ለማመን ከብዶኛል ሳምሰንግ እንደዚህ መሆኑን አላውቅም ነበር Abel Birhanu
Вставка
- Опубліковано 5 лис 2023
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ - Розваги
ቀኑን ሙሉ ሲቀልዱብን ከሚውሉ አብዛኛው የሀገራችን የቲቪ ቻናሎች ይልቅ በአንተ የ 12 ደቂቃ ቪዲዮ ብዙ እንማራለን በብዙ መዝናናትን እናተርፋለን።
Big respect bro 🙌🙌
በጣም
I agree 100%አቤላ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ
ሁሌም ስብስክራይብ ባረግህ አይሰለቸኝም አተን ይገባካል የወይና ልጅ
ዋው አቤሎ እኔ ይሄን ተአምር አላውቅም ነበር የማላወቅወን እንዳውቅ ስላደረከኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው።አቤሎ በርታልን ጠንክር
አቤልዬ አንድ ሰምሲንግ አምጣልኝ ስወድክ በወይንዬ ኢዤካለው
Lenem
😂😂😂ለእኔም ጭምር
Ante 1 gna youtuber neh ❤
Wow አቤላ ድንቅ ፕሮግራም በጣም እናመሰግናለን ሚገርምህ በጉጉት ነው ምጠብቀው በርታልኝ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
አቤላ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነክ እኔም እንዳንተ መሆን ነው ምፈልገው በርታ ወንድሜ
አቤሎ በወይንዬ ይሁንብህ አንድ ሳምሰንግ አምጣልኝ እባክህ ❤❤❤ ስወድህ 15 ደቂቃ ካንተ ስንት ነገር እንማራለን በርታ
Thanks very much Abela, u give us a great insight. A lot 2 learn!!!
በጣም እናመሰግናለን አቤላ 🙏
አቤሎ በመጀመሪያ ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን በመቀጠል አቀራረብህንና የምትወስደውን አጭር ሰአት እንዲሁም ስለበቂ እና አመርቂ መረጃ ተባረክ እንላለን።
በ Samsung ስልክ ያየ😊
its amazing program. you gave me a paramount information thank you🙏
አርባን ፕላነር ነበርኩና ለትምህርት ፐርፔዝ በሌላ ቪዲዮ አይቼው ነበር የአንተን አይነት አቀራረብ አልነበረም የነበረው ፤ በጣም አመሠግናለሁ ደስ የሚል አቀራረብ ነው። አንተ ስትይዘው በጣም ይደላል።
Great boy!!! Your shows motivate our visionary youth. It is interesting to get a youth like you when many of the country's youth are wasting their time fighting for mercenary political organizations, watching useless movies, etc.
ኧረ አቤላ አንድ ነገር ረሳ በደቡብ ኮሪያ፦
47 sth like that ኮሪያ ዘመቻ ወታደሮች ሀወልታቸዉ አሣየን...pleas
춘천시
እሺ እንጠብቃለን።
Wow that's insane thanks for the tour it is awesome .
በጣም የሚገርም ዘመናዊ ስፍራ ነው ግን አገራችን እንደዚህ የማንሆንበት ምንም ነገር የለም ነበር አዎሮፓዊያን እኛን የሚያባሉን እነሱ የት ደርሰዋል
😢😢😢
ስለምታሳየው ነገር በጣም እናመሰግናለን🎉🎉🎉
ዋዉ የሚገርም ነው ብዙ የማናቃቸውን ነገሮችን ስላሳወቅከን እናመሰግናለን ልክ ሌሎች እንዳሉት ስለአፍሪካም አንድሁት ታሪኮችን በተለይ በቴክኖሐጅው አስተዋውቀን አቤሎ
አንተ ተአምር ነገሮችን ማወቅህ ብቻ ሳይሆን ለማሣወቅ የምታደርገውም ጥረት ያሥመሠግናል ተባረክ
Thank you Abello❤
Very nice! Thanks!!
10 ሺ ላይክ ላንተ ቢያንስህ ነው በጣም ብዙ ነገሮችን አሳይተከናል ሀይማኖታዊ እንዲሁም አለማዊ የማናቀውን ስለምታሳውቀን ምርጫዬ እኔ ሁሌም አንተ ነክ
Wawu abelo i like it
Abelo how i love you, you've no idea keep uploading man 🔥🔥🔥
እናመሠግናለን
አቤሎ በጣም እናመሰግናለን ።
That was Amazing.
Abela..Enameseginalen. beneka ejih..Toyotam Japan wust smart city lemegenbat designun kasaweke rejim gizey honew.. Min lay endederese ina min endemimesil awugan..Berta
WOOOOOW SNMSUNG ❤❤❤
ohhh Abel … Thank you !
Wow Abelo I like it
እናመሰግናለን አቤል❤
Thank you abela
Abel so Nice
አቤል ልዩ መረጃ ንው ምትሰጠን tnx በጣም 🙏
ራሷን የቻለች ሀገር ናት ማለት ነዋ!
10k Like እናስገባው ወዳጆቼ 🤗
Very developed
Anilel be ewnt ante tlyaleh
Antem very semart UA-camr👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ኣንድ ቀን እኛም ሃገር 🙏
Abichu saymot endatasibew
በጣም እናመሰግናለን
Wow it’s amazing 😮😮
WOOOOOOQW, It's amazing company.
Abelo keep it up
እናመሰግናለን
Hi selam Abel selamnk buzu negr tamirlw
ቆንጆ ነው ሀገራችንን ብታሳየን ቆንጆ ነው
እናመሰግናለን አቤሎ፣እኔም አላቅም ነበረ እንደዚህ መኾኑን።
ጎበዝ 🎉
አረ ከበድ ነው ወውውውውውውው ግሩም ነው ይህን ፀወ ለእትዮ ታመኛው
All Their products are nice
Big respect for you 💕😘😘 bro ግን ካንተ ጋር ብንሰራ በእናትህ
My No.1 UA-camr
Thank you 🙏
ዋው መሸአላህ
ምኞትህን የምትኖር ይመስለኛል በጣም ታድለሀል 🥰🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ።
Thank you
ድንቅ ነው ።
While it is good, it would be great if you could explain how it was founded and who founded it
Wellahei gobez nh jgna
Mersi😊
Waw bro
የሚገርም መረጃ ነው አቤላ በርታ ብራ
Thanks, bro for sharing this great and impressive information. You know what 60 or 70 years back South Korea and Ethiopia were in the same economic status. In fact, the Ethiopian soldiers were out there helping the South Koreans in their fight with the Japanese ( if I am not mistaken) So, now the main question is why Ethiopia is still crawling? In my view, it is all about the leadership culture of the Korean leaders. If the Ethiopian leaders need a reference it is indeed South Korea. May God open our eyes to follow their diligence and commitment to bring change in their country. I love Koreans!
Because it's like curse,like some one curse Africa to don't develop bro🤦♂️🤷♂️ that just sad😔
Thank you ❤
Abel Galatoomi.
we had a new update about undiscovered North Korea wonderful
Wowowo❤
ዋው ገራሚ ነው የምር
Welcome ❤❤❤❤
This is brilliant Abel, much better than SEBER ZENA, we prefer this kinda of report to educate ourselves. Thank you so much!
Lala like kale aregelehakew really
Egna ezi be zer enebalalen sewu lela tarik wust gebtwal ayiii. betam nw miyaskenaw
ገራሚነው አቤሎ
wow
Dear Abela sile mitsubishi company 1 video bitiseralin
Samsung always big🔥
Just wow lela min yibalal hagere endezi satadg yemitsat ken yimeta yihon?
እንገንጠል ❤እንዳይሉ😂😂😂😂
WOW SUMSUNG ገራሚ ነው !!!
አሰግናለው
This place nice me
ትማቸኛላህ ምታቀርበዉ ነገር በሙሉ አንዳኛ
Abo ate leg tebarek
subscribed
አቦ ምርጥ ልጅ ሁሌም ስለ ጦርነት ለሚያወሩት ይድረሳቸው
Wow new
WEDE HUWAWEI ASAYEN
O my Goodness!! Even I was thought that Samsung was only a cell phone company. But they are running so many business. Amazing. I learned something Abel ? Thank you. Im living
In forgin countries but I do not very well about this company.
I was there so amazing
የሚገርም ነው
wow❤❤
1 day a well visit
Inem sumsung wodaj nagn
ክክ በሳሚሲግ ስልኬ ሳምሲነግ ከተማ ኣየሁ😊
አፍሪካ ያላትን እምቅ ሀብት ደግሞ አፍሪካ ሄደህ ብታሳየን። ጥሩ ነበር ሙሉ አፍሪካን ዙር እና ስምህን አስከብር በእግጠኝነት አስር ሚሊዮን ሰብስክራይብ እንደውም ከዚያ በላይ ሊኖርህ ይችላል
አንተ ደሞ አፍሪካ ምን አለ ድንቁር ነው እንጂ
@@realsigama-p2u ጨልለሀል ልበል
@@timeupp49 ምን ቴክኖሎጂ አለ ኢትዮጵያ
@mylov
e12505
ተደፍኖብሃል 😢
@@timeupp49😂
አቤሎዬ በርታልኝ❤
Samsange love❤❤❤❤
1st abelo 😊😊😊