2ቱ ወንድማማቾች"አበደን ኢላ የዉሚዲን"አዲስ የነሺዳ video clip ማዲህ አሚር ሁሴን ማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • 2ቱ ወንድማማቾች"አበደን ኢላ የዉሚዲን"አዲስ የነሺዳ video clip //አሚር ሁሴን እና ሰለሀዲን ሁሴን
    like,share,subscrib በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ
    የ you tube ቻናላችንን subscrib በማድረግ በየጊዜዉ የሚለቀቁ videochn ይመልከቱ
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    / @amirhussenofficial
    የቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/joinchat/...

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @lucyhabash1297
    @lucyhabash1297 4 роки тому +454

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የነሱን በጣም ነው የምሰማቻው ደስ ይላሉ እስልምና እምናት ተከታዮቻቹንም በጣም እውደቹሃለው

    • @user-jt1go3ko3y
      @user-jt1go3ko3y 3 роки тому +2

    • @user-jx1jh8ou2s
      @user-jx1jh8ou2s 3 роки тому +6

      @@user-jt1go3ko3y እኛምእንወጃችኋለን

    • @sadiyashemsu3860
      @sadiyashemsu3860 3 роки тому +10

      እኝም እንወድሻለን ወድ እህቴ አድ ስጦታ ልስጥሽ ከማንባብ ብዙ ይገኝል ቁርአን አንቢቢ

    • @emmhammdi7672
      @emmhammdi7672 3 роки тому +7

      እኛም በጣም ነው ምኖድሽ የኔ ቆጆ የኔ ስጦታ ቁርሀን ነው ቅሪ አዳምጪ

    • @salah8480
      @salah8480 3 роки тому +4

      Lucy i love you so much dear. 💚💛❤

  • @zafuzafu9282
    @zafuzafu9282 5 місяців тому +44

    እኔ ኣርቶዶክስ ነኝ ግን የዚ ልጅ መንዝማ እህቴጋ እያለዉ በጣም ነበረ ያማዳምጠዉ አሁንም እሰመዋዉ❤❤

    • @ESMAELABDULBAKI-oy9dl
      @ESMAELABDULBAKI-oy9dl 2 місяці тому +6

      Atashkabt

    • @kbruarega8779
      @kbruarega8779 2 місяці тому

      🎉😢😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @WhiteCat-s1s
      @WhiteCat-s1s Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ic5tp5qm8c
    @user-ic5tp5qm8c 11 місяців тому +15

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስወዳችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @keyratmohammed4164
    @keyratmohammed4164 3 роки тому +64

    😰😰❤💖💖💖💖💘💘💘💘💘☝☝☝ የ ውድ ነቢ ሰሎላሁ ዓለይ ወሰለም ፊዳ ትሁኑለት ነብሴ 🙌

    • @khadramalas5695
      @khadramalas5695 3 роки тому

      Masha allah betam new yemetamerute allah yitebekachihu fidaka abi wewumi yaresulelah

    • @BananaBina-gy3se
      @BananaBina-gy3se Місяць тому

      እኔም እስማኤል ነኝ አባቴም ጅብሪል ነው ስሙ የሚገርማችሁ ነገር

  • @user-xn5gb2yh4i
    @user-xn5gb2yh4i 3 роки тому +39

    እኔ ክረስትያን ነኝ ግን ነሺዳ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @melshwbemer
    @melshwbemer 9 днів тому +1

    ወሊሂ እንደ እናንተ ምርጥ ነሺዳ የለም በጣም እወዳችሗለሁ ኑሩልኝ😀😃😄😁😅😂🤣😭🥳😍😍🥰😘😚😙😗🙂😇😊🤔😐😑😔😌😌

  • @sofikonjoo9169
    @sofikonjoo9169 Рік тому +19

    ይህን ነሽዳ ወላሂ 20ብር እየከፈልኩ ነበር የማዳምጠው❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzeenatuannafaki6845
    @buzeenatuannafaki6845 3 роки тому +103

    ene orthodox neng
    gin ye Muslimun manzuma sisema yemejemeriyaye new dimsachew betam dess yilal manzumaw ereft yisetal
    enga and nen 🇪🇹⛪❤🕌

  • @sewudayasin2710
    @sewudayasin2710 3 роки тому +8

    ደጊፉኝ ነቢ መለፌን እንጅ የኛ ደጋፊ አንድ አላህ ብቻ ነው ነቢዩ ሰ ዐ ወ ሞቶዋል ኬት መተዎ ነው የሚደግፉህ አራ አላህን እንፍራ አኡዙቢላህ

  • @FatumahFatumah-s4t
    @FatumahFatumah-s4t 8 днів тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ዉድ ወድሞች ወላሂ ነሽዳችሁን ሁሉ ሰምቸም አልሰለቸዉ አላህ ይጠብቃችሁ ዉደታን እስከ ጀነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ali-pi4mo
    @Ali-pi4mo 4 роки тому +54

    ወሊሂ ከምንም በላይ ነዉ ደስ ይምሉ ልጆች ናቸዉ አላህ ከናት ጋር ይሁን

  • @AffectionateDirtBike-ld5gk
    @AffectionateDirtBike-ld5gk 22 дні тому

    አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ❤ ቋንጆ ስራ ..... በተለይ ሳደም 👌

  • @amiraali-uq5tf
    @amiraali-uq5tf 3 роки тому +60

    እናተን የወለዱ ምነኛ ታደሉ በጣም ታምራላችሁ ማሻአላሕ ረጅም አድሜ እና ጤና አላሕ ይስጣችሁ

    • @user-kd7nb2ph3l
      @user-kd7nb2ph3l 7 місяців тому

      ሙዚቃው ተመቼሽ😂😂😂

    • @FetymiftaFety
      @FetymiftaFety Місяць тому

      😂😂😂😂😂 ulama yatawalada mashalash ashkabacii

  • @user-do6rl1bm3t
    @user-do6rl1bm3t 3 роки тому +26

    ማነው እደኔ የኢስማኤልን ታሪክ ሰምቶ ያለቀሰ ሁሌም እንባይ የመጣል

  • @YusraMohammedjemal
    @YusraMohammedjemal Рік тому +20

    አላህ በጣም ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጣቹ።ኢንሻላህ❤❤❤❤

    • @user-ze7iu5ln3h
      @user-ze7iu5ln3h 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HiwotAhmed
      @HiwotAhmed Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@user-ze7iu5ln3h

  • @hiwothiwot2717
    @hiwothiwot2717 2 роки тому +5

    በጣም ነዉ ምወዳቸዉ በቀን ሳላዳምጥ ዉዬ አላቅም ግን እኔ ክርስቲያን ነኝ ፀጋዉን ያብዛላቹ❤❤

  • @seadyiaadem9502
    @seadyiaadem9502 4 роки тому +38

    ማሻ አሏህ አለይኩም ደስ በሚንል መልኩ ነው የገለፃችሁት
    አለይሂሙ ሶላቱ ወሰላም♥

  • @seyfuman2832
    @seyfuman2832 Місяць тому

    አባቴ አብሽር ትዛዙን ሙላ በጀነት (ሆኜ) ታያለህ ❤❤❤❤❤

  • @user-of9nj3mh5l
    @user-of9nj3mh5l 3 роки тому +16

    እንወዳችኋለን አላህ ሀያታችሁን ያርዝመው 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤👍👍👍👍👍👈

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 4 роки тому +27

    ያነብያቶችን ታሪክ በዚህ ማልኩ ማቅራበቹ በጣም ደስ ያሚል ምኞት ነዉ amazing

    • @hussenewel6222
      @hussenewel6222 3 роки тому +2

      ማሻአላህጡሩነውእኔወድጀዋለሁ

    • @user-ee1vp5mk6m
      @user-ee1vp5mk6m 3 роки тому +1

      እሰልምናን አይወክልም ሙዚቃነው

  • @user-cv9ln7dm4b
    @user-cv9ln7dm4b 4 роки тому +23

    ነቢ ነቢ ነቢ" ያረሱለላህ "ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @semirayimer4760
      @semirayimer4760 3 роки тому

      አሚርየበጣምነዉየምወደህ።አላህይጠብቅህ።አላህ:ይጨምርልህ:ሀቢቢ።

  • @samri591
    @samri591 2 роки тому +15

    ማሻ አላህ በጣም ነው ወላሂ ያስለቀሰኝ😥😥😥😥😥😥😥 ከልብህ ለሰማው ኢሄን መንዙማ በርቱልኝ አላህ ይጨምራላቹ

    • @HiwotAhmed
      @HiwotAhmed Місяць тому +1

      ❤❤❤😢😢😢😮😮😮😊😊😊ማሻአላህ

  • @user-ly3md5dl9d
    @user-ly3md5dl9d 4 роки тому +14

    መጀመሪያ የሰማሁት ጊዜ ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት መሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @tube5199
      @tube5199 3 роки тому +1

      ወይ ጉድ እረ ግጥሙን በደንብ ትኩረት ስጭው ሥጠው እንዳለ በሽርክ የተሞላ ነው

    • @user-dq2qh7gi4n
      @user-dq2qh7gi4n 3 роки тому

      እኔም ወላሂ😭

  • @zainabuhussein7177
    @zainabuhussein7177 3 роки тому +10

    ይከ መዙማ ልቤን ነካኚ ወላሂ አላህ ይጨምርላችሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እወዳቹዋለሁ ወዴሞቼ

    • @Zainab-nw2ly
      @Zainab-nw2ly 2 роки тому

      ከትካሻቸዉ ትንሸ ወዝወዝ በሉ በያቸዉ ፍገግታ ይበቃቸዋል አይ አህባሾች አላህ ሂድያ ይሰጣቸዉ

  • @amirheyredin3213
    @amirheyredin3213 4 роки тому +36

    አለወ አክበር አላወ አክበር ማሻሓላሕ በርቱልን 🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 3 роки тому +73

    ልጅ እያለሁ እቤታችን አጠገብ ሙዚቃ ቤት(ካሴት ማከራያና መሸጫ) ነበረ እና ሙስሊሞች ናቸው የበአል እና አንዳንዴ ነሽዳ ይከፍታሉ እኔ በፍቅር ነበር ደስ እያለኝ ማዳምጥ ዛሬ ድረስ በጣም አዳምጣለሁ እወዳለሁም ስልኬ ውስጥ ብዙ ነሽዳወች አሉ አንቺ ሰለምሽ እንዴ እስኪሉኝ ድረስ ይገርማቸዋል ሰዎች. ተባረኩ. ወንድሞቼ. እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ እህታችሁ ነኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @duretiiqadii9300
    @duretiiqadii9300 4 роки тому +8

    Masha allah 💖♥️

  • @afeworkbekele7657
    @afeworkbekele7657 2 місяці тому +1

    I'm not muslim but i love this Menzuma ❤

  • @noornoor-hn3ou
    @noornoor-hn3ou 4 роки тому +71

    ወሏሂ ሽ 1000ላይክ ቢቻል አረግነበረ ሁሌም አድሥ ሁሌም የማይጠገብነሽዳ 😭😭😭😭😭😭😭😭አሏህ ይጨምርላችሁ ወድሞቸ♥♥♥♥♥♥♥♥💟💟💟💟💟💟

    • @user-nc8oo2zo1m
      @user-nc8oo2zo1m 3 роки тому

      በጣምምም

    • @rahamam3821
      @rahamam3821 3 роки тому +1

      🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @madinadubaidubai6416
      @madinadubaidubai6416 3 роки тому

      Menew lazih musica new 10000 Like enliheh wenh elhe reguhe

    • @ZahraMohammed-pb8mk
      @ZahraMohammed-pb8mk Рік тому

      በጣም ከምገልፀው በላይ ያሥለቅሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @salemmusabah1104
      @salemmusabah1104 11 місяців тому

      ወላሒ ከነሽዳው የበለጠ በወድማማችነታቸው በጣም እቀናለሁ ያረብ አላሕ ይጨምርላቸው ማሻአላሕ❤❤❤

  • @QweQwe-fb3fp
    @QweQwe-fb3fp 3 роки тому +8

    እናንተን ለምመሠገን መገልፅበት አንድ ትልቅ ቃል ቢኖረኝ በገልፃቹ ደሰ ባለኝ ወላሂ አላህ አብዞቶ አብዞቶ ይጨምርላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vf2wq7tq9r
    @user-vf2wq7tq9r 4 роки тому +25

    ማሻ አላህ የኛ እቁዎች ስታምሩ ወላሂ ውይ ማበደ ነው ስወዳችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-rl9lf8ru5z
    @user-rl9lf8ru5z 3 місяці тому +1

    "ዐጂብ ኢስማኢል ኢማን ፅናቱ " walhi dess yemil neshid

  • @Aishet-q5l
    @Aishet-q5l 4 роки тому +14

    ወላሂ በጣምምምም የምወዳችሁ የአኼራ ወንድሞቸ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ያረብ

    • @user-yh5hr3zd6y
      @user-yh5hr3zd6y 3 роки тому

      ቃላት ያጥረኛል አላህ ረዝም ሀያት ለናት

  • @user-dq2qh7gi4n
    @user-dq2qh7gi4n 3 роки тому +8

    ሀቢቢ ሰወዳቺሁ ሊላህ በየ ነው አላህ ይጠብቃቺሁ ወዶች 😘😘😘😘😘 እንዴ እሰማኢል ያለ ልጅ ሰጠኝ ያረብ 💚💚💚💚

  • @hawdtube5355
    @hawdtube5355 4 роки тому +27

    ስላቱን አላ ስላሙን አላ ነቢ ነቢ ለልቤ ላይኖት እንቁ ነቢ ነቢ ከሳቤም አትፋቁ አበደን ኢላ የውሚዲን

  • @mametube9532
    @mametube9532 14 днів тому

    ሁሉም በሽታ ነዉ ሁሉም ነገር ህመም ነቢ ያላነቱ አይደምቅም አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habu5084
    @habu5084 4 роки тому +6

    Mashallah wdoche Allah ytebkachu des ylal betam❤️❤️

  • @user-qv1sl8jq9m
    @user-qv1sl8jq9m 6 місяців тому +1

    ወላሒ፣አራስ ሖኜ ልጅ ሲሰማ ማልቀስ ያቆም ነበር❤❤❤❤❤

  • @user-nj8yh4oy4u
    @user-nj8yh4oy4u 4 роки тому +15

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውንድሞች አላህ ከዚህ በላይ ያፍቅራችሁ

  • @clemobile1974
    @clemobile1974 3 роки тому +15

    ሥወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ ወድሞቻችን

  • @aliaflower8609
    @aliaflower8609 4 роки тому +4

    Masha allah arif naw bartuu yaa akiiraa wandiimoche ❤❤❤❤❤❤

  • @sabontuoromo6600
    @sabontuoromo6600 2 роки тому +9

    Mashallh beautiful voice ✅

  • @user-uz3te3qe5i
    @user-uz3te3qe5i 4 роки тому +49

    ከማር የበለጡ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💘💘💘

  • @fatimahuise5699
    @fatimahuise5699 2 роки тому +1

    ማሻአላ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ነሺዳችሁን ሁሉንም በጣም ነዉ እምወደዉ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dontjudgeme7968
    @dontjudgeme7968 4 роки тому +10

    ኦ ያ አላህ ጀምሬ እስክጨርስ እያለቀስኩ ነው በጣም ደስ ይላል እያዝናና አስተማሪ ነው
    ማሻአላህ ሙነሺዶች ስታምሩ
    አላህ ያበርታችሁ love u All

  • @user-mb1kp4rm3v
    @user-mb1kp4rm3v 3 роки тому +3

    ማሻ አላሕ በአላሕ በጣም ደሥየሚል የነብዩሏሕ ኢብራሒም ታሪክ በነሽዳ ማሻ አላሕ አላሕ ይጠብቃችሑ ወዲሞች

  • @sarahabdulahi9391
    @sarahabdulahi9391 4 роки тому +8

    Masha Allah 💯💯👏👏👏👏👏

  • @hawaarega8588
    @hawaarega8588 2 роки тому +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @user-qw6gl2nk1w
    @user-qw6gl2nk1w 4 роки тому +11

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤️❤️❤️💝💝💝💞💞💞💞❤❤❤💐💐🌱🌱🌱🌱🌹🌹💐💐❤💞💞💞💞ሶለሏሁ አለይሂወሰለም❤❤❤❤💞💞💞💝

    • @amenaabdu7350
      @amenaabdu7350 4 роки тому +1

      ሀያቴ

    • @user-qw6gl2nk1w
      @user-qw6gl2nk1w 4 роки тому

      @@amenaabdu7350 A የኔጣፋጪ የትጠፋሽብኝ ሆደ💞💞💞

    • @arsitura3967
      @arsitura3967 3 місяці тому +1

      ❤😊🎉🎉❤❤❤❤😊

  • @QweQwe-fb3fp
    @QweQwe-fb3fp 3 роки тому +11

    As wr wb ወላሂ ኢህ መንዙማ ከሰማሁት ጀምሮ ከእንቅልፍ ሰነሳ ጀምሮ እስከምተኛ ነው ምሠማው ሠተኛ እንኳን በኤርፎን አርጌው ነው የምተኛው በጣም ነው የምውዳቹ አላህ ይጨምርልቹ ወንድሞቼ

  • @amenaabdu7350
    @amenaabdu7350 4 роки тому +26

    የኔ እንቁወች የኛ ምርጦች ስወዳችሁ ወድሞቸ❤❤❤❤❤

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ ወንድሞቼ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ይቀበላቹ

  • @Tube-bh8vw
    @Tube-bh8vw 4 роки тому +30

    ማሻ አለህ ፍቅር የሆነቹ አለህ ይጨምርለቹ. እነንታን ድምፀ ከሰማው ከጭንቅለቴ አይጠፈም

  • @selamsusu2231
    @selamsusu2231 3 роки тому +5

    የነብይላህ ኢብረሂም ቅሳ ያአላህ😥
    ስወዳቹ በጣም ነው ምወዳቹ አላህ ይጠብቅቻው
    በርቱ ወጣትነታቸውን በዲን ለይ ማሳለፍ ምነኛ መታደል ነው😍😍

  • @user-mo3tw1lc6j
    @user-mo3tw1lc6j 4 роки тому +46

    በጉጉት እየጠበኩ ነበር በአሏህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ከአይን ያውጣችሁ ያረብ በርቱልን ያምራል ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም♥♥♥♥♥♥

    • @mamaand6323
      @mamaand6323 4 роки тому +1

      Hihi💯💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹🥂🍅🍓✔️✔️✔️✔️

    • @fatoumaethiopie7352
      @fatoumaethiopie7352 3 роки тому

      ማሻሏህ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @fatoumaethiopie7352
      @fatoumaethiopie7352 3 роки тому

      እኔጃ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ሰለዲን ናአሚር ኑሩልን

    • @fuahdmr.lonely567
      @fuahdmr.lonely567 3 роки тому

      ሰላሀዲንሁሲን

    • @Xavier-nx6gc
      @Xavier-nx6gc 3 роки тому

      Gdvi

  • @OssamaAlm
    @OssamaAlm Місяць тому +1

    እኔ ኦርቴዶክስ ነኝ ግን ነብሴ እስከሚወጣ ነው ማዳምጠው እኔ ብቻ ሳልሆን እናቴም የምር በጣም ነው ምንወዳቹ

  • @user-cv9ln7dm4b
    @user-cv9ln7dm4b 4 роки тому +14

    የኔ ማሮች ማሻአላህ ልዬወች ናችሁ እኮ በጣም ነው የምወዳችሁ ለአላህ ብየ

  • @sofiyausman4142
    @sofiyausman4142 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ የኛ እቁዎች ስታምሩ ወላሂ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @fujfuj7309
    @fujfuj7309 4 роки тому +40

    ሲወዳቹ አላህ ካኔ በላህ ዪውደዳቹ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 የአላህ ራማት ከናተላይ ይኑር

  • @younisrakaza6512
    @younisrakaza6512 4 роки тому +8

    በነገራችን እንደ ሙዚቃነው ክላሢኩ🌱 ለእኔ መልዕእቱ ምርጥነው👍🌱

  • @user-eb6zt8pf5h
    @user-eb6zt8pf5h 4 роки тому +6

    ማሻ አላህ ምርጦች አላህ ሀያትትትትትትትትትትትትት ከሙሉ ዐፊያ ይስጥልን ስወዳችሁ ከ❤ ሊላህ ብየ ውድድድድድድድድድድድድ ነው ማደርጋችሁ አዛችሁ በረቱልን

  • @iseeisee8786
    @iseeisee8786 6 місяців тому +2

    Ahunim adis nw Lane masha alah bartulan❤❤❤❤

  • @aesha9497
    @aesha9497 4 роки тому +5

    صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
    الله يحفظكم جميعا ماشاء الله تبارك الله

  • @Semirasemuti-nu7nj
    @Semirasemuti-nu7nj 2 місяці тому

    የምወደው ነሺዳ ለኔ አንደኛ ሁሌም

  • @user-us4he5sg3i
    @user-us4he5sg3i 4 роки тому +6

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አላህይጨምርላችው ውዶቸ ውስጤናችሁ አሚርናሰላሀድን ጠንክሩ ከናንተብዙእንጠብቃለን

  • @user-sx9of9kk2u
    @user-sx9of9kk2u Рік тому +1

    አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @rabialiyekochaljlezawumber4948
    @rabialiyekochaljlezawumber4948 4 роки тому +4

    Masha allah betamm tamralachhu allah yitebikachhu 👏👏👏👏 selehadin or amiru👉 yeserg neshida 👈awutulun

  • @saggasagga9179
    @saggasagga9179 5 місяців тому

    ለመጀመርያ ጊዜ ነሺዳ ሳዳምጥ ከልቤ ደስ ብሎኝ ወንድሞቸ በጣምነው የምወዳቹህ እንዴት ደስ አለኝ

  • @nejwabintmahi5478
    @nejwabintmahi5478 4 роки тому +30

    Masha allah ❤❤❤
    beautiful voice with a beautiful lyrics and video 💕💕💕

  • @user-vm7vk7qn8v
    @user-vm7vk7qn8v Рік тому +3

    Sallallahu aleyi wossallam Sallallahu aleyi wossallam Sallallahu aleyi wossallam Sallallahu aleyi wossallam Sallallahu aleyi wossallam

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 4 роки тому +5

    ወንድማማቾች ውድድድድ አሚሮ ድፁህ ማሻአላህ ግን ላዳላ አይደለም ሳላህድንም ጀግና ነህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatumaumer4553
    @fatumaumer4553 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤

  • @bintislaamislaam215
    @bintislaamislaam215 4 роки тому +10

    Sallallaahu aaleyhi wasallam
    Sallallaahu aaleyhi wasallam
    Sallallaahu aaleyhi wasallam

  • @aaliyahosman6740
    @aaliyahosman6740 4 роки тому +1

    ማሸለህ ሰለወዲን ህና አሚር ስወደቸው

  • @mametube6654
    @mametube6654 4 роки тому +7

    Masha Allah😍😍😍😍

  • @sadaahmed8564
    @sadaahmed8564 4 роки тому +36

    ያኡመተል ሙሀመድ ሰሎ አለነብይናሙሀመድ
    ያጀማአተል ህይረ እረ የምትሎትን እውቁ ሽረክ እኮነው ገድፎኝ ነበህ ነቢይ ካቱነው ፈረጃ የህምድነው
    ፈረጃ ካአላህብቻነው

    • @user-ye2dz9mf8n
      @user-ye2dz9mf8n 3 роки тому +4

      ልክ ነሽ ዳሱስ ትራሲካሉ ቢሆን እኔ ገና እያየኾቸው ነው አላህ እድያ ይስጠን ለሁላችንም

    • @funnyvideo-jf2pt
      @funnyvideo-jf2pt 3 роки тому +1

      Dngay ras

  • @alimehamed8996
    @alimehamed8996 4 роки тому +17

    ዋው ማሻ አላህ እንዴት እንደምወዳቹ እኮ ምርጥ ስራ

  • @SM-bt5fg
    @SM-bt5fg 3 роки тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ቤተሰብ አብረው ሳይ ባልና ሚስት ጓደኛሞች ተዋደው ሳይ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስያለኝ

  • @user-nf1fx7db2f
    @user-nf1fx7db2f 4 роки тому +18

    ማሻ አላህ ድምፅ ብሎ ዝም ነው በጣም ደስ ይላል ዱዐ አድርጉልኝ ዛሬ ኢትዮጵያ ልገባ ነው ደስ ብሎኛል እና ክሊፓቹ ሳሌድ ማየቴ ደስ ብሎኛል አላህ ይጨምርላቹ እዴሜ ከጤና ጋ ተመኘሁላቹ እወዳቹሀለው ወላሂ..💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @user-uz3te3qe5i
      @user-uz3te3qe5i 4 роки тому

      መልካም ጉዞ ሁቢ😘😘😍😍😍😍😍😍

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 роки тому

      መልካም ጉዞ ማማየ

  • @FgHi-bx2gl
    @FgHi-bx2gl 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ ደስሲሉ ስወዳችሁ እኮ አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቼ ያአላህ ሠለላህ አለይ ወሠለም❤❤❤❤❤ አልሀምዱሪላ ።አሠላማለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ። ሠላማችሁ ይብዛ ውዶቼ።

    • @amjadalo5596
      @amjadalo5596 6 місяців тому

      Masha allha allha yicamirilchu ewodachualo

  • @zainabsefu8336
    @zainabsefu8336 4 роки тому +6

    Masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah
    😭😭😭😭 uffff yaa rabbi koo
    Waluman jedha
    Sallallahu aleyhi wosallam sallallahu aleyhi wosallam sallallahu aleyhi wosallam sallallahu aleyhi wosallam sallallahu aleyhi wosallam
    Rabbin ammale bekumsa dhuma hin qabne isinif haa kennu

  • @user-nc8oo2zo1m
    @user-nc8oo2zo1m 3 роки тому +7

    ማሻአላህ አቤት እርጋታ አሁንም ይጨምርላችሁ ❤❤❤

  • @kubrakubra8261
    @kubrakubra8261 4 роки тому +4

    Mashaa Allah Mashaa Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌

  • @latehzenenelahamaana8846
    @latehzenenelahamaana8846 Рік тому +1

    ወላሂ በጣምያሥለቀኝ ግጥምነው ነቢኢሥማኢልያባትዎንቃልሠሚ አለይሂሠላም❤❤❤❤❤

  • @zade..4337
    @zade..4337 4 роки тому +11

    ማሻ አላህ ተበረክ አለህ በርቱ ገነ እንጨቢቀለን አለህ ይጨምርለቹ ወለህ የአሄረ ወድሞቼ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👆😍😍😍😍

  • @Iklasi1223
    @Iklasi1223 2 роки тому +3

    Mashaallah 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖mashaallah yaa Allah

  • @hadiraseid5391
    @hadiraseid5391 4 роки тому +10

    ተባረኩልን የእኛ ምርጦች ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @kahassan6581
    @kahassan6581 Рік тому +4

    ወላሂ ደግሚ ነዉ የማድምጠዉ አለህይጠብቃቹ ማሻአላ ማሻአላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qw6gl2nk1w
    @user-qw6gl2nk1w 4 роки тому +8

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አሚሩ ሀቢቢ&ሠለሀዲን ሀያቲ የኔምርጦች ለናተ ቃላት አጣሁ የኛጀግኖች የኛእንቁወች አላህይጠብቃችሁ ነፍ አመት ኑሩልን💝💝💞💞❤❤💐💐🌹🌱🌱💞💞💞💞💞❤❤💝💝💝💝💝💝💞💞💞❤❤

  • @user-mn1fg6qm1k
    @user-mn1fg6qm1k 5 місяців тому +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ ነሺዳ የሆነ ነገሬን ይቀሰቅሰዋል እውነቴነው ምለው

  • @qtrqtr-wc4bo
    @qtrqtr-wc4bo 2 місяці тому

    صلي الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደጋግሜ ባዳምጠዉ የማይሠለቸኝ ነሽዳ አሏህ ይጨምርላችሁ የኢሥላም ወንዲሞቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashasiad4030
    @ashasiad4030 4 роки тому +7

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ወንድሞቸ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @eliyas0fficial826
    @eliyas0fficial826 3 роки тому +10

    I like this neshida .....i wish all the best of life for lovely brother .
    This is nuru from (USA)

  • @kabiromoti9970
    @kabiromoti9970 4 роки тому +4

    Masha'allah betam desyilal ..... ahunim yiqexil

  • @mohamedyusuf3797
    @mohamedyusuf3797 3 роки тому +6

    نتمنى لكم التوفيق والنجاح في حياتكم إنشاء الله حفظكم الله

  • @raha3300
    @raha3300 4 роки тому +4

    Mashallah በጣም ቆንጆ ግጥም ዜማ እና ክሊፕ በርቱ 🙌

  • @richyimam9287
    @richyimam9287 Рік тому +1

    ሡረቱል አል ሷፍ ሡብሀን አላህ

  • @tesnimomer9358
    @tesnimomer9358 4 роки тому +7

    Masha Allah telobegni sewedachu ekooooo
    Allah yabertachu teleq dereja tedersalachu gena

  • @indiresteshometeshome6836
    @indiresteshometeshome6836 3 роки тому +1

    Mash Allah

  • @zufanitijjanii2959
    @zufanitijjanii2959 4 роки тому +11

    Mashallah unkan dena matachuh