Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤል እኛን ለማስደሰት ብለክ ለምትከፍለው መሰዋትነት ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም…respect of audience is like u…this is maturity::
አቤላ የእውነት ደፋር ሰው ነክ abo yemchek berta ❤❤👌👌👍👍
ልብወለድ አይደለም እነዶ/ር አዲስ እሮዳስንጠይቀህ ተከተማራመሪዎች በላይ ምንምሊሆን አይችልም
lerasu lznana..... video lisera...lematarat new yehedew...denez lanchi bilo adelem
@@Amanualalemu12345 ምን አናደደህ ታዲያ🤔አይ የሀበሻ ነገር እንደተናደድክ እና እንደቀናህ አሳበቀብህ🤪🤪🤪
@@Amanualalemu12345 asekegn
እስራኤል ያለውን ገዳም ሱልጣና ብታሳየን ንግስት ሳባ ያስገኘችንን በተመልካች ፍቃድ 😉👍🇪🇹
Yafet
ትክክል ዴር ሱልጣንን ቢያሳየን ጥሩ ነው
እንጠብቃለን
Thank you🙏🙏🙏🙏🙏
@@wfight2155 አወ በውነቱ
አቤል በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን ድምፅ ሁናቸው 😥🙏🙏
አቤል አንተ ተጉዘህ በእያለንበት የአየኸውን የዓለማችን ድንቅ ድንቅ ቦታዎችን በሃሣብ ስለምታስጎበኘን ምሥጋናችን የላቀ ነው ደግመን ደጋግመን እናመሰግናለን ።
አንተ ሄደህ በሰላም ስለተመለስክ ለእኛ ደግሞ ያለውን ስላሳወከን በጣም ደስ ብሎናል።
😟😱😤😨😧😵😢😴😴😴😴😴😴😴😴😵😵😵😵😵😶😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵
@@hailatman8924 ቤርሙዳ ሳይሆን ቬርሙዳ ነው የሄደው
Dhugaa bayye natti tolee በጠንካራ ደስ አልክኝ
የውነት ለኔ ጀግና ነህ በሰላም ስለተመለስክ ደስ ብሎኝል አላህ ይጠብቅህ በርታ
.amine
ከ ሁሉም የበለጠ አንተ እንኮዋን በሰላም ገባክልን አዳም ወንድሜ🙏
I loves you
አቤልዬ አምላክ ይጠብቅህ እባክህ አንድ ነገር ልምከርህ ለወደፊት የማይደፈር ነገር አትድፈር በጣም ሥለምወድህ ነው አንተ ጥሩ ልጅ ነህ በዚህ አለም ያልተፈጸመ አይወራም እንዳትሞኝ አንተን የእናትና የአባትህ አምላክ እሰከ አሁን ከልሎ ጠብቆሕ እንጂ ዋ ዋ ዋ አንድ ቀን ጥሩ ነገር ላይሆን ይችላል እባክህ አትዳፈር
አንተ
ጥሩ ብለሻል እህቴ እኔም እንዳንተ አይነት ሃሳብ ነው ያለኝ 🙏🏽🥰
Thank you.
እስቲ እንደኔ አቤላ የሚመቸው በ👍👍👍 ያሳዩኝ👍
አቤል ለኔ በጠም ነው ሚማቻኝል
He is very humble and wonderful person , that makes him special!
ድምፁን ግን እፈራዋለው
amachim
እናመግናለን በጣም ደስ ይላል የሚታሳዬን በሙሉ።
እምኮራብህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዮቱበር እግዚያብሄር ይባርህ እማናውቀውን እንድናውቅ የምትረዳን ነህ አክብሮቴ እና ምስጋናዬ ይድረስህ ።
በጣም ጎበዝ ደፋር ነህ በጣም አስፈሪና።ቤርሙዳ ውቂያኖሱ ስቦ ያስገባል እየተባለ የሙወራው እንኳን በሰላም ተመለስክ አቤል
እንኳን በሰላም ተመለስክ የዚ ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር ይመስገን
Edezh ayinet neger atidafer abel
የተከታዮችህን ስሜት አድምጠህ በአካል ሄደህ ስላሳየኸን i respect you!!
ውሸት ሆነ በጣም ይገርማል ጎበዝ አቤልዬ እውነታውን ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ በርታ!!!
Wow ደስ ይላል አመለካከቴም ተቀይሯል እናመሠግናለን🙏
ምን አይነት ልበ ሙሉ ጀግና ነህ ባክህ ከፔርሙዳ አንተን አድንቄ አለሁ ከእውነት ጀግና ነህ ደግሞ ወጣት ነህ ብዙ መስራት ትችላለህ አይዞህ በርታ
አመሰግናለሁ በጣም እድለኛ ነህ ህልምህን ነው የምትኖረው
አቤላ አንተ "ወጣትነት" ምን ያህል አኩሪ የሰው ልጅ ዘመን እንደሆነ ማሳያ ነህ። በርታልን
ደምሪኝ ዉዴዋ
አበልየ ሁለም በአድስ ነገር ብቅ በልልን ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ባንተ ቱብ 👏👏👍👍
ዋው አቤላ እውነት በጣም የሚገርም ነገር ነው የሰማይና የምድር ያህል የተለያየ አውነቱን እንድናውቅ ስላደረክ እጅግ በጣም thanks thanks
ዋዉ ጉዞው እራሱ በጣ አድካሚ ነው ደክመህም ቢህን ለኛ ግን ያላወቅነውን ታሳውቀንአለህ❤
አቤሎ ደፍረህ አትሄድም ብዬ ነበር. 😅😅 እንኳን ደህና ተመለስክ እውነታውን ስላሳወከን Thank u ነጮች እኮ ይጫወቱብናል
አቤሎ ጀግና ወንድ የወይኖ ልጅ ነህ ። እውነታውን ሰላሰማኸን ከልቤ ነው የማመሰግንህ ከፋም ለማም በውሀ ቀልድየለም የልጅ አባት ነህ በዙም አትዳፈር ውሀ ላይ ረጅምጉዞ ሪሰክ ነው እንኩዋን በሰላም ተመለሰክልን።❤❤❤
ዋዉ አቤሎ በጣም ቃልህን አክባሪ ምርጥ ሰው ነህ እናመሰግናል ስላጋራከን 💚
አቤላ በርታ የእውነት አስገርመኸኛል መርከቡ ላይ ወጥተህ መሄድ ስትጀምር ልቤ እየመታ ነበር በሰላም የምትመለስ አልመሰለኝም ነበር ምክንያቱም ስለቤርሙዳ ብዙ ሰምቻለው አምብቢያለው ለማንኛውም እንኴን በሰላም ተመለስክ አቤላ
Good content Abelo Thanks for information
ነጃህን ከኢትወ ውጪ እንጠብቅህ ብንል የት ትመኛለህ?
@@ምርጥሾ Of course ሳዑድ ነው የሚለው 😌
@@ምርጥሾ q1
@@EthioNas 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@@merdiidres719 አኪድ ክክ
እውነት በጣም ጎበዝ ነህ የማደንቅህ ዪቲበር ነህ አውነተኛ ነገር ስለምታቀርብለን እናመሠግናለን በርታለን😘😘😘😘
ወቸ ጉድ !!! አለ ጋሽ ጣሰው።እውነትን ልታስረዳን ለደከምከው እና ብልሃት እንዲሁም ድፍረት የተሞላበት የጉብኝት ጥረትህ ደስ ብሎናል ምስጋናችንን ሙሉ ሆኖ ላንተ ይቅረብልን።
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::እንወዳቹሀለን❤💚💜...............
ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን። ....,,,,|ውድ የሀገሬ ልጆች የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
አቤሎ በጣም በጣም thank you.እውነታውን ስላሳየን
አቤላ የእውነት ደፍር ሰው ነክ አቦ ይመችክ በርታ❤❤👌👍👍
Ohh!! Amazing!!!! Abela ene silebermuda bizu anbibalehu fara aregugn thanxs😘😘😘😘😘
አቤሎ በጣም ዕድለኛ ነህለዘመናት ሰገረምበት የነበረውን ነገር መልስ ሰለሰጠኸን እናመሰግናለን
እንደማመር
በጣም ጥሩ ትምርት ነው ደስ ይላል ስላሳከን አመሰግናለው አቤላ
W O W !!I' m so exited. what a truth??የዘመናት ዲስኩር አፈር በላ...ለዚህ ካላመሠገንኩህ ንፉግ ነኝ ማለት ነው.የጊዜያችን ማጄላን*ጎበዝ ዩ ቲዩበር ነህ በርታ..
ውዬ አቤልዬ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ እንወድሀለን እኛ የመዳም ቅመሞች ❤❤
አቤል ብርሀኑ የወይንዋ ልጅዋሽንግተን መተህ ቡና ሳንጋብዝህ በጣም አዘንኩ በሰላም ያድርስህ እመቤታችን ካንተጋ ትሁን 🙏🏾
ጣፋጭ ምላስ ቆራ ብቃት ከችሎታ ጋር ተባረክ ግላዊ ጥያቄዬን ሌላ ጊዜ
ድፍረት እስከ ጥግ አቤሎ
ከዝግም በለይ
Anchi azeg zem bel
Wow አቤላ የ ወይኗ ልጅ አስቀናሀኝ በውነት እድለኛ ነክ በነገራችን ላይ ምትለቃቸው ቪዲዮዎች አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ከዛም አልፎ በጣም የሚያስተምር ነው thank you 🙏🏽 በጣም በርታልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
Wow መልስ ያገኛውበት ቪዲዮ ነውይመችህ አቤሎ
በጣም አድናቂህ ነኝ እድሜጤና አብዝቶ ይስጥህ👋👋👋👋
በጣም ገራሚ ቦታ ነው አቤሎ
በጣም ደስ ብሎኛል እንዲህ ስላወኩኝ እውነታውን ደስ ይላል በርታ
አንደኛዬ አቤላ ኑርልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ወንድሜ
አቤሎ ምርጥ ሰው
ዋው አቤሎ አንተን አለማድነቅ ንፋግነት ነው እንኳንም በሰላም ተመለስክ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
አቦ ይመችክ አባቴ ኑርልኝ ❤❤❤❤
አቤላ ሰላም ላንተ ይሁን ብያለሁ በነገራችን ላይ እኔም ስለቤርሙዳ ብዙ ነገር እስማለሁ ስለሱም ብዙሚዲያዎች እከታተላለሁ እንደሚሉት በጣም አስፈሪ ቦታ ነው ብየ አምናለሁ እናም አንተ ያቀረብከውንም የባለፈውን አዳምጨዋለሁ ግን Dr Rodas Tadese ስለ ቤርሙዳ ሲናገር በጣም አስፈሪ እንደሆነም ይናገራል ግን ይህ ክስተት እሚፈጠርበት ወራትን ይለያል ይለናል ማለትም ከወራተች መካከል እሚፈጠርባቸው ግዜ አለ ይለናል እና አቤሎ ከቻልክ Dr Rodasን አግተሀው ስለዚህ ስፍራ ሰፋ ባለ መልኩ ብታዋራው ደስ ይለኛል አቤሎ እንወድሃለን መልካሙን ተመኘውልህ
ይገርማል በጣም ነበር ስሰማ ራሱ እምፈራው አይ ልብ ወለድአቤሎ ይመችህ💐💐💐💐💐💐💐
እሙዬ ደምሪኝ አድስ ጀማሪ ነኝ
ዋው በጣም ደስ የሚል ጉብኝት ነው ለማንኛውም ዘና አድርገኸኛል አመሠግናለሁ
😳 what the hell አቤላችን ኩራታችን እንዴ በቃ አረከው😁😍👍
በጠም የሚያስገርም ድንቅ ቦታ ነው አድለኛ ነህ ። እግዚአብሄር የበለጠ ከዚህ በላይ ይርዳህ ። ራሄል እንግዳ ከሻሸመኔ መንፈሳዊ ህይወትህ የሚበረታታ ነው
ሱብሀነ አላህ ጌታችን አላህ ስለ ቤርሙዳ ሚስትር ተናግሯል አልሀምዱሊላህ ከርሱ ውጪ ማንም በጥናት የደረሰበት የለም❤
አቤላ ሰላምህ ይብዛ ድንቅ ልጅ በጥበብ የተሞላ አቀራረብ አሪፍ የምስል ቅንብር የአነባበብ ስልትና ድምፅህ ግሩም ነው። ከዚ በተሻለና ከፍ ባለ ደረጃ የትልቅና የተወዳጅ ቴሌቪዥን ጣቢያ ባለቤት ትሆናለህ ተስፋ አደርጋለሁ።
አቤሎ ክብር ይገባሀል ከፍ ያለ ደረጃ ያለህ ዩቲዩበር ሆነሀል።
Woww bro yamer tamachtognal👏👏🙌 World lay asfarew bota eyatabala mewarawn bota hedah Asyahan .. Ene alwkem nbar asfari bota nbar memaslagn U are z best🙌🙏👍👍
ጥርትህ እና ሰነ ምግባረህ ደስ ይላል
አቤላ ይመችህ ጀግና ዩቱቬር ነህ ሌሎች ካንተ መማር አለባቸው ። እርስ በርስ ሰውን ከሚያጋጩ እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃ ማጋራት አለባቸው ። ለነገሩ አይችሉም ። ጀግና ሰው ነክ ።
Abi ምረጥ ሰው💚💛❤በጣም ጃግና ነህ
ስለነገርከን ደስ ብሎናል በdrone ብትቀርፀው ደግሞ በጣም አሪፍ ነበር
ጀግናው ኢትዮጵያዊ አድናቆቴን የምገልፀው በተለየ መንገድ የም ልገ ፀዉ እድሜጌታ ከስጠንና ከኖርን እግዚአብሔር ቢፈቅድሰለምትስጠው አገልግሎት ይሕ ነው የማባል ትልቅ አገልግሎት እግዚአብሔር አብዝቶ እብዝቶ ይባርክ! !ስራሕን በእጥፉ ይባርክልሕአቤል ልጃችን በጣም ኮሯሑብሕ እንኳን በስላም ተመለስክ ጌታ ታይመስግን!!አንተ ለቤተስቦችሕና ለኢትዬጲያ ውድ አስፈላጊ ነሕ !ታሪክን ፈላልገሕ ለምታቀርብልን ተወዳጅ ነሕ በርታት!
አርአያ አርጌ ከምወስዳቸው መካከል አንዱ አንተ ነሕ በርታ አቤሎ
Wwoooww በጣም ምርጥ Video ነው ብዙ እውቀት አግኝተናልእናመሰግናለንበርታ
አቤሎ እኔ እንኳን ቤርሙዳ ጣና ሃይቅ ሄጄ ነፍሴ ልትወጣ ነበር በፍረሃት ድፍረትን ካንተ መማር አለብኝ እንኳን ሰላም ተመለስክ 🙏 እኔ ዜናወችህን እያባረርኩ እግር በግር አዳምጣለው እሄኛውን ግን ዘግይቼ ነው ያየውት
አቤል ወደ አርጀንትና ከተማ ሄድና አሳየን❤❤❤
አቤሎ ስለዚህ ቦታ ሲነገር እሰማለሁ ብዙ ግዜ በጣም ደፋር ነህ መሄድህ! ደሞ ምን አስታወስኩኝ አሁን? አዲአበባ ላይ ያየሁትን አንድ ማስታወቂያ ልበለው? የማልረሳው "ቤርሙዳ ጫት ቤት"! የሚል አይቼ ነበር😄😄😄
ፈጣሪ ጠብቆህ ነው እንጂ ከባድ ነው አይታሰብም😮😢
አደራ አደራ የወይኗልጂ ባህሪህ እዳይቀየር እውነት እደምታወራን ቀሁሉም እናምንሀለን ዘረኝነት ምቀኝነት የሌለብህ ቀሐይማኖት ጉዳይም እውነቱን ዘግብ የኢትዮጵያ እውነተኛ ዜና ልበለው ወይስዮቱይብ ብቻ አደራ አደራ አደራ ስለእውነትኑር ባህሪህ እዳይቀየር‼..............❓
አቤል አድናቂህ ነኝ ። የምታቀርባቸው ዝግጅቶች በጣም መሳጭ ናቸው።። በርታ ወንድሜ።
አቤሎ ስለኛ አገር ነገስታቶችን ታሪክ አና በስተመጨረሻ ያለውን ሁኔታ ንገረን
በጣም እወድሃለሁ ቤላ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር እደምታሳየን አምናለዉ አከብርሀለሁ❤❤❤
ይመችህ😘❤😁😀
" ኦ" እግዚአብሔር አምላካችን መልካም አምላክ ነው 360% እናመሰግናለን።
አቤሎ ለተጓዝክበት አጠቃላይ ወጪ ስንት ብር ፈጀብክ ህደው ማየት ለሜፈለጉ ስላሉ ምን ያህል ብር እንደፈጀብክ ንገረን
ሰለም ወንዲም አለህ በሰለም ወደቦተህ ይመልስህ ነጭ ያወረው ያፀፈው ሁሉ ኢንደ ኢውነት ለምንቆጥር ሰዎች ጡሩ ትምህርት ይሆነል ብዬ አስበለሁ ቀርውን ክፍል ኢንጠቢቀልን
ቢያንስ የምርጫውን ዜና ሳትዘግብ ዝም ብለህ ትወስናለህ😂 አቤል ምርጥ ሰው thank you
😀😀😀😀min gudi neki
እኔ ሁሌ በእውነት እያስገረምከኝ ነው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ❤❤❤❤
ጀግና ነህ አበልየ ተባረክ ስለዚ ቦታ ስወራ የነበረ ሁሉ በግልጽ ስላሳዬ ከልብ አመሰግናለሁ❤
Wow Abel thank you for showing us this amazing place
ዋው አቤሎ ጀግነሀል ሳላደንቅህ አላልፍም።አቀራረብህ ጥንካሬህ ና አዲስ ነገር ለማሳወቅ የምትጥረው ጥረት ሁሉ ደስ ይላል።እነ ዩፎ አጋጥመውሀል ግን?
I like your strength and commitment. Great Job!!!
ውይ አቤላ ግንስረአት እሽ ካሁን ቡሀላ እሚያስፈራ ቦታ እዳትሔድ ይቅርብነ ቪዲወው እስኪያልቅክኮ ፈርቸ ነበር ድፍረትህ ግን ሳላደቅ አላልፍም በርታ አዳም ወድሜ
Best vlog ever...u r the man Abelo!
አቤል ልዩ ሰው ነህ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ ወይ ቤርሙዳ ይሄ ነው እውነት እኔም እንደወሬው እፈራ ነበር ደስ ይላል እንኳን በሰላም ተመለስክ አቬልሻ
also i was believe like that but now i know the fact about bermuda thanks so much abelo the best youtuber
Wow er yemcheh wedmachnBetam Teru temhrte new yemtastmrn 👍👍👍
አልተቼልክም አቤላ በጣም ደስ ይላል ዶ/ር እሮዳስ ጋር አብራቹ ብትኔዱ ደሞ ቦታው እሱ በጣም እሚወደው ይመስለኝል
ዶ/ር። ሮዳስ እዚህ ላይ ምን ይላል።።።።።።።።።።
በጣም ጀግና ነህ ብቻህን መመሄድህ ይገርማል ነገሩ ማን ጀግና አለ የሚከተልህ😃 በሰላም ተመለስ በጣም ያስፈራል
are ehen yakel gen batdafer teru new ante menem alhonkem malet yelem malet adelem
ጌታው ትክክል የሆነ ታሪክ ነው በቀዝቃዛው ቸርነት ግዜ የአሜሪካ የራሻ መርከቦች ተጠልፈው የጫኑት እየተወሰደባቸው ባለው ችግር ነበር።በተለይ በሰርጓጅ ሰብማሪን ላይ ብዙ ዘረፋ ተደርጓል መርከቦች ብዙ ጠፍተዋል ማሳበቢያው ግን የውቂያኖሱ ችግር እያስመሰሉ የዝርፊያ ጎዳና ነበር። ታሪኩ እስከምናቀው ይሄው ነበር።❤
አቤሎ ተመችቶሀል ይሄንን አይነት ጉዞህን እንደ እሼቱ ወደ ገዳማት ቢሆን የበለጠ በእግዚአብሔር ዘንድ የነፍስ እረፍት ነው።
በቅንነት እንደማመር
Zare ke addis abeba shere shere addis neger enkoun ametak Abelo😍😍😍😍😍❤❤
በጣም ደስ እሚል ቦታ ነው ፡፡ ሂደህ ስላየከዉ እንኩዋን ደስ አለህ
እግዝአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤
God is always with you, you will back safely 🙏
My
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም መለሰኽ የኔ እናት
Wow Betam interesting yehone video new you are so adventurous and daredevil.. I love it. Great job 👏 👏👏 but it's not real
Betam gobez new gin medferu
@@rakiwon9841 betam
ልክ እንደ ቤተሰባ ነዉ የምወድክ እግዚአብሔር ይጣብቅ
እንኳን በደህና ተመለሰክ
አቤል እኛን ለማስደሰት ብለክ ለምትከፍለው መሰዋትነት ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም…respect of audience is like u…this is maturity::
አቤላ የእውነት ደፋር ሰው ነክ abo yemchek berta ❤❤👌👌👍👍
ልብወለድ አይደለም እነዶ/ር አዲስ እሮዳስን
ጠይቀህ ተከተማራመሪዎች በላይ ምንም
ሊሆን አይችልም
lerasu lznana..... video lisera...lematarat new yehedew...denez lanchi bilo adelem
@@Amanualalemu12345 ምን አናደደህ ታዲያ🤔አይ የሀበሻ ነገር እንደተናደድክ እና እንደቀናህ አሳበቀብህ🤪🤪🤪
@@Amanualalemu12345 asekegn
እስራኤል ያለውን ገዳም ሱልጣና ብታሳየን ንግስት ሳባ ያስገኘችንን በተመልካች ፍቃድ 😉👍🇪🇹
Yafet
ትክክል ዴር ሱልጣንን ቢያሳየን ጥሩ ነው
እንጠብቃለን
Thank you🙏🙏🙏🙏🙏
@@wfight2155 አወ በውነቱ
አቤል በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን ድምፅ ሁናቸው 😥🙏🙏
አቤል አንተ ተጉዘህ በእያለንበት የአየኸውን የዓለማችን ድንቅ ድንቅ ቦታዎችን በሃሣብ ስለምታስጎበኘን ምሥጋናችን የላቀ ነው ደግመን ደጋግመን እናመሰግናለን ።
አንተ ሄደህ በሰላም ስለተመለስክ ለእኛ ደግሞ ያለውን ስላሳወከን በጣም ደስ ብሎናል።
😟😱😤😨😧😵😢😴😴😴😴😴😴😴😴😵😵😵😵😵😶😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵
@@hailatman8924 ቤርሙዳ ሳይሆን ቬርሙዳ ነው የሄደው
Dhugaa bayye natti tolee
በጠንካራ ደስ አልክኝ
የውነት ለኔ ጀግና ነህ በሰላም ስለተመለስክ ደስ ብሎኝል አላህ ይጠብቅህ በርታ
.amine
ከ ሁሉም የበለጠ አንተ እንኮዋን በሰላም ገባክልን አዳም ወንድሜ🙏
I loves you
አቤልዬ አምላክ ይጠብቅህ እባክህ አንድ ነገር ልምከርህ ለወደፊት የማይደፈር ነገር አትድፈር በጣም ሥለምወድህ ነው አንተ ጥሩ ልጅ ነህ በዚህ አለም ያልተፈጸመ አይወራም እንዳትሞኝ አንተን የእናትና የአባትህ አምላክ እሰከ አሁን ከልሎ ጠብቆሕ እንጂ ዋ ዋ ዋ አንድ ቀን ጥሩ ነገር ላይሆን ይችላል እባክህ አትዳፈር
አንተ
ጥሩ ብለሻል እህቴ እኔም እንዳንተ አይነት ሃሳብ ነው ያለኝ 🙏🏽🥰
Thank you.
እስቲ እንደኔ አቤላ የሚመቸው በ👍👍👍 ያሳዩኝ👍
አቤል ለኔ በጠም ነው ሚማቻኝል
He is very humble and wonderful person , that makes him special!
ድምፁን ግን እፈራዋለው
amachim
እናመግናለን በጣም ደስ ይላል የሚታሳዬን በሙሉ።
እምኮራብህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዮቱበር እግዚያብሄር ይባርህ እማናውቀውን እንድናውቅ የምትረዳን ነህ አክብሮቴ እና ምስጋናዬ ይድረስህ ።
በጣም ጎበዝ ደፋር ነህ በጣም አስፈሪና።ቤርሙዳ ውቂያኖሱ ስቦ ያስገባል እየተባለ የሙወራው እንኳን በሰላም ተመለስክ አቤል
እንኳን በሰላም ተመለስክ የዚ ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር ይመስገን
Edezh ayinet neger atidafer abel
የተከታዮችህን ስሜት አድምጠህ በአካል ሄደህ ስላሳየኸን i respect you!!
ውሸት ሆነ በጣም ይገርማል ጎበዝ አቤልዬ እውነታውን ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ በርታ!!!
Wow ደስ ይላል አመለካከቴም ተቀይሯል እናመሠግናለን🙏
ምን አይነት ልበ ሙሉ ጀግና ነህ ባክህ ከፔርሙዳ አንተን አድንቄ አለሁ ከእውነት ጀግና ነህ ደግሞ ወጣት ነህ ብዙ መስራት ትችላለህ አይዞህ በርታ
አመሰግናለሁ
በጣም እድለኛ ነህ ህልምህን ነው የምትኖረው
አቤላ አንተ "ወጣትነት" ምን ያህል አኩሪ የሰው ልጅ ዘመን እንደሆነ ማሳያ ነህ። በርታልን
ደምሪኝ ዉዴዋ
አበልየ ሁለም በአድስ ነገር ብቅ በልልን
ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ባንተ ቱብ 👏👏👍👍
ዋው አቤላ እውነት በጣም የሚገርም ነገር ነው የሰማይና የምድር ያህል የተለያየ አውነቱን እንድናውቅ ስላደረክ እጅግ በጣም thanks thanks
ዋዉ ጉዞው እራሱ በጣ አድካሚ ነው ደክመህም ቢህን ለኛ ግን ያላወቅነውን ታሳውቀንአለህ❤
አቤሎ ደፍረህ አትሄድም ብዬ ነበር. 😅😅 እንኳን ደህና ተመለስክ እውነታውን ስላሳወከን Thank u ነጮች እኮ ይጫወቱብናል
አቤሎ ጀግና ወንድ የወይኖ ልጅ ነህ ። እውነታውን ሰላሰማኸን ከልቤ ነው የማመሰግንህ ከፋም ለማም በውሀ ቀልድየለም የልጅ አባት ነህ በዙም አትዳፈር ውሀ ላይ ረጅምጉዞ ሪሰክ ነው እንኩዋን በሰላም ተመለሰክልን።
❤❤❤
ዋዉ አቤሎ በጣም ቃልህን አክባሪ ምርጥ ሰው ነህ እናመሰግናል ስላጋራከን 💚
አቤላ በርታ የእውነት አስገርመኸኛል መርከቡ ላይ ወጥተህ መሄድ ስትጀምር ልቤ እየመታ ነበር በሰላም የምትመለስ አልመሰለኝም ነበር ምክንያቱም ስለቤርሙዳ ብዙ ሰምቻለው አምብቢያለው ለማንኛውም እንኴን በሰላም ተመለስክ አቤላ
Good content Abelo Thanks for information
ነጃህን ከኢትወ ውጪ እንጠብቅህ ብንል የት ትመኛለህ?
@@ምርጥሾ Of course ሳዑድ ነው የሚለው 😌
@@ምርጥሾ q1
@@EthioNas 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@@merdiidres719 አኪድ ክክ
እውነት በጣም ጎበዝ ነህ የማደንቅህ ዪቲበር ነህ አውነተኛ ነገር ስለምታቀርብለን እናመሠግናለን በርታለን😘😘😘😘
ወቸ ጉድ !!! አለ ጋሽ ጣሰው።
እውነትን ልታስረዳን ለደከምከው እና ብልሃት እንዲሁም ድፍረት የተሞላበት የጉብኝት ጥረትህ ደስ ብሎናል ምስጋናችንን ሙሉ ሆኖ ላንተ ይቅረብልን።
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜...............
ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን። ....,,,,|ውድ የሀገሬ ልጆች የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
አቤሎ በጣም በጣም thank you.እውነታውን ስላሳየን
አቤላ የእውነት ደፍር ሰው ነክ አቦ ይመችክ በርታ❤❤👌👍👍
Ohh!! Amazing!!!! Abela ene silebermuda bizu anbibalehu fara aregugn thanxs😘😘😘😘😘
አቤሎ በጣም ዕድለኛ ነህ
ለዘመናት ሰገረምበት የነበረውን ነገር መልስ ሰለሰጠኸን እናመሰግናለን
እንደማመር
በጣም ጥሩ ትምርት ነው ደስ ይላል ስላሳከን አመሰግናለው አቤላ
W O W !!
I' m so exited. what a truth??
የዘመናት ዲስኩር አፈር በላ...ለዚህ ካላመሠገንኩህ ንፉግ ነኝ ማለት ነው.
የጊዜያችን ማጄላን*ጎበዝ ዩ ቲዩበር ነህ በርታ..
ውዬ አቤልዬ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ እንወድሀለን እኛ የመዳም ቅመሞች ❤❤
አቤል ብርሀኑ የወይንዋ ልጅዋሽንግተን መተህ ቡና ሳንጋብዝህ በጣም አዘንኩ በሰላም ያድርስህ እመቤታችን ካንተጋ ትሁን 🙏🏾
ጣፋጭ ምላስ ቆራ ብቃት ከችሎታ ጋር ተባረክ ግላዊ ጥያቄዬን ሌላ ጊዜ
ድፍረት እስከ ጥግ አቤሎ
ከዝግም በለይ
Anchi azeg zem bel
Wow አቤላ የ ወይኗ ልጅ አስቀናሀኝ በውነት እድለኛ ነክ በነገራችን ላይ ምትለቃቸው ቪዲዮዎች አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ከዛም አልፎ በጣም የሚያስተምር ነው thank you 🙏🏽 በጣም በርታልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
Wow መልስ ያገኛውበት ቪዲዮ ነው
ይመችህ አቤሎ
በጣም አድናቂህ ነኝ እድሜጤና አብዝቶ ይስጥህ👋👋👋👋
በጣም ገራሚ ቦታ ነው አቤሎ
ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን። ....,,,,|ውድ የሀገሬ ልጆች የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
በጣም ደስ ብሎኛል እንዲህ ስላወኩኝ እውነታውን ደስ ይላል በርታ
አንደኛዬ አቤላ ኑርልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ወንድሜ
አቤሎ ምርጥ ሰው
ዋው አቤሎ አንተን አለማድነቅ ንፋግነት ነው እንኳንም በሰላም ተመለስክ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
አቦ ይመችክ አባቴ ኑርልኝ ❤❤❤❤
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜...............
ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን። ....,,,,|ውድ የሀገሬ ልጆች የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
አቤላ ሰላም ላንተ ይሁን ብያለሁ በነገራችን ላይ እኔም ስለቤርሙዳ ብዙ ነገር እስማለሁ ስለሱም ብዙሚዲያዎች እከታተላለሁ እንደሚሉት በጣም አስፈሪ ቦታ ነው ብየ አምናለሁ እናም አንተ ያቀረብከውንም የባለፈውን አዳምጨዋለሁ ግን Dr Rodas Tadese ስለ ቤርሙዳ ሲናገር በጣም አስፈሪ እንደሆነም ይናገራል ግን ይህ ክስተት እሚፈጠርበት ወራትን ይለያል ይለናል ማለትም ከወራተች መካከል እሚፈጠርባቸው ግዜ አለ ይለናል እና አቤሎ ከቻልክ Dr Rodasን አግተሀው ስለዚህ ስፍራ ሰፋ ባለ መልኩ ብታዋራው ደስ ይለኛል አቤሎ እንወድሃለን መልካሙን ተመኘውልህ
ይገርማል በጣም ነበር ስሰማ ራሱ እምፈራው አይ ልብ ወለድ
አቤሎ ይመችህ💐💐💐💐💐💐💐
እሙዬ ደምሪኝ አድስ ጀማሪ ነኝ
ዋው በጣም ደስ የሚል ጉብኝት ነው ለማንኛውም ዘና አድርገኸኛል አመሠግናለሁ
😳 what the hell አቤላችን ኩራታችን እንዴ በቃ አረከው😁😍👍
በጠም የሚያስገርም ድንቅ ቦታ ነው አድለኛ ነህ ። እግዚአብሄር የበለጠ ከዚህ በላይ ይርዳህ ። ራሄል እንግዳ ከሻሸመኔ መንፈሳዊ ህይወትህ የሚበረታታ ነው
ሱብሀነ አላህ ጌታችን አላህ ስለ ቤርሙዳ ሚስትር ተናግሯል አልሀምዱሊላህ ከርሱ ውጪ ማንም በጥናት የደረሰበት የለም❤
አቤላ ሰላምህ ይብዛ ድንቅ ልጅ በጥበብ የተሞላ አቀራረብ አሪፍ የምስል ቅንብር የአነባበብ ስልትና ድምፅህ ግሩም ነው። ከዚ በተሻለና ከፍ ባለ ደረጃ የትልቅና የተወዳጅ ቴሌቪዥን ጣቢያ ባለቤት ትሆናለህ ተስፋ አደርጋለሁ።
አቤሎ ክብር ይገባሀል ከፍ ያለ ደረጃ ያለህ ዩቲዩበር ሆነሀል።
Woww bro yamer tamachtognal👏👏🙌 World lay asfarew bota eyatabala mewarawn bota hedah Asyahan .. Ene alwkem nbar asfari bota nbar memaslagn U are z best🙌🙏👍👍
ጥርትህ እና ሰነ ምግባረህ ደስ ይላል
አቤላ ይመችህ ጀግና ዩቱቬር ነህ ሌሎች ካንተ መማር አለባቸው ። እርስ በርስ ሰውን ከሚያጋጩ እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃ ማጋራት አለባቸው ። ለነገሩ አይችሉም ። ጀግና ሰው ነክ ።
Abi ምረጥ ሰው💚💛❤
በጣም ጃግና ነህ
ስለነገርከን ደስ ብሎናል በdrone ብትቀርፀው ደግሞ በጣም አሪፍ ነበር
ጀግናው ኢትዮጵያዊ አድናቆቴን የምገልፀው በተለየ መንገድ የም ልገ ፀዉ እድሜጌታ ከስጠንና ከኖርን እግዚአብሔር ቢፈቅድ
ሰለምትስጠው አገልግሎት ይሕ ነው የማባል ትልቅ አገልግሎት እግዚአብሔር አብዝቶ እብዝቶ ይባርክ! !ስራሕን በእጥፉ ይባርክልሕ
አቤል ልጃችን በጣም ኮሯሑብሕ እንኳን በስላም ተመለስክ ጌታ ታይመስግን!!
አንተ ለቤተስቦችሕና ለኢትዬጲያ ውድ አስፈላጊ ነሕ !ታሪክን ፈላልገሕ ለምታቀርብልን ተወዳጅ ነሕ በርታት!
አርአያ አርጌ ከምወስዳቸው መካከል አንዱ አንተ ነሕ በርታ አቤሎ
Wwoooww በጣም ምርጥ Video ነው
ብዙ እውቀት አግኝተናል
እናመሰግናለን
በርታ
አቤሎ እኔ እንኳን ቤርሙዳ ጣና ሃይቅ ሄጄ ነፍሴ ልትወጣ ነበር በፍረሃት ድፍረትን ካንተ መማር አለብኝ እንኳን ሰላም ተመለስክ 🙏 እኔ ዜናወችህን እያባረርኩ እግር በግር አዳምጣለው እሄኛውን ግን ዘግይቼ ነው ያየውት
አቤል ወደ አርጀንትና ከተማ ሄድና አሳየን❤❤❤
አቤሎ ስለዚህ ቦታ ሲነገር እሰማለሁ ብዙ ግዜ በጣም ደፋር ነህ መሄድህ! ደሞ ምን አስታወስኩኝ አሁን? አዲአበባ ላይ ያየሁትን አንድ ማስታወቂያ ልበለው? የማልረሳው "ቤርሙዳ ጫት ቤት"! የሚል አይቼ ነበር😄😄😄
ፈጣሪ ጠብቆህ ነው እንጂ ከባድ ነው አይታሰብም😮😢
አደራ አደራ የወይኗልጂ ባህሪህ እዳይቀየር እውነት እደምታወራን ቀሁሉም እናምንሀለን ዘረኝነት ምቀኝነት የሌለብህ ቀሐይማኖት ጉዳይም እውነቱን ዘግብ የኢትዮጵያ እውነተኛ ዜና ልበለው ወይስዮቱይብ ብቻ አደራ አደራ አደራ ስለእውነትኑር ባህሪህ እዳይቀየር‼..............❓
አቤል አድናቂህ ነኝ ። የምታቀርባቸው ዝግጅቶች በጣም መሳጭ ናቸው።። በርታ ወንድሜ።
አቤሎ ስለኛ አገር ነገስታቶችን ታሪክ አና በስተመጨረሻ ያለውን ሁኔታ ንገረን
በጣም እወድሃለሁ ቤላ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር እደምታሳየን አምናለዉ
አከብርሀለሁ❤❤❤
ይመችህ😘❤😁😀
" ኦ" እግዚአብሔር አምላካችን መልካም አምላክ ነው 360% እናመሰግናለን።
አቤሎ ለተጓዝክበት አጠቃላይ ወጪ ስንት ብር ፈጀብክ ህደው ማየት ለሜፈለጉ ስላሉ ምን ያህል ብር እንደፈጀብክ ንገረን
ሰለም ወንዲም አለህ በሰለም ወደቦተህ ይመልስህ ነጭ ያወረው ያፀፈው ሁሉ ኢንደ ኢውነት ለምንቆጥር ሰዎች ጡሩ ትምህርት ይሆነል ብዬ አስበለሁ ቀርውን ክፍል ኢንጠቢቀልን
ቢያንስ የምርጫውን ዜና ሳትዘግብ ዝም ብለህ ትወስናለህ😂 አቤል ምርጥ ሰው thank you
😀😀😀😀min gudi neki
እኔ ሁሌ በእውነት እያስገረምከኝ ነው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ❤❤❤❤
ጀግና ነህ አበልየ ተባረክ ስለዚ ቦታ ስወራ የነበረ ሁሉ በግልጽ ስላሳዬ ከልብ አመሰግናለሁ❤
Wow Abel thank you for showing us this amazing place
ዋው አቤሎ ጀግነሀል ሳላደንቅህ አላልፍም።አቀራረብህ ጥንካሬህ ና አዲስ ነገር ለማሳወቅ የምትጥረው ጥረት ሁሉ ደስ ይላል።እነ ዩፎ አጋጥመውሀል ግን?
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜...............
I like your strength and commitment. Great Job!!!
ውይ አቤላ ግንስረአት እሽ ካሁን ቡሀላ እሚያስፈራ ቦታ እዳትሔድ ይቅርብነ ቪዲወው እስኪያልቅክኮ ፈርቸ ነበር ድፍረትህ ግን ሳላደቅ አላልፍም በርታ አዳም ወድሜ
Best vlog ever...u r the man Abelo!
አቤል ልዩ ሰው ነህ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ
ወይ ቤርሙዳ ይሄ ነው እውነት እኔም እንደወሬው እፈራ ነበር ደስ ይላል እንኳን በሰላም ተመለስክ አቬልሻ
also i was believe like that but now i know the fact about bermuda thanks so much abelo the best youtuber
Wow er yemcheh wedmachn
Betam Teru temhrte new yemtastmrn 👍👍👍
አልተቼልክም አቤላ በጣም ደስ ይላል ዶ/ር እሮዳስ ጋር አብራቹ ብትኔዱ ደሞ ቦታው እሱ በጣም እሚወደው ይመስለኝል
ዶ/ር። ሮዳስ እዚህ ላይ ምን ይላል።።።።።።።።።።
በጣም ጀግና ነህ ብቻህን መመሄድህ ይገርማል ነገሩ ማን ጀግና አለ የሚከተልህ😃 በሰላም ተመለስ በጣም ያስፈራል
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜...............
are ehen yakel gen batdafer teru new ante menem alhonkem malet yelem malet adelem
ጌታው ትክክል የሆነ ታሪክ ነው በቀዝቃዛው ቸርነት ግዜ የአሜሪካ የራሻ መርከቦች ተጠልፈው የጫኑት እየተወሰደባቸው ባለው ችግር ነበር።በተለይ በሰርጓጅ ሰብማሪን ላይ ብዙ ዘረፋ ተደርጓል መርከቦች ብዙ ጠፍተዋል ማሳበቢያው ግን የውቂያኖሱ ችግር እያስመሰሉ የዝርፊያ ጎዳና ነበር። ታሪኩ እስከምናቀው ይሄው ነበር።❤
አቤሎ ተመችቶሀል ይሄንን አይነት ጉዞህን እንደ እሼቱ ወደ ገዳማት ቢሆን የበለጠ በእግዚአብሔር ዘንድ የነፍስ እረፍት ነው።
በቅንነት እንደማመር
Zare ke addis abeba shere shere addis neger enkoun ametak Abelo😍😍😍😍😍❤❤
በጣም ደስ እሚል ቦታ ነው ፡፡ ሂደህ ስላየከዉ
እንኩዋን ደስ አለህ
እግዝአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤
God is always with you, you will back safely 🙏
My
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም መለሰኽ የኔ እናት
Wow Betam interesting yehone video new
you are so adventurous and daredevil.. I love it. Great job 👏 👏👏 but it's not real
Betam gobez new gin medferu
@@rakiwon9841 betam
ልክ እንደ ቤተሰባ ነዉ የምወድክ እግዚአብሔር ይጣብቅ
እንኳን በደህና ተመለሰክ