዶች

  • @HalimaSeyaw
    @HalimaSeyaw 9 місяців тому +1

    ፊዳከ አቢወኡሚ ያረሱሉላ ማሻአላበጣምያስደስታል❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OrOn-q9p
    @OrOn-q9p 9 місяців тому +2

    ሰለላሁ አለይ ወሰለም አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @FafiYasufe-i6p
    @FafiYasufe-i6p Місяць тому

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃቹህ ወንድሞቼ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbuAkemu
    @AbuAkemu 19 днів тому

    ወላህ በተም የምወድ መንዙመ ነው

  • @dadadada-cz4ql
    @dadadada-cz4ql 9 місяців тому +1

    Wow mashalaa ❤❤❤❤❤

  • @firaakemal6313
    @firaakemal6313 9 місяців тому +1

    Mashaallah yabede nw habibi ❤

  • @KanjU-ot8cr
    @KanjU-ot8cr 10 місяців тому +1

    ❤❤Masha Allah Muhameda ስሙ አለው ብዙ ፋይደ❤❤❤❤❤