አስደንጋጩ የቤርሙዳ ገጠመኝ (ክፍል 2)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 163

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 3 роки тому +18

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልለን እነቁ ወንድማችን

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን መምህር። የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 роки тому +3

    ድንቅ መምህር ከእግዚአብሔር ይስጥልን በላይ ምንም የለም አብዚቶ ይስጥልን አሜን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድልልን መምህራችን

  • @mistirwoldemariam2177
    @mistirwoldemariam2177 3 роки тому +6

    ዋው በጣም ገሪሚ ነው ክፍል 3 እንጠብቃለን

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 3 роки тому +2

    ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማው ስለ ቤርሙዳ

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 3 роки тому +1

    ወይ ዶክተር መምህር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር እድሜህ ይርዘም ተባረክ

  • @gechingentertainment563
    @gechingentertainment563 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልዎ መምህራችን

  • @rahwanegasi2960
    @rahwanegasi2960 3 роки тому +13

    Waww endet des yilal! Entebkalen, Eritrea 🇪🇷 ♥, Enwedhalen🥰

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን መምህር በጣም
    ይገርማል እድሜና ጤና ይስጥልን !

  • @samuelgebregiorgis1021
    @samuelgebregiorgis1021 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ዕድሜ ከጤና ያድልልን ፈጣሪ ።

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ደስ የሚል ጠቅላላ እውቀት wow ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 3 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ መምህሬ ክበርልኝ ባንተ ብዙ አወቅሁ ገራሚ ነው ሰዎችን ብቻ የሚሰውር ይሄ ነገር እውን ሰዎቹ እየሞቱ ይሆንን ከሆነስ አስከሬናቸው እንዴት አይገኝም ከሌላ አለም የመጡ ይመስላሉ የሚለው መልዕክት ይበልጥ ትኩረትን ይስባል ሳይናሳዊውን ብቻም ሳይሆን መንፈሳዊ ምልከታውንም እንድታሳውቀን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 3 роки тому +12

    መምህር እንደርሶ አይነቶችን ያብዛልን

  • @ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ

    እንኳን ደና መጡ ውድ እና ልዩ የተዋህዶ እንቁ ዶክተር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ረቡኒ ግን መምህር ፕሌኑ በምን ምክንያት ነው መስመራቸውን የሚለቅ በእውነት በመጨረሻ ያስተላለፉት ካፕቴኖቹ ሲያሳዝኑ

  • @wabifikru730
    @wabifikru730 3 роки тому +3

    ሰላም መምህር ስለ hypnosis እና mesmerism የምታውቀው ነገ ካለ ንገረን

  • @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ

    መምህራችን እናመሰግናለን ቡዙ ትምህርት አገኘን ቀጣዮን እንጠብቃለን

  • @ሜላተወርቅከፍያለው
    @ሜላተወርቅከፍያለው 3 роки тому +2

    ብዙ ነገር አውቀናል በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 роки тому

    በጣም ይገርማል በሌላ ዓለም የሚኖሩ ፍጥረት የሰዉን ልጅ ብቻ የሚፈልጉ ይኖሩ ይሆን? እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @masstadesse6521
    @masstadesse6521 3 роки тому

    ዶክተር ሮዳስ ስላጋራኸን ትምህርት በጣም አናመሰግናለን

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 3 роки тому

    የፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው!!! መምህር ፀጋው ይብዛልህ!!

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 3 роки тому

    መምህር በጣም ነው የምወድህ ህይወት መስጠት ቢቻል እሰጥህ ነበር በጣም ነው የምወድህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    እንቁ መምህራችን ጥበብን ይጨምርልን ❤❤

  • @henok2127
    @henok2127 3 роки тому +5

    ዕድሜ ይጨምርልን መምህር

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 роки тому

    ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ዕውቀቱን ጥበብን ያብዛልህ!
    ረጅም እድሜ ከበረከት ከፀጋ ጋር ይስጥህ!
    ክፍል 3ትን በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @ashuyae1
    @ashuyae1 3 роки тому +3

    Thank you for being real man when their is no one!
    may God bless you!

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሰው ልጆች ይሁን አሜን። መምህራችን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ welcome!

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 3 роки тому

    የምወድህ የማከብርህ መምህሬ ሰላምክ ይብዛልኝ ባለውለታዬ 🙏🙏🙏♥️

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 роки тому

    እጀግ አድርጌ አመሰግናለሁ መጋቢ አዲስ መምህር ሮዳስ በእውነት ገራሚ ነው😯

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 3 роки тому

    እናመሰግናለን መምህራችን እድሜ ይስጥልን

  • @robi4400
    @robi4400 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🙏

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 3 роки тому

    ጥበብህን እናማሥተዋልህር አለማድነቅአይቻለም እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀት ሥለሠጠኸን

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 3 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር 3ተኛውን በጉጉት እንጠብቃለን። በጣም አጫጭር ሆነ

  • @yishak-zeorthodox7917
    @yishak-zeorthodox7917 3 роки тому +1

    ዶ/ር ሮዲ ስወድህ100%❤ ኑርልን

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን መምህር...❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 роки тому

    እጅግ እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድሜህን ያርዝመው ከሙሉ ጤና ጋር እንድህ 10 ና 15 ደቂቃ ይዜህ ስትመጣ በጣም በምባል በጉጉት እንጠብቃለን ኣክብሮቴ ካፍ ያለ ነው በፀሎት ኣስበን!!!!!

  • @alemdemesa6875
    @alemdemesa6875 3 роки тому

    Egziabhier edemena tena yiseth Fetari Amelak ye Solomonen Tebeb seleseth yetemesegen yihun tebarekelen.

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹

  • @bebeberry1329
    @bebeberry1329 3 роки тому

    እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 3 роки тому

    በጣሞ አስደናቂ መረጃ ነው
    ዶ/ር

  • @fendishatekola6389
    @fendishatekola6389 3 роки тому

    እንደ ሀሳብ ውሻ በህይወት መገኘት ከቻለ የተለያዮ ካሜራዎች ገጥመው መከታተል አይቻልም ወይ?..........አንድሮ ሜዳን መፅሐፍ ማግኘት ብችል

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 роки тому

    እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥልን ዶክተር

  • @fasikagriko6814
    @fasikagriko6814 3 роки тому

    Orthodox hageri nati !! Ethiopia ....I have no word I love too much my country but I am not know nothing about my country but I love it. Memeheri anitani yasegecheline Orthodox natina kiberi le Orthodox yehune Amen.

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 3 роки тому +2

    Thank You for your interesting information it's really amazing

  • @Ibrahimmm-gb7uz
    @Ibrahimmm-gb7uz 3 роки тому

    አሪፍ ትምህርት ነው መምህር ባጭር ቧጭሯ አቅርብልን

  • @M2721.
    @M2721. 3 роки тому

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን። የምታስተምረው ሁሉም በጣም ደስ የሚልና ለመጠበብ ወይም ለመመራመር መግቢያ የሚሆን ነው። ስለ ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት አንፃር ትምህርት ቢሰጡን። በጣም ግራ ስላጋባኝ ነው።

  • @meir84
    @meir84 3 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር።
    በቤርሙዳ የተሰወሩ መርከብና አውሮፕላኖች ወደሌላ አለም ሄደው ቢሆንስ???

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 3 роки тому +5

    እናመሰግናለን!🙏

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 3 роки тому

    Egzo seysfra ,nebsachwn yemar yetbeluten 🙏..(interäessant 😯)

  • @mulugetagezang9710
    @mulugetagezang9710 2 роки тому

    ,እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yididyagetachew4332
    @yididyagetachew4332 3 роки тому

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @samrawiteiasu2947
    @samrawiteiasu2947 3 роки тому

    እግዜኣ ብሔር ረጅም እድሜ ይስትህ መምህር የ ኢትዮጵያ ቀደምት ስለ ፒርሞዳ ምን ይላሉ?

  • @YOUTUB-zm3ht
    @YOUTUB-zm3ht 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @abeldemessie9728
    @abeldemessie9728 3 роки тому

    ዶክተር ለምንድን ነው ግን drone ወደ ቦታው ተልኮ እዛ ስላለው ነገር እንዲጣራ ማይደረገው እርግጠኛ ነኝ ሳይታሰብ ተቀርቶ አይደለም እና እስኪ ለምን እንደሆነ አስረዳን እናመሰግናለን!

  • @media6504
    @media6504 3 роки тому +1

    Hulem adis ewket thank u so much❤

  • @brookgetahun8561
    @brookgetahun8561 3 роки тому

    Memhir egziabher yakbirilin edmena tena yadililin

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ

    አመሰግናለሁ መምህር

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 3 роки тому

    ውድ መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
    ግን ጥያቂ አለኝ ከ ቬርሙዳ በሁዋላ ሀገር አለ?

  • @feel_good_
    @feel_good_ 3 роки тому +1

    በርታልን መምህር

  • @embte4579
    @embte4579 3 роки тому

    ፀጋውን ያብዝልህ መምህር

  • @ናሆምመስፍን
    @ናሆምመስፍን 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @judiabrham2680
    @judiabrham2680 3 роки тому +1

    ጥሩ ሆኖ ሳለ፡ መምህር የውሃ ሽታ ሆኑ እያሉ ለምን ይስቃሉ? የሚናገሩት የሚያስገርም እና የሚያስፈራ ሳለ እርሶ ግን ፈገግ ይላሉ ግራ ስለገባኝ ነው

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 3 роки тому

    Memihir kemayalikew ye ewuket mahider beyegiziew eyakafelken new. Egziabhier yistilin! Rejim edimie ketiena gar yistilin!

  • @jussaking4218
    @jussaking4218 3 роки тому

    Dr Rodas can you pls tell us if there is relation with Ethiopian Orthodox religion and something was written on the book of Enoch?.? By the way we support you❤❤❤

  • @hanayousuf2246
    @hanayousuf2246 3 роки тому

    መምእር ድግል ማርያም እረጆም እድሜ ታድልእ

  • @እስራኤልደምሴ
    @እስራኤልደምሴ 3 роки тому +4

    ቪዲዮህን ስትጀምር በስመአብ ብለህ ጀምር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @geremechgetach
      @geremechgetach 3 роки тому

      ሀይማኖት ትምህርት እኮ አይደለም ለምን በሰመአብ ይላል ሌላ እምነት የሚከተሉ አሉ ሀይማኖት ትምህርት አይደለም በሰመአብ ሌል

    • @feel_good_
      @feel_good_ 3 роки тому

      @@geremechgetach በስመአብ ብሎ ቢቀስ ክብርህ አይነካ አንተ ምን አስጨነቀክ

  • @SaraSara-gk4vj
    @SaraSara-gk4vj 3 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር

  • @situnamagergissa5916
    @situnamagergissa5916 3 роки тому

    ለፍለጋ የሚስማሩት መርክቦች የመስመጥ አደጋ አያጋጥማቸውም ወይ?

  • @biruktawithailu51
    @biruktawithailu51 3 роки тому

    Koy vidio keritsewilin ayawikum merikebu lay arigew

  • @wabieshetie5135
    @wabieshetie5135 3 роки тому

    ወደ ቡናኘ ነኘነት የተቀየሩ ይሆን? እንዴትስ ውሻው አልጠፋም?

  • @posmalex2383
    @posmalex2383 3 роки тому

    በጣም የሚያስደነግጥ ነገር ነው ። ለምን ሰውን ብቻ ይወስዳል ውቂያኖሱ። 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 роки тому

    ሰላም መምህር እንኩን በሰላም መጡልን
    መምህር ይህን ነገር ግን ገጠመኝ ልንለው እንችላለን?
    ስለገጠመኝ ትንሽ ቢፅፉልኝ ከይቅርታ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @genetdesta4429
    @genetdesta4429 3 роки тому

    እንደምነህ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ በጣም እናመሠግናለን

  • @yitbarekkifle8515
    @yitbarekkifle8515 3 роки тому +1

    sle bermuda endawk slarek betam new yemamesegnew egziabher edmena tena ystilgn

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 роки тому

    መምህር በሳተላይት ማየት አይቻልም ማለት ነው..?! እና ደሞ ድሮንስ ቢላክስ ብትጠፋም ቪድዮን ማየት ያስችላል ያውልመራመር ብዬ ነው🤣🤣 ግን ተሞክሮ ከሆነ አሳውቀን ❤️🙏🏽andromeda Amazon ላይ ይገኛል.?! ❤️❤️❤️❤️

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 роки тому +1

    በጣም ይገርማል🙄
    ቀጣዩን በጉጉት☺

  • @EdgeteLemma-qf3tu
    @EdgeteLemma-qf3tu Рік тому

    በርታ

  • @meronshimeles7009
    @meronshimeles7009 3 роки тому

    ይመስለኛል የሆነ ግዜ የሚወጡ ልዩ ፍጡራን ይኖራሉ ምን አልባትም የአለም ፍፃሜዋ ሲደርስ እዳይታወቁ ግዜአቸዉ ሰላልደረሰ ? ይሆናል !!!

  • @azebb.9813
    @azebb.9813 3 роки тому

    ውይ መምህር በsuspense ገደልከን እኮ

  • @abelmekonen5050
    @abelmekonen5050 3 роки тому

    dr i have one question is there any plan or ship tha pass bermuda??

  • @tbeti4130
    @tbeti4130 3 роки тому +1

    Thank you Dr Rodas

  • @hanabelete4347
    @hanabelete4347 3 роки тому

    Memhir kelb Enamesegnalen. 🙏🙏🙏

  • @biruktawithailu51
    @biruktawithailu51 3 роки тому

    Ere dr bewisitmesimer lanagirot efeligalew bemn yigegnalu

  • @merry5936
    @merry5936 3 роки тому

    God Bless you! Very interesting

  • @haymanotbelay6632
    @haymanotbelay6632 3 роки тому

    Please part 3 DOCTOR

  • @የተሰቀለውንትመስላለች

    በቤቱ ያፅናህ

  • @biruktawithailu51
    @biruktawithailu51 3 роки тому +1

    Wow it is amazing yasiferalim

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 3 роки тому

    እውቀት አይጠገብም እና በርታልን

  • @kidestazasch2945
    @kidestazasch2945 3 роки тому

    wow wow.ye enanta ayentea ethiopian bemoluwat eko ethiopia yet bedaraseche.

  • @abelwoldemariam9318
    @abelwoldemariam9318 3 роки тому +1

    Thank You Rodas !!

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 3 роки тому

    ሰላም መምህራችን ስለ ቤርሙዳ ክፍል 1 የገለፁት በጣ አስደናቂ አስገራሚ ም ነው ነገር ግን አስፈሪና አስደንጋጭ ነው , ሆኖም ምስጢሩን ማወቅና መመራመር አስፈላጊያችን ጠቃሚያችንም ነው , በዚሁ የሚቀጥለውን 3ኛውን ቤርሙዳ ለማየትና ለመስማት ጏጉቻለሁ የምጥም ምስጢራዊ ታሪክ ነው , በዚሁ በርቱልን መምህራችን , እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን , አሜን

  • @michael39964
    @michael39964 3 роки тому

    Thank you and Jesus. I will watch all.

  • @tube-xj4pd
    @tube-xj4pd 3 роки тому

    Thankyou. Dear doc

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 3 роки тому

    እናመስግናልን መምህር ግን ጥያቄ አለኝ ?

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 3 роки тому

    ቤርሙዳን ግን እሳተላይት አያየውም? ካየውስ ምን ከለ?

  • @millionbegashaw5971
    @millionbegashaw5971 3 роки тому

    Betam arif rees nw dr andromeda2 metshaf laym bedenb anbebenal bertalen😊

  • @MelkamDejene-id3zk
    @MelkamDejene-id3zk 6 місяців тому

    Abel yeweynua lij yeserawn video endet tayewaleh

  • @YonaelVartkesnalbandia
    @YonaelVartkesnalbandia День тому +1

    Wow that's great ❤❤❤❤❤

  • @temuprince2807
    @temuprince2807 3 роки тому

    Ena camera masqemet aychalm

  • @meronshimeles7009
    @meronshimeles7009 3 роки тому

    መምህር እዳይታዉቅ ነዉ ማለት ነዉ ሰዉ እና በቀቀን ሚሰወረዉ