ዶ/ር ሮዳስ የተሰወረ ጥበብን ገልጦ አስደነገጠን!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ETHIOPIA789
    @ETHIOPIA789 Рік тому +41

    "ብታዉቀዉ ጥበበኛ ትሆናለህ ባታውቀው ግን ጠበኛ ትሆናለህ" ይህን ቃል ለሁላችንም ነው። ምክንያቱም አብዛኛው ኢትዮጵያዊያን በአሁኑ ሰዓት አለማወቃችን እንደ መብት እናየዋለን ነገር ግን ግዴታችን ነው መሆን ያለበት እያጠፋን ያለው ይህ ነው ወገኖቼ። ስለዚህ ሁላችንም ቢሆን ስለ ሀገራችን በደንብ ልንመራመር ፣ ልንጠይቅ ፣ ልናውቅ ይገባል!!!

    • @HD202v
      @HD202v Рік тому +4

      መጽሐፈ፡ሔኖክ ምዕራፍ ፪
      4አዛዝዔልም ለሰዎች ሾተልና ሰይፍ መሥራትን ጋሻ መሰጐድንም ጥሩር መሥራትንም አስተማራቸው። ከነሱ በታች የሚሆኑ ሥራቸውንም ሌላ ጌጽና አምባሮችን ቅንድብ መሸለልንና ዓይን መኳልን ከተመረጠና ከከበረ ዕንቁ ሁሉ የሚበልጥ ዕንቁንም እንሶስላ መሞቅን ሁሉ የዓለምንም ለውጥ አሳይዋቸው/ፈረሱን በቅሎውን ሰው ማድረግ/። ፅኑ በደል ብዙ ሰሰንም ተደረገ ሳቱ ሰሰኑ ሥራቸውም ሁሉ ጠፋ። አሚዛራክ ጋኔን መሳብን ምታት ማሳየትን ሥር መማስን ቅጠል መበጠስንም ሁሉ አስተማረ፣ አርማሮስም ጋኔን መሳብን አስተማረ።
      በረቅእልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። ኮከብኤልም ምልክት ማሳየትን አስተማረ። ጥሞኤልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። አስራድኤልም የጨረቃን አካሄድ አስተማረ።

    • @alebotube
      @alebotube Рік тому +1

      እውነት ነው አብይ ከዚህ ጥበብ እራስህን አግልል ይሄ የዲያቢሌስ ጥበብ ነው መምህርም ወደ ቅዱስ ጥበብ ወደሆነው እግዚአብሔርን መፍራት ብትመለስ ጥሩ ነው ትውልድ ማዳን ነው ወይስ ማጥፋት ነው የያዛችሁት ፆም ጸሎት ስግደት ይበቃል አራት ነጥብ

    • @aarongetahun5953
      @aarongetahun5953 Рік тому

      @@alebotube መሳደብ አልፈልግም ግን አለማወቅህን አትኩራበት እንደውም ተፀየፈው እግዚአብሄር መርምሩ ተመራመሩ ብሏል ግን እሱ የፈቀደውን ብቻ ነው መምህራችን ደሞ እግዚአብሄር ይዘው ነው እና እባክህ አንተ ባታቅ ሌላው ማወቅ ይፈልጋል

    • @aarongetahun5953
      @aarongetahun5953 Рік тому

      @@HD202v እግዚአብሄር መርምሩ ተመራመሩ ብሏል ግን እሱ የፈቀደውን ብቻ ነው መምህራችን ደሞ እግዚአብሄር ይዘው ነው አንተ ምትለው የአጋንንቱን ነው ይሄኛው ደሞ እግዚአብሄር የሰጠን ጥበብ ነው

    • @ayelemelaku4761
      @ayelemelaku4761 Рік тому

  • @tewodrosadugna8525
    @tewodrosadugna8525 Рік тому +76

    የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እርስ በርስ መገፋፋታችንን እንተውና ልቦናችንን ወደ እግዚአብሔር እንመልስ በፆም በፀሎት በስግደት እንደ ሀገር እንድናመልጥ።

    • @natamanwa6472
      @natamanwa6472 Рік тому

      Fc

    • @mulu8031
      @mulu8031 Рік тому

      😢 18:49

    • @AlexkiteTsibebmoterbikemaintai
      @AlexkiteTsibebmoterbikemaintai Місяць тому

      ከዘመን መጨረሻዉ የክርስቶስ ዳግም ምፅአት በእርሱ ባላመኑት ለመፍረድ የሚመጣበት ጊዜ ደርሶአልና ለማምለጥ በኢየሱስ አምኖ በመዳን ነዉ። ከዚያም ፍርሃትና ስጋት ይወገዳል።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    መምህር አብይ ዶክተር ሮዳስ የኢትዮጵያ እንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ✝️💚💛❤

  • @oneethiopiae
    @oneethiopiae Рік тому +20

    ጠለቅ ያለ ንባብ ይጠይቃል መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳሥ ተባረክ ። መ/ር ይልማም 👏👏👏ቆም ብለን እራሣችንን እንድናይ ያደርገናል ።
    💚💛❤

  • @soulrebel1987
    @soulrebel1987 Рік тому +28

    ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና ራሳቸዉን ለፈጣሪ አስገዝተዉ ለኖሩ ጠቢባን አባቶቻችንና እናቶቻችን!! 💚💛❤️

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Рік тому +2

    በጣም የሚገርም እና የሚያስደንቅ ትምህርት ነው!! የሚገርመው የቻይናዎች ፊደል ይሁን ቁጥራቸውም በመፅሀፍ ቅዱስ በቀድሞ ታሪክ ነው የተፃፈው , ለምሳሌ 8 ቁጥራቸው የኖህን ቤተሰብ ስዕል የሚወክልና የጥፋት ውሀ እንደነበር ከዛ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው. ሰይጣን ዕውነትን ሊያጠፋ በዓለማችን ስንት ስርዓትን ክህደትን አምጥቶ እዚህ አደረሰን ! እግዚያብሄር ይመልሰን ሰው መነሻውን ካወቀ አሁን የቆመበትን ያያል መድረሻውን ያገኛል !!!!የልቦናዎቻችን ዓይኖች ይብሩልን !!! በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዓብይ ስለጋበዝክልን ድንቅ መረዳት ያለውን ወንድም ሮዳስን 👏🏽👏🏽👏🏽ወንድም እሮዳስ ጊዜህን ሰውተህ ያገኘኸውን ዕውቀት በሚገባን ቀላል መንገድ እንደ ትንሽ ፍንጣቂ ብርሃን !!! ግን ፍንጣቂም ቢሆን ብርሃን ሃይለኛ ነውና እንደዛ በርቶልናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Рік тому +40

    " ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።"
    (መዝሙረ ዳዊት 23:6)
    ✞ #መድኃኔዓለም ➋❼ ✞🤍

  • @michaelhanacall3720
    @michaelhanacall3720 Рік тому +4

    የግዚያብሔር ስጦታ እፁፍ ድንቅ ነው መምህር ሮዳስ ልዬ ጥበብ የተሰጠው ነው ❤

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 Рік тому

      እባክዎን የእግዚአብሔርን ስም አስተካክለዉ ይፃፉ::

  • @sharewengidasew8204
    @sharewengidasew8204 2 місяці тому +3

    ሁሉም ሰው መልካም ቢሆን ኖሮ እንዲት ደስ ይል ነበር ።አምላኬ ሆይ እባክህን በጥበብህ ብዛት መልካም አድርገን ።

  • @zelalemmekuria5204
    @zelalemmekuria5204 Рік тому +4

    ዶክተር መምህር ሮዳስ ታደሰ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሙሁር በጣም በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለኢትዮጵያ በጣም ከሚያስፈልጓት ሰዎች አንዱ ነህ ብዙ እንጠብቃለን የኢትዮጵያ ታላቅነት ምስክር ❤❤❤

  • @beemnetmesfin7628
    @beemnetmesfin7628 27 днів тому +1

     ሳድስ ሚዲያን ስከታተል የጥንት ኢትዮጵያዊያን አባቶቻችን ለራስና ለዓለም የአበረከቱትን ፍልስፍናና ሳይንሳዊ ስነ መለኮትና ፈጠራን ምን ምሉዕነት፡ ዕውቀትና ክህሎት በውስጣቸው ምን ያክል ሰርፆ እንደነበር እንዲሁም አድጎ እንደነበር የሚያካፍሉን መረጃ እጅግ በጣም እወደዋለሁ ሲቀጥል ሀገሬ ኢትዮጵያ ምንያክል ከሌሎች የዓለም ሀገራት የቀደመ ስልጣኔ እንደነበራት ማረጋገገጥ ችያለሁ፡፡ በርቱልን ሳድስ ሚዲያና መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ /ዶ/ር፡፡

  • @solobrand100
    @solobrand100 Рік тому +3

    የእውቀት መጀመሪያም መጨረሻም ወንጌል ነው ፤ ከወንጌል የወጣ አንዳች ነገር የለም ፡፡ታሪክም ሚስጢርም ህይወትም ሞትም ትንሳኤም ወንጌል ብቻ ነው ፡፡

    • @endtimetrumpet8952
      @endtimetrumpet8952 Рік тому +1

      ትክክል ብለሀል
      በቃላት ቢያሳምሩት የሰይጣን የጥልቁ የሞት ትምሀርት ነው ።

  • @hirut7396
    @hirut7396 Рік тому +72

    ኢትዮጵያዊ ሆኖ መፈጠር መመረጥ ነው በእውነት መምህሮቼ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤

    • @MalcomRight
      @MalcomRight Рік тому +3

      Weriam. Mnabash slehonsh. 😂😂😂

    • @michaelmiko5065
      @michaelmiko5065 Рік тому +7

      @malcom right /@yenenehw. Comment staregu yebetachinet smetachun yasabikibachuhal erasachun meremiru

    • @tilayemekonnen7694
      @tilayemekonnen7694 Рік тому +3

      ዶክተር ዝም ብለው የክርስቶስን ወንጌል ቢሰብኩስ?በማይጠቅም ነገር ጊዜወን ባይጨርሱ።

    • @tilayemekonnen7694
      @tilayemekonnen7694 Рік тому

      ዶክተር ሮዳስ በእውነት በእርስወ ደረጃ በዋዛ በፈዛዛ ማሳለፍወ ያሳዝናል!!!መቸ ነው የክርስቶስ የመከራ መስቀሉ ትዝ የሚልወት?እርስወ የሚያንቆለጳጵሷት ኢትዮጵያ በፍጹም ድህነት ኋላቀርነት የታወቀች ምድር ነች።ይህም የሆነው የወንጌል ሽታ ያልሸተተባት የጠንቋዮች ምድር በመሆኗ ነው።

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 Рік тому +1

      Yaw Sele fetarie sera , feteretat adenko eko naw yemeyasetemerew. Ye esuen ewket tenesh enqwan benagegne yet bederesen neber.

  • @papiloli1108
    @papiloli1108 Рік тому +8

    በጣም የሚደንቅ ዕውቀት ነው መምህሮቼ ሰላማቹ ይብዛ

  • @melesAbebe-r8q
    @melesAbebe-r8q 8 місяців тому +6

    እድሜጤና አብዝቶ ይስጥለኛም ኑርልን

  • @etopmedia313
    @etopmedia313 Рік тому +18

    ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ ክብርንም ልበሽ በአዲስ ምስጋና ይሞላ ልብሽ💚💛❤‍🩹

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Рік тому +8

    አቤት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጠሀት ፀጋ ተነግሮ አያልቅም ሴጣን እሄን ስለሚያውቅ ነው ደምየሚያፈስሰው ግን አይችልም የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቀርቧል የአባቶቻችን በረከት በእኛ ላይ የደርብን አሜን

    • @jonnyaddis7145
      @jonnyaddis7145 Рік тому

      እግዚአብሄር አያዳላም ሁሉም ልጆቹ ናቸው ከአዳም የተፈጠሩ።

  • @alemneshregasa7201
    @alemneshregasa7201 Рік тому +2

    አብዬ ይልማ ዶክተር ሮዳስ ሐገሬ አንደነንተ የመሰለ ልጆች ስላላት እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenebealemayehu-ow4ut
    @zenebealemayehu-ow4ut Рік тому +20

    ዶክተር በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምትነግረን ኑርልን በርታልን ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት ገነ ብዙ እንድናውቅ እንጠብቃለን !!!

  • @yotamerat8766
    @yotamerat8766 Рік тому +5

    በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እደናንተ ያሉትን ላስነሳልን በእድሜ በጤና በሞግስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Рік тому +12

    የእኛ ውዶች የኢትዮጵያ ዕንቁዎች፡ ዘመናችሁ ይባረክ፡ ከክፉዎች ዐይን ይጠብቃችሁ፡

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Рік тому +6

    ወይኔ ወይኔ ኢትዮጵያዊያን ይህን የመሰለ ረቂቅ እውቀት አባቶቻችን አስቀርተውልን እኛ እየተባላን የሀገራችንን ጥበብና ሀገራችን ለመሸጥ እንተጋለን ።ይብቃን መባላቱ ቀርቶብን ሀገራችንን እንማራት፣እንወቃት ።ወንድሞቼ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @HGJJI1234
    @HGJJI1234 Рік тому +7

    እግዚኦ! የግዕዝ ፊደላት ይህን ሁሉ የሚያኮሩ ረቂቅ ምስጢራትን ይዘው እያለ የኛዎቹ የቅኝ ገዥዎችን የላቲን ፊደል መምረጣቸው በእጅጉ ያሳዝናል::

    • @HGJJI1234
      @HGJJI1234 Рік тому

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 Рік тому

      የበታችነት መጥፎ በሽታ ነዉ ሀኪም የማይገኝለት

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Рік тому +9

    ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @marekasa475
    @marekasa475 Рік тому +7

    እኔ ግን በጣም የማዝነውእኛ ራሳችንን ማንነታችንን ባንጥል የአባታችን ውለታ ባንንቅ ግእዝ ብንማር

  • @nanimamo9842
    @nanimamo9842 Рік тому +3

    የመሰወርን ጥበብ በእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚገኘው እሱም በፆም በፀሎት በስግደት እንደቀደሙ አባቶች እግዚአብሔርን ፈፅመው በመውደድ በሚያደርጉት ተጋድሎ መሰወርን በደመና ተጭኖ መሔድን ባህርን ተራምዶ መሻገርን ብዙ ተአምራትን የሚያደርጉት ከእግዚአብሔር በሚሰጣቸው ጥበብና ስጦታ ብቻ ነው እናንተ እንደምትሉት በምትሐት አይደለም ጥበብን የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻቻቻቻ ነው

  • @AchiyeAyalew
    @AchiyeAyalew 2 місяці тому +2

    የምናቀውን ነገሮች ከፊደላት ቁጥሮች ድምር ጋር እያገናኘን ነው ነገር ግን ደሞ ከዛ በላይ ሊሆን ይገባል፣ የማናቀውንም ክስተቶች በፊደላት ቀመር፣ መግለፅ አለብን፣ it is a very magnificent discovery Dr. Rodas!!! in addition we have to simplify unknow things, without correlate with already known things🙏🙏🙏❤❤❤

  • @basitube44
    @basitube44 Рік тому +2

    የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
    ጥበብ የሚገኘው እግዚአብሔርን ከመፍራት ብቻ እንጂ በፊደላት ከመመራመር የሚገኝ ሌላ ምንም ጥበብ የለም

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Рік тому +12

    አቤት ብስለት እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲

  • @sisaytafessetadesse8152
    @sisaytafessetadesse8152 Рік тому

    እግዚአብሔር ለወደደው የመንፈስ ቅዱስን ፀጋ እንዲህ ያበዛል።መንፈስ ቅዱስ ምሥጢር ገላጭ ነው የምንለው በስርዓትና በአገባብ ለሚመላለሱ ጥበብና ማስተዋልን እንዲህ ሳይሰፍር ይሰጣል።መምህር ሮዳስ አብዝቶ ምሥጢሩን ይግለጥልህ።ፍፃሜህን ያሳምርልህ።መምህር አብይ ጥበብን እንደተጠማህ ነፍስ እንደረሰረሰች በሐሴት ስትቁነጠነጥና መንፈስ ሲረካ ማየት በራሱ ደስ ያሰኛል።እንደነዚህ ያሉትን አባቶች ወንድሞች ያብዛልን ከክፉ እንዲጠብቅልን በፀሎት እናስባቸው።ትጋቱን ያድልልን።

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 Рік тому +2

    በጣም ደስ የሚልና የሚያስደንቅ የሚገርም ፕሮግራም ነበር በርቱ ግእዝና የኢትዮጵያ ፊደል የዚህን ያህል ሐይል እንዳለው አላቅም ነበር የሚያሳዝነው ግእዝ ና አማርኛ በውጭ አገር በ university እየተሰጠ ባገራችን አማርኛን ፊደላትን ለማጥፋት በ ብዛት እየተሞከረ ነው በ እጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ይባላል ከነተረቱ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃችሁ ይበለን ከሁሉም ከሁሉም በፕሮግራሙ ላይ በ አብይ ፊት ላይ የሚታየው ደስታ priceless!!!!

  • @HailgebrielLema
    @HailgebrielLema Рік тому +1

    ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @kelemwabekeles2361
    @kelemwabekeles2361 Місяць тому

    ዶ/ር እንዲው የት ልሽግህ ምንም እንዳይነካብን እኔ አንተን የመግለፅ ብቃቱም የለኝም በታላላቅ ሰዎች እንኳን አንተን ለመገለፅ ብቃትህን ያሳንሱብናል ልዑል እግዚአብሔር የሰጠን የዘመናችን ሊቁ ቅድሱ ያሬድ የእውቀት ውቃያኖሱ ኢትዮዽያዊ እድሜህን ያርዝምልን ኑርልን።

  • @abaargawbuje
    @abaargawbuje Рік тому +1

    "ቸርነትህና ምህረትህ በዘመኔ ሁሉ ይከተሉኛል።ለዘለዓለም በእግዚአብሔር ቤት እኖራለሁ። መዝ 23 3

  • @genetabate45
    @genetabate45 Рік тому +1

    ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በጣም የምታኮራ አዋቂ ሰዉ ነህ ቀጥልበት ለ ልጆቻችን ትልቅ ተሰፋ ነህ.🙏👏👏

    • @HD202v
      @HD202v Рік тому

      መጽሐፈ፡ሔኖክ ምዕራፍ ፪
      4አዛዝዔልም ለሰዎች ሾተልና ሰይፍ መሥራትን ጋሻ መሰጐድንም ጥሩር መሥራትንም አስተማራቸው። ከነሱ በታች የሚሆኑ ሥራቸውንም ሌላ ጌጽና አምባሮችን ቅንድብ መሸለልንና ዓይን መኳልን ከተመረጠና ከከበረ ዕንቁ ሁሉ የሚበልጥ ዕንቁንም እንሶስላ መሞቅን ሁሉ የዓለምንም ለውጥ አሳይዋቸው/ፈረሱን በቅሎውን ሰው ማድረግ/። ፅኑ በደል ብዙ ሰሰንም ተደረገ ሳቱ ሰሰኑ ሥራቸውም ሁሉ ጠፋ። አሚዛራክ ጋኔን መሳብን ምታት ማሳየትን ሥር መማስን ቅጠል መበጠስንም ሁሉ አስተማረ፣ አርማሮስም ጋኔን መሳብን አስተማረ።
      በረቅእልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። ኮከብኤልም ምልክት ማሳየትን አስተማረ። ጥሞኤልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። አስራድኤልም የጨረቃን አካሄድ አስተማረ።

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 9 місяців тому +1

    አቤት፡መታደል፡የእዉቀት፡ጎተራ፡ዶ\ር ሮዳስ፡ቢናገር፡ቢናገር፡የማይጠገብ፡ደስ፡ይላል

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Рік тому +2

    እጹብ ድንቅ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥሽ ድንቅ የሆነ ትምህርት አለሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር

    • @HD202v
      @HD202v Рік тому

      ተዋሕዶ ይሄንን ትቃወማለች መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል እንብብ መጀመሪያ።
      መጽሐፈ፡ሔኖክ ምዕራፍ ፪
      4አዛዝዔልም ለሰዎች ሾተልና ሰይፍ መሥራትን ጋሻ መሰጐድንም ጥሩር መሥራትንም አስተማራቸው። ከነሱ በታች የሚሆኑ ሥራቸውንም ሌላ ጌጽና አምባሮችን ቅንድብ መሸለልንና ዓይን መኳልን ከተመረጠና ከከበረ ዕንቁ ሁሉ የሚበልጥ ዕንቁንም እንሶስላ መሞቅን ሁሉ የዓለምንም ለውጥ አሳይዋቸው/ፈረሱን በቅሎውን ሰው ማድረግ/። ፅኑ በደል ብዙ ሰሰንም ተደረገ ሳቱ ሰሰኑ ሥራቸውም ሁሉ ጠፋ። አሚዛራክ ጋኔን መሳብን ምታት ማሳየትን ሥር መማስን ቅጠል መበጠስንም ሁሉ አስተማረ፣ አርማሮስም ጋኔን መሳብን አስተማረ።
      በረቅእልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። ኮከብኤልም ምልክት ማሳየትን አስተማረ። ጥሞኤልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። አስራድኤልም የጨረቃን አካሄድ አስተማረ።

    • @aarongetahun5953
      @aarongetahun5953 Рік тому

      @@HD202v አንተ ደደብ ነህ እንዴ እግዚአብሄር መርምሩ ተመራመሩ ብሏል ግን እሱ የፈቀደውን ብቻ ነው መምህራችን ደሞ እግዚአብሄር ይዘው ነው አንተ ምትለው የአጋንንቱን ነው ይሄኛው ደሞ እግዚአብሄር የሰጠን ጥበብ ነው ሳሰማው ዝም ብለህ አታውራ አዳምጥ መጀመሪያ መሀይም ግዕዝ እኮ የኦርቶዶክስ ነው ጥበበኞች አባቶቻችን ቀርፀው ፅፈው ያስቀመጡልን

  • @Sam-lw9kc
    @Sam-lw9kc Рік тому +4

    ለዛም ነዉ ኢትዮዽያ ምስጢር ነች። ኢትዮዽያዊ አይደለንም የሚሉ ሰወች ድንቅ ይሉኛል በቅጡ ያልተረዳችሁትን ሐገር ብትክዱ ጥቅሙንም ጉዳቱንም ታገኙታላችሁ።

  • @abelsisay5788
    @abelsisay5788 Рік тому +1

    በጣም በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነበር አብይ ጉጉትህ ራሱ ገራሚ ነበር መም ህር ሮዳስም ጨለማውን እንዳበሩልን ቁጠሩት❤

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 Рік тому +20

    በዚ አልጎሪዝም ፈጣሪን አናገኝውም ከባቢሎን እንማር በእምነት እና ፈጣሪን በመፍራት ነው ፈጣሪን ልናየው የምንችለው 🙏🙏🙏

    • @admediaet
      @admediaet Рік тому +1

      ጥበብን ማወቅና መጠበብ ካለማወቅ እና ከመጥበብ እጅግ ይሻላል! ይሄ ቢያንስ ያልሰራነውን እንድንሰራ እና እንድንልቅ ያስችለናል! እግዚአብሄር የፈጠረልንን በመጠቀማችን አይቆጣንም ሃጥያት እስካልሰራን ድረስ!!!

    • @abinetmola3356
      @abinetmola3356 8 місяців тому

      ​@@admediaet❤

  • @betelhemetamene5722
    @betelhemetamene5722 Місяць тому

    ፀጋን ጨምሮ ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏❤

  • @selammessele4401
    @selammessele4401 Рік тому +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ስለዚህ በየ ሚዲያው ሰለ ፊደል ትንተና እና ትምህርት ቢሠጥ ጥሩ ነው እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን አሜን

  • @kasmanduka2510
    @kasmanduka2510 Рік тому

    እንዴት እንደማመሰግንህ ቃላት የለኝም መምህር ሮዳስ ።መምህር አብይ ላንተም ክብር ይግባህ

  • @hiwottsegaye1314
    @hiwottsegaye1314 Рік тому +4

    በጣም የምወዳችሁ የኢትዮጵያ እንቁ መምህሮቼ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ::

  • @BayushGobisa-qd3xf
    @BayushGobisa-qd3xf 9 місяців тому

    መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ አቤት መታደል ድንቅ መሁር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በተጨማሪ መምህር አቢይ ይህንን የእውቀት ምንጭ የሆነውን ድንቅ ምሁር ስላቀረብክልን በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @eagaealo9937
    @eagaealo9937 Рік тому

    እኔ ለናተ ይህነው ብየ የምናገረው አደበት የለኝም በውነት ፈጣሪ እድሜአቹህን እረጅም ዘራቹህን ሽ ያርገው አገሬ እናተን መፍጠሯ እንዴት ደስ እደሚል መታደል እኮነው

  • @TesfayeGhiwot-r1w
    @TesfayeGhiwot-r1w Місяць тому

    በቅርቡ ኢትዮጵያዊነት መጠሪያ ብቻ ሳይሆን ሽልማት ይሆናል💚❤️❤️

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Рік тому

    በጣም ልዩ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው ትልቅ ዕውቀት ያለው መምህር እና ሳይቲስት ነው ዶ/ር ሮዳስ።

  • @metadeleyibeltale5832
    @metadeleyibeltale5832 Рік тому +8

    መምህርና ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እንኳን ደህና መጡ

    • @SamuelHaile-go9oh
      @SamuelHaile-go9oh 9 місяців тому

      Amara tigrigna(geez) menagher jemirachuhal,,Amara biher,bahil tarik yelewum.Fidelu rasu wana alew.Hulum serkachu new yegna yemitlu.Lezih buzu mereghaghecha ale.

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Рік тому

    የጥበቡ ባለቤት እግዚአብሔር ይባርካቸው እነዚህን ሁለት ጥበበኞች ኑሩልን ንግግራቸዉ ዉስጥ ሁለት የተለያዩ የእግዚአብሔር ጥበቦችን አነብባቸዋለሁ ብዙልን ❤❤❤

  • @hiwotadimasuhiwot
    @hiwotadimasuhiwot 9 місяців тому

    ዶክተር ሮዳስ ኢትዮጲያዊ ስለሆነ በጣም ልንኮሩ ይገባል ዶክተር ካንተ ለኢትዮጲያ ብዙ እንጠብቃለን

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 Рік тому +5

    መምህር አብይ ዶክተር ሮዳስ የኢትዮጵያ እንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @yonasephrem6053
    @yonasephrem6053 10 місяців тому

    ፈጣሪ ልኡል አግዛብሔር ረጅመ እድሜ እና ጤና ለ ሁሉም የኢትዮጵያ ጠበብቶች በሙሉ ከበሩልን መምህር መጋቢ ዶክተረ ሮዳስ ታደሰ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ አሜን ተመስገን ፈጣሪ ሆይ

  • @tijitigist7372
    @tijitigist7372 Рік тому +2

    ፈጣሪ አብዝቶ እውቀትይስጣችሁ ለ2ለታችሁም በጣምበጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልኝ

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Рік тому +5

    አብያችን ስራህ ሁሉ ድንቅ ነው! በርታልን። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @merongetahun5066
    @merongetahun5066 Рік тому +2

    ዶር. ሮዳስ ከረጅም ግዜ በሁላ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ሌላው አለም ብዙ ቁፍሮ ሚስጥር አግኝቷል ብለህ አንተም ጨመርክላቸው? እነሱ ያወቁትን ቢያውቁ አንተ በኢትዮጵያዊነትህ የምታውቀውን እና አባቶች ላንተ የሚነግሩትን ሚስጥር ያውቃሉ ብዬ አላስብም።

  • @betelhemetamene5722
    @betelhemetamene5722 Місяць тому

    አሰደመምከኝ ዶክተር በሰመአአም ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @wendmuasefa
    @wendmuasefa Рік тому

    በእውነት በጣም ይገርማል የሀገሬን ፍደል አላውቅም ነበር ለካስ እያንዳንዱ ሚስጥር አለው በእውነት ተምሬበታለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AmanuelBalay
    @AmanuelBalay 2 місяці тому +1

    We are love you so much Dr rodas tadese ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ thank you so much more 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemubekele-em1nx
    @Alemubekele-em1nx 9 місяців тому +1

    የምርጦች ሁሉ ምርጥ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

  • @fraolmulu8225
    @fraolmulu8225 Рік тому +5

    በመጨረሻም መስባሰብ ተጀመረ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉 በረቱ ብጉጉት እንጠብቃለን .....

  • @milkiastaye7146
    @milkiastaye7146 Рік тому

    አቤሎ ያንተ ፕሮግራም በጣም ይመቸኛል ለኛ እንድናውቀው የምታደርገው ትግል ወደር የለውም የዛሬው ፕሮ ላይ ግን ዶር የሚያሳዩንን ትምህርት እሳቸው የሚፅፉት የፊደል ትርጉማን ሙሉውን አያሳይም የናንተን ምስል ያስገባበታል ኤዲቲንጉ ይሁን ሆን ተብሎ እንደሆነ አልገባኝም ለሁለታችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elsabethakalu1461
    @elsabethakalu1461 Рік тому +7

    ሀገሬ ቅኔ ናት !!! እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የተማርኩት

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እደናተ አይነት እንቁ ያብዛልን ❤❤🙏🙏🙏

  • @aberehamab9016
    @aberehamab9016 Рік тому +12

    🙏💚💛❤️🙏 ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ ደጉን ንጉሥ ያምጣልሽ።🙏💚💛❤️🙏

  • @melesAbebe-r8q
    @melesAbebe-r8q 8 місяців тому +1

    ፈጣሬህ አብዝቶ የሰጠክ አምላክ ክብር ምሰጋና ይስጥህ አርፍጄ አገኝሁክ

  • @HewanaBayu
    @HewanaBayu 9 місяців тому

    ለሁለታችሁም መምህሮቼ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድላቹ መጨረሻችሑን ያሳምርላቹ !!!

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Рік тому +1

    እውቀት ከእምነት ጋር ስዋህድ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤

  • @tzm6910
    @tzm6910 Рік тому +1

    የረቤ መሌክ ያሐዋሻ ሐመሽያክ አባት ቅዱስ እና ሕያው ያሐዋ ቅዱስ ልጁን ልኮ በከዋክብት በቁጥር እና በተለያየ ምልክት ሲመለክ የነበረውን ዘንዶ ሰይጣን ዲያብሎስ በመስቀል ላይ በአራቱም አቅጣጫ ወጥሮ ድል የነሳልን እና ለዘለአለም በሲኦል እንዲኖር የፈረደልን ክብር ምስጋና ይግባው ። በአመተ ፍዳ ፅድቅ እና ኩነኔ ጣኦት እና አምላክ ፈጣሪ እውነት እና ሐሰት በማይታወቁበት ዘመን በጣና ሐይቅ የአባይ ተፋሰስ የጀመረው የኢትዮጵያ ስልጣኔ ኑብያ/የአሁኗ ሱዳን ላይ ተፏፉሞ ኬማት/ግብፅ ላይ ነዶ ግሪክ እና ሮም ላይ የጠፋው የሰይጣን ዲያብሎስ ማሳሳቻ ዘላለማዊ የሚመስለው ጥበብ የቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ እስኪወለድ ነበር። ይህ ሁሉ ቁጥር ቆጠራ ከቅዱስ አምላክ ለነብያት ያልተነገረ በሐዋርያት ያልታሰበ የአህዛብ ልማድ ነው ። በተአምር ሑለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም። ቅዱስ አምላክ አበክሮ አጠንክሮ እብራውያን እስራኤላውያንን ይወተውታቸው የነበረው 10ቱ ትእዛዛትን እንዲጠብቁ እና ከዋክብትን በወር በቀናት ሰይመው እንዳያመልኩ ቁጥር ቆጠራ የጠለቀውን የሰይጣንን ጥበቦች እንዳይከተሉ ነበር ። ሐዋርያትም በቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ አፋቸውን ከፍተው በቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ ነበር የሚዘጉት እንዲህ ያለ ያረጀ ያፈጀ አሰራር አልተከተሉም ። ንጉስ ሰለሞን ሰባሁለት የአጋንንት አለቆችን ተራ በተራ እያናዘዘ እያንዳንዳቸው ብዙ ብዙ ድንቅ ተአምር ሲሰሩ ዛሬ ኒኮላ ተስላ ከትቤት ላማ አለኝ የሚል እና አስራ አንድ መናፍስት ጥበብ ገለፁልኝ የሚልን ሰው ሐይማኖተኛ ነን የምትሉ እንዲህ ድብልቅልቅ ትርምስምስ በመሰረታዊነት ባጣ ማግበስበሱ ጥሩ አይመስለኝም ። እውነተኛ ጥበብ 10ቱ ትእዛዛት እና የቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ እንደሆኑ እንጂ ከዚህ የተለየው ሑሉ ድንቁርና ነዉ ። ቱሪ ናፋ ለሐይምሮ ደስ የሚያሰኝ መናገር ምንም አያመጣም ። ድሮ አያቶቻችንን ቅዱስ አምላክን ያስቆጡበት ያሳዘኑበትን መንገድ እንደቁም ነገር መናገር ጥፋትን እንጂ ምንም አያመጣም ።

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Рік тому +3

    የኢትዮጵያ እንቁ መምህሮቻችን ወንድሞቻችን ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን 🤲

  • @BirukB-yi3vw
    @BirukB-yi3vw Рік тому

    በጣም ኣስደናቂነው በእውነት እንደህናንቴ ኣይነት ጥበበኞች እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @Ethioabysiniya
    @Ethioabysiniya 3 місяці тому +1

    የኢትዮጵያን ጥበብ እያወጣችሁ ለባዕዳን እየሰጣችሁ እኛን መልሰው ያጠፉበታል!!!

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 Рік тому +1

    መምህር ዓብይን ሳይቀር ግራ ያጋባ እውቀት! ዶ/ር ሮዳስ እድሜ ጤና ይስጦዎ! እንደው እግዜር ረድቶን ከተደረገብን አዚም ተላቀን የአባቶቻችን ጥልቅ እውቀት የነሱን ያህል ሳይሆን በመጠናችን "ይረዳን" ዘንድ እንዲሁ በየጊዜው ያግዙን እባኮ!?

  • @zerihunbekele9132
    @zerihunbekele9132 Рік тому +4

    ዝግጅታቹ በጣም አስተማሪ የሆነ የምርጦች ምርጥ ነው።
    ነገር ግን የተቀደሱትን አኒሂን ፊደላት ከላምበረት ወደ ዜሮ ሁለት በሚወስደው መንገድ ለይ ቀርፀው አያራከስና እያስረገጡን ነው !
    አብዬ !
    በዚ ዙርያ አጭር ፕሮግራም ብትሰራበትና ግንዛቤ ብትሰጥበት።

  • @haimanotmengistu8873
    @haimanotmengistu8873 Рік тому +5

    መሰወርኮ ሁለት መልክ አለው።አንደኛ የእግዚአብሔር ጸጋ ሲያድርብን ሁለተኛው ደግሞ የርኩስ መንፈስ ማደሪያ ስንሆን።እነዚህ ነጮች የየትኞቹን አባቶች ጥበብ ይሆን የተጠቀሙት? እባካችሁን ሁሉንም ማግበስበሱን እንተወው ይበቃናል።ቅዱስ አባቶች እንደነበሩ ሁሉ በእኩይ ስራ ተጠምደው ኖረው ያለፉም አሉ።ይህን እናጣራው።ጥበብ ነው እያልን ሁሉን አናግበስብስ።እባክዎትን "ዶ/ር " ይህ ነገር ይብቃን።

  • @esayasbeyene-wc1pb
    @esayasbeyene-wc1pb 7 місяців тому +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልን 🥰🥰🙏🙏

  • @ptc1549
    @ptc1549 Рік тому +2

    ኢግዝኣብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ መጨራሻዋ ዘመን ግን የተምራት ሀገር ናት ፡፡

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e Місяць тому

    ቃለህይወት፡ያሰማህ።

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 11 місяців тому +1

    ተባረኩ

  • @asterB134
    @asterB134 9 місяців тому

    የሚገርም ነው መምህር እናመሰግናለን ምናለ እንደ እንግሊዘኛ ትምህርት የግዕዝም እንደዛው ከመሰረታችን ብንማር በተወሰነ እንካን ግንዛቤ ባይኖረን ነበር

  • @AdissieDollebo
    @AdissieDollebo 5 місяців тому

    Dr Rodas ! ብዙ እንደ አንተ ዓይነቶችን አፍርተህ ማለፍ አደራ አለብህ !

  • @salamyoussif4949
    @salamyoussif4949 Рік тому +1

    እውነትም አለማወቅ መጠበብ ነው እናመሰግናለን ድንቅ ለሆነ ትምህርት ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን ሀገራችን ከገባችበት ውዥብር ይታደጋት

  • @sinkiekefelegn3711
    @sinkiekefelegn3711 3 місяці тому

    ዶክተርየ በእውነት በዚህ ጊዜ በሁለቱም የተሳለ ቢለዋ ማግኘት መታደል ነው። አንተን የወለደች ማህፀን እጅግ የተቀደሰች ናት።ዶክተር ተተኪ ለመፍጠር አጥብቀህ ትሰራ ዘንድ በአክብሮት አሳስባለሁ።

  • @adanechgashaw8443
    @adanechgashaw8443 Рік тому

    ባዳመጥነው ትምህርት ቆም ብለን እንድናስታውል ይረዳናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደናተ ያሉትን መምህራኖች ያብዛልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @getahunbogale8590
    @getahunbogale8590 Рік тому +3

    መምህር እንኳን ደስ አለን ብለናል

  • @wondefreshkoricha
    @wondefreshkoricha Рік тому +3

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @birrubirru5799
    @birrubirru5799 9 місяців тому

    ክብርና ምስጋና ለዶክተር ሮዳስ ታደሰ እየተመኘሁ የከበረ ሠላምታዬ ይድረሰዎት። ከሁለት ዓመት በፍት ወደ ኢትዮጵያ መጥቼ ላገኘዎት ፈልጌ ሣላገኘዎት ወደ ነበርኩበት አገር ተመልሻለሁ። ዶክተር ከአድናቂዎቾ አንዱ ነኝ፣ ከመጻሕፍትዎ ውስጥ እጅግ ጥቂት መጽሐፍት አግቻለሁ። ነገር ግን 888 ላይ ያገኘሁት እትመት ጥራዙ በቀላሉ አንድ ሰው ካነበበ በኃላ ሉለተኛ ሰው እጅ ተገነጣጥሎ መጽሐፉ ይጠፋል፣ ስለዝህ እባክዎት መጽሐፍቶቾዎ ሁሉ ሣይንስ ነው ፣ ለትውልድ የምተላለፍ መሆን መቻል አለበት ጥራዙ እንዳይ ገነጠል ብደረግ፣ ባይሆን በመጻሕፉ ላይ ዋጋ መጨመር አይቻልምን? ሌሎች መጽሐፍትዎችን ማግኘት እንዴት ይቻላል? እግዚአብሔር የሰጠዎትን ጸጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ያድልዎት እድሜዎትን እንደ ማቱሣላ ያርዝምልን ፣ ሥራዎትን ይባርክልን፣ ዘርዎትን ይባርክልን ጽናት ብርታት ያድልልን በጣም አከብርሆታለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah6237 Рік тому +4

    የኔ እንቁ ወንድሞቼ እግዚአብሄር ይባርካችሁ🙏 ሁለታችሁም በእውቀት የታጨቃችሁ የትንታኔያችሁ ጥበብ ሁሉ አጀብ የሚያሰኝ ነው። እንዲሁም በኢትዮጵያ የቆሸሸ ፖለቲካ ውስጥ ያልገባችሁ ድንቆቼ ተባረኩልኝ።
    አነ ትግራዊተይ እህታችሁ ነኝ የአቐነለይ👏

  • @zinabumengesha1672
    @zinabumengesha1672 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 7 місяців тому

    መምህራችን ሮዳስን እግዘአቤሔርፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እጅግ ድንቅ ትምህርት የእስራኤል አምላክ ይርዳህ ቴባሬክ እባክሀን መጻሐፈህን ለማግኝትእንፌልጋሌንና በእትዮጵ ሁሉን ቦታ እንደ ደርስ አድርግልን ያልደሬሴበት ቦታ አሌ እጅግ ጤቃም ነውና

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Рік тому

    ዶክተር ሮዳስ በዚህ ዘመን አምላክ ጥበብን አላብሶ ያስነሳህ ይመስለኛል
    ዘመንህ ይባረክ

  • @birtukan2023
    @birtukan2023 Рік тому +1

    መስማት ለሚችል ሁሉ ተመቻችቷል የሚያኮራና ጥሩ ማንነት ስብዕናን የሚሰጥ ታሪክ ነው ያለን ካወቅንበት😢

  • @AddisuLealem
    @AddisuLealem 7 місяців тому +1

    egziabehir ystalchu andebtachhun yibarkln

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ዬ ብዙ ድንቅ ነገር ያላት❤

  • @biniyamtsegaye7323
    @biniyamtsegaye7323 Рік тому +4

    እጅግ በጣም ይገርማል ይደንቃልም ተከታታይ ክፍል እንጠብቃለን

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Рік тому +1

      መፀህፉን ግዛው Amazon ላይ አለ።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Рік тому

      አማዞን ምንድነው ስሙ

  • @rulegolden9657
    @rulegolden9657 11 місяців тому +1

    ጤና እና እረጅም እዕድሜ ይስጥልን

  • @appsdownload9997
    @appsdownload9997 Рік тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ በቀጣይ ክፍል ጥንቆላ ምናምን ስለሚባለው ዶክተር ሮዳስን ጠይቀህ ቢያብራራልንእንዳንወዛገብ የሚደነቅ እውቀት አለው

  • @aschaleweshetu2292
    @aschaleweshetu2292 4 місяці тому

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን