Hay doing dear Dr.rodos tadese you are one of yes of new generation I strongly appreciate ,go head good job God bless you our hero.the same place North Pacific ocean, in the boat to goto Alaska 28 hours trip till we are going, at this time I see you I am. Very happy, thnx see you again.
አረ ላይክ ላይክ አድርጉ አይከፈልበትም ዕውቀት በነፃ እየተሰጣቹ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!❤
አሜን አሜን አሜን
ትምህርትህን፡በጉጉት፡ነዉ፡የምጠብቀዉ፡ኑርልን፡ወንድማችን፡ኢትዮጵያ፡ለዘላለም፡ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ ውድ መምህር ክብር በልልኝ መምህር የሚለው ቃል በትክክል ቦታውን ያገኘው አንተ ጋር ነው💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤የኢትዮጵያ ዕንቁ ነህ❤❤❤
ገና ሣላገባ ልጅ ለመውለድ ጓጓሁ የዶክተር ሮዳሥን ቪዲወውንም መፅሀፉንም እያነበበ እዲያድግልኝ ተመኘሁ መምህር እድሜ ከጠናጋ ይሥጥልኝ ፀጋውን ያብዛሎት የምርምር ትምርት ሥወድ
መልካም ትዳርና መልካም ልጆች እግዚአብሔር ያድልሽ
ዉይይይ በ እዉነት እኔም በጣም ማስበዉ እና ምመኘዉ
እንዳንተ አይነት ብዙ ሰው ቢኖር ኖሮ ሀገራችን የት በደረሰች ነበር እናመሰግናለን
እስቲ ዶክተር ሮዳስን የሚወድ
እኔ ✋
i like tich vedeo
Meeeeeee👈
Ene
ዶክተርን እማይወደውና እውቀትን እሚጠላየለም ከሰይጣን በቀር
ሰላም መምህር... 24 ሰአት ብታወራና ባዳምሕጥህ አይሰለቸኝም ❤️🙏🏽 እግዚአብሔር ፀጋዉን በረከቱን ጤናዉን እድሜዉን ሁሉንም ይጨምርልህ🙏🏽🙏🏽❤️❤️
በእውነት ታምር ነው የእርሶም መመራመር የኔ እንቁ ዶክተር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የቤተክርስቲያን ዋልታ !!!
ሀዘንን ጭንቀትን ነው ብትን አድርገው ነው የሚያስረሱት እኮ ዶክተር ከባድ ቢሆንም እየሳቅሁ ነው የሰማሁት ፈጣሪ ዘመንዎትን ይባርክ🙌
እንኳን ደና መጡልን የኔ እንቁ ዶክተር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስዬ ⛪️💞⛪️💞⛪️⛪💞⛪️
መምህሬ እድሜ ይስጥልን የእውነት አንተ እራሱ መነበብ ያለብህ መፅሐፍ ነህ የኛ እንቁ
እናመሰግናለን መምህሬ ክበርልን ባንተ ብዙ አወቅሁ ይሄ የቤርሙዳ መግነጢሳዊ ሀይል ግን ከምን ዘንድ ይሆን ምን አልባት በመፀሐፈ ሔኖክ የወደቁ መላእክት እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ በአንድ ውቂየኖስ ዳርቻ የሶስት መአዘን ቅርፅ ባለው ታላቅ ነገር በግዝት እንደተዘጋባቸው ይናገራል ስለዚህ ቦታው የግዝት ስለሆነ ይሆንን በዚያ ያለፈ ማንኛውም ነገር ተውጦ የሚቀረው
ስላም መምህራችን የእውቀት ምርምርህ ሙሉ ቀን ባዳምጥህ አይሰለችም , የሚቀጥለውን በጉጉት እጠብቃለሁ , እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን
ይህ ነገር ሁል ጊዜ የሚደንቀኝ ነገር ነው። ቀጣዩን ክፍል ለመስማት ቸኩያለሁ። እናመሰግናለን መምህር!!!
በጣም መልካም መረጃ ነው ዶክተር።
እኔ ጓዲኛየ ነግሮኝ ጎግል አድርጌ ስመለከተው በጣም የሚያሳዝን በሌላ በኩል በጣም የሚያስደንቅ ነገር ከየሁት ነገር ለመረዳት ችያለሁ።
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እንደርሶ አይነት አባቶች አያሳጥን
እንኳን ሰላም መጡ ዶክተር በጣም ያሳዝናል ግን የእርሶ አረዳድ አስቆኛል እድሜ ጤና ይስጥልን🙌
እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር❤
እንኳን ደህና መጡ መ/ር♥♥
ስለሰጠኸኝ ትምህርት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ ውዱ መምህር
ኣንተንም ትምህርትህንም በጣም ከልቤ እወድሃለሁ "መጋቢ DOCTOR"
በደምብ እየተምርገብኩ ነው
BINIAM FROM ERITREA!
መምህር እግዚያቤር እድሜና ቴና ይስትልን
ሰላም መምህር እንኳን በደህና መጡ😍
እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን !!
መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
አሜን!
ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን!
እውቀቱን ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልህ!
እንዳተ አይነቱን ያብዛልን!
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።
Hay doing dear Dr.rodos tadese you are one of yes of new generation I strongly appreciate ,go head good job God bless you our hero.the same place North Pacific ocean, in the boat to goto Alaska 28 hours trip till we are going, at this time I see you I am. Very happy, thnx see you again.
ጤና ይስጥልኝ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እንኳን ደህና መጣህ። እንኳን ለእመቤታችን ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በአል ሰላም አደረሰችህ እናም ለመላው የጥምቀት የአስራት ልጆች እንኳን ለእናታችን በአል አደረሰችን። በጣም ደስ የሚል ምርምር ነው ግን አለማችን በሚስጥር የተመላች ናት( አትላንቲክ ላይ የሉት ደሴቶች አሉ ለምሳሌ ፔርሙዳ አጠገብ የምትገኘ አንድ ምስጥር ቦታ ደሴ አለች በባህር የተከበበች በፊት የአውሮፓ አባል ነበረች አሁን በቸዋን ተነጥላለች ( የሀገሪቷ ስማ ሚስጢራዊ ነው) እንቆቅልሽ እዛ ላይ ነው ይመስለኛል መፍትሔ ቁልፍ በእኔ ሀሳብ ። ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ከጤና ጋር ይስጥልኝ። አናታችን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ታርግልን ቤተክርስቲያችን አገልጋዮች ሰላም ፍቅርና መቻቻሉ ትስጥልን እናታችን 💚💛❤ À bientôt
እናመሰግናለን መምህር። የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ።
ለምስማት ጓጉቻለዉ መምህር እንኳን ሰላም መጡልን
በጣም ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
ወንድማችን ዶክተር መምህር ሮዳስ እጅግ እናመሰግናለን ❤🙏 በ ቀጣይ ስለ time travel ቢሚሰራልን ማወቅ እፈልጋለሁ 🙏🙏
ስላም ተወዳጅ መጋቢያችን!
ዬኔ ሃያቴ ስለ አለም እንዲህ ትለኝ ነበር አለም ለሊት ትሽከርከራለች እና ስትሽከርከር እምብርቷ ላይ ይመስለኛል ፔርሙዳትሪአንግል ባህሮችበምትሽከርከርበት ወቅት እምብርቷ ትሪአንግል ይሆናል ለምሳሌ ዬጁስመፍጫ ማሽን እንውስድና ውሃውና ለጁስምንጠቀማቼው ፍሩቶች ሰንፍጭ ዬሚሽከርከርው እንቅስቃሴ ማህሉክፍተት በዳሩ ጁሱይዞራል ያነን አይነት ማህልክፍተት ነው ፕሌኖች መርከፓች እዬዋጠ ውናአርጎ ያስቀርው ሚልመላምትአለኝ ሁሉም ውሃ ውቅያኖስ በዬአቅጣጫው ሚገናኙት ሚልግምትአለኝ
አሜን ያንተም ሰላም ይብዛ
እኔን በጣም በፍቅር ፈልጌ እንድከታተልክ የሚያደርገኝ ነገር ቢኖር ከምታስተምረን ትምህርት የበለጠ የፊትክ በፈገግታ የተሞላ አገላለፅክ ስወደው ደስ እያለኝ ነው እማዳምጥው ትምህትህን አስፈላጊ ከሆነም ልደጋግመው ሁላ እችላለሁ
አመሰግናለሁ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
እረ ይሔስ ምን አስገራሚ ብቻ አስፊሪም ነው
መምህር እግዚአብሔር ፅበቡን ያዛልን
ቪዲዮው በጣም ደስ ይላል አመሠግናለሁ
ዶ/ር ሮዳስ በጣም እወድሃለው 12 አመቴ ነው
😍😍😍
አመሠግናለሁ
ሰላም ኢትዮጵያዊ 💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ መምህር
መምህር እናመሰግናለን
እናመሰግናለን መምህር 🙏
doctor betam yikirta zare live megbat alchalkum yedereskut kaleke ke13 mins behuala new
ብረታልን የኛ ምርጥ መምራችን
መምህሬ እንኳን መጣህ ላዳምጥ እና አስተያየዬን እሰጣለሁ
Memher enameseginalen silasawekeg egiziyabhir yibarkihi
አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን መምህሬ♥️♥️
እውቀት አይጠገብም☺
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
እንወድሃለን☺
ያንተም ሠላም ይብዛ መምህራችን🙏🙏🙏 እሚጠፉበትን ምክንያት ምን እንደሆነ ማወቅ አልተቻለም ወይም ምን ብላችሁ ትጠረጠራላችሁ በዕናንተ ሙያ በጣም እሚያጎጎ ነገር ስለሆነ ነው 🤔
እናመሰግናለን መምህር
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ። ፀጋህ ይብዛ
እናመሰግናለን መምህራችን
እናመሰግናለን መምህራችን 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
Mashallha DR my blood love you and Respect you 🙏
Tnx that makes our brain to work
👍INTERESTING DETAILS DR.RODAS 👍
እንኳን ደህና መጡ
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መጋቢ አዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ❤ እንዴት ያለመሳጭ እውነተኛ ገጠመኝነው 😯😯😯
doctor gin ahunim beand video yeerson tark nigerun yalnewin neger altesmamubetim???
ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን መምህራችን
Ene emlew lemn tdiya bza bkul yalfalu ?
ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ይግለጥልህ🙏🏼ቤርሙዳ ብጣም እሚይስፈራ ቦታ ሙት ባህር እሚባለው እሱ ነው ?እሚቀትለውን በጉጉት ነው እምጠብቀው::
Dr. ሰለ ፃዲቁ አባታች ሰባሰቲያን ሙሉ ገድሉ ካለህ ብትፅፍልን
Wiseman 🙌🏽💞💕🌷🌸🌺🌱💐💖💝💪🏼
Dr. Rodas Tks a lot bless you. By the way where is Dr. both of you made a suspend show.
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን : ያሰባችሁት ይሳካልን
🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡
ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን
አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል
ቤተሰብ ለምትሆኑን በቅንነት እንመልሳለን
የሚገርም ታሪክ ነው ፔርሙዳ የሚባል ነገር የሚውጣቸውን የት እያስገባቸው ይሆን
እናመሠግናለን ደኩተር
Hi Dr. Lemindinew tadya beza gar yemiyalfut?? Bermudan Alemakuwaret ayichalim?
መምህር ባህሩ እባላለሁ የ 9ጠነኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና በጣም ነው አሥትሮኖመር መሆን እፈልጋለሁ ስለዚሕ ህልሜን እንዲሆን ምን ማድረግ አለብኝ እባክህ አርዳታህ እሻለሁ
ጤና ይስጥልኝ መምህር ሮዳስ፣ ፅዮን እባላለሁኝ በሆፕ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የመጨረሻ ዓመት የኪነ-ህንፃ(Architecture) ተማሪ ነኝ አንድ ጥያቄ ልጠይቆት ነበር ፈቃድዎ ከሆነ ?ይህንን መልዕክት እንዳዩ ቢመልሥሱልኝ እባክዎ ??
Dr. ግን በsubmerged deep ገበተን ብንፈልጋችው አናገናችውም????
ዋውእውቀት አተን የሠጠን ፈጣሪይመሥገን
Dr Rodas pls can you tell as if there is something with Ethiopian Orthodox religion?
Dr Betam enamesegnalen
ጤና ይስጥልኝ መምህር ሮዳስ፣ ፅዮን እባላለሁኝ በሆፕ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የመጨረሻ ዓመት የኪነ-ህንፃ(Architecture) ተማሪ ነኝ አንድ ጥያቄ ልጠይቆት ነበር ፈቃድዎ ከሆነ ?
GOD bless dr
Selam ybza egzabher edmena Tena ysth
መምህር ይሄ ቦታ ስለ ጎግ ማንጉግ ከተናገርከው ቦታ ጋር ተመሳሰለብኝ። ራሱ ይሆን?
Thank you 🙏
ሰላም መምህራችን የሚገረም ነው ግን ይህ ሁሉ ቤሩሙዶ ላይ ነው ሁሉም የሚጠፉት ወይስ ሌላ ቦታ ነው የሚገረም ነው
You are so genius
Betam enamwseginalen memihir
ዶክተር ከዚህ በኋላ አጫጭር ቪዲዮዎችን ልትለቅ ነው?
አልፎ አልፎ
@@drrodastadeseandromeda9034 በጣም ደስ ይላል ዶክተር በጣም ነው የማመሰግንክ❤
Keberlen
ልክ እንደ time travel 🧭 እንዳይሆን
ወይም ቢሄሞት እና ሌዋታን እዛ ቦታ እንዳይሆኑ🤔
ሰዎቹን የት ይሆን የሚወስዳቸዉ መምህር በጉጉት እጠብቃለን
Live መግባት ለምን ተውክ መምህር
Nurln gena bzu abren enayalen edmena tenan ystln😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤
እንካን በሰላም መጣህ
Enamesgnalen yhen aynet merga seladeresken edmena tena yesth
Good Evening memher I missed your program from toronto any way thank you , when is your next video ?
Blessing Evening
i will upload tomorrow
tebarek
የኛ ሊቃውንቶች ስለዚህ የሚያውቁት ነገር አለ እንዴ?
Who like Doctor Rodas Like me
ቤርሙዳ ማለት ምን ማለት ነው