አሚር ሁሴን አዲስ ከቨር መንዙማ/(

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 бер 2022
  • ❤"መፅናኛ የልጅነቴ ❤
    ❤የወጣትነት ፅናቴ"❤
    አሚር ነኝ ለ አላህ ብዬ አወዳቹሀለዉ።
    ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    @AMIR HUSSEN - official
    ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    @Selehadin Hussen - official
    ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    @Ethio Neshida & Menzuma
    ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
    Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © 2021 @AMIR HUSSEN - official ​

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @user-ff8wf4ok4w
    @user-ff8wf4ok4w 4 місяці тому +43

    አቦ ምትወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ምወደው

  • @Lulu-kc5nk
    @Lulu-kc5nk 2 роки тому +72

    ማሻአላህ የምወደው መንዙማ ድምፅህ በጣም ነው ደስ የምለው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ👏👏👏❤❤❤🕋🕌አለሀምዱሊላህ ሙስሊም ለደረገን ጌታ❤

  • @Eunoiiaa_2
    @Eunoiiaa_2 2 роки тому +229

    i am chrstian but i listen alwayz ur menzum love u islam
    keep
    it up

    • @akrem6524
      @akrem6524 2 роки тому +5

      We love u too♥

    • @zebibaali7763
      @zebibaali7763 2 роки тому +4

      you are agood person may allah bless you

    • @Eunoiiaa_2
      @Eunoiiaa_2 2 роки тому +1

      @@akrem6524 😍😍

    • @Eunoiiaa_2
      @Eunoiiaa_2 2 роки тому +2

      @@zebibaali7763 ☪☪☪

    • @Rah_4_Man
      @Rah_4_Man 2 роки тому +6

      I'm pleased with this but it's better to listen islamic daewas and Quran recitation and you will get relief and the street path may Allah lead you to this right way called islam

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 2 роки тому +39

    ፊዳከ ሀቢ ያኡሚ ያረሱለላ አላህ ሆይ ባዱንያ ያላየናችውን በጀነትል ፊርዶስ አሳየን ያረብ ያረሂሙ አሚርየ እድሜና ጤና እረበና ጨምሮ ጨማምር ይስጥህ ማሻ አላህ ኑርልን ወድማችን

  • @user-xq7en4kc9n
    @user-xq7en4kc9n 2 роки тому +106

    ወየው 😭😭😭 ጦሀ ነቢ ያሲን ጦሀ ነቢ እንደተራበ እህል እንደተጠማ ሰው ውሀ ናፍቀውናል ያጡሀ ፊዳከ ኡሚ ወአቢ ያረሱለላህ 😭😭😭😭 ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አሚሮ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ወላሂ ደስ የሚሉ ነጥቦች ሰብስበህልናል

    • @nuratube7991
      @nuratube7991 2 роки тому +2

      ቱ 🤣🤣🤣

    • @user-xq7en4kc9n
      @user-xq7en4kc9n 2 роки тому +1

      @@nuratube7991 ምን አስገለፈጠሽ ሚጣ

    • @user-jf9nh5em5u
      @user-jf9nh5em5u 2 роки тому

      @@nuratube7991 ثافم٤ طخظخقعي

    • @Zainab-er4yq
      @Zainab-er4yq 2 роки тому

      @@user-xq7en4kc9n በሉ እዳትጣሉ

  • @kadeijahusen3585
    @kadeijahusen3585 2 роки тому +99

    ያኖረችዉ 9ወር በሆዷ የታረሰችበት ተኝታ ከጓዳ
    ሰምታ ቢሆ ኖሮ ሲሉት ሀቢቡና እንደት ትሆን ነበር ብትኖር እናቱ አሚና ይኸንን ደጋጋሞ ባዳምጠዉ አልሰለቸዉም ድምፅህ ማሻ አላህ በዝህ ድምፅህ ቁርአን ብትቀራልን አሚር ወንድሜ አላህ ይጠብቅ ባለህበ

    • @seyas352
      @seyas352 2 роки тому +3

      Enem wellahi🥰🥰

    • @abaynehwalelign7063
      @abaynehwalelign7063 2 роки тому +4

      Yane chenk seat kalah astaraki imamu alelsh and sew nebse atcheneki shefa Ami honesh and yelem ke nebi lela imamu.. ene demo ehen

    • @hussenabdela4053
      @hussenabdela4053 2 роки тому +1

      ማሻአላህ
      😍😍😍😍😍

    • @MubarkeMaseiy
      @MubarkeMaseiy Рік тому

      ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የምልኝ አንቴን ስሳማ ወንዴሜ አሚረ

    • @radieradiemahamoud
      @radieradiemahamoud Рік тому

      👍👍👍👍

  • @jomanieshjoman9633
    @jomanieshjoman9633 2 роки тому +8

    አሏሁመሶሊየወሰሊምአላሰይድናሙሀመድ መሻአሏህመሻአሏህመሻአሏህመሻአሏህመሻአሏህመሻአሏህመሻአሏህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😔ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brooksahilu9036
    @brooksahilu9036 2 роки тому +119

    I am from orthdox but i cant stop listening to ur menzuma keep up abate

  • @zekariasnigussie6802
    @zekariasnigussie6802 2 роки тому +42

    Am not Muslim but I can't stop hearing ur menzuma 1gna nw 👍👍👍👍👍

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Рік тому +95

    ክርስቲያን ነኝ ግን መንዙማ እውደለሁ ምስግና ሰለ ሆነ:: ኢትዮጵያውያን እንጠብቃት: ለሁላችንም ውዳችን ናትና:: ተባረክልን::

    • @MuniraNasir-gt3xq
      @MuniraNasir-gt3xq Рік тому +1

      😊😅😅😅😅😅😅😮😮😮😊😊😅

    • @Fatima-nt6do
      @Fatima-nt6do 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏✍️

    • @mehommedbeyan7045
      @mehommedbeyan7045 8 місяців тому

      😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤

    • @FatimaHussein-qo4ow
      @FatimaHussein-qo4ow 7 місяців тому

      ​@@MuniraNasir-gt3xqሓሕሕሕሕሕምሕማምምምሕሕምማምምምስሕምሕሕምምምምምሕሕምሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕርሕምርሕሕሕሕሕሕሕሕሓሕሕሕሕሕሕምሕሓሕሓሕሓሕሓሓሕሓሕሕሓሕሕሓሕሓሕሕሕሕሕሕሕሓምሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሓሕሕሓሓሕምሓሕሕሕሕሕሕሕሕሕሓሓሓሓሓሓሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕምሕሥምምሥምም፥፥፥ምም፥፥፥ጅ

    • @ENDRIYASYONAS
      @ENDRIYASYONAS 6 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 Рік тому +25

    በጣም ደስ የሚል መንዙማ ነው ድምፅ በዛ ላይ ዋው ነው መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችው ❤❤❤

  • @wuahberbari6130
    @wuahberbari6130 2 роки тому +4

    ምርጥ መንዙማ ከምርጡ ወጣት አላህ ተወዳጅ በሆነወ የረሱል ሰ አ ወ ሙገሳ ላይ ዘውታሪ ያድርግህ እንወደሃለን።ماشاء الله تبارك الله احلا منظومه الله يطول بعمرك يامادح الرسول ص ع و نحبك فى الله من اقليم عفر

  • @user-ld6uf7ss1f
    @user-ld6uf7ss1f 2 роки тому +15

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ አተ እቁ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💯💯💯💯✔️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @dxbdgsgs1165
      @dxbdgsgs1165 2 роки тому

      ❤🌹💔💋💋😘😘😘🥰🥰✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤💝💖

  • @khalidabdi4579
    @khalidabdi4579 2 роки тому +28

    ወላሂ ይሄን መንዙማ ከመውደዴ የተነሳ ስሰማው ልቤን ይነካኛል😍 በጣም ነው የተመቸኝ

  • @umuaymen9786
    @umuaymen9786 2 роки тому +5

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቀን በቀን ነው ምሰማው ሆድ ያባባል

  • @semira6469
    @semira6469 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ አሚርዬ ድምፅህ ማራኪ ነው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ 🤲 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 2 роки тому +6

    ያሣላም ማሸዓላህ 👏👏👏
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም💐💐

  • @user-mb2zd8nj2z
    @user-mb2zd8nj2z 2 роки тому +4

    ሡብሀናላህ በጣም ያጅበኛል የልጅነትህ ድምጽህ ያሚሬ እውቀትህ የጨመረ የሂዲ ኢሻአላህ

  • @lubabamuhammed4087
    @lubabamuhammed4087 2 роки тому +2

    ማሽአሏህ አሚሬ በጣም ደሥሥ የሚል ነው
    አሏሁመሶሊ ወሰሊም አለሠይድና ሙሐመድ

  • @Filan_official_
    @Filan_official_ 6 місяців тому +8

    እኔ ሀይማኖት የለኝም ግን በየቀኑ ነው ይህን መንዙማ ምሰማው ። የምታምነው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ።

    • @moodimoodi5448
      @moodimoodi5448 3 місяці тому

      Amir Hussen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @moodimoodi5448
      @moodimoodi5448 3 місяці тому

      Amir Hussen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስድትዋነኝ
    @ስድትዋነኝ 2 роки тому +10

    ምሻአላህ በርቱ አይዟችሁ ወላሂ ስወዳችሁ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን አድናቂያችሁነኝ

  • @kaderiyatahir7850
    @kaderiyatahir7850 2 роки тому +8

    ማሻአላህ ተባረከላህ ወንድሜ አሚር ልዩ ነዉ ❤❤❤❤አላህ ይጨምርልህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ❤❤😍😍😍😍😍

  • @_Emily5e
    @_Emily5e 8 місяців тому +2

    Betam nw yemwedw yehenn menzuma🥰❤
    Eyedegagemkut nw msemaw😇 صلى الله عليه وسلم 😘😍

  • @zaferaninegash6269
    @zaferaninegash6269 2 роки тому +6

    As wr wb mashaa allah tabarakalaah i love amir hussen

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Рік тому +7

    አብረን አደግን ❤❤❤❤ ሳይህ ጓደኛዬ አብሮ አደጌ ትመስለኛለህ ነሺዳዎችህ እየሰማሁ ስላደኩኝ ነው መሰለኝ አላህ ይጠብቅህ አሚሮ 😍😍😍😍

  • @medinaseko3631
    @medinaseko3631 2 роки тому +7

    አላህ ይጨምርልህ 😘😘

  • @Alhadratube
    @Alhadratube 2 роки тому +4

    አሚሩ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ❤️💚

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 2 роки тому +12

    ማሻአላ ያለከበሮ ያለ ክራር እሄነዉ ዲናችን ግን አላህ በሰጠህ ድምጽህ ነብያቶች ስታወድስ ማይወድ ሊኖርም ይችላል ማለት በቃቃቃቃቃቃቃቃእሄነዉ ነሺዳ

  • @user-xd1vw5tc5j
    @user-xd1vw5tc5j 2 роки тому +21

    ማሻአሏህ አሚሮ በርታ ያለጢፊ👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘

  • @mkiaandores6097
    @mkiaandores6097 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነዉ የምወድዉ የህን መዙማ አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ

  • @REYNETUBE
    @REYNETUBE 3 місяці тому +1

    እሄን መንዙመ ስሳመ አንድ ለይ የቀምነው ትዝ አላኝ አሚሬ♥

  • @user-hc8sg3re7m
    @user-hc8sg3re7m 2 роки тому +2

    ያሀቢበሏህ ያረሱሉሏህ
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-cm5sg7nd2e
    @user-cm5sg7nd2e 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወድም

  • @user-lv3mo9lx3k
    @user-lv3mo9lx3k 2 роки тому +18

    ما شاء الله ما شاء الله ما شاء ياسلام ياسلام يحفطكم الله من كل شر 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-jg9sz1tn9d
    @user-jg9sz1tn9d 2 роки тому +5

    ማሻ አሏህ ሁሉም በጣም የሚያምሩ ናቸው አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @AsdAsd-fi6he
    @AsdAsd-fi6he 2 роки тому +5

    Mashaa allaah allaah hafezk brother allaah give you long years 1000 broke 💔😢

  • @jannaheslamictube6736
    @jannaheslamictube6736 2 роки тому +8

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ማዲሁ ረሱል❤❤❤❤ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kerogali9513
    @kerogali9513 2 роки тому +61

    ማሻ አላህ ተበረከላህ በጣም የምወደዉ መንዙማ ደጋግሜ ነበር ምሰመዉ አለህ የጠበቅ ወንድሜ

  • @edenniguse3508
    @edenniguse3508 Рік тому +1

    አሚሮ የምር በጣም ነው እምወድህ😍😍😍

  • @user-iw7fv7kk5t
    @user-iw7fv7kk5t 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ አሚር በጣም ነው የምዋዳው መንዙማሃን

  • @fatumasiad9229
    @fatumasiad9229 2 роки тому +23

    መሻአላህ እሚገርም ድምፅ ነው ያለህ አሏህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @jossygetnet2636
    @jossygetnet2636 2 роки тому +52

    I am an orthodox but I love listening to anything selam emsetgen and this is definitely amongst of them bertu

  • @sofibintislam9436
    @sofibintislam9436 2 роки тому +2

    Masha Allah masha Allah masha Allah masha Allah masha Allah 😘😘💯

  • @user-dg5ok5cp2z
    @user-dg5ok5cp2z 7 місяців тому +1

    ማሻ። ተባረከላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በየቀኑ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @zlove9874
    @zlove9874 2 роки тому +10

    Amir, I love you with all my heart ماشاء الله الله يحفظه ويخليه 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤

  • @thomasbekele8907
    @thomasbekele8907 2 роки тому +56

    I am an orthodox gen i cant stop listening this menzuma

    • @gudfif9519
      @gudfif9519 2 роки тому +2

      ስወድህ ማሻአላሀ

    • @amaeda6079
      @amaeda6079 2 роки тому

      Msalh. Msalhe. Msalhe

    • @elhamjemal897
      @elhamjemal897 Рік тому

      @@amaeda6079 oo0pmjbcc zW2dgz so f ,
      0

    • @fall8969
      @fall8969 Рік тому

      ሰዉ እያበደ ነው እንዴ

    • @qwrfgd4849
      @qwrfgd4849 Рік тому

      ​@Muferihat Fedlu pppppppp0 of pppñp ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mx8lm2qx2q
    @user-mx8lm2qx2q 7 місяців тому +1

    Mashalah Hulema Adekh Alew Wedme Ekenm Muslim Aregeh

    • @user-mx8lm2qx2q
      @user-mx8lm2qx2q 7 місяців тому +1

      Hulme ketelu bet Hegerachan Lezelalem Tketel😊😊😊

  • @hussenabdela4053
    @hussenabdela4053 2 роки тому +4

    ማሻአላህ
    😍😍😍😍😍😍😍

  • @TofikYusuf
    @TofikYusuf 2 роки тому +113

    አንቱ ባለ ዜማ አላህ ይጨምርሎህ ድንቅ ከቨር ነው

    • @AMIRHUSSENofficial
      @AMIRHUSSENofficial  2 роки тому +19

      Amin shukren🙏 habibi

    • @nebiyatjimma2837
      @nebiyatjimma2837 2 роки тому +4

      @@AMIRHUSSENofficial Allh yitebikh habibi

    • @abdulazizmohammed3244
      @abdulazizmohammed3244 2 роки тому +4

      @@AMIRHUSSENofficial
      አሰላምአለይኩም አሚራችን😎 እስኪ በአላህ ጩጭ አያለሽ ያሉትን ድጋሚ ይሰሩ በዚ ድምፅ ወላሂ 100% በጣም ይወደዳል! ይኸው በዚ ድምፅ ሰምቼ የጩጬነትሽ ደበረኝ ወላሂ እስኪ ይሰራ አላህ ሀጃህን ያውጣው

    • @fozimohammad7003
      @fozimohammad7003 Рік тому

      .

    • @faxumamuhamad1424
      @faxumamuhamad1424 Рік тому +2

      Barita wudu wadimee

  • @mamimamimamimami7605
    @mamimamimamimami7605 2 роки тому +3

    እደእናትየ ምመኽራቹ አትለያዩ አላህ ይጨመርበት 2ቱወድማሞች ለሌሎች ጥሩ ተምሣሌት ናቹ።

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ፊዳ ልሁንለወ ያረሱለላህ የሀቢበሎህ

  • @kalidmahammed9149
    @kalidmahammed9149 2 роки тому +1

    ኦእ ማሽአላህ ማሽአላህ በጣም ነው የሚያምለው አሚሌ አላህ ይጨምርልክ

  • @RaudaAliyi
    @RaudaAliyi 2 роки тому +9

    Amiryee nashida kee bayee jalaladha. Biyaa Dubai kesaa Abu Dhabi mana hoji keesaa jiraa ucuu ykn ofata Arabaa sati 3fi dhabadhe tokosaa Alhamudlillah amir nashida ketii fata jeedhaa ojedhaa womaa nati hin fokatu gaallaatomii jabadhuu my bor ❣

  • @jaferalemar4036
    @jaferalemar4036 2 роки тому +16

    Ur in another level❤️👏🏽

  • @hanqoolowaabeetv137
    @hanqoolowaabeetv137 2 роки тому +2

    Iiben wesadach ichii manzumaa mashalhaa tabarakalhaa

  • @ishakmahmoudmohammed6059
    @ishakmahmoudmohammed6059 2 роки тому +17

    نسأل الله في الخلوات وفي الجلوات أن يحفظكم و يرعاكم 🤲🏾🤲🏾🤲🏾....أسرة مباركة ماشاء الله

  • @lideyalidumohammed8392
    @lideyalidumohammed8392 2 роки тому +10

    ያለጢፉ ወንድሜን ያስታውሰኛል በጣም ነው የምወደው እኔም ሁሉም ምርጥ ናቸው😍😍

  • @rabyaseid4329
    @rabyaseid4329 2 роки тому +1

    ይበርደኛል እኔን መሀመደል አሚን ስሙን ካልጠራዋትማ .....😯😯😯👍👍👍👍

  • @user-pm9ev9vu5d
    @user-pm9ev9vu5d 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አሚሬ❤❤❤

  • @saaboontuujiimmacell7039
    @saaboontuujiimmacell7039 2 роки тому +3

    ماشالله ماشالله ماشالله ماشالله 🕋🕋🌹🌹🕌🕌

  • @user-bm4pw5jy1c
    @user-bm4pw5jy1c Рік тому +6

    ብጣዕሚደስዝብል መንዙማ ሓሪፍ ኣላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

    • @user-zw8hv3tn2j
      @user-zw8hv3tn2j 5 місяців тому

      😅😅yaraarabii1😅:%Gfufdhdugfi

  • @user-gf3hs1ik3h
    @user-gf3hs1ik3h 2 роки тому

    ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል ነው አሏህ ይጨምርልህ አሚርዬ ሶለሏህ አለ ሙሀመድ ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @inayanebil4339
    @inayanebil4339 2 роки тому

    mashallah amirye sewdh eko serawochehm chemr demom gobez neh eshi wedehwala melskgn berta yemcheh😍

    • @inayanebil4339
      @inayanebil4339 2 роки тому

      endet tehon neber betnor enatu amina 💕💕💕ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 💕💕💕

  • @genetworku4774
    @genetworku4774 Рік тому +40

    ውንድሜ በዚህ allah በሰጠህ ምርጥ ድምፅ ቁርአን መስማት እንፈልጋለን

  • @user-xn9pj9pi8u
    @user-xn9pj9pi8u 3 місяці тому +15

    ረመዳን 20ኛው ቀን ድፍን 9 ዓመት በአረብ ሀገር ዕቃ እያጠብቁ ይሄንን ነሺዳ ደጋግሜ እያዳመጥኩ ነው ወላሂ ዱአ አድርጉልኝ የአላህ 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fafiygoderawafatim6832
    @fafiygoderawafatim6832 2 роки тому +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    ወላአሂ በጣም ነው የወደድኩት ማሻአላ አሚሮ አላህ ይጠብቅህ

  • @and7433
    @and7433 2 роки тому +1

    ማሻአላህ በጣም ምርጥ ስራ አላህ ይጨምርልህ

  • @essaabdellah6643
    @essaabdellah6643 2 роки тому +31

    ማሻ አላህ ድምፅህ አንደኛ ነው አሚሮ♥

  • @miskuanber6062
    @miskuanber6062 Рік тому +9

    ማሻአላህ ህጻን ሆናችሁ የሰራችሁትን መንዙማ ሙሉዉን ብትለቁት በጣም ደስ ይለኛል

  • @yyyyhhhh4306
    @yyyyhhhh4306 2 роки тому +1

    mashalahi amira bezhu ketlbet yalahi yemwedewn neshida asmahge eimamu .........

  • @oumeradam9796
    @oumeradam9796 2 роки тому +1

    Amir masha alah yene andebete mar bertalgn wedkalew wendme jelilu ytebjh

  • @rozahssena3164
    @rozahssena3164 2 роки тому +3

    ማሽአላህ ማሽአላህ ወድሜ አሚር አላህ ይጨምርልክ👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @ekru7258
    @ekru7258 2 роки тому +3

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mahabubayaqob8315
    @mahabubayaqob8315 2 роки тому +1

    Masha Allah wlh bxam D's ymil neshida nw Berta wendme Allah yirdachu

  • @bda7alsba3y83
    @bda7alsba3y83 Рік тому

    Mashalaah tabarakalaa fikii taqabalii Alaha minakii 🤲🤲🕋🕋🕋👆👆👍👏👏❤️❤️❤️🌹🌹💞💞💕💕

  • @user-oe9fi6pw2n
    @user-oe9fi6pw2n 4 місяці тому +3

    Sellelah aleyca❤ yeberdegnal gelayen aladrem weye😊

  • @haiathosen9705
    @haiathosen9705 2 роки тому +39

    ወላሂ ግን እደኔ መንዙማ ሲሰማ የማለቅስ አለ 😭😭😭😭

  • @abokerhusen8399
    @abokerhusen8399 2 роки тому +2

    አሚር ሁሴን ወንድሜ አላህ እርሜ ጤና ይስጥህ አላህ የልብህን ያሳካልህ
    ወላሂ ላላህ ብየ እወዳሀለሁ የኔ ወንድም

  • @tofikaman3142
    @tofikaman3142 2 роки тому

    ማሽአላህ የሚገርም ድምፅ ግጥም እናዜማ በርታ

  • @user-zy8nb4yo9g
    @user-zy8nb4yo9g 2 роки тому +26

    ዜማውም ድምፁም የልጂነትህ አይተካም የልጅነትህ በጣም ውስጤ ነው!! በርታ

  • @user-qk3up2zx8o
    @user-qk3up2zx8o 2 роки тому +5

    ያለጢፉ😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @Sadu965
    @Sadu965 2 роки тому +1

    MAshallllah welllahi betam new yewededkut

  • @ChaltuAmaan
    @ChaltuAmaan 3 місяці тому

    Masha alaah Masha alaah Masha alaah Masha alaah yenee😢😢😢❤❤❤❤

  • @fate7ahfate7ah13
    @fate7ahfate7ah13 2 роки тому +4

    Wow masha alhaaaaaa👏👏👏👏👏👏👏💖💖💝💖💖💯💯👌👌

  • @Minaeeeeeee
    @Minaeeeeeee Рік тому +5

    ምርጥ ሙዚቃ

    • @mekashmussa9166
      @mekashmussa9166 Рік тому

      እብድ

    • @Minaeeeeeee
      @Minaeeeeeee Рік тому

      Kkkk እኔ ወይስ እነሱ ስማነው ስማነው እኮ ልባቺንም ጆሯቺንም ደርቀ እኮ ጋይስ

  • @meeymunahaseninders2470
    @meeymunahaseninders2470 2 роки тому

    Mashaa Allah Allah yechameralek uketuun manzumaaw anjet arashee new Allah yetabekek

  • @foziaabdellah1021
    @foziaabdellah1021 2 роки тому

    ወላሂ ስወዴው እሄን ነሽዳ 👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💚💚💚💚💚💚📿📿📿📿👏👏👏🕌🕌🕌🕌💚💚💚

  • @dasgdd1640
    @dasgdd1640 2 роки тому +4

    Masha allah በጣም ደስ ይላል

  • @hasnaabubaker4059
    @hasnaabubaker4059 2 роки тому +20

    Mash Allah my dear son. May Allah bless you and your loved once with joy and bliss. Very beautiful munzuma I love it I am listening to it again and again . Thanks my dear

  • @sabihaworku9672
    @sabihaworku9672 2 роки тому

    Ufff Amirr allah ytebqh wendime ante sertehew alemesmat aychalm 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ob5sh6ck6w
    @user-ob5sh6ck6w 2 роки тому

    ያሰላም ያሳለም ያሰላም አሚር ሸአመት ንገስልን አሏህ አሏህ አሏህ እጀግ ደስየሚል አሰራራነዉ ጀግናየዋ💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 роки тому +21

    እረጅም እድሜ ለናቶች

  • @Zebimolla
    @Zebimolla 2 роки тому +139

    ማሻ አላህ በጣም ነው እምያውረው 😍 የድሮዎቹ መንዙማዎች ለየብቻቸው ሙሉ ክሊፕ ሰርታቹ ብትለቁልን ባይ ነኝ ዳኢም እማይጠገቡ ናቸው።

  • @abduo5150
    @abduo5150 2 роки тому

    ማሻላህ ምርጡ ወንድማችን በጣም ነዉ የምወድህ

  • @DerejeDesalegn-n5m
    @DerejeDesalegn-n5m 13 днів тому

    Masha Allah Masha Allah ewodihalehi❤❤❤❤❤

  • @samirasabo8962
    @samirasabo8962 2 роки тому +8

    ماشاءالله تبارك 🥰💕👌

  • @user-ok7ze4zh7z
    @user-ok7ze4zh7z 10 місяців тому +5

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም በጣም የሟዳቸዉ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤

  • @kebiryimam2816
    @kebiryimam2816 2 роки тому

    "ከልጅነት እስከ እውቀት" ስትል አደግኩ ለማለት ነዉ¿ ሀሀሀሀሀሀ አላህ ያሳድግህ

  • @reddevilsman
    @reddevilsman Рік тому +1

    WOW BEST MENZUMA AMIR I LAIKD

  • @shemsedinhassen3499
    @shemsedinhassen3499 2 роки тому +4

    በመጀመሪያ በጣም ደስ ይላሉ ስራዎቹህ በተለይ አዳዲስ ነገር ለመጨመር ምታረግበት ጥረትህ ደስ ይላል። በርታ አላህ ይጨምርልህ እንዲሁም ወንድምህም። በጣም ቀልቤ ካሳቡኝ ስራዎችህ ለ ወንድምህ የሰራኸዉ የኒካህ ነሺዳ ማሻላህ።
    በመቀጠል ደሞ እንደ አስተያየት እንዲሆንልኝ አንዳዴ ወጣ ወጣ ያሉ ቃላቶች አሉ እነሱን ብታስተካክል እላለሁ።
    እንደ አስተያየት ነዉ።በተረፈ በርታ አላህ ያግዝህ።
    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ